23ኛ ገጠመኝ ፦ እንደዚህ በፍጥነት የተሳካ ገጠመኝና የመንፈስ ቅዱስ እገዛ ያለበት ታሪክ ስሰማ ለበጎ ምላሹ እደነግጣለሁ

  Рет қаралды 61,952

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер
@mulukenbahru1939
@mulukenbahru1939 2 жыл бұрын
ምዕመናን እንኳን ለወራዊው ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።
@tymordoha
@tymordoha Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነዉ በጣም ደአስ ይለአል መምህራችን የኡነት ፀጋን እድመ ይጨሜረልን ዝማረ መላህት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏
@ሶሊያና-ጠ2ፐ
@ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ብያለሁ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ ይባረክ ከሁሉም ደስ ያለኝ የእናትየዉ መመለስ መቁረብ ደስ ብሎኛ ቅዱስ እግዚአብሔር ያልቆረጠዉ አይቆረጥም ተመስገን የልጅ ከአባቱ ጋር ቤተሰቡ አንድ መሆኑ ደስ ይላል👏
@emebeabebayehu4535
@emebeabebayehu4535 2 жыл бұрын
ደሰ ያላልእግዚብሔር ያምሰገን መ ምህርችን
@maraki4363
@maraki4363 2 жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ የዛሬ ታሪክ ግሩም ድንቅ ነው አባቱ ጀግና አባት ነው ደስ አለኝ በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን_
@mastawatimastawati9797
@mastawatimastawati9797 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@brukemiku9650
@brukemiku9650 2 жыл бұрын
Selam ebakachu ye memeher biro yet endehone adrasha setuge
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እነሱን የቀየረ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን❤❤️መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤️
@abozenechbiru7113
@abozenechbiru7113 2 жыл бұрын
መምህር በሕይወት ዘመንህ ሁሉ ደስታ ፣ ሰላም፣ ጤና፣ከቤተሰቦችህ እና ከመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ይሁልህ ።የምትሠራው በገንዘብ እይተመንም ።እማ ፍቅር ዉለታህን ትክፈልህ ።ልጆችህን ለፍሬ ያብቃልህ ።ልጅ ይዉጣልህ።
@chekolayanaw169
@chekolayanaw169 2 жыл бұрын
​@@abozenechbiru7113,ק ጀሤሠረሰሠአአረסאጀዳבגקסבג בסב4444*4*"רבגסבגב,בבר בבררסהאכככר4הררהכרקקבר,רגרבררב,גרבר,ררברררבסבבברסר,רררבררברר,רבבבר,,הבבברארבבכרככרההככנכככה,רב כ
@chekolayanaw169
@chekolayanaw169 2 жыл бұрын
zcff f,t *,דד,-רד
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
በመድሃኒአለም እንደዚህ ልብ አጠልጣይ ገጠመኝ አልሰማሁም ገና ወደ ገዳም እንሔድ ሴሉ ልቤ መታ ሴያወቀው ምን ይለው ብዬ ዋይኔ ደሰ ሴል😭 እናትዬው እደምትቀየረ ገና በማሀሉ ግን በጉጉት ነው የሰማሁት ደሰሰሰሰሰሰ የሚል ገጠመኝ እናቴ እንኳንም ወደ ቀጥተኛ ኦረቶዶክሰ ተዋህዶ መጡ እናት አባት ልጅ በሰላሴ ሰም መምህር ተሣክቶልሓል የእግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን እልልልልልልልልልልል በቃ እንኳን ደሰሰሰ አላችሁ እናት አባት ልጅ🌿
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን
@bortokanbortokan1632
@bortokanbortokan1632 Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል በእዉነት መታደል ነዉ እግዚ አብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ እኔ እንባ እየተናነቀኝ ነዉ የሰማሁት በተለይ ስለ ቅዱስ ቁርባን ስስማ በእዉነት ከባድ መንፈሳዊ ቅንአት ነዉ የሚያድርብኝ እግዚ አብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እግዚ አብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@abrahamtegegnye7221
@abrahamtegegnye7221 9 ай бұрын
እህቴ በየገጠመኙ አገኝሻለሁ በረከትሽ ይደርብኝ
@burtukan2890
@burtukan2890 3 ай бұрын
ክብር ለመዳንየለም የዉን 😢🎉🎉 እኔም ቻንቆኝ ነበር እኛንም መጨረሻችንን ያምርልን 🙏🙏🙏🙏 አሜን
@selamdagnewy474
@selamdagnewy474 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህር የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሆን ለከበረዉ ስጋ እና ደሙ መብቃት መታደል ነዉ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም ጥበቀዋ አይለየን 🙏🙏🙏
@degefamechal7328
@degefamechal7328 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራቸው ያፅናለቸው
@yo-di-t
@yo-di-t 2 жыл бұрын
ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ይድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሁልን ማድረግ የሚችል አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችን አንተም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ይስጥልን ለመላው ቤተሰብ ድግሞ እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ያኑርልን በሂወት እስካላቹ ደርስ ውንድማችን ሀይለጊዮርግስ እንኻን ደስ አለህ እጅግ በጣም ደስ ይላል እና አባትህና እናትህን የከፈሉልህን ዋጋቸው ክፈላቸው እግዚአብሔር እናንተን የሰማ የረዳ አምላካችን መድሀኒታችን ለተጨነቅን ይድረስልን ኣሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@Astaludejene
@Astaludejene Жыл бұрын
❤❤❤😊❤😊🎉😮😢❤😢😢❤😢😊😢😮🎉😢😢❤❤😢😊😢❤😢😂❤😢❤😢❤🎉❤😊😢❤😂😢❤😊❤❤😢😊❤😢😂❤😊❤😅🎉❤😂😢😊😂😢🎉😢🎉🎉😢❤😢😂❤😅😅❤😊😂😢😂😊❤😂❤😢❤😅❤😊❤😊❤😢😊❤😮😊😮🎉😊😢😮❤🎉❤❤😢❤🎉😊❤😢😊😮❤🎉😢😊😅😂😮❤🎉😂😂🎉😂🎉😢❤😂❤😢❤🎉😊😢❤😢❤😂❤❤❤🎉😢❤😊🎉😢😂❤😊❤😊❤😅😢😊😅😊❤😅😊
@welttklhymanot5100
@welttklhymanot5100 2 жыл бұрын
መምህር እድምየናቴናይስትህ የብዙአችን መዳኛሁነህአል
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
እንዃን ለራማው ልኡል ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጸበል ጻዲቅ አለ እንዳትቀሩ መምህር እንዃን ደና መጣህ የመምህር ፍሬዎች ኑ አብረን እውቀት እንሸምት ወይፈተና ብለን ጀምረናል
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ኤፍታህዬ የኔ ስጦታዬ አሜን መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅሽ ይህ በሼርሽ ገብቼ መስማት ጀመርኩት የኔ አስታዋሽ አመሰግናለሁ እማዬ💚💛❤️
@weinshetmihrtabe9057
@weinshetmihrtabe9057 2 жыл бұрын
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው መምህር አንተንም በፀጋ ይጠብቅሕ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰብህ ዛሬ ደስ ብሎህና ፈገግ ብለህ ስጀምር ደስ ይላል ሁሌ ደስተኛ ሁንልን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤️
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 2 жыл бұрын
Egziabhere yimesigen siraw dink naw ye Amlakachine
@melakutamiru6773
@melakutamiru6773 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስቶታው እግዚአብሔር ይመስገን በታም ደስ ብሎናል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አንተ ልዩ ሰው ነክ የስንት ሰውን ህይወት ለወጥክ እግዛብሔር አምላክ የአገልግሎትህን መንገድ ይባርክልክ አንተ የኦርቶዶክስ አይን ነክ ተባረክ❤❤🙏
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሊቀ መላአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹሁ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን ኤፍታህ ብየ ቸመርኩ አዳምጨ እኮምታለሁ
@hanadikir8345
@hanadikir8345 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።እመብርሃን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ። መምህር ባገኝህና ባወራህ ደስይለኛል።
@emeshawwolde6530
@emeshawwolde6530 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ይቅር ይበለን ! በጣም ደስ ብሎኛል !!!
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 9 ай бұрын
🌿🌹በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን🌹🌿
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 9 ай бұрын
❤አሜን❤
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ"" የእውነት የእውነት እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ በደስታ ነዉ ያነባሁት እግዚአብሔር ይመስገን
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ መምህሬ ኣዎ በጣም ደስ የምል ነው በእውነት ስለ ስሙ እግዚኣብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን 👏👏👏👏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ወይኔ በሰመ አብ እንዴት ደሰ የሚል ና የሚጣፍጥ ገጠመኝ ነው በእውነት በልብ አጠልጣይ ነው የጨረሰኩት እንኳን ደሰ አላችሁ በሰጋ ወደሙ ከብረው በአንድነት መኖር የሚበልጥ የለም
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_የእውነት ግሩም ድንቅ ታሪክ ነው ምን አይነት እምነት ነው ምናእነት ፅናት ነው በእግዚአብሔር ስም 30 አመት ሙሉ በትግስት መጠበቁ በጣም ነው የገረመኝ የእውነት።_ _የእማ ፍቅር ወዳጅ ደግሞ ይህ ሀሳብ እንደት እንደ መጣላችሁ በድንግል ስም በእውነት ግሩም ድንቅ ሀሳብ ነው ይገርማል በጎ ሀሳብ በህሊናቸው ላይ መምጣቱ ድንቅ ግርም እያለኝ ሰማሁት ወይኔ መታደላቸውኮ መምህሬ_ _የተቀደሰ ሀሳብ መቼም የተቀደሰ ነውና ይገርማል ገዳም ላይ ሆኖ ልጁም አባቱም የማስባቸው ሀሳብ በህልም መታየታቸው አይገርምም በጌታ ወይኔ ከልብ ካሰቡ እንባ ኣይገደብም የተባለው እውነት በእውነት ድንቅ ነው_ _የምር ግን መምህሬ ይህንን ፅርቅ ስራ እንደትሰሩት ያደረገው እግዚአብሔር ነውና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ነው ደስ ያለኝ ለካ እንደዚህ አይነት ነገርም አለ ወይኔ በሚገርም እውነታ እኮ ነው የቀየራችሁት ይህ የእግዚአብሔር መልካምና በጎ ፍቃድ ነው በእውነት ቅዱስ የሆነ ሀሳብ ነው። የክፉ ሰው ስራ ክፉ ነው የመልካም ሰው ስራ መልካም ነው እናም የእማ ፍቅር ወዳጅ የሰራላቸው ስራ መቼም የማይረሳ ስራ ነው በእውነት በቃ ለኔ እንደ ተደረገ ነገር አድርገ ነው ያዳመጥኩት ልጁ ቦታ ላይ እኔን አደረኩት ።_ _የምር ግን በጣም ይገርማል አብራችሁ ሆናችሁ ይህንን ሁላ ነገር ማድረጋችሁ እኔ እራሱ ስሰማ ውስጤ ብዙ ነገር ጉጉት አለ የምር መምህሬ የምር መጨረሻው እስክያልቅ አጓጓችሁኝ ወይኔ ዛሬ እንደ ዛሬ ታሪክ ጉጉት ብሎኝ አያውቅም ምክንያቱም ልጅና አባት አብረው ሆኖ አባት ልጅን ፍለጋ ልጅ ደግሞ አባትን ፍለጋ በዛ ላይ የእርሶ ነገር ከዛ ደግሞ ሀሳባቸው አንድ አይነት መሆን መንፈስ ቅዱስ በመካከላቸው ሆኖ አባቱ ለማድረግ ያሰበውን ነገር ልጁን ያሳስባል አረ የዛሬውስ ልዩ ነው በእግዚአብሔር እፍፍፍፍፍፍፍ።_ _ወይ በድንግል ስም ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው በህይወታችን ላይ ገብቶ ስንት ምና ተጫወተብን እግዚኦ አባቱ መሆኑን ስሰማ ክፉ መንፈሱ ስነሳ በሥላሴ ስም እንኳንስ ተረፈ አባቱ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣቸው በእውነት_ _መምህሬ ደግሞ ብዙ መሰዋዕት ነው የከፈላችሁት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን በሰማይ ያድርግልን ስለ መልካምነታችሁ ስለ ቅንነታችሁ መምህሬ ተነግሮ አያልቅም እርሶን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁት በእውነት_ _የልጁ እናት ደግሞ በጣም ጎበዝ ናት እነሱ ስለ ኦርቶዶክስ ለማወቅ አይፈልጉም እሷ ግን እግዚአብሔር ስረዳት ነው መፅሐፍ ቅዱስ ገስታ ለማንበብ የበቃቸው እግዚአብሔር ሙሉ በሙሉ በእውነተኛ እምነት እንዲት ፀና ይፈልጋታል የምር ለዛ ነው እንደዚህ ያደረጋት እንጂ እነሱ ማ መስሚያ የላቸውምኮ ስለ ሁሉም ነገር ቅድስት ሥላሴ ይክበር ይመስገን በእውነት_ _የእማ ፍቅር ወዳጅ የእኛ ትሁት መምህር ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ በእድሜ በፀጋ በጤና በክብር በሞገስ ያኖራችሁ ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርሳችሁ መምህሬ ግሩም ድንቅ ታሪክ ሰምቼ ሳልጠግብ አለቀብኝ ከልብ እናመሰገናለን መምህሬ ኑሩልን የእኛ እንቁ መምህሬ ስወዳችሁ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ የኔ ውድ አባት_ _ብዙ ገጠመኞችን ሰምቻለሁ የዛሬው ግን በብዙ ጥረት የተሳካች ገጠመኝ ነው ሌላውን ነገር ተውና የልጁን እናት ከመናፍቃን መሃል ነጥቆ ወደ ህይወትና ክርስቶስ መንገድ መምጣታቸውን በጣም ወድጃለሁ እግዚአብሔር ይስጣቸው እሷንን የመለሰ አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት አባቱን በጣም ጎበዝና መልካም አባት ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው ብያለሁ_ _ማርያም ከክፉ አውሬ ታድኝ ዘንድ ተማፅነንብሻል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን መምህሬ ፀጋውን ያብዛላችሁ እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ መምህሬ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_
@አቤየማርያምልጀ
@አቤየማርያምልጀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞልህ እንኳን ደሰ አለህ ወንድማችን በጣም ደሰ ይላን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይመልትርክ ነውአግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mastawatimastawati9797
@mastawatimastawati9797 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ ይሄንን በፊልም ነበር ማድረግ ሁሉም እዝብ እዲያየው
@tsigebekele1011
@tsigebekele1011 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁሉ ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እመቤታችን እኔንም ሁላችንም ከክፉ አውሬ አድኝን አሜን አሜን አሜን መምህር በጸሎት አሰበኝ
@ዳዊትዶልሶ
@ዳዊትዶልሶ 2 жыл бұрын
አባ እግዚአብሄር በቤታችሁ ገቷል። እሱ ወደፊቱን ይባርክላችሁ አሜን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን ላተ ምን ይሳንሃል ጌታዬ ክበር ተመስገንልኝ እልልልልል እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በጣም ያሳዝናልም ደስ ይላልም መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን❤📖💒🕊
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የሚገረም ትምህረት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህር በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ይሄን ቤተስብ አንድ ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እውነት ተመስገን ዝማሬ መላእትክ ያሰማልን መምህር♥♥♥
@m-e-s-i6757
@m-e-s-i6757 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ የሚገርም ፍቅር
@bashatufiqadu5043
@bashatufiqadu5043 2 жыл бұрын
ሰዉ ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል እግዚአብሔርን በሉት ስራክ ግሩም ድንቅነዉ ስለሁሉም ነገር መዳኒአለም ይክበር ይመስገን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ቀሪ ይይወታቸውን እግዚኣብሄር ይባርክ ያስደስታልም ያስለቅሳልም ያሳላፉት ህይወት ከባድ ነው ግን ያልሞተ ሰው መልካም ነው በፈተና ጊዜ በፈጣሪ ተስፋ ማድረግ ውጤቱ በረከት ነው ። መምህር እድሜ ዘመንህይ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🌾💚💛❤️
@temesgenalemu3111
@temesgenalemu3111 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@hargwahinsene8579
@hargwahinsene8579 2 жыл бұрын
አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏
@ሳምራዊትየድንግልልጅ
@ሳምራዊትየድንግልልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@Azeb-u3t
@Azeb-u3t Жыл бұрын
ታደለህ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰገድ ለገብርኤል 3X ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ። kzbin.info/www/bejne/n2mXXqmlYt5qaqc
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን #ወልደ_ሰንበት
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 2 жыл бұрын
#ወንድሜ_ወልደ_ሰንበት_የቅዱስ_ሚካኤልም_ካለክ_እባክህ_ኣስቀምጥልን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
✝የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የክብር ስግደት✝ የመልአክት አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X መልአከ ኃይል ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለሚካኤል 3X ምስጋና ይሁን ለሚካኤል 3X ስብሐት ይሁን ለሚካኤል 3X ክብር ይሁን ለሚካኤል 3X ውዳሴ ይገባል ለሚካኤል 3X አለቃ ሚካኤል የሠራዊት አለቃ አለቃ ሚካኤል የምሕረት መልአክ አለቃ ሚካኤል የሰላም መልአክ አለቃ ሚካኤል ጠባቂ መልአክ አለቃ ሚካኤል ትጉህ መልአክ አለቃ ሚካኤል ሩኅሩኅ መልአክ አለቃ ሚካኤል ተራዳኢ መልአክ አለቃ ሚካኤል ለጋስ መልአክ አለቃ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ አለቃ ሚካኤል ልዩ መልዕክተኛ አለቃ ሚካኤል ጽኑ ረዳት ኦ ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ክብርና ምስጋና ይሁን ላንተ ዛሬም ዘወትር ለዘላለም
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 2 жыл бұрын
@@woldesenbet እግዚአብሔር ይስጥልኝ #ወንድሜ_ወልደ_ሰንበት
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ሐ1ቘ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ሐ1ቘ 2 жыл бұрын
@@woldesenbet መቸመቸነው የሚሰገደው የሚካኤልቀንብቻነው ?
@ታማኝነኝለቃሌ
@ታማኝነኝለቃሌ 2 жыл бұрын
መምህርዬ የብዙወችን ሂወትን የቀየርክ በእውነት ቃል ያሳል አተን ለማመስገን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 💚💛❤🤲⛪️
@selamalemnew1642
@selamalemnew1642 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በጣም ደስ ይላል እነሱን የረዳ እኛንም ይርዳን ተመስገን ጌታ ዬ!
@ብስራተገብረኤል
@ብስራተገብረኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ. የተራብከውን የቤተሰብ ፍቅር አገኝህ. በረከትህ ይድተሰን
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ከምድራዊ ኣባት ይልቅ ደሞ የሳማይን ኣባቱን እግዚአብሔርን ኣገኛዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ጻድቁ አባት አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አማላጅነታቸው አይለየን። መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት የምታቀርበው ትምህርታዊ ገጠመኝ ለእኔ ኢነርጂ ነው ። ይህንንም ትምህርት ለማቅረብ አንተን የመረጠህ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን። እግዚአብሔር በዚህ ቤተሰብ ያደረገው ድንቅ ስራ የሚገርም ነው እግዚአብሔር የዋህና ቅን ልቦና ያላቸውን እንዴት እንደሚረዳቸውና እንደሚያግዛቸው ተምምሬበታለሁ አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልን። ይህንን ቤተሰብ በፍቅር በሱባኤ አሰባስቦ ለዚህ ትልቅ ክብር ያበቃቸው መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ። ይህ ቤተሰብ በክርስትናቸው ጸንተው ለሌሎች መዳን ምክንያት እንዲሆኑ እመኛለሁ በተለይ ልጃቸውን በፍቅር ያሸነፈውና በእቅፉ ያኖረው ፍቅር ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን። ሀይለጊዮርጊስ ሰማያዊ አና ምድራዊ አባቱን በማግኘቱ እድለኛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።እመቤታችን ድንግል ማርያም የፍቅር እናት ምስጋና ይድረሳት። መምህር አንተም በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ለአገልግሎትህ የግምብ አጥርና ኢነርጂህ ሱባኤ ነውና በሱባኤ በርታ እመብርሃን ጉልበት ትሁንህ።
@enatasrate576
@enatasrate576 2 жыл бұрын
የእውነት እጅግ የሚያስገርም የሚያስደንቅ የእግዛብሄር ቸርነት እና ፍቅር የታየበት.. የእውነት መንፈሳዊ ፊልም ቢሆን ብዬ ... በበበጣጣጣምምምም ተደስቻለሁ! የእግዛብሄር ስም ይክበር ይመስገን!!! ወንድማችን እንኳን እግዛብሄር በሁሉ ነገር ረዳህ!!! ሁላችንም እንኳን ደስ አለን።
@birukbirhane4036
@birukbirhane4036 2 жыл бұрын
ወንድሜ መምህር ተስፋዬ አበራ እስከ ዛሬ እጅግ በርካታ ገጠመኞችን ሰምቻለሁ በዚያው ልክም እጅግ ጠቃሚ የህይወት ልምድም አግቼበታለሁ፤ ይሁንና እውነት ለመናገር የዛሬውን ገጠመኝ በብዙ ደስታ እና እርካታ ጭምር ነው ያዳመጥኩት። እንኳን ደስ አላችሁ ፤ መምህራችን የአንተንና የልጁን ቤተሰቦች እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ያኑርልን።
@emafikirlijoch1898
@emafikirlijoch1898 2 жыл бұрын
እኔም ደስ ብሎኛል ወንድሜ አመሰግናለሁ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኝለ በእውነት በጣም ደንቅ ነው መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ እድሜ ጤና የስጥልን 100000 ኑሪልን 💒🇪🇹✝️🌿🕊️
@zemedmekonin3992
@zemedmekonin3992 2 жыл бұрын
መምህር አንተን የሰጠን እግዚያቤር ይመስገን በውነት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏እንኳን ደህና መጣህ 🙏መምህራችን 🙏 ለዘመናት የተለያየ ቤተሰብን በአንድ አሰባስቦ ለቅዱስ ቁርባን አበቃቸው 🙏🙏🙏 ልዑል እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው 🙏ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን መምህር ስለ እውነት በማስተማርህም ሆነ በምክርህ እንዲሁም በአቀራረብ ከልዑል እግዚአብሔር የተቸረህ ስጦታ ነውና በርታ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ብርታት ጉልበት ይሁንህ መምህራችን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 2 жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነዉ 'የኔ መልካም ሰዉ, አፈ ወርቅ' የምልህ ! መልካምነት የአምሮ ጤና ይሆናል ምክንያቱም የመልካምነት ምንጩ አግዚአብሔር ነዉና። እጅግ በጣም ትልቅ ዘላለማዊ የነፍስ ስራ አየሰራህ ነዉ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ!
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የነሱን የልብ መሻት የፈፀመ መንፈስ ቅዱስ ለኔም ቤተሰብ ይፈፅምልን 🙏 ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤል ወልደ እሩፋኤል ገብረ እየሱስ ብላችሁ
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
እመብረሀን ታስባችሁ
@godolyas2497
@godolyas2497 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባቺሁ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@mareell777
@mareell777 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር ሂወትህን ባርኮልሀል እባክህ በምችለው መጠን በቀሪው እድሜህ እያስደስተው ኑር
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነዉ እነሱን የቀየረ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን 🤲🤲🤲 እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ዉዶ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱሥ ገብረኤል ወረሀዊይ መታሠቢያ ክብረ በአል ⛪️✝️💚💛❤️🕯🕯🕯👏👏👏
@bayoshbayosh7446
@bayoshbayosh7446 2 жыл бұрын
በስማም በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይውን መምህር ፀጋውን ያብዛል እናመሰግናለን እኔም በትምርህት ተቀይሬ ቆርቤ እናትና አባቴን አክስቴን..አስቆርቤ ሁለት ወድሞቼን ንሰሐ አስገብቼ ነው የመጣውት አውን እዲቆርቡ ፈጣሪ ፍቃዱ ይውን ድጋሚ አገሬ ገብቼ ደሞ እድቆርብ ያርገኝ በዙርያዬ ያሉትን እድቀይርም ፈጣሪ ይርዳኝ በፀሎት አስቡኝ* (ወለተ ኪዳን) ብላችሁ 🙏
@joy_meme
@joy_meme 2 жыл бұрын
I started watching your program 2years ago and this one is one of the best i have ever heard and the end really satisfied me👏👏🙏🙏🙏Gebre meskel
@firehiwot2197
@firehiwot2197 2 жыл бұрын
በጣም ደሳስ የሚሉ መላዎችህ ከእግዚአብሔር እንጂ ከሰው አእምሮ የማይፈጠር ስለሚመስለኝ ምንግዜም መንፈስ ቅዱስ እየረዳህ እደሆነ እርግጠኛ ነኝ ዘመን ሁሉ ይባረክ
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል መምህር እግዚአብሔር ለኔም ለመሶሎቼም ይድረስልን ታሪክ የሚለውጥ አምላክ ነው ታሪኬን ይለውጥልኝ
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ወጋህን ይፍልህ በእድሜና በጤና ይጠበቅህ እስስስስስስስስስስስ ደስስስስስይይይይይ ይላል
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
እናንተ ሳታዳምጡ ለመኩመት ሰትሮጡ ኧሯ አዳምጡና ኮምቱ አንዷም እኔ ነኝ እናዳምጥ ልብሰ እየተኩሰኩ እያዳምጥኩ ነው ኑ👈
@mesiebrehanu2713
@mesiebrehanu2713 2 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሠ ያሰባሰባቸዉ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን የድንግል ማሪያም ልጅ የሚሣነዉ ነገር የለም
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@getnetmelktsedik2838
@getnetmelktsedik2838 2 жыл бұрын
በእውነቱ አንተ የወንጌል ጀግና አርበኛ መምህር አድንቄሀለሁ ተባረክ መባረክስ ተባርከሀል።
@fanamila3700
@fanamila3700 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ለይኩን መምህር ስለነገርከን ስላሰማኸን ነገር ሁሉ የልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገን ይሁን በጣም የሚገርም እና የሚያስደስት ታሪክ ነው ብዙም ተምሬበታለው ለዚህ ሁሉ መጨረሻው ማማር ወሳኝ ሰው አባትየው ነው በጣም ታጋሽ ነው። ታጋሽ እና በእግዚአብሔር ላይ እምነቱ በጣም ሰፊ ስለሆነ ወይም ስለነበረ ነው በመጨረሻም ይሄንን ሁሉ ታላቅ ነገር ያገኘው እንግዲህ በትእግስት ስለጠበቀ መልካም የሆነውን ፍሬ በልቷል እናም በድጋሚ እግዚአብሔር ይመስገን ። ሌላው ልጁ የሚገርም የሚገርም የአባት ፍቅር ነው ያለው የማያውቀውን አባቱን የዚህን ያህል መናፈቅ እና መፈለግ የሚገርም ነው እኔን በጣም አስገርሞኛል አባቱን ለማግኘት የነበረውም ጉጉት ነው ከነበረበት ሱስ እና መጥፎ ባህሪ እንዲወጣ የረዳው ስለዚህ ለአባቱ የነበረው ፍቅር በምንም የሚለካ አይደለም በጣም ደስ ይላላል ። በመጨረሻም እግዚአብሔር አምላክ አብርሀምን በይስሀቅ እንደጎበኘ ይሄንንም አባት በአደገው ልጁ እና በሚስቱ ቤቱን ባርኮለታል ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል አትለይም እና እናቱ ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት ተመስገን ተመስገን ተመስገን በጣም ነው የተደሰትኩት በእናንተ ታሪክ ስሉስ ቅዱስ ለዘለአለም ከቤታችው አይውጡ እመአምላክ ሁሌም አትለያችው ! በመጨረሻም መምህር አንተን ሳላደንቅ እና ሳላከብር ማለፍ አልፈልግም እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ በርታ በርታ በርታ !!!
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህር በእውነት እንዴት ደስ ይላል ክብር ተመሰገነ የአባታችን የአቡነ ገበረመንፈስ ቅዱስ ሰማቸው የተመሰገን ይሁን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ሁሉን ሰጪ አምላክ የማያልቅበት አምላክ እድሜ ሰጥቶአቸው ያገናኘ አምላክ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይሚሳነው ነግር የለም ስለሁሉ ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው መምራህችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔርን
@kdstareganegesh7354
@kdstareganegesh7354 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መ ምህአር አድሜ አድሜ አድሜ ይስጣ አህ
@dibowende60
@dibowende60 2 жыл бұрын
የቸሩ መድኃኒያለም ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የከበረና የተመሰገነ ይሁን።በጣም ደስይላል መምህር ላንተም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@huluyanchi1257
@huluyanchi1257 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃላት የለኝም ከዚህ በላይ የነብስ ማዕድ አለ ልጁ በጣም እድለኛ ነው እንዴት አይነት ህይወት እንደሚኖረው ስገምት በጣም እደለኛ ነው ባንዴ ከዛ ህይወት ወቶ ስክትክት ወዳለ የነፍስም የስጋም ህይወት ማግኘት ይደንቃል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ወንድሜ የተለወጥክበትን እና የለወጠህን አምላክ እንዳትረሳ ሁሌም በውጊያ ውስጥ ነህ ግን አይዟቹህ ያለ አምላክ አይተወንም እና በርታ እዳትሰንፍ በሌላ ውጊያ እንዳይጥልህ አባትህ ያየው ፈተና ያንን ሁሉ አልፎ እንደሆነ አትርሳ እናትህም እድለኛ ናት እጅግ ይደንቃል የመንፈስ ቅዱስ ስራ እኔ አንድ ፕሮቴስታንት እህት አለችኝ አንዷ ደግሞ ኦርቶዶክስ ሆና ይሄ ትምህርት ሳይገባት ሦስት አመቴ ብለፋ ብለፋ አልሳካ ብሎኝ ከእንግሊዝ በዓመት ሦስቴ አራቴ ትመላለሳለች ታማ ጭንቀት ነው ትላለች አንዳንዴ የጉሮሮ ካንሰር ከተባለች ደግሞ አምስት አመቷ እኔ ግን መንፈስ እንደሆነ አውቃለሁ ግን የሷ ፈቃድ ስለሌለ ምን ላድርግ ብቻ ብዙ ብዙ ችግር አለ አንተ እድለኛ ነህ ወንድሜ ያዳነህን አምላክ ጠበቅ ለናንተ የተለመነ አምላክ ለኛም ይድረስልን ደስብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@aynabebazinaw5111
@aynabebazinaw5111 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም ድንቅ ነገር ነው አንተን የረዳህ አምላክ እኛንም ይርዳን ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
@belayneshseyoum3745
@belayneshseyoum3745 2 жыл бұрын
ተመስግን እግዛብሒር ይስጥህ. ትልቅ በርክት ነው መምህር ተስፍዪ. እንተ የእለም እዳኝ. ነህ 🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልል
@meskeldeboch4965
@meskeldeboch4965 21 күн бұрын
መምህር ተባረክ ቃላት የለኝም ለ3አመት ገጠመኝህን እየሰማሁ ሁሌም ለኔ ድንቅ ይሄነው የማይባል በቃላት ሊገለጽ የማይቻል የጌታ ጸጋ በዝቶልህ የብዙ ሰው ሕይወትን ታድገሐል ተባረክልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እናንተም ቤተሰቦቼ እ/ግ ያደረገላችሁ ድንቅ ነው ፈጣሪን አመስግኑ እንኳን ደስ አላችሁ
@mirtneshgirma1983
@mirtneshgirma1983 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@haymi211tube
@haymi211tube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
@getuabay2112
@getuabay2112 Жыл бұрын
እ/ር ይመስገን። ደስ ሲል
@MeskiArega
@MeskiArega 3 ай бұрын
ስለሁሉም ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።
@selamgebre6344
@selamgebre6344 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ ይላል ከመናፍቅ መንፈስ እና ከሱሱ አለም ከመንፈሱ ተላቆ ትክክለኛውን የኦርቶዶክስ ተዋህዶን መንፈሳዊ ህይወት ውስጥ መግባት መታደል ነው በእውነት ተመስግኖ የማይጠገብ አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏 ውድ መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን በሔድክበት በገባህበት በመንገድ ሁሉ እግዚአብሔ ይከተልህ 🙏🙏🙏 በእውነት የኔም ቤተሰቦች ግማሹ በመናፍቅ መንፈስ ግማሹ በሱሱ አለምና በመንፈሱ ተይዞብኛልና ( የወለተ ማርያም ) ቤተሰብ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች የመምህር ተስፋዬ በጎ ስራ ነው መምህር እድሜና ጤና ይብዛልህ
@አማልጅኝድንግል
@አማልጅኝድንግል 2 жыл бұрын
መምህርዬ መጨረሻህን ያሣምረው ለነዚህ ቤተሠብ ረደት የሆነ መንፈሥ ቅዱስ እኔንም ይርዳኝ ከባድ ሒወትውስጥ ነውየምኖረው እግዚያብሔር ይርደሽ በሉኝ ፀጋ ማርያም በፀሎት አስቡኝ ።🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kal7566
@kal7566 2 жыл бұрын
በእዉነት ስለማይናገሪ ስጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዝኣብሄር ስራ መምህሬ እግዝኣብሄር የኣግልጉሎት ዘመንህ ያስረዝምልን እግዝኣብሄር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ መምሄሬ
@Frhiwot16
@Frhiwot16 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባረክ ቃላተ የለኝም በጣም ደሰ የምለ ታሪክ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶስ ይጠበቅ 🙏❤❤❤❤
@ሁለተኪዳን
@ሁለተኪዳን 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን. መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም ተመስጨሳደምጠው. እንደጋጋሁነውያለቀው 🌷🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷
@mikaelabate12
@mikaelabate12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል ምን ይሳነዋል ቸሩ መድሃኒዓለም ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@shewadegef3089
@shewadegef3089 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አብዝቶ ይባርክህ ጀግና ነህ እሰይ እንኮን ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ደስ ብሎኛልል ቃላት ያጥረኛል እልልልልልልልልልልልልልል
@merafteka5228
@merafteka5228 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እነሱን የቀየረ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን
@soliyanalove5235
@soliyanalove5235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በለቅሶ ነው የሰማሁት ይሄን ትምርት መህርየ አንተኮ አባ መላ ነህ የመንፈስ ቅድስ ልጅ እሱ ያደረብህ ወንድማችን አባትህን በማገኘትህ ደስ ብሎኛል ከዚህም በላይ ከሱሶችህ ሁሉ ፀድተህ ቅዱስ ቀርባንን ተቀብለግ ለዚህ ክብር ያበቃህ ልኡል እግዚአብሔር ሁሌም ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ልጅበጣም እድለኛነዉ መምህር እግዚአቢሄር ቀሪዘመናቸዉን ይባርክላቸዉሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetdesta2704
@genetdesta2704 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እኔ እንባየነው የመጣው በእውነት እዴት ደስእዳለኝ እናታችን እንኳን ወደቅድት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትሺ ተመለሺ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@bisrategebriel4137
@bisrategebriel4137 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ ደስ የሚል ነው እነሱን የረዳ መንፈስ ቅዱስ እኛንም ይርዳን አገራችንን ይጠብቅልን::
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ድንቅ ስራ እየሰራ ነው እኔም ወድሜ እና አባቴን እግዚአብሔር እንዲቀይርልኝ በፀሎትህ አስበኝ ፈትለ ማርያም መምህር እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ በርታልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤️❤️❤️❤️
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለአብሳሪው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ክብረ ባአል እጅግ ድንቅ ትምህርት ገጠመኝ ነው በርታ እኔም በደስታ አለቀስኩኝ የተጠምቅባቸው ዜደዎች እጅግ ድንቅ ነው እንኳን እናታችን እመቤታችን አባትና ልጅ አገናቸው ቅዱሱ ፀድቁ አባታችን ገብረመንፈስ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@bbhh211
@bbhh211 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር የአንተ የድካም ውጤት ነው በጣም እድለኛ ቤተሰብ ነው
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 2 жыл бұрын
ታላቅ ትምህርት ድንቅ ተአምር በእዉነት ለእግዚአብሄር የሚሳነዉ እንደሌለ በበለጠ ያስተምራል::መምህር እግዚአብሄር አንተንና ቤተሰብህን ይባርካችሁ::
@feven111
@feven111 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሁላችን ህይወት ውስጥ ትግባልን በቃ ትበለን መታደል ነው መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እድሜ ከጤና ጋር አብዞቶ ይስጥህ
@sabaiyasu5031
@sabaiyasu5031 2 жыл бұрын
በስመአብ ደስ ይላል የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋ ለመድሃኔአለም የድንግል ማርያም ልጅ ምንይሳነዋ መምህርየ እንካን ደስ አልዎት ጤናውን አብዝቶ እድሜውን ጨምሮ ይስጦት ደስታህን ብዝት ይበልልክ ወንድምአለም
@መቅደስወለተማርያም
@መቅደስወለተማርያም 2 жыл бұрын
በእውነት በጠም ደስ የምል ገጠማኝ እኔም በእንባ ነው ያአደምጥኩ እሆንን ሁሉ ያአደርጋው የድንግል ማርያም ልጅ የተማስገኔ ይሁን
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስስስስስስስስስ ብሎኛል 🙏🙏🙏🙏
@SabalSabal-od2bi
@SabalSabal-od2bi 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የኛንም ታርክ መድሃንያለም አባቴ ይለውጠው አሜንንንን🙏🙏🙏
@taylatfra7154
@taylatfra7154 2 жыл бұрын
ተመስገን የጌታሆይ እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 2 жыл бұрын
አሜን መ መምህር እኛም በጣም ነው ደስ ያለን ኑርልን እድሜና ጤናክን ይስጥልን ኑርልን ከፍ በልልን ክበርልን በ ቤቱ ያቆየልን በጣም ደሰሰሰሰሰ ይል
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
1:18:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
22ኛ ልዩ ገጠመኝ  liyu getemeng(  በተደጋጋሚ ንስሐ በማስባት የሚያሰለችመንፈስ)
1:25:22
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 106 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.