4ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የመካኑ ሰው የጎዳና ሴት አግብቶ ተአምር አየ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 116,906

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@mggb9549
@mggb9549 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ሀይል በንተ የገጠመኝ ትምሕርት ሂወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን ሚስቴ እርጉዝ ናት ወንድ ልጅ ነዉ ስሙን ኤፍታህ ነዉ እንቆቅልሼን ስለፈታልኝ የአገራችንም እንቆቅልሽ እግዚአብሔር ሐያል ይፍታልን።
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልህ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግልህ👏👏💛💛💛
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-y6j8k
@SaraSara-y6j8k Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 4 жыл бұрын
ትንሹ መምህር ግርማ አመብርሃን ከነልጃ ትጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
አሜንንአሜንንአሜንንንንን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን
@nagatabarra598
@nagatabarra598 4 жыл бұрын
አሜን
@حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء
@حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@almaz7033
@almaz7033 4 жыл бұрын
በእውነት እሚገርም ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእውነት ለእኛም ቅዱስ ሩፋኤል ለእኛም በስደት ለምንኖህ ወንድም እህቶቻችንን ይጠብቀን ወንድማችን መምህር ተስፋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድንግል ከፊት በኅላህ ትጠብቅህ።
@meronmesleab5936
@meronmesleab5936 4 жыл бұрын
ይህንን ገጠመኝ የምታዳምጡ ወንድሞች እና እህቶች እንደኔ ለጎዳና ልጆች ያዘናችሁ እባካችሁ ብር እናዋጣና መምህር የሚኖርበት አካባቢ ቤት እንከራይላቸው፡ ለወንዶች ለብቻ ለሴቶች ለብቻ ጎዳና ላይ መደፈርም አለ እባካችሁ እንረዳዳ 20 ሰዎች በቂ ነን እኔ ለምሳሌ 1500 ለወንዶቹ 1500 ለሴቶቹ ለመክፈል ዝግጁ ነኝ ለመኝታ ለማብሰያ የሚሆን ለማሟላት ዝግጁ ነኝ እባካችሁ እንረዳዳ የድንግል ማርያም ልጅ ይረዳናል
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሩሀማ-ቨ2ኘ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@adu-genet
@adu-genet 4 жыл бұрын
መምህር ሰው በብዙ ምክንያት ይድናል እኔ በገጠመኝ ተምሬ ነው የዳንኩት ሰው ሰውም እየሸተትኩ ነው መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ያው ፈተናው እንዳለ ሆኖ ብዙ ሰው በኔም በኩል እያነቃሁ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ።
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ተስፈ ስላሴ ብርታ ዉንደሜ
@amenkui5558
@amenkui5558 4 жыл бұрын
እህቴ በጸሎትሺ አስቢኝ ወለቸ ስላሴ ብለሺ
@asenakew5099
@asenakew5099 4 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ በርች እመቤቴ ካንችጋ ትሁን
@meselechdesalegne2354
@meselechdesalegne2354 4 жыл бұрын
@@senaittesfaye2288 g. W I'll W lnklxd
@ኤፍታህተከፋትሃና
@ኤፍታህተከፋትሃና 4 жыл бұрын
በረች እህታችን ፍተናው አለ አንት ጋር ያለውከሁሉ ይበጣል
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ድንቅ ነህ እናመሰግናለን👍👍👍
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አተን እና ቤተስብህን ይባርካችሁ በእውነት በጣም ልዩ መምህር ነህ አሁንማ ድምፃህን ቢዶህን ትምርትህን ሳልስማ መወልም አቅቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ስው ልሆን ነው መስል
@መቅደስዘገየዩቱዩብ
@መቅደስዘገየዩቱዩብ 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እረጅም አድሜን ይስጥልን
@genetdesta2704
@genetdesta2704 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ከነመላ ቤተሰቦቾዎ በእውነት እኔ ቃለት የለኝም እርሶን የምገልጽበት በጣም በጣም እጀግ በጣም ለብዙ ሰዎች መዳን ሆነዋል እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን እንደማቱሳላን ያድልልን በለታሪኩ ወንድማችን እንኳን ደስ አሎት ብለናል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹሁን ያእፕብራም የሳራ ያርግሎት ልጃቹሁን አምላክ ይባርክላቹሁ በፍቅር ኑሩ
@asteraster5074
@asteraster5074 4 жыл бұрын
Egzabher amlake yerdake mimer bsolote Aiseban wlata selasa bela
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገንእኔም ጀምሮኝል እዉነት ፈጣሪ ኣለ መምህርችን ጋር
@Rosemary-dt9vg
@Rosemary-dt9vg 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
የሚሰማው ነገር ሁሉ ጆሮ የሚጠልዝ የሚታየው ነገር ሁሉ የሚሰቀጥጥ ጌታ ሆይ ስለ እናት ድንግል ማርያም ብለክ ማረን ይቅር በለን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን!!!
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birtebirte3819
@birtebirte3819 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yenealemgenene
@yenealemgenene Жыл бұрын
amen
@GentGent-co7iq
@GentGent-co7iq Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል በእውነት መምህር የማቶሰላምን እድሜ ከጤናጋ ጨምሮሮሮሮሮ ጨምሮሮሮሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdimetageswagalew3048
@mekdimetageswagalew3048 4 жыл бұрын
ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ለእኔም ለሀፅያተኛዋ ትደርስልኝ ዘንድ እማፀንሐለሁ አደራ እመ አምላክ እርጅኝ ከልጅሽ ምህረት ቸርነትን ለምኝልኝ
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@saronelove4626
@saronelove4626 4 жыл бұрын
Ameen
@saronelove4626
@saronelove4626 4 жыл бұрын
Mamher enam endzwe tamasasye chigir albigne ba saloti asbugne
@hdudjefjfjhdudj5899
@hdudjefjfjhdudj5899 27 күн бұрын
Memeher Faxari Adamena Xena Yesexek ❤❤❤❤Faxari Meheren Agerachen Selama Aregelen 🤲🤲🤲
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 4 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ የተዘጋ ነገር ሁሉ በጌታ ይከፈት
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 4 жыл бұрын
Amen!!!!!🙏
@LilitnamuluGibireselasie
@LilitnamuluGibireselasie 9 ай бұрын
Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@Milliboy100
@Milliboy100 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ሁሉም ለበጎ ነው ጊዜና ሰዓቱ ቀርቧል ጌታ ቤቶን የሚያፀዳበት ቀን ደርሷል የዛን ጊዜ ወዬወዬ ይመጣል ስለዚህ አንተ በርታ አንተ ታገስ ሁሉም ለበጎ ነው : መምህራችን ብላለች አንድ እህታችን ባንተ ትምህርት የተፈሰች !
@tesfnesh3605
@tesfnesh3605 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬን ማግኘት እፍልጋለሁ ተባበሩኝ በእግዚአብሔር
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
@@tesfnesh3605 እህቴ ቁጥሩገጠመኝ 112 ላይ ታገኛለሽ እሽ የመምህር ተስፋዬን
@eionzion4504
@eionzion4504 4 жыл бұрын
@@ababaalu9543 Selam Memiher I need you phone number please please 🙏🙏🙏😭😭😭😭
@tesfnesh3605
@tesfnesh3605 4 жыл бұрын
@@ababaalu9543 እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@misferalmarri542
@misferalmarri542 4 жыл бұрын
@@ababaalu9543 ይሄነው ቁጥሩ ማሬ
@hyyh1559
@hyyh1559 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደስ አለህ ወንዲሜ የአንተ ቤት የጎበኘ ቅድስ ሩፍኤል የኛም ቤት ይጎብኝልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ysehiworkfikadu7497
@ysehiworkfikadu7497 4 жыл бұрын
እግዝያብሔር ስሙው የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ታሪክን መቀየር የሚችል አምላክ የሁላችንን ታሪክ ይቀይርልን
@ysehiworkfikadu7497
@ysehiworkfikadu7497 4 жыл бұрын
አሜን
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 жыл бұрын
አሜን፫🙏
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 4 жыл бұрын
Amen
@genetdeug6172
@genetdeug6172 2 жыл бұрын
በእውነት ፀጋዉ ያብዛልህ መምህር 🙏🙏
@gdhhd1684
@gdhhd1684 4 жыл бұрын
ትላንት በዚህ ትምህርት ውስጤን ሲያስጨንቀኝ አደረ እራስ ምታት ለቆብኝ ተኝቼ ዋልኩ በፀሎት አስቡኝ በመድሀኒአለም መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@ኤፍታህእማፍቅር
@ኤፍታህእማፍቅር 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ናመስሎችህን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@hiwotberehanu8391
@hiwotberehanu8391 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈታሄ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል የሁላችንንም ቤት ይጎብኝልን በእውነት መምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@Abc-rk6ro
@Abc-rk6ro 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን በእውነት እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአግልጋሎት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን
@shameershami1017
@shameershami1017 4 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ መምህራችን እንኳን ለሠማአቱ መርቆሪዎሥ ክብረ ብአል አደረሠህ አሜን አሜን አሜን።
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 😭😭😭😭😭😭🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏💖💖💖
@ታዱየማርያምልጅ
@ታዱየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል የቅዱስ ሩፋኤል የሁሉም ቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ 2 жыл бұрын
ሀጠጠጠጠጠጠ
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ 2 жыл бұрын
ጠጠጠጠጠለጠጠ
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ 2 жыл бұрын
ሀጠጠጠጠጠጠ
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ 2 жыл бұрын
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ
@ያልተፈታውህልሜ-ከ2ጀ 2 жыл бұрын
@yohannesbelay4056
@yohannesbelay4056 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል
@tsigetsi407
@tsigetsi407 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛለዎት መምህር
@dianabersisa7430
@dianabersisa7430 4 жыл бұрын
ወለተ ስንበት) ገብረ ማርያም ) አይለ ማርያም )ስጉተ ስላሴ)ወለተ ማርያም እህተ ማርያም ) መምህር በፀሎት ያስቡን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
የዛሬ ደሞ ለየት ይላል ; እነሱን የየጎበኘ ቅዱስ ሩፋኤል እኔንም ጎብኘኝ ። እግዚአብሔር ይመስገን ። አንተም መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ዘዳነኝ
@ዘዳነኝ 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@yenetwamimi42
@yenetwamimi42 4 жыл бұрын
መምህራች ፀጋውን ያብዛልው አምላኬ ታሪኬን ቀይርው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግርመው አሜን ፫
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 4 жыл бұрын
እህታችን ለሰው አንጨነቅ መጨነቅ ያለብን ለፈጣሪያችን ብቻ ነው የኛ መቀየር ጸሎተኛ ፈጣሪ በሚፈልገው መንገድ መሄድና መሆን ስንጀምር የሚቀርቡን ይጠሉናል ብዙ ብዙ ሊሉን ይችላሉ ስለዚህ በመንፈሳዊ ሂወት ብቻ ለማደግ ነው መጣር ያለብን ፈጣሪ ለመምህራችንና እውነተኛ ለሆኑት የቤ/ክ አገልጋይ የሆኑቱን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@belanmoges4937
@belanmoges4937 4 жыл бұрын
Ebakachu selkun sethugn
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 4 жыл бұрын
@@belanmoges4937 0913311451 ደጋግመው መደወል አለቦት 0973088803
@ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ
@ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ 3 жыл бұрын
መምህርየፀጋበረከቱንያድልልልንበጣምደስየሚልታሪቅነው አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአርገኝሰውይግረመው👏👏👏 ሰፅለትህአስመኝመምህርየወለተኪዳንእስከበተሰቦቸአስበኝመምህርየ
@emebeabebayehu4535
@emebeabebayehu4535 2 жыл бұрын
ምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ደሰይላለ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የወደቁትን አይተውም ሁሌም ከተጎዱት ጋር ነው ፈጣሪ ምስጋና ለቅዱስ እሩፋኤል ለኛም ይድረስልን በእውነት ታምር ነው የጎዳና ልጆች በጣም ተወዳጅ አሳዛኝ ናቸው የኔ ህልም ፈጣሪ በሚያቀው የተጎዱትን መርዳት ደካማን መርዳት ነው ፈጣሪ አቅም ይስጠኝ እንጂ የልጅነት ህልሜ ነው
@zozoqtr689
@zozoqtr689 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ ይገርማል ያንድ ሠዉ መቀየር የብዙ ሠዉ ህይዎት ይቀየራል በጣም እናመሠግናለን የተማርነዉን በልቦናችን ይፃፍልን
@jarejarry4552
@jarejarry4552 Жыл бұрын
amen
@ማርያምእናቴ-የ1አ
@ማርያምእናቴ-የ1አ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ መምህራችን እድሜ ከጤና ይሰጣልን ፈጠራ 🙏🙏🙏
@እረኛዬነውእግዚአብሔር
@እረኛዬነውእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
ኤፉታህ ጠላት የዘጋብንን እግዚአብሔር ይፉታልን አሜን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን #መምህር በማርያም የሁለት ቤት የፀሎት ክፍል ስዕል አድኖ ስልክ አስባርከኸ አስቀምጥልኝ እህተ ገብርኤል እበላለሁ እደውላለሁ አዘጋጅተህ እንደምትጠብቀኝ ተስፋ አለኝ እስከ ገና
@እረኛዬነውእግዚአብሔር
@እረኛዬነውእግዚአብሔር 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ሰምተኸኛል?
@zmeraazmera6355
@zmeraazmera6355 Жыл бұрын
ሰለማይ ነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስም ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም የመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእዉነት ቡዙ ትምህርት ተምሮበት አለሁ እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን አሜን ✝️🙏
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
ሩህሩሁ ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@سميرهحبشي-ل3م
@سميرهحبشي-ل3م 2 жыл бұрын
አሜን [3] ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💒💒💒
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይመስገን ይባረክ ቤተሰቦችክ ይጠብቅልክ ተባረክ እውነት ልዩ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር አመሰግኑ
@thunzeneb7830
@thunzeneb7830 4 жыл бұрын
እድሜዉን ያድልልን ተመሰገን አንተን ላዘጋጀልን አምላክ ይክበር ይመስገን
@digitechcell9187
@digitechcell9187 4 жыл бұрын
በጣም ድስ የሚል ታረክ ነው ፍጣሪ ይመስገን
@bzuyesharoni5694
@bzuyesharoni5694 3 жыл бұрын
መምህር ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልዩ ትምህርት ነዉ ችግሩም መፍትሔም እኛዉ ነን ላካ የሚፈልጉትን ልጅ ያህል እግዚአብሔር ይጨምርላቸዉ በፀሎታችሁ አስቡኚ ወለተ ሩፍኤል
@asenakew5099
@asenakew5099 4 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ መርቀሪወስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 3 жыл бұрын
መምህሬ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@aklilferda4853
@aklilferda4853 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ስራህ ድንቅ ነዉ !!! አቤት አሰራርህ ግሩም ማዳንህ ድንቅ ነዉ እኔ ቃላት የለኝም ። መምህር ሆይ ፀጋህን አሁንም ያብዛልህ ።
@addisuwoubshet6742
@addisuwoubshet6742 4 жыл бұрын
ከቅርበ ጊዜ ጀምሮ ይህነን ፐረሮግራምህን መከታተል የጀመርኩት በዚህ ዘመን እንዲህ ያሉ ቅዱሳን መኖር ማመን ለሚቸግራቸው ሐጢያት በበዛበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች ብሎ ቅዱስ ዳዊት የዘመረው ይመልከቱ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
የእኛ ብረቅዬ ተስፋ ስላሴ እንካን ደህና መጣህ ኤፋታህ አይዞህ በረታ ጠክረ የተዋህዲወ ጀግና ጥላቶችሁ ያፈራሉ አምናለሁ
@ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624
@ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624 4 жыл бұрын
ኪዳነምህረት ጽጌሬዳ በወገብሽ መዐዛ ነው የሚጣራው ሁሌ ደጅሽ ባይመለስ ግትር ልቤ የአጺያቱን ቀንበር ጭኜ እንድመለስ ታለቅሻለሽ እንዲሞላኝ ፍቅርሽ ጽዋሽ ያ ቸር ጌታ የሰጠሽን ቃልኪዳኑን ጎሎጎታ እንድትድን ስምሽን ጠርታ ስምሽ ግብር ኪዳነምህረት በቃልኪዳን አለ ምህረት ነፍሴ እንግልት ከርታታዋ ባዶ ኮሽም ማንነቷ አልቀርብ ብላታለች ከጌታዋ እንዲም እንዲያም ይሁንና ልጽና ቤትሽ አልውጣብሽ ኪዳን ይሁን በምህረትሽ ያሬድ የ ኪዳነምህረት
@ermiasyemane1001
@ermiasyemane1001 4 жыл бұрын
የመምህር ግርማ ፍሬ!!! እንኳን በሰላም መጣህልን
@ameneengda52
@ameneengda52 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋዉን ብዝት ያድርግልክ የእዉነት በጉጉት ነዉ የሰማሁት
@slmena9603
@slmena9603 4 жыл бұрын
ተስፌየ የምትስጠን ታሪክ እጀግ ይመስጣል ህይወት እንቆቅልሺ ናት።
@ጥሩነሽጥ
@ጥሩነሽጥ 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen💔😭
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ
@ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እኮን ደና መጣህ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@michaiahlove4736
@michaiahlove4736 4 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ድንቅ ነዉ 🙏🙏 ወንድሜ ተስፋዬ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሆኖ ብዙ ነፍሶችን እየነካ ነዉ, እኔንም ጨምሮ🙏 ዘመንህ ቤተሰቦችህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ🙏🙏🙏🙏
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 4 жыл бұрын
መምህርዬ እንደውውውውውውውውው ምን ልበልህ እንተ ውድ የተዋህዶ አርበኛ ነህ በእውነት መምህሬ በአስቴር ግርማ ተደስቻለው እሰይይይይይይይይይይ አረረረረረረ ጠላታችን ነጠክልን አመጣሀት ስምህን ስትጠራ ሰምቼ ደሰሰሰሰሰሰ ነው ያለኝ በእውነት ።🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገንንን እልልልልልልልልል መጨረሻዋን ድንግል ታሳምረውውውውውው እሰይይይይይ
@mariyam-t1t
@mariyam-t1t 4 жыл бұрын
ማምህራችን በጠም ይገራማል ፃገውን ያብዘልክ ሩፉኤል ለእኔ ድራስልኝ ወድማችን እንኳን ደስ አለክ
@ማርያምእናቴ-ሸ9ፐ
@ማርያምእናቴ-ሸ9ፐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያኑርልን
@maryjohn2562
@maryjohn2562 4 жыл бұрын
መድሀኚአለም የተመሰገነ ይሁን የአንተን የልብህን ሀዘን የሰማ አምላክ የኜንም የልብ መሰበር መድሀኚአለም እመብርሀን ተአምራችሁን አሳዬኝ ።መምህር ተስፍዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡህ ።
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ብዙ ሰው እየዳነበት ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ያድንህ🙏🙏🙏
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስጋን እልልልልል የቅዱስ ሩፋኤል እልልልልል በረካቱ ይደርብን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 жыл бұрын
Egziabhere Yimesgen🙏Le memehirachin Ergm edmena tena Egziabhere ysten🙏Kidst Dingle Mariam enate kante atley 💛✝️⛪️♥️💚
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 4 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ሁላችንንም በሰላም በጤና ወደ ቅድስት አገራችን ገብተን ወልዶ ለመሳም ያብቃን ልጂ ለምትፈልጉ ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤል በተሰጠው ቃልኪዳን የተባረኩ ልጆችን ያሰጠን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን እኔ ያለሁት ስደት ነው አገሬ ገብቼ ልጂ መውለድ ነው ዋው ምኞቴ ቸሩ መዳህኒያለም ቅዱስ ፍቃዱ ቢሆን
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይፍቀድ
@tesfanes2242
@tesfanes2242 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@mnm9103
@mnm9103 4 жыл бұрын
መምህር እድሜና ፀጋውን ያይዛልን
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
@ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 жыл бұрын
መምህር የኛ ቅን ውድ መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጠንካራ እመቤታችን ካንተ ጋ ነች በርታ ዋጋህ ከእግዚአብሔር ነው
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ቅዱስ ኢሩፋኤል የኛንም ህይወት ይቀይር አሜን❤❤❤
@jarejarry4552
@jarejarry4552 Жыл бұрын
amen
@መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ
@መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ 4 жыл бұрын
አፍታህ ብዬ ጀመርኩ. መምህር. እድሜህን ያርዝምልን. በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው. እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእምነታችን ያፅናን. ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው😢❤
@uaekfn890
@uaekfn890 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በፀሎት አስቡኝ ወድ ምህመናን ወለተ ሀና ብላችሁ እንዲሁም መምህር ተስፋዬ አበራ ወለተ ሀና ተብላችሁ ኤፍታሺ በሉኝ የአገሬ ልጃች
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
እኔም ወለተ ሀና እኔም እፀልይልሻለሁ አንቺም ፀልይልኝ
@uaekfn890
@uaekfn890 4 жыл бұрын
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ እሺ እማ በፀሎትሺ አቴርሺን የሚኖር ዱባይ ነው
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
እመብራሀን ታድብሽ
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 4 жыл бұрын
እንኩአን ደና መጣክልን እንቁአችን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን.....ወንድማችን በክርስቶስ ፍቅር እወድካለው
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህ በጣም ደሰ ይላል መምህር እግዚያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥህ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ሠ9ቐ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ሠ9ቐ 4 жыл бұрын
ኤፍታህ ብየ ጀመረኩ መምህራችን እንኳን መጣህልን እማምላክ ከ እነ ልጁዋ አትለያችሁ ከነ ቤተሰቦችህ ፀጋው ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@ወለተሰማዕትወለተሰማዕት
@ወለተሰማዕትወለተሰማዕት 4 жыл бұрын
ኧረ ፎቶ አንፈልግም ታሪኩ ትምህርቱ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ለሚወዱት ሰው መታመን ለትዳር ራሱ ታማኝ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 4 жыл бұрын
Amen amen
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ! ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ! የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን በሰማነው የምንለወጥ ያድርገን አሜን ፫ መምህር በርታ በመሀል ማብራሪያ የምትሰጠው ለኛ ወንጌል ነው በርታ እንደዚህ ስላየውህ ደስስስ ብሎኛል እመብርሐን በደስታ በፍቅር ታኑርህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ የኔ እንቁ!! እንወድሐለን❤ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን ልጆችህ ጠፍተናል 😭😭😭 #የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር.....
@ቅዱስሚካኤልእረዳቴነ-ዘ5ሰ
@ቅዱስሚካኤልእረዳቴነ-ዘ5ሰ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@GenetWelday-k2q
@GenetWelday-k2q Жыл бұрын
Pls yhmhmhren selk kouter lkoulg
@nanaalpaca9336
@nanaalpaca9336 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasem memrye ye egzabhere sra dnk new atenm enwedh alen egzabhere erejm edmena tena abzto ystln amen amen amen
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
አሜንን። አሜን. አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር አምላክ. ይመስገን. ውድ. መምህራችን. እንኳን. በሰላም. መጣህልን.
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@አለቤ23
@አለቤ23 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለምድር የሠጠው ትልቁ ስጦታ እኔ እንደምረዳው ቅዱሣን አባቶቻችን ና እናቶቻችን ናቸው ።
@metasebiazeregasta2677
@metasebiazeregasta2677 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ትምህርቶችክ በጣም መፈሰን የሚያድሱ ናቸው ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏🙏
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኛም እናመሰግናለን ቃለ ህወይትን ያሰማልን አሜን፫ እስቲ ሼር ሳታረጉ የማትሰሙ በመጀመሪያ ሼር ነው ማረግ ያለብን
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 4 жыл бұрын
Amen amen amen tegawen yebezalen abatachen
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
አቤቱ የዕለት ዕለት ያአንደበት ሃጥያትየን አታስብብኝ እኔ ልጅህን ደካማ ነኝ ።ለወንድማችን የደረስክ አንተነህ ለእንየም የተባላሸው ህይወትየን አስተካክልልኝ አሜን ።
@tittit7589
@tittit7589 4 жыл бұрын
አሜን፫
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@ميكيميمي-ظ6م
@ميكيميمي-ظ6م 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ሰላምለኪቅድስትማርያም
@ሰላምለኪቅድስትማርያም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የቅዱስገብርኤልልጅነኝ
@የቅዱስገብርኤልልጅነኝ 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ለአንቺም ይድረስልሽ ውዷ እህቴ።
@አፀደማርያም-ወ3ጰ
@አፀደማርያም-ወ3ጰ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አተን እና ቤተስብህን ይባርችሁ በእውነት በጣም ልዩ መምህር ነህ
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መሠ ምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏💚💛❤
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)
@GenetWelday-k2q
@GenetWelday-k2q Жыл бұрын
Selk bedhwel ayensham mhmher
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 жыл бұрын
እግዚብሔር ይመሰገን እርሷ ምን ያሲነዋል ቃል ሕይዉት ይሰማልን መምህርችን ፀጋውያብዛለክ የድንግል ልጅ መድኒዓለም እርሷ ይቀድምልክ ማሰተዋሎን ያድልን🙏
@zahratsfai1203
@zahratsfai1203 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@digitechcell9187
@digitechcell9187 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን መምሕራችን 💚💛❤
@lalalala6501
@lalalala6501 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
ውዱ መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ውይ ደስ እሚል ታሪክ ነው.ከተቸገሩት ጎን መዖን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔርም ያለው እነሱ መሃል ነው
@jeriyemane9803
@jeriyemane9803 3 жыл бұрын
Amen♥♥♥♥amenamen
@FNeway
@FNeway 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው።እግዚአብሄር እኔንም እንዲረዳኝ እፀልያለሁ። የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁን።
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ውልም ምክናት አለው በጣም ደስ የምል ነው እግዝአብሔር ይመስገን ወድማችን ፍሬክን ስለአቀፍክ ለሱ የምሳነው የለም 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛ የንስሐ ሞት ያብቃን
@የአባቶችፍሬነኝ
@የአባቶችፍሬነኝ 3 жыл бұрын
*አንዳንድ ኮሜንቶች እራሳቸዉ ትምህርት ናቸዉ በእዉነት ለኮሜንቶችም ለመምህራችንም ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ጸጋዉን ያብዛላችሁ የቅዱሳን እረደት በረከት ይደርብን በእዉነት*
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወት ይብዛ መምህር እንኳን ሰላም መጡ የዘመናችን ሐዋርያ የተዋህዶ ጀግና ነወት ይበርቱልን እመብርሃን ትጠብቀወት
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
መ ምህራችን የምታስተምረው ትምህርት የትም አይገኝም በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ብዙዎችን እንደሚያነቃ በቃ ለዘመኑ መፍትሔ የሆነ ነው
@birhangebremariyam3954
@birhangebremariyam3954 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ኣመሸህልን ልዩ መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የሚገርም ትምህርት እንኳን ደስ ኣላቸው ለወዱትን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላቹሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
54:27
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН