51ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የዲያቆናቱ ጨዋነት ለቤተሰባቸው መዳንና ለትልቅ ቁምነገር አበቃቸው

  Рет қаралды 33,773

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 387
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
መምህር.እኔ.ወደ.ኢትዮጳያ.ከ ላኩ.ቡሐላ.አስገባለሑ.የአለሑበት.አገር.አይመችም.ቃሌነዉ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እሽ መምህር ለተተኪ ትውልድ የሚጠቅም ስለሆነ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን መልካም መስራት መልካም ነው
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Жыл бұрын
እሽ መምህሬ
@kokobtaye9444
@kokobtaye9444 Жыл бұрын
ሰላም መምህር በ tik tok ላይቭም ብትመጣ ጥሩ ነው 👍
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
ሠላም መምህር ትያቄአችንን አልመለሥክልንም አሥራታችንን ለዚ ለተቀደሠ ተግባር ማዋል እንችላለን ለወይበላ ማርያም ችምር
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Жыл бұрын
እንኳን ለጉስቋም ማርያምና. ለቅድስት አርሴማ በአል አደረሳችሁ. የመምህር ተማርዎች ኑ አብረን እናዳምጥ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ለቁስቋም ማርያም ና ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ በዓል 😍😍😍
@user-pm2xx2dg6q
@user-pm2xx2dg6q Жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን
@meronhunegnawgebreselassie6486
@meronhunegnawgebreselassie6486 Жыл бұрын
Amen
@selame21
@selame21 Жыл бұрын
Amen enkuan abro aderesen
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን እዳተያሉ እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን አሜን🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እንኳን ለቅድሰ አረሴማ ወረሐዌ እና ዮሴፍ አረጋዌ አመታዌ ክብር በአል አደረሳችሁ# መምህርዬ ከነ ቤተሰቦችህም #ኑ ምዕመናን አብረን እንማር
@user-dq5gs5ks2p
@user-dq5gs5ks2p Жыл бұрын
አተኮ ትለያለህ ንቁ መምህራችን እድሜ ይስጥህ🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን!🙏ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሰማርልህ!💚💒💛💒💖💒
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ለአመታዊና ወራዊ መታስቢያ ብአላት በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ለኛስትል መስዋትከፍለህ የምታቀርብልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@zewudealemayehu6330
@zewudealemayehu6330 Жыл бұрын
እድሜጤና ይሥጥልን ቃለህይዉት ያሠማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*🌷ሠላም ለፅንሠትኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ በጳጳሳት አለቃ ፀሎትለመፀነስሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *🌷ሠላም ለቃልኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ የተበተነ ልቦናን ለሚሠበስብ ቃልሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *🌷ሠላም ለመታከፍትኪ* *ቅድስት አርሴማ ሆይ የመከራን ቀንበር ለተሸከመ ትከሻሽ ሠላምታ ይገባል🕯* *አሜን ከሠማዕቷ ቅድስት አርሴማ እረዴት በረከትን ያሳትፈን ምልጃ ፀሎቷ አይለየን* *አሜን አሜን አሜን 🕯🕯🕯
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Жыл бұрын
አሜን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
ግሩም ድቅ እኮ ነው መምህርየ ይህ ሁሉ ያተ ድካም ነው ዳቆንየ እግዚአብሔር ያበርታህ የመምህርን ፈለግ ተከትለህ አትም ፍሬ እድታፋራ ምኝቴ ነው
@afesanyoutube
@afesanyoutube Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንመምህረ⛪👏🌾🌾
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ቆሰቋም ማርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ሁልዬ የኔ ብርቱ እህት አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ ሁልዬ👏👏👏
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
@@user-tz1hf4dl4j የኔ መልካም እህቶቼ ሁልዬ ሐናዬ የተዋህዶ እንቆዎች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ የእመብርሃን በረከት ይደርባችሁ💞🌿🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ሐናዬ ና ማራኪዬ@ አሜን፫ ውዶቼ
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት የዛሬ ገጠመኝ በጣም ደሰ ይላል ብዙ ተምሪያለሁ በተለይ በመሀል ላይ ጣል እምታርጋቸው ነገሮች ዋው እና ውድ መምህሬ ይህወቴ ቀያሪ ጸጋውን ያብዛልህ እጅግ እምወዳት ኪዳነ ምሕረት እናቴ እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን አንቺንም እመብርሃን ትጠብቅሽ መምህሬንም አዛኝቷ ማርያም ትጠብቅልኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ሁላችሁም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 መስማት ጀመርኩት_
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-rk8qm1jp7t
@user-rk8qm1jp7t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ክብር መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለወድማችን መምራችን ቃለህውት ያሰማልን ኑርልን ችግር የለም ከጎንክ ነን 💚💛❤️
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_መምህሬ ስለ እሼቱ ምን ማለት አለብን?? በእውነት 👏🌿🕊እሼቱ መለሰ ሆይ አንተ ልዩ ፍጥረት ነህ የእግዚአብሔር ሰው ነህ የእውነት አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን የተናገርከው ጣፋጭ ይሁን የረገጥከው ቦታ ለምለም ይሁን💚🌿የሰው ፍቅር የሰው መወድደድ ከዚህም በላይ አብዝቶ ጨምሮ ያጎናፅፍህ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት አይለይህ የድንግል ማርያም ምልጃ እና ፀቶልት የቅዱሳን ጥበቃ አይለይህ እሼቱ አንተኮ ልዩ ነህ በጌታ ስም በምን ቃላት መግለፅ ይችላል አንተን የእውነት እንባዬ መጣ😭💔 ሳስበው ደግ ሰው በጠፋ ምድር ላይ እንደዚህ አይነት ደግነት ይህ የነፍስ ዋጋ ነውና የሰማይ ቤትህን እግዚአብሔር ያዘጋጅልህ መልካሙን መንገድ ይምራህ ምን አለበት እንዳንተ አይነት 3 ብኖር በቂ ነበር ግን አንተ ከአንድ ሚሊዮን ሰው ትበልጣለህ ይህ ስራህ ላንተ ውዳሴ ከንቱ አይሆንብህ የሰዎችን ነፍስ እንዳስደስትክ ያንተን ነፍስ ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ያስደስትህ በትዳር በልጆች ተባርክልን አሜን በቃል የማትገለፅ ሰው ነህ ስለ እውነት ላንተ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በሚያውቀው አልችልም ሳስበው ለህሊናዬ ይከብዳል ከጎንህ ሆኖ ይህንን ስራ የሰራችሁ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ ሀይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 👏👏👏👏በወጣ ይተካ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ይጣችሁ እመብርሃን በረከቱን አብዝታ ጨምራ ትስጣችሁ የሚትሰጡት ነገር አያሳጣችሁ ሁሌም ሰጭ ያድርጋችሁ ባወጣችሁበት እጃቸሁ ላይ በረከቱ ይሙላላችሁ ሁላችሁም በእግዚአብሔር ስም ከልብ እናመሰገናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሃ በጤና ለሁላችሁም በእውነት የነፍስ ዋጋ ያድርግላቸው👏🌿🌿🌿🌿👏🕊🕊🕊👏👏👏እሼቱ __#የኢትዮጵያ__💚💛❤ መንግስት ብሆን ደስ ይለኛል ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ እሼቱ ከጎንህን የሚትሉት ሰዎች ወላዲተ አምላክ ከጎናችሁ ትሁን👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿እንደ የዛሬ ኮመንቴ ስለ እሼቱ ነው እንደ ወይ የኔ ነገር በቃ። ትቻለሁ ስለ እሼቱ አልችልም መጭረስ_
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
መምህር እሸቱጋ ብትሔድ ከጉኑ ብትሆን በጣም ደስ ይለን ነበር በእውነት እሸቱ የተዋህዶ እንቁ ጠላትን አንጫጫ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ከታሠበው በላይ ተሠብስቧል ገና ምን አዩና ገና ከአለም እስከ አለም እንሰራለን ⛪🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ከስደት መመለስ ለቁስቋም ማርያም መምህር እንኳን በሠላም መጣህ
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m Жыл бұрын
መምህር እናም የመምህር ተማሪዎች እህታችሁ ተጨንቂያለሁ ወለተሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭 ያስጨነቀኝም ነገር እመብርሃን ካስተካከለችልኝ ምስክርነቴን በመምህር ፊት እንዳቀርብ ቃል ገባሁ
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ አንድ አባት አጠገቤ ነበሩና ፅሁፍሽን ሳሳያቸው አንድ አቡነዘበሰማያት አድርገውልሻል በእምነት ተቀበይ የፈጣሪን ፈቃድ ጠብቂ
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ያስብሽ!🙏
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m Жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 አሜን አሜን አሜን
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m Жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ 🙏🙏🙏
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m Жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 እሺ መምህርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@weynshetshibru5545
@weynshetshibru5545 Жыл бұрын
መምህር የሚገርምህ ነገር እኔም ባለሁበት ደብር ውጭ ሀገር ለልጆች ሠንበት ትምህርት ቤት ሠሞኑን እየሠበሠብን የእግዚያበሄር ሥራ ድንቅ ነው ልጆቻችንን እንድናሠብ አደረገ ተመስገን::
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር እንኳን ለቅድስት ሰማዕታ አረሴማ ባዕል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@sarass2644
@sarass2644 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው የሚገርም ድንቅ ገጠመኝ ነው ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም እናመሰግናለን 😘😘😘❤💒🙏
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከምንም ነገር በላይ የናንተ በሀሳብ አንድ መሆን የኛም ደስታ ነው 🙏
@Betelhemi
@Betelhemi Жыл бұрын
ያንተ የደርሰልህ መድሀኒያለም በቤቱ እስከ መቸርሻሁው ያፅናህ ወንድማችን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
የጌታናት ከእነእናቱ። ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ ባንተ መዳን የሌላም ሰው መዳን ይሁን።
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እኳን ለቁስቋም ማርያም አመታዊ ክበረበዓል አደረሳችሁ የቅድስት ሶሎሜ እና የቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ የቅድስት አረጋግጧል አርሴማ በረከት ይደርብን❤
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
ፀጋው ያብዛልህ ረቡኒ ተሰፋ ሰላሴ ለወንድማችን አድሜና ጤና ይሰጠልኝ መጨረሻው ያሳምርለት በረከትህ ይደርብን ወንድማችን ድያቆን
@ergoyeali30
@ergoyeali30 Жыл бұрын
የሚገርም ደስ የሚል ትምህርት አስተማሪ ነው ዲያቆን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ በቤቱ ያፀናህ አሜን
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
ወንድማችን በጉልበት ላይ ጉልበት፣በጥንካሬ ላይ ጥንካሬና ወገን የሚያብስ መንፈስ እግዚአብሔር ያድልህ።
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህራችን እናመሰግናለን የቅድስት አርሴማን መዝሙር ለብቻው ላክልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ አምላኬ ንጹህ ልቦና አድለኝ የሰማሁትን በልቦናየ አሳድርብኝ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችንን እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን አሜን ዲያቆን ወንድማችንም እግዚአብሔር አመላክ ፀጋውን ይብዛልህ የአገልግለት ዘመንህ እግዙአብሔር አመላክ ይብረክልህ አሜን በፅሎታቹ እስብኝ ወለተ ስላሴ በላቹ እህት ውንድሜችዬ🙏
@hanayohanes1368
@hanayohanes1368 Жыл бұрын
እህተ ሰንበት ክንፈ ሚካኤል ዩሀንሰ ክንፈ ሚካኤል ገብረ ሰላሴ
@hanayohanes1368
@hanayohanes1368 Жыл бұрын
እሀተ ማርያም ተክለ ማርያም ወለተ ዩሀንሰ ሀደለ ገብርኤል ተክለ ፃድቅ ገብረ ህደወት እህተ ማርያም ወለደ ገብርኤል ወለተ እግዚደ ወለተ ኪዳን ወለተ ሀዋርያት ወለተ ኪዳን ወለተ ገብርኤል ሰደፈ ሰላሴ እህተ ሰንበት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@hanayohanes1368 ውድ እህት ወንድሞች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
@mazayeshitilamaza6554
@mazayeshitilamaza6554 Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ይሰማልን ወንድማችን. እዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛል
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ትክክል እንዴት እይነት ልጆች ብዙ ተከፍሎባቸው ያደጉ ልጄች የት ይደርሳሉ የተባሉ ልጅች ወድቀው ስታይ ታዝናለህ በፔን ኪለር የተንሳ ስንቱ በሽተኛ ሆኖእል ጠግበው ነው ተቆአሚው ቤቱን ሲአንኩአካበት ይደግፋል ልብ ይስጣችሁ ብሎ መተው ነው እግዚአብሔር ለተጨነቀው ይድረስለት በየቤቱ መፍትሄ እቶ ለታፈነው መድሀኒአለም አለሁ ይበለው
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
እኩዋን ለናታችን ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ ወይ ደስስስስ ሲል እኔ ወደፊት የሚታየኝ በዚህ ገጠመኝ ሁሉም ሰዉ የከን ከቱ ዳቢሎስ ነቅቶበት ድኖ አንድ ሆን ይታየኛል ይከን ገጠመኝ የሰማ ሰዉ የማይለወጥበት ምንም ምክንያት አይኖርም ተመስገን መምህር ከነ ቤተሰብ እመብርሃን ከልጇ ጋር ትጠብቅልን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Жыл бұрын
ቁጭ ላለ ሰማይ ቅርቡ ነው ሲባል ይገርማል ። በውጪ ያሉ ሰዎች ጥጋብ ነው አይገባቸውም ገዳም ለሚሉ አዘንኩኝ ምክንያቱም በኢትዬጵያ በየ በሩ ቤተክርስቲያን እያለ እንኳን ጠግበዋል አልተባለም በውጪ ህዝቡ እንዴት እንደተጎዳን ፈጣሪ ብቻ እና ብቻ ነው የሚያቀው ። እየበላህ እየጠጣህ ብልጭልጭ ባለበት የመንፈሱ የሽምጥ መጋለብ በጣም ይፈጥናል ደልቶት ነው የሚለው ነጠላ ዜማ ውሀ አይቋጥርም ለኔ ።
@gehwhsvsvgehehehv6819
@gehwhsvsvgehehehv6819 Жыл бұрын
ያሰብከው ይሙላ እግዚአብሄር ይሪደው
@netsolo8225
@netsolo8225 Жыл бұрын
መምህርዬ እነዛ ሁለቱ ተቀናቃኞቹኮ እነሱም እብዶች ናቸው ።ለሀሽሽ ብቻ አይደለም ለሚመነኩሱ አእምሮ ህመምተኞች ም።ብዙ ነገር ያለው ነው
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ የስደተኞች አባት_*
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
እኔን አምላክ ለስጋ ወደሙ ያብቃኝ እምጓጓበት ሰሰማ በጣም እቀናለው መምህርየ ታነበውይሆን የምፀፈውን በል እሰኪ ፀልይልኝ ወለተ ሀዋሪያት ወልደ ሚካኤል ፀልይልን አምላክ ይጠብቅልን
@bezuneshalemu9092
@bezuneshalemu9092 Жыл бұрын
ይሕን የሚናገሩ ሰዎች የእግዚአብሔር ቃል ያልገባቸው ናቸው እኛ በአሜሪካ የምንኖር እናውቃለን ብዙ የሚያሳዝኑ አበሾች አሉ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
መምህር እውነት ብለሁ ከኢትዮጵያ ይልቅ በውጭ ያሉት በሱስ ይበልጣሉ የኛስ ፀበል አለን እግዚአብሔር ይመስገን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም የእምነት ፍቅር እስከ መጨረሻ የአርግልህ ፈጣሪ ሚካኤል ገብርኤል ድንግል ማርያም ካንተጋ የሆነ አሜን አሜን አሜን
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሥገን መምህራቺን ብዙፍሬ እያፈራህነዉ እግዚ አብሔር ፀጋዉን ያብዛልሕ ዳቆን ወድምቸ እግዚ አብሔር ፀጋያብብዛልቺሁ. ያገልግሎትዘመንቺሁን እግዚ አብሔር ይባርክላቺሁ በእዉነት አገልጋይ ወቺ እድሕ የመፈሥ ሤራከገባዉ ምመኑ በጣምእድለኛነዊ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለተቃዋሚ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሳያውቁ ነው ።እኔ እጂግ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሀጢያት ባህር ውስጥ ይህንን ማሰብ ለዛውም በስፋት ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልል እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው ምነው የበረከቱ ተካፋይ በሆንኩ መምህርአይዞህ ያንተም ይሆናል ትልቅ ሀሳብ ነው።
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ክብርን ሁሉ የአለም ፈጣሪ እግዚአብሔር ይውስድ ውድ ወንድሞቻችን ሁላችሁም በርቱልን ።💚💛❤
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ወንድማችን ያበነነክ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏በረከትህ ይደርብን በንፁህ ልብህ እምየ ኦርቶዶክስን የምታገለግል ያድርግህ እድሜ በፀጋ ያድልህ!!መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hailus7714
@hailus7714 Жыл бұрын
Please make sure to interview Aba Yohannese of Wenkeshet Gedam. He is helping mostly the rural people.
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ገጠመኝ ነው እኛም እድሉ ገጥሞኝ እዚአብሄር ያደረግልን ታአምር ለመመስከር ያብቃን አሜን መምህር ቅድስት አርሴማ እናታችን እስከነ ሜተሰቦችህ ትጠብቅልን አሜን ፫
@yemenztades6122
@yemenztades6122 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳንሐናታችነ ቅድስት ድንግል ማርያም ለቁስቋም አመታዎይ ክብረበአል አረሳችሁ እዲሁም ለእናታችን ሰማእቷቅድስት አርሴማ ወረሀዎይ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እባክህ በፀሎት አስበን እኔና ባለቤቴ በተዋህዶ ሀይማኖት አንድ እንሆን ዘንድ የመምህርም ተማሪወች ጭምር በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ማሪያም ተክለ ማሪያም ባለቤቴ ፈንታሁን ብላችሁ አስቡን በእማ ፍቅር
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
ወንድማችን የአንድ ሰው ነፍስ አስምረህ ያገለገልከው እግዚአብሔር ፍቅሩን ፀጋ በረከቱን ጥበቃውን ያብዛልህ አሜን መምህር በመሀል የምታስተምረን እኮ የትም እይገኝም ላላው በመህል ሲወቅስ አንተብበመሀል እውቀት ትሰጣለህ አንተኮ ልዩ የተዋህዶ ጀግና ነህ ስንቶቻችን ብኩኖች ወደ መልካምነት መልሰሀል እግዚአብሔር ይክፈልህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ አሜን አቤቱ አምላኬ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ማረኝ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ነኝ
@likubekele9117
@likubekele9117 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣክ። በትምህርቶችህ እየተለወጥኩ ነው🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
እንኳን እመቤታችን ከስደት ተመልሳ ቁስቋም የገባችበት በዓል ቀን በሰላም አደረሳችሁ! በዚህች ቀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ እንዲሁም ከዮሴፍና ከሶሎሜ ጋር 3 ዓመት ከ6 ወር በስደት ከተንገላታች በኃላ ወደ ሀገራቸው የተመለሱበት ቀን ነው። #ቁስቋም_ማርያም እናቴ ማርያም ምልጃሽና ምህረትሽ አይለየን አሜን!🤲💚💛❤🤲
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
አሜን እመብርሃን ትጠብቅሽ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
@@BeteHohe AMEN AMEN AMEN ehitalem lhulachenm yene wude ehita 😘
@kindutarkgn326
@kindutarkgn326 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ አርሴማን በሰላምአደረሶችሁ መምህር እግዚአብሔር አብሂር እድሜናጠኖይስጣልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ትግስቱን ይስጥህ መምህር መጥፎ የሚናገሩ ሰዎች ምን ያክል ተስፋ እደሚያስቆርጥ ሰለሚያቁ ነው የሚናገሩህ አይዞህ እሰከ ጥግ ውጤቱን ማሳየት ነው
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ። በነገራችን ላይ የምትሰጠው ትምህርት በጣም የሚረዳን ነው ። በገዳሙ (rehabilitation ) ዙሪያ በሁለቱም ሀገር ከተቻለ የተለያየ ዓለማት ላይ እንዲደረግ ፍፁም እምነት አለኝ ምክንያቱም የተጎዳን ሰው በማንኛውም ቦታ ሳይ ያስጨንቀኛል ።እናም ማንኛውም ቦታ የሰውን ልጅ የሚረዳ ነገር ሁሉ በማንኛውም ሀሳብ ፣ ማቴሪያል፣ ....ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ። አንተም ያለህን ሀሳብ እግዚአብሔር አሳድጎት በተለያየ ኢትዮጵያ ከተማ ላይ ከዚያም በዓለም ላይ እንዲፈፀም ፍፁም ምኞቴ ነው ። እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ። ላንተም የሰማዕታቱ ትዕግስት እና ፅናትን ይስጥህ ። አሜን አሜን አሜን ....!!
@masreshasenait1347
@masreshasenait1347 Жыл бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን አሜርካን አገር ስለሚገነባው ገዳም በእውነት ገንዘቡ እስከሚሞላ እኔም ስከታተል ነበር በጣም ድንቅ ነገር ነው በውጭው አለም የሚኖሩ በጣም ብዙ ኢትዮጽያኖች የሚያስፈልጋቸው ነገር ነው አብሶ ለሚወለድ ልጆች በአጠቃላይ ብዙ ነገር አለ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ቁዝቋም አመታዊ ክብረ በአል እዲሁም ለሰማዕቶ ለቅድስት አርሴማ ወረሀዊ መታሰቢያ በረከታቸዉ ይደርብን💚💛❤️ አሜን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ባለ ታሪኩ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ✅😘😘😘🙏🙏🙏
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
በእውነቱ ገዳሙ እዳይገደም አጋንት በሰው ላይ አድሮ ሲንጫጫ አየው እግዚያብሄር ይገፅፀው
@emualmu6971
@emualmu6971 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋል ያድለዉ አንትም እግዚአብሔር ይጥብቅ በርታ መምህራችን ላለው
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💒🙏🙏
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ የድንግል ማሪያም ልጂ እንኳን ደህና መጣህ ለሰማህቷ ወርሀዊ በአል ለቁሰቋም ማሪያም አመታዊ በአል አደረሰን
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መመህረዬ
@user-zn5ho2mm9m
@user-zn5ho2mm9m 11 ай бұрын
ሰይፈሥላሴንና ፍቅረሥላሴን በፀሎትህ አስበን ዲያቆን ወንድማችን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emebetkora9326
@emebetkora9326 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልንእግዚያብሄር ሀይልና ጉልበት ይሁንክ ዳቆኑም እግዚያብሄር ለበለጠ አገልግሎት ያብቃው እድሜ ከጤናጋ ይስጠው ።
@martameja7888
@martameja7888 Жыл бұрын
ለነዚህ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ከፈቀደ ማንም አይመ ልሰውም ወንድሜ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ይለያል እዲህ አምላክ ከክፋ ሁሉ ቀድሞ ሲጠብቅ ክፋ መንፈሱ የዲያቆኑን ነፃ ፍቃድ ሳያገኝ አምላክ ክርስቶስ እዲገባው ስላደረገ የጠላቱን ሴራ በጊዜ እዲነቃ አድርጎታል አሁንም ከፍ ያለቦታ እንድናየው ቅዱስ አማኑኤል አይለየው
@saifmohammed1562
@saifmohammed1562 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን
@helinawendemagene8658
@helinawendemagene8658 Жыл бұрын
ብርሃን ነህ የምለው እኮ ለዚህ ነው አሁንም ፀጋው ይብዛልህ
@destapark609
@destapark609 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዴት መታደል ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Жыл бұрын
እኳን አደረሳቹህ ለቁስቋም ማረያም እዝበክርስትያን እድሜ ይስጥልን መምህር ያስተማረን የገፀፀን ፈጣሪ ይመስጌን
@mareell777
@mareell777 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር አባታችን ራሱ አስተማሪና መካሪ ይሁንህ😊እኔንም በፀሎት አስበኝ
@weleteslase21
@weleteslase21 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የወንድሞቻችን በረከት ይደርብን ጸጋበረከቱን ያድልልን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሴ ከነቤተሰቦቿ አሜን
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Жыл бұрын
መምህር እንደምን አደርክ ስለ አሜሪካ ገ ዳም በጣምያስፈልጋል የወለደ ነው ሚያውቀው እዚ ያለንበት አገር የግብፃውያን ገዳም አለ ልጆቹን ክረምት ሄደው ይፀልያሉ ግብርና አለ ብዙ መንፈሳዊ ትምህርት ይማራሉ ገዳሙ ፀሊም ሙሴ ይባላል እኛም ያስፈልገናል ጥሩ አሳብ ነው❤
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d Ай бұрын
ክብር ምስጋና ለሉእል እግዚአብሄር ተመስገን
@ruutgashaw1264
@ruutgashaw1264 Жыл бұрын
ወንድማችን ፍፃሜውን ያሳምርልህ አሜን
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q Жыл бұрын
⛪💠💠💠እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በረታልን እኔም ⛪⛪⛪💠💠💠ቢቴክርስቲያኒን እስራለሁ ለቤተክርስቴያን እቁማለሁ በርቱልን አለን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም የበረከቱ ተካፍይ ያድረገን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን በርቱልን 💠💠💠 ለተቃዋሚዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ልባቸውን ሀቅላቸውን ሀይምሮቸውን ይምልሰው አሜን ከኔ የበረታችህ በፃለታችህ አትርሱኝ ወለተ ማርያም እያላችህ ሁላችህም 💠💠💠
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ድያቆን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@azebwoldetadak1574
@azebwoldetadak1574 Жыл бұрын
መምህራችን ከአክብሮት ጋር ልምከርህ መጥፎ ነገር የሚናገሩህን ሰዎች አትመልስላቸው ምክንያቱ እኛን የምታስተምርበትን ሰአት ይወስዱብናል
@tsehiyabreham58
@tsehiyabreham58 Жыл бұрын
እራሴን በጣም ነው የታዘብኩት የሁላቹሁም ትምህርታቹሁም አዳምጣለው ይገባኛል ግን እራሴላይ መስርት አቃተኝ በፀሎት አሰቡኝ
@beselassiesemefetaefeta2539
@beselassiesemefetaefeta2539 Жыл бұрын
እኔም እዳንቺው እህቴ ግን ተስፍ አንቆርጥም አንድ ቀን ሥላሴ በእርሱ ቀን ሁሉ ይሆናል
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Жыл бұрын
ኡነትነው መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን🙏🙏🙏💚💒💚
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
አሜን
@mairyleb9245
@mairyleb9245 5 ай бұрын
መምህር ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
መምህርየ ባጠገብህ ያለችው ክዳነምህረትበቁና ላይ ተቀመጣ አነኅቴ በሰመያዊ ለብሳ።ምኔም አትልም ግን በቁናላይ ተቀምጣ አየኳት
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын
ታድለሽ ጥሩ እንጀራኮነው
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 የኔአባት አመሠግናለሁ
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c Жыл бұрын
መምህር እግዝአብሔር አምላክ ይርዳህ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን በክርስቶስ ውድ መምህራችን በመጀመሪያ ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር ያልታሰበውን እንጀራ መድሃኒ አለም አባቴ ይስጠው በእውነት እሱ ብዙ ስራ እየሰራ ነው ሁለተኛ ወንድማችን ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያላብሰህ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እሺ መምህሬ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ይርዳን
@wubalemkidanu2264
@wubalemkidanu2264 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@astergebreegzabher405
@astergebreegzabher405 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማን ውድ መምህራ ችን ክብርን ሁሉ የአለምፈጣሪ እግዚብሔር ይውስድ ህላችሁም በርቱልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹💚💛❤️
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን የሳምረልህ መምህር
@mekdi9983
@mekdi9983 Жыл бұрын
ያባነነህ አምላክ የድንግል ማርያም ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ለዘላለም
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እና በጠጋባቸይ ሳይሆን በክፉ መንፈስ ተይዘው ነውጅ አይይይይይ በጣም በጣም በጣም ያሳዚናል እንድዚ ብለው የምናገሩት ሰውች ሰው ህማም አይረዳቸውም
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 64 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 7 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 607 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
20ኛ ❤ B ፈተና ገጠመኝ፦ የጓደኛማቾቹ ወላጆች ማንነት
54:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው
47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
87ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ደብተራ በዝሙት ሊጫወትባት የፈረደባት ነፍስና መጨረሻዋ
2:07:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 64 МЛН