48ኛ A ገጠመኝ ፦የተሰወሩ አባቶች ታሪክና የዘመናችን ገጠመኞች ( ክፍል አንድ)

  Рет қаралды 74,900

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 905
@tsegimurutsie3982
@tsegimurutsie3982 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይፍቱኝ ኣባታችን ኣሜን
@wargaal6333
@wargaal6333 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን አባቴ አይለ ሚካኤልን በፀሎት አስቡት አባቴ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ በረከቶይደረሰን አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲
@ggffyff4753
@ggffyff4753 Жыл бұрын
እሜን (3) በረከቶዎ ይደርብን አባታቻን🙏🙏🙏
@konjukonju2862
@konjukonju2862 3 жыл бұрын
Amen/3/ yifituun abbatachin amen W/Mika'eel kaa betasabochu gare yasibun
@እማፍቅርእናቴአስቢኝ
@እማፍቅርእናቴአስቢኝ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@emuugirma9913
@emuugirma9913 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣ አባታችን በጸሎት አብን ሕይወት ፈተና ሆነብኝ
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 10 ай бұрын
ተመስገን አኛ የመምህር ተስፋዬ ልጆች እድለኛ ነን የህንን ይህንን ታሪክ የመሰለ አሁንም ያለ የአባቶቻችንን የተከሰተውን የሚከሰተውን በጆራችን መስማታችን አነቃቂ የሚያጓጓ ነው አባ እናመሰግኖታለን 🙏
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እመብርሀን ትጠብቅህ ይሄን ድንቅ ተአምረ ስላቀረብክል ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን
@firehwotatewo14
@firehwotatewo14 3 жыл бұрын
አባታችን በፀሎት አሰቡኛ ወለተማረየም ብለው ፀልዩልኝ
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
የቅዱሳን በረከት ረድኤት ይደርብን
@nadiethio670
@nadiethio670 3 жыл бұрын
አሜን
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ 3 жыл бұрын
መምህር ብታምንም ባታምን አባታችን ስለ ስዉራን አባቶች ቅድስናቸዉን ሲናገሩ እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ሀይማኖቴን የበለጠ ወደድኩ የነሱ ተጋድሎ ና ቅድስና አስደሰተኝ አስለቀሰኝ አስቀናኝ የእግዚሀብሔር ድንቅ ስራ የበለጠ እየደነቀኝ መጣ አዉቃለዉ ስለ ስዉራን አባቶች ግን እሳቸዉ ሲናገሩ የበለጠ ገባኝ እኔ ሳላዉቅ ብዙ የበቁ አባቶች ባርከዉኝ በዋላ ሳቃቸዉ ከየት ላምጣቻዉ ለሁለም በረከታቸዉ የደርብን
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 жыл бұрын
Amen amen
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
አባቴ በጾለት አስቡኝ አመተማርያም ብለው ያስቡኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን አባቶቻችን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 3 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነቱን መምህር ያብዛልን አምላክ በክንፉ ይጠብቅህ
@mulukoabadi6640
@mulukoabadi6640 3 жыл бұрын
እባታየ ወለተ ስንብት ወለተ ማርያም በፀላት እስብን
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 3 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እህተ ሚካኤል በፀሎታችሁ አስቡን
@asheithu6542
@asheithu6542 3 жыл бұрын
አባታችን በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እባላለሁ
@ametemariyaam4137
@ametemariyaam4137 3 жыл бұрын
Kale Hewot yasemalin Abatachin ina memihirachi Egazabeher tsagawuni yabazalachuu amen amen amen
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ 3 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህ መምህር ተጋድሎቸውን ሳይጨርሱ ባታወጣቸው መልካም ነው ስም ዝርዝራቸውም አይስፍልግም አስፍላጊ መስሎ አልታየኝም ገዳሙም ባይታወቅ መልካም ነው እኛ የራሳችንን ውስጥ ድርስ ዘልቀን ለጠላት አሳልፍን መስጠት አይስፍልግም እኛው እራሳችን ባአፍችን እንቀባጥር እና ችግር ሲደርስ ወሬ ብቻ እንሆናለን
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
በውነት መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ዲስላይክ የምታረጉ ድንግል ማርያም ልቦና ትስጣችሁ
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን betolot asebuen abatachen
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ አባቶቼ ሰይፈ ሚካኤል ነኝ ።
@edenmesfin5077
@edenmesfin5077 3 жыл бұрын
ወለተ ማርያም በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 3 жыл бұрын
አባቶች ፀሎታቸው ማበረታቸው በኛም ላይ ይደርብን ።አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን።
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባ
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 жыл бұрын
ይህን ድቅ ነገር እድንሠማ የፈቀደ እግዝአብሔር ይመሥገን
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን አባታችን በፅሎቶት አስቡን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ መድህን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ወለተ ኪዳን ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ገብረ ዮሀንስ ተክለ ስላሴ ሀይለ ማርያም ሀይለ እየሱስ አባታችን በፀሎቶት ያስቡን አባታችን በረከቶት ይድረሰን አሜን፫
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 жыл бұрын
ዘማሪ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛል አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶዎት ይደርብኝ
@Athanasiustube
@Athanasiustube 3 жыл бұрын
ኹለት ጊዜ አዳመጥኩት። አሁንም ለሦስተኛ ጊዜ እያዳመጥኩ ነው። መምህር እማ ፍቅር በዕድሜ በፀጋ ትጠብቅልን። ኃይሏን ታሳድርብህ ከጠንቋይ እና ከደብተራ(ከሥራየኛ) መተት የምትወዳት እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም እና ያገለገልክበት የየካው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን በተማርነው ትምህርት 30፥60 እንዲሁም 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን።
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 ✝️⛪️♥️amen ✝️⛪️♥️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@selamawitetesfiy405
@selamawitetesfiy405 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@mesrttesfya4797
@mesrttesfya4797 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏💒🙏
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 жыл бұрын
አባቴ በርኩትን ይደርብን🤲🤲🤲🤲
@nardimengistu4996
@nardimengistu4996 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብኝ እመብርሐን ይሄንን እንድሰማ ስለፈቀድሽልኝ አመሰግንሻለው🙏🙏🙏
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
ተስፍ ስላሴ እመ ብዙሀን ሁሌ በፍትህ ትቅደም የኔ አባት ኩፍ አይንካህ ላንተ በጣም ክብር አለኝ
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
አሜን፣አሜን።
@promobile4440
@promobile4440 3 жыл бұрын
Amen agthabeher ystlan ahte mariyam btlot asbuy
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ይህን እንድሰማ ስለ ፈቀደለኝ እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን በረከትዎን ይደርብን ወንድሜን በስደት በሱስ ተመዶብኛል ወልደ ኣረጋዊ ብሎው በፆሎት ያስቡልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ያበረከተው ይደርብን እዴት ደስ እደሚል ተመስጬ ነዉ የሰማሁት በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ሀይለ ማርያም አመተ ማርያም አመተ ማርያም ሀይለ ሚካኤል ወልደ ሚካኤል ገብረ ማርያም አስካለ ማርያም ወለተ ብርሃን በጸሎት ያስቡኝ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ተስፋ ስላሴ አተማ የስቱን ህይወት እየቀየረክ ከእሳት እያወጣህን ነዉ ጥላትህን ከእግረህ ትጣለዉ እመ ፈቅረ
@ንፁህ-ደ4ጀ
@ንፁህ-ደ4ጀ 3 жыл бұрын
አሜን
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅክ ። እኔንም ወለተሚካኤልን አስቡኝ የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችንን ስላም ያርግልን በረከታቸው ይደርብን
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
ወይ ስወድህ መምህር ተስፋዬ በጣም ነው ምወድህ ፀጋውን ያብዛልህ
@ተመስገንአምልክ
@ተመስገንአምልክ 3 жыл бұрын
በአውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ክብር አቦን በረክትች ይድረሰኝ ለነ ለህጥይተኝዋ ለወለተ ዮሱስ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 жыл бұрын
አገላለፀወት ደስ ሲል አባቴ አባ እድሜወት ይርዘም እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛለዎት አባቴ ወለተማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ
@ወለተሀናየድንግልጂ
@ወለተሀናየድንግልጂ 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንፀሎት በረክታቺሁ ይደርብን አባቶቻቺን
@edensereke7721
@edensereke7721 3 жыл бұрын
ስለአገልግሎትህ ሁሉ እናመሰግናለን አግዚአብሔር ስምህን በአነደወርቅ ይጻፋልህ
@weleteteklehaeymanotwelete8342
@weleteteklehaeymanotwelete8342 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናአለን አባታችን ብሰምት አልተገበኝ አሉ ፀገውን ይአብዛሎት በቶለት ይአስቡን ወለተተክለህአይማኖት
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጡ መምህራችን አምላክ ቅዱሳን ይጠብቅልን !! ወለተ ጊወርጊስ ብለው በፀሎት ያስቡኝ መምህር ምንም ችግር የለውም እናዳምጣለን ይልቀቁልን ።
@ወለተስንበትየድንግልማርያ
@ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋውን ይብዛልን እድሜ ጤና ይሰጥልኝ ተሰፋ ስላሴ በፆሎት አስቡኝ🙏🙏
@funofblackpinkfromethiopia7632
@funofblackpinkfromethiopia7632 3 жыл бұрын
ውይይይ ኤፍታህ የሚለው ደስስ ሲል ልቤ ክፍት ይላል እንኳን ደህና መጣህልን መምህር በጉጉት ስጠብቅህ ነበር እረጅምም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር ምንም ችግር የለ መምህር ለነ አታስብ ምንም ያህል ቢረዝም እኛ እናዳምጣለን ትምህርትህ እኮ ለተመሠጠበት ሳናውቀው ነው የሚያልቀው ካንዳዴ አጨራረሱ ሲያም ምነው B ብለህ ብጀምር እላለሁ መምህር ለመብዛቱ አታስብ አንተ ብዙ ለፍተህ ላቀረብከው እኛ እንዴት ማዳመጥ ያቅተናል ችግር. የለም ብቻ እኛ የሠማነውን በተግባር እንድንኖረው እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን እኔንም ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ
@retaretakalehiwetyasemalin7786
@retaretakalehiwetyasemalin7786 3 жыл бұрын
መሞህር እንኳን በደህና መጣህ አሰቡኝ በጸሎታቸው ወለተ ሰንበት
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅ ነው የመጣልን የተሰፋ ሰላሴተማሪዎች ኑ አብረን እንለወጥ እንማማር በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከትዎት ይደረሰን መምህርዬ ኑርልን የኛ ጀግና በእውነት በቦታሁ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ
@ወልደሰማያት
@ወልደሰማያት 2 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ፍቅሩን አብዝቶ ያድለን ያባቶች የናቶ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን እኛምእግዚሐብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን አሜን አሜን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ እድሰማ የፈቀደልኝ የድግል ልጅ መደሀኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከቶዎ ይደርብን አባታችን የሰማነው በልቦናችን ያሰድርልን 🙏
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ለስጋ መኖሬ አስጠላኝ ግን ደግሞ ይህንምም መስማቴ እግዚአብሄር ይመስገን መምህርየ እና አባየ በፆለታችሁ አስቡን ወለተ ሰንበት እና ገብረ እየሱስ ብላችሁ ምናለ እንድህ እንደገባኝ ሀገሬ ብሆን ብየ ተመኘሁ
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መ ምህራችን መ ምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ለኛም መስሚያ ልቦናችን ይከፈት ተከፍች ይበለን ኑ የተዋህዶ ልጆች እንለወጥ የበቁ ጻድጋንን ያብዛልን እናት ሐገራችንን የሚጠብቁልንን መድሀኒያልም
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ባርኩን በረከታችሁ ይደርብን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ አሜን 🤲🤲🤲
@ታዱየማርያምልጅ
@ታዱየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አንተን ለኛ ለስደተኞች የመዳን ምክንያት አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ያባታችን በርከት ይደርብን አሜን ፣መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ባአባቶቻችን ለይ አፋችን የምንከፍት ሰወች ወየታ አለብን በእውነት እግዚአብሄር ይቅር ይበለን አሜን ።ለኤልያስ የተናገረው የእግዚአብሄር ቃል የታመነ ነው ።ብዙ አባቶች አሉን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ
@ሠላሜነሽድንግልዋስት-ኈ3ቀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣ መምህር በጉጉት ስጠብቅህ. ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን
@mesitube8868
@mesitube8868 3 жыл бұрын
Kale hiwot yesamelan abatachin &memirachin Welete mariyaam Welete silaasee Welete Mika'eel Talkaa Yohaawnis Asda mariyaam Betelot yasbugn 🤲🤲🤲
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህ መምልራችን ድንግል ማርያም በአማላጂንቷ አትለያህ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@tadele4513
@tadele4513 3 жыл бұрын
ያባቶቻችን በረከት ይደርብን ፈጣሪ ጸጋው ያብዛላችሁ እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቅህ መምህር
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደረብን መምህር ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አይለይህ ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ይቅደምልህ በምትሄድበት ሁሉ
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን Жыл бұрын
አሜን ኣሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደረብን አባታችን 😢😢😢
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር። እኔ በጣም የበቁ አባቶች የተሰወሩ አባቶች እና የተሰወሩ ዋሻዋች በጣም በጣም በጣም ነው እምወዳቸው። ዩትዩብ ላይ ይህን በማሳደድ በመዳመጥ እርካታን ይሰጠኛል የጌታዬን ጥበብ አይቼ እደሰትበታለሁ። ድርሳን ገድል አዳምጬ እንዴት ደስ እንደሚለኝ። ተመስገን
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
በጣም ቅዱሳን አኮ ማር ናቸው የአግዚአብሔር አገልጋዮች ታድለው ባማላጅነታቸው ቅድስት ስላሴ ነፍሳችን ይማራት አሜን አሜን!!!!
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አ አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድመቱን ያረዝምል አሜን በፀሎት አስብን አሰታውስን ወለተ መረያም ከነ በተሰቦቼ😭
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን ። የአባቶቻችን ፀሎት ልመና በረከት ከኛ ከአጢያተኞችጋር ይሁን አሜን። መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ። ስለኛ ብለክ ወጥተክ ወርደክ ስለምታቀርብልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያላሰብከዉ ደስታ በ ቤትክ ዉስ ያስፍንልክ እናመሰግናለን
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህ መምህር በፀሎታችሁ ፀለተየሱስ ብላችሁ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ሒሩተ ስላሴ ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ፂዎን አብተ ወልድ አብተ ስላሴ ገብረ እግዚብሔር ስምረተ ድንግል አስካለ ማርያም አፀደ ማርያም ዜና ሐዋሪያት ጥዬ *ማርያም ተክለ ኤየሱስ ፍቅረ ማርያም እሴተ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ሰማዕት አማና እህተ ገወርጊስ ጥዬ ማርያም ሒሩተ ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡን:፡*
@nanayemenegistu2022
@nanayemenegistu2022 3 жыл бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋረ ይሁን ወንድም እህቶቼ አምላክ አባ ኪሮስ ከክፉ ነገረ ይሰውሠን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን እኔም የትምህርት ፉሬ ነኝ ለብዙ ሰው ትምህርት ስጥቼ እየተለወጡ ነው ክብርና ምዝጋ ይግባው አምላካችን
@emebetgizaw893
@emebetgizaw893 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዩ እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ብክፎ ይጠብቅህ እና እባክህን እኔ እስካለ ማርያም እባላለ ላገኝ በጣም እፈልጋለሁ ምክንያቱም ልጄ እርገተ ቃል ነው ፲ አመቱ ነው ግንአይናገርም በፀሎትህ አስብ ልብ አደራ እድ እግዚእ ብር ፍቃድ አንድ ቀን በስልክ በዝርዝር እንጫወታለን
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅድስት ድንግል ማሪያም ታድልህ ለአባቶቻችን ጸጋዉን እድሜዉን ያብዛልን በፀሎታችዉ ያስቡን ወለተ ሩፋኤል ገብረ ሥላሴ ወለተ ህይወት ፍቅርተ ጊዩርጊስ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታቹሁ
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
በርክታችው፣ይድርብን።
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከት ይደርበን
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ለአተ ምንም ቃላት የለኝም የድንግል ማርያም ልጅ መዳንያለም ከጸጋ ለይ ጸጋ ይጨምርልህ ለአባታችን እድሜና ጸጋ ይስጥልን :🙏🙏🙏🙏🙏::
@helenhelen349
@helenhelen349 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ የአባቶቻችን እረዲት በረከት ይደርብን በፁለት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይብርክልንን ቃለ ህይወት ያስማልንን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠበቃል 🙌🙌🙌🙌
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራ።እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።መምህራች።አመሰግናለሁ ።
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 3 жыл бұрын
እንወድሀለን ምምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ኸረ መምህር ጥፍት እያልክብን ነው ላዳምጥና እመለሳለሁ like እያደረግን እንማማር
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 3 жыл бұрын
አቤት መታደል እውነት ድንቅ ነው ተመስገን እግዚአብሔር ይህን ያሰማከኝ ሁሉን ታቃለህ ልብን የምትመረምር ጌታሆይ ሁሉን ታውቀዋለህ ሁሉን ክብር ምስጋና ስግደት ዘውትር ላንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ንፁህ-ደ4ጀ
@ንፁህ-ደ4ጀ 3 жыл бұрын
እንኳንደናመጡመምህር አደኝነኝዛሬ"ደሰሲል💛💛
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ በረከትህ ይድረሰን መምህራችን የኛ እንቁ አንተን የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ዉድ እና እንቁ መምህራችን የነብሳችን መጋቢ እንኳን ሰላም መጣህልን አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ
@ኤፍታህበለኝአምላኬ-ቀ1ዀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አባ በፀሎት ያስቡን አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ሌሎችንም ቤተሰቦቼ በፀሎት ያስቡኝ እረጅም እድሜ ያድልልን
@mimifirew1943
@mimifirew1943 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልዎት ደግሞም አብዝቶ ሰጥቶዎታል መታደል ነዉ እንደነዚህ አይነቶችን አባቶች አቅርቦ እንደዚ አይነት የእግዚአብሄርን ድንቅ ስራ ከአባቶች መስማት በራሱ በጣም ደስይላል፡፡ ትልቅ ትምህርት ነዉ እኔ ሲናገሩ ቦታዉ ላይ ያለሁ እስከሚመስለኝ ድረስ ተመስጨ ስከታተለዉ ነበር እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ፡፡ እዉነትም አለም ታስጠላለች
@MነኝyeenteLij
@MነኝyeenteLij 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመዘገን መምህራችን እንኳን በደህና መጡ የአባታችን በረኬት ይደረሰን
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
አሜን
@appapk5408
@appapk5408 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህርችን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@sarasara2006
@sarasara2006 3 жыл бұрын
አባቴ ወለተ ማርያም ብለዉ በፀሎት ያሥቡኝ
@የጎጃሟ
@የጎጃሟ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህርየ አባቶቻችን በጾሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ከስደት ስመለስ ገዳም ለመግባት ወስኛለሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ጸልዬልኝ😭😭😭😭😭😭😭አለም በቅታኛለች😭😭😭😭😭
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn 💚💛❤ _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻😭😭😭💚💛❤
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባቶቼ በረከት ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meazasiltan748
@meazasiltan748 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም እርኩስ መንፈስ ተቃጠል ክብር ለአባቶቻችን
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ።ቃል ሕይወት ያሰማልን።ክርስቲያን ሕይወት የተጋድሎ ሕይወት ነው።እመን እንጂ አትፍራ የሚለውን ቅዱስ መፀሐፍ ጥቅስ ያስታውሳል።እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜዬ ይስጦት በፀሎት አስቡኝ ቃለ እይወት ያሰማልን አሚን
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 479 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
46:18
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 161 М.
46ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ ) ጓደኛሟሞቹ አይን ላይ ያለው የቡዳ መንፈስ
1:10:42
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН