4.መሥዋዕት//Meswa'et//Hanna Tekle//Nov'2024

  Рет қаралды 169,616

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 227
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
4.መስዋዕት 1-ከተከሸኑ እልፍ ቃላት ከተመረጠ የቅኔ ብዛት ሀገሩን ከሞላው ዜማ የኔ ሕይወት ላንተ ይሰማ/ይሰዋ 2-ቢዘምርልህ ይህ አንደበቴ መልክህ በራቀው የእለት እለት ህይወቴ መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው የሌለህበት ላንተ ምንህ ነው መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው ያልከበርክበት ሁሉ ድካም ነው ይዘምር የእልፍኝ ሕይወቴ አምልኮዬ ይቅደም በቤቴ ልሁነው የዘመርኩትን በቃላት ያሰፈርኩትን ያምልክህ የጓዳ ህይወቴ ይዘምር ይቅደም በቤቴ ልሁነው የዘመርኩትን በዜማ ያመለኩትን ላምልክህ በህይወቴ በህይወቴ ይገዛ መላው እኔነቴ ላምልክህ በህይወቴ ላምልክህ በህይወቴ በህይወቴ ያምልክህ መላ'ው ሰውነቴ ላምልክህ በህይወቴ ላንተ መስዋዕት ይህ አይደል ወይ ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል ወይ ያምልክህ መላው እኔነቴ - ላምልክህ በሕይወቴ ላንተ መስዋዕት ንፁህ አይደል ወይ ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል ወይ ያምልክህ መላው ሰውነቴ ላምልክህ በሕይወቴ Music arrangements -Fikadu Betela Bass Guitar - Biruk Yohannes (Candy) Lead Guitar - Abenezer Dawit Kirar - Zekarias Tadesse Recording - Fikadu Betela Mixing and Mastering -Nitsuh Yilma
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
🙏🙏🙌🙌💕👍
@yisakorassegid7996
@yisakorassegid7996 2 ай бұрын
ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው። ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ /በአዕምሯችሁ አ.መ.ት/ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
@yisakorassegid7996
@yisakorassegid7996 2 ай бұрын
ከቃሉ የተቀዳ መዝሙር እንዴት ይባርካል። ሀኒዬ ከቃሉ ጋር ያለሽን መጣበቅ ይኸው በአራተኛው ሰንዱቅሽም አሳይተሽናል ተባረኪልን ደግሞም ገና ብዙ ብዙ ዘምሪልን።
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 2 ай бұрын
Amen 🙏
@linaaddis6280
@linaaddis6280 2 ай бұрын
🎉❤❤
@mercyf-dv5iv
@mercyf-dv5iv 2 ай бұрын
ሃንቾዬ የኔ ድንቅ ዘማሪት በመንፈቅ ቅዱስ ስለቀመሙት፤ በመኖር ስለተዘመሩ በብዙ ስለሚያፅናኑ ዝማረዎችሽ እግዚአብሔር ይመስገን! እወድሻለሁ ❤🙏
@kibrugeze998
@kibrugeze998 2 ай бұрын
መሥዋዕት ሲል መልዕክቱ ይህ ይሆናል ብዬ በፍጹም አልጠበኩም። ድንቅ ነው በእውነት።
@adanesimon2880
@adanesimon2880 2 ай бұрын
Me 2
@Coffee-feni
@Coffee-feni 2 ай бұрын
Me too I thought it was about Jesus
@Yesokoo-yr5ez
@Yesokoo-yr5ez Ай бұрын
Me to
@yonatanbewketu
@yonatanbewketu 2 ай бұрын
ሀገሩን ከሞላው ዜማ የኔ ህይወት ላንተ ይሰዋዋዋዋዋ🙏🙏🙏🙏
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
💕👍
@EreOyda
@EreOyda 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ዝመንሽ ሕይወትሽ ኑሮሽ አብዝቶ ይባርክሽ እሕቴ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልሽ
@misganaworkneh9385
@misganaworkneh9385 2 ай бұрын
መሰዋዕት ሲል የጠበቁት ሌላ ከጠበቁት ውጭ ብቻ ይገርማል ተባረክልኝ 🥰🥰🥰
@biniyamtadele067
@biniyamtadele067 2 ай бұрын
ልክ እንደ ኔ
@AbenezerTafesse
@AbenezerTafesse Ай бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ዝማሬዎችሽ ሁሌ ይኮረኩሙኛል ይመክሩኛል ያስተካክሉኛል ጌታ እንዳመሰግነው ያደሩጉኛል ጨምሮ ጨምሮ ጌታ ይጨምርልሽ
@jesuslovesu-s5q
@jesuslovesu-s5q 2 ай бұрын
የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናት መሀል ምስክሮች አሉት ምድር ምድር ሚሸቱ መዝሙሮች በዝተው ነበር የእግዚአብሔርም ፈቃድና ሀሳብ ሲዘመር ነገሮች ልክ ይሆናሉ በዚህ አመት በጣም ግሩም በሆኑ ቅኔዎች እየረሰረስን ነው ተባረኩ እግዚአብሔርን የሚዘምሩ ከሱ ጋር ውለው ያደሩ ዘማሪዎችን ያብዛልን❤❤
@GenetAbuje
@GenetAbuje Ай бұрын
አሜን አሜን ተባርኪ ሀገሩን ከሞላው ዜማ ለኢየሱስ አሜን!!!!!❤️❤️
@BereketChakebo-mb4tm
@BereketChakebo-mb4tm 10 күн бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርኪሽ ሀን 🙏🙏
@dawitfekede3362
@dawitfekede3362 2 ай бұрын
ሀገሩን ከሞላው ዜማ የኔ ህይወት ለአንተ ይሰማ! አንቺ ልዩ ነሽ የቅድስና እና እግዚአብሔርን የመፍራት ተምሳሌት ጭምት ሴት...እወድሻለሁ ጀግኒቷ❤
@Voiceheaven-i3d
@Voiceheaven-i3d 2 ай бұрын
በውነት ተጭንቄ ማረፍ ኣቃተጝ ነብር 😢😢😢😢 መዝሙሩ ዝምብየ ስሰማ ግን እየታውቀጝ ለቀቀጝ 😢 ክብር ለየሱስ የኔ ኣባት ❤❤❤
@MechalHailu
@MechalHailu Ай бұрын
በዘመናት ሁሉ እ/ር ቅ ሬታ አለው!! የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ ደግሞም እ/ር ይጠብቅሽ።
@Messi__zemene
@Messi__zemene 2 ай бұрын
በጌታ ሳልሆን በፊት ያንቺን መዝሙር እሰማ ነበረ ግጥሞቹንም በደንብ ነበረ የሸመደደድኩት ገና አእምሮዬ በኑሮ ስላልተጨናነቀ ግጥም አይከብደኝም እና የሀ ያንቺ የዝማሬ ፀጋ በጌታ ስሆን በመዝሙር አልተቸገርኩም አዲስ አልሆነብኝም እና በጣም ነው እግዚአብሔርን ስላንቺ ፀጋ ማመሰግነው ተባርከሽ ቅሪልኝ ሀኒቾዬ❤️❤️
@TekaBabu
@TekaBabu 2 ай бұрын
ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
📖💕👈
@ferhiwotdadi8107
@ferhiwotdadi8107 16 күн бұрын
I love this mazmur very Mach❤❤❤❤❤❤ good luck 😊
@eyoseyasgezahegn2721
@eyoseyasgezahegn2721 2 ай бұрын
ሀኒ መዝሙሮችሽ ሁሉ ትልቅ መልዕክት አላቸው ለግጥሞችሽ ምሰጪው ቃላት ትልቅ ጉልበት እና አቅም አላቸው በረከታችን ነሽ ተባርከሻል ፀጋው ይብዛልሽ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
💕👍
@BetelhemBelachew-k8d
@BetelhemBelachew-k8d 2 ай бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ በህይወት አምላኪዎች ያድርገን!!
@MeleChego
@MeleChego 2 ай бұрын
እውነትሽን ነው ሐና። የእግዚአብሔር መስዋዕት የተሰበረ ልብ ነው። እኛ ግን አደባባይ ብቻ ብለናል። ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን። ለምልሚ ❤❤❤
@HeronAlemayehu
@HeronAlemayehu 2 ай бұрын
ልሁነው የዘመርኩትን በቃላት ያሰፈርኩትን። አሜን! ሀኒ ዘመንሽ ይባረክ።
@Absalat700
@Absalat700 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን.....ያምልክህ የእልፍኝ ሕይወቴ።ጌታ ሆይይይይይይ. ሀኒ ❤
@amsalukissi6046
@amsalukissi6046 2 ай бұрын
የጓዳ ህይወታችን እግዚአብሔርን ያክብር እንዲሁም የዘመርነውን መሆን እንድንችል ፀጋው ይርዳን! አሜን!
@Bruk627
@Bruk627 Ай бұрын
Yemiwedish tsegawun yabzalish amennnnn❤
@fariesmuluken
@fariesmuluken 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ🙏❤️❤️❤️ ብቻውን እውነተኛ አምላክ እና አባት የሆነ ልዑል እግዚአብሔር... አምላክ መሆኑን ሰማይም ምድርም ይስሙ.... በዚ ሰዓት ፍጥረት ሁሉ ነቅቶ እግዚአብሔር ያምልክ... ሃሌሉያ👐👐
@jebesagobena8166
@jebesagobena8166 Ай бұрын
ከተከሸኑ እልፍ ቃላት ከተመረጠ የቅኔ ብዛት ። ድንቅ ነው በእውነት።
@AmanuelAyele-k3y
@AmanuelAyele-k3y Ай бұрын
በረከታችን ሀኒ የእውነት ድንቅ መልዕክት ነው 🙏🙏❤️❤️
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 2 ай бұрын
አሜን በኑሮአችን እንድናመልከው እግዚአብሔር ይርዳን እሱ ነው እውነተኛ መስዋዕት ከከንቱ ድካምና ልፋት ያድነና ሐኒዬ አንቺ ብሩክ ነሽ ለምልሚልኝ 🥰🥰🙏
@RuthTamirat
@RuthTamirat 2 ай бұрын
ጌታ በሰጠው ዘመናት ሁሉ ቅሬታዎች አሉት። ሀኒቾ ስለ አንቺ ሁሌ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 Ай бұрын
ያንተ መሰዋት ይሄ አይደለ ወይ ያንተ መስጋና ይሄ አይደለ ወይ ያምልክ ሰውነቴ ❤❤❤❤
@hallelujah1383
@hallelujah1383 Ай бұрын
Tebareki
@DanielAbraham-o8c
@DanielAbraham-o8c 2 ай бұрын
ዘመንሽ የተባረከ ነው የሰላም የደስታ መንፈስ በአንቺ እና በቤተሰብሽ ላይ ይሁን።
@BabiCake1412-G5
@BabiCake1412-G5 Ай бұрын
ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል ወይ😢😢😢 ጌታ ሆይ እርዳን ሀንዬ ድንቅ መልዕክት ነው ዘመንሽ ይለምልም
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 ай бұрын
ዋው አሜን አሜን ከተከሸኑ እልፍ ቃላት ከተመረጡ የቅኔ ብዛት አገሩን ከሞላው ዜማ የእኔ ይወት ላተ ይሰማ ይሰዋ❤❤❤❤❤❤
@liben14
@liben14 2 ай бұрын
❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ HANI😊
@melkamufeyissa7439
@melkamufeyissa7439 Ай бұрын
ተባረኪ የኔ እናት።you give a wise lesson in z early morning....Nov 11,2024...thank uuuuu
@lizafekadali287
@lizafekadali287 23 күн бұрын
ተባረኪ ሀኒዬ
@wondimufikire
@wondimufikire 2 ай бұрын
ሀን ጌታ ይበርክሽ እንደጅራት የምፈሳው ቅኔ ለእግዝአብሔርና ለእኔ ስለቀራብሽ አማሰግናለሁ
@samueldebisa3772
@samueldebisa3772 2 ай бұрын
ሀንቾ በጣም የምወድሽ ድንቅ ዘማሪት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ❤️❤️👌👌
@esubalewsamuel
@esubalewsamuel 25 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@JossyDax-ts7pq
@JossyDax-ts7pq 2 ай бұрын
You're helping me repent, thank you 💔 የእግዚአብሔር መስዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው። እሱ የተሰበረውንና የተዋረደውን አይንቅም። Forgive me lord, help me live for you.
@yofetahemelese8829
@yofetahemelese8829 Ай бұрын
ተባረክ
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem 2 ай бұрын
አሜን ያምልክህ መላው ሰዉነቴ ህይወቴ ❤መስዋእት❤ኢየሱስ
@የክርስትያንመዝሙር
@የክርስትያንመዝሙር Ай бұрын
የኔ ህይወት ላንተ ይሰማ 😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@selamuendrias2668
@selamuendrias2668 Ай бұрын
@henokabebe1352
@henokabebe1352 Ай бұрын
ሀኒቾ መዝሙሮችሽ እኮ በመንፈስቅዱስ የተቀመሙ የሚባርኩ ❤❤❤❤ ...ተባረኪ be blessed 🙏🙏🙏
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 2 ай бұрын
ተባረኪልኝ ሀኒዬ የምወድሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ውዴ
@AsnakechMengesha
@AsnakechMengesha 8 күн бұрын
Ene alitegibm iko woyine yene eyesus 😢😢😢😢😢
@bereketgeberemariam2865
@bereketgeberemariam2865 28 күн бұрын
This is the truth we need to be told!! God is directly speaking through this song whether we like to admit or not. Currently we are seeing a lot of activities on the church stage rather than real worship!! I am writing this in a very broken hurt the church need to be pulled out from this activity and be healed to witness the real gospel !! This is alarming message for all of us!! Be blessed our sister Hanna!!
@LidyaIsrael-ri7nh
@LidyaIsrael-ri7nh Ай бұрын
ሃኒ መዝሙሮችሽ በጣም ደስይላሉ።የኔ ልብ በመዝምሮሽ ይረካል። ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ። ከዚ የበለጠ ተባረኪ።😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂❤😮😮😮
@YahikobGemechu
@YahikobGemechu 4 күн бұрын
Alichalkum beqa geta Ebarkish lela yemilew nager yelegnm
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም የእውነት ሀኒቾ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ፣የቅዱሳን እርሱ በበረከቱ ይባርክሽ!!! በእንባ ሚደመጥ መዝሙር እርሱ ብቻ አይደለም ከቤተክርስቲያን ውስጥ የተለመደውን የቆየውን ፈረሳውነትን የሚገስጽ ፤ለተመለሱማ ትክክለኛው የመመለሻ መልዕክት
@NiftalemPawlos
@NiftalemPawlos 2 ай бұрын
what a sermon it is💗
@BoonaaBayessaSaboka
@BoonaaBayessaSaboka 21 күн бұрын
My god I swear betam new ytbarkubt god blesss u haniy
@tititi3971
@tititi3971 2 ай бұрын
ድንቅ ሴት የተባረክሽ እግዚአብሔርን ጸጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤
@marthaamde4868
@marthaamde4868 Ай бұрын
ግሩም መዝሙር ተባረኪ
@eshetud210
@eshetud210 Ай бұрын
Amazing ❤
@Dessme
@Dessme Ай бұрын
Cool! Soothing song. Stay blessed.
@MelesMengistu
@MelesMengistu 2 ай бұрын
I have no words to express ስላንቺ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰኛለሁ ተባረኪ
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Күн бұрын
ለምልሚ የምወድሽ❤
@amanuelwotera6321
@amanuelwotera6321 2 ай бұрын
What a powerful message!!! Stay blessed Hanicho😍🙏
@elsaolonjo410
@elsaolonjo410 2 ай бұрын
Amen hanicho 🙏
@Bitsit_enu
@Bitsit_enu Ай бұрын
What a masterpiece!!! More grace unto you🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@derejedesta4334
@derejedesta4334 2 ай бұрын
ይጨምርልሽ ሀንቾ ድንቅ መልዕክት።
@DestaAshine
@DestaAshine Ай бұрын
ያምልክህ መላው ሰዉነቴ ላምልክህ በሕይወቴ !!!!❤
@leulkiyaa
@leulkiyaa 2 ай бұрын
ሀኒቾዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ሁሌም ልክሽን ጠብቀሽ ስለምትሰጭን የመዝሙር ሰንድቅ እግዛአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@beleermiofficial8165
@beleermiofficial8165 2 ай бұрын
ሀኑ እግዚአብሔር በመዝሙሮችሽ ከተናገረኝ : ካስተማረኝ : ከገፀፀኝ ሰዎች መሃል አንዱ ነኝ ስላንቺ እግዚአብሔር ይመስገ!🙏
@Hop930
@Hop930 Ай бұрын
Thank you Hanyee. so precious melody and message.❤❤
@simonsami
@simonsami 2 ай бұрын
ሃንዬ ጸጋው እንደወንዝ ነው የፈሰሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንሽ ይለምልም
@kokebkokigebremichael9958
@kokebkokigebremichael9958 2 ай бұрын
God bless you sister,its right ,its not our words but our life worships the Lord.
@EphremAbera-v5x
@EphremAbera-v5x 2 ай бұрын
እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ - ሮሜ 12፥1 መስዋዕት 1-ከተከሸኑ እልፍ ቃላት ከተመረጠ የቅኔ ብዛት ሀገሩን ከሞላው ዜማ የኔ ሕይወት ላንተ ይሰማ/ይሰዋ 2-ቢዘምርልህ ይህ አንደበቴ መልክህ በራቀው የእለት እለት ህይወቴ መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው የሌለሁበት ላንተ ምንህ ነው መስዋዕቴ ላንተ እኮ ነው ያልከበርክበት ሁሉ ድካም ነው ይዘምር የእልፍኝ ሕይወቴ አምልኮዬ ይቅደም በቤቴ ልሁነው የዘመርኩትን በቃላት ያሰፈርኩትን ያምልክህ የጓዳ ህይወቴ ይዘምር ይቅደም በቤቴ ልሁነው የዘመርኩትን በዜማ ያመለኩትን ላምልክህ በህይወቴ በህይወቴ ይገዛ መላው እኔነቴ ላምልክህ በህይወቴ ላምልክህ በህይወቴ በህይወቴ ያምልክህ መላ'ው ሰውነቴ ላምልክህ በህይወቴ ላንተ መስዋዕት ይህ አይደል ወይ ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል ወይ ያምልክህ መላው እኔነቴ - ላምልክህ በሕይወቴ ላንተ መስዋዕት ንፁህ አይደል ወይ ያንተ ምስጋና ህይወት አይደል ወይ ያምልክህ መላው ሰውነቴ ላምልክህ በሕይወቴ Amen🙏🙏
@astermulugeta6735
@astermulugeta6735 Ай бұрын
ድንቅ መልክት❤
@belaytadele5334
@belaytadele5334 Ай бұрын
Ameeeeen
@ephremleilago
@ephremleilago Ай бұрын
መስዋዕት
@abebemegersa5073
@abebemegersa5073 2 ай бұрын
Yene inat anchn yeseten geta yibarek yemr wodahalew degmom tenekichebetalew
@ShalomBegeta-kx2xo
@ShalomBegeta-kx2xo 2 ай бұрын
God bless you
@eyasuyonas4843
@eyasuyonas4843 2 ай бұрын
አዲስ ዝማሬ ለኢየሱሴ ተባረኪ ሐኒዋ
@yosephW3993
@yosephW3993 2 ай бұрын
Have no word ! May God bless you again and again hanicho
@MulugetaLire-ic2sd
@MulugetaLire-ic2sd Ай бұрын
ምንም የምልሽ የለም ተባርኪያለውና ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@TamiratMathiwos-gs7ml
@TamiratMathiwos-gs7ml 2 ай бұрын
አሜን አሜን ያምልክህ መላው ሕይወቴ
@MolaAshebo-pq4jp
@MolaAshebo-pq4jp Ай бұрын
ተበረክ ❤
@JesuHena
@JesuHena 2 ай бұрын
You're Blessed Hanny🙌🏽
@Hannah-dv8bg
@Hannah-dv8bg 2 ай бұрын
Haniye 3nm alibemochishin semiche enikuan alitekebikum esikezare ende adis nw misemaw ahun demo lela bereket tebarekilgn egzyabher abizito yibarikish silanch egzyabher kibirun yiwisedi lebizuwoch misale yemitihogn dink set ❤❤❤❤love so much
@fikaduabate1050
@fikaduabate1050 2 ай бұрын
I am from arbaminch in every moment i'cant stop you songs my blessing i love you so much🥰🥰🥰🥰😇
@miraclegirma1579
@miraclegirma1579 2 ай бұрын
Stay blessed hani
@dinkineshgebregiorgis5261
@dinkineshgebregiorgis5261 2 ай бұрын
Amen Amen Ewunet new Geta Abzito yibarkish yene wudi Ehiti
@YeshiDange-su1ys
@YeshiDange-su1ys 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ይሰማ ❤
@habmedia5762
@habmedia5762 2 ай бұрын
መስዋዕቴ ላንተ ነው ተባረኪልን ❤
@milkoGeremu
@milkoGeremu Ай бұрын
ያምልክህ የጓዳ ህይወቴ ይዘምር ይቅደም በቤቴ ልሁነው ያዘመርኩት በዜማ ያመለኩትን ✝️🧘‍♂️
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Ай бұрын
God bless you hani❤
@BirtukenDesta
@BirtukenDesta 2 ай бұрын
ዛሬ እኛ ቤት አራተኛ ልጅ የተወለደበት ቀን እየመሰለኝ ነው❤️😍🥰 እንኳን ተወለድክልን 4ተኛው🎉
@NitsuhGirma
@NitsuhGirma 2 ай бұрын
Amen Amen!
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Ай бұрын
ሀንዬ እህት አለም❤
@natytade-lc6bh7qw2c
@natytade-lc6bh7qw2c Ай бұрын
God bless you in more great and strong message.
@Liza-r5k
@Liza-r5k 2 ай бұрын
ameeeeen denk yegezabehar sate kerestena menor new hewet tebareki
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ የተኖረ የዘመርኩት እንድኖረው እርዳኝ😢❤ተባረኪ❤❤
@medantemesgen6959
@medantemesgen6959 Ай бұрын
You are so amazing getan hulum dess ylal betam❤❤❤❤❤❤❤
@Hop930
@Hop930 2 ай бұрын
I love you ❤. Ur voice is a blessing Dear Hanye.
@meseret5776
@meseret5776 2 ай бұрын
መስዋዕቴ ለአንተ ነው 🙌🙌🙌🙌🙌
@TadyosTegegn
@TadyosTegegn Ай бұрын
Hulum ga filegawun yaworal isun insemalen , Hiwot dimitsi alew lesemay midir tafachu zema Hiwot new, u are blessed
@MeronHageru
@MeronHageru 2 ай бұрын
Yisewalet hiweten
@cherinettilahun6798
@cherinettilahun6798 Ай бұрын
የተወደድሽ ❤❤❤❤
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 698 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 257 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
7.ያድናል//Yadinal//Hanna Tekle//Nov'2024
6:28
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 130 М.
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 800 М.