53ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( የመናፍቅ መንፈስ ስንል ምን ማለታችን ነው

  Рет қаралды 27,492

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

24 күн бұрын

Пікірлер: 231
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 23 күн бұрын
ነገ የምወደው ቀን አባቴ ብዬ የማልጠግበው የሚናፍቀኝ ወንጌላዊ ቅዱስ የሃንስ ወልደ ነጎድጓድነው በረከቱ ይደርብን
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 23 күн бұрын
" ኣሜን ኣሜን ኣሜን "
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 23 күн бұрын
​@@user-io8uo2zj8tአርብ ጻድቁአባቴ አቡነገቤረመንፈሰቅዱሰ ናቸው እናቴ ኤኔን አርጉዝ ሆና በሰላም አትገላገይም ብለዋት ግን ጻዱቁአባታችን በምልጃቸው በሰላም እድትወለደኝ ረዷት እቤት ውሰጥነው የወለደችኝ ጻዱቁአባቴ አሁንም ድረሰልኝ
@MesfinSeyoum-zp8pt
@MesfinSeyoum-zp8pt 23 күн бұрын
አሜን!!!
@mihreteabandebrhan8615
@mihreteabandebrhan8615 23 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mulu04j
@mulu04j 23 күн бұрын
አሜን ፫
@meskmekerm2507
@meskmekerm2507 22 күн бұрын
የመምህር ተማሪዎች በፀሎታቹህ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላቹህ
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 22 күн бұрын
የማይረሳ አምላክ ያስባችሁ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 22 күн бұрын
እመቤቴ ታስብሽ
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 22 күн бұрын
​@@DhSvh-lf5ibamen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 22 күн бұрын
​@@SaraNew-fo6jeamen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As 20 күн бұрын
እግዝአብሔር ያስብሽ 🙏
@tsegayehaile7848
@tsegayehaile7848 22 күн бұрын
ውዳሴ አምላክ*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 22 күн бұрын
aemn (3)😢
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 22 күн бұрын
Amen yistegn yisten
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 22 күн бұрын
አሜንንን🙏❤🙏
@harkoiscelll5828
@harkoiscelll5828 22 күн бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 yesetgn lehulechn
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 23 күн бұрын
ላሥተማረን ለመከረን ለገሠፀን ልኡለ ባህሪ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን .... እነዚህ ሆዳቹው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው የሆኑ ሰዎች ምስኪኑን ህዝብ ተጫወቱበት እኮ ያሳዝኑኛል ዝም ብለው አሜን ይላሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው ያድለን እኛም በቤቱ ያፅናን የትንቢት መፈጸሚያ ከመሆን ይሰውረን አሜን
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 22 күн бұрын
አሜን በእውነት መጥኔ ለጉሮሮዋ ጩኸት ሁካታ ገንዘብ እርግጫ እሚያሳዝኑኝ እኔ ጠላት ዳቢሎስ በበሽታ ሲያሰቃያቸው ፀበል ሲሄዱ እሱቤት እየተቀመጠ ሲሰቃዩ ከመናፍቅ አዳራሽ ሄደው ጠላት የዘመነባቸው ያሳዝኑኛል ይበልጡ ወጣት ደሞ ኮንፈረንስ ልጋብዝ ልጋብዝሽ ተብለው ገብተው እዛው የቀሩት ያሳዝናሉ እኔ አንደኛዋ ነበርሁኝ መንፈሱ እንዲተላለፍ እጅለእጅ ተያያዙ ይባላል መንፈስ ወረደ ተብሎ አንዱ ሲንቀጠቀጥ ሌላው ይቀጥላል በቃ ሚወድቅ ይወድቃል ሚንዘፈዘፍ ይንዘፈዘፋል ሚያልበውም አረፋ ሚያስደፍቀውም በቃ መፅሀፍ ቅዱሱላይ ጌታሆይ ልጄ ታምዋል ሲል እንዴትያደርገዋል ሲለው ይህንን ምልክቶች ነበር የጠቀሰለት ስለዚህ መንፍስነው እንጂ እንዲህ ሚያደርጋቸው መንፈስ ቅዱስ አደለም በጭራሽ
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z 22 күн бұрын
amen (3)
@eftah21
@eftah21 21 күн бұрын
በእዉነት 😢አሜን
@tsegayehaile7848
@tsegayehaile7848 22 күн бұрын
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 23 күн бұрын
መምህርዬ የዛሬው ላይቪ አስተማሪና አስቂኝ ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመኖህን ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EAGurmu
@EAGurmu 22 күн бұрын
😮😅😢😢😢
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የመምህር ቤተሰቦቼ ሁላችንም ከእሰራታችን ኤፈታህ ይበለኝ አሜንንን🙏❤🙏
@user-nf3lr3is9u
@user-nf3lr3is9u 23 күн бұрын
መምህራችን እድመና ጠና ይስጠህ❤
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 19 күн бұрын
መምህር ደህና መጡ አሜን በጣም ይቀልዳሉ እኔ አዝናለው ለምከተሉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WerkeDasta
@WerkeDasta 23 күн бұрын
መድሃኔአለም አባቴ እንዲህ በስምህ ይቀልደሉ እቤቱ ማረቸው አንተህ ማሃሪ ነህ ና 🤲
@TGSTTGS
@TGSTTGS 21 күн бұрын
ክርስቲያኖች በፀሎታችሁ አስቡኝወለተ እየሱስ ትግስት ነኝ
@DawitTub.
@DawitTub. 22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ☦️🕊
@user-vi5gl6gq8i
@user-vi5gl6gq8i 20 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መህራችን አቤት አቤት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንኳንም መዳህኔአለም አባቴ በግዜ ያነቃሃኝ አመስግናለሁ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘላለም ትኑር ። በጣም ከባድ ነው ቢያንስ ተከታዮች ሂልናም እኮ ማስብ መቻል አለበት ብዬ እገምታለሁ።
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 19 күн бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey egzebr Abzt Abzt yebrksh yene Abet sle helm negr egzebr ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HeftamDesye
@HeftamDesye 22 күн бұрын
በጣም ያሳፍራንም ያሳዝ ብል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው
@almazghaber9632
@almazghaber9632 23 күн бұрын
ዝእማረ መላአክት ያሰማልን መምህር ተሰፉዬ ::በአንተ ትምርት መቸሰ ብዙዎቻችን ተለዉጠናል ብዮ አሰባለዉ ::እግዜሄር ብርክ ያርግህ ፀጋዉን ያብዛል ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አሜን ፅጌ ማአሪያም ብላችሁ በፀሎትህ አሰቡኞ 🌿🌿🌿
@h6ey335
@h6ey335 22 күн бұрын
ሎቱ ስብሐት😔🙏እግዚአብሔር አምላክ ከነጣቅ ተኩላ ይጠብቀን በእውነት🙏#ለመምህራችም እግዚአብሔር አምላክ በመስቀሉ አጥርነት ከጠላት ዓይን ይሰውርልን🙏 በተኩላ የተቀሙትም እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ቤቱ ይመልስልን🙏
@meskermtenkr1956
@meskermtenkr1956 22 күн бұрын
እኔእውነትክ ነው እኔ ጉራጌ ነኝ ድሮ ቦዠ ሚባለው መንፈስ ፈጣሪ ይመስለኝ ነበረ አሁን ዛፈላይ ቅቤ ሚቀባበት ቦታ አሁን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ተስቶበታል አሁን ሁሉም ወደ ቤተክርስትያን ተመለሱ መምህሬ የአንተ ትምህርት መስማት ስጀምር አጋንት እትደሆነ አወኩኝ
@BezaBeza-cj9is
@BezaBeza-cj9is 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@asterendale5361
@asterendale5361 22 күн бұрын
የሰው ፍቅር አገብሮት እኛን ለማዳን ወደ ምድር የወረደው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን፡፡ ተስፋ ስላሴን ከክፉ ይጠብቀው አሜን ፡፡ የዲያብሎስን ፈተና አመጣጡን ፣ ነገሮችን ፣ ሁኔታዎችን ሴንስ እንድናደርግ እናም እንድንታገለው ፡፡ ዲያብሎስ የተጣለ መንፈስ መሆኑን አውቀን እንድንጠነክር አንተን በነገር ሁሉ ጥልቅ እውቀት ሠጥቶህ እኛን ስለረዳኽን በልዑል እግዚአብሄር ስም እናመሰግንሀለን፡፡ ኑርልን መምህራችን፡፡
@starzuzu2989
@starzuzu2989 22 күн бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ቃለሂወት ያስማልን
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 22 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️
@haithammokdad549
@haithammokdad549 21 күн бұрын
ረቡኒ ቃለ ሒወት ያሰማልን ባተ ትምሕር መልኩስናን ተመኘሁ እግዝያብሔር ይጠብቅልን ትለያለሕ😍🙏
@LemlemLemlem-ww2hl
@LemlemLemlem-ww2hl 22 күн бұрын
አሜን በእዉነት መምህር ቃለህይወት ያሰማለን ኪዳነምህርት እጁአን ዘርግታ ትጠብቅህ ርጂም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በአንቴ ላይ ሆኖ ያስተማር የመከርን የገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ላንቴ የምለዉ ቃላት የለም ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉሁ ይጠብቅህ የኛ እንቁ መምህራችን በጣም ነዉ የምንወደዉ እኔ ብዙ ግዘ ኮመንት አልፅም ይቅርታ ስራ እየሰራዉ ነዉ የምሰማዉ ግን ሸርና ላይክ ሳላርግ አልጀምር መምህር በፀሎትህ ወለተ ጊዮርጊስ እያልክ አስብልኝ በማርያም ስም እጠይቃለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ጸጋ በረከቱን ያድልልን እውነት ነው እግዚአብሔር አባቶቻችንን ልኮ ስንቶቻችንን ነው ያነቃን እውነት ነው ሰማእቱ ቋራ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄጄ ካገኘሁት አንዱ አስተናጋጅ በጣም ከብዙ ሀይጣት በንስሀ በጸበሉ ተፈቶ እራሱም መስክሯል እኔ ግን ከሰማሁት ምስክርነት የብዙ ጭፈራ ቤት እንደነበረው አሁን ግን የእግዚአብሔር ቅዱስ አገልጋይ ቅድስት ድንግል ማርያም የክብሯ መገለጫ አድርጋቸው አለምን ተጸይፈዋት እግዚአብሔር እያገለገሉ ምርጫ ልካምነትን መንፈስ ቅዱስ ባርኳቸው የሰው ስጋና መንፈስ ድኖ መደሰቻ ማመስገኛ ሆናው ማየት በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 22 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ሀገራችንንተዋህዶ ሀይማኖታችንን ቅዱስት ቤተክርስቲያንን አባቶቻችን መምህሮቻችንን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በስደት ያለነውን ያሰብነው ተሳክቶልን በሰላም ጠብቆ ለሀገራችን መሬት ያብቃን አሜን አሜ ን አሜን 🤲🤲🤲 ✝️
@HjgUyg-hp9ob
@HjgUyg-hp9ob 21 күн бұрын
mehmeriye idme ina xena yisxek amen amen amen 🤲 🙏🏼 ❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 23 күн бұрын
እግዚአብሔር የጠፊትን በጎች ይመልስልን እኛም ከቤታችን ወጥተን በተኩላ ከመበላት ይጠብቀን
@helen2414
@helen2414 22 күн бұрын
በጣም ያሰፍራልም ያሳዝናል እግዘቤሄር ልቦና ይሰጣቸው፡
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 22 күн бұрын
እግዞኦ ማሐረና ክርስቶስ እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው በስመ ስላሴ መምህርዬ ፀጋዉ ያብዛልህ🤲💜💙 የዛሬ ይለያል ያሳዝናል 😥
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 17 күн бұрын
ይግርማል ፈጣሪን ማስከፍት ነው መምህር ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እውነት ነው ድራማ ነው
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 22 күн бұрын
መምህር ስላስተማርከን ስላነቃሀን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 15 күн бұрын
እግዚአብሔር መህርቶን ያመጣለችው በእውነት እኔ በጣም ያሳዝኖኜል
@KidusAfnin
@KidusAfnin 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፤ ልቦናው ያልተያዘ ሰው ይማራል/ይድናል ትምህርትም ይወስዳል/ ልቦናችንን ያብራልን፤ ከምንፍቅና ይሰውረን
@ludadego4189
@ludadego4189 23 күн бұрын
እዉነት ተናገርክህ ልቦናዉ ያልተወሰደ ብቻ ነዉ የምያዉቀዉ እግዚአብኤር ይርዳን
@fnanH-g5c
@fnanH-g5c 23 күн бұрын
በጣም አስተማሪ እና ብዙቁምነገር ያለው መረሀ ግብርነው እናመሰግናለን ነገር ግንእባክህ መምህር በጣም እርዳታወት ያስፈልገኛል በምንእንደማገኝወት ግራው ገባኝ እባክሕ የሆነገር በለኝ
@KkhhKk-sn8gk
@KkhhKk-sn8gk 20 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤
@ArsemaArsema-i7z
@ArsemaArsema-i7z 20 күн бұрын
Ewunet yehe minim ayinet yefexaryi misegana yelebetim muziqa kefitenal bilu yishalal
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መርጦኝ እኮ ነዉ በተዋህዶ የተወለድኩት
@Ynenshe
@Ynenshe 22 күн бұрын
የመምህር ልጆች ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ እስቡኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 күн бұрын
መምህርየ እንደዉ ዝም ብሎ መድረቅ ነዉ መናፍቅን ማስረዳት ከንቱ ነዉ እኔ እንደዉም እነ ዘማርያም እነ አኬ እነ ያሬድ ከነሱ ጋ ባይከራከሩ በድፍረት የጌታየን ቃል ነገረ መለኮትን ባይፈተፍቱ በክብር ለ እኛ ኦን ላይን ቢያስተምሩን ጥሩ ነዉ እነሱ ጋ በተከራከሩ ቁጥር እምነቴ እየተሰደበ ነዉ ዲዳ ዶንቆሮ ሰይጣን አዳል ሞቴ ስለሆነ ዛሩ ነዉ የሚያወራቸዉ እነሱ ሰዎቹን ያስረዱ መስሏቸዉ ሲደርቁ ይዉላሉ። ብዙ ጊዜ ፅፌላቸዋለሁ አዳልሞቴ ዛር ነዉ ብየ ሲከራከሩ ለመማር ገብቼ ጭራሽ የጥርጥር ሀሳባቸዉ በህሊናየ ሲመላለስ ማለቴ መናፍቅ መንፈሱ እያሾከሾከ መፈታተን ጀመረ ስለዚህ አያስፈልግም።
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 21 күн бұрын
ሲጀመር መናፍቃኖችኮ እዲህእሚያስጨፈራቸው ጋጪሩነው አዬህዝቤ አሜን እያሉ እሚጃጃሉትነው
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@HeftamDesye
@HeftamDesye 22 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@sarabekele6697
@sarabekele6697 22 күн бұрын
እባታችን መምሕር አትጨነቅ ጌታ ካንተጋርነው
@qwwweerrfydsz7524
@qwwweerrfydsz7524 22 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 23 күн бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ተመስገን
@menbereshte1164
@menbereshte1164 22 күн бұрын
ሶዶ ክስታኔ አብዛኛው ኦርቶዶክስ ናቸው መምህር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ❤
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 22 күн бұрын
አይደሉም እህቴ እኔ ያየሁት እንደያወም ወደ መርካቶ እሰከ ኮልፌ አካባቢ መናፈቅ ናቸው ወይም ደሞ ከቤቱ መናፈቅ አይጠፋም ኦርቶዶስ ሆነወም አቅዋም የሌላቸ ናቸው ሁሉም አይደሉም ግን አሉ ልል ፈልጌ ነው
@menbereshte1164
@menbereshte1164 22 күн бұрын
መርካቶ ክስታኔ ሶዶ ብቻ ነው ያሉት
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 22 күн бұрын
ወይ ድራማ በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ኢትዮጵያ ላይ እንደህ አይነት ቀልድ መቸ ነው የሚበቃው
@mekdeshabtey5070
@mekdeshabtey5070 22 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከነ በተሰብህ🙏🙏🙏
@savannasav2609
@savannasav2609 22 күн бұрын
ባለፈው አንድ አየርላንዳዊው አግኝቼው አዲስ አበባ እንደተወለደ እና አባቱ የሚሽነሪ ሃይማኖት ካስፋፉት ውስጥ እንደሆነና ከነሃይለስላሴ የልጆች ልጆች ጋር መማሩን። በቅርበት ያውቃቸው እንደነበረ ብዙ ጊዜ አባቱ ለቤተመንግሥት የቀረቡ እንደነበሩ የደቡባዊ ኢትዮጵያዊ በሚሺነሪ ያገለገሉ ሃይማኖቱን እንዳስፋፉ ሲነግረኝ በውስጤ እየተናደድኩኝ አዳመጥኩት። ኤርትራ ውስጥም በሰፊው እንዳስፋፉ ኢቫንጀሊካን የሚባለው ሃይማኖት በሚል እና ሁለት ስም ተመሳሳይ ተግባር ለምን አስፈለገ ብዬ ልጠይው ነበር ግን ሰውየው አባቱ እንጂ እሱም ሆነ የዚህ ሰው ልጆች የዚህ ሃይማኖት ተከታዮች አለመሆናቸው ያገሬ ሰው ደግሞ የዚህ ሰለባ መሆኑ በጣም ያሳዝናል። ይሄ ዕምነት ለነጩ ስራ ለአፍሪካዊያን ዕምነት መሆኑ በጣም ያሳዝናል መቼም ኑጉሱ በክብር አለመሞት የዚህ ውጤት ይሆን ? እግዚአብሔር ይሄንን ክፉ መንፈስ ሰይጣንን በለሌት የዘራው እንክርዳድ ያፅዳልን።
@tekekifle1337
@tekekifle1337 19 күн бұрын
መምህር ኢኒናስ ቦዠ ብዙ ነው መምህርዬ የሚገርመው ከአፋቸው አይለይም ልጆች ሆነን እንኳን ስናጠፋ ኢንናስ ይብላህ እያሉ ነበር ይሳደቡ የነበረዉ
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 22 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይሥጥልን
@sarabekele6697
@sarabekele6697 22 күн бұрын
አይሳካልም ሲሉ ይመለሳል ስሉ አማርኛ አይችልም ሲሉ እነሳኝ አለመለመኝ ተስፍሽ እረስተካል እባክሕ አቅርበው
@merichannel743
@merichannel743 9 күн бұрын
ቃለ ፡ ሄይወት ፡ ያሰማልን !
@ArsemaArsema-i7z
@ArsemaArsema-i7z 20 күн бұрын
Bexam enameseginalen abate xena edeme yisxot ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 17 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen kalihowti yasamalin mamihiri
@alxble6402
@alxble6402 22 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@oman6760
@oman6760 20 күн бұрын
Selam ❤❤❤❤❤ selam
@user-hw6jo6qb9y
@user-hw6jo6qb9y 22 күн бұрын
memer kalwten yasemaln memer des yemel temrt new ere enen semnu yerrbsey new memer btam newme
@user-df7gr9su4g
@user-df7gr9su4g 22 күн бұрын
አቤቱ የትምቢት መፈፀሚያ አታድርገን
@WeynaEjera
@WeynaEjera 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@sarabekele6697
@sarabekele6697 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BereketTesfaye-c1l
@BereketTesfaye-c1l 22 күн бұрын
MMHERYE YENE ENKU
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር🙏🙏🙏
@bezawerklakew7489
@bezawerklakew7489 22 күн бұрын
መምህርዬ ዛሬ ጆሯችን ወይኔ 😂😂😂
@biqiltuuwarrashawaa2026
@biqiltuuwarrashawaa2026 23 күн бұрын
Memihir anten ke awekut bowala hiwote mangad yazalign. Madanihalem rajim edmeh ka xena yisxk❤
@user-ls9ty7ix9i
@user-ls9ty7ix9i 22 күн бұрын
Minw minfkanohw abdwel endnantn ayntwen egzaber ytbkln 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@news29-oc9gq
@news29-oc9gq 22 күн бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጠህ
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 22 күн бұрын
😂😂እዚቤት ያለው ኢየሱስ ፈጣነው ያለው ሰውዬ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂 ስንት ቸርች እየዞረ ይሆን እግዚአብሔር ይገስፅለት የመናፍቅ ርኩስ መንፈስ
@user-wt8sr9lc6n
@user-wt8sr9lc6n 22 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር🙏
@menbereabebe8035
@menbereabebe8035 22 күн бұрын
አብሮ ይጎብጥ
@eftah21
@eftah21 21 күн бұрын
ረቡኒ❤❤❤
@WerkeDasta
@WerkeDasta 22 күн бұрын
እውነት ነው መምህር ድምፃቸው በጣም ይረብሻል።
@cupcake2172
@cupcake2172 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ 😢😢😢ያለንን አለማወቅ እና መናቅ ቅጣቱ ይህ ነው ።
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 15 күн бұрын
መምህርዬ የመናፍቃንን ስህተቶች ማሳየትህ መልካም ነው ግን መምህር እምነታችንን ተቃወመ ብለው እንዳይጎዱህ ክፉዎች ናቸው
@tigisit2534
@tigisit2534 22 күн бұрын
ዛሬ ልስማ ትላንት አምልጦኛል ❤️❤️❤️
@MarrySharou
@MarrySharou 23 күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ❤🤲🙏🙏
@murtazarashidi-du8qx
@murtazarashidi-du8qx 22 күн бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@qwwweerrfydsz7524
@qwwweerrfydsz7524 22 күн бұрын
ቃለህወታያሰምሎንአሜንአሜንአሜን♥♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💒💒💒💒💒💒💒🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 23 күн бұрын
አሜን(፫)❤❤❤❤
@hhhvj
@hhhvj 21 күн бұрын
በመብርሀን😢 እደዚህ ብለው ውለው አዳራቸው ምን ይሆን
@JohnReda-dq1jq
@JohnReda-dq1jq 22 күн бұрын
God bless you and your family forever
@fnanH-g5c
@fnanH-g5c 23 күн бұрын
በጣም ደስይል ነበር መምህር
@Semeneshekedanemhrt
@Semeneshekedanemhrt 22 күн бұрын
ቸሀ
@bezawerklakew7489
@bezawerklakew7489 22 күн бұрын
ሲቢንቶ ቅባቶች ሙዝ ከነልጣጩ መፃፍ በቃ እማይበላው ነገር የለም
@teferikondale7029
@teferikondale7029 22 күн бұрын
መምህርተስፋዬ አበራ ስላም አመሹ ግሪክ ነው ያለሁት በተለያየ ቁጥር እይደውልኩሎት ነበር ላገኞት ፈልጌ መጀመሪያ በውስጥ መስመር ማለትም በቀጥታ ደውዬ ባገኞት አይፋቱኘም ብዙም ሊረዱኝ ይወዳሉ በእውነት
@user-dj7ll3ji3j
@user-dj7ll3ji3j 22 күн бұрын
አሚን አሜን አሜን
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 22 күн бұрын
እሰይ❤❤❤እግዚአብሔር❤❤ይመስገን❤❤❤❤❤
@mesi5527
@mesi5527 22 күн бұрын
እየተደነሳቹ😂😂😂እረ ፡ መምህረ ፡ በሳቅ ሞትኩኝ 😅
@ChaltouEthio
@ChaltouEthio 23 күн бұрын
Be.Tselote.Asebunye.welet.mikaeli🙏🙏🙏🙏
@Merbrute-wx6bi
@Merbrute-wx6bi 22 күн бұрын
Memher yememher betesaboche 🎉🎉🎉endat nachew baselote asebuye
@ንቅሑ21
@ንቅሑ21 23 күн бұрын
Ene betam kurattttt yesemagale yante lij be mhune❤❤❤❤❤
@user-bm8cy1km3l
@user-bm8cy1km3l 22 күн бұрын
ዉድ መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በጣም ያስተምራልም ያሳዝናልም ግን ከሁሉም ያሳቀኝ እኔ የዚ ቤት እየሱስ ቅርብ ነው ያለው ሰዉየ ነው 😂😂😂እና ዛር መንፈስ ማን እንደሆነ እኛ እናቀዋለን ብቻ የመናፍቅ መንፈስ እግዚኣብሔር ይገስፀው
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 23 күн бұрын
🙏🙏🙏
@Biniamfutsum6861
@Biniamfutsum6861 22 күн бұрын
❤❤❤
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 22 күн бұрын
ወይ ጭፍን ህይወት እግዚአብሔር ከዚህ ከጨለማ ያውጣቸው
@ArsemaArsema-i7z
@ArsemaArsema-i7z 20 күн бұрын
Awo Kantega Nen
@HheHgw
@HheHgw 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Merbrute-wx6bi
@Merbrute-wx6bi 22 күн бұрын
Waleteselasa🎉🎉🎉🎉
43ኛ ኤፍታህ live! የአፍሪካና የነጮች ዛር ያመጣው ውድቀት ( ክፍል አንድ )
2:53:50
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 63 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 185 МЛН
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
ኤፍታህ live! ሰይፈ ሥላሴ  እንጸልይ ና ወደፕሮግራማችን እንግባ
2:19:47
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 20 М.
እግዚአብሔር  የለም ብዬ  ሳማርር  በሰይጣን ተሰቃየሁ #memehir girma wondimu#subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ
25:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 57 М.
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
1:34:15
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН