No video

4ኛ ሳምንት 🤗 ይሄን የፀጉር ውህድ የግድ መጠቀም አለብሽ! Best hair mask You must use this amazing hair mask

  Рет қаралды 135,350

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 279
@IPhonetastic-dc7cj
@IPhonetastic-dc7cj 6 ай бұрын
እኔማ ሱስ ሁነሽብኛል እስከምትለቂው እቸኩላለው 3 ወር አርጊው። እኔ ከጀመርኩ አመት ሁኖኛል ግን በየ ሁለት ሳምቱ ነው የምቀባው ብዙ ለውጥ የለውም በጣም ይነቃቀልብኛልአሁን ካችጋ ስጀምር መነቃቀሉ ቀንሶልኛል የምታጠበው በሳሙና ነው ዶብ ሳሙናና ወይም ዘይት ዘይቶን ሳሙና ነው ልስላሴውም መልሶልኛል በርችልን እህት አችን ሳይ ሞራኒ ይመጣል ከቻልሽ ሶስት ወር አርጊው❤❤❤❤❤
@nejate923
@nejate923 6 ай бұрын
የዘይቶን ሳሙና አለደ ውደ እስኪ ፎቶ አንሽና ላኪልኝ
@frehiywotteshome8377
@frehiywotteshome8377 6 ай бұрын
፧ሸ
@Alhamdulilahe
@Alhamdulilahe 6 ай бұрын
ኬሚካል የለለው ሻምፖ አለ ሳሙናው ቆዳሽን እንጂ ፀጉርሽን አይጎዳውም ወይ ዘይቱንም ላያጠራልሽ ይችላል ሸያ ሞይስቹር እሚባሉ ሻምፖዎች ምንም ለፀጉርእሚጎዱ ኬሚካል የላቼው ም
@user-tp9sw6cy1j
@user-tp9sw6cy1j 5 ай бұрын
​@@Alhamdulilaheበግሊዝኛ ፃፊልኝ ስሙን ውዴ
@user-ur2hk9hf3l
@user-ur2hk9hf3l 4 ай бұрын
Bayee namatii toltaani
@SebleMsganu
@SebleMsganu 6 ай бұрын
በእውነት እህቴ በጣም አመሰግናለሁ 2 አመት ሆነኝ ከጀመርኩ ትንሽ ነበረ ለውጡ አሁን ደሞ በጣም ተቀይሮል ሳላመሰግንሽ አላልፍም ❤❤
@aiahwekei7138
@aiahwekei7138 Ай бұрын
ምንተቀብተሽው እሲንገሪኝ
@SebleMsganu
@SebleMsganu Ай бұрын
አቦካዶ ሙዝ እና ተልባ አንድላይ ፈጭቼ
@emanmo1920
@emanmo1920 6 ай бұрын
ይገርምሻል ዛሬ ውህድ ላለመቀባት excusse እየፈጠርኩኝ ነበር 😅 ቪዲዮሽን ሳዬው በጣም ነው ደስ ያለኝ። ፈጫጭቼ ተቀብቻለሁ በጣም አመሠግናለሁ የኔ እህት
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን፫ እህት❤❤❤
@marthayilma
@marthayilma 6 ай бұрын
በ ጣም ደሰ ይላል ለውጥ አለው ተባርክ❤❤❤
@HaytaliHayt
@HaytaliHayt 6 ай бұрын
በርችልን እህታችን አላህ ሰላም ያድርግልን አገራችንን
@Roza458
@Roza458 4 ай бұрын
❤❤❤❤ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ለውጥ አግኚቻለሁ ልጅሽን እግዚአብሔር በሞስ ያስድግልሽ ❤️❤️❤️❤️
@retareeta1367
@retareeta1367 6 ай бұрын
እኔም ለስልሶ ብዛት ጨመረ በጣም አናመሰግናለሁ
@user-bz2yh9cz6d
@user-bz2yh9cz6d 6 ай бұрын
ሀሪፊ ነው የኔም እየተለወጠ ነው bery
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 6 ай бұрын
ደምሩኝ ለሚነቃቀል መፍትሔ ንገሪኝ
@AsterAweke-cr1tt
@AsterAweke-cr1tt 4 ай бұрын
በታም ነው ማመሰግነው እህቲ በታም ቆንጆ ነው ወድጀዋለሁ አመሰግናለሁ
@reeeken4126
@reeeken4126 6 ай бұрын
ሰላም ቤሪዬ ... በጣም አሪፍ ላይ ነው ፀጉሬ ቻሌንጁም በጥሩ እየሄደ ነው። 🙏 በርቺልኝ 💞
@MeskeremAnbesse-sy2cg
@MeskeremAnbesse-sy2cg 6 ай бұрын
በርትተሽ አበረታሽኝ እኔም ልጄም በየሳምንቱ እየተቀባን ነው መነቀሉ ቀንሷል ተባረኪ
@elizabethtilahun6114
@elizabethtilahun6114 6 ай бұрын
I enjoyed watching your video. You are positive. Keep up the good work
@BerryTube21
@BerryTube21 6 ай бұрын
Thank you, I will
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Ай бұрын
@@BerryTube21እስኪ የፈሳሽ ቅባት መቀቢያዋን ንገሪኝ ከየት ላግኛት እባክሽ
@hawa7349
@hawa7349 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ ሁቢ😊😊😊
@user-rt9gg2qx6y
@user-rt9gg2qx6y 6 ай бұрын
የኔ ሴት እናመሰግናለን ግን እኔ ካንች በፊት ነዉ የጀምርሁት ልሳላሴው በጣም አሪፍ ነዉ ግን ከነቁመቱ ይወጣል ከዝያ ደግሞ አንድ ሳምንት እልቆይም ስጣጠብ ምክንያቱም ውህድ ስጠቀም በጣም ያሳክከኛል ምን ትይኛለሽ እህትዋ ❤❤❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 6 ай бұрын
እኔም ዛሬታጥቤ ነገአካለው ምንይሻለኛል መፍትሄስጡኝ ውዶቸ
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 6 ай бұрын
❤❤❤ ena enem ewodishalehu ,,, thanks !! Always i watch ur video thanks again because u change my hair ❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 6 ай бұрын
Oh love you too thanks
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 5 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@zufan1717
@zufan1717 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ምርጥዬ ውህድነው አመሰገናለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
@MessiMesfin
@MessiMesfin 6 ай бұрын
እህት አለሜ እንዴት ከረምሽ እየጠበኩሽ ነበር አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ❤❤❤
@HayatHayat-pt7jj
@HayatHayat-pt7jj 6 ай бұрын
እህት እንኳ ደህና መጣቨ በጣም ለዉጥ አለው የኔ ወደ❤❤❤❤
@user-px2tp4xq5d
@user-px2tp4xq5d 6 ай бұрын
❤❤ በ 4 ሳምንት ቁመቱም ብዛቱም ለስልሶልኛልም አመሰግናለው ውዴ
@meseretkumsa9988
@meseretkumsa9988 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ለውጥ አይቻለሁ በልጆቼ ፀጉር፡
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
የኔቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ❤በጣም ጥሩነው የኔ ለውጥ አለው ሴቶችየ በርቱ ልኝ ተስፋ እዳትቆርጡ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb 6 ай бұрын
የኔ ውብ እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ❤❤❤
@user-fh1jy9ze2p
@user-fh1jy9ze2p 6 ай бұрын
❤❤❤thanks,,, i used per week isn't good or bad thanks berry ❤❤❤
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 6 ай бұрын
ጎበዝ burch እኔ download እያደረኩ no ሀገሬ ስገባ ግን እጠቀማለሁ
@misrulema5599
@misrulema5599 5 ай бұрын
Thank you sweet. I will definately use
@elsa-sy4td
@elsa-sy4td 6 ай бұрын
Endet benafikot endemitebekishi yene konjo tebarki
@user-dl7cs6pr9p
@user-dl7cs6pr9p 5 ай бұрын
Yenewud arategna were new lewt alew amesegnalem yene mar tebarekilin ❤❤❤❤❤❤❤
@mahlethassen7078
@mahlethassen7078 6 ай бұрын
Hi Berry! Mefichash arif new keyet new yegezashiw? Kechalish linikun lakilign ameseginalew.
@user-ev9hg1tg5l
@user-ev9hg1tg5l 6 ай бұрын
አናመሰግናለን ግን በሳምንት ውሰጥ አንዴት ነው ለውጥ የሚታየው
@user-is4iv3mq1n
@user-is4iv3mq1n 6 ай бұрын
የኔ ውድ በርቺልኝ የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤❤
@user-hw1ee1mv6r
@user-hw1ee1mv6r 6 ай бұрын
ለፎሮፎር ምን ልጠቀም
@ZufaanJifaaroo
@ZufaanJifaaroo 6 ай бұрын
Tabaraki yene qonjo ❤❤
@user-is4iv3mq1n
@user-is4iv3mq1n 6 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ በርቺልን የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤
@Maleesa-dn3hg
@Maleesa-dn3hg 4 ай бұрын
Selame Ehita Adese nagni la biteshi. Geni Anide teyaqe letayeqeshi stagura bitami now menaqaqalwe mine bitaqami yeshalale mikaregni❤❤
@user-jp8dm7zo1x
@user-jp8dm7zo1x 5 ай бұрын
ሰላም እህቴ ይህን ውሁድ የጸጉር ቄቤም አብሬ አድርጌ ተቀብቼው ለውጥ አይቼበታለሁ ሌላ ግዜ ከማደርገው በጣም የተለየ ነገር አግኝቼበታለሁ በታም እናመሰግናለን በርቺ እህቴ
@cocafekadu705
@cocafekadu705 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ለውጥ አለው ግን በንፁ ፀጉር ወይስ ታጥበን ነው መጠቀም ያለብን
@nanidagne5734
@nanidagne5734 6 ай бұрын
Ere guadegnoche samint eskimeta eyeguaguaw new mindinew gudu😂😂thanks berryeee endezi moralen silanekakashiw❤
@HanaHana-xc7dt
@HanaHana-xc7dt 6 ай бұрын
Yene konjo amesginalo lewuxe agichalo berche❤❤❤
@user-ee1zz4dw8w
@user-ee1zz4dw8w 6 ай бұрын
Betam betam arfi chalenj nw ine wdijehano
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 6 ай бұрын
Eseke 3 wer yehun please
@selifiki-oj6iv
@selifiki-oj6iv 6 ай бұрын
❤❤❤❤ ቤሪዬ ለውጡን ልነግርሽ አልችልም ልስላሴው የሌሉ ነው አመስግናለው
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ትላንት ስጠብቅሽ ነበር ሚጣዬስ የት ናት
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 6 ай бұрын
welcome my sister Good job keep up thank you sheria❤❤❤❤❤
@askaleamile2792
@askaleamile2792 4 ай бұрын
ስንት ደቅቃ ነው የሚቆየዉ ለመታጠብ ተባረክ
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 6 ай бұрын
ልክ ነሽ ውህድ በጣም አሪፍ ነው ሽበት የያለው ጸጉር ምን ማድረግ አለብን
@MekdesDemise
@MekdesDemise 6 ай бұрын
Thank you 👌👌💞
@user-br4cp8jb8z
@user-br4cp8jb8z 6 ай бұрын
እኔ ገና አርብ 4ሳምንት ነው ለፀጉሬ ያላረኩት ነገር የለም ግን ከቦታው ቀስቀስ የለም እንዳታድግ ተብሉል መስለኝ😅ግን አሁን ቻሌንጅን ስንጀምር መበጣጠስ ቀነስ እና ለስለስ ለውጥ አያለሁ ብይ ተስፋ አለኝ በፀጉሬ እማ መቼም ተስፋ አልቆርትም😅😅😂😂
@FassilHaile
@FassilHaile 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እረጅም አመት ዊግ ላይ ስለነበርኩኝ ከፋት አልቋል ስለዚህ እንዲበቅልልኝ ምከሪኝ
@seenaadhugaaentertainment1257
@seenaadhugaaentertainment1257 20 күн бұрын
Good
@user-pp1lv1ov8h
@user-pp1lv1ov8h 4 ай бұрын
Chafugin lemindinew yesasawu wude❤❤
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 3 ай бұрын
እኔ ገና ልጀምር ነዉ ሙሉዉን ማቴሪዬል አላገኚም ባገኘሁት
@user-ov3kz7nq7m
@user-ov3kz7nq7m 4 ай бұрын
የኔ ውድ የፊት ማስክስ አታዘጋጅም??በእርግጥ አቦካዶ ነገር ስትቀቢ አይቸሻለሁ
@S.m543
@S.m543 6 ай бұрын
የኔ እርጎ እንዴት ነሽ? የኔም ጸጉር ለውጥ አለው መበጣጠሱን ብዙ ቀንሷል። ❤❤❤
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 6 ай бұрын
የኔኔሥ ምንም ለዉጥየለም ይቆራረጣል ይነቃቀላል
@ሥደት
@ሥደት 6 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ. በጣም. በጣም. ለውጥ. አለው. ወላሂ. ጓደኛየን እና. እህቴንም. እየተከባከብኩላቸው. እኔ. ሥጠቀም. በጣም. ተለውጦላቸዋል. ቆይቻለሁ. መከታተል ከጀመርኩ አችን የኔ በጣም. በዝቶልኛል እረዝሞል. የግባሬም በቀለልኝ. አሁላይ. በጣም. በሚያምር ሁኔታላይ ነውፀጉሬ. አመሠግናለሁ. በጣም ሥበብስለሆንሽኝ. እህቶቸ ፀጉራችንን. ከተከባከብን. ያድጋል.
@user-sz4yu1ly6g
@user-sz4yu1ly6g 5 ай бұрын
ምን ተጠቅመሽ በቋሚነት ለዉጥ ያየሽበት እስኪ ሹክ በይኝ
@sabashogamo8779
@sabashogamo8779 6 ай бұрын
በርቺ የኔ ውድ እኛንም እያበረታታሽን ነው ለውጥ አለው ፀጉሬ ግን ዮጋትና ሬት የለኝም በነሱ ፋንታ ምን ል ጨምር ነገ እቀባለሁ😊❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 6 ай бұрын
thanks ያለሽን ተጠቀሚ 🥰
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 2 ай бұрын
ውህድ ምንድነው
@mezmur_channel1
@mezmur_channel1 6 ай бұрын
Ye ene konjo iktatelishalehu chalenjunim ka inate bafit jamire nebere bayasamintu kamatatabe bafit ikabana 2 sat akoyicho yala shampo itatabalehu chalenjunim tekelakelku betam arif iyehonelign new lawut alew hule koment maragi silamalwodew no iketatelishalehu berchi ❤❤❤❤❤
@RomanBirhanu
@RomanBirhanu 4 ай бұрын
በሳምንት ሁለቴ መጣቀም ችግር የመጣል ወይ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 6 ай бұрын
ሙዝ ይስማመኝ ነበር ግን ትላንት ለመጀመሪያ ጊዜ አቮከዶ ተጠቀምኩ ሎሚ ረስቼ ነበር በኃላ ትዝ ብሎኝ በጄ ጭምቅ አርጌ ጨመርኩ
@Alhamdulilahe
@Alhamdulilahe 6 ай бұрын
ሎሚ ግድ አይደለም ለሽታ ነውእንጂ ብትተይውም አይጎዳሽም
@bezagirma9544
@bezagirma9544 6 ай бұрын
ቀኑ እነዴት ነው የሚሄደው በስመ አብ
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 6 ай бұрын
Thanks my dear❤ ተልባ ሮዝመር እና ቁርፉዱን በፍት ከለቀቅሺው ቪድዮ አይቼ በየሳምንቱ እየተጠቀምኩ ነው እጅግ በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ ❤❤❤ እስከ ሥስት ወር ወይም ከዝያ በላይ እንቀጥልበት please
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
ተልባ ከየት😢
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 5 ай бұрын
@@ktube8920አጣር አለልሽአረብ ሀገር ከሆንሽ
@user-sq9fj8sq9p
@user-sq9fj8sq9p 3 ай бұрын
ሠላም ለቤትሽ አዲስ ነኝ እና ጸጉሬ ብዛት አለው ምን ብጠቀም ይቀንሳል አትለፊኝ ውዴ
@user-bk5xq7xh4u
@user-bk5xq7xh4u 6 ай бұрын
ሰላምነው የኔቆንጆ❤❤
@DikayehuAlemu
@DikayehuAlemu 3 ай бұрын
ሳንታጠብ ነው የምንቀባው
@MulubirhanTsega
@MulubirhanTsega 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️yene konjo yenem lwti alew
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 6 ай бұрын
እንኳንደህናመጣሽ ውዴ አሁንማ እናቷ ገቢያእንደሄደችባት መጣችቀርች የሚለው ጉጉቴ ስገልጽልሽ ምፀት ሊመስልሽ ይችላል በጣምነው የማከብርሽ ሰውን ሰውያሰኘው ስራውነው ውዴበርችልኝ ማማን ሳሚልኝ❤
@BerryTube21
@BerryTube21 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሺ🥰
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 6 ай бұрын
በእዉነት እኔም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበራዉ አራ አሁንማ ሱስ ይነችብኝ ለጸጉሬ እንብከቤ ብርታቴ ነት ቤሪዬ የዉነት
@user-sq8jk5bq9n
@user-sq8jk5bq9n 3 ай бұрын
የኔውድ በማርያም የሚያበዛ ንገርኝ ስሞት
@SendoKuku
@SendoKuku 3 ай бұрын
የዑንት ናው እኔ ብዙ ጉዜ codtionere ስታቃም የኔ ፅጉር ባጣም ናው ምዳርቆ ቢሆንም ላመንታ ሚሆን ዎድ ብትናገርግን ዳስልል የምር
@user-kn2ub4ox6p
@user-kn2ub4ox6p 6 ай бұрын
የፊቱ በጣም ነው የሚሰባበርብኝ ቁመቱም እያጠረብኝ ነው መላ በይኝ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 4 ай бұрын
ለውጡ ምን ያክል እንደሁ እንድረዳ የድሮ ፀጉርሽን ፎቶው ካለሽ አሣይን
@FevenAfewerki
@FevenAfewerki 3 ай бұрын
Selam ehte mejemerya selamsh ybshah ena be forefor yeteshegerku alehut ena mn tiredinalesh amesegnalew
@MekdesTefera-li3nx
@MekdesTefera-li3nx 6 ай бұрын
እኔም በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ,
@SelamSelam-bu9vz
@SelamSelam-bu9vz 6 ай бұрын
ብራዉን ቀለም ላለዉ ፀጉር ይሆናል ዉዴ?
@YeGr-lx8oi
@YeGr-lx8oi 4 ай бұрын
ቆዘባድነውየጨመርሽ❤❤❤
@user-tu4ho8oo5k
@user-tu4ho8oo5k 5 ай бұрын
እህቴ እኔ ሰለማይመቸኝ ማታ ከ4 ሰአት በኋላ ተቀብቼው በጠዋት ብታጠበው ችግር አለው?
@fatimaabdela6855
@fatimaabdela6855 6 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@user-gj6rc9jt9u
@user-gj6rc9jt9u 2 ай бұрын
Thank you 💞😊😊❤️😊❤️
@user-xr7dn5zw2c
@user-xr7dn5zw2c 6 ай бұрын
Blue magic kebatu lela color yalew yeteqmemew yehonal
@user-fs6ku7sy8w
@user-fs6ku7sy8w 6 ай бұрын
Unte ine tsagure yii baxaxas nabr ahuun gin laslisoo mabaxaxas titotal ina thank you bexam yen konjo
@fatimatube1902
@fatimatube1902 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ❤❤❤❤😊
@user-bh3nq7xe1k
@user-bh3nq7xe1k 6 ай бұрын
ሻምፓ ምን አይነት እንጠቀም ለኔና ለልጄ
@user-xl1vm9vp2j
@user-xl1vm9vp2j 6 ай бұрын
በጣም ምህርጥ ነዉ ጊነ ሮዝመሪ እና ቁሩምፉዲ ሲጠቀም ፀጉሬ በጣም ስስ ወይም ለስላሳ ሆኖቢኛል ግን እኔ ምፈልገው ብዛት እዲኖረው እፈልጋለው እና ምን ማድረግ አለቢኝ?
@KemeriyaKemeriya
@KemeriyaKemeriya 3 ай бұрын
ጀማሪ ነኝ በምን ልጀምር,,,,,,,,!!
@user-kx4vn1dt7k
@user-kx4vn1dt7k 5 ай бұрын
ዉዴ የልጄ ፀጉረ በጣም ደረቅ ነዉ በጣም ሽቦ በዛ ላይ ብዛቱ 2አመቶ ነዉ በዛ ላይ ገንባራም ምን አይነት ዉህድ ልጠቅም
@user-oi1mq3io9y
@user-oi1mq3io9y 4 ай бұрын
እምወድሽ ነገረስ❤❤❤❤🥰🥰
@FETA249
@FETA249 5 ай бұрын
መጨረሻ የተቀባሽው ፈሳሽ ቅባት ምንድነው ቤሪ ብሉ ቅባቱ ጋር አይጣላም ወይ
@mahletdametew107
@mahletdametew107 5 ай бұрын
Yale conditioner segure ayiftatam ena mn ladrg pls
@SadiyaKerim
@SadiyaKerim 3 ай бұрын
Yene wud adis jemari negn lewut endemaybet tesfa adergalew
@habibahabiba6433
@habibahabiba6433 6 ай бұрын
ተባረኪ ውዴ❤❤❤
@titaasrat8962
@titaasrat8962 6 ай бұрын
የኔ ዋ❤❤❤❤
@tegestalemu3291
@tegestalemu3291 6 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ጸጉሬ በጣም ልስላሴ አሳይቶኛል የምር ምሳጋዬ ከልብ ነው ግን ጸጉሬ ይነቃቀላል
@rabileali-hz3tg
@rabileali-hz3tg 6 ай бұрын
🎉🎉እንኳን አደረሰን❤❤❤❤
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 4 ай бұрын
Tebareki ❤
@user-hw1ee1mv6r
@user-hw1ee1mv6r 6 ай бұрын
ውህዱን የምንጠቀመው በየሳምንት ብቻ ነው ወይስ በየቀኑ
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu 4 ай бұрын
ስላም እማ✅✅💞💞💯💯
@DamseDamse-nm9wu
@DamseDamse-nm9wu 2 ай бұрын
Berchi
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 8 МЛН
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН