3ኛው ዙር የጥያቄዎቻችሁ መልሶች ክፍል ፩

  Рет қаралды 5,385

ነቅዐጥበብ ቱዩብ  Nekatibeb Tube

ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube

2 жыл бұрын

ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን
በየሳምንቱ ረቡዕ በመካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
ቻናሉን Subscribe በማድረግ
ከ ማቴ 7፥24 ጀምሮ ያሉ ተከታታይ ጥልቅ ትምህርቶችን ይማሩ
ጥያቄዎች ሲኖርዎ በየምእራፉ መጨረሻ ላይ መልስ ይሰጥባቸዋል
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን!

Пікірлер: 61
@tewodrostomas2452
@tewodrostomas2452 2 жыл бұрын
እዉነት በዚ ትልቀት ሚሥጥረ ስላሴን ተምሬ አላቅም የብዙ ሰዉ በዉስጡ የነበረ ትያቄ ከጥሩ ማብራሪያ ጋር የተመለሰበት ነዉ ቃሎት ያሰማልን በእድሜ እና በፀጋ ይጠብቅልን
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v 2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም በሀይማኖታችን ያፅናን
@hanaasfaw8764
@hanaasfaw8764 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን💐✝️💐
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ አምላካችን
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 жыл бұрын
የሚገርም በጣም ዕውቀት የተሞላበት ትምህርት ነው መምህራችን በፈጣሪ ስም እናመስግናለን የተማርነውን በልባችን ያቆይልን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን
@tesfaytugebru3392
@tesfaytugebru3392 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእደሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ የሚናደርገውን እርስተ መንግስተ ስማያት ያዋርስልን። እኝም የሰማነውን በልቦናችን ያስድርብን
@user-ni5tl5fz2n
@user-ni5tl5fz2n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ልቦናችንን ይክፈትልን 🤲🤲 ይህን የስላሴን ሚስጥር ባለማወቅና ባለማመን ስንቱ ሳተ ?ልቦናችንን ያብራልን። ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን።🙏🙏🙏
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ከዓለም ሁውከትና ጫጫታና እርኩስት ኣውጥቶ በተቀደሰው መቅደስ ስለ ጠራን ለኣምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእደሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@beletuabebe5030
@beletuabebe5030 2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት የሰማልን አሜን
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ለመምህራችን እረጅም እድሜን ይስጥልን ማስተዋልን ያስጠን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን
@user-oh3dr1in9t
@user-oh3dr1in9t 2 жыл бұрын
ይህ ሚስጢር ታላቅ ነው ከቶ የማይነገር ድንግልም በልቧ ት ጠብቀው ነበር የእመቤታችንን ፍቅር በልቦናችን ያሳድርብን❤
@Yostena21
@Yostena21 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ፀጋውን ያብዛሎት
@user-px7nc4yi5g
@user-px7nc4yi5g 2 жыл бұрын
ቃል ሕይዉት ያሰማልን ማምህራችን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን ያቆይልን አሜን
@teweldemedhinbrhane4689
@teweldemedhinbrhane4689 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህር እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ጥበብን ይሃብኩም
@user-xr3td6nh6f
@user-xr3td6nh6f 2 жыл бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@haniethiopia6498
@haniethiopia6498 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጠና ይኑርልን ያገልግሎት ዝርመንህንይባርክልን ከሃጥያት በቀር የልብህንመሻት ይሙላልህ
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️
@efratatube286
@efratatube286 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ይጨምርልዎ
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የመሰገን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-cz2tb4sz4p
@user-cz2tb4sz4p Жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@tewahdo.ze.akeltsiya
@tewahdo.ze.akeltsiya 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 2 жыл бұрын
Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️✝️🙏🏾✝️
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህእ
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@haregweyinyimer3680
@haregweyinyimer3680 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉ በልባችን ይፃፍልን አሜን(፫)
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@marthaworku1575
@marthaworku1575 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነጥቡን ያብዛልህ እኛም በሰማነው አምነን ለመለወጥ ፣ለመሥራት ይርዳን ። የቅዱስን አምላክ በሕይወት ፣ በጤና ይጠብቅህ
@elsupaselam
@elsupaselam Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን🇪🇹 💛💚❤💒
@vzzvvzzv
@vzzvvzzv Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምርህችን ስላምት ይብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለመምርህችን ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን ያስተማረን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን አሜን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30"60"100 ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን በእውነት ለመምርህችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን 💐💐💐
@selam.megrsa3528
@selam.megrsa3528 2 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen❤🙏🙏🙏
@zahranane4990
@zahranane4990 2 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan baxam inamasaganalan idimem xenam yisixilan fixari yamistiwal libon yisixan 🤲👏⛪
@berukbelay6058
@berukbelay6058 2 жыл бұрын
ስላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያስማልን🙏❤
@dawitgosaye2310
@dawitgosaye2310 2 жыл бұрын
Kalehiwetn yasemalen
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስማልን
@feqertselasi8965
@feqertselasi8965 2 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen
@zerayshefaraw3656
@zerayshefaraw3656 2 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ በመጀመሪያ ግን ቃለ ህይወት ያሰማልን በየገዳማቱ ብዙ የበቁ አባቶች እንዳሉ እናምናለን እና በየገዳሙ በራቸውን ዘግተው በፀሎት ተወስነው መኖራቸው መክሊታቸውን መደበቅ አይሆንም ማቴዎስ 25÷24-25
@ergbenohendiryas3402
@ergbenohendiryas3402 Жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሕይዎት ቃለ በረከትን ያሰማልን!
@user-oh3dr1in9t
@user-oh3dr1in9t 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን! የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን❤
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚክ ቀጥል
@arsemaarsema7114
@arsemaarsema7114 2 жыл бұрын
Kale hiywet yasemaln memhirchin
@lovehope2149
@lovehope2149 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::
@SaraSara-ch6oq
@SaraSara-ch6oq 2 жыл бұрын
Kale heyotin yasemalin mamher
@orthodox6654
@orthodox6654 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው መምህር 🙏
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@marilama7929
@marilama7929 2 жыл бұрын
Yegzabher walk edejera fetftek new yemtagorsew memhrachun tmhrtk hulu kegzabher ga bedeb new yemigebaw bertaln egzabher xbebun abzto ysxk
@user-sl7zr6dr4u
@user-sl7zr6dr4u Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hannamekonnen5173
@hannamekonnen5173 2 жыл бұрын
Neka kalehiyewet yasemalen.... Yihenunu timihert yezare 11 amet akebabi balesasat be kidus egizhabeher abe betekirstiyan sile mistre silase asitemeherenal endewm yalekew neger be biology language "simultaneously " endemalet new 3 tinetachw belehnal 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 endew endet endeminketatel ewekew beye new bekentu eyedekemik alemehonun enditrdaw lasitawus beye new🙏
@tigestdegu3394
@tigestdegu3394 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
የጥያቄዎቻችሁ መልሶች ክፍል ፫
1:01:50
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 6 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
መልእክተ ይሁዳ ክፍል ዘጠኝ
52:29
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 3,6 М.
ትንሣኤ ሙታን : ክፍል አንድ
34:03
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 7 М.
መልእክተ ይሁዳ ክፍል አሥር
51:21
ነቅዐጥበብ ቱዩብ Nekatibeb Tube
Рет қаралды 2,6 М.