Рет қаралды 19,455
ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ የኢትዮጵያ ብቸኛው የአጥንት ህክምና ፕሮፌሰር (Professor of Orthopaedic surgery) ሲሆኑ በተጨማሪ: የአጥንት ቀዶ ጥገና እስፔሻሊስት እና የአደጋዎች ሰብስፔሻሊስት ሐኪም እንዲሁም በኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ናቸው።
ከህይወታቸው እንማር : አዋቂዎችን ታዋቂ እናድርግ
In this podcast episode of, he talks about his journey from humble beginnings to prominence in Ethiopian Healthcare.
#Hakim #Podcast #BirukLambisso #Biruk #Lambisso #Orthopedics #Ortho #OrthopedicSurgery #ShibikomTamirat #BerhanuKotisso #AbrahamAriaya #Interview #Doctor #Surgery #Surgeon #Medicine #Ethiopia #habesha