♥ 55ኛ Live እንወያይ (☞ 0927 580758 ☞Telegram & Mobile )

  Рет қаралды 38,449

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 135
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እናመሰግናለን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታገለግለን የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመምህር ተማሪዎች ላይክ ሸር አትርሱ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ቢመሽም ቢነጋም እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ/2/_ _ከፍጥረታት በፊት የነበረ_ _ስሉስ ቅዱስ ሆኖ የከበረ_ _አሜን የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ መምህራችን የእማ ፍቅር ወዳጅ ፀጋውን ያብዛላችሁ የኔ አባት_
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal የኔ አባት እስከ እራሳቸው የኔን ቻይናል ሰይብስክራይብ አድርጉኝ እኔኮ ቆይቻለሁ ቤተስብ ነኝ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@samirasamira9428
@samirasamira9428 2 жыл бұрын
@@mabittaegezabereleona1854 የለ ዘፀ ዘነበ
@samirasamira9428
@samirasamira9428 2 жыл бұрын
@@mabittaegezabereleona1854 ለነ ብየ
@samirasamira9428
@samirasamira9428 2 жыл бұрын
@@mabittaegezabereleona1854 ለነዠነዠሐነዠነሐዠነሐዠነዠሐነዡነሐዠለነዠሐዠለዠሉነዠ
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር አቤሮ እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ቃል ይህውቴ ያሰማልን መምረህችን ፀጋውነ ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምህር እኔ ትናቲና ቆሬቤ አለው ያተ ፊሬ ነኝ እግዚያአብሔር በሰላም ከሰቀደደት መልሱይ አተን ለማግኚት ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት እኛን ለማስተማር ጊዜህን መሰዋት አድርገህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ በጣም እናመሰግናለን 💕 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💚💚
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን👐🌾አሜን👐🌿አሜን👐💒እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫ ብዙ ነገር ተምርናል እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ኑርልን አሜን ፫👐💒🌿🌾❤❤❤
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በእውኑት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል ለፍሬ ያብቃን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ነበር ፍሬ ያለው ትምህርት ነበር መጨረሻ አካቢ የተናገረውልጂ በጣም ይገርማል ደስ ይላል እናመሰግናለን መምህር
@user-ju8df7qz4r
@user-ju8df7qz4r 2 жыл бұрын
በደንብ ይሰማል መምህር እግዚአብሄር ዘመንህ ይባርክልህ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሲለ ዝማሬ አጥንት የሚአለምልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜክን ያርዝምልን ህይል መንፈስ ቅዱስም አብዚቶ ያድልህ እናመሰግናለን ክብርልን
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ዘመነ ድሪቶ አባቱን ያዘዋል ልጁ ተቀምጦ የተባለው ዘመን ነው አባቶች ደንዝዘው ልጆች በለጥናቸው ስለመንፈስ የለም እያሉ ነው
@yanekojno2018
@yanekojno2018 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🙏❤️🤲
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አወ እንኳን አደረሳችው አደረሰን ለደብረዘይት
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 2 жыл бұрын
መ ምር ምሰጠን ትምርት ጥሩ ነው አረብ አገር በዚ ረመዳን እየሰራን ኤርፎን አርገን ድካማችን ሳና ቀው ያልፋል ተባረክ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
እድሜ ላንተ እግዚአብሔር በአንተላይ አድሮ ለዘላለም ሲኦል የሚያገባነን ዳቢሎስን ጠንቅቀን አውቀን እየተዋጋን ነው አወ በልጠናን ነቅተናን እየተዋጋን ነው
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን ስለነበረን ቆይታ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ብዙ ተምሬ አለሁ💒✝️
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
amen amen amen kelhewate yasamalean.
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህሬ ለምድነው ግን ሳይህ ሆዴ ይባባና እንባዬ ይመጣል በጣም አዝናለው ሳይህ
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ፀጋውን ያብዛልን እናመሰገናለን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር አሜን.እሜን.አሜን.የአቆብ.ለሊት.ይሁንልን ሀላችንም.ሰላም.እደሩው.እህት ወንድሞቼ
@dejenwogayehu1240
@dejenwogayehu1240 2 жыл бұрын
1 ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤” ሮሜ 3፥23 2 የኃጢአት ዉጤት ሞት ነው “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” ሮሜ 6፥23 3 ሰው ፍርድ ይጠብቀዋል “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥” ዕብራውያን 9፥27 4 ሰው በራሱ የፅድቅ ሥራ እራሱን ማዳን አይችልም "ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።" ኤፌሶን 2÷8:9 5 የሰው ልጅ የመዳን ተስፋው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ሐዋርያት 4፥12
@user-dw3oe6kg9q
@user-dw3oe6kg9q 2 жыл бұрын
መምህራችን አደሜና ጠና ይሰጥህ ባንተ ትምህርት ብዙ ነው የተቀየርናው ፀጋዉን የብዛልህ
@merhawitkidane9041
@merhawitkidane9041 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@muludegu2164
@muludegu2164 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔ ይመስግን እንኳንም በስላም ምጣሁልን በእውነት ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልን እኔም በዙ ጥያቅ እና ህልም ነብረኝ ግን መምህር ስትመልስ ከመልስ እኔም አየዉስዱኩን ነኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰግን አሜን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 2 жыл бұрын
ውድ መምህሬ መምህር ተስፋየ እና የመምህር ተማሪዎች በቤተሰቤ ወስጥ ፈተና የሆነብኝ ነገር አለ እባካችሁ በፆሎታችሁ ፍቅርተማርያም ብላችሁ አስቡኝ
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልል
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ እመቤቴ የስደት ስንቄ ትጠብቅህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን አግዚያብሔር ይመስገን ጥሩትምሕርት ነበር 💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vc8ld9zp3u
@user-vc8ld9zp3u 2 жыл бұрын
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ እንኳን ለደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዲሁም ትምህርት አዘል ምስክርነት ለሰጣችሁ ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልህ
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💚💛💗
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል ግን ይህችን ፆም እስክታልፍ ድረስ ከበሮ እና ጭብጨባ የሌለበት እነኛን ለንስሐ እድንገባ የሚያደርጉንን ጥሩ ጥሩ ጭብጨባ እና ከበሮ የሌለበትን መዝሙሮችህን ብንሰማ ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ ።
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@destaamlaku7789
@destaamlaku7789 2 жыл бұрын
መምህር አስተማሪ ነው በርታ እድሜ ጤና ይስጥህ ወደ ትክክለኛ ህይወቴ እንድመለስ ምክንያቴ አንተ ነህ የበለጠ እንድተጋ እባክህ ወልደ ሰንበትን እና ወለተ ሚካኤልን በፀሎት እንዲያስበን ራሱን ከማጥፋት ተርፎ በረከትን ፀጋን ላገኘው ወንድማችን አሳውቅልን።
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህርችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውንያብዛልህ
@user-gd9gc8hr2z
@user-gd9gc8hr2z 2 жыл бұрын
ትምህርታቸሁ ነው ሰው ያደረገን መምህር ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ ዘመንህም ቤትህን ፈጣሪ አምላክ ይባርክላቸሁ👏👏👏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜ አሜን አሜን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በያንዳዱ ትምህርቶችህ የራሳችን ም ዕራፍ አለ ሁሌ ይገርመኛል የራሴታሪክም አገኘዋለሁ እግዚአብሔር ባንተ ለይ ሁኖ ያስተማረን የመከረን ክብር ምስጋና ይድረሰው የሰራዊት ጌታ ለሁሉም ተመስገን ከበረቱ ብወጣም መንገዱን እያሳየኝ ነው ተስፋስላሴ እመብርሃን አትለይህ ትናት እናትህ በጣም አስለቀሱኝ ደስ ይላል እድሜጤና ይስጣቸው አሜን ፫
@genetalene3333
@genetalene3333 2 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemaln memihir amen amen amen 🙏
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asmeretgebretatious8060
@asmeretgebretatious8060 2 жыл бұрын
Amen zemare melaekten yasmalen my brother
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህ ወትን ያሰማልን
@harissanmavu7020
@harissanmavu7020 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን🌺🌺🌺🌺🌺
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽርዬ ♥️የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከዉ እናመሰግናለን ❤️🙏🙏
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ቃለህወትያሠማልን
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
ቃለሔወት ያሠማልን በዉንት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር አቺን እመቤቴ ትጠብቅልን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
መምህርየ ቃለሂወት ያሠማልንንን
@user-kk7dp3pq7h
@user-kk7dp3pq7h 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ መምህራች ቡዙ ተማረናል እግዚአብሔር አብዝቶ እዴሜና ጤና ይሰጥህ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ⛪⛪
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulumulu2147
@mulumulu2147 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 10 ай бұрын
Amen amen amen 👏👏👏
@user-of4ri1qr4b
@user-of4ri1qr4b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa tsgawin Yabizaleh memihir 💚💛❤
@maseratdima1956
@maseratdima1956 2 жыл бұрын
Amen unkan adersn la ukula tsom Kal hiyote ysemlin
@freefree8182
@freefree8182 Жыл бұрын
AmenAmenAmen
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
መምህራች እንኳን ደና መጣህልን ዝማሬ መላህይት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ ❤❤
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ብዙ ተምረንበታል ቃለሂወትን ያሰማልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 2 жыл бұрын
ይሠማል
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ያስተማረን የመከረን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-nd4vh5mb6v
@user-nd4vh5mb6v 2 жыл бұрын
@@DeaconYeabkal እሺ
@user-fh4xz3hv2g
@user-fh4xz3hv2g 2 ай бұрын
ይሰማል
@user-pr1ub6ho8h
@user-pr1ub6ho8h 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ደና ቆይልን
@TGMTG
@TGMTG 10 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ቸር ነው❤ ❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤ ❤እግዚአብሔር ሂወቴ ነው❤ ❤እግዚአብሔር መታመኛዬ ነው❤ ❤እግዚአብሄር አይመረመርም❤ ❤እግዚአብሄር በዙፋኑ አለ❤ ❤እግዚአብሔር❤❤ ❤እግዚአብሔር በዝምታ መልስ አለው❤
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 4 ай бұрын
elelelelelelelelelelelelelelel amen amen amen zmer melkt yesmln wedu mehrey egzebr kent gre yhun yene Abet sle helm negr egzebr ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gd9gc8hr2z
@user-gd9gc8hr2z 2 жыл бұрын
ልክ ነወ ማይሆን ሰው ይቅር እግዚአብሔር ይቅደም ::
@NISIM.
@NISIM. 2 жыл бұрын
אמן אמן אמן🙏🙏🙏🙏🙏
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
ሰላም ይሰማል
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
ቃልህውተይሰመጰልን
@alesh647
@alesh647 2 жыл бұрын
መምህርቃለህወት ያስማልን
@user-fw9of7sl8e
@user-fw9of7sl8e 2 жыл бұрын
ምን ብየ ልኮምት የምር በጣም ልብ የሚነካ ነዉ የልጁ ነገር አቤቱ ጌታሆይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ በለን በሰማነው የምንጠቀምበት አድረገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@temzghi
@temzghi 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ካላቸው ሐጥያት ይመልሳቸው:ያሳዝናል አቡነ ማርካቶ አለበሳቸው ኮፍያ አለበሳቸው እድመ ለአቡነ ማርካቶ:ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘለአለም ትኖር አለች:
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ይበርክ ይሄ ውይይት የምበለው ነገር በጣም ደስ ይላል
@saronmichael3835
@saronmichael3835 2 жыл бұрын
ሠላም ye አግዚአብሔር kenainte yhun amen memhrachinm ደሞ አምላክ ytrbqhi legia yemtastemreni ደስ yilali ሂወት alewi በቃ ምን lbeli ሁሉ ነገር አምላክ ብቻ yrdahi የ ስንት ሂወት eyelewegki ነው አደለም ቡዙ ሰው አንድ ነብስ btdni በ ሰማያት talaqi ደስታ ነው ላንተም destawi ሰላሙ ያብዛልህ በዚ መከራ አና የ menafsti ሴራ teyzeni ያለንን ደግሞ egzabhiwer yfyani በ ቸርነቱ አሜን lensha edmie yabkani አሜን አሜን አሜን
@rozaroza9047
@rozaroza9047 2 жыл бұрын
Memehere selame heleme aeyechi neber
@meseretabebe2584
@meseretabebe2584 2 жыл бұрын
Yisemal
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
BEXAME ENAMESEGENALENE MEMHEREYA QALEHIWETENE YASEMALENE XEGAWENE YABEZALHE 😘😘😘😘
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 жыл бұрын
Selm memeher
@wubitteda9201
@wubitteda9201 2 жыл бұрын
መ ምህረ በፀሎትህ አሰበኒ ወለተ ስለሰ ነ
@zahramis4642
@zahramis4642 2 жыл бұрын
👍👍
@yenigatworkshewakena8542
@yenigatworkshewakena8542 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከቴና ይስቶት
@tesfayebocho4350
@tesfayebocho4350 2 жыл бұрын
Good
@hanamekonene9985
@hanamekonene9985 2 жыл бұрын
Ante betam tleyaleh
@amarokhan618
@amarokhan618 2 жыл бұрын
Zemere malayekten yesamalen
@damadama6248
@damadama6248 2 жыл бұрын
Yisemal kale hiwethin yasemalin idimena tena abizito yisitih memihiracihn
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 8 ай бұрын
💚💚💚💚💒💒
@hanahana1244
@hanahana1244 2 жыл бұрын
Behelem leba sesereki mendenew
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
ከሜንአሜንአሜንይሠማል
@mariamichael4416
@mariamichael4416 2 жыл бұрын
God is always great 🙏🙏🇪🇷🙏💕
@user-cn3vb3eg4p
@user-cn3vb3eg4p 2 жыл бұрын
አተን እያየው ትምህርትን ስሰማ በቃ የሌለ ፃድቅ ነኝ
@nutiwalif7567
@nutiwalif7567 2 жыл бұрын
ሰላም ማምህር እባኮ ባጣም ነው ይምፋልግቹ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 жыл бұрын
ሰላም. መ ም ህ ር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛❤👏👏👏
❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile
3:04:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 130 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
159ኛ ገጠመኝ ተገዳ መደፈሯ ያላስተማራት ህገወጥ ለባሽ ታሪክ( በመ/ር ተስፋዬ)
2:25:02
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 36 М.
♥ 77ኛ Live እንወያይ ፦(0927 58 0758 Telegram & Mobile )
3:19:29
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 56 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН