3ቱ መሠረታዊ የመቁጠሪያ አጠቃቀም መንገዶች መቁጠሪያን እንደት እንጠቀም በማለዳ ንቁ 2023

  Рет қаралды 34,667

Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ

Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ

10 ай бұрын

🛑3ቱ መሠረታዊ የመቁጠሪያ አጠቃቀም መንገዶች መቁጠሪያን እንደት እንጠቀም በማለዳ ንቁ 2023 #ethiopia #በማለዳ_ንቁ_2023 🙏🙏🙏

Пікірлер: 199
@haileG2239
@haileG2239 10 ай бұрын
🛑3ቱ መሠረታዊ የመቁጠሪያ አጠቃቀም መንገዶች || መቁጠሪያ ምንድነው? እንደት እንጠቀመው? kzbin.info/www/bejne/qZ21oYGEh66WidUsi=jIlheYOILjsvmyzQ
@misssara8313
@misssara8313 9 ай бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ አረ በፈጠረክ መምህር ግርማ የት እንዳሉ ንገረኝ
@dekeneshtekalgni4093
@dekeneshtekalgni4093 Ай бұрын
ወንድሜ ቃለይወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ ህዝቦቿን እና ሀገሯን ይጠብቅ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ሃይለ አጋንንትን ቅዱስ ሚካኤል ከ እግራችን በታች ይጣልልን ።
@mirtneshgirma1983
@mirtneshgirma1983 10 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ የምታስተምራቸው ትምህርቶች ወደ ውስጤ እንድመለከት አድርጎኛል ደግሞም ጠቅሞኛል ተባረክ።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 2 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናህ
@user-nd8df4sx5d
@user-nd8df4sx5d 28 күн бұрын
qale Hiywetin Yasemalin Yesemanewun Belibonachin Yasadirilin
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤ፀጋወን ያብዛልክ
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 2 ай бұрын
ወንድሜ በእዉነቱ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እኔንም እንድበረታ ያደረገኝ የቴሌ ግራም ጉሩፕ ላይ በመሳተፌ ተጠቅሜ አለሁ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 10 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@kalye16
@kalye16 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናበረታታው ወድማችን ብዙ ልጆችም የሚመጡ ስላሉ ሸር እናርግ❤❤❤
@user-bz1eb6ct5l
@user-bz1eb6ct5l 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ፀጋውን ያብዛልህ
@sssdxb5418
@sssdxb5418 2 ай бұрын
Amen amen amen
@TG-nq6js
@TG-nq6js 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን እብዝቶ ይስጥልን
@meazgela6274
@meazgela6274 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@wemk3404
@wemk3404 10 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@slomonsol
@slomonsol 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-co7zl5ot3l
@user-co7zl5ot3l 3 ай бұрын
አሜን
@bemnet-lk2pw
@bemnet-lk2pw 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤
@meron7563
@meron7563 10 ай бұрын
ጎበዝ በውነት ባሎቻችን እንደዚ ቢሆኑሉን ቢረዱን ቢያግዙን ጥሩ ነበር።የሚገርማቹ ነገር እኔ አረብ ሀገር ነኝ ባሌ ደሞ ኢትዮጵያ ነው ቪዲዮ አያወራን መሀል ላይ ጭቅጭቅ ነገር ሲጀምረው መቁጠሪያውን አንስቼ አንገቴ ላይ አጠልቀዋለው።ወዲያው አይይይ ይሄን ድግምትሽን አደረግሽው ይለኝና ዝም ይላል። እንደዚኮ አይባልም ስለው ስትመጪ ታስረጅኛለሽ እና ደሞ ፕሊስ ይህን አድርገሽ አታውሪኝ ይለኛል።በጣም ግርም ነው የሚለኝ እናመሠግናለን ወንድሜ በርታልን
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 9 ай бұрын
Balochachen adkami nachew men endmadreg alwukem😢
@tsionshimeles3117
@tsionshimeles3117 7 ай бұрын
Brituwochi dekamochin atnakachew ena,anchi begezew ygebawal ena mekuteriya staregi endeza kael yekal tselot telemamej ena behodshi bey
@meron7563
@meron7563 7 ай бұрын
@@tsionshimeles3117 እሺ
@user-wy3zn8hw3q
@user-wy3zn8hw3q 4 ай бұрын
አይዞሽ ስንገባ አስርን ፀበል እናስገባቸዋለን ወየው ድግምት አላለም 😂😂😂
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 4 ай бұрын
ድግምት አለ ሆ እሱ አይደለም አትፍረዱበት
@warkehalmarim4842
@warkehalmarim4842 10 ай бұрын
Amen amen amen Wandimachen tsagawun yabezalen barikateh yedarebin amen amen amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማን ወንድማችን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@Ahadu-
@Ahadu- 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@fevenamene
@fevenamene 10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yenashara-one
@yenashara-one 10 күн бұрын
ተባረክ
@amannmihiretab3355
@amannmihiretab3355 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayamu-gf3kq
@Hayamu-gf3kq 10 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤
@naifnaif6757
@naifnaif6757 10 ай бұрын
ወድማችን ቃለህወት ያረማልን ፀጋዉ ያብዛልህ
@AlemayehuAlemayehu-xt5hz
@AlemayehuAlemayehu-xt5hz 3 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወት ያሠማልን
@user-gr4cv4wq1h
@user-gr4cv4wq1h 10 ай бұрын
ቃለህይ ወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሠግናለን እሞክራለሁ 😢😢😢
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj 2 ай бұрын
እናመሰገናለን ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MuluKebedu
@MuluKebedu Ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 10 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ደሞ አባታችን ሆይ እያልን ብንሰግድም በጣም መንፈሱ ይዳከማል የክርስቶስ ቤተሰቦች በርቱልን
@BanchiKassahun
@BanchiKassahun 10 ай бұрын
ወንድማችን የእግዚአብሔር ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን እናመሰግናለን
@user-co7zl5ot3l
@user-co7zl5ot3l 3 ай бұрын
ጎበዝ መምሕር
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን እናመሰግናለን
@jsjdjususjs4865
@jsjdjususjs4865 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልኝ አና ሞቅጠርያ የማይገኝ ሃገር ያለንስ ምን ንቀም ኣባካቹ ሞስለኝ ምታዉቅት ካላቹ
@elroitube27
@elroitube27 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይስጥልን
@MimiWailyu
@MimiWailyu 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ በጣም ደሴ የሚል መልእክት ነው እድሜ ከህ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ያገለገሉት ዘመን የቦረክ ❤❤❤❤❤
@Rakeb154
@Rakeb154 9 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ቃለ በረከት ይስማልን እውነት ነው በቤታችን መጥፍት የለብንም መቁጠርያ እኔ ቀጥቅጪ ጀርባያ ላይ መጀመርያ አስራቸውና ለ15ቀን ጀርባይ ላይ ሆነው መንፈሱ ከተጀለጠ በሆላ አመጣና ግንባር ላይ አስራቸዋለሁ
@mekditerefe868
@mekditerefe868 10 ай бұрын
አሜን 🙏
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ቃለህይወት ያሠማልን
@FunjaFanto-iz2qf
@FunjaFanto-iz2qf 10 ай бұрын
አሜንንን ወንድማችን እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 10 ай бұрын
ተብርክ ወንድሜ
@hiwotkassahun8695
@hiwotkassahun8695 8 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ የኔ ወንድም
@user-up7es8we5tig
@user-up7es8we5tig 4 ай бұрын
በጣም እናምስገናል
@user-dc2wy8nv8w
@user-dc2wy8nv8w 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሌትህን ዘመንህን ሳብ እረዘም ያርግልን አሜን፫❤❤❤
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን እሺ
@7NIGUSU7
@7NIGUSU7 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን።ኣሜን።
@bezazemekael7028
@bezazemekael7028 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም❤
@user-if2kb1uh9v
@user-if2kb1uh9v 10 ай бұрын
❤ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን 💓👏
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በተለይ ስለ ጾለት ብናውቅ መልካም ነው ስለ ቅብአ ቅዱስ ቅብአ ሜሮን ስለ ቅዳሴ .ቅዱስ ቁርባን ትምህርት ስጠን ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች ሸር እናድርግ❤
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 4 ай бұрын
ስለቅዳሴ ማወቅ ከፈለግሽ ቀንዲል ሚዲያ ተከታተይ የማታውቂውን ታውቂያለሽ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ ❤❤
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 10 ай бұрын
በርታ❤❤❤
@amaroamaro3145
@amaroamaro3145 10 ай бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-dc2wy8nv8w
@user-dc2wy8nv8w 10 ай бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 10 ай бұрын
Amen amen amen keatnaf eskeatnaf lul alshaday yetemesegene yhun amen helaluya 🙏
@taferetefera3068
@taferetefera3068 10 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን❤
@meklitfilimon9935
@meklitfilimon9935 9 күн бұрын
ወይ ከሀን እኔ ያለዉበት አገር ከሀኑን መቁጠሪያ ባርኩልኝ ስላቸዉ ከፍ ዝቅ አድርገዉ ገላምጠወለኝ ጥለዉኝ ሄዱ እመብእሀን ትድረስልን
@user-pj9hw4hr9y
@user-pj9hw4hr9y 9 ай бұрын
ቃሌ ህይወት ያሠማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሠጠሄን በውስጤ ጥያቄ ሁኖብኝ ነበር
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናቻን ያኑርልን ጸጋውን ያብዛልን
@faresfares4573
@faresfares4573 9 ай бұрын
ወንድማቺን ቃለህይወት ያሰማልን
@muludemile9020
@muludemile9020 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይመስገን❤❤❤❤
@hshzh2752
@hshzh2752 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@vufuf9066
@vufuf9066 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ መገኛ ስልክህን እባክህ
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-cm9bz6pc8j
@user-cm9bz6pc8j 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የመከርከን ቀሪ ዘመንሕ የተባረከ ይሑንልሕ።
@meazahasen2699
@meazahasen2699 10 ай бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲 brktachawo yedrbena 🙏🙏🙏
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 10 ай бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ከስግደት ጋር ነው ምቀጠቅጠው
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 10 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማቺን
@sraayele840
@sraayele840 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ወድማችን
@missamessele5236
@missamessele5236 4 ай бұрын
Bereketh ydresen🙏🏾
@saraayman1293
@saraayman1293 9 ай бұрын
አሜን ፣አሜን፣አሜን፣ቃል፣ህይውት፣ያሰማልን
@user-zs3pd7jy8w
@user-zs3pd7jy8w 4 ай бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማሊን ምሕራችን ወሳኝ ነገር ነዉ ያስተማርከን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ እነ
@user-pu4wc5ic9k
@user-pu4wc5ic9k 24 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@taferetefera3068
@taferetefera3068 10 ай бұрын
በእዉነት መልካም ነው❤
@simertayalew1898
@simertayalew1898 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችንንንን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 10 ай бұрын
ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@Maserte3213
@Maserte3213 9 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን
@jsveokebdid635
@jsveokebdid635 10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን በድሜ ያኑርልን
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya 2 ай бұрын
እውነትህን ነው መምህር ተስፋየ !!!እኔ በአይኔ ያየሁት አንዲት ልጅ በልጅነቷ ቡዳ ተብልታ ኑራ አንድቀን የአባግርማን ሲዲ ማየት አልቻለችም ዝጉልኝ ብላ ጮኽች !!!ከዚያም አሽዋ መድሀኒአለም የሚባል ፀበል ሂዳ ስትጠመቅ ያቡዳ የሚባል ስው አድፍን ሊቀብር እዚያው ተገናኙ እናም እራሷ በመንፈሷ አንቃ ይዛ ናትፋኝ አለችው እና ሲፈተሽ ይውሽት መለኩሴ መናኝ መስሎ አታላይ ሁኖ ፖሊስ ሲያስረው እሷ ሌላ ቦታ ሁና ልቁኝ አትስሩኝ እያለች ትጮህ ነበር !!!ሌላው የሚገርመኝ ሽንቱን አዙሬ በሷ እሽናለሁ አለ !!!ለማመን የሚክብድ ግን የሆነ ነገር ነው!!!!!!
@adeesadees9259
@adeesadees9259 6 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋውንያብዛልሕ ወንድሜ
@Holy-wo3qq
@Holy-wo3qq 9 ай бұрын
Amlakachin Yebarkih Amen!🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meazameaza3571
@meazameaza3571 9 ай бұрын
❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች 🙏🙏🙏
@user-td1hr6vh3o
@user-td1hr6vh3o 10 ай бұрын
Egzabher yistilign yemifeligewi temihirt yihin neber yasfeligegn neber egzabher yistih jemari kemehone antsar ...❤❤❤
@user-mg7fo7tr9i
@user-mg7fo7tr9i 9 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችንየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@meazgela6274
@meazgela6274 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mhret3644
@mhret3644 10 ай бұрын
God bless you thank you so much 💓 🙏
@Taeesh-fc3ze
@Taeesh-fc3ze 10 ай бұрын
❤❤❤❤10000ሑኑ
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 9 ай бұрын
ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማህ ፀጋህ ይብዛ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 10 ай бұрын
Qal hiwot yasemalin wandimachin egzabher tsagahun yabzalot selam la Ethiopian selam la tewahedo 🎉❤
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 19 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 16 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4 МЛН
Memehir Girma Wondimu Video 315  በጾምና ፀሎት መናፍስቶች ሲሸነፉ
22:09
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 163 М.