50ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የጓደኝነት አብሮነት ከልጅነት እስከ ምንኩስና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 67,737

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 603
@tayetube862
@tayetube862 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ፣ መምህር ተስፋዬ አበራ፣ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም፣ አባ ዮሃንስን .......አቤት በዚህ ዘመን እነዚህን አባቶች የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን.......እነሱን ሳይተች እና ሳይሳደብ ትምህርታቸውን ሰምቶ የተለወጡ ደግሞ እግዚአብሔር የመረጣቸው ናቸው።
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 3 жыл бұрын
በጣም አኔም አነዛ አባቶች በጣም ነው ምወዳቸው አግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@user-du8zp7pi6k
@user-du8zp7pi6k 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ግን ሁሌ የማሰበው አነዚህ ሁሉ አንድ ቀን ተሰባሰበው በአንድ ላያ የምናያቸው ቀን ሁሌ ይናፈቀኛል ለምን አትበሉኝ አላቅም
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
እውነት ነው የተጠሩት ብዙናቸው የሚድኑት ጥቂቶች ናቸው ቸሩ መዳሐኒሃለም ከሚዱኑት ያአድርገን
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
Ewnet New
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
ትክክል ነው እህቶቼ እግዛብሄር የሚሳንው ነገር የለም
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
መምህር መድፈር ባይሆንብኝ ምን ብትታደል ነው ይሄን ሁሉ የእግዚአብሔርን ሥራ ታምር እንድታይ እንድትሰማ የፈቀደልህ ትልቅ ስጦታ ተሰጦሃል ከድንግል ማርያም ልጅ መልካም መልካም ነገር እንድትሰማ እንድታይ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ከእነ ቤተሰብህ ከእኛም ከመንፈሳዊ ልጆች ጋር ያሳምርልህ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@abebahiluf6856
@abebahiluf6856 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egnam Beyalenbet Hunen Ehinen Endensema Yefekede Yedigli Mamyam Lij Yumesgen 🙏🙏🙏
@mistreblrhanblrhansweet45
@mistreblrhanblrhansweet45 3 жыл бұрын
Amne
@user-fu7by4iq8f
@user-fu7by4iq8f 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 3 жыл бұрын
መምህር ዛሬ የደስታችን ቀን ነው ዛሬ በእመቤቴ ፈቃድ እኔና ባለቤቴ ቅዱስ ቁርባን የተቀበልንበት ቀን ነው እግዚአብሔር ይመስገን የድንንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 жыл бұрын
እካን ድስ አልሽ የትመንኝሽውን እካን አሳካልሽ እኔም ምኞቴ ነው
@user-eb2zh5zh2z
@user-eb2zh5zh2z 3 жыл бұрын
እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃችሁ። የልኡል እግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን።
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
የመምህር ተሥፋዬ ተማሪዎች ላይክ እያደረግን እናዳምጥ ቅንነት አያሥከፍልም
@sabayemane3153
@sabayemane3153 3 жыл бұрын
Ewnet new
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የተዘጋውን ክፈትልን ። ኤፍታህ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@bekabeka7976
@bekabeka7976 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mistreblrhanblrhansweet45
@mistreblrhanblrhansweet45 3 жыл бұрын
Amne amne amne
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 3 жыл бұрын
Amennn...!!!
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 3 жыл бұрын
አሜንንን ለሁላችን ይክፈትልን
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 3 жыл бұрын
ኢፍታህ በለኝ ኣምላኬ ሆይ በጸሎትህ ኣስበኝ መምህር ስደተኛ ነኝ ወደ ቅድስት ሃገሬ እንድበቃ 🙏😢መንገዱን እንዲከፈትልን በጸሎት ኣስቡን ሁላችሁም
@user-zc8ml4qn5n
@user-zc8ml4qn5n 3 жыл бұрын
ኤርትኣዊት ኢኺ ምሽ?
@MeaziTube
@MeaziTube 3 жыл бұрын
ኦ የእስራኤል አምላክ ሆይ ስራህ እፁብ ድንቅ ነው። ሀጥያተኞችን ለክብር የምታበቃ አምላክ ሆይ የተመሠገንክ ነህ። እኔን በቤትህ የምኖረውን ሀጥያተኛ ልጅህን ተመልከተኝ 😭ድንጋዩ ልቤን ፈውሰው 🙏ሁልጊዜ ለምስጋና እንድተጋ አበርታኝ ሰሚ ብቻ ሆኜ አልቅር አምላኬ ሆይ ፈፃሚም አድርገኝ። ወንድሞቼ እባካችሁ ትርሲተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏 በረከታችሁ ይደርብን። ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህር።
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም መምህር ቴሌግራም ብትከፍትና የልባችንን ብንተፍስ በመብርሃን ለኛስ ማን አለን
@maryelove7751
@maryelove7751 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ብለሽ ታገኝዋለሽ እህቴ
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
@@maryelove7751 እኔ ሞክሬ ነበር ግን የሚጠቀምበት አይመስለኝም
@asniasni7529
@asniasni7529 3 жыл бұрын
Amen amen amen Kal heyoten yasmalen amen amen amen
@salamhayla5020
@salamhayla5020 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@bekabeka7976
@bekabeka7976 3 жыл бұрын
ምን አንላለን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር እየተባለ የሚመሰገን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-eh7gp4hu4j
@user-eh7gp4hu4j 3 жыл бұрын
ሰላም ከመይ ኣለኩም ስድራ ልኡል እግዚአብሔር አምላክ እንዃዕ ዳሕና መፃእካ መምህርና ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ንሃገርና ሰላምን ፍቅርን የውርደልና ንትግራይ ሃገርና ደግሞ ፆሞን ፆሎቶምን እግዚአብሔር አምላኽ የስመዐልና 🇻🇳💞🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hddh80
@hddh80 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronalazar1770
@meronalazar1770 3 жыл бұрын
Amen
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል የወድሞቻችን ታሪክ የቀየረ አምላከ እስራኤል የኛንም ታሪክ ይቀይርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
@hilinashiferaw9873
@hilinashiferaw9873 Жыл бұрын
Amen 🙏
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህቶቸ ይችን ጽሁፍ ያያችሁ ሁሉ ሀፍታም ወለተ ማሪያም ብላችሁ ከ 9አመትብሀላ ሀገሬልገባነው እዲሳካልኝ አድ አባታችን ሆይ ብላችሁ አስቡኝ አደራ አደራ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር በሰላም ያስገባሽ እመብርሃን በመንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ የኔ እናት
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቶቸ
@gedlekidusan
@gedlekidusan 3 жыл бұрын
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
@bethelhemmetiku2388
@bethelhemmetiku2388 3 жыл бұрын
I did
@esayasisrael6740
@esayasisrael6740 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የሰውነታችንን አጥያት ሳይሆን የልቦችንን ንጽህና የሚያይ ጌታ የሰውን ልጃች ከየትም ቦታ መርጦ ለክብር ያበቃል
@yamaramlijjj5152
@yamaramlijjj5152 3 жыл бұрын
Amen amen amen agazaber yamasagan
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
እህተማርያም እና ሀይለማርያም በጸበል ውሰጥ እመብርሃንን እየተማጸኑ ነው እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቧቸው ታመዋል።
@yeshikasaye5124
@yeshikasaye5124 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን!!
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እናተን የማረ አምላክ የኔንም ቤተሰብ ይማርልኝ ከጫት ከሲጋራ ፈጣሪ አላቆ ለንሰሀ ያብቃልኝ አሜን አስቡልኝ በፀሎት ሀይለ መስቀል ፍቅረ ማርያም ሀይለ ማርያም ሀብተ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወልደ ዮሀንስ በትረ ማርያም ብላቹ 🙏🙏🙏
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንዴት አደርክ ዉድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
አሜን መማህርዬ በርከታችዉ የደረበን እግዚአብሔር የመሰገን ትግስትን ተማረኩ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አገራችን ቤተክርሰትያንችንን የጠበቀልን
@fierhiwotewunetie6969
@fierhiwotewunetie6969 3 жыл бұрын
ኤፍታህ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@meseretgetachew426
@meseretgetachew426 3 жыл бұрын
Dove sei
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ኤፋታህበለኝአምላኬእግዚአብሄርይመስገንአሜንወድመምህራችንእንኳንሰላምመጣህልን
@jadee1801
@jadee1801 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ተለውጠንበታል ሀገሬ ገብቼ ስጋው ደሙን ለመቀበል ጎግቻለው የቆሸሸ ተሸክሜ ነው ያለሁት ግን ልቤ ማምላኬ በድግል ማርያም በመላእክት ፍቅር ልቤ ተማርኳል በመምህር ትምህት አባዬ በአባ የሆንስ ተስፋ ማርያም በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 3 жыл бұрын
አሜንንን በጾሎት አስብኝ አህቴ ወለተ መስቀል ብለሽ ጨንቆኛል
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
መምህር እህተ ማርያም ብለው በጸሎት አስቡኝ 😭👏ብዙ ችግር አለብኝ
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 3 жыл бұрын
እህህህህ ኣነ ሰለስት ዓመት ኣሕሊፈ ብፕሮሰስ ናይ ደቀይ ናይ በዓል ቤተይን ፕሮሰስ ምስ ተወድእ ይበላሾ ኣብ ኮምፒተር ጸሊም ይኮዉን ስጋብ ሕጂ ብዙሕ ግዚ ተባላሽዮ ጸበል ስጠመቅ ኣብ ጸበሉ ኣነ ዘባላሽኩ እንዳበለ ይለፍልልፋል መንፈሱ መንፈስ መስተፋቀር ጸበል ስጠመቅ ይለቅቅ ይሕደስ ተሸጊረ ኣለኩ በጾሎትኩም ሓስቡኒ
@adu-genet
@adu-genet 3 жыл бұрын
የንግስቲን ፅሁፍ ትግርኛ የምታውቁ ተርጉሙት ሰው እንዲማርበት ።
@dngleyadefkri5001
@dngleyadefkri5001 3 жыл бұрын
Haftey natey ajoki Agzabihir yhagzki kab tmrtu kem zteredekwo ab xebel ms tetahzelki nab siol aytsdedyo asirki nabtom zleakwo astemihirwom kmles azzyo nski kea berte zhaftey
@shewadegef3524
@shewadegef3524 3 жыл бұрын
እህህ
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ከምኡ ይብሎ ድሓር ከኣ ዝለኣኮ ሰብ ከይመዉት ስለዝፈርሕ ናበይ ተመለሲ ይብሎም ሰንበት ሰንበት ቤተክርስትያን ምስ ከድኩ መንፈሱ ኣነ ደብተራ መስተፋቅር ጥላወጊእ እንዳበለ ኩሉግዚ እየ ዝወድቅ መስቀል ምስላም ኣይክእልን ክልተ ዓመት ብዙሓት ኣቦታት ብጾሎት ስለዝድጉፉኒ ብሂወት ዘለኩ በታቲኡ ደዊሉ ባብትሕቲ እግረይ ከርግጸኪ እየ እዩ ዝብለኒ ድንግል ማርያም ናበይ ምስ ከደት መድሃኒኣለም ናበይ ምስ ከደ ኢለ ብሎክ ዝገበርክዎ ኣብ ጾሎትኩም ዘኩርኒ ኩሉኩም ኣሕዋተይ
@user-hc6un4wo3j
@user-hc6un4wo3j 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወትን ያሰማልን እኔ ያንተን ትምርት መሰማት ከጀመርኩኝ ነብስ ዘርቼአለሁ ጎደኖቼም ቀይሬአለሁ ብዙ ተለውጭአለሁ ቤተሰቦቼንም ለወጭአለሁ ከብዙ ካለብኝ ጭንቀት ተገላግዬአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እኅተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አሰቡኝ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልኝ
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እማ
@user-hc6un4wo3j
@user-hc6un4wo3j 3 жыл бұрын
@@user-dw7tb6ue7x አሜን አሜን አሜን የኔ እናት የሁላችንም መጨርሻ ያሳምርልን እህቴ
@user-hc6un4wo3j
@user-hc6un4wo3j 3 жыл бұрын
@@user-dw7tb6ue7x አሜን አሜን አሜን
@milenahaile3972
@milenahaile3972 3 жыл бұрын
አንተን የሰተን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰዉ.የመምሀር ፡ ተሰፋዬ ፡ አበራ ፡ ተከታዮች ፡ ላይክ ፡ Sabscribe ፡ አትርሱ ፡ ሰው ፡ አረገን ፡ ብላቹ ፡ ፀልዩ ፡ አድመ ፡ ይስትህ.ተባረክ.
@meduzenbe96
@meduzenbe96 Жыл бұрын
ወለተ ገብኤል ነኝ አስብኝ በፀሎታቹ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ🙏🙏🙏
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 жыл бұрын
Amen amen
@atat202
@atat202 3 жыл бұрын
amen amen amen
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 жыл бұрын
በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር አምላከ ገብረመንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 ሰላም መምህር ሰላም ቤተሰቦቼ ይችን ቀን እንድናይ የወደደ የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን ። አሜን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ።
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን በፀሎት አሰብን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ከነሁሉ ነገራችን ተቀብሎ ይቀይረናል ይምረናልም ይባርከናልም የፈጣሪስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን በጸሎታችሁን አስቡን ጭንቅ ላይ ነኝ ወለተማርያም ወልደስላሴ ገብሬመድን ብላችሁ ስለ አቡን ተክላሀይማኖት ብላችሁ
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
የምትወደድና የምትናፈቁ ፀጋ ያላቹ ወገኖቺ የመምህርን ትምርት የሚከታተሉ ወገኖቻችን በፀሎት አስብን እባካቹ ዘመኑና የዳቤሎስ ሲራ የበዛበት ዘመን ነው በፀሎት እንተጋገዝ ።
@user-dw7jx4oi9r
@user-dw7jx4oi9r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 3 жыл бұрын
በውነት ከመጠራት በላይ መመረጥ የሚል ቃል በነዚህ ወድሞቻችን ላይ አይተናል ፀጋውን ያብዛላቸው ፍፃሚያቸውን ያሳምርላቸው መምህር ያገልግሎዎት ዘመንህን ያርዝምልህ ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ አሜን
@ntesfu9380
@ntesfu9380 3 жыл бұрын
Amen amen amen tebarek
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልን ምን አይነት ግዜ ደረስን አቤቱ ምህረትህ ትድረስልን አምላክ ሆይ
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Ай бұрын
እፁብ ድንቅነው ከማለት ውጭ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
@sofyass3973
@sofyass3973 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 3 жыл бұрын
በበረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል ወልደ ሠንበት ወልደ መርቆሬዎስ ወልደ እየሱስ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ማርያም በላይ
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 жыл бұрын
ኢፍታ በለኝ አምላኬ ዛሪ ድስይላል ተሳክቱኝ በግዜ ገባው መምህር ዘርህ ይባረክ ባንተ ትምህርት የስንቱቻችን ልብ ተቀይሯል ተመስገን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉቴ ያለማልን ተሰፋሰላሴ አብት በማህርት አሰበኝ
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይድረስን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳንም ደህና መጣህ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ገጠመኝ ነው በዝሁስጥ በሃፃት ወድቀን ላልን ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው ወድቀን መቅረት እደሌለብን መነሳት እዳለ ያሳየናል ወድሞቻችንን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቸው
@dhdjj5980
@dhdjj5980 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪኽ ቀያሪ እዩ ናትና እውይ ናብ ሰናይ ታሪኽ ይቀየረልና🙏 ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ንዓና እውን ልቦና ይሃበና ፈጣሪ 🙏 ስለ ድንግል ማርያም ኢለ ይምሓረና 🙏 ንመምህር እውን ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና ፈጣሪ 🙏
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተንና የመሳሰሉ ክ መምህሮች እያበዛ እኛን ወደ ህይወት መንገድ. ለምትመሩን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ተቀናቃኛችሁን ይታሰሩላችሁ በመስቀሉ ተቀጥቅጠው ከእግራችሁ ስር ይጣልላችሁ እኛንም ብዙ ተምረናል አውቀን በአቅማችን ባወቅነው ያክል መንገድ እንመራለን አዎን በውጭ ያለው የተቸገረ ነው የናንተን ትምርት ያሰፈልገናል የነበርንበትን የቆየው የተደበቀ መንፈስ እነድንመረምር አድርጎናል
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መሐሪ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው 🙏
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እህተ ማርያም ብለህ ካጋጠመኝ ፈተና በድል እንድወጣ ባለህበት በፀሎት አስበኝ
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት ህን ገጠመኝ መስማት በራሱ በረከት ነው ላንተ ደሞ የበለጠ እግዚአብሔር አምላክ ሰምተህ አይተህ እንድትባረክበት ለእኛም በረከቱ ተርፎናል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በፀሎቱ ያስበን በረከቱ ትድረሰን አሜን ።
@merryschannel8612
@merryschannel8612 3 жыл бұрын
መ ምህሬ በፀሎትህ አስበውኝ እስከቤተሰቤ።አንተን የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጀ የተመሰገነ ይሁን
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏. Amen 🙏🙏🙏. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በእውነት እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ቅናሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንደሙቺ ወለተ ሚካኤል ነኝ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያአስምርላችሁ በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም እድሜ ለንስሀ ያአብቃን አሜን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@user-xr5zv3or5u
@user-xr5zv3or5u 3 жыл бұрын
መምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልንበጸሎትአስቡን ወልደ ስላሴ እናወለተስላሴእያላችሁ
@yenutilahun3362
@yenutilahun3362 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሄር። የልጆቹን ታሪክ የቀየር አምላክ የኛንም ታሪክ ይቀይርልን
@sewanchilene1987
@sewanchilene1987 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን። ብዙ ችግር አስቡኝ ወለተ መድህን ብላችሁ።
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከዳቢሎስ ሴራ አድነን አቤቱ እንደኛ አጼት ሳይሆን አቤቱ እደቸርነትህ ማርን ይቅር በለን 🙏🙏🙏በኡነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@user-df9ey1fw4y
@user-df9ey1fw4y 3 жыл бұрын
መምህር እኛ እድንማርበት ስለሆነ ስለምንጠነክርም እባክህን አትጨናነቅ የእግዚአብሔር ፍቃድን ብቻ መከተል ነው ደግሞ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል የልባችን ክፍት ነው እንጂ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታየ ሆይ እንኳን በሰላም መጣህ መምህር🙏
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ያድርግል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ገጠመኝ በጣም ነው ያስተማረን በርታ ለየት ያለ ደስ የሚል ልዩ ገጠመኝ 50 ላይ የሁለቱ ጓደኛሞች ታሪክ የሃይለሚካኤልና የወልደዮሀንስ በረከት እንዲያድርብን እግዚአብሔር ይርዳ አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም ነን ፀልዩልን ፡፡
@user-bk9sh1my3y
@user-bk9sh1my3y Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ተአምር ተመስገን ስራክ ግሩም ነው
@sisyearesama497
@sisyearesama497 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@user-vg3jx6ny1o
@user-vg3jx6ny1o 3 жыл бұрын
መምህራችን ንግግርህ በጣም ይጣፍጣል እግዚያብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@emebetkora9326
@emebetkora9326 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር የናተን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛንም ታሪክ ይቀይርልን እመብርሀን ከናተጋ ትሁን ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላቹ ።
@user-vl5mh6dj7m
@user-vl5mh6dj7m 3 жыл бұрын
ምሥጋና ለፈጣሪ አሜን ይሁንልን
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 3 жыл бұрын
ከውስጥም ከውጭም ፈተና ስደርስብን የጌታ-ፍቃድ ይሁን ብለን ይህው ዝም አልን! በህይ ወት ያሉ ገድላት እግዚአብሄር እኛንም ይርዳን
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በላኝ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን የድንግልማረያም ልጅ ቸሩ መድኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን በረከታቹህ ይድረሰን ባለታሪኮቻችን እናመሰግናለን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማረያም መምህራችን ሁልግዜ በህልሜ ከኔጋር ኖት አገሬ ገብቼ እርሶን ለማግኘት እጅጉን ጉዋጉቻለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልኝ መምህራችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
እፅብ ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልጋ ጌታ ሆይ ኤፍተህ በልን የዘጋው ልባችን በፀሎት አሰብን ወንድምችን ወለተ እየሱስ ነኝ ምን መታድል ነው እርሱ የኝ በደል አይሰባም የተሰበር ልብ ያሰጠን በእውነት
@murrservices8463
@murrservices8463 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከታሰርንበት እስራት እንድንፈታ ከቤተሰቦቸ ጋር በጾሎታቹሁ እስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🕊️🕊️🕊️
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 4 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛል
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።መምህራችን የክን ትምህርት ስሰማ መኔም ላይ ምኒያክል ጉድ እንዳለ ሳስበው በጣም ያስጠንቀኛል ስደት ነው አሁን ያለሁን በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ና ሀፅያትሽን ለማሶረድ ይርዳሸ ብሎ ፀሎት ያርጉልን ወለተ እየሱስ
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መተደል ነው እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው መምህር ከዚህ ያበለጣ ብትናግረም እናምነለን የማያምን ከለ እግዚአብሔር ሰለትምህርት ፆም በጸሎት በሱባዪ እግዚአብሔር መጡያቅ ነው እውነቱን እንደገልፀላቸው ከዚህ ያበለጠም እንድንማማረ እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በእውነት ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ። ተስፋ ስላሴ። የኔ አባት በየ ሳሙቱ ማቅሰኞ ቡና ያፈላል ሰዉ ቢሞት ከቤት አዮጣም። ለስራ የሚወጣዉ እሮብ ማምሻ ነዉ ድሮ የሌለበት አሁን የሲጋራ አጫሽ ሆኖብናል። እኔ ደሞ ስደት ላይ ነዉ ያለዉት ። እዴት ብዬ ላስተምራቸዉ ግራ ገብቶኛል። በፀሎታችሁ አስቡኝ። ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧቾ ብላችሁ። እኽት ወድሞቼ። እናት አባቶቼ።
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
አይ አምላካችን ታሪክን ይለውጣል እኔም በስደት ሆኜ ባንተ ትምህርት ከስንት ጉድ ከስንት ሀጢያት ተላቅቂያለሁ መንፈሳዊ ሰው ግን እርኩስ ስራ የምሰራ ሰው ነበርሁ ለሰው ጥሩ ግን በግል እኔና እግዚአብሔር ነን እምናውቀው አሁን የጠላት አሰራር መሆኑ ሲግፕባኝ አሁን ብዙ ነገር ተለውጧል እግዚአብሔር ይመስገን ፈተናው ቢኖርም ግን መፍትሄው በእጃችን ነው እህት ወንድሞቼ በርቱ እንበርታ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን አቤት እግዚአብሔር እኮ ታሪክ ይቀይራል ወንድሞቻችንን ያሰበ አምላክ እኛንም ሕይወት እንዲቀይርልን የእግዚአብሔርን መልካም ፍቃዱ ይሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በረከታቹው ይደርብን ትርስተ ማርያም ሀይለ እየሱስ እህተ ጊዎርጊስ ስርኩተ ማርያም ብላቹ አስቡን በፀሎታቹ🙏 መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 2 жыл бұрын
Ewenate qaleate yaxeranyal Egezhaber Eweqatne yabezalene xenanena Edeme yagalegelot zamanachuwen yebarkelachu
@yiftusragetnet5024
@yiftusragetnet5024 Жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@gugffj3345
@gugffj3345 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ሀጢያተኛዋ የረከስኩ የቆሸሽኩ ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ከሀጢያቴ የምነጻበትን ቀን አቅርብልኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ወለተ ጻድቅ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወንድሜ ሀይለ ገብርኤል ስጋ የለበሰ ሴጣን ሆኖብኛል ያለነው በአህዛብ ሀገር ነው አንደቱን ከመጥፎ ቃላትና ከስድብ ውጭ ለጥሩ ነገር አይጠቀምበትና እባካችሁ ሁላችሁም በጸሎት አስቡን
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 3 жыл бұрын
እንዴት የታደሉ ናቸው በእውነት እነሱን ያሰበ ቸር አባታችን እኛንም ያስበን!!🙏አቤቱ አምላኬ 1ደቂቃ ሲኦል መምህር እኔም የልጁ አይነት ሀሳብ ያለኝ ነኝ በጣም ፈራሁ ስታወራ እኔም ፈራሁ አምላኬ ሆይ ለንሰሀ እና ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ😭😭
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Жыл бұрын
መምህራችን ቃወ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ባለታሪኮቹም እግዚአብሔር ያክብርልን
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ተስፍሀ ምናደርጋትን እርስተ መንግሥት ሰማዕት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@welatesenbatwelatehana6087
@welatesenbatwelatehana6087 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen KalHiwet Yasemalen abatachen Erejem Edemi ketenaga Yesetelen Amen Amen Amen
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል በረከታቸው ይደርብን አሜን በፀሎታችሁ አሰቡን ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን...
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ታድልህ በፀሎታችሁ አስቡን ወንድሞቼ ወለተ ሩፋኤል ገብረ ሥላሴ ወለተ ህይወት ፍቅርተ ጊዩርጊስ
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 3 жыл бұрын
ኤፍታህ መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን ወድሜችን በፀሉትህ አስበኝ አስካለ ማርያም ብለህ😭😭😭😭😭
@haiat1892
@haiat1892 3 жыл бұрын
ቃለህወይት ያስማልን መምህር ♥️🇨🇬
@dawitkasa5632
@dawitkasa5632 9 ай бұрын
ምህረቱ ለዘላለም ነውና።
@saradav2853
@saradav2853 3 жыл бұрын
ተባረክ
@sameera2169
@sameera2169 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@hodagerma2395
@hodagerma2395 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከሳውዲ ሀሳባችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይፍጽምላቸሁ
@senaithabte4486
@senaithabte4486 3 жыл бұрын
Kales heiwat yasmallen!!🙏🕊👏🇧🇴👍🙏🕊👏🇧🇴👍👋❤️🌹🌿🙏🕊🙏🕊🙏👏🕊👏🙏👏
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ግን ባንድራዉ የኛ አይደለዉ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ታሪክን ለውጦ ይህን ላሰማን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ይህን በመስማቴ እራሱ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም እኛ እንዳልነው ሳይሆን እደርሱ ፍቃድ ይሁንልን🙏✝️❤️🙏✝️✝️✝️
@mesitube8868
@mesitube8868 3 жыл бұрын
Ameen//3// Elelelelelelele elelelelelelele zemare malekat yesamelan memirachin
@Eyaasu
@Eyaasu 3 жыл бұрын
እኔም ሳስብ የነበረው ይህንን ነበር :: የሁለቱም መንፈሱ የወጣላቸው ሳይታወቃቸው ሳይጮሁ ነው :: ብዙዎችችን ሳይታወቀን ወጥቶልናል ነገር ግን ስላልጮህን ያባረርነው አይመስለንም :: ብዙ ትምህርት አግኝተናል ::ወንድማችን አንድቀን የገዳም አበምኔት ሆነህ እንዳይህ የበቃን አድርገን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen enamsagnalen
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንደምን አደራቹ ለዚች ቀን ያደረሰን በአንተ ላይ የሚያስተምረን የሚለውጠን ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 67 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 169 МЛН
185 ገጠመኝ፦ የ 13ዓመቷ ልጅ የእናትና አባቷን አመንዝራነት ስታውቅ ምን አደረገች
1:42:31