5 ጊዜ ለምን አስፈለገ?

  Рет қаралды 485,357

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ህጻን ኑና ሙሰማ የ ዘጠኝ አመት ህጻን ስትሆን በሃይንማኖትዋ ጠንካራ አምስጋኝ እና ሃገር ወደድ ህጻን ናት ። በዚህ ክፍል ከኮሜድያን እሸቱ ጋር በጣም አስተማሪ ይሆነ ቆይታ አድርጋለች፡፡
Baby Nuna Musema is a nine-year-old child, she is a strong religious and patriotic child. In this episode, she had a very educational session with comedian Eshetu.
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ኢስላም #islam #islamic
5 ጊዜ ለምን አስፈለገ?#dinklejoch #new #kids #2016 #religion #ethiopia
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 500
@MTK-SLU
@MTK-SLU Жыл бұрын
ከምር አንድ ነገር ገባኝ። ሁሉም ሀይማኖቶች የየራሳቸው የሆነ ድንቅና ልዩ ደስ የሚል እምነት እንዳላቸው!! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ሳህ
@bint.seid.
@bint.seid. Жыл бұрын
ልዩነቱ ግን ከእስልምና ውጭ ወዴ እሣት ነውየሚከቱት
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl Жыл бұрын
ድንቅና ተአምር ያለው እስላም ብቻናብቻ ነው
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Жыл бұрын
​@@bint.seid.እኔም በማምነው ልክ ነኝ ኦርቶዶክስ የገነት በር ነች::
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
​@@bint.seid.ቱ ምንትመስያለሽ ተናግሮ አናጋሪ አንች ትክክል ነዉብለሽ እንደምታምኝ እኛ ክርስትያኖችም ትክክል ነዉ ብለን የምናምነዉ እምነት አለን
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ Жыл бұрын
ልጆች እንደዚ ሀይማኖታቸውን ጠንቅቀው ሲያውቁ እንዴት ደስ ይላል እድግ በይ የኔ ቆንጆ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o Жыл бұрын
በጣም
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
በትክክል
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ትክክል ሁሉም በሚያምንበት ጠንካራ ሢሆን ደሥ ያላል አገር በጥባጨ አዪሆንም
@Dena.E
@Dena.E Жыл бұрын
በትክክል እመነት ያለው ማሀበረሰብ ቤተሰቡን , ጎረቤቱን ሀገሩን ይወዳል። ሽማግሌዎችንም አያቀልም።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 Жыл бұрын
እሸቱ ለእስምልና ከፍተኛ አክብሮት አለው ይህ ደግሞ ቲፒካል የናዝሬት ልጆች መለያ ነዉ thank you ❤❤❤❤
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Жыл бұрын
የራሱን ሃይማኖት የሚያከብር ለስዉም. ሃይማኖት ክብር ይኖረዋል
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 Жыл бұрын
@@user-zy8bt6tm2e እውነት ነዉ
@zomaimport5432
@zomaimport5432 Жыл бұрын
የራሱን እምነት የሚወደ የሌላዉን ያከብራል
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ነገር ግን ክብረ ነክ ከሆኑ በርካታ ኢ-ሰብኣዊ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እንሆ ፥ 🤔 - ከነዚያ መጽሐፍን (መጽሐፍ ቅዱስን) ከተሰጡት ሰዎች (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖች) ፡ እውነተኛውን ሃይማኖት (‘እስልምናን’) የማይቀበሉትን ፡ ተዋርደው ግብር [ጂዝያ] በእጆቻቸው እስከሚሰጧችሁ ድረስ ተዋጓቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁጥር ፳፱)። 📖👈🏾🫢 * ስለዚህ፡ የሸሪያ አስተዳደር ፡ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ዜጎችን ስለሚፈጥር ፡ ሊያከባብር አይችልም። 🤔
@tenalehulum
@tenalehulum 11 ай бұрын
​@@user-zy8bt6tm2e ነገር ግን ፥ - ምእመናን (ሙስሊሞች) አይሁዶችንና ክርስትያኖችን ረዳቶች አታድርጓቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፶፩ )። 📖👈😲
@bint.seid.
@bint.seid. Жыл бұрын
ያረቢቢ እንደዚች ጣፋጭ የሆነች ልጅ ወልዶ ለማሳደግ ጥሩ እናት አድገኝ ያረሂምምም
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
መማር ነው ማማዬ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Жыл бұрын
አሚንያረብ አላህ ይወብቀንለሁላችንም
@samirasamira8847
@samirasamira8847 Жыл бұрын
አሚን
@mahdiyabahradinmahdiya.bah239
@mahdiyabahradinmahdiya.bah239 Жыл бұрын
Ameen ameeen yarabi
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
ወላሂ ምንም ቃል የለኝም አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉🎉ለካ እምየ ሀገሬ ብዙ ልበ ብርሃን ቀልጣፋ ልጆች አሏት ኢላሂ ፈረጃህን አቅርብልን 😢😢😢
@mymamking8293
@mymamking8293 Жыл бұрын
የሙስሊም ልጆች በሃይማኖታቸው ታንፀው ነው የሚያድጉ ስነስርዓታቸው ሉዩ ነው መሽአላህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@benjami4359
@benjami4359 Жыл бұрын
ሁሉም ልጆች በሃይማኖታቸው የታነጹ ናቸው፥፥
@GffhKlhvg-np8wb
@GffhKlhvg-np8wb Жыл бұрын
ወላሂ ሣሂህነው
@rtdedd9901
@rtdedd9901 Жыл бұрын
የሌሎችስ እምነቶች የታነፁ አይደሉም???
@sanytagizwo147
@sanytagizwo147 Жыл бұрын
😂😂😂😂እነመሻላ የሚዲያ አሽባሪ የበታችነት ስሜት ካባድ ነው 😂😂😂😂😂
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 Жыл бұрын
ግድ የለም በእምነት አንጸን ያሰደግነው ልጅ አድጎም አያሳፍሩንም❤❤❤❤
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
የዛሬዋ ደሞ ግሩም ነች ጀግና ብልሽ እራሱ ያንስሻል አላህ ያሳድግሽ ❤❤🙏
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Жыл бұрын
ሂጃቧ እራሡ ልብ ይሞላል
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ቤተሰብ እራሡ ያምራሉ ባለ ጅልባብ ናቸው
@GffhKlhvg-np8wb
@GffhKlhvg-np8wb Жыл бұрын
በጣም
@rgdghddc
@rgdghddc Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ የተመቸችኝ ❤❤❤❤❤❤
@hiruthirut671
@hiruthirut671 Жыл бұрын
አሜን❤
@jihadudindenbel8843
@jihadudindenbel8843 Жыл бұрын
ከተመቸኝ ፕሮግራም እንደዛሬው የለም!!!!!!!!! ናይስ እህታችንን አሏህ ይጠብቃት። እሸቱም አሏህ ሂዳያ ይስጥህ!!! በጣም አስተማሪ ቪድዮ
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 Жыл бұрын
ወላጆችሽ የተባረኩ ናቸው ። አሼ ብዛሀነትና የአመለካከት ልዩነትን ማክበርህ ትልቅ የንቃተ-ህሊና ደረጃ መድረስህ ማሳያ ነው!
@አአአአአአአአአ
@አአአአአአአአአ Жыл бұрын
አሼ ምርጥ ሰው ለኢስላም ያለክን ክብር ስወድልክ ኣሏህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ የኛ መልካም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
እሼ ፡ ለሰው ልጆች ክብር ያለው ፡በክርስትና እምነት ስለታነፀ መሆኑን ማረጋገጫ እነሆ ፥ - እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ … (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ም. ፬ ቁ. ፲፮)። 👉🏾📖🤔
@Mule-rz9dh
@Mule-rz9dh Жыл бұрын
ማሻ አላህ የልጅ አዋቂ የተረጋጋች ለቤተሰብ እና ለሀገራችን ኢትዬጲያ የምትጠቅሚ ፈጣሪ ያድርግሽ።
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
የፊደላት አወጣጥ ማሻአላህ ቃኢዳ በደብ ቀርተሻል አላህ ትልቅደረጃያድርስሽ የኔቆጆ
@KkKk-qe9iy
@KkKk-qe9iy Жыл бұрын
ማሸ አላህ ያሳድግሽ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ማመስገን ያለብን ቤተሰቦቾን ነዉ አችን የወለዱ የተባረኩ ናቸዉ በማንኛዉም እምነት ቢሆን እደዚህ ልጇችን ማሳደግ ጥሩነዉ ለሀገርም ይጠቅማሉ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለእነዚህ ልጆች ስትል ሀገራችን ሰላሟ መልስልን😢😢
@umhafsa
@umhafsa Жыл бұрын
አሚን የኔወድ
@NetsanetTadesse
@NetsanetTadesse Жыл бұрын
Amen❤❤
@Senaitchernet
@Senaitchernet Жыл бұрын
❤❤❤Amen Amen Amen
@TUBE-zo2gn
@TUBE-zo2gn Жыл бұрын
❤❤😢😢
@MsAjah-e6j
@MsAjah-e6j Жыл бұрын
ወላሂአሚንያረብ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
እኔ፣ሙስሊሞች ፣ደስ፣የሚሉኝ ፣አለባበሳቸው፡ነው ፣በጣም ፣ደስ፣ይሚለኝ፣👍👍👍
@HussenSeid-nj5fg
@HussenSeid-nj5fg Жыл бұрын
እኛ ሙስሊሞች ስርአታችን ይበቃል አልሃምዱሊላህ ድነን ኢስላም
@aneshamuhammed6219
@aneshamuhammed6219 Жыл бұрын
በጣም
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
😁 አላህ ክበር እያሉ ሰው ምያርዱትስ የሰው ቤተክርስትያን የምያቃጥልርትስ በዲዲጋ 12💒 ባንድቀን በአርስ 4 በስልጤ አምና 5 በጂማ 6 ስንት ክርስትያኖች የምያርዱት በኢትዮጵያ ውስጥ እንኮን ጉድ ተይው ቦካሀራ አልሸባብ እእይኤስ አሸባርዎች
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
ራሳችሁ ከፍ ማድርግ እንደ ፈሪሳውያን እኮ ናችሁ ደስ የምል እግዚአብሔር ትእብተኞችን ያዋርዳል።
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Жыл бұрын
​@@mediatube3914 ስራት ይኑርሽ አሁን አንችንና ሀይማኖትሽን የሚነካ ነገር አልተናገርችሽም ማድነቅም ማዋርድም መብቷ ነው
@Danish-pz3pl
@Danish-pz3pl Жыл бұрын
አልሀምዱሪላህ ሙስሊም ያረከኘ ጌታ
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm Жыл бұрын
እውነቴን ነው የምላችው በዚህ ወቅት ህፃናትን በዚህ መንገድ ማሳደግ ለሀገር ትልቅ ውለታ መዋል ነው።እግዚአብሔር ህፃናትን ከክፉ ሁሉ ነገር ጠብቆ ለቁምነገር ያብቃልን🙏
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ Жыл бұрын
በጣምምምምም አስፈላጊ ነው
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ Жыл бұрын
የልጆችን ልብ ለትልቆችም አድልልን እና ሀገራችን ሰላም አውርድልን ፈጣሪ
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለእናተ ሲል ሰላሙን ያምጣልን ልበ ንፁህ ናችሁና።ቢላል የሀበሻ መጠርያ
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ Жыл бұрын
ማነው የሀገሩ ሰላም የናፈቀው አላህየ ያገራችነን ሰላም መልስልን ያረብ 🤲🤲
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@mohammedzemzem9050
@mohammedzemzem9050 Жыл бұрын
የኔ ልጅ አላህ ያሳድግሽ ዝቅ ብዬ ከአንቺ ብዙ ተማርኩ ያ ረቢ በራህመት አይንህ እየኝ ሀገራችንን ብሎም ዓለማችንን ሠላም አድርግልን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Жыл бұрын
አቤት ስራአቷ ትህትናዋ ❤❤❤ፍቅር የሆሽ ልጅ
@የነገሟችየዛሬንሟችይሸኛል
@የነገሟችየዛሬንሟችይሸኛል Жыл бұрын
ለልጆቺችሁ እናት ምረጡ ሚባለው ለዚህ ነው የልጅ አስተዳደግ ስረአት አሏህ ይባርክ ፊኪ ❤❤
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
ብላል ደሱ አይደለም የኔ ማር ሀዱን ሀድ አትበል ማለት ለምን ትስልማለህ ብሎ ኢመየ መጅሪሙ እሱ ነው ያስቃየው ለምን ላኢላሀኢለላ ትላለህ የኛን ጣውት ጥራ ሲሉት ሀዱን አሀድ ነው የሚመጣልኝ ብሉ የኛ ጀግና ረድላሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አላሀምዱሊላሂ ሙስሊም ያረገን ጊታ ❤❤
@የድንግልማርያምልጅይክበር
@የድንግልማርያምልጅይክበር Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ በእምነት የምያድግ ለሀገርም ጥሩ ነው❤
@SadaNur-n6o
@SadaNur-n6o Жыл бұрын
ድምፃ ደስ ሲል ማሻአላህ ❤
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ወላሂ የዛሬዋ ትለያለች ዋው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ❤
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሀቢቢ ያነቢየሏህ ስሙወ ሲጠራ ደስታ አይሉት ምን እባየ ይፈሳል የኔ ዉድ ነቢ😢😢❤❤❤❤ ፊዳከ እናቴም አባቴም ፊዳ ይሁንልወት
@sawdasw2309
@sawdasw2309 Жыл бұрын
S ❤A ❤W😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@leyla3991
@leyla3991 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወስልም❤❤
@AbdullahAleyLoveAllah
@AbdullahAleyLoveAllah Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹
@semiraseid4588
@semiraseid4588 Жыл бұрын
እሼ ከበድ ከበድ ያለ ጥያቄ አጠይቃቸው ማለቴ ስለ ሀይማኖት ልጆች ስለሆኑ ይሳሳታሉ ለምሳሌ የሰው ልጅ አፈጣጠር እዴት ነው ያልካት ጥያቄ ለህፃን ይከብዳል ቁርኣን ይህን የሰውልጅ አፈጣጠር በደብ ነው ያብራራው ይህንን መልሽ ብትላት ይከብዳል ስለ ቢላልም ስለ ነብዩሏህ የሱፍ አለይሂ ሰላም የተናገረችውላ ብዙ ማብራራ አለው ጫፍ ጫፉን ነው የተሳሳተችበትም ቦታለ ስለስልምና የማያቁ ወገኖች በስተት እዳይረዱ በማለት ነው ውዶቸ ልጆች ስለሆኑ ይሳሳታሉ ተጠያቂዎቹ
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ያ ማሻ አላህ በደንብ ተኮትኩታ ስለ ሀይማኖቷ ተምራ ያደገች ። የእሼ የዛሬው ፕሮግራም ለየት ያለ ነው ማሻ አላህ። ሀናን የባቡል ኼይር ባለቤት ስላገኘሁሽ ደስተኛ ነኝ በቃ ቃል የለኝም እድግ በይልኝ እሼ እናመሰግናለን❤
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy Жыл бұрын
በጣም
@HayatHayat-wu9bz
@HayatHayat-wu9bz Жыл бұрын
በዚህቺ ልጅ ዉስጥ ያየሁት የቤተሰቦቿን ተርቢኣ ነዉ ቤተሰቦቿ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እሷንም በድኗ ላይ እስከመጨረሻው እስቲቃማዉን ይወፍቃት ❤!!😊
@elhamahmed2732
@elhamahmed2732 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወርቆ❤አላህ እደዚች ሶሊህ ሶሊህ ልጅ ይስጠን ያረብ❤
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ Жыл бұрын
አሚን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ሀይማኖቷን፡ጠንቅቃ፡የምታቅ፡ጣፋጭ ልጂ፡እደጊ እሼ፡ተባረክ
@bibibibi4369
@bibibibi4369 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ የሀገራችንን ስላሟን ይመልስልን አሜን ( 3) የሸ አድናቂወች የት ናችሁ ❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ታናሽ ወንድሜ የወንድ ልጅ አባት ሆኗል እኔ ዘመኔን ስደት ጨርሰው በእነሱ ህይወት እንኳን ተደሰች ብሎ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር እና አክስት አደረገኝ እግዚአብሔር ይባርክለት 🎉❤
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
አላህ ላንችም መልካም ትዳር መልካምልጄች ይስጥሽ ማማዬ
@الحمدالله-ث3ل5ح
@الحمدالله-ث3ل5ح Жыл бұрын
አላህ ያሳድጋቼዉ እህት ለኛም አላህ ይወፍቀን እኔ እህት የለኝም ነበር ወድሜ ሴትልጂ መዉለዱን ስስሰማ አልቅሼልሞት ለካ ዴስታም ያስለቅሳል ሁሌከፍቶኝነበር የማለቅሰዉ አልሀምዱሊላህ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Жыл бұрын
ልክ እንዴኔ በነሱ እንፅናና
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Жыл бұрын
አላህ ላንችም መልካም ትዳርና መልካም ልጆችን ይስጥሽ
@اممعتصم-ك4و
@اممعتصم-ك4و Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@hussenyimer9437
@hussenyimer9437 Жыл бұрын
አቦ ወላሂ የዝች ልጅ ይለያል ያ አላህ ማሻ አላህ አለህ ይጨምርልሽ
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ስለ ልጆች ስትል ያሀገራችንን ሰላማን መልስልን ወላጆች ልጆቻቹን እምነታቸውን አስተምራቸው ዘረኝነት ይውደም
@أمةالله-و9س
@أمةالله-و9س Жыл бұрын
እኔ ኑሬ ቢንም ማብራሪያ ሳላቀርብ ጌታችሁም ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱ (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ የበረታ ነው በማለት ባስታወቀ ጊዜ አስታውስ ሱረቱ ኢብራሂም ምዕራፍ 14 አንቀፅ 8 አለቀ ሌላ ማብራሪያም አያስፈልግም
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Жыл бұрын
ትክክል ስለቢላልም ሆነ ስለዩሱፍ የተናገረችውን ቤተሰቦቿ ሊያስተምሯት ይገባል
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወላሂ ቤተሰቦቾ ጀግናዎች ናቸው አላህ ያሳድግሽ የኔ ቅመም ልጆች በሀይማኖታቸው ጠንካራ ሆነው ሲያድጉ የአላህ ደስ ሲል
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ልጆችን በልጅነት የሀይማኖት ትምህርት ማስተማር በነጭ ወረቀት ላይ እንደመጳፍ ነዉ ሀኒቾ የኔ አርአያ ሽ አመት ኑሪልኝ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ
@አአአአአአአአአ
@አአአአአአአአአ Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነው የምመስለው ሳቋ እራሱ የተቆጠበ ነው ማሻኣሏ ❤
@KedijaMohammed-ny9lc
@KedijaMohammed-ny9lc Жыл бұрын
የነቢዩ የሱፍ ታሪክ በትክክል አልተናገረችውም ከንደገና አስተምሯት ቤተሰብ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ልጅ ናት ከፍርሀት ነዉ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ልጅ መሆኗን ዘነጋሽውዴ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
ምን አይነት መታደል ነው በዚ እድሜዋ ይህን ያክል ማወቅዋ ዋው ክብር ለቤተሰቦችሽ ይገባቸዋል👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገሱ ያሣድግሽ ህፃናትን በእነት አንፃችሁ የምታሣዳጉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነቱ ለሐገርም ጠቃሚ ናቸው ስሳለህፃናቱ ብሎ እግዚአብሔር ሐገራችንን ሠላሟን ይመልስልን😢
@hfem3901
@hfem3901 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኛ ሙስሊሞች ሰርአታች ይበቃል አልሀምዱሊላህ ኢሰላም❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ🥰
@umhafsa
@umhafsa Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش Жыл бұрын
የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች ማሻአሏህ የቤተሰቦቿ ውጤት ነው አሏህ ያሳድግሽ
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 Жыл бұрын
ስትቀራ ድምጿ 👌👌👌 ማሻ አላህ
@medilove5064
@medilove5064 Жыл бұрын
ሁላቹም ልጆቻቹን ስታቀርቡ ህጃብ አልብሱዋቸው እንደ ኑናዬ ቤተስብ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ማር ነሽ
@sanaasanaa-ue1je
@sanaasanaa-ue1je Жыл бұрын
ፈጣሪ ለእናተ ሲል ስላም ያምጣልን እንዴት እደምታምሪ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ደስ ስትል በማሪያም እድግ በይ habibti 🥰🥰 ጥበቡን ይጨምርልሽ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ እሽዬ የኔ ውድ በርቺ በሀይማኖትሽ ጣፋጭ የሆነችና አስተዋይ ልጅ. ነች ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ ፍትህ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እግዚአብሔር ሆይ ፍረድልን😢😢❤❤
@zebibazebu2367
@zebibazebu2367 Жыл бұрын
ዋው ከሳደጉ አይቀር ልክ እንደዚህ ነው❤❤❤ አላህ በጥበቡ ይጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ውነት ነው ውሀ በብርጭቆ እንደ ማቀበል ሚደክም ነገር የለም😂😂😂 አህለን ብለናል እሼ ምርጥ ሰው
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የኔ ልጀ ነገር መጣ ገና ሁለት አመት ከስድስ ወሩ ነዉ ግን አዘዋለሁ ሳዘዉ ሄዶ መኝታቤት ይተኛል አሁን ትቸው ስደት ወጣሁ እድሜ ለችግር
@Tube-vj8sm
@Tube-vj8sm Жыл бұрын
መዳም ውሀ አቀበይኘ ሥትለኘ እዴት እደሚነደኘ ሥትሥራሥሠራ አይደክመኘም 🤣🤣🤣🤣🤣
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
@@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ ሀቢብቲ አብሽሪ አላህ በሰላም ያገናኛቹ እኔ ማፊ ወላ ልጅ ወላ ዘውጅ😅
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
@@Tube-vj8sm 😹😹ቱ ያንቺውስ ከፋ 😅
@AbdullahAleyLoveAllah
@AbdullahAleyLoveAllah Жыл бұрын
በዱኒያ ስኬትን በአኼራ ጀነትን ተፈለጋችሁ እውነተኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነውና ሙስሊም ሳይሆን ካሀዲ ሁኖ የመተ ዘላለም ከጀሀነም አይወጣም. አላህ መጨረሻችንን ያስምርልን መኖሪችንን ጀነት አዲርግልን ያረብ
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
እውነተኛና ትክክለኛው ሃይማኖት ክርስትና መሆኑን ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እንሆ ፦ 🤔 - የማሪያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ - ፵፯ )። 📖👈🏾🤔
@muktarebrahim2679
@muktarebrahim2679 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዲህ ነው ቤተሰብ ልጅ ሲቀርጽ ከፈጣሪ الله እገዛ ጋ 😘😘😘
@ኑኑሻነኝነገዬንናፋቂ
@ኑኑሻነኝነገዬንናፋቂ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤተሰቦቾሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ🎉🎉🎉
@kamelasultan372
@kamelasultan372 Жыл бұрын
የኔቆጆ ስተምርአለህየሰድግሽ ወለጆችሽንም አለህይጠብቅልሽ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማሻሀላህ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ አላህ ያሳድግሽ ቅመም ብዬሻለዉ ከዚህ በላይ እዉቀቱን ይጨምርልሽ ለቤተሰቦችሽ ክብር አለኝ ❤❤❤❤
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ክርስትና ኦርቶዶክስ❤❤❤እና እስልምና ❤ አላህ አቆይልን
@SaraTaloun
@SaraTaloun Жыл бұрын
አሜን
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
እ ምን
@NabratNabrat
@NabratNabrat Жыл бұрын
amen ❤❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አሚንን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
አላህን ተወለደ ተሰቀለ ለሚሉት ሂዳያ ይሰጣቸዉ😢😢😢
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ስለነዚህ ልጆች ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
እኔ ባች እድሜ 20 ሌት ነበር እሩቅ መገድ ተጉዠ የማመጣዉ ችግር ጠካራ ያደርጋል
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለናንተ ለህጻናት ሲል ይማረን❤።ዘንድሮ በጣም ፈራሁ😮
@GebruMelake
@GebruMelake Жыл бұрын
ትርጉሙን ከትልልቆች መጠየቅክ ትልቅነት ነው
@adad6827
@adad6827 Жыл бұрын
በጣም
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ Жыл бұрын
አቤት ስርአቷ ማሻአላህ ተባረክለህ አላህ ይጣብቅሽ አላህ ለኛም እንደንቺ አይነቶቹን ጠፈጭ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቀን
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 Жыл бұрын
ያረብ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
እኔ እምለው እየመጣችሁ እስልምነን ይወፍቅህ የምትሉ የቱ ትክልል እንደሆነ ስለማቅ መስለኝ ባለበት የሚኖርው የናተን እንደማከብርላችሁ የሱንም አተኩ 💔💖
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ Жыл бұрын
መቸም ሁላችንም የኛነዉ ትክክል ብለን ነዉ እምናምነዉ ለምወጅዉ ሰዉ ደግሞ ምወጅዉን መመኘት መጥፎ አይደለም
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
​@@thevoiceofethiopia-9295 መመኘት አለማክበር አይደለም
@amazingtube9507
@amazingtube9507 Жыл бұрын
ምን አቃጠለሽ ቆንጆ አንችንም ቀጥተኛውን መንገድ ኢስላምን ይወፍቅሽ።በቅንነት አስቢው ማንም መልካም ነው ብሎ ያመነበትን መልካም ነገር ለወንድም ለእህቱ መመኘቱ የቱጋ ነው ክፋቱ ?
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
አላህን የምናመሰግነው ሲመቸንም ሳይመቸንም ነው አመስግኑ ይጨመርላችኋልና ስናመሰግን የተሻለን ይሰጠናል አልሃምዱሊላህ ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም
@werert2189
@werert2189 Жыл бұрын
አትሳሳቱሁሉም ኩርጃነውገለቴ😂😂😂😂😂😂
@besfat6571
@besfat6571 Жыл бұрын
አንዳንድ ሙህር ነን ባዮች ለትውልድ የሚጠቅም ጥሩ ነገር አስተምሩ እንደዚች ብልህ ትውልድ ፈጠሩ እናተም ተመሰገናላችሁ ሀገርም በልጆቿ ታድጋለች እናቶችም በልጆቻቼው ይደሰታሉ በሀይማኖቱ በባህሉ የታነፀ ትውልድ ዘመን ተሻጋራ ስራ ይሰራል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@rhtube3717
@rhtube3717 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህያሣድግሺ ካሳደጉ አይቀር እደዚህነዉ በርቺልኝ እድግበይማማየ ማሻአላህየኔጣጫፋጭ❤❤❤
@alemkebede
@alemkebede Жыл бұрын
*_ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ_* *_ይብዛልኝተመርጦ ባልተወለደበት ሀገር_* *ላይ የባይተዋርነት ስሜት ከተስማህከዚህ በላይ መሸበር የለም* *_ቀና ደፋ ብሎ የቀን ጉርሻውን_* *_ለማሟላት የሚጥር የዋህ ህዝብ_* *_ላይ ጦር ከመክፈት በላይ ጭካኔ_* *_የለም አምላኬ ሆይ በቃ በለን_* 😭😭
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
የኔዋ ቆንጅ ፈታ ለብቻ ዳሞ ለብቻ ኪሳራ ለብቻ አላለችም አላህ ይጨምርልሽ❤😊
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ጨምሮ ዕውቀትን ይስጥሽ ለቤተሰብ ለሀገር ለኡማው የምትጠቅሚ አላህ ያድርግሽ ቅመም የሆንሽ ልጅ
@sikosilo1727
@sikosilo1727 Жыл бұрын
የኔ,ቅመምአላህ,ይጨምርልሽ,እህታለም,አላህ,ያሳድግሽ🎉🎉🎉🎉🎉ውነትም,ድቅልጂ🎉ሀቢባችን,ሶለላህ,አለይሂ,ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Жыл бұрын
አላህ ያሳድግሺ የኔጣፍጭ የኔ ጀግና እናትና አባትሺን አላህ ይባርካቸው❤❤❤❤❤❤
@መኪነኝመኪነኝ
@መኪነኝመኪነኝ Жыл бұрын
🥰😍🥰❤❤መሻአለህ አዳብ ያለት ልጅ 🥰🥰🥰
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ጎበዝ ማሻ አላህ ሂጃብ በውጭም በውስጥም ለሀጅ ነቢ ወንድ ቤትም ቢሆን አትገላለጥም
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 Жыл бұрын
ውብና ጣፋጭ አንደበት ያላት ማሻአሏህ አሏህ ሳሊህ አድርጎ ያሳድግሽ
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Жыл бұрын
፣አላህ አብዝቶ ይጨምርልሽ ልጄ እደጊ ከፍ ያለ ደረጃ አላህ ያድርስሽ።❤❤❤❤❤
@tt822
@tt822 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ቤተሰቦቿም ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
@OummuYusuf-nz8dr
@OummuYusuf-nz8dr Жыл бұрын
ማሻአላህ ሰው በየትኛውም ሀይማኖት ልጆቻችንን ሀይማኖት ማስተማር ለሀገራችን ጠቃሚ ነው እሼ የምትሰማበት መንገድ እራሱ አላህ ይውደድህ
@NabratNabrat
@NabratNabrat Жыл бұрын
tikiti ❤❤❤❤❤
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግሽ ጎበዝ እሼ ወተት ነገር ክፉ አይካህ❤❤❤
@temirWolloyewa
@temirWolloyewa Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሺ የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች ሙስሊሞች የት ናችሁ አላችሁ ወይ ልያችሁ አልሀምዱሊላህ❤
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ ማሻ አሏህ ሰላም ለሀገራችን ያረብ ፊዳከ ኡሚ ወእቢ ያረሱሉሏህ ሰላላሁ አሊሂ ወሰለም
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض Жыл бұрын
ስለቢላልም ሆነ ስለዩሱም የተናገረችሁ ታሪክ በጣም ስህተት አለው ስለዚህ እንደዚህ አይነት አትጠይቅ እሷ ህፃን ናት ወንጀል ላይፃፍባት ይችላል
@romantup9195
@romantup9195 Жыл бұрын
Almawek atsat aydelem atsat kee hone esum fatare aydelem malt new fetare kee hone yee wustan leyak yechelala
@umufewzan9146
@umufewzan9146 Жыл бұрын
አሏህ ሀፊዛል ቁርዓን የርግሽ ያ'ራቢ
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ አለባበስሽ ሂጃብሽ ስያምር የኔ ልጅ አላህ ለቤተሰብ ለሀገር ጠቃሚ ያርግሽ ዲንሽን እና ሸሪዐን ታዛዠ ያርግሽ
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ቢሙላ ባይሙላ እግዚአብሔር እድናመስግን 😢😢
@jiminatan6812
@jiminatan6812 Жыл бұрын
አቤት ስነ ስርኣት ለቁም ነገር ያብቃሽ ፈጣሪ ባርኮ ሲሰጥ አስተዳደግም ይወስነዋል የተባረከ ቤተሰብ ክብር ይገባቸዋል
@Halima-o9o
@Halima-o9o Жыл бұрын
ስላም ለሀገራችን ስላሞን አላህ ይመልስልን መሻላህ ልጅቱ11111111😘
@Rozy908
@Rozy908 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር ስነስረዓቷ ፈጣሪ ያሳድግሽ ☺አንቺ የቤተሰብ ውጤት ነሽ❤🌹
@Aነኝሙስሊሟ
@Aነኝሙስሊሟ Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ጣፋጭ ስትቀራ ድምፃ ደስ ሲል አላህ ያሳድግሽ
@zahraimam8427
@zahraimam8427 Жыл бұрын
ማሸአላህ እዲህነው ልጂን በዲነል ኢስላም አንፆማሳደግ ያረቢያራህማን ለኔም ኢማኑየሞላ ባልስጠኝና ልጂንም ወፍቀኝ❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን እናት ሀገራችንንሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 😢😢😢😢😢
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 Жыл бұрын
የኔ ማር አላህ ሀፊዘል ያርግሽ ያቺ እሄን ማወቅ ሰበቡ ከአላህ በሃላ ወላጆችሽ ናቸው አላህዬ ለኔም ወፍቀኝ
@Mshawaab
@Mshawaab Жыл бұрын
እሺ ወድ ሰው አተ ወድ ኢቶቢያን አተም ኢሺ አላህ ውደ ኢስልምና እደትመጣ እመኛለሁ እሺየ
@ቋቋዬነሽድንግል
@ቋቋዬነሽድንግል Жыл бұрын
እእእእ
@GebruMelake
@GebruMelake Жыл бұрын
አይባልም
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ልጅ ለናቷ ምጥ አስተማርቻት አሉ እሱ ያለበትን ያውቃል ባይመችው ያለበት ይሁን ነበር ግን የቱ ትክክል እንደሆነ ያውቃል ማይ ሲስ ❤
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg Жыл бұрын
እሱም የራሱ እምነት አለዉ
@hudaaa4723
@hudaaa4723 Жыл бұрын
ሰው አነሳችሁ😂😂
@abudi_Tech
@abudi_Tech Жыл бұрын
እሸቱእዋዬ የምትለቃቸው ቪዲዮዎች በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ቪዲዮዎች ናቸው እናም እኔ ደግሞ 2.3M subscriber ሮችህ ውስጥ አንዱ ነኝ። እናቴ በጣም ታማብኛለች ማሳከሚያ አጥታ እቤት ተኝታብኛለች እኔ ደግሞ ሰርቼ እዳላሳክማት እድሜየ ለስራ አልደረሰም እና አሸቱዋዬ ይሄንን comment አይተህ ዝም ብለህ እንደማታልፈው ተስፋ አደርጋለሁ ለአሏህ ብለህ እናቴን ማሳከሚያ እርዳኝ እባክህ 🙏🙏😢😢😢
@rabiahussain5192
@rabiahussain5192 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔቆጆ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሥሽ ወላጆችሽ ሊመሠገኑ ይገባቸዋል አላህ እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልሽ የኔ ቅመም
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ኣማራሪ ነኝ እግዚኣብሄር ኣምላካችን በጥበቡ ያሳድግሽ
@AbduShimelis
@AbduShimelis Жыл бұрын
አላህ ለኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ሰላም ያዉርድልን.!❤🤲
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
ماشا الله الله اكبر الحمد الله علي نعمة الإسلام💞 🙏 اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ محمد.❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ محمد.❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ محمد.❤.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ ❤🌹💞
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН