5.አመልክሀለሁ//Amelkihalehu//Hanna Tekle//Nov'2024

  Рет қаралды 130,431

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 98
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 2 ай бұрын
5-አመልክሀለሁ አስቤ አስቤ አስቤ ያረክልኝን ከልቤ አመልክሀለሁ ክብሬ ነህ የከበርኩብህ ስሜ አስቤ አስቤ አስቤ የሆንክልኝን ቆጥሬ አመልክሀለሁ ሀይሌ ነህ የከበርኩብህ ስሜ 1-የለኝም አቅምና ጉልበት-ራሴን የማሳይበት የለኝም ከእግዚአብሔር ሌላ-አላውቅም ፈረስም ሰረገላ አንድ ነው የኔ ጉልበት-ደፍሬ ምሰብክለት/ምሰግድለት እግዚአብሔር ነው መመኪያዬ-አለኝ የምለው ጌታዬ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ 2-ከበዛው ፍቅርህ በስተቀር-ምን አለኝ ብልስ ልናገር አልቻልኩም የለኝምና-ያለኝን ይኸው ምስጋና ከማዳን ድንቅህ ጀምረህ-ያቆምከኝ እንዲህ አክብረህ ያክብርህ ዘሬ በሙሉ-ያምልኩህ አለህ ይበሉ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ አመልክሀለሁ ይህ አለኝ ይላል የኖረው-ይህ አለኝ ይላል የሞላው አለኝ ይላል ዶሴውን መዞ-ይህ አለኝ ይላል ያለውን ቆጥሮ ሰው አለኝ ይላል የኖረውን-ይህ አለኝ ይላል የሞላውን አለኝ ይላል ዶሴውን መዞ-ይህ አለኝ ይላል ያለውን ቆጥሮ እኔስ የለኝም ዶሴ አለኝ የምለው በራሴ እኔ አሳየለሁ ክብሬን የሞላኝን እኔ አሳያለሁ ሀብቴን/ኃይሌን የእግዚአብሔሩን ጉልበቴ ሆይ አቅሜ ነህ የኔ እግዚአብሔር ጋሻዬ ነህ እንዳንተ የረዳኝ ማነው እንዳንተ ያከበረኝ ማነው ብቃቴ ሆይ ሞገሴ ሆ የኔ ክብር መዕረጌ ሆይ ለኔ እንዳንተ ማነው ለኔ እንዳንተ ማነው Music arrangements -Fikadu Betela Bass Guitar - Biruk Yohannes(Candy) Lead Guitar - Abenezer Dawit Saxophone- Natenael G sadik Recording - Fikadu Betela
@SiblaMmm
@SiblaMmm 2 ай бұрын
እንኮ በአንች ምክንያ ጰንጤ ልገባ ነዉ ጌታን ልቀበል ጌታን የምትሰብኩ እናተ ብቻ ናቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@mesafintalemayehu2214
@mesafintalemayehu2214 Ай бұрын
ትክክል ነው አሜንንን
@ElisaFekadu-3743
@ElisaFekadu-3743 Ай бұрын
ሮሜ1÷1-3-4 ወንጌል ሰለ ልጁ ሰለ እግዚአብሔር ልጅ ነዉ❤❤❤❤
@sintayehusiyumbado
@sintayehusiyumbado 2 ай бұрын
i have lost my mobile phone today in bas but i am feeling good after listen this song wow praise god he is allmighity
@NaniEftahfurniture
@NaniEftahfurniture 4 күн бұрын
እናብላ ነው እንጂ ሚባለው እንሰማ ብቻ አይባልም ጌታ እግዚኣብሔር እንደባለጠግባቱ መጠን ይባርክሽ
@temesgenmulatu7440
@temesgenmulatu7440 2 ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም :: ክብር ከዘላለም እስከ ለዘላለም ለስሙ ይሁን :: አሜን !!❤❤
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 Ай бұрын
እኔ አሳየለሁ ክብሬን የሞላኝን እኔ አሳያለሁ ሀብቴን/ኃይሌን የእግዚአብሔሩን
@meseretgezu2963
@meseretgezu2963 Ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔርን ፀጋ ሀንየ ይህ መዝሙር የኔ ህወት ነው ዘመርሽው ህወቴን በእንባ ብሰማው ብሰማው ............... በእውነት በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልሽ ያንች የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን
@dawitmintesinot4496
@dawitmintesinot4496 Ай бұрын
ላወቀበት መዳኛ የሆነ ዝማሬ ነው
@netsuharage8279
@netsuharage8279 20 күн бұрын
Tebarekilen Haneye setotachen nesh geta berk yaregesh❤❤❤❤
@MERETECHWOLDA
@MERETECHWOLDA Ай бұрын
የኔ ውድ ዝማሬዎችሽን እንዴት እንዳምወድ ዘመንሽ ቤተሰቦችሽን ልጆችሺን ሁሉንም ይባርክልን ከአንቺ በረከት ነሺ❤❤❤❤❤❤❤
@teshometesfaye5605
@teshometesfaye5605 2 ай бұрын
የተወደድሽ አገልጋያችን ዘማሪ ሀኒ ስለድንቅ ሰመያዊ ዝማሬዎችሽ ጌታ ኢየሱስ እየባረከ ይባርክሽ እያበዛ ያብዛሽ! ዝማሬዎችሽ ወደእግዚአብሔር እንድንቀርብ የሚያደርጉናቸው።
@saroneyegeta8246
@saroneyegeta8246 2 ай бұрын
ከበዛው ፍቅርህ በስተቀር ምን አለኝ ብልስ ልናገር አልቻልኩም የለኝምና ያለኝን ይኸው ምስጋና ከማዳን ድንቅህ ጀምረህ ያቆምከኝ እንዲህ አክብረህ ያክብርህ ዘሬ በሙሉ🙌 አሜን ሃኒዬ ተባርኪልን❤❤
@ZelalemKebede-t9b
@ZelalemKebede-t9b Ай бұрын
አሜን አሜን አምልኮ ለሚገባው ብቸኛው ጌታ አምልኮ ይሁንለት
@selamawitassefa9124
@selamawitassefa9124 7 күн бұрын
የእኔ እግዚአብሔር ጋሻዬ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KalkidantemesgenKalkidan
@KalkidantemesgenKalkidan 2 ай бұрын
እኔ አልቻልኩም እናቴ በኢየሱስ ፍቅር መወዳችንን እንዴት ነው የገለፀሽው ሀብታም ደሀ የለም እሱ ጋር እውነተኛ ፍቅር ማይለወጥ ዘላለማዊ ፍቅር ኢየሱስ ነው!!!❤❤❤❤❤
@segedsaged7420
@segedsaged7420 23 күн бұрын
ዘመንሽ ይለምልም❤
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 2 ай бұрын
ካማሚለክ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክህሽ
@realistic5356
@realistic5356 2 ай бұрын
ያክብር ዘሬ በሙሉ ያምልኩህ አለህ ይበሉ🥰🥰🥰🥰
@DawitMulatu-t2y
@DawitMulatu-t2y 4 күн бұрын
Tnxs my lovely sister ,,
@IAMNAHOM
@IAMNAHOM 2 ай бұрын
አሜን ብዙ አምልኮ ይሁንለት
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 2 ай бұрын
Hanni God Bless you, My Amazing Brother Fike you know how much i love this... Proud of you
@mihretgirma6096
@mihretgirma6096 2 ай бұрын
ቃሉን ብቻ ስለተቀኘሽ በብዙ ተባረኪልን ሃንዬ እንወድሻለን❤❤❤
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe Ай бұрын
ሀንዬ ጌታ እየሱስ ዘምንሽን ይባርክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
@BontuLeta-tq5ix
@BontuLeta-tq5ix 2 ай бұрын
አንድ ነው የኔ ጉልበት ደፍሬ ምሰብክለ,ምሰግድለት, ምዘምርለት እግዚአብሔር ነው❤🥰🎉🥰🙏
@Sisaytolla
@Sisaytolla Ай бұрын
Much more grace and peace in the name of JESUS!!!
@ababotube11
@ababotube11 Ай бұрын
Hanicho my God bless U more you are most talented singer and spiritually smart ✨️
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 2 ай бұрын
Ilililil Ilililil Ilililil Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@amentiLast
@amentiLast 2 ай бұрын
አሜን እኔ አሳያለው ክብሬን የእግ/ርን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IsraelBelayneh
@IsraelBelayneh Ай бұрын
God bless you 🎉🎉🎉
@nuhaminengida6526
@nuhaminengida6526 2 ай бұрын
Haleluya kemamlek wuchi amarach yelegnim ❤❤❤
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 2 ай бұрын
Amen. God bless you Hanniy.
@TarikuGeneto
@TarikuGeneto 2 ай бұрын
@Tesfa Your Are Working On New Generation Too. We Are Proud If Yo, Be Blessed
@asheewinner2979
@asheewinner2979 Ай бұрын
Hanich ❤❤❤❤Anchiko Tebarkeshal ..,zemensh yilemlim
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ በአንቺ መዝሙር ተባርከናል ተጽናንተናል !❤❤❤❤
@dawitmintesinot4496
@dawitmintesinot4496 Ай бұрын
Hanichoye tebarekiln hufff ❤❤
@sabapetros3714
@sabapetros3714 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሃኒዬዬዬዬ ተባረኪልን🙏🙏🙏
@AkliluormelakuLemma-rt4gj
@AkliluormelakuLemma-rt4gj Ай бұрын
More grace our beloved gospel singer hanni❤️❤️👍🏻
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
አሜን እኔ አምልክአለው እልልልልልልልል❤🙌👏👏👏👏👏👏👏👏
@TarikuGeneto
@TarikuGeneto 2 ай бұрын
God Bless You,Hanicho. You're God's Gift. Le Amlak Egizehabher Mezemer Metadel New
@amanenoro1567
@amanenoro1567 Ай бұрын
Haniye yemigerm nw tebareki
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
ማንም እየሱስ ብቻ ሁሉ ነገሬ
@bethelteshome5484
@bethelteshome5484 Ай бұрын
Hanichoyeee here you're again with the blessings. I am very thankful for God to bless us with you
@Tsegabirhanu-b2u
@Tsegabirhanu-b2u Ай бұрын
Hani geta ybarikishi miger mzmur new keenkilf miyanka zemenshi ybark
@mesafintalemayehu2214
@mesafintalemayehu2214 Ай бұрын
የኔ wude ተባረክ 👏❤️
@abebat4888
@abebat4888 2 ай бұрын
Hanicho you are our blessing
@AmanuelAman-k2o
@AmanuelAman-k2o 16 күн бұрын
Tnxs
@egizibisrat8513
@egizibisrat8513 Ай бұрын
ሀኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤እወድሻለው❤እልልልልልልል አመልከዋለው ይገባዋል❤❤
@meklitbirhanu1439
@meklitbirhanu1439 Ай бұрын
Tebarekilign🎉❤
@TagesaSugebo
@TagesaSugebo Ай бұрын
Tbarke
@AaBb-b1e1i
@AaBb-b1e1i 2 ай бұрын
አሜን እኔ ክብ ሬ ን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@MumushChali-h6j
@MumushChali-h6j Ай бұрын
Ere uuuuu tetretrefi!!!!!!!
@RobelMathewos-h8v
@RobelMathewos-h8v 2 ай бұрын
Hani tebareki hulem adis diamtion selemtchmrilgn yehon merdat selmtchmriln anchin le Ethiopia church yesten geta yibarek
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@ephremleilago
@ephremleilago Ай бұрын
አመልክሀለው
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤🎉
@Bruhsthought
@Bruhsthought 2 ай бұрын
ዘንድሮ ግን እግዚአብሐር እየካሰን ነው የሴይጣንን መንግስት እያጠበብን ነው💪 ተባረኪልን ሀኒቾ🥰
@biruksamuel4615
@biruksamuel4615 2 ай бұрын
Yetebereksh🥰🥰🥰
@wasihunwolde8503
@wasihunwolde8503 2 ай бұрын
Amelkhalew❤❤❤❤❤❤ Abbbaaaa
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉
@ErmyasMitiku
@ErmyasMitiku 2 ай бұрын
amelkalu hannye tebarki
@edenayalew1345
@edenayalew1345 Ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ አምላክ ተሰቶናል
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 ай бұрын
Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌
@ftseboka3262
@ftseboka3262 2 ай бұрын
Amen Hallelujah ❤
@lideya-K
@lideya-K 2 ай бұрын
❤❤❤ Denke setota Egezabehar zemeneshin yebarkew ❤❤❤
@SamyAbrish-ge3ng
@SamyAbrish-ge3ng 2 ай бұрын
ፀጋው የበዛልሽ❤❤❤ ደግሞ ስወድሽ
@Biruktawitteshome-h6b
@Biruktawitteshome-h6b 2 ай бұрын
Amen 🎉❤❤❤
@cmn6777
@cmn6777 2 ай бұрын
endless grace hanye
@abinetwondu723
@abinetwondu723 2 ай бұрын
ፀጋው ይብዛልሽ ሀኒቾ❤❤❤
@fimt448
@fimt448 2 ай бұрын
Tebareki!!
@sciencekidhzekiel
@sciencekidhzekiel Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@elsatekle9529
@elsatekle9529 2 ай бұрын
God bless you hanna❤❤
@redietalemayehu2701
@redietalemayehu2701 2 ай бұрын
Aaaaaaaamen!
@FisehaJch
@FisehaJch Ай бұрын
elilililililiiiiiiii❤❤❤❤
@BereketKabalo
@BereketKabalo 2 ай бұрын
Thank you so very much
@misganakassa2282
@misganakassa2282 2 ай бұрын
❤❤ተባረኪ ሀኒዬ
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 Ай бұрын
አለውቅም ፈረስም ሰረጌላ ከእግዚአብሔር ውጭ
@AbenezerAbera-ch5iu
@AbenezerAbera-ch5iu 2 ай бұрын
God Bless You 🥺🙌🙏🙌🥰
@belaytadele5334
@belaytadele5334 2 ай бұрын
Ameeeeeeen
@OfficialNewGedeuffaMezmur
@OfficialNewGedeuffaMezmur 2 ай бұрын
እንወድሻለን ተባረኪ ሃንሾ❤
@TinsaeBirhanu-ty5tf
@TinsaeBirhanu-ty5tf 2 ай бұрын
Blessings
@TsedekeGedene
@TsedekeGedene 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@hana-dy3in
@hana-dy3in 2 ай бұрын
blessed❤
@sintayehusiyumbado
@sintayehusiyumbado 2 ай бұрын
wow min ayinet yemigerimu mezmuroch nachew
@DeborahAlemuDeborah
@DeborahAlemuDeborah 2 ай бұрын
Hani tebarike 😢😢😢😢 ewedeshapew
@KidiLove-u9r
@KidiLove-u9r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@himeMan
@himeMan 2 ай бұрын
❤️❤️
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@Hiwotgebeyehu-x1r
@Hiwotgebeyehu-x1r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samuelaboye6359
@samuelaboye6359 2 ай бұрын
😍😍
@Beruk71509
@Beruk71509 2 ай бұрын
😊
@tselotejes4960
@tselotejes4960 2 ай бұрын
2nd
@yafetassefaofficial
@yafetassefaofficial 2 ай бұрын
1st🥇
@alazarbogale-k3e
@alazarbogale-k3e 2 ай бұрын
Yimer erasen enday yaregegn mezmur mesewat largilek abaa hiweten be andebete sayihon behiwet lenurelek
@LamlamWejra
@LamlamWejra 2 ай бұрын
ameeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnእልልልልልልልልልልልልልልልል
@YeshiDange-su1ys
@YeshiDange-su1ys 2 ай бұрын
❤❤❤❤
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 45 М.
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 800 М.
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
ጽናት || ክፍል 13 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
32:36
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 158 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,6 МЛН
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 257 М.