ታህሳስ 2017 የግንባታ እቃዎች ዋጋ ቀነሰ | አሸዋ | ድንጋይ | ገረገንቲ | ጠጠር | ሲሚንቶ | ብሎኬት | ፌሮ ብረት | ጅብሰም

  Рет қаралды 26,162

5G Tube

5G Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@ddesiy6325
@ddesiy6325 Күн бұрын
እህቶች ደከመኝ ከዚህ ድካም ይልቅ ኢትዮጵያ የሚሰራልኝ ተቁጣጥሩ😢😢
@rahaldemis442
@rahaldemis442 Күн бұрын
እኔም ልክ እንዳች ነኝ እህቴ ሀላፊነት ወስዶ የሚያሰራልኝ ሰው የለኝም ድካም ብቻ ነው
@fmm2079
@fmm2079 Күн бұрын
😢በጣም የምር 😥 እኔም ነኝ
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w Күн бұрын
Wedem.kaleshi..yesirakeshi.ale.ayezon
@hawakonjoo
@hawakonjoo Күн бұрын
​@@rahaldemis442 ግማሹ ብር ገደል ብቻ
@nefisa
@nefisa 2 күн бұрын
ሱሉልታስ አስር ላይ መሠረት አውጥቶ ቦሎኬት ደርድሮ ልስን ሳይሰራ ጣራ ተመቶ ስንት ይፈጃል ስራልኝ
@FatimaFatima-h5w1y
@FatimaFatima-h5w1y 4 сағат бұрын
እናመሠግናለን
@የኛየኛ
@የኛየኛ 2 күн бұрын
ማሻአላህ እናመሠግናለን ሲሚንቶ ቀንሷል 😮
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w Күн бұрын
Eni 2500..gezech..new.yasgerefeket..ahun.kenes..dekam.becha.uffffff
@tameruworku5667
@tameruworku5667 2 сағат бұрын
በኩንታል እንደምትለው በሜትር ኩብ፣ በቤርጋ ወይንም በኪሎ ብትል ይመረጣል።
@hananmehamed6371
@hananmehamed6371 3 сағат бұрын
አሠላሙአለይኩምወድሜ.እዳታልፈኝ.የ5ክላሥ.የብሎኬት.ሥንትይፈጃል.ሥራልኝ
@abdulshikurmohammed2509
@abdulshikurmohammed2509 Күн бұрын
አካባቢህን ካልገለፅክ መረጃህ አሳሳች ከመሆን አይዘልም ። ሀገር አቀፍ መረጃ ይመስል ዝም ብለህ አታውራ ቦታውን ግለፅ። የክፍለ ሀገር ዜና ሀገር አቀፍ አታድርግ
@DetcyygHrftyy
@DetcyygHrftyy Күн бұрын
አመሰግናለሁ በርታልን ወድማችን የምፈልገዉን ነው የሠማሁት
@f-io7sj
@f-io7sj Күн бұрын
አመስግናለን
@GgggDiff-cc3vm
@GgggDiff-cc3vm 2 күн бұрын
የበር ዋጋ እና የግድግዳ ቻክ ስንት ይፈጃል 53ቆርቆሮ
@5gtube
@5gtube 2 күн бұрын
እሰራለው ለየ ብቻ
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 3 сағат бұрын
ሜንድነው የቀነሰው ያው ነው እንዲታይሌክ መሆኑ ነው?
@hafezhome
@hafezhome 2 күн бұрын
ኦ..ማሻላህ
@5gtube
@5gtube 2 күн бұрын
🤝
@ZerituAhmed-s4d
@ZerituAhmed-s4d 2 күн бұрын
ማሻኣላህ በርታ
@Sዬህልመኛዋ
@Sዬህልመኛዋ Күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Habiba-x3m3c
@Habiba-x3m3c 2 күн бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@57623
@57623 Күн бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን ኳርኒስ አሁላ እደትነዉ ቀንሶል ወይስ
@HoiOkejk
@HoiOkejk 2 күн бұрын
እናመሰግናለንወንድም
@FafiTube123
@FafiTube123 2 күн бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz 2 күн бұрын
መሸሀለ በሪታ❤❤
@tamrasaeed
@tamrasaeed Күн бұрын
እሺይ
@Temermokenen
@Temermokenen Күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ዴስ ይላል ለግርፍ እና ሊሾ ስንት ይበቃል ሲሚቶ ለ90 ቆርቆሮ
@sikosilo7237
@sikosilo7237 2 күн бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ወንዳም.ያጥርእና.የቤት.አጥር.ቢሎክት.ልዩነትአለውእንዴ?እባክህንከቻልክ.ብትነግረን
@5gtube
@5gtube 2 күн бұрын
ለአጥር ባለ 15 ብሎኬት ይበቃል ዋጋም የተወሰነ ይቀንሳል
@Sofiayimer-b3q
@Sofiayimer-b3q 21 сағат бұрын
በአላህ ለ80 ቆርቆሮ ስንት ሲምንቶና ሚስማር ያስፈልጋል መልስልኝ
@Cdg-m1w
@Cdg-m1w Күн бұрын
ቆርሩ።ጠይቅል❤❤❤❤❤❤
@ErmaE-r9r
@ErmaE-r9r 11 сағат бұрын
የት ከተማ? ቦታው ይጠቀስ ።
@ፈፋ
@ፈፋ 2 күн бұрын
መሻአላ ሁሉም ቀንሶል
@uthg7338
@uthg7338 Күн бұрын
ማሻአላህ😮😮😮
@HananYmer-m2p
@HananYmer-m2p Сағат бұрын
እናግን አን ለን ወንድሜ
@eimanwollotube3767
@eimanwollotube3767 Күн бұрын
ባለ12 ብረት በኪሎነው ወይስ በፍሬ 1750
@yaekobhaso9506
@yaekobhaso9506 Күн бұрын
Roof steel sheet metal cost.
@HannanFedilu
@HannanFedilu Күн бұрын
Wendem eski sele almuneyem seralene
@ZentTeshome
@ZentTeshome Күн бұрын
አሁን ገዛቼ ላስቀምጠው 4 / 3 እሰራለሁ ምን ትለኝለክ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 Күн бұрын
Koy gn L sheb lemserat set bulkat yfjal
@حياه-ل1ج
@حياه-ل1ج 2 күн бұрын
ወዲሜ እኔ ወረኢሉነኝ አተየትእደሆክባላቅም እና ከፈፍ እና መቃን ስትነዉ እሚሸጠዉ አሁላይ ፒልስ በአልህ መልስልኝ
@5gtube
@5gtube 2 күн бұрын
ወሎ ደሴ እጠይቃለው
@حياه-ل1ج
@حياه-ل1ج 2 күн бұрын
እሽ
@AdinanNur-ds6gw
@AdinanNur-ds6gw Күн бұрын
Pls when u tel about price of cement, list: 1 type of cement(dangote,national ,muger, etc.,.,.....,...,.) 2 it's grade(ppc opc etc) 3
@NegusGselassie
@NegusGselassie Күн бұрын
Wondeme yeyet ager waga new mitnagerew ante balkee waga yetim ayshetiem hulunim waga aswededh new yenegerken egna kezih betach new eyegezan yalenew
@WoldeyohanniesHundessa
@WoldeyohanniesHundessa Күн бұрын
ሰልክ ላኩልን
@shewunuguse8542
@shewunuguse8542 Күн бұрын
20Korkoro serbis min Akil Birr Yicherisal
@Cdg-m1w
@Cdg-m1w Күн бұрын
ውይንው።አጋር።ድሴ።ሰትንው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Күн бұрын
የበር መስታውት አቅርብልን የሰርቢስ በር መስታውት
@MuhammedWorku-h6e
@MuhammedWorku-h6e Күн бұрын
የቆርቆሮ ዋጋ
@nefisa
@nefisa 2 күн бұрын
ፊኖስ ስንት ነው ወንድሜ
@5gtube
@5gtube 2 күн бұрын
አሸዋ ነው
@MolaAlkaabi
@MolaAlkaabi Күн бұрын
ደሴ ከሆንክ የመርሳ አሽዋ ስንት ነዉ ወንድሜ ለሀይቅ
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 5 сағат бұрын
እሱ ከሚሴ ነው
@AsnakeBalcha-eo2xj
@AsnakeBalcha-eo2xj Күн бұрын
ወዳጄ ቦሎኬት እኛጋ 20 ብር ነው
@KukiKuki-bq6vk
@KukiKuki-bq6vk Күн бұрын
የት አገር ንው?
@Vip-iw4hm
@Vip-iw4hm 2 күн бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ
@foziyayoutube5912
@foziyayoutube5912 2 күн бұрын
አላህ ያስቀንስልኝ
@MesiTube-hv1ug
@MesiTube-hv1ug Күн бұрын
Ashawa Ke 2Ken Befate 33She Awerdku
@NestenetTefera
@NestenetTefera 2 күн бұрын
Wedegna akababi ashew 35 shi new
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ Күн бұрын
ዋሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ እባክህን ወንድሜ የሞተር ዋጋ ስራለን ማለቴ የወሃ ሞተር ወጋዉን በጣም እፍልጋለሁ አረሶ አደሮች የሚጠቀሙበት የወሃ ሞተር
@Neima-c9n
@Neima-c9n 2 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ
@ሳራበለጠዩቱብ
@ሳራበለጠዩቱብ Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊
@AppkId
@AppkId Күн бұрын
አልቀርብህም አምስትመቶሲሆንው. ቀንሰእሚባለው
@ZEHARA-v9o
@ZEHARA-v9o Күн бұрын
የመርሳ አሸዋ አቅርብልን
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Күн бұрын
2017 መስታወት ስራልን 👍ላይክ አርጉኝ
@HannanFedilu
@HannanFedilu Күн бұрын
AWO almulyem birr ena yewest beruoch seralene
@tigistgirma3883
@tigistgirma3883 Күн бұрын
በረ ሸራልን
@HgTt-s5r
@HgTt-s5r Күн бұрын
ወድሜ እባክህ ኮቦልቻ ስለ ህገወጥ ቤት አጣርተክ ንገረን እወ እያፈረሱ ነው ብለው ነው 😢😢😢😢😢
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 5 сағат бұрын
ተረጋጊ እህት ወሬ ሴናፍሱ ነው ህገወጥ አይደለም እየፍረሰ ያለው ምንገድ ሊሰራ መንገድ የሜገኛው ቤት ነው እየፍረሰ ያለው ያወራን ሁላ እያመናችሁ ራሳችሁን አታስታሙ እውነታውን ሳታረጋግጡ አይዞሺ
@fmm2079
@fmm2079 Күн бұрын
❤❤❤❤
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es Күн бұрын
አይ አንተ ሰው እርቀሀል እኔ ወግድ ነኝ ወግድ ውድ ነው
@EphrameLeul
@EphrameLeul Сағат бұрын
Kkkkk😂😂😂😂tasaznaleh mn 200yalken ymesl kensa tlaleh enda😅
@MuluTesfay-z8i
@MuluTesfay-z8i Күн бұрын
እባካቹ 200 ሰው ኣሰገቡኝ እህቶቼ ወንድሞቼ ❤❤❤
@RdUb-r4f
@RdUb-r4f 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@yusafyusaf8752
@yusafyusaf8752 Күн бұрын
Seminto gezch baskemti yebelashal melselgn
@bshbsh2028
@bshbsh2028 2 күн бұрын
ቆርቆሮ አረከሰም እስቲ ንገረኝ በተረፈ እናመሰግናለን
@5gtube
@5gtube 2 күн бұрын
ቀጣይ አቀርብላችኋለው አዲስ ነገር አለ
@fatmamensur3205
@fatmamensur3205 2 күн бұрын
ከዚህም ትንሺ ይቀንሰ😂🤪
@5gtube
@5gtube 2 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ አወን መቀነስ አለበት
@MDBrgana
@MDBrgana Күн бұрын
ቆርቆሮ ስትነዉ
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 Күн бұрын
ሲሚንቶ ቀነሰ ስትል 1600 አልገባኝም ወይም አልገባህም
@Ethiomobil
@Ethiomobil Күн бұрын
ክፍለ ሀገር ከፍተኛ የሚሸጥበት ነው
@Mstawte
@Mstawte 6 сағат бұрын
1600 ምን ቀነሠ ተወዷል እኔ ኩንታል 200 ብር ነበር ገዝቸ ያሥገረፍኩት ውስጥ ሊሾ ቀርቶኝ ዝም ብየዋለሑ ታልቀነሣ እተወዋለሑ ገረገቲ ገብቶበታል ይበቃዋል በደንብ ደልድየዋለሑ ኬንዳ አልብሸ ቁጭ ነው የምለው
@Abebu374
@Abebu374 Күн бұрын
አረ ይቀንስልን 😢
@HabtamuAzanaw-t5j
@HabtamuAzanaw-t5j Күн бұрын
ቀዳዳ.ካቴው.መከራ.አሳይቶን.አሸዋ50.ውድ.ነው.ትላለህ.መጀመርያ.ስራውን.እወቅ
@YyYy-k6e
@YyYy-k6e Күн бұрын
ምን እያልክነዉ ይሄነዉ ቀነሰብለህ የምታወራዉ እኛየምናዉቀዉ ስሚንቶ 700 ድንጋይ 800 ጅፖሰም 50አሽዋ 5000 ስለዚህ ቀነሰ ብለህ አትበል
@Ethiomobil
@Ethiomobil Күн бұрын
😮😮😮 የመቼውን በዚሁ በቀጠለ ጥሩ ነው
@raaaameee5304
@raaaameee5304 Күн бұрын
አለሀምዱሊላ አላህ ምንቸግሮት እኛ ካናሰብነው በላይነው በጣምነው ደስያለኝ ሲምንቶ መቀነሡ በተለይ😢😢
@TgjHvm
@TgjHvm Күн бұрын
👍👍👍👍
@MDBrgana
@MDBrgana Күн бұрын
ቆርቆሮ ስትነዉ
@MDBrgana
@MDBrgana Күн бұрын
ቆርቆሮ ስትነዉ
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
EMS ሰበር - የወለጋ ፋኖ እዝ ተመሰረተ Dec 2024
11:26
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 8 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН