4ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የሆነ ሰው ከልብሳችሁ ላይ የተለያየ ቆሻሻ በተደጋጋሚ ቢያራግፍ ምን ይሰማችኋል

  Рет қаралды 51,343

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 450
@yetagesuargaw
@yetagesuargaw 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እንዲሁ እወድአለዉ ቸሩ መዳንያለም ይጠብቅ
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
አሜን ይጠብቀው ከነቤተሰቡ
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 2 ай бұрын
አሜን ይጠብቅልን❤❤❤❤
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 2 ай бұрын
አሜን አማኑኤል አባቴ ይጠብቅልን❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 2 ай бұрын
amen amen amen ken bestsebu fetari yetbikew❤
@MateMate-ix5je
@MateMate-ix5je 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 2 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች በየ ቦታው ጥሩ ስራ ይዛችኋል በርቱ ❤
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 2 ай бұрын
Thankiu
@BeltechBogale
@BeltechBogale 2 ай бұрын
ደሞ ያስታውቃሉ እግዚአብሔር ይርዳን
@senaittedsel7462
@senaittedsel7462 2 ай бұрын
አሜን
@senaitsorsa339
@senaitsorsa339 2 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ልጆች እስኪ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለህ/ሽ (1 ሰው)፤ ሌላ ደግሞ ተጨማሪ 10 አመት ያህል የስራ ልምድ ያለሽ/ህ እና ፒችትሪ አካውንቲንግን በደንብ የሚያውቅ በቴሌግራም አውሩኝ (1 ሰው) ፈልጌ ነው፤፤
@Zena-le2tm
@Zena-le2tm 2 ай бұрын
ላነተየደረሠለኔም ይድረሥልኝበፆለትእሠቡኝ ታጥቦጭቃሁኛለሁ😢😢😢😢
@ortodocsksye
@ortodocsksye 2 ай бұрын
የዛሬው ቸሩመድሀኒ አለም የነገዉ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን በሉ✝️🤲👏
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
"ነገ መስከረም 28 አባታችን ቅዱስ አማኑኤል ነው ። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን።🙏❤
@muluye-bc4kt
@muluye-bc4kt 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bmsm2183
@bmsm2183 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme 2 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ለምስክርነት ኣብቃኝ የስደት አባቴ ❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❤😘❤😘❤😘❤😘
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 ай бұрын
😢አሜን እኔም ይስማኝ ።
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 2 ай бұрын
ወቶ ከመቅረት ካልታስበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን።🙏🙏💖💖💖
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 ай бұрын
አሜን❤
@ShdhHdhs-d3p
@ShdhHdhs-d3p 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dhbb8713
@dhbb8713 2 ай бұрын
አሜን😊❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
የእስራኤል ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ኣማኑኤል ኣባታችን ኤፍታህ ይበለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@ShdhHdhs-d3p
@ShdhHdhs-d3p 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fereabreha2496
@fereabreha2496 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@Y.A-b2v
@Y.A-b2v 2 ай бұрын
Amen
@ሶልያናጥለሁን
@ሶልያናጥለሁን 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@ህያብሂሩተስላሴ
@ህያብሂሩተስላሴ 2 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችኝ እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን ሰምቼ እመለሳለሁ
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የህይወት ገጠመኝ በጣም ጓጎተን ነው የምንጠብቀው የምር እግዚአብሔር ያበርታክ ለኛም ሰምተን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን🙏
@natnaelwendmu7734
@natnaelwendmu7734 2 ай бұрын
amen ehtachn የሆን ቦታ አውቅስሻለሁ ልበል
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 2 ай бұрын
@@natnaelwendmu7734 የት?
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 2 ай бұрын
በእውነት አሉን አሁንም ቅን ደጋግ ሰዎች እንደ ድሮ ስለሰው ከልብ ሚጨነቁ ከልብ ሚወዱ እውነተኛ ፍቅር ያላቸው በእውነት ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ የተባለው እውነት እነዚህ ጋር ነው ያለው እሱ ስራ ቦታ ባየው ነገር ለወዳጁ ሲጨነቅ እሱዋ ደግሞ ዲያሪውን አንብባ እንደ እህት ምናገባኝ ሳትል ተቆጥታ መምከርዋ መለወጥዋ በእውነት ድንቅ ነው እውነተኛ ቅን ሰው ወዳድ ባልና ሚስቶች እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ❤እናንተ እንቁ ባልና ሚስቶች ናችሁ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ🙏🙏🙏
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እንደዚህ አይነት እውነተኛ ጎደኛ ማግኘት እዴት ደስ ይላል 😢❤ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤
@taybaa8158
@taybaa8158 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይጠብቀን🙏🙏🙏
@tigist-_21
@tigist-_21 2 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ሁሌም ቢሆን በገጠመኞችህ ውስጥ የኔን እና በዙርያየ ያሉሰወችን እራሳችንን የምናገኝበት ልዩ የሆነ የህይወት ገጠመኝ ነው እግዝአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልን አሜን።
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆየን እንኳን ለአማኑኤል ወረአዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የተዋዶህዶ ልጆች 👏👏✝️⛪🙏
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን ዛሬ አንደኛ ነኝ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
ቅዱስ አማኑኤል በምህረቱ ይጎብኘን ጣመ ፍቅሩን በልባችን ጣመ ምስጋናውን በአንደበታችን ያሳድርብን ስለገጠመኙ ሰምቼ እኮምታለው
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 ай бұрын
እንኩአን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃውክብረ በዓል አደርሳቺሁ መምህር እንኩአን ደህና መጣህለን ሰምተን እንደንለወጥ አደርገን ❤️❤️🌹❤️
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 ай бұрын
ጎደኛ ማለት እንድ ነዉ መልካም ማልሶ ይከፍላል ያሌው መምህር እውነት መልካም ልብ ይስጣን🙏🙏🙏
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእያንዳንዱ የህይወት ገጠመኝ የእኔን ያሳለፍኩትን እያሳለፍኩ ያለሁበትን ነገር አገኝበታለሁ🙏
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn 2 ай бұрын
እንደምን አለህልን ውድ ወንድማችን መምህራችን ተናፋቂው መምህር ተስፋዬ አበራ እንካን በደህና መጣህልን ። ሰላሙን እንመኝልሀለን ከመላ ቤተሰብህ ጋር ❤❤❤❤
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን ከዚህ በላይ እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም ልጆቹ ለመንግስቱ ያብቃን (አሜን)❤
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
✅❤🌻በስደት ያላቹሁ በሰላም ለሀገራቹሁ ያብቃቹሁ ያብቃን መምህር እማፍቅር ትጠብቅልን በአተ ተምርት ተቀይረናን❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌼🌼🌼💐💐💐🌾🌾🌾☦️🙏🙏🙏
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 2 ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@arg2252
@arg2252 2 ай бұрын
እረ መምህርዬ እሌኒ ናፍቃኛለች ትምጣልን የምትሉ በላይክ ውጡ 🎉
@mahiletghiwot6377
@mahiletghiwot6377 2 ай бұрын
Ere awo yet tefta new gn?
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህሬ እነሆ ክፍል 4 የህይወት ገጠመኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል የህይወትን ገጠመኝ ነው እንዲህ እውነተኛ ጓጀኛ ማግኘት በአሁን ዘመን መታደል ነው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayat-hp7mi
@Hayat-hp7mi 2 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉንና ሰላምን ያበዛሉት🙏🙏 በፀለታቹሁ ኣሱቡኝ የተዋህዶ ልጆች ወለተ የዉሃንስ ብላችሁ🙏🙏
@anisanagara3088
@anisanagara3088 2 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራችን ቃለ ይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 ай бұрын
እንኳን አደርሳቸዉ ለቸሩ መድኃኒአለም አደረሰን አሜን አሜን አሜን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒🌻🌻🌻🌻💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒✅✅✅
@እኖንወድንሓልዉኒቤዛ
@እኖንወድንሓልዉኒቤዛ 2 ай бұрын
እድሜ ማቱሳል ይስጥህ ፈጣሪ ዉዱ መምህራችን።
@DemekeMekonen-m5c
@DemekeMekonen-m5c 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የጠብቅልን መምህር በእወነቱነገር አንተን እንደሰማ ያደርገች ባለቤቴ ናትና እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ጤና ይስጥልን እኛኝም ለምስክርነት ያብቃን
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj 2 ай бұрын
የወንድማቼ ልፉት ፍሬሲያፈራ በአይናችን እያየነው አክሊለ ሰአት አቡ ጋዲሳ እዮባ ዮሃድ አንትሽ ዲያቆን ናትናኤል ዲያቆን መዝሙረ ያሬድ ዲያቆን መኳንንት ወንድም ሰሙ አረ ስንቱንተባረኩ ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbayitibarekYTKILIYELIJ
@AbayitibarekYTKILIYELIJ 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ ወንድሜ መምህር በዝህ ዘመን መንፈስን አራቅቀው የምልኩበት መንገድና የምዋረሱበት በጣም ይገርማል.......እሱ ነው አሁን የበዛውና ብረታበት
@MuhammedEmirates-j5t
@MuhammedEmirates-j5t 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አግዚቢሒረየጠብቅህ
@tifit589
@tifit589 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 2 ай бұрын
የቅዱሰ ሚካኤል አምላክ ለእኛም ከአደበታችን የሚውጣውን እሱ ያራግፍልን በእውነት እሚገረም ገጠመኝ ነው አይይ ቅማል!
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ አማኑኤል ወረሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ❤❤❤ ቤተሰቦቼ ን ለመቀየር ተነስቻለሁ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ስርጉተ ስላሴ ሀይለ ማርያም መምህር እንደምታግዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ ደሞም ትረዳኛለህ ❤❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እህተማረያ እያላቹሁ በፀለት አስብኚ 🤲🤲🤲🤲
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 2 ай бұрын
የቅዱስ ያሬድ ታሪክ ትዝ አለኝ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 💐💐 እያንዳንድ ቪድዮዎችክ ላይ ረዥም ሃሳብ ልፅፍ እልናአ ማን አንብቦ ሊጠቀም ደሞ ስልቹዎች ሆነናል ግን ደሞ ብዙ ኮመንት የምታነቡ ሰዎች እንዳላችሁ ውዱ መምህራችን በተደጋአጋሚ ሲነግረን ሰምቻለው ግን ያለመፃፌ ያናድደኛል ምን ትሉኛላችሁ ወዳችዋለው ወለተ ሚካኤልን ከነ ቤተሰቦቿ ይላችሁ በፀሎት አስቡን ጊቢያችን ውስጥ የተወገዘ አንድ ክፉ ደብተራ አለ በዚ ብንለው በዛ ደግነቱ በሚገባ እያሸነፍነው ነው ከኔ እና ከ አንደኛው ወንድሜ በቀር ሁሉም ቆራቢዎች ናቸው ተመስገን ❤❤❤
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 2 ай бұрын
መምህር እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥህ❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅዱሰ አማኑኤል ለቅዱሳን አባታቻችን አደረሰን ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ የተጨነቀች ነብሰ ነኝ ከሰደት ከብዶኛል
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ❤
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
መምህርየ ማርያም ን የሚደንቅነው ዛሬ 3 ገጠመኝ ሰማሁ ግሩምነው እግዚያብሔር ይመሥገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር ገጠመኝህን ሰምቸው አይሠለቸኝም መምህርየ እማፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@milat-e6u
@milat-e6u 13 күн бұрын
የታደለች እናት በእውነት በረከቷ ይደርብን እሽ ኧረ እንመሰክራለን የተዋህዶ እንቁ❤❤❤
@የተክልዬ24-sx2cv
@የተክልዬ24-sx2cv 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aselefechkidanemariam6986
@aselefechkidanemariam6986 2 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን 28 አባታችን ቅዱስ አማኑኤል ነውወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረንአሜንአሜንአሜን
@rishane9576
@rishane9576 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንካን ደህና መጣህ ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@SaraSara-y6j8k
@SaraSara-y6j8k 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@TilahunHelemeskl
@TilahunHelemeskl 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 2 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤እግዚ አብሔር ይመስገን አሜን ልልልልል
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 2 ай бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እኔም ባካል ሳገኝህ እማወራህ ብዙ ታሪክ አለኝ ከስደት ስመለስ😢😢😢😢😢 ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን🎉🌻🎉🌻🎉🌻🎉🌻🎉🌻🌻🎉🌻🎉🌻🎉🌻🎉🎉🌻🎉🎉🌻🎉🌻🎉🌻🎉🌻አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉🌻🎉🌻🎉🌻🌻🌻🎉🌻🎉🌻
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏
@Mihireyarsema
@Mihireyarsema 2 ай бұрын
መምህር ቃለለህይወትን ያሰማለለልን አብዝተቶ ፀጋውን ይስጥህ የያያድልህ ፍፁፁመም ጤጤና ከዕድሜ ያድለልህ 🙏🙏🙏🙏
@natsinethabtegergs8757
@natsinethabtegergs8757 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@getahuntelele637
@getahuntelele637 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልህ ሁላችንንም እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኘን❤❤❤
@HdhfhdJfhfhfh
@HdhfhdJfhfhfh 2 ай бұрын
Egzabhir yemsegin amen yemsegin amlakichin yemasegin❤🎉🎉🎉🎉
@yabsera-n1i
@yabsera-n1i 2 ай бұрын
እግዚብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
መምህራችን መድሐኒ አለም ይጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ በብዙ ቀይረኸናል ክበርልን❤❤❤
@milat-e6u
@milat-e6u 13 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤👏
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ ❤❤❤❤❤ ይኛ እንቁ
@ሀይልዬአለማየሁ
@ሀይልዬአለማየሁ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 2 ай бұрын
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህራችን እኳን ደና መጣክ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እሜን አሜን አሜን ዝሬመላክን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ፀጌሀና
@ፀጌሀና 2 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣክ መምህርየ❤❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣህ መምህር ❤❤
@mazaadubai
@mazaadubai 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ቅዱስ አማኑኤል በምህረት አይኖቹ ይየን ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yezenworeku5093
@yezenworeku5093 2 ай бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ በግድ ስራ አግኝቼ ብወጣ አረቦቹ እኔ እሷን አላሰራም ሌላ ሰራተኛ ስጠኝ ብላ ጠዋት የቆምሁ 16 ሰአት ደም ተፍቼ አንድ ብር ሳልሰጥ ተመልሼ ሄድሁ ወደ እረፍት ቦታ ሄድሁ እና ህይወት ጨልሞብኛል ስራ ከተበላሸ 1 አመት 5 ወር አለፈኝ በፊት እኮ ካልተመቸኝ እኔ ነበርሁ አልፈልግም ብዬ ነበር እምወጣሁ አሁን ግን አረቦቹ ገና ሲያዪሽ አልፈልግም ነዉ የሚሉኝ በፊት ፆም የለም ስግደት የለም ፀሎት የለም አርብ ሮብ ሁሉንም አልፆምም ነበር አሁን ግን እግዚአብሄር ይመስገን ፀሎትም ስግደትም የፆምም አልበላም 4 አመት ሊሆነኝ ነዉ እና ምን ትመክረኛለህ ንስሃም አባት የለኝም እና መምህር ስራዬም ከሰዉ አንሶ አይደለም የበለጠ ነዉ የምሰራዉ አሁን ግን በቃ አረቦቹ ጥልት ነዉ የሚያደርጉኝ ገና ሲያዪኝ እና መምህር መፍትሄ ስጠኝ ስለ መድሃኒአለም እለምንሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhhu7846
@hhhu7846 2 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞን እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥሻል ጸሎት አድርጊ ተስፋ አትቁርጪ❤
@SAT-w1t
@SAT-w1t 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲወድሽ ጠላትሽ ሰይጣን ይጠላሻል። አሁን በርትተሽ ተግባራዊ ክርስትናሽን ቀጥይ። ከበረታሽ ብዙ በረከት ከፊትሽ ስላለ ሊያሰናክልሽ ነው ጠላትሽ፣ ወደ ኋላ የሚጓትትሽ።
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ፀጋዉን ፡ ያብዛልህ ፡
@LomiYazew
@LomiYazew 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@ጓልድንግልማርያምአደይ
@ጓልድንግልማርያምአደይ 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 ай бұрын
መምህራችን ኑርልን ጠላትህ ከግርህ በታችህ ይውደቅ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ ለመድኃኔዓለም እንኳን በደህና መጣክ አባ ላዳምጥ ❤
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን ፀጋውን ያብዛልሕ እመብርሐን ትጠብቅሕ ከክፍነገር ሑሉ በርታልን
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቸሩ አማኑኤል🕯🕯🕯🌾🌿🌾 ይጠብቅልን የህይወት ገጠመኝ ቤተሰቦች ብዙ ተሞክራቹሁን ስላካፈላችሁን በጣም እናመሰግነዋለን ጎዶልያስ
@Lemi2119
@Lemi2119 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህራችን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 2 ай бұрын
መምሕር እናመሰግናለን እድሜ ፀጋዉን ይስጥህ የመላእክት የሰመአታት የፃድቃን ጥበቃቸዉ አይለይህ ❤❤❤
@xxff7686
@xxff7686 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@ct3976
@ct3976 2 ай бұрын
መምህር የደቡብ ሕዝብ ሊደረስለት ይገባል፤ ማንም እንደፈለገ ሊነዳው እንደሚችል ኢትዮጲያዊ እንዳልሆነ ሰው ነው እንደአዲስ የሚያውቀውንና የኖረውን ወንጌል በተሳሳተ መንገድ የሚሰብኩት፤የደቡብ ሕዝብን መልካም ነገር በሙሉ ኋላ ቀርነት እያስመሰሉ ነው የሚሰብኳቸው
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 ай бұрын
ኣሜን 🤲እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ አደረሳችሁ የመምህር ተማሪዎች በርቱ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
እንቁ አባታችን መምህራችን እንኳን ደና መጣክ ሼርርርርርርርርርርርርርር እናድርግ
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጡልን የይኛ እንቁ ዉዲ መምህራችን እግዚአብሔር መስገን ❤️❤️❤️❤️❤️
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርከታችሁ የደረሰን መህምራችን እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ❤❤
@desyealemu968
@desyealemu968 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ትምህርቶችህ እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስት ሰማያትን ያውርስልን።።።❤❤❤
@tringgobezhunha6728
@tringgobezhunha6728 2 ай бұрын
አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ሁላችንንም እውነተኞች ጓደኛ ለመሆን ያብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@hhhu7846
@hhhu7846 2 ай бұрын
የእኛ እንቁ መምህርዬ ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ❤❤
@TigistSiyum-v6k
@TigistSiyum-v6k 2 ай бұрын
አግዚአብሔር አድሜና ጤና የሰተለኝ መምህር ተስፋዬ አበራ
@TadesseEdeaEdea
@TadesseEdeaEdea 2 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጦት
@YitbeBoss
@YitbeBoss 2 ай бұрын
እንኳን ለመዳኔዓለም ወርሃዊ በዓል አደረሰን❤
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምለክ በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅልን እኛንም የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ሁላችንም አድ ያድርገን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲
@TigistTigist7
@TigistTigist7 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሰድርልን እመ አምላክ ጥበቃዋን ታጠናክልህ መምህር
@በስምህታምኛለው
@በስምህታምኛለው 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እኛንም ከክፉ ስራ ይጠብቀን 🙏🙏
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 2 ай бұрын
በጣም ግሩም ድንቅ አስተማሪ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርዬ 🥰🥰🥰🥰
@احمدعلي-غ7م5س
@احمدعلي-غ7م5س 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት አሜን አሜን አሜን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ መልካም ሰዎችን ያብዛልን አሜን❤❤❤
@ተመስገንG
@ተመስገንG 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንን በሰላም መጣህ መምህርዬ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetBefekadu
@GenetBefekadu 2 ай бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ በጣም የሚያስተምር ነው በርታ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 70 М.
26 December 2024
10:10
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 1,4 М.
80ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እንማማር
3:29:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.
ሐረግ ( ክፍል 40)
32:50
ለዛ
Рет қаралды 224 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН