"4 ኦርደር? ከውስጥ ልብስ እስከ መጥበሻ?😂😂"//ትንሽ እረፍት// በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 146,473

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim Жыл бұрын
የንጉሱ ሚስት ንግስቷ you bring amazon to our country , we call this Brilliant 👏 ይሳካልሽ ! ❤❤❤
@ሳሉነው
@ሳሉነው Жыл бұрын
ዋው በሰው አገር እማናየው በአገራችንም ተከፈተ ግን አገራችን ምን አለ ሰላም ብትሆንልን ❤
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ Жыл бұрын
ክፋለ ሀገረ ቢሆን አረፍ ነበረ ለእነቴ ኦረደረ አደረግ ነበረ ቀላል ስራ ሀገራችንን ጦረነት ጠፋቶ ሀገረ ስላም በሆነ ጥሩ ለውጥ ነበረ😢😢😢
@hadihadi6848
@hadihadi6848 Жыл бұрын
@@ዋሰእምነው እንደ እርጎ ዝንብ በየኮመንቱ እምትልከሰከሺው እረ የሰው ልክ
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed Жыл бұрын
ምናለ እኛንም የማዳም ቅመሞችን ማገዝ ብትችሉ እና ድካማችንን ብታዩ ኖሮ🥺🥺🥺🥺
@maryamseid3481
@maryamseid3481 Жыл бұрын
ነገ ይመጣሉ መተው ሃማም ያጥባሉ😂😂😂😂🎉
@seadaali7253
@seadaali7253 Жыл бұрын
አላህ ያረብ አገራችንን ሰላሙአን አምጣልን እየተሻሻልንነበር ጦርነት ባይኖር😢
@fgff4871
@fgff4871 Жыл бұрын
የቀን ስራ ጋር ለምን አትሄድም ብትዬድ ጥሩ ነው ደስ ይለኞል👍
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ተመስገን ያዉ አድስ አበባ እየተራቀቀችነው🤔 ደስ ይላል 👍👍
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq Жыл бұрын
Hey Tinsu you are strong person and funny . Wish you a long life and God bless your family ☘️🍀☘️🍀🥰🥰🥰🥰
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
ስላም ሳትልው እምትሉ መጀመሪያ ብሉትን እኮ ሁለተኛ ሊለው ሲል ሲጠራው ዙር እር ተርዱ እባካችሁ
@ZaytoAhmad
@ZaytoAhmad Жыл бұрын
በቃ አገረችንም ታጀማራ በቃ በገሊም እናስማጠለን😂😂😂😂😂❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ትንሣኤ የሣቃችን ምንጭ እረ አስፍሽ ግን የት ገባ በሠላም ነው አይደለ ?❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ታሞዋል አሉ እነ መቅዲ አላህ አፍያ ያርገዉ
@ከንዜወለየዋ
@ከንዜወለየዋ Жыл бұрын
አንዱ ካርቱን እራሱ አይመጣም😂😂😂😂
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf Жыл бұрын
ወይ ትሱ ደስ ነው እኮ ምትለኝ
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Жыл бұрын
አረ ኤዲት አረጉ ልጁ ሲያሳዝን
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ Жыл бұрын
እረ ጎበዝ ተንሱ ተንሱ አትበሉ መጀመሪያ ላይ ሰላም ስላለው ነው ና ደግሞ እጁን እንደዘረጋ አላየዉ ይሆናል
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ Жыл бұрын
ሀገሬማ ተሻሽላልቸ አገላበጦ አይቶ ነበር ይሚግዛው
@BettyLove-m8k
@BettyLove-m8k Жыл бұрын
ትንሱ ነው ቶሎ የምትሰላቸዉ ነገርስ 😂😂😂
@የራያዋወጣት
@የራያዋወጣት Жыл бұрын
21:42 @እረ እግዚአብሔርን ፍሩ ከጎናቹ ያለ ወንድምም ሰላም በሉት😢
@asefataresa5267
@asefataresa5267 2 ай бұрын
ያምራል😂😂😂
@UaeDubai-d5r
@UaeDubai-d5r Жыл бұрын
Lawxemaa ala dase yalalal😍😍😍😍😍 makinaw muziqaa yalatame edee
@user-bn7if9qq2y
@user-bn7if9qq2y Жыл бұрын
አዳሜ እከሌ መትቼ መኪናው እሰርቃለሁ ብትይ😂
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Жыл бұрын
Wowww Ejig betam desss yemil koyita neberachu ke Seregela gar hagerachin tetewiralech selamuanm bezaw lik yabzaliñ
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 Жыл бұрын
አመልዬ የኔ አመለ ሸጋ እባክሽ ከጓደኛሽ ከሉላዬ ጋር ኢቢኤስ ላዬ ፕሮግራም ቢኖራችሁ ያለምንም ጥርጥር ይሳካል ብዬ አስባለሁ በጣም እወድሻለሁ፡፡
@makkabashir9080
@makkabashir9080 Жыл бұрын
አይ ትሱ እጁን ዘርግቶ ለምን አልፈህ ሄድክ😭😭😭
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
😢😢
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይባርክ❤❤❤
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq Жыл бұрын
Oh Tinsu 😂😂 I blive that it is heavy. Stay strong 💪 😘
@የሐይቋእርግብ
@የሐይቋእርግብ Жыл бұрын
😢😢😢ሰላም ሳትለው ትሱ 😢😢 ይቅርታ በለው የምትሉ 👍👍👍
@Zewditutikuye
@Zewditutikuye Жыл бұрын
መጀመሪያ ስላም ብሎታል ልብ አለው ሁኖ ነው
@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ Жыл бұрын
ምን ጉድ ነህ ግን ትንሱ ልጨብጠው ብለህ አሳጣህው እኮ😂😂
@senasena5007
@senasena5007 Жыл бұрын
እኮ ጥዶ ዘለል😅😅
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Жыл бұрын
ሊጨብጠው ሲል ቦሱ ሲያናግረው እሱን ቸው ካለበኋላ በዛው ረሳው አይ ሃብታም መሆን ሥንቱ ያሥረሳል አይዞን ብሮ አይክፋክ ቸው ያለክ መሥሎትነው
@አስማቢንትኑሪ
@አስማቢንትኑሪ Жыл бұрын
አረ አታካብዱ አንድ አዴ ያጋጥማል
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ Жыл бұрын
ተሱየ የኔ የዋህ 🤣🤣🤣
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ደስ ይለል
@zuzu4528
@zuzu4528 Жыл бұрын
አስፊቲ የት ሄደ
@hasefah3808
@hasefah3808 Жыл бұрын
ኧረ አላየውም መጀመረያ እኮ ሰላም አለው 😮😮
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs Жыл бұрын
አረ ተሳየ ተመቸኝ እዲህ ነው አገሪቱን እሚልፍላት
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
ዋውውው ደስስ ይላል❤🙏
@asagedtegenu5898
@asagedtegenu5898 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤ዪመጣል ጠበቀዉ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 Жыл бұрын
አረረረረ ህዝቡ ኑሮውን ይኖር የለም እንዴ ውጪ ሀገር ራሱ እንደዝህ አያዙም😊
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
የቴዲ አፍሮ ሚስት አየኃት ልበል 😮😮😮
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Жыл бұрын
እኔ መሰለኝ ያየሄት
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
Me too
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 Жыл бұрын
አወ ናት ስራው ላይ አለችበት መጀመሪያ አወናትስራውላይአለችበትመጀመሪያማስታወቂያ የሰራችው እሷ ናት
@asiyajuhar1736
@asiyajuhar1736 Жыл бұрын
Owner off seregela
@asiyajuhar1736
@asiyajuhar1736 Жыл бұрын
Owner off seregela
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
ልጁን እጁን ዘርግቶ ሳጨብጠው 😢😢😢😢
@makkabashir9080
@makkabashir9080 Жыл бұрын
ሳህ እኔ እራሱ ተሰማኝ😭😭
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ኦ ተመልሸ አየሁት 😢
@RomanTsfaye
@RomanTsfaye Жыл бұрын
አይ ትንሱ ልጁን ሳይጫብጠው 😢 እጁን ዘረግቶ
@linaali8761
@linaali8761 Жыл бұрын
እኔ ራሱ ልቤ ነው የተሰበረው
@wazircell4191
@wazircell4191 Жыл бұрын
እርጨብጦታል
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq Жыл бұрын
He shouldn’t do that. It is he has no time and he can not concentrate for every stupid situation. Maybe you have time sorry
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs Жыл бұрын
እኔ ራሱ ከፍቶኛል ግን አላስተዋለውም መሰለኝ መዘርጋቱ
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 Жыл бұрын
I like that wearhouse good jop 👌🏼👌🏼❤️
@amanuel18h
@amanuel18h Жыл бұрын
hulum sew yalew lejun alchebetewm new gn 5:05 dekeka lay chebetot neber eyut
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
አገራችን ሠላሟን ይመልሥልን ወላሂ ለውጡን ሣይ እንዴት እንዴምዴሠት
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 Жыл бұрын
እናንተ አስፍዬ የት ሄዶ ነው???
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 6 ай бұрын
አልሠማሺም😢😢
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
Amlst yega mar ❤❤❤enwdshalan
@estub45
@estub45 Жыл бұрын
😂😂😂አይ ትንሱ
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 Жыл бұрын
Online Shopping Ethiopia?woow it is so pleasant ❤
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 Жыл бұрын
Gin customer online pick tedergo deliver madreg bitjemmiru tiru new instead of phone and bet mankuwakat
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
ግንዋጋችሁን ለማወዳደር ብታሳዉቁን ከነሰርቢሱ
@bombasticsideye309
@bombasticsideye309 Жыл бұрын
ህዝቤ ኑሮ ተወዶል ይላሉ ይጠልባሉ አይገልጸውም😂
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
ሀብታም ናቸዉ የሸመገሉ ናቸዉ ተጋፍተዉ መግዛተአይችሉም
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂እ😊
@bombasticsideye309
@bombasticsideye309 Жыл бұрын
@@hiwet__dagne4697 አሳቅሺኛ ምን መጋፍት ያሰፈልጋል ቀሳላ ዳይፐር ሰይት የተራሰ ልብሰ ሀልጋልብሰ ለመግዛት ሀብታም ሰለሆኑነው አተይም እልቅ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
ኧረ እንደጉድ ይበላሉ 😂
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ Жыл бұрын
አምለሰት አየዋት ልበል
@መርይምሰለምቴዋ
@መርይምሰለምቴዋ Жыл бұрын
የሷ ድርጅት ነው
@Kobra-j2b
@Kobra-j2b Жыл бұрын
እር ሀብታም ናቸው ልበል አመልሳት
@benjami4359
@benjami4359 Жыл бұрын
@@መርይምሰለምቴዋ አይደለም ውሸታም የሰውየው ነው። የአምለሰት ቢሆን እራሳ instagram ላይ ጭምር ባስተዋወቀችው
@foziyafedlu5897
@foziyafedlu5897 Жыл бұрын
Drgitu yesua hono sayhon ambassador adrgewat new
@Yordanossenay
@Yordanossenay Жыл бұрын
This is Amazone wow wow wow betam new kurawebachu ye hagere lejoche ye eko new be American hager yemseraw Amazone yehen new mesera telek neberen telekem enhonalen!!!!!
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 Жыл бұрын
ዋው
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
አረ የኛ ሀበሻ የተለቀቀላቹን ተመልከቱ ነገር አትለቃቅሙ እስኪ ወረኞች ኤጭ አይታቹ ማለፍ ልመዱ ጭራሽ ፈጣሪ ልታደርጓቸዉ ነዉ እንዴ የሰዉ ልጅ መሆናቸዉን እወቁ በቃ መሳሳት ያለ ነዉ 😏😏
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx Жыл бұрын
ክፍል ሀገር ትሄዳለች? እኔም ኦርደር አድርግ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
አንሦላ አልጋ ልብስ ሚትር ሣይዝ ብጠይቅ መልካም ነው
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ትንሱ ተኛ ምንባቱ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ሤቶቹን ሣያቼው እንዴት ዴሥ እንዴሚለኝ
@user-bn7if9qq2y
@user-bn7if9qq2y Жыл бұрын
አዲስ አበባ ብቻ ነው ኦርደር ሚያረጉት ሌላውማ ማን ይወስድለታል
@edenkidane1154
@edenkidane1154 Жыл бұрын
ትንሱእ ጨው ኢ ቢኤስ
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሰላምናችሁ
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
No tip?????
@escossz-grate8038
@escossz-grate8038 Жыл бұрын
አረ ሼም አቦ አግኝተክ ጨብጠው
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
😂😂😂
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 Жыл бұрын
ልጁ ብጨብጠው ምነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኩል የሚያይ እግዜአብሔር ብቻ ነው ለካ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለመጨበጥ ምርጫ
@ምህረት-ኰ1ቨ
@ምህረት-ኰ1ቨ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meserattamare4301
@meserattamare4301 Жыл бұрын
❤❤❤
@GENETTAYE-le4nl
@GENETTAYE-le4nl Жыл бұрын
Asefet yetadaBeslame nawe?
@jcokdhcod5593
@jcokdhcod5593 Жыл бұрын
እረ ማሻአላህ ሀገሬ ሰልጥናለች❤
@FatumaEdiris-gm7yb
@FatumaEdiris-gm7yb Жыл бұрын
አስፋው
@gravitymobile7695
@gravitymobile7695 Жыл бұрын
Tibe ayesatuem menayenat nachew
@birkneshworku9371
@birkneshworku9371 Жыл бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@Fatuma-ek8rb
@Fatuma-ek8rb Жыл бұрын
በልጁ ወላሂ እንባ ነዉ የተናነቀኝ አይ ሰዉ ደሞ አላየዉም የምትሉት ቀደንብ አይቶታል ከማየትም አልፎ እጁን ዘርግቶ ነዉ የመለሰዉ
@user-bn7if9qq2y
@user-bn7if9qq2y Жыл бұрын
ምን ታሽቃብጣላቹ አላየውም ነበር ጨበጠው
@AAa-sv1gz
@AAa-sv1gz Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤
@HabasiHurna-xy7ft
@HabasiHurna-xy7ft Жыл бұрын
ኡፍፍ ልጅ ሊጨብጥው ብሎ
@bizuneshgellana4302
@bizuneshgellana4302 Жыл бұрын
@GanethDesaly
@GanethDesaly Жыл бұрын
ተሱ ትደብራለህ ስራህን ባግባቡ ስራ😏ኮሜቶች ደሞ ሰላም ሳይለው ለምትሉ መጀመሪያ ብሎታን ሲገናኙ ሁለተኛው ላይመጣለት ይችላን ሰው እኮ ነው ይሳሳታን አታካብዱ😂
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@maphishow2005
@maphishow2005 Жыл бұрын
zewter endet endemwdeh betam des telaleh
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Жыл бұрын
ትንሱ እጅህን ወደ ልጁ ዘርግተህ እጥፍ ብለህ እነሱን ጨበትክ ልጁ እጁን ዘርግቶ ሊጨብጥህ ሲል ሲያሳዝን ደግሞ መልሰህ ትጨብጣለህ ብዬ ስጠብቅህ ነበር ይቅርታ በለው
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
ይንሱ ተብየው አስጠላብህ አልጫ ነገር ነህ
@woredemelaku4135
@woredemelaku4135 Жыл бұрын
11
@benjami4359
@benjami4359 Жыл бұрын
ጋዜጠኞቹ ምነው በተጋነነ ሁኔታ ሰገዱ ለሃይማኖት አባት ሳይሆን ለአንድ ነጋዴ መስገድ ምን ይባላል፥
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Жыл бұрын
ሙስሊም ስለሆነ ነው ያቃጠለሽ ኢትዮጲያ ላይ ነጋዴወች በሙሉ ሙስሊም ናቸው እናተ በመንግስት ስራ ተሰግስጋችሁ ተቃጠሉ
@benjami4359
@benjami4359 Жыл бұрын
@@AminaMuhammed-cw2fx 😁😁 ለሃይማኖት አባት እንጂ ለነጋዴ አየተጋነኑ ስግደት ጥረ አይደለም ነውያልኩት። ሃይማኖት ነገር አምጥተሽ ነገሩ እንካን የሙስሊም መሆኑን ነገረሽኝ፥ ራይድ እና ዛይራይድ ነው ሁሌ ምጠቀመው ለወደፊቱም እነሱ ናቸው ምርጫዎቼ 😁😁 የራይድ ባለቤት ሳምራዊት ናት አውቀሻል የእስላም ሃገር ጅቡቲ ጭምር እየሸቀለች ነው 😋😋 ክርስትያኖች ኩልጅታ ኮሜንት ተማሩ ሰረገላን አትጠቀሙ የሚተማመኑበት ራይድ እና ዛይ ራይድ ተጠቀሙ ከሌሎች ክርስቲያን ነጋዴዎችም እንዲሁም ከአሸዋ ገበያ online ግዙ 😁😁
@Abisnya104
@Abisnya104 Жыл бұрын
​@@benjami4359ምን ያክል ዘረኞች እንደሆኑ ተመልከቱ ድሮውሰ ከዝምብ ማር አይጠበቅም ክርሰቲያኖች ልብ አድርጉ
@Abisnya104
@Abisnya104 Жыл бұрын
​@@benjami4359ደግሞ ሰረገላ የሰውየው አይደለም ሰውየው ተቀጥሮ ነው የምሰራው ።
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد Жыл бұрын
​@@benjami4359ለሀይማኖት አባትም አይሰደግ ለአንድ አለህ በስተቀር
@kuncho11
@kuncho11 Жыл бұрын
Tenseo. Please dont sing
@asiaasiaq3742
@asiaasiaq3742 Жыл бұрын
Gude new ale gondre koye ethio nuro tewadwl mn mn metalut besalm new omg hezabe cheraso besobatl
@asxz-vm3be
@asxz-vm3be Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 22 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 22
21:05
EBC Entertainment
Рет қаралды 248 М.
ሼፍ ዚ ማጀት ተጀመረ  / ሼፍ ዚ ማጀት የምግብ ዝግጅት ውድድር
1:16:07
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН