እግዚአብሔር የለም ብዬ ሳማርር በሰይጣን ተሰቃየሁ

  Рет қаралды 57,535

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

8 ай бұрын

አምላክህም እግዚአብሔር ትወርሳት ዘንድ ርስት አድርጎ በሰጠህ ምድር ላይ እግዚአብሔር በእውነት ይባርክሃልና አንተ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል ፈጽመህ ብትሰማ፥ ታደርጋትም ዘንድ ዛሬ የማዝዝህን ይህችን ትእዛዝ ሁሉ ብትጠብቅ፥ በመካከልህ ድሀ አይኖርም።ዘዳም 4:5

Пікірлер: 273
@zawdiza-ps1ln
@zawdiza-ps1ln 8 ай бұрын
እርስወን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የዳንኤል አምላክ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ❤❤❤
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 8 ай бұрын
የርኩሳን መናፍስትን ሴራ እንድንነቃ ላደረጉን አባታችን ፈጣሪ ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ለወንደማችን የደርሰው ለእኛንም እግዚአብሔር ይድርሰል የማርን እግዚአብሔር ለሁላችን
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 8 ай бұрын
እንኳን ለታላቁ መለዐክ ቅዱስ ገብርኤል በዓል በሠላም አደረሳችሁ። መምህር አሁንም ጤና እና እድሜ ይስጥልን የወገኖቻችን ችግር ስለፈቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን በፀሎትዎ ያስቡን።
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 8 ай бұрын
አጋንንትን ሁላችንም እንደ ልብስ ለብሰነው ነው እየሄዴን ያለነው እኮ እግዚአብሔር ይድረስልን አባታችን እድሜዎን ከጤና ጋር ያርዝምልን🙏
@user-cl6kr2lk9r
@user-cl6kr2lk9r 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለንየም ሃጥያተኝ ለዝህ አብቀኝ አንተም ሁሉ ታውቃለች 🤲🤲🤲
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ብረክታቹ ይድርበን🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥
@user-hq4dn9zr7l
@user-hq4dn9zr7l 8 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልል ሰይጣን ተቃጠል ወንድሜ ተገላገልክ ለኛም ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን
@gebiyaneshemeseret
@gebiyaneshemeseret 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kidistkidane9084
@kidistkidane9084 8 ай бұрын
Amen,Amen,Amen
@LomiiMargaa
@LomiiMargaa 27 күн бұрын
Amen Amen Amen
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እደሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን. ❤❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታችው አሰብኝ በርከታቸው ይደርብኝ ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@fyry8481
@fyry8481 8 ай бұрын
ቡዙ ታማሚ አለ😢😢😢😢ማርያምን
@user-vq5kc2hn2o
@user-vq5kc2hn2o 7 ай бұрын
ኣባታችን እድሜናጤና ይስጥልን እባክዎ ኣድራሻዎን ኣገኝ ዘንድ ርዱኝ
@haimanot2452
@haimanot2452 8 ай бұрын
አባይፍቱኝ ይባርኩኝ ዝብሎይጨቀኛል በሰደትነዉ ያለሁት በጸሎት አስቡኝ የተዋህዶልጆች 🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንም በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ አባ አባታችን
@chinach4522
@chinach4522 8 ай бұрын
አሜን፫
@SeliNaa502
@SeliNaa502 8 ай бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ እመኝሎታለሁ ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 8 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን
@Seya709
@Seya709 2 ай бұрын
በርከትዎ ይደርብን አባ
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 6 ай бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሮት
@alexjijo9080
@alexjijo9080 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንበረከቶት ይደርብን አሜን
@user-zv3cr6kl9t
@user-zv3cr6kl9t 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክልዎ አባታችን ፀጋዎና በረከቶዎ ይደርብን 🙏
@user-be7pl1th2x
@user-be7pl1th2x 7 ай бұрын
አባታችን እደሜና ጤና ይስጥልን ለኛም በረከታችዉይደረብን❤❤❤❤❤❤
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 8 ай бұрын
ይሄ የሰው እንባ ያልገባቸው አሁንም ይከራከራሉ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉወች ይጠብቀን
@yeshemeda
@yeshemeda 8 ай бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር ይፍታን ሁላችንም ታስረናል😢😢😢
@kidye16ema
@kidye16ema 8 ай бұрын
አይዞህ በርታ የሚሉ አባት በዘመኔ የሳየኸኝ እግዚአብሄር ተመስገን❤❤
@user-yx7pt1fg8j
@user-yx7pt1fg8j 7 ай бұрын
አባቴ ፀሎቶት አይለየኝ
@haythayat6345
@haythayat6345 8 ай бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድሎት ዘመንሑን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን
@ghebrehiwetkesete5830
@ghebrehiwetkesete5830 7 ай бұрын
ኣባታችን እግዚኣብሄር ይባርኮት
@belibeli8619
@belibeli8619 8 ай бұрын
አባቴ ይፋቱን ይባሪኩን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን በፀሎት አስቡን ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቼ ❤❤❤
@user-mq3dn9ow4b
@user-mq3dn9ow4b 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስበን ወገኖቼ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 8 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አሜን፫ በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ይፈታን
@hanakokeb6571
@hanakokeb6571 8 ай бұрын
❤❤❤እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ ለደጁ ያብቃኝ😊
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 8 ай бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ
@wenshetiworku7122
@wenshetiworku7122 3 ай бұрын
አባታችን እድሜይስጣችሁ
@Eyob797
@Eyob797 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ::
@Birtukan_12
@Birtukan_12 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ለአባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን በፀሎት ወለተ መድህን አሰብኝ ስደተኛ ነኝ😢
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 8 ай бұрын
ጤነኛ እና አስተዋይ ያልተያዝን ብንሆን ኖሮ ለመንቃት አንቸገርም ነበር ግን አያያዛችን የከፋ እና ወደ ውስጣችን ለማየት አለመታደላችን በአጋንት እንድንጠቃ ተወሰነብን አዝናለሁ ከልብ ለሴጣኑ የሚያግዝና የሚደግፋ መብዛቱ ከውጪም ከውስጥም ነገሩን ከበድ ቢያደርገውም ትንሽዬ ንቃት ብዙ ውጤት ታስመዘግባለች። እኔ የምላችሁ ምእመን አትፍሩ እርኩስ መንፈስ ፈሪ ሆኖ እኛን በፍረአት ማነቆ ውስጥ አንቆ ማስፈራራት አጀንዳው ነው። በናታችሁ መቁጠሪያ ስግደት ፆም ማጋለጫው መንገድ ስለሆነ በርቱ የማይሰሙ አባቶችን ተዋቸ አሽሙራቸውን ሰምታችሁ እንዳልስማ ሆናችሁ መፋለም ነው ቁጥር አንድ ተግባራችን።
@eftah21
@eftah21 8 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤እዉነት መመስከር ደስይላን❤❤
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 8 ай бұрын
@@eftah21 ለስሙ ተውልጄ ያደኩት ኦርቶዶክስ ነን ከሚሉ ቤተስብ ነበር ምን ዋጋ አለው አብልተ አጠጥተው አልብስው አኖሩኝ እንጂ ይህንን የዳቢሎስ ወረራ መቼ አይተው አሳዩን እርኩሱንም ቅዲሱንም እያጨማለቅን አድገን ወይ ለቤተክርስቲያን አልሆንን ወይ ለራሳችን አልሆንን እንድችው በአዙሪ ተይዘን ወደ አሰብነው ሳይሆ ዳቢሎስ ወደፈለገው ሲያሽከረክረን ይሄው እራሴን መውጣት የማልችልበት ቅርቃር ውስጥ እራሴን አገኘሁት ። ይህሄ ሁሉ በኔም ህይወት ሲከናወን አላቀውም ። አሁን ነው አይኔ ያየው እድሜ ለመምህር ግርማ አያያዜ የከፋ ከመሆኑ የተነሳ ረጅም አመታቶችን አታግለውኛል ይህሄ ደም አስተዳደጋችን እና አኗኗራችን ድብልቅ መሆኑን ማሳያ ነው።
@eftah21
@eftah21 8 ай бұрын
@@mengistualamu9438 በእዉነት ወንድሜ በትክክል ገልፀህዋል ፡፡፡፡፡፡በተለይ የኔ ህይወት ከቤተሰቦቼ ጀምሮ በፁሁፍ በድርሰት መልክ ሆነ ይወጣዉ ነበር ፡፡፡፡፡፡እኔ ደግሞ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወደኝ ያወኩት እንዴት ጥላ ከለላ ሆኖኜ እዚህ ሰዉ ሆኜ መቆሜን ሳስበዉ እጅግ ይደንቀኛል ፡፡፡፡፡፡እኔ ና ሞት ከአንድም ሶስትም ጊዜ ተያይተን ያን ቀን እንዴት እንዳለፈ አሁን ላይ ሳስበዉ ለካ አምላኬ መድሀኒቴ ፡እየሱስ ክርስቶስ ይወደኛል ፡፡፡፡፡፡ለካ እኔ ደካማዋ ሀጢያተኛዋ አልተወኝም አልኩ ፡፡፡፡፡፡፡፡ኧረ ስንቱ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡የእኔ አባቴ ደብተራ ነዉ ለሱሙ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነዉ ዉስጡን ለቄስ አይደል ሚባለዉ ፡፡፡፡ከዛ ህይወት ወጥቼ ሰዉ ሆኜአለሁ ተመስገን አምላኬ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡አባቴ ና ዲያቢሎስ ምርጥ ጎደኛሞች ናቸዉ ከዛ ህይወት ዉጣ ወደ አምላክህ ብቻ አገልግል ስለዉ አይ በሱ አትምጭብኝ አለኝ ይሄኮ ስንት አመት የተማርኩት ነዉ አለኝ ፡፡፡፡፡ እኔም ከዛ ህይወት እማትወጣ ከሆነ አባት ና ልጅ አይደለንም ብዬ ፡በድምፅ እንኳን ማዉራት ተዉኩት ፡፡እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ላይ ሆኜ ጠላቴን አወኩ ፡አባቶቼም እንዳስተማሩኝ እየገበርኩ ነዉ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ክብር ምስጋና ይግባዉ ለአምላኬ ፡፡፡፡፡፡፡ ብቻ ወንድሜ የቤተሰብ ነገር ተከድኖ ይብሰል፡፡፡፡፡፡፡፡እኛ መብርታት አለብን ፡በፆም ፡በስግደት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡እና ወንድሜ አይዞን በርታልኝ አመሰግናለሁ፡፡፡፡፡፡፡በፀሎት አስበኝ እኔ ስደቷኛዋ ህትህ ቤተማርያም ብለህ ፡፡፡
@getachewalmaw3677
@getachewalmaw3677 8 ай бұрын
አባታችን የት ነዉ ሚያገለግሉት ሚያዉቅ ካለ ንገሩኝ በማሪያም?
@user-bz7og6jm7f
@user-bz7og6jm7f 8 ай бұрын
Era enam eflgalo
@yeshialemayuh7166
@yeshialemayuh7166 8 ай бұрын
Miyak sewu kale enem efeligalew❤❤
@ururur6108
@ururur6108 8 ай бұрын
ለአንቴ ያደረሰልህ እግዚአብሔር ለእኔም ከነ ልጆቼ ይድረስልኝ ሁለቹም ይድረስልሽ በሉኝ ከ❤
@user-zp4vb8fx8w
@user-zp4vb8fx8w 8 ай бұрын
Edamen tena labthen ydeleln
@SENTKEY096
@SENTKEY096 8 ай бұрын
ይሄው በየቤታችን እያገለገሉን አይደለ ። በጆራችን የሰማነውን ባዓይናችን ያየነውን በተግባር ለማድረግ እግዚአብሔር ይርዳን ። ቁምነገሩ እሱ ነው
@NGS4
@NGS4 8 ай бұрын
አባታችን የእግዚአብሔር የቸርነቱ ምልክት ነወት፤ እግዚአብሔር ይመስገን መድሐኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ እንድንጠቀምብወት ልቦናችንን ይክፈት፤ ይባርኩን በፀሎትወ የጠፋነውን ይሳቡን አንዳንዶቻችን ወደን አደለም የደነዘዝን።እንዳንጠቀምብወት የያዘን ሀይል በፀሎትወ ይወጋ ሀይሉን ይጣ አሜን
@user-ew1lj6ny8d
@user-ew1lj6ny8d 8 ай бұрын
አባቴ ይፍቱን ወለተ ስላሴ
@user-vt7dz2ok3f
@user-vt7dz2ok3f 8 ай бұрын
አበተች እድሜና ጤና ይስጦት አበተችን እኔም ለመፈወስ ያብቃኝ
@TSEGAYE-gt6pw
@TSEGAYE-gt6pw 3 ай бұрын
abate yifitugn berketatu yiderbign
@user-uj4ip4bs9r
@user-uj4ip4bs9r 7 ай бұрын
Waqayyoo umiriidhera isinii hakenu hamtun isiin hin Argin Abba kenya
@helin6219
@helin6219 8 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫❤
@martasafa7325
@martasafa7325 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 8 ай бұрын
እንኻን ደህና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይት ያስማልን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባ በጸሎት አስቡኝወልድ አማኒኤል
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 8 ай бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ለኛም ይስማን
@tomolatomola728
@tomolatomola728 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🙏✝️✝️🙏🤲🙏🤲🙏✝️🤲🙏🤲💜💜💜💜🤲💜💜🤲🤲💜💜🤲💜🤲🤲💜🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🙏✝️✝️🙏🤲🙏🤲🙏✝️🤲🙏🤲💜💜💜💜🤲💜💜🤲🤲💜💜🤲💜🤲🤲💜🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እደሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-mw4vp6xm6n
@user-mw4vp6xm6n 7 ай бұрын
አባቴ ያሉበት ይገሩን እድሜዎትን ያቆይልን ።አሜን
@helenokubay5488
@helenokubay5488 8 ай бұрын
Meskel haylne Meskel tsnene Meskel medhanitne
@N33Natty
@N33Natty 8 ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት አምላኬሆይ፣ከሰው እጅ መተት ፣ጠብቀን።❤❤❤❤❤
@Amanbeyene1
@Amanbeyene1 Ай бұрын
❤❤❤
@mare1667
@mare1667 7 ай бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ስልካቼውን እምታቁ እህት ወንድሞቼ እባካችሁ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እለምናቹሀለው
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 ай бұрын
ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤ ና ይስጥልን
@mametohem7990
@mametohem7990 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜይሥጠወት ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iu9xb4uv6d
@user-iu9xb4uv6d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ❤️❤️❤️
@SabaAdisu
@SabaAdisu 8 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 8 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ የሰው ሰራሽ መድኃኒት የማይገታው የእርኩስ መንፈስን ፈጣሪ መድኃኒያለም በሰጦት ጸጋ " የታሰሩትን በጎች ሂዱና ፍቱ " ቃሉን አክብረው ስንቱን እምነት የለሹ ሆነ፣ሁሉ ከአጋንት ማላቀቅ ሁሉ የተባረከ ይሁን።ባሉት ላይ ይጨምርሎት።አሜን!!!
@tigistbekele2123
@tigistbekele2123 8 ай бұрын
መዳንዓለም ይጠብቆት አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🙏😍
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 8 ай бұрын
እርሶን የሰጠን መደሐኒአለም ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤በረከቶዎ ይድረሰኝ
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ጠላታችን ርኩስ መንፈስን ቅዱስ ገብርኤል በለተቀኑ በመለኮታዊ ሠይፍ ይቆራርጠው
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@saratube7323
@saratube7323 6 ай бұрын
አባታችን ሽህ አመት ኑርልን በመፈስ ይባርኩን
@user-fw2fs7hw4j
@user-fw2fs7hw4j 8 ай бұрын
ለወድማችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@hailudesalegne
@hailudesalegne 8 ай бұрын
Abatachen yete newe yemygegute ebakachu negeruge
@TadesseKidanemaryam-cs5jg
@TadesseKidanemaryam-cs5jg 8 ай бұрын
አባታችን በፀሎትዎ ያስቡን
@zawdiza-ps1ln
@zawdiza-ps1ln 8 ай бұрын
አባታችን እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ያብዛሎት አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር❤❤❤
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo 8 ай бұрын
ቃል❤ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመቤታችን ትጠብቅልን አባቴ ❤❤❤❤ፀጋወትን እግዚአብሔር ያብዛሎት ❤❤❤❤❤❤ ሰለ ሁሌም እግዚአብሔር ይመሰገን የሱ መዳን የኛ መዳን ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ የኛንም የመዳን ቀናችን ያቅርብልን በቸርነት ❤❤❤
@hanamarem6300
@hanamarem6300 8 ай бұрын
ጠፍተናል እግዚአብሔር ይማረን😢
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ንፁህ ልብ ለሚሰጥ እንዲህም ተይዘህ ብቻህን ለመዳን መጣህ እግዚአብሔር ጨርሶ ያድንህ
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 6 ай бұрын
Esye Easter Esay menala yehan yesytan sera eysru sawen endhe baysku fetry yeylhu Abata egzabher edma tana yestwat
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwat yesamalena
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 6 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ ምንም ቢከፋ እግዚአብሔር የለም አትበሉ እዉነት እሱ በዙፋኑ ፀንቶ አለ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን ስላለዉ ነዉ ዝም ያለዉ እረስቶን አደለም በተለይ አናማርር በአንደበታችን ምስጋና እንሙላ ቀን አለን አይዟቹ የስደት እህቶቼ እመብርሃን የእረፍት እጀራ ታድላቹ ፀልዩ ነገ ብርሃን አለን የኔ ዉዶች ምንም ፈተና ቢበዛ ተመስገን በሉ የማያንቀላፋ አምላክ አለን
@mdubalan7359
@mdubalan7359 7 ай бұрын
አባታችን በረከታቸው ይድረሰን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በርክትወት ይደርብን አሜን፫
@weleteslase7657
@weleteslase7657 8 ай бұрын
እግዚያብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከነ ጤና ጋር ይስጥልን
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን
@lastversion6633
@lastversion6633 8 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@senayitlove2885
@senayitlove2885 8 ай бұрын
ይፍቱን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዬኛ አባት ከእስራትህ የፈታህ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@uae1023
@uae1023 8 ай бұрын
አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን ❤❤❤ ሰላሞት ይብዛልን አሞኛል እኔም በጣም ፀበልም እንዳልሔድ ደረቅ ሳል የማያቋርጥ እያሳለኝ መሔድ አልቻልኩም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላቹ 😢😢
@Aman-tube654
@Aman-tube654 7 ай бұрын
Ebakachuh sle feari yet endemigegnu ngerugn
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 8 ай бұрын
አይዞህ በረታ ዬኔ አባታ እሄ ቃል እንዴት የሚያጽናና ቃል ነው ክብር ተመረገነ አምላኬ እኚህን አባት የሰጠህን እኛ ሠጠቀም አልቻልንም እንጂ አአንተማ ለፍጥረትህ መቼ ይታክተህል እግዚኦ አባታችን አምላከ አቀው በእድሜ ከጤና ይጠብቅልን
@sarahkatulong9004
@sarahkatulong9004 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
@goitomtuccu9958
@goitomtuccu9958 8 ай бұрын
እግዝያብዜር እድሜና ጤና ይስጥዋት አምላክ ምህረቱን ያድለን
@user-on8td1oh6h
@user-on8td1oh6h 5 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይ ለነሱ የፈወስክ ለኛም ፈውሰን በቸርነትክ😢
@betiybetiy3351
@betiybetiy3351 8 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሠን❤❤
@hanahailu8956
@hanahailu8956 8 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይደርብኝ የሚወዱት አምልክ በእኔም ቤት መዳንን በእኔም ህይወት መለወጥን ይፍቀድልኝ
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 8 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ እባኮትን ለእኔ፣ለቤተሰቤ ከዘውትር ጸሎትዎ ያስቡኝ!!!
@user-vy3ku5gs4f
@user-vy3ku5gs4f 8 ай бұрын
ውድ አባታችን በእድሜ በጸጋ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን በረከተዎት ይደርብን
@TesBeharu
@TesBeharu 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 8 ай бұрын
አባታችን እናንተ ናችሁችግራችን የተረዳችሁ ልቦና ይስጠን ይህን እያዮ የሰው ህመም የማይረዱ እሚያሾፋ
@FIYORINAYEEE
@FIYORINAYEEE 8 ай бұрын
ውይ 😢😢😢😢
ክፉ መናፍስት በዉጪ ሃገር ዜጎች Memehir Girma Wondimu #subescribe_now ወንጌል ሁልጊዜ አዲስ ነውና ላልሰሙት አሰሙ
21:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 20 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 282  ጥይት የማያስመታ የአጋንንት አስማት
26:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 322 М.
Memeher Girma Wondimu Video 246  በዊልቸር መጥቼ ቆሜ ሄድኩ በስዊድን ስቶክሆለም
23:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 143 М.
በሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው ባለሞያ ክርስትና ሳይገባኝ ኖሬ ተጎዳሁ እናትና ልጆች በዘር መንፈስ Memehir Girma Wondimu 637#subescribe
31:27
🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan Sibket #viral
1:08:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 138 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 699 М.
ВЫХЛОП КАК У АХМЕДА WENGALLBI
0:59
Мистер Глушитель
Рет қаралды 975 М.
Велосипед с квадратными колесами 🤣
0:44
СПОРУ НЕТ!
Рет қаралды 801 М.
Поймал ГНУСНОГО и ПОДЛОГО перекупа.
0:42
Саша Туман
Рет қаралды 1,2 МЛН
BMW M5 VS COBALT  QANCHAGA TUSHDI 😱💣
0:17
Comfort zone avto
Рет қаралды 2,7 МЛН
#vtx1800 #колесо #дтп  сложный ремонт диска
1:00
Глобус Мото
Рет қаралды 2,8 МЛН
🤣ПОКУПАЕТ МАШИНУ У ДЕВУШКИ
0:35
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН