6ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ በገዛ ጓደኛው እየተሰደበ ግን ደግሞ ይህን ያህል ዋጋ ከፍሎ ካዳነው ለልጁና ለሚስቱ ደግሞ አስቡት

  Рет қаралды 49,514

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 523
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 2 ай бұрын
የዛሬዉን ገጠመኝ ባሌን እመልስበታለሁ እርግጠኛ ነኝ ይቀየራል ቸር የሆነዉ ቅዱስ አማኑኤል ያግዘኝ❤
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 ай бұрын
ጎበዝ❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
@@abunagizaw8753አይዙቨ እህቴ የመለስል እንፀለያልን አንደ ያርገች❤❤
@etsemedhanitnegus1480
@etsemedhanitnegus1480 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@YamrotAbba
@YamrotAbba 2 ай бұрын
እግዚያብሔረ,ያግዝሸ,በረች,ይሳካልሸ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
እመ ብርሃን ታሳካልሽ የእኔ ውድ❤
@barachel091-mr3hh
@barachel091-mr3hh 2 ай бұрын
እንኳንደህና ምጦህ መምህር ትምህርትህን ስምተን ፀሎት ከጀመርን 11ወርሆኖናል የፀሎት ቤታችን ሣሎን ለይነወ ማታ ነወ የምን ፀልየወ ልክ3ሣሀት ላይነወ የቤተስብ ፀሎት መምህ እድሜና ጤና ይስጥክ ኑርልን ከነቤተስብህ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 ай бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የህይወት ገጠመኝ ክፍል 6ደረሰን ገባ ገባ በሉ❤
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 ай бұрын
አለን❤
@DanielBerhane-l4o
@DanielBerhane-l4o 2 ай бұрын
መምህር እንካን ለጥምቀቅ/ዮሃንስናለቅ/ማርቆስወሬሀዊቀንአደረሰአደረሳቹዉ
@Sanit-q8h
@Sanit-q8h 2 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እንኳን በደና መጣህ የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች ትልቅ ፈተና ውስጥ ነኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፈተናሽን ያቅልልሽ
@RahelYoha
@RahelYoha 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ወላዲት አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን እህቴ
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ታስብሽ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
እመብርሃን ታስብሽ
@fanoethiopia7534
@fanoethiopia7534 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም እማ ፍቅር ታስብሽ
@genet8062
@genet8062 2 ай бұрын
የእውነት በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ ለኔም እንደዚህ እንደ ጠይሙ ልጅ መልካም የሆነ ባል ስጠኝ እውነት እላችኋለሁ እኔ የሰው ቤት ስራ ሰልችቶኛል የመዳም ቤት አምት*5 አመት ሆነኝ አንድ ቀን እንኳን ወጥቻ አላቅም ብቻ በሰላም ወደ ሀገርሽ ግቢ በሉኝ
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 2 ай бұрын
የልጁን ንፁህ ልብ ይስጠን መታደል ነው እየተሰደበ የሰው ትዳር ማዳን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰላምየ❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ለምስክርነት ኣብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 2 ай бұрын
አሜን አሜን ያብቃሽ እህቴ
@meserat1627
@meserat1627 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መንታ ይስጥሽ
@BirukanChala
@BirukanChala 2 ай бұрын
Amen​@@meserat1627
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w 2 ай бұрын
Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen
@Mero.meron209
@Mero.meron209 2 ай бұрын
መምህርዬ እኔ ነኝ የሕይወት ገጠመኝ ያልኩት በምርጫዬ ተደስቻለሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤ደሞ የሚገራርም ገጠመኞች ነው እያቀረብክልን ያለኸው መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ክፉ አይንካብን መምህርዬ ስስታችን ነህ❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🤕🤕🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌿🕊🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌻🌿🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌻🌿🌿🌻 እሄንን እርእስ እንደ እኔ የመረጠ ካለ ላይክ ይግጨኝ😅😅😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@AsterBabiso
@AsterBabiso 2 ай бұрын
ተባረኪ
@Fanaye-p9x
@Fanaye-p9x 2 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህራችን እኔ በጓደኛ ጤናይስጥልኝመምህራችንእኔበጓደኛ መጥፎ ደርሶብኝ በእዚአብሔር ቸርነት አልፌዋለሁ ምስጋና ይድረሰው አንድ ቀን ዕድል አግኝቼ በውስጥ መስመር ባገኝህ ደስ ይለኛል ውስብስብ ሕይወት ውስጥ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ፅጌ ማርያም
@elsabetabebe3488
@elsabetabebe3488 2 ай бұрын
ሣላም እናት
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 2 ай бұрын
ተባረክ
@Aziza-lq1rk
@Aziza-lq1rk 2 ай бұрын
ሜሮንእናመሠግናለን❤❤
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 ай бұрын
የምገርም የጎደኝነት ጥግ ❤ ቃለህወት ያሰማልን መምህር ❤
@ወለተፃድቅየማርያምልጅ
@ወለተፃድቅየማርያምልጅ 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እስቲ ፀሎት አድርጉልኝ ወለተ ፃድቅ ብላችሁ መዳሜ ተቀየረችብኝ ትንሽ ፀሎት መፀለይ ስጀምር አስቡኝ በፀሎታችሁ 1 አመት ከ3 ወር ሆኖኛል እንደምንም ኮንትራቴን ጨርሼ ለቅድስት ሀገሬ እንድበቃ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 ай бұрын
እውነት እንባ ቅርር እያለኝ ነው ያደመጥኩት ጠይሙዬ ታድለክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 2 ай бұрын
አሜን ሰላሙን ያብዛለት❤❤❤
@prestigecell599
@prestigecell599 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ
@tenbitmesfin5636
@tenbitmesfin5636 2 ай бұрын
መምህር ምርጥ መምህር ጎበዝ
@abebech13
@abebech13 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ለመጥምቀ ቅዱስ ዮሐንስ አደርሣችሁ ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ብዙ ጌዜ የማዳምጥህ ሥራላይ ሆኜ ነዉ መምህር ኮቨድን እንዴት አንደማመሠግነዉ ታውቃለህ አምላኬን በደንብ የተነጋገርኩበት አንተን ያወኩበት ለስጋ ወደሙ የበቃሁበት ነዉ ለዚህ ያበቃን ላደረሠን ለድንግል ልጅ ክብርምሥጋና ይግባዉ አሁንም ያልተፈቱ ብዙ ቋጠሮዎች አሉ እሡን ለመፍታት እየታገልኩ ነዉ መምህር በፀሎት አስበኝ ወ/ሥላሤ የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለመጥምቁ ዮሀንሥ በሠላም አደረሣችሁ
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 2 ай бұрын
ኣንካን ለመጥምቁ ቅዱስ ዮውሃንስ አደረሰን ኣንካን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏
@DestaDesta-mx6jk
@DestaDesta-mx6jk 2 ай бұрын
በዉነቱ ቃል የለኝም መምህርዬ እድሜ ፀጋዉን ያብዛለወት እንደት ተመስጬ እንዳዳመኩት በስላሴ በመምህራችን ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ሰሚብቻ ሳንኮን አዳምጠን እንድንተገብረዉ ይርዳን መምህርዬ እግዚአብሔር ተፈቀደ እንዳገኝወት እፈልጋለሁ አሁን በአረብ ነዉ ያለሁት ትምህርቱን ስከታተል ተስወስት አመት በላይ አስቆጥሬአለሁ በጣም ተለዉጨበታለሁ አድስ እንደተወለኩ ነዉ የምቆጥረዉ በቅርብ አገሬ እገባለሁ ግን እንደት እንደማገኝዎት አላዉቅም በቴሌግራም በፔስቡክም መልክት አስገምጫለሁ ብዙ ገጠኝ አለኝ መመህርዬ አመሰግናለሁ 📖🙏
@መሲተዋህዶ
@መሲተዋህዶ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጥሩ ጠንካራ ጎደኛ ከራሱ አልፎ ለጎደኞቹ መልካም መንገድን ይመራል የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ የእኛም አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 2 ай бұрын
መምህር እንኩዋን ደና መጣህ የኛ እንቁ ኑርልን ጸጋውን ያብዛልህ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው ልዑል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 2 ай бұрын
Gaalata waaqaayoo Gaalata waaqaayoo ❤❤❤❤B//Sisaa keenyaa Nuuf jiiraadhaa iraa Baaraanee ✝️✝️🌹🌹🌹🥰🥰🥰👍👍👍
@SabalSabal-od2bi
@SabalSabal-od2bi 2 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@tesfa4045
@tesfa4045 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መምህር። ፈጣሪ ለሁላችንም መስዋትነትን የሚከፍልልን እና የምንከፍልለት እውነተኛውን ጓደኛ ይስጠን። የጭቃውስጥ እሾ ከሆኑ ሰዎች ፈጣሪ ይሰውረን እድሜና ጤና ይስጥክ መምህራችን።
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
@እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 2 ай бұрын
አሜን
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኳን መጣህልን የህይወት ገጠመኝ እየጠበቅን ነበር ክፍል (6)እንኳን ለመጥምቁ ዮሐንስ አደረሳችሁ ቤተ ሰቦቼ ❤❤❤
@Mamahamad-x1m
@Mamahamad-x1m 2 ай бұрын
የሚገርም የህዎት ገጠመኝ ❤❤❤❤አር መምርዬ በጣም አምሰግናለሁ ክ 1-6 ያለው ብቻ ነው ያዳመሽኩ አዲስ ጋቢ ነኝ ግን በጣም ኃይለኝ ቁጡር ነበርኩ 😢አሁን ፃባዬ ታስተካከል አግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ቡላችሁ አምስግኑልኝይ 🎉❤️❤️🕊️🕊️
@BeltechBogale
@BeltechBogale 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር !የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ
@aselefechkidanemariam6986
@aselefechkidanemariam6986 2 ай бұрын
እንኳን ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁአሜን አሜን አሜን
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
እንቁ አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@GenetBefekadu
@GenetBefekadu 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም የሚቀይር ደስ የሚሉ አስተማሪየሆነ ገጠመኝ በጣም ደስ አለኝ እኔ ገና አንተን ማዳመጤ ነው በጣም ውስጥ የሚያድስ ነገር ስለምታስተምረን እድሜ ከጤናጋ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እውንነት ይኛም ህይወት እግዚአብሔር ይጎበኝን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅
@dammamdammam322
@dammamdammam322 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር❤❤❤❤❤
@LomiYazew
@LomiYazew 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናዉን ያድልልን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረሰን ቤተሰብ የጎደኛ ነገር ተከድኖ ይብሰል ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም ልብ በሉ ክፋም ደግም ጎደኛ አይተናል ተስፋስላሴን በአገልግሎቱ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳዉ ይጠብቀዉ
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ ሺ አመት ኑርልን💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@MasiTgjgh
@MasiTgjgh 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤
@maron-m1234
@maron-m1234 2 ай бұрын
እግዚአብሔረ ይመስገን መምህረየእንኳንደህናመጣህልን ለመጥመቁመለኮትቅዱስዩሐኒስወራዊመታሰቢያእንኳንአደረሳችሁአደረሠንአሜን❤❤
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን ኣሜን የወለላይቱ እመቤት እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን "ገብረኢየሱስ" ከነቤተሰቦቹ "ኣፀደ ማርያም "ብላቹ ኣስቡኝ እግዚኣብሔር ይርዳን ❤❤❤❤❤❤❤
@GenetAybieGenetAybie
@GenetAybieGenetAybie 2 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅልን መምህርየየአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁ አባት አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 2 ай бұрын
መምህር እንደዚህ የምትለፋው ብዙዎችን በምትሠጠው ትምህርት ውስጥ የክርስቲያናዊ ሕይወት ባለቤቶች ለማድረግ ነው።ይህ ከሆነ ዘንድ ክርስታቲያዊ ህይወት የምትኖሩ ካላችሁ የሚል አስተያየት ከአንተ ባይወጣ። ቁጥራቸው ሊበዛ ወይም ሊያንስ ይችላል እንጂ አንተ በምታስተምረው ትምህርት እንኳን ጥቂቶች መኖራቸው አይቀርም ብዬ አምናለሁ።
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን በጣም የሚገርም የጓደኝነት ጥግ ለኛም እደነዚህ አይነት ጓደኛ ይስጠን በዉነት🤲🤲🤲🥀ሰላምዬ ስለዝማሬዉ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናሽ 🌼🌼🌼🌼🌼🎉🎉🎉
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ай бұрын
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዬሐኒስ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የህይወት ገጠመኝ በጣም ደስ ይላል የቅዱስ ማርቆስ አምላክ ይጠብቅልን በረከቱም ይደርብን 🕯🕯🕯🕯🕯🌾🌿🌾🌿🌸🌷
@Jermiahu444
@Jermiahu444 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ። ሰምቶ ለመዳን ያብቃን ። አሜን ❤❤❤
@SelamAdera-m9m
@SelamAdera-m9m 2 ай бұрын
መምህር ፈጣሪ ከእኔ ቤተሰብ ይጠብቅ አንተ የኛ ህይወት ያዳንከው የዘመናችን ሙሴ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልን
@ItjFjvhcxjhcbc
@ItjFjvhcxjhcbc 2 ай бұрын
በኡነት በጣም የሚገርም ነዉ እዲህ ያለ ጓደኛ ማግኘት በኡነቱ ፈጣሪ እደዚህ ያለ ጠካራ ጋደኛ ይስጠን እንሁንም ምኞት ከራስ ይጀምራል እና በኡነት የሚገርም ነዉ ፈጣሪ ሁላችንንም በሰበብ ያድነን
@FasikaTesgaye-i5l
@FasikaTesgaye-i5l 2 ай бұрын
የዛሬ ገጠመኝ አጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚህ ዘመን አንደዚህ ያለ ጎደኝ ማገኝ ምን ያህል መታደል ነው አግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርው አሱ ለጎኝው ትድር ዋጋ ሲከፍል አግዚአብሔር ደማ የአህቱን የተዘጋባትን ከፈተላት መልካምነት አነደዚህ ይከፈላል ለሁላችንም አንደተ ያለ ጎደኝ ወደጅ ይሰጠን አኝም ለጉደኙቻችን አንደተ ያርገን አመተ እግዚአብሔር ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@MertaBelay
@MertaBelay 2 ай бұрын
ምርጥ ጎደኛ ማለት ይህ ነው እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@elroitube27
@elroitube27 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው እንዲህ አይነት ጓደኛ ማግኝት እንዴት ደስ ይላል መንፈሳዊ ዉጊያ የምወደው ለዚህ እኮ ነው በቃ ብቻዬን ልዳን የሚባል ነገር የለውም
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@tigist-_21
@tigist-_21 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመጥመቀ መለኩት ለቅዱስ ዩሐንስ ወረሐዊ መታሰብያ ክብረ በአል ።
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 2 ай бұрын
እንክዋኝ ደሕና ሙጣሕልን መምሕርዬ እድሜና ጤና ይስጥሕ
@waanofiwaanofi8307
@waanofiwaanofi8307 2 ай бұрын
አለን አሉን እንኳን ደሕና መጣቹ የመምሕር ተማሪዎች መምሕራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልሕ ። ❤❤❤❤❤❤
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 ай бұрын
ስላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
@DestaDesta-mx6jk
@DestaDesta-mx6jk 2 ай бұрын
ሠላም መምህርዬ እንኳን ደህና መጡ አዳምጠን የምንቀምበት ፍሬ የምናፈራበት ያርገን አማጭ ብቻ ሳይሆን ሰምቶ ለመፈጸም ለፍሬ ያብቃን አሜን📖🙏
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j 2 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን❤❤❤❤❤❤
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 2 ай бұрын
እንኩአን ደህና መጣህ መምህር በከፊል የኔ ታሪክ ነው ይገርማል
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 መምህራችን ግሩም ትምህርት ልዩ ገጠመኝ
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ🤍 የስእለት ልጅ ነኝ ፈተና በዛብኝ መንበረ ስላሴ ከነ ቤተሰብ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡን ✝️
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳንም ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ወርሃዊ መታሰብያ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች🕯🕯🕯🕯🕯🌿🌿🌿🌿🌿☘️🌿🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 2 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል የክፉም የመልካምም ጓደኝነት ጥግ አስተምረህናል ወይ ጠይሙ ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛላቸው ለሁሉም ፀጋውን ያብዛለት የመምህር ትምህርት ተከታዮች በርቱ እደዚህ ትምህርቱን አስፋፉ እኔም ፍላሽ እዲሞላልኝ አዝዣለሁ ወደገጠር ቤተሰቤጋር እዲላክልኝ ፡ እና የቤተሰቦቻችን ሕይወት ይቀየር በርቱ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ከእነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን❤❤❤
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤
@alfiyashukri57
@alfiyashukri57 2 ай бұрын
መምህር ከእርሶ ትምህርት ጥሩ እውቀት እያገኘሁኝ ነው አመሰግናለሁኝ ፣ አላህ ረጅምእድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብዎ ይወፍቆት እሽአላህ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለመጥመቀመለኮት ለቅ ዱስ ዩሀንስ ወርሐዊ ክብረበአል አረ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ዉድ ተማሪወች ወደ ሀገሬ ልገባ ነበር ለግዜዉ በረራ ቆሟል ብለዉኝ ተናድጅ አለሁ ወለተሠመአት ብላችሁ አስቡኝ በረራ እድከፈት አግዙኝ ከኔ የበረታችሁ
@kenanetemsgen3178
@kenanetemsgen3178 2 ай бұрын
እውነት ነው የምልሽ እግዚአብሔር የስገባሻል ከገባሽ በኋላ ግን እግዚአሔርን እንዳትረሺ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
@@kenanetemsgen3178 .እግዚያብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ አሁን እንኳን የመምህር ተማሪ ሁኘ ቀርቶ ከድሮም በእግዚያብሔር ጠበቃነት ነዉ ያለሑት እስከለተሞቴ አምላኬን ሣመሠግነዉ ሳመልከዉ መኖር ነዉ የምፈልገዉ አሁን የጨነቀኝ የመምህር ስልክ ስደዉል አይሰራም ወደቤተሠብ ሳልሄድ ግን የሡ ፍቃድ ይሁን ሳምት ነበር የሚቀረኝ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 ай бұрын
እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን ተመስገን የህይወት ገጠመኝ ክፍል 6ደረስን እንዴት አያችሁት በአዲሱ ርእስ ገጠመኙ እኔ በጣም ተመችቶኛል ሼር እያረጋችሁ ግቡ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል✅👏
@yenantw21
@yenantw21 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን።🥰
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ
@የኪዳነምህረትልጅነኝ-ኰ4ጀ 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ይላል ውዴ❤😊
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም የሚጠቅ ነው መምህር ፀጋው ያብዛልህ አሜን ልቦና ይስጠን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር የህይወት ገጠመኝ ክፍል 6 ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን
@martha1097
@martha1097 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህራችን ጥሩ ጠንካራ ጎደኛ ከራሱ አልፎ ለጎደኞቹ መልካም መንገድን ይመራል የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ የእኛ ም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏
@medi574
@medi574 2 ай бұрын
ሰላም ምእመናን እንዴት ናቹ እኔ አቡዳቢ ነኝ የምሰራው ጓደኛዬ ፕሮቴስታት ናት ኦርቶዶክስ መሆን መጠመቅ ትፈልጋለች እና እርዱኝ ቤተክርስቲያን ካለ ቦታውን አሳውቁኝ 🙏
@adeyabebatayeabebataye2559
@adeyabebatayeabebataye2559 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔ ያለሁት አቡዳቢ ነው ቤተክርስቲያን አለ ሁሌ ቅዳሜና እሁድ ቅዳሴ አለ
@medi574
@medi574 2 ай бұрын
@@adeyabebatayeabebataye2559 ቦታውን ንገሪኝ
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 ай бұрын
ፀብ ድንቅ ነው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ኑርልን ከተኩላ አፍ አውጥተህ ለክርስቶስ የምታስርከብ ድንቅ መምህር ነህ ደሞም ውጤታማ ንህ ፍሬ አፍርተሀል ሒውታችን ቀይርሀዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zezumeke1689
@zezumeke1689 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ የህሊና ደውል አስተማሪያችን
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 2 ай бұрын
አረ መምህር ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ላይ ነበርኩ ሳልጨርስ አተ ስትመጣ መጣሁ ድረስልን በቋንቋዬነሽ ሚዲያ የቀረበውን አስማተኛ አሶግድልን የሰው ጥላ እራሱ ሐጢያት ነው 😅😅 ወይ በራስህ ሚዲያ ወይ በዛው ሚዲያ እደምትመጣበት ይሄሰሞን ተስፋ አለኝ አልጠራጠርም 😊😊😊
@AbeLove-t6x
@AbeLove-t6x 2 ай бұрын
እኔም 😅የመምህር ተስፋዬ መልስ እጠብቃለሁ ጭራሽ ነጭ አስማት ጥቁር አስማት ይላል 😅
@MaryamEnat
@MaryamEnat 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 ай бұрын
አው አበሣጭቱናል
@sdcvsc36
@sdcvsc36 2 ай бұрын
​@@AbeLove-t6xነጪ አስማት ምንድነዉ ሰይጣን ነዉ🤣
@samssung3465k
@samssung3465k 2 ай бұрын
ወለተ ገብሪኤል እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
@yenantw21
@yenantw21 2 ай бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋው ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይጠብልን በእውነት ።🥰❤❤🎉
@Mmmm-h7g2g
@Mmmm-h7g2g 2 ай бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ። ህልም አለኝ ባክህን online ስትገባ ትነግረናለህ። ጎደኛዩ ናት ይህን ህልም እንዲፈታላት የፈለገችው። እናቷንና እህቷ ተላጭተው ባዶ ገላቸውን ሆነው አየቻቸው። በሌላ ቀን ደግሞ እህቷን ነብር ሲነክሳት ያየችው። ሌላ ደግሞ የተቦካ ሊጥ ውስጥ አሞራ ሲገባ። መቸም ይህን መልስህን እንጠብቃለን።
@desyealemu968
@desyealemu968 2 ай бұрын
መምህራችን በጣም በጣም እናመሰግናለን የዛሬው ደሞ ለየት የለ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ 🌺🌺🌺🌺🌺
@kakasmkg
@kakasmkg 2 ай бұрын
እኳን ደና መጣህ መምህር ከነቤተሰቧችህ እናቴ እማ ፍቅር ትጠብቃችዉ
@efrem8393
@efrem8393 2 ай бұрын
መጀመርያ መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን ፡ እና በታሪኩ ውስጥ ሴትዮ መልክ የላትም መልኳ አያምርም ባትል በሌላ ቃል ብትጠቀም ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ሴቶች ምንም እንኳን መንፈሳውያን ቢኖሩም በመልካቸው ግን አይደራደሩም እና ክፉ ናት መልክ የላትም እንዲባሉ አይፈልጉም ደስ አይላቸዉም እናቃቸዋለን እና ሌላ ቃላት ብትቀይርላቸው!
@negerehululebegonew214
@negerehululebegonew214 2 ай бұрын
እህተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምር የአሁን ጉአደኝነት ወረት ነው ።
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ባሰላም መጣልን መምህር እግዚአብሔር ይታብቅ እስካና በታሰብክ ሀገራቺን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያርጋት
@mulu1270
@mulu1270 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ክበርልን❤❤❤
@sun.love8575
@sun.love8575 2 ай бұрын
ሰላም መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች እንኩዋን ለመትመቁ ዮሐንስ ወርሓዊ መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🥰🙏
@jastavms2119
@jastavms2119 2 ай бұрын
መምህርየ እንኻንጰደሓን መጣህልን እውነት እጅግ በጣም እየተማረን እያወቅን ነው ያለነው ደከመኝ ሳትል ለኝ መእመነች ስትል የምታስተምረን የምትታገለልኝ ሁሉ ዓስብህ እግዚኣብሔር ያስብልህ ተስፋስላሴ ከነ መላ ቤተሰብህ ይባርክህ ይጠብቅህ ያግዝህ ትእግስቱ ይስጥህ እውነት እመፍቅር ትባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@getahuntelele637
@getahuntelele637 2 ай бұрын
እንኲን መጣህልን መምህራችን❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@MohammedPaa
@MohammedPaa 2 ай бұрын
እንኳን ለመጥመቁ መለኮት ቅዱስ ዮሗንስ ወረሐዊ በአል መታሰቢያ አደረሳችሁ❤❤❤❤
@Tizita341
@Tizita341 2 ай бұрын
የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የጉዋገኛም ጥግ አለ ፣ለካ የኔዋ ነበረቻ አብረን እየበላን እየጠጣን የማፈቅረውን ሰው አብራው ሆና ብዙ ነገር ግን መጨረሻ የኔም የሱዋም አልሆነ እና በተለይ የሴት ጉዋደኛ አይወጣልኝም ❤ ብቻ ሁሌም ተመስገን
@sntayehukebebew4215
@sntayehukebebew4215 2 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በጸጋ በእድም ይጠብቅልን በእውነት ጡሩ ጓደኛ ይስጠን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን👏👏👏👏
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 2 ай бұрын
Amen Amen Amen👏👏👏
@Fanaye-p9x
@Fanaye-p9x 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን አብዝቶ ይስጥልን
@Wedensh
@Wedensh 2 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ አሜን የሁላችንም መጫራሻቻችን ያሰምሩልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 ай бұрын
እውነት ታማኝ ጓደኛ የህይወት ዋስትና ነው የሚባለው ጥቅስ ለዚህ ነው ሚገባው። መምህርዬ ፀጋዉ ያብዛልህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤💙💞አባቴ❤
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 2 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል እደወንድማችን አይነት ለጓደኛዉ የሚፀልይ ለጓደኛዉ የሚያስብ ሰዉይስፀን እግዛአብሔር አምላክ ደግነትን እንማር ቤተሰቦቸ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን💒☦️🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@saniatube2360
@saniatube2360 2 ай бұрын
የቅዱሰ ሩፍኤል አምላክ አቡነ እሰትፍሰ ክረሰቶሰ አምላክ ሆይ የኔም የመላ ቤተሰቤን ህይወት ገብተህ አሰትካክለው🤲🤲🌾🌿🌻❤️
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
249ኛ ፈተና ገጠመኝ ።፦ቤተሰቦቻቸውን ያስደነገጠ የእናትና የእህታቸው ሚስጥር
52:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.