42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር

  Рет қаралды 44,555

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 391
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት አንተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ህይወታችን በትምህርትህ ተቀየረ አዲስ ሰው አዲስ ማንነት ተላበስን ክርስቲያን አደረክን እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ማንም ምንም ቢል እኛ አንሸበርም አንዴ ጠላታችን አውቀን መሠረት ይዘናል እግዚአብሔር ይመስገን የፈራ ካለ ይመለስ
@tilahun4800
@tilahun4800 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህታችን።
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የሥላሴ ልጅ ኤፍታህዬ አሜን ይሁንለት ይደረግለት ለመምህሬ የገለፅሽው ቃላት እግዚአብሔር ይስጥሽ እማዬ 😍😍😍💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ytrea7942
@ytrea7942 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህታችን
@habutsehay7283
@habutsehay7283 2 жыл бұрын
Be hilmi kos be iji mechaweti mindinew?be bechereshalayi demo sewechu be igirshi michimichi yilugnal imetewalew bye igiren anesawuti ina be sememen hogn igiren anseche imetawalehu biye ategebe yalewn beri metahutin behun keza bohala
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እውነት ነው የፈራ የደነገጠ ይመለስ ሳይሆን ስለ እውነት ወደፊት ይጋፈጥ ምክንያቱም በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ አንድ አይነት አስተሳሰብ አይዝም ምክንያቱም መምህራችን በመለአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መፈወሱ እንዲሁም ሁሉም ምእመናን አንድ አይነት አስተሳሰብ ይዞ መፆም መፀለይ መስገድ መቁረብ ብርቱ መሆን የተማረው ሁሉ መልሳቸውን መልሶላቸዋል ተመክሮ ሳይሆን በህይወት ከገጠመው አዝቅት ውስጥ ያለምንም ቅጠላ ቅጥል አጋዠነት ነው በእነኝህ መምህሮች አስተምህሮ አሁን ለደረስንበት ጠላት ለተነሳብን የደረስነው ስለዚህ የፈራ የደነገጠ ይመለስ ሳይሆን ታሪኩ በተጋድሎ እናበረታቸው አለን የተደረገልንን የተለወጥነውን በመመስከር
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንተላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን አምላካችን ይክበር ይመሥገን ❤እንኳንም ተለወጡልን ደስይላል ወጣቶች በዚህመልኩ ሲለወጡ ማየት በርታ ቅዱስ ገብረኤል ይቁምልህ አሜን🙏❤
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤️የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ
@hawashasefa5016
@hawashasefa5016 6 ай бұрын
እውነት ነው የቡዳ መንፈስ አስመሳይ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ መድኃኔዓለም አባቴ ልቦና እና ህሊናችንን ክፈትልን ሣምተን እንለወጥበት ዘንድ ✝️
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 2 жыл бұрын
መህበረ ቅዱሳን የሚባሉት ባቀረቡት ቃለ መጠይቅ አዝነናል ያንተ ትምህርት ማስተማር ብቻ ነው ወይ ትምህርትህ ምሰሶ ሆኖኛል ስለዚህ ይህን ትምርት የማትቀበሉ ሰዎች ተምበርካችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቁ ልባችንን ክፈትልን ብላችሁ መምህራችን እመቤታችን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ትጠብቅህ ቃልህይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 2 жыл бұрын
መምህር እንኮን ደና መጣህልን የኝ እንቁ እድሜና ይስጥህ
@dudududu4815
@dudududu4815 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሚገርም ገጠመኝ ነው አምላክ ለሁላችንም ልባችን ይከፈት
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት 2 жыл бұрын
ማርያምን ቀናሁ መምህር እኔም ንሰሀ ፆም ላይ ነኝ በቅርብ እቆርባለሁ ማርያምን እንደት እንደቀናሁ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ጌታ ሆይ ይህንን የሰማሁትን ቃል በልቤ ላይ አኑረው የእማ ፍቅር ወዳጅ ተመሰጨ ነው የሰማሁት በእውነት ይገርማል የቡዳ ነገር እንደዚህ ስብራራ ማ በጣም ይገርማል መደመጥ ያለበት ገጠመኝ ነው እኔ ማ እግዚአብሔር ከፈቀደ ገጠር አከባቢ ላይ ያሉትን ሰዎችን አሰማለሁ በጌታ ስም የልጅ ነገር ስሰማ በጣም ደነቀኝ እስፖርት ሰርቶ ሰዎችን ለማጥቃት ብሎ ለካ መንፈሱ ነው ዞሮ ዞሮ ወደ እግዚአብሔር መመለሳቸው ለንስሀ መብቃታቸው ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏የእማ ፍቅር ወዳጅ ድንግል እናቴ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ፀጋውን ያጎናፅፋችሁ ከዚህም በላይ በእውነት በጣም ደስ ይላል ስታስተምሩን ለኔ መታደል ነው ይህንን መስማቴ እግዚአብሔር ይመስገን_
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህራችን እኛጋም ዝናብ ሲጠፋ አብዳር ተብሎ ዳቦ ቅቤ ቡና በግ ይዘዉ ሔደዉ ቂቤ ቀብተዉ ሲመለሱ ዝናብ ይዘብ ነበር በዚ ምክኒያት አድባር ድረስ የተባለ ይለመናል የስደት ስጦታችን ስንቱን ተማርን ቤተሰቦቼም ያደርጉ ነበር አሁን ግን ትተዉ ተመልሰዋል ለቅዱስ ቁርባን ዝግጅት ላይ ናቸዉ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማረያም ብላቹሁ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔረ ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል መምህረ ያንተን ትምህረት ሰምቶ ያልተቀየረ አለ አንተን ያወኩብ ቀን የተባረከች ቀናት ከብዙ ነገረ ህይወቴን የታደክልኝ እማ ፋቅረ እቅፋ ድግፋ አድረጋ በጤና ትጠብቅልን... እኛ ሰፈራችን ውስጥ መምህረ የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ለሊት የሚገናኘበት ዛፋ አለ እስካሁን ድረስ ይገብራሉ ጥዋት ደም በደም ነው የሚሆነው ዛፋ በጣም ያስፈራል ዛፋ ማንም አያልፋ በዛ አካባቢ ከቤታችን አጠገብ አለች የቡዳ መንፈስ ያለባት ሴትዮ የሰፈሩን ሰው ይዘዋለች ግን ማንም አይለፈልፋም እና እናቶቻችን ያድፋን ይዛነው የማትለፈልፋ ይሉ ነበረ እኔንማ በማስደንገጥ ጨረሳኝ ነው የኖረችው እነሱቤት ነው ያደኩት አሁን ለልጃ ሸረ ሳደረግላት ትምህረቱን አይታ ዝም ትለኛለች አየሽው ስላት እሽ እያለች ዝም አለችኝ እግዚአብሔረ ልቦናዋን ከፋቶላት ብታዳምጠው ደስ ይለኛል
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 Жыл бұрын
እግዚ አብሔርስም የተመሰገን ይሁን በእውነት በጣምደስ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 жыл бұрын
መምህራችን ያልከዉ ሁሉ ልክ ነዉ እኔ ተወልጄ ያደኩት ናዝሬት የተማርኩርኩት ቁጥር ሶስት የሚባል የመንግስት ትምህርት ቤት ነዉና አብዛኛዉ ተማሪ የሚወጣበት የሚገባበት መንገድ ላይ ትልቅ የቱሩማንትሪ ዛፍ ስር ቅቤ ብዙ ነገር ይደፋ ነበር ሳንቲሞች ይጥሉ ነበር እኛም እዛ ዛፍ ስር ሳንቲም እንለቅም ነበር በእዉነት እግዚአብሔር ባለማወቅ ስንቱ በመንፈስ ተጠቃ መምህሬ አንድ ቀን እግዛአብሔር ሲፈቅድ ሐገሬ ገብቼ በሒወቴ ገጠመኝን መከራና ፈተና የምነግርህ ለሌሎች ያስተምራል ብዬ የምነግርህ ብዙ ታሪክ አለኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን 👏
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን በእዉነት አንተን አባቶቻችን የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን ✝️🤲
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ የእግዚአብሔር አርበኛ መጀመሪያው በጣም ከባድና ፈታኝ አሳዛኝ ቢሆንም እግዚአብሔር በመታዘዝ መጨረሻቸው በጣም ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናቸው
@ኤፍታህእህተገብረኤል
@ኤፍታህእህተገብረኤል 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ ያሚል ትምህርት ነው እናመስግናለን መምህራችን እኔም ሁለት እህቶቸንና አንድ ወንድሜን በቡዳ መንፈስ አጥቻቸዋለሁ አንድኛዋማ አመድ ነበር የሚያስበላት ዛሬ ግን ይህን ማወቄ እድለኛ ነኝ በስፈራችንም ብዙ ዛፎች አሉ ቡና እየተፈላ ቅቤ ይቀባሉ የቡና አስርም እዛው አካባቢ ይደፋል እባብም ይመጣል ብቻ ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር እረድቶኝ ከስደት መልስ ቤተስቦቸ ጋር ከመፆም ለመስገድ ስጋ ደሙን ለመቀበል እንዲያበቃን በፀሎታችሁ አስቡን እህተ ገብረኤል ወለተ ማርያም ወለተ ስላሴ ወልደ ስንበት ወለተ መስቀል ብላችሁ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን እውነት አንተ የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይድረሰው so ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነው መልካም ልደት በሉኝ🥰
@ebrahit55
@ebrahit55 2 жыл бұрын
መልካም ልደት 🥰🥰እኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🥰🥰
@getetachane2286
@getetachane2286 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
መልካም ልድት እንኳዕ ተወልድኪ ክብርቲ ሓፍተይ ናተይ🥰❤️🎈🎊🎉🎀🎁🕊
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድሽ እህታችን
@elsayemariam
@elsayemariam 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ውድ እግዘብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንካን ደህና መጣህ ባንተ ትምህርት ቡዙ ሰው እየተቀረ ሉኡል እግዚኣብሔር ስለ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@asilphone9368
@asilphone9368 2 жыл бұрын
Kale hiyote Yasmlen Mahmerachin Amen
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@mulugetaasmamaw9004
@mulugetaasmamaw9004 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነዉ በልቦናችን ያሳድርልን
@የስላሴልጅንኝ
@የስላሴልጅንኝ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር እግዚአብሔር ኣምላክ ዕደመን ጥዕና ይሃብካ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን
@fasiqa470
@fasiqa470 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል🙏#ወንድሞቻችን_እናተ_እደለኛ_ናቹሁ ግዜ ሳትወስዱ መቁረብ አለባቹሁ ለእኛ ቅዱስ ቁርባን በስደት ላይ ስለሆንን እዴት እንደናፈቀን እንደ ውሀ ጠምቱናል😌 እና እናተ ቅርብ ሁናቹሁ ግዜያቹሁ ባታባክኑና ቅዱስ ቁርባኑ ብትቀበሉ እግዚአብሔርም ይረዳቹኋል🙏
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አይን እያላቸው የማያዩ ጆሮ እያላቸው የማይሰሙ አገልጋይ የሚል ስም የተሸከሙትን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው። ያልተነካ ግልግል ያውቃል ይባላል።
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስጌን የኔናትም እድትድንልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑየል የናቴ ባድ አምልኮ ማምለኳ ያመኛል እፍ አለማወቋ መምህር እድሜ ይስጥልን ተመስጌን
@jamelahasan8626
@jamelahasan8626 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስንቱ የጠፉን በጎች ትመልሳለህ እግዚአብሔር ዕድሜ ና ጥና ይስጥህ
@አናንኤልቲዩብ
@አናንኤልቲዩብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን በእውነት ስለ ሂሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን ውድ መምህራችን ሰላምህዛልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት የሰው ልጅ መጥፋት የማይፈልግ አምላክ ቅዱስ ስሙ ይከበረ ይመሰገነ ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንደምን አለህ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሞቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ የአንድነት ባለቤት በቅዱስ መንፈሱ ህብረታችሁን ፍጻሜ ያሳምርላችሁ
@emebetkora9326
@emebetkora9326 2 жыл бұрын
መምህር የሚገርም ገጠመኝነ ልጆቹም ግዚያብሄር ይባርካቸው ቀሪዎቹምለመቀበል እመቤቴ ትርዳቸው ።
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣህ መምህር መጀመሪያው ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ኤፍታህ ገብረ ማርያም ብያለሁ፡፡
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ሀሳብህን ፍላጎትህ ምኝትህን ይፈስምልሕ ለምታረገው የሐዋርያ ሥራ እግዚአብሔር ይመስገን
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይባርካቸው ያኑራቸው በፍቅር በሰላም በጤና በእግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያኑራቸው እንዳንተ አይነት መምህር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሁሉንም ያልብስልን ነጭ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይትን ያሰማልን የተማርን ነወ በልቦችን ይሳድረብን አሜን
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
በዉነት እግዚያብሔር እኩዋን ገላገላችሁ ተመስገን መምህር እኛም አገር 2 አድባር አለ የዛሬ 20 አመት ያገሩ ሰዉ የባልትና ስራ የሚሰሩት እዛፉ ስር ተሰብስበዉ ነዉ ከግዜ ቡሔላ ህዝቡ ተዉት እና እዛፉ ስር ያሉት ሰዎች ልጃቸዉን ምን የመሰለ ልጅ አግብቶ የ1 ልጅ አባት ሲሆን አይኑን አሳወረዉ ከዛን አኪም ላኪም ጠቋይ ለጠቋይ ተከራቶ ሃብታም ነበሩ ለማኝ አረጋቸዉ አይ ይከ እደ ቀልድ የሚመስል ነገር ጨረሰን እግዚያብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋልን !!!✝️
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
እንዃን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሼር አርጉ የተኛ ይንቃ ትውልድ ይዳን
@zbusiness8598
@zbusiness8598 2 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እኮን አብሮ አደረሰን መምህር እባክህ ስልክህን ክፈተዉ ሲሰራ ደግሞ አንሳልን እባክህን በጣም ብዙ ጊዜ ኮሜት አድርጌ ግን አንተን ማግኜት አልቻልኩም በወላዲት አምላክ መልስልኝ በስልክ ላገኝህ እፈልጋለሁ ።
@asheredward2728
@asheredward2728 2 жыл бұрын
e behilm lela sew lela Hager lihede nw photo tenesu malt menden nw sele dingel Maryam
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቡነእስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን
@myharet1221
@myharet1221 2 жыл бұрын
Amennn
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@madenahsaad4843
@madenahsaad4843 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰቦችክ እንወድሀለን
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጎደኞቹም ለመቁረብ ያብቃቸው
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
🥀እንኳን ደህና መጣህ🥀 ዛሬ ደግሞ በህልሜ አየውህ አረብ ሀገር ሄደህ ስታጠምቅ ጸጋ ሲጨመር እንድህነው በአንድቀን አዳር ከፍ አልክ
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
ከነዓን 😳ታዳምጣለህ እንዴ መምህራችን የሚያቀርበዉ ገጠመኝ ደስ ሲል ጎሽ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ
@ኤልሳበጥየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አንተም ቡዙ ተከታይ ያለህ ስለሆነ ሼር በማረግ ተባበረው ለቡዙ ሰዎች ሂዎት መለወጥ ነው እኔም አረብ ሃጋር ነው ያለውት ከሞት እግዚአብሔር ያስተረፈኝ እድኖር ምክናት ሆነኝ ይሄንን ትምርት ባልሰማ ዛሬ ህዎቴ አልፎ ንብር እግዚአብሔር ስለ ምወደኝ ከሞት ዳንኩኝ እራሴን አገኘዉ ጣላተን አዋኩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ንግር
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
@@_rahelethiopia እንደት አላደምጥ እናንተ የምታውቁት አሁን እኔ የማቀው ዱሮ በ2007 የተፈወሰበት ቪድዮ ሲለቀቅ ያኔ ነው ማውቀው መንፈሱ መምህርነው ብሎ ሲለፈልፍ ያኔ ሰርች ሳደርግ ዩቱዩብ የለውም ነበር ቢሆንም ዩቱዩብ ሲከፍት ደሞ መጣልኝ ገና ገጠመኝ 15 ላይ አገኘውት
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia 2 жыл бұрын
@@FasikaAragaw ዋው ደስ ይላል ታድያ ግን ወንድምየ ለምን እንደ አቤኔዘር መምህራችንን አታግዘውም ሼር በማድረግ ብዙ ተከታይ አለክ እኮ 🥰
@skwt8566
@skwt8566 2 жыл бұрын
እንዴ ከኒ ትሰማልህ እንዴ እኔ አላምንም
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰናልን
@ወለተጥምቀት
@ወለተጥምቀት 2 жыл бұрын
ደስስ ሲል አቤቱ ሁላችን ነፆ ያውጣን አቤቱ ከሁላችንም ጋር ሁን አቤቱ ማርን ይቅር በለን ማርን
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ6ሸ 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣ መምህር 🤲🙏🤲🙏
@bemnetgizachew3251
@bemnetgizachew3251 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በጣም እና መስጋናልን እግዚአበሔር አመላክ ፀጋውን ይብዛልህን አሜን ስለ ማይ ነገር ስጣትው እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን🤲🤲
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂውተ ይሰመጳለን መምህረ ተሰፈይ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል የአንድ ብሩክ በጣም ጎበዝ ። እናትህን በመውደድህ እግዚአብሔር እረዳህ ! መደባደብህ ለእናትህ የከፈልከው ዋጋ ነው። እናቴ የወለዱት ይወልዳል እንኳን ለክብር አበቃወት ❤❤❤
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💚💛❤ስትገቡ👍👍👍👍አድርጉ አዳምጨ እመለሳለሁ 👉😳አንዳንዶቻችሁ አስተውሉ ምን ጊዜ አዳምጣችሁ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የምትሉ👈በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተቃዋሚዎችን ልቦና ይስጣቸው 🌿የምትታገሰኝ የመላእክት አለቃ 🌿የምታስተምረኝ ለፅድቅ እንድበቃ 🌿ሩፋኤል ድረስ ረዳቴ ድረስ የእኔ ዋስ ጠበቃ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@elsayemariam
@elsayemariam 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ የድንግል መሪያም አማላጂነት የቅዱሳን መላይክት ጥበቃ የፃድቃን የቅዱሳን የአባቶቻችን እናቶቻችን ፀሎታቼው አይለይህ ህወቴ እንዲቀየር ምክንያት ሰለሆንህ በሀያሉ መድሐኒአለም ስም አመሰግናለሁ ክበርልይ
@yesfhabeb1885
@yesfhabeb1885 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
@የሚኪኤልልጅነይ
@የሚኪኤልልጅነይ 2 жыл бұрын
መምህር ኢንካን በሰላም መጡ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህረ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን ብሰላም መጣህልን
@hxhhd989
@hxhhd989 2 жыл бұрын
የምያስተምህር ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራች አሜን አሜን አሜን🕊👏
@meselechmechulo2260
@meselechmechulo2260 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ሐይል ጉልበት ይሁን ልፋትህ ውጤቱ እያማረ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል ብዙ ነብስ እያተረፊክ ነዉ ተመስገን ተመስገን ተመስገን፣በርታ።
@እናትባዬ
@እናትባዬ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር በላይክም በኮሜንትም በማዳመጥ አንደኛ ነኝ ቀደምካችሁ ሰላም ቤተሰቦቸ
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም እናትየ🌺
@የቀርቆስልጅ
@የቀርቆስልጅ 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ያብዛልኝ ዉድ መምህራችን🙏❤❤❤
@ሀናኤፍታህ
@ሀናኤፍታህ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ያተ ትምህርት መስፋፋት በጣም በጣም ያስፈልጋል
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ።
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ሰምተን የምንቀየርበትን ልቦና ይስጠን የድንግል ማርያም ልጅ አሜንንንንን
@auuooauoo7028
@auuooauoo7028 2 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣክ መምህራችን እድሜክን ያርዝምልን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ይከን ተቃዋሚ አጋንት ቅዱስ እሩፋኤል ያሳድልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ለመምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ይቁምልን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@HiduyaHiduya
@HiduyaHiduya 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላቹ ይህን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን መምህራችን 💞💞💞
@hcjth1747
@hcjth1747 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን ከሞላው ቤተሰቦችህ አሜን 🙏💞🌺
@yegetrlij8092
@yegetrlij8092 2 жыл бұрын
በየቀኑ የምሰማው ነገር በልጅነቴ በአከባቢዬ የማየው ነገር በራሴም ህይወት ውስጥ ያለፈ በጣም የሚገርም ነው እስከዛሬ የት ነበርኩ ብዬ እራሴን እስከ መጠየቅ ደርሻለው እኔ ጋ ያለው አልተው ያለኝ ከትምህርቱም እንደተረዳሁት ጠቋር መንፈስ አለ ምንም አልቻልከትም እባካችሁ ፀሎት አርጉልኝ ወለተሰንበት ብላችሁ በስደት አገር የሰው ቤት ነው የሚሰራው መምህራንን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ መዳን አለም
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ::እንኳን ደህና መጣህ "" ረቡኒ ""
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ወይ/ፈተን/ገጠመኝ አሰታምረ እነ የነፈሰ ትምህረት ነው
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
መምህር እኳን ደህና ናጣህ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ገጠመኝህን በጣም እናመሠግናለን በጣም ቡዙዎቻችን ተለውጠናል ባተ ትምህርቶች እግዚአብሄር አምላክ ከነ እናቱ ይጠብቁህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fatemiaf1449
@fatemiaf1449 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቅዱሰ ሩፍኤል ልቀ መላክት ለሁላችንም ይጠብቀን
@pokiipokii6501
@pokiipokii6501 2 жыл бұрын
ማምራቺን ኡንካን ባሳላም ማታክልን እግዛቤር ፋቅዶ ዋዳ አጋሬ ስጋባ ቡዙ ታሪክ አለ ባ ሳፋረም ባበታሳቦቸም የሚታዮ ቡዙ ነገር አለ እስካዛ ፍቃዳ እግዛቤር ካሆነ ላጋንይቅ እፋልጋሎው 😭
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Waqayyoon Sagalee Jirenyaa Sin Haa Dhageechisu B/ saa Kenyaa Ebbifammaa💒💝💒
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህር እንደወዝ አይነት ታርክ እኔም የተወለድኩት ቦታ አለ ፈጣሪ ፍቃዱ ሆኖ የሀገረን ሰው ለውጭ ለገጠመኝ ያብቃኝ ፀልይልኝ
@mikialhagos4148
@mikialhagos4148 2 жыл бұрын
ተባረክ መምህረ ❤️💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️።
@skwt8566
@skwt8566 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን እጅግ በጣም ደስተኛነኝ ትምህርትህን በመስማቴ ሰምቼ መጣለው መልካም ቆይታ
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን ።
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይውት ያሰማልን ያገለግሎት ዘመንህ ያብዛው በቤቱ ያፅናህ በእድሚ በጤና ያቆይህ ፈጣሪ አሜን🙏🙏🙏🙏
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንመምህር ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@banamet5409
@banamet5409 2 жыл бұрын
ዬስስስስስስ መምህር መቶ ሽ ገባ እሰይ ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤❤❤💙💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚💚💓💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋እኳን ደስ አለን ወቶ ሽ ገባን💚💚💚💙💙
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ድሬደዋ እኛ ሰፈር የሚያመልኩት ዛፍ አለ የሚገርም ሁላችንም የሰፈር ልጆች ህይወታችን ጥሩ አደለም አብዛኛው እስላም ይበዛሉ ክርስታን ጥቂት ነው ያሉት ደስ የሚለው ህብረታቸው አንድ ነው ብቻ ከባድ ነው ዛፍሁ እስካሁን አለ አልተቁረጠም
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
ሠላምህን ይብዛ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ እዉነት አሁን ያሥተማርከን ገጠመኝ ስሜ አልተቀሰም እጂ ሙሉዉን የኔ ታሪክ ነዉ እግዛብሄር በሚያዉቀዉ በጣም ነዉ የገረመኝ እያዳዳን ከልቤ ሳዳምጠዉ እደናተ አይነት መምህር እግዛብሄር ያብዛልን መምህር እግዛብሄር ቀሪዉ ዘበንክ አብዝቶ ይባርክልክ ለላ ምን ልንል እንችላለን አዉነት ኑርልን
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 жыл бұрын
እልልል እልል እልል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም ነቅተን እንዲህ ስንበረታ እና ስንተጋ እንዴት ደስ ይላል መምህር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
_እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሩፋኤል ልቀ መላእክት ለሁላችንም ይጠብቀን_
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 жыл бұрын
በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አክስቴ በፊት አድና ነው ምትበላው ስንት የተራበ እያለ ዛፍ ስር ያስቀምጣሉ ትላለች ጨሌውስጥ እራሱ ሚቀመጠውን ብር ልቅም አድርጋ ትወስዳለች ትዘንጥበታለች አላምንበትም ትላለች ግን ደና አድርጎ ተበቀላት ተበቀለችው ፊልም ነው ሚመስለው ጭለማውስጥ ለ 4 ወር በገመድ ታስራ ተቀመጠች በቤተክርስቲያ ውስጥ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድሞቻችን በርቱ የወንድማቹን መንገድ ተከተሉ ፈጣሪ ይርዳቹ
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው መምህርዬ
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን
@Ale-tn1kw
@Ale-tn1kw 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ ሰላደረገ በጣም ደሰሰሰ ብሎኛል እልልልልሎ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በጣም ደስ የምል ገጠመኝህን በጣም አመሰግናለሁ
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ ሠላምህ ይድረሰን አሜን
@mggb9549
@mggb9549 2 жыл бұрын
You are our hero thx 🙏 lord Jesus Christ
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 108 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
ለዛ
Рет қаралды 396 М.
68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ
1:13:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
1:25:21
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 117 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 108 МЛН