♥ 77ኛ Live እንወያይ ፦(0927 58 0758 Telegram & Mobile )

  Рет қаралды 56,745

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 203
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
ስለንስሐ አባቴ የጀመርኩትን አላማዬን እንደምታስፈፅሙኝ ተስፋ አለኝ ☞ 9ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በ7 መከራ ተፈትነው ያገኘናቸው የንስሐ አባቴን የህይወት ፈተናና ፀጋ ( 0920740826 አባ አለሙ መንግስቱ )1000280365061ንግድ ባንክ
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 2 жыл бұрын
መምህራችን ግዴታችን ነው ለእኛም በረከት ነው አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ውድ ቤተሰቦች እንደ አቅማችን ለአባታችን እንተባበር
@modayadi7956
@modayadi7956 Жыл бұрын
እሽ መምህር እደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔኳ ገና አሁን ነው የባካቸውን ቁጥር ያገኜሁት❤❤🙏🙏
@temnt
@temnt 8 ай бұрын
እሽ መምህር እግዚአብሔር ይርዳን በዝ ስልክ ንሳሃ መግባት እችላለዉ መምህር 😢አጥያቴ ሽክም ሆነኝ አሳሩፉኝ በስዴት ነዉ ያሎሁት
@yemanealtaseb8595
@yemanealtaseb8595 2 жыл бұрын
የሚገርመው ድንግል ማርያምን እመቤቴን ልክ እንደ ልጅቷ እኔም በጣም ከመውደዴ የተነሳ አርቲስቶች እንኳን ባጋጣሚ ኢንተርቪ ላይ ማርያምን ብለው ከማሉ እንባዬ ይፈሳል በረከቷ ይደርብን ።
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯💚💛❤🤲
@willowgetachew5002
@willowgetachew5002 2 жыл бұрын
ለዚች ቀን ያደረሰን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ::ምስክርነት ;ሳውዝ አፍሪካ የሚኖር ወንድም አለኝ ከዛሬ ሶስት ወር በፊት ድምፁ ጠፍብኝ ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒያለም ስለት ተሳልኩኝ እና ዛሬ በእለቱ ቀኑ ማለትም (27/10/14)10:02 ራሱ ደወለልኝ እባካቹህ ይህንን የምታነቡ ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ይግባው ብላቹህ እልልልልልልልልልልልልል ብላቹህ አመስግኑልኝ እንደ እኔ ሀፅያተኝነት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ጏብኝቶኛል ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስላቹህ ክብርምስጋና ለዘላለሙ አሜንእባካቹህ አሁንም ብዙ ይልተፈታ እንቆቅልሽ አለብኝ እና በፀሎታቹህ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም እና ኪዳነ ማርያም ብላቹ
@user-jx8tg5dy9p
@user-jx8tg5dy9p 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን
@tegesttaddese9897
@tegesttaddese9897 2 жыл бұрын
Mamaharye baxam tachagarku adanegar langarh yakarstana same stage mariyam yibala abakah xayulanyii abakachawu
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሄር ይመስጌን
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 2 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለአባታችን ለመድኃኔአለም ይሁን እልልልልልልልልልል
@aserasder7272
@aserasder7272 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት ተምረናል ባንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን ና የመከረን ልዑል እግዚአብሄር ክብር ምሰጋና ይድረሰው
@zufangrmay3538
@zufangrmay3538 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድዋ እህታችን እምወድሽ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ በትምህርት ህ ተለውጠነል በእውነት
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
ወንድሞቻችን ከመምህር ጎን ሁነን ዳቢሎስን እንቃወማልን ይምትሉ ክሀናት አባቶች ዳቆናት ሁላችሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ሌላወቹንም እመብርሀን ወላድት አምላክ ታምጣልን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ.ህይውት ያሰማልን አስተማራ ውይይት ነበር ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ያስተማረን የመከረን ይመስገን ፈጣራ ሰላም እደሩው ሰላም ለኢትዮጽያ ይሁንልን ♥♥♥
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
ልክ ነዉ ወድማችን ወድሜ እደዉም ጭኗት ትንሽ መንገድ ሄዶልና በጣም ቆንጆ ናት አለ መዝሙር እየሰማዉ ነበር እሷ ስትገባ ሰይጣኗ አለና ብቻ ብዙ አጫዉቶኛል። እድሜ ይስጥልን መምህሬ ስወድህ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰለሁሉም ነገር ብዙ ተምርናል ተመክርናልም እናመሰግናለን ወድማችን እሰጢፍኖስ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ካተ ጋራ ይሁን በሰሰት አይን ነው እምናይህ በእውነት ወላዲት አምላክ ጥላ ከለላ ትሁን። #እኔ አረሳሁም አሰገብቻለሁ ለአባታችን @
@user-rm3xl9sm4p
@user-rm3xl9sm4p 3 ай бұрын
መምህርየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ ነገር ተቀይሬበት አለሁ ይች ልጅ ያገሬ ልጅ ትመስለኛለች እምትለው እያንዳንዱ እኛም ሰፈር አለ ቄሱ ጫት ይዞ ሲሄድ አስታውሳለሁ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
የነፍስ ምግብ የምትመግበን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
መምህርየ የኛ እንቁ በአንተ ብዙ ነፍስ ዳነች እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር አጥንትን የሚአለምልም ዝማሬ መላእክት ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበረ ቡዙ ነገር ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ እድሜክን እንደ መቶሳላ ያርዝምልን በጣም እናመሰግናለን ኑርልን ✝️✝️✝️
@tymordoha
@tymordoha 6 ай бұрын
መምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን ዝማረ መላህክት ያሰማልን አሜን ❤🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
ኦ ድንግል ማሪያም ውድድድድድ እድ ዋው ምርጥ የመስቀሉ ስር ስጦታችን ናት
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን እሱዋን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እመአምላካ እኔም አልችልም አባዬ ቅርብ ነዉ ያደረገችልን ምንም አይበቃኝም እኔ ጋር ያለዉ ቃል ክብር ምስጋና ለእናትና ልጇ
@Ayumaky
@Ayumaky Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ መምህር በአምልኮት ህይወት በተመለከተ የእኔን ታሪክ ላጋራህ እፈልግ ነበር
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
እህቴ እኔ ም እዳንቺ ነኝ ስው ማርያም ብሎ ስምል በጣም ደስታዬ ውድር የለውም እመቤቴ እመብርሀን ድንግል ማርያም መዝሙር ስማ እንባ ነው የሚከድመኝ በጣም ነው የመውዳት የኔ ብቻ ያስበው
@user-qg5dp5ii3r
@user-qg5dp5ii3r 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙ አስተምሮናል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወድማችን እስጢፋኖስ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ካንተ ብዙ ተምረናል እንዲሁም ደወዋዮች እናመሰግናለን ከናንተ ብዙ ተምረናል ምእመናን የሆነ የምፈልገው ነገር አለ እየገባችሁ እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ያሳካልሽ የድግል ማሪያም ወዳጅ
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ያሳካልሽ ድንግል ማርያም ታሳካልሽ
@deresetefera2401
@deresetefera2401 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
እግዚአብር ያሳካልሽ ውዴ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህት ወድሞቼ
@user-hz6dx3lg5p
@user-hz6dx3lg5p 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምረናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ ❤
@tegakasayi1569
@tegakasayi1569 2 жыл бұрын
መምህር ተስፍይ እባክህ አንድ ነገር አስተካክልልን ሴሜን ክልል አትበል የአሁኑ ፖሎቲካ የትግራይን ህዝብ ሰም ለማጥፋት ለሊትና ቀን እየሰራ ነው ያለው አንተም የነሱ ተባባሪ እንዳትሆን አስተካክልልን ለምን እንደዚ እንዳልኩ ልንገርህ በብዛት ስትጠራ በማንነታቸው ስትጠራ ቆይተህ ከዛ ሰሜን ስትል ስለመሰማህ ነው እንደዛ ማለቲ ዘረኝነት እንደማትቆጥረው ተስፋ አደርጋለው ሰማችን እንዳይጠፋ ስለምንፈልግ ነው ማንም ሰው በሱሙ ሲጠራ ደስ ይለዋል
@jgch4593
@jgch4593 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በእናንተ ላይ አድር የሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሰምተን የምንቀየር ያድረገን ደዋይወች እናመሰግናለን ብዙ ተምረንባችኋል❤️✝️
@llmhralh
@llmhralh 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን👏👏👏📖
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምራህችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይሰጥዎት
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር ተምርናል መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አጥንት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏🌾🌻🕊💒
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ልጆች ፣የእኔ ስአት መቼ ይሁን
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
ለዚህ ሰአት ደቂቃ ቀን ላደረሰን ለልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የዛሬ ውይይት በጣም የሚገርም ነበር እህት እና ወድሞቻችን እናመሰግናለን መምህርም ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነ መላእ በቴሰቦችህ ኑ ተማር እንለወጥ ለነፍሳችን ነው ✝️✝️✝️⛪️💒⛪️🌿🌾🍀💐🤲
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 2 жыл бұрын
አሜን። ሀገራችን ኢትዮጵያንም ሰላም ያርግልን። ዘረኛዎችንም ይገስፆልን።
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 жыл бұрын
አሜን ሃገራችን ሰላም ያርግልን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 2 жыл бұрын
የሱ ትምርት በጣም አስተማሪ ነው
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
ሰላም ጓል ትግራይ ሓፊተይ ናተይ እስኪ ትሓባበርኒ ናይ ንስሓ ኣቦ ቁፅሪ እንተሃልይኪ 👏
@aserasder7272
@aserasder7272 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው እኛ በተለይ በስኡድ መብረር መግባት የለም ጭንቅ ይለናል ግን መካር አያሳጣን ተመስገን ነው መምህር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እንቁችን አስቡኝ በፀሎት እኔ ወለተ ኢየሱስ ነኝ ወደ አገርየ እንድገባ ሌላ ምንም አሌልም
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምህርት ተምረናል አውቀናል እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@semret859
@semret859 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ።
@sara.a3214
@sara.a3214 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለት ወለተ መድህን
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ👏👏👏
@sarahgenet9530
@sarahgenet9530 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን መምህር አችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@rakrkv7423
@rakrkv7423 2 жыл бұрын
እዳው ቃል የለኝም መምህራችን እድሜህን ያረዝመው ከጨለማ ወደብረሀን እድንመጣያረከን ባተትምህርት
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 2 жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean.
@edosanwajo5496
@edosanwajo5496 Жыл бұрын
መምሕር በአድሜና በጤና እግዛብሄር ያቆይልን
@mimiashaeetu8782
@mimiashaeetu8782 2 жыл бұрын
🕊🕊🕊Selame Memeher Endate Nehe Endate Walachehu Ye Egziyabhare Bateseboche Ye Leule Egziyabhare Semu Yetemesegene Yehune Kale Hiwote Yasemalene Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@user-qe4he2nk3o
@user-qe4he2nk3o 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣቤሄር ይመስገን ሰላም መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥር ከነ ቤተሰበችህ እዉነት ብዙ ሶው እየዳነ ኖው እግዚኣቤሄር ይመስገን እኔም እመብራሃን ከብዙ መከራ ኣወጣችን
@edosanwajo5496
@edosanwajo5496 Жыл бұрын
ጉድ ነው መምሕር እኛ የሰው ለጆች ይሔንሁሉ ይዘን ነው የምንኖረው አቤት የእግዛብሔር ቸርነቱ ጥባቆቱ
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
ለዛሬ ልዩ ነዉ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ተአምራት ነዉ እናንተ የሰማ እኔንም ይስማኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 2 жыл бұрын
መምህር ሰላም ላተናለቤተሰብህ ይሁን እኔም እደወንድማችን አጋጥሞኛል ወደወለጋ እየሄ ድኩ ገደል ልገባ ስል በእመቤቴ ስም ተማፅኜ ተረፍኩ ከዛም በፊት ለሊት የመኪና አደጋደርሶ ከጎኔ ያለ ሰው ሲሞት እኔና የአርሴማ ምስል ምንም ሳንሆን ተርፈናል
@retaretakalehiwetyasemalin7786
@retaretakalehiwetyasemalin7786 3 ай бұрын
በፀሎትችውን አሰብኝ ወለተ ሰንበት በላቸው
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
ሕግዚሃብሄር ይመስገን እደተለመደው የዛሬው ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል ደግሞም የምስክሩ እናንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ምነው በቤቱ ቆመው የሚተቹ ሀሰተኛ አጥማቂ እያሉ የሚተቹ የዛሬውን እነኳን ቢሰሙ እንግዲህ ሰው በአንደበቱ ነው ያለበትን ችግር እያወራ ያለው መጀመሪያ የቀረበችው እራሱ በእውነት ስሜቴ ተነክቶ ነው እያለቀስኩ የሰማውት ልቦና ይስጣቸው መምህራችን ሕመሃምላክ ዘውትር ትደግፍልን ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
መምህር አድሜ ጤናዉን ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ በፀሎትህ ወለተ መድህን ብለህ አስበኝ
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር አቺን ባንተ አድሮ ያስተማረን አግዜአቤሄር የተመሰገነ ይሁን💗💗
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏👏👏
@wintagher1811
@wintagher1811 2 жыл бұрын
Memher tesfaye Bewunet Enie endie winta (tirste selasie) Bado neberku Be memher Germa ena Beante Haymanotien ye Aganentn sera bedenb Awukialhu Egziabhier Amlak Abzeto yebarkh Erjem edmina tina yestlen tebark
@user-jr6qo8df6e
@user-jr6qo8df6e 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው 🌹😍
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው መምህር እኛ ጋ ደግሞ መምህር መርጌታ ቄስ የተባሉትም ሁሉም በጣም ነው የተያዙት ጭራሽ እርጉዝ የሆኑ ህፃን ለምን ይቆርባሉ ይላሉ በጣም ንው ሚቃወሙት ጠበል እንኳን ሰው ታሞ በልመና ነው ሚያጠምቁት ይገርማል በጣም መርጌታው ታመው ጠበል ተጥምቀው ነው የሞቱት አሉ እጅግ በጣም ነው ሚያመኚ ወገኖቸ እኛ ይህን ትምህርት የምንሰማ ወገኖች እንቃ
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x 2 жыл бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@moaz6007
@moaz6007 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ፈጣጣ ዘመን ነው። እኔ አቃሎህ የሚሉ ጉዶች የበዙበት።
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
እመቤቴን የሚወድ ሰውም የዋህ ነው አዛኝ ነው የወለድነውን ቀርቶ ያልወለደውን ይወዳል እግዚአብሔር ን መውደድ ማለ ያ ነው ለኔ እውነትም የአለም እናትና አባት!!! እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህታችን ይህን ሁሉ መከራ አልፋ እግዚአብሔር ለማመስገን ስትቆም ስንሰማ እንዴት በጣም ደስ ይላል ግን እግዚአብሔር ማወቅ ወይም መውደድ ማለት ምን ማለት ነው በመጀመርያ የወለደድዋትን ልጃቸውን እንዲሁም እህታቸውን ሳያዝኑላትና ሳያከብርዋት ሳይንከባከቧት እግዚአብሔር ማምለክ እንዴትስ ተቻላቸው እውነትም መናፍቃን በብዙ ተግባራቸው ሳይታወቃቸው የሚያመልኩት የጥልቁን ነው እግዚአብሔር ይድረስላቸው እስቲ ሰምቸብሳልጨርስ ነው የኮመትኩት እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው አሜን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልሽ እህቴ
@user-zn9eq2lb9q
@user-zn9eq2lb9q 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር
@selamdagnewy474
@selamdagnewy474 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር ለአባታችን ማገዝ ግዴታ ነዉ
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
@mhretabtekle719
@mhretabtekle719 Жыл бұрын
Berketachu tsolotachu ayleyn memer 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@user-qe4he2nk3o
@user-qe4he2nk3o 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሂወት ያሰማ ልን
@hayat1115
@hayat1115 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር እሽ መምሕር
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln
@user-nn2uc4tx9u
@user-nn2uc4tx9u 2 жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሠግናለን ቡዙ ተምረናል ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏 የዛሬው ብዙው የኔ ህይወት ነው ተምረንበታል ውዶቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ😢😢😢
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
የደወላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አስተምራችሁናል መምህር እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
መ ምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይግርማል ስጋ ለበስ አጋንንት አለዴ ይገርማል ወደ ጅብ የሚቀየሩ እነሱ ነዉ የማዉቀዉ
@user-ex1jx6cj3u
@user-ex1jx6cj3u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት
@asterwelde1486
@asterwelde1486 2 жыл бұрын
Qule hiwet yasemalin edmena tsena ystsilighn
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@mariyammg9866
@mariyammg9866 2 жыл бұрын
Kalehiwot Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ትክክል
@melattebeje5857
@melattebeje5857 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ለመምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
@user-zn9eq2lb9q
@user-zn9eq2lb9q 2 жыл бұрын
በፆለትታችው አሠቡኝ ትምሕርት እዳላዳምጥ ከለከለችኝ አሠሪየ እውነት በፆለት አስቡኝ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስበን
@zufangrmay3538
@zufangrmay3538 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ኣስረየ ከለከለችኝ እማ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው አሰሪዬ ትምህርት ከለከለችኝ አማርኛ ትሰማለች እንዴ??
@user-zn9eq2lb9q
@user-zn9eq2lb9q 2 жыл бұрын
@@user-dt4ii9wp8q የኔሕት ዋይፋዩነው የምዘጋብኝ
@tigstuffhomaygad6169
@tigstuffhomaygad6169 2 жыл бұрын
Kal hiwot yasemalin memirachen Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲
@brunofernandes310
@brunofernandes310 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU TESFAYE 🙏
@senugerie5990
@senugerie5990 2 жыл бұрын
Memehr edemen ena tena yesthe ftari🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@edentekle2458
@edentekle2458 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏 🙏 ❤️ ❤️ ❤️
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
ትውልድ ሀገሬ አንድ ሰውዬ ነበረ አሁንም አለ እና ከሰው ቤት እንጀራ ይሰልብ ነበር ቤቱ ቁጭ ብሎ እና እየጋገሩ ቁጭ አድርገው ሲመለሱ አንስቶ ይወስዳል እና ተመልሰው ሲያጡት አይ አንተ ሰው የስራህን ይስጥህ ብለው ዝም ይላሉ እና ዱቄት ምናምን ይሰልባል ከውድማ እህል ይሰልባል ሁሉም ሰው ያውቃል ግን ማንም ቀርቦ አያናግረውም ከሀሜት በዘለለ ግን እዲህም ሆኖ ደሀ ነው ሀብታም አይደለም በጣም ብዙ አሁን ወንድማችን ያላቸውን አይነት ታሪኮች አውቃለሁ እናቴም ሴት አጋንንት ወንዝ ዳር ቀያይ ልብስ እያጠበች ስታሰጣ አይታታለች ከዘ እሳን ስታይ ባዴ ልብሱን እዴት እደሰበሰበችው ሁሉ አላውቅም አለች እናቴ ወዳው ተሰወረችብኝ ብላ ስታወራ አውቃለሁ እና እናቴ በጣም ታማሚ ነበረች በዚ የተነሳ ። ውይ እናቴ ብዙ ገጠመኞች አሉዋት በዚ ዙሪያ መፃፍ ይደክማል እጂ ልጅ ሆና ካፊያ ነበረ አለች እና እየሄድኩኝ ከሁዋላዬ የሰው ኮቴ አለ ስዞር አይታየኝም አለች ከዛ ፈርቼ የሆነ ድብ ስር ተትቀመጣለች ከዛ መብረቅ ወርዶ አጠገቡዋ ያርፋል ለተወሰነ ሰአት ፊትለፊቴ ተንደፋድፎ ተነስቶ ወደሰማይ ወጣ መብረቁ በጣም ያምራል አለች ቀስተ ደመና ይመስላል በጣም ያንፀባርቃል እና በድንጋጣ ከጠቀመጥኩበት መነሳት አቃተኝ አለች ከዛ ሰው ተሰብስቦ መሬቱ ከስሎ ተቦርቡሮ እሱዋ ግን ምንም ሳትሆን ከዛ ወጣች ። ተረት አይደለም እውነተኛ ታሪክ ነው የፃፍኩት።
@melattebeje5857
@melattebeje5857 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ የሚያፈዙት ሠወች መምህረየ እኔንም አፉዘዉ የባንክ አካዉንቴ ላይ ያለዉን ሁሉ እጥብ አረጌ ሠጥቻለሁ ከአጎና ሜክሢኮ ድረሥ ሢወሥዱኝ አላቅም ነበረ ልቦና ይሥጣቸዉ
@EteneshAmera
@EteneshAmera 8 ай бұрын
ይሰማል
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 2 жыл бұрын
Thanks!
@nekataye7785
@nekataye7785 2 жыл бұрын
💒 abetu maren yikir belen
@brunofernandes310
@brunofernandes310 2 жыл бұрын
Yes i am a witness because of tesfaye enem niseha gebichalew what can I say i just want to say God bless you 🙏
@Ayumaky
@Ayumaky Жыл бұрын
ይሰማኛል
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እያለው እኔንም አጋጥሞኝ ያውቃል ብቻ ጉንጬን እንደነካኝ ነው የማስታውሰው ብር ዘርዝርልኝ ስለኝ እንደ ዘረዘርኩለት ነው የማስታውሰው ከሄደ በዋላ አየዋለው ግን መናገር አልችልም ሄዶ ከታጠፈ በዋላ ብንን ብዬ ነቃው የሆነ ነገር እንዳደረገኝ ይሰማኛል ግን ምንም ላደርግ አልቻልኩም በዝ ምክንያት ከስራ ወጥቻለው
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 2 жыл бұрын
Thank you our brother and my teacher. You are changing my life
@behafetabehafeta5376
@behafetabehafeta5376 2 жыл бұрын
አዎ ይሰማን
@bewphone9113
@bewphone9113 2 жыл бұрын
መምህሪ ኑርልኝ 😥😥😥ላተ ቃላት የለኝም ግን መቸ ነዉ የማገኝህ
@mariamenatie5544
@mariamenatie5544 Жыл бұрын
Memhrye egziabher edmena tena yabzlh. Egziabher kefekedew Andken yagatemegn neger tenagre lensha yabkagn
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 жыл бұрын
አዉነትነዉ ሚጣየ ከተራበ ለጠገበ አዝናለሁ ይባላል ጥጋባቺን ባግባቡካልሁን ያሥበላና
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
ይስማል
@UrgedFiber
@UrgedFiber 2 жыл бұрын
መምህር ባህር ውስጥ ገብተው ቡና ይጠጣሉ የሚባለው እውነት ነው።በአንድ ወቅት አንድ ሰው በባህር ዳር ቁጭ ብሎ አጋንቱ ወዳጃችን መጣ ና ግባ ብለውት አብሯቸው ቡና ጠጥቶ በሶስተኛው ቀን እንደወጣ ከዚያም ሀይለኛ ጠንቋይ አድርጎት ሲጠቀምበት ነበር
@user-vz8by7cy9u
@user-vz8by7cy9u 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንች እሳን የሚወዳት ሰው በጣም ነው ምወደው ድግል እመቤቴ ሁሉ ነገሬ ናት
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
53ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( የመናፍቅ መንፈስ ስንል ምን ማለታችን ነው
2:54:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
የአባታችንን ጥብቅ መልእክት ከልብ ከሰማን ለነገ ስንቅ ነው
56:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 3,6 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 52 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 488 М.
77ኛB ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ  ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
44:27
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 22 М.
♥ 55ኛ Live እንወያይ  (☞  0927 580758 ☞Telegram & Mobile )
3:03:14
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 721 М.
❤168ኛ Live እንወያይ ( 0940396668 ) Telegram & Mobile
3:35:19
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 106 М.