5ኛ ልጅ ተመስገን ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 76,617

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር

Пікірлер: 789
@heniandtsi
@heniandtsi Ай бұрын
እናመሰግናለን 50 k ስለገባን 🎉🎉🎉 የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545 👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
@user-fd6hx1mr3v
@user-fd6hx1mr3v Ай бұрын
አማን
@MessieLove-ox2uc
@MessieLove-ox2uc Ай бұрын
በመጀምርያ እግዚአብሔር ይመስገን ጤናኛ ልጅ ይሆን ግን በርግጠኝነት ማርያምን አሁን የምትወለደው ሴት ልጅ ነች ሴት ልጅ ካልሆነች ልቀጣ የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሴት ልጅ ከነ………😂ይስጣችሁ ብያለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ እኖዳችሗለን ሄንዬ እዳትቀየም አስተያየት ለመስጠት ያክል (እውነት ለመናገር )የምትላትን ቃል ብዙ አትደጋግማት በተረፈ ተባረኩ
@zenattadese1831
@zenattadese1831 Ай бұрын
Sitawra lamendenw yemtchklew damo lijetwm tawr enji bro
@absabs9609
@absabs9609 Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሻዉ ሁሉ ይሆናል ምጡን ያጥር ወፍ አትሥማሽ አቶ ሄኖክ እና ወይዘሮ ነፂ እኳን ዴሥ አላችሁ
@ሩትዬሀለበዊት
@ሩትዬሀለበዊት Ай бұрын
ሴት ልጅ ብትሆንለቹ ብዬ ተመኛሁ ግን ምንም ይሁን ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Ай бұрын
ይመስለኛል እንደ አማቷ ነው አወላለዷ 4ወንድ ከዛሴት
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p Ай бұрын
በጣም እኔ ምኖቲ ነው
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
እኔም፡ሳስብ፡ነበር፡ሲት፡ብዮ፡ወናው፡ጤነኛ፡ይሆን
@hawaberhanu3417
@hawaberhanu3417 Ай бұрын
ያቤል ሚስትም እርጉዝናት የምትሉ ላይክ አርጉ
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r Ай бұрын
እሧ ፊቶ ያስታውቃል
@alahamalaham
@alahamalaham Ай бұрын
አወ በደብ ታሥታዉቃለች
@user-rh3nv8mo6y
@user-rh3nv8mo6y Ай бұрын
አወ ይመስላል
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ Ай бұрын
Awo badabi❤❤🎉
@YabYouTube
@YabYouTube Ай бұрын
ሀቅ
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. Ай бұрын
ከማርገዝሽ በላይ ደስስስስ ያለኝ የእግዚአብሔርን ስም 83 (ሰማንያ ሶስት) ጊዜ መጥራታቹ ነው። ቁጭ ብዬ ነው የቆጠርኩት እግዚአብሔር እንዲ በአንደበት ሲከብር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን!
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Ай бұрын
እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ድምጽ ሁኑ ለከርቸሌው ሚካኤል 😢😢😢😢😢😢😢
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነዉ አይፈርስም ተብለእኮ አልሰማችሁም
@getasetgnagerma1661
@getasetgnagerma1661 Ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች ተረጋጉ አይፈርስም ውሸት ነው።
@Wasaneewasanee-d4n
@Wasaneewasanee-d4n Ай бұрын
ayifarasim wushat nebr❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 29 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂​@@getasetgnagerma1661
@MekaMehamed-zt7my
@MekaMehamed-zt7my Ай бұрын
ማሽአላህ ደስ ይላል እኛም የመዳም ቅመሞች ከስደት በሰላም ገብተን የምንወዳቼውን ቤተሰቦቻችንን አግኝተን ልጅ ወልዶ ለመሳም ያብቃን
@meditube3786
@meditube3786 Ай бұрын
Aminnnn
@SeadaZ-p4m
@SeadaZ-p4m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ እናት ❤❤❤ይሁን ይደረግልን
@MesiGalaso
@MesiGalaso Ай бұрын
Amen❤
@Aster-e8c
@Aster-e8c Ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን Ай бұрын
እማያልቅ ፍቅር ከ ትዳር ጋር🎉🎉😮😮የሆድሽን በጀርባሽ ታርግልሽ እመብርሀን😊
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 Ай бұрын
ልጂ በልጂነት ነው ይሉሀል ይሔ ነው ማሻአሏህ እኳን 5/1የወለደች አመሥልም ጀግና ሴት ተከባክበሀታል ጀግና ወድ አላህ ያሣድግላችሁ የሷ ቢጤዋች እኮ ገና ፍቅረኛም አልያዙ👫😂😂😂😎
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by Ай бұрын
ሳህ ቀስ በለን እንደርሳለን የመዳም ስራ መቼ ፍቅር ያስዝና😂😂
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r Ай бұрын
​@@Mas-bn2byእክ😅😅😅😅😅
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl Ай бұрын
አወ😂😂😂
@ksaaksaa1496
@ksaaksaa1496 Ай бұрын
@@Mas-bn2by ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስዴት 😥😥😂😂😂😂
@ዜድ-ዸ7ሐ
@ዜድ-ዸ7ሐ Ай бұрын
አሳምረህ ይዘሀታል አራት የወለደች አመስልም አምስተኛውም ጀምሮል ልጅ በልጅነት ነው ጎበዞች
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 Ай бұрын
በጣም
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ Ай бұрын
እውነት ነው
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
ያስታውቃል ለሚስቱ ምቹ ነው❤
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 Ай бұрын
እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ የአቤላንም ሰርፕራይዝ እጠብቃለን😊
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Ай бұрын
ሙሉውን ጨርሼ አዳምጬ ነው የመጣሁት እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤ ሴት ብትሆን እኛም ደስ ይለናል ግን ደሞ እንደ አምላክ ፍቃድ ነውና ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ❤❤❤
@ZinuTub
@ZinuTub Ай бұрын
እውነት ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።የኔ ምኞት ነው ሴት ብትሆን😊ደስ ይላናል
@yasewchu
@yasewchu Ай бұрын
አሜን አሜን አስፈቅደሺ ነዋ የፃፍሽው❤😂😂
@Abeba-w5q
@Abeba-w5q Ай бұрын
እመቤቴ የልብሽን መሻታ ትሙላልሽ የኔ ውድ
@salima44-z8w
@salima44-z8w Ай бұрын
ልጅ የእግዚአሔር ስጦታ ነው ከእናንተ የሚወለደው ልጅ እድለኛ ነው የተባረከ ነው እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ Ай бұрын
ምርጥ ባል ነክ ሚስት የአራት ልጆች እናት አተመስልም የምር ታምራላቹሁ ከዚህ ደሞ በላይ ልጆቻቹሁ ጥሩ ቦታ ደረሰው ለማየት ያብቃቹሁ❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Ай бұрын
ፂ እንኳን ደስስስስስስስስአላችሁ የአጥር ወፍ አትስማሽ እንቺን የመሰለች ሴት ልጅ ይስጣችሁ ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ያለዚይም ወንድም ቢሆን ሴትምቢሆን ልጃችሁ ናቸው ብቻ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ ምኞቴ ነው::ድንግል ማርያም ትርዳችሁ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል ደስታውን ደስታ ያርግላችሁ
@FikirJon
@FikirJon Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ልጅ የእግዝአብሔር ስጣታ ነው ይህን አጥቶ ስንት የሚችገር አለ እና ተመስገን ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DengelmareyamAmalajea
@DengelmareyamAmalajea Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን የፊትሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው❤ወለደችን ያሰማን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ውድድድድድድድ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@seblemesfin7116
@seblemesfin7116 Ай бұрын
ጨዋ ቤተሠብ ለወንድሞችህ መሠረት የሆንክ ሄኑ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ፍለቀልቅ❤❤❤❤❤
@Beza27Tube
@Beza27Tube Ай бұрын
የተባረኩ ሴቶች በእግዚአብሔር ቶሎ ቶሎ ይጎበኛሉ ፍሬ ያፈራሉ ተባረኩ በእውነት ሄኒየ ያንተ ምርጥ አባትነት ይወስነዋል እሷ እንደዚህ በልጆች ለመባረክ መፍቀድ በሰላም ውለጅ እመቤቴ አትለይሽ ነፂየ ❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@Beza27Tube
@Beza27Tube Ай бұрын
@@-againyoutube5771 እሽ ውደ
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Ай бұрын
እመብረሀንን ጀግና ሴት ነሺ በዚህ ዘመን አምሰተኛ ልጅ መወለድ ይህ የሚያሳየው ከጀረባሸ ያለው ጠንካራ ትዳሩን አክባሪ ባለቤት እንዳለሸ ይነገራል አቤል ምረጥ አባት ሁለታችሁም ምረጥ ነችሁ እግዚአብሔር ከእነተ ጋራ ይሁን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌☝️☝️☝️☝️🤲🤲🙏🙏🙏
@YeshiworkGrmay
@YeshiworkGrmay Ай бұрын
ፂ የኔ ቢጤ ነሽ የወንዶች እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሴት ታርግልሽ ወንድ ልጅ ማሳደግ ያው እንግድህ ያሳደገ ያውቀዋል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Ай бұрын
እዮባ ፕሮግሬም ላይ ሰርፕራይዝ ያደረካት ግዜ ጠርጥሬ ነበር❤❤❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
አላህ ሴት ልጅ ይስጣችሁ ውዴ አላህ ግዜሽን በሰላም አስጨርሶሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርገው
@Hiskael
@Hiskael Ай бұрын
ደግሞ የመቤቴ ፍቃድ ይሁንና ሴት ትሁንላቹ ነው ምለው❤❤❤❤❤❤🎉
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg Ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ያብባል ለብዙዎች የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ሔኒና ፆ
@taleendarakjian1314
@taleendarakjian1314 Ай бұрын
እውነት በጣም ድስ የምትልሁ ቤተሰብ ናችሁ ድንግል ማርያም በስላም ትፍታሽ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተባረክ ፍሬ ትስጥሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Ай бұрын
ሴት ልጅብትሆን ደሥ ይላል እመቤቴት ቅድስት ድንግል ማርያም ትፍቀድ ስለሁሉም ጤነኛ ልጅ ይሁን❤❤❤❤
@Hiskael
@Hiskael Ай бұрын
እኔ የእዮብ ፕሮግራም ላይ ሳያት አውቄለው እመቤቴ በሰላም ትቀረብሽ የኔ ጨዋ🎉❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk Ай бұрын
እማምላክ ካንቻ ጋር ትሆን በርቺልኝ አንቺን የመሰለች ሴት ልጅ እጠብቃለው
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 Ай бұрын
እግዚአብሔር የተባረከ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ እመቤቴ የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ እኔም እመቤቴ ሴት የተባረች ጤነኛ ልጅ እንድትሰጣችሁ እመኝላችዋለሁ ተባረኩ🙏
@sofiasofia5057
@sofiasofia5057 Ай бұрын
የአቤል ሚስት እርጉዝ ናቸው የምትሉ በላይ ካሳዩኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@user-yl2qb1xs4k
@user-yl2qb1xs4k Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤እኔ የሁለት ወር ነፍሰጡር ነኝ በፀሎት በዱአ አስቡኝ ከስት መከራ በሓላ እግዚአብሔር ይመሥገን የልቤ መሻት ፈጽሞልኛል❤😢
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሄኒ & ፂዬ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅሽ ቆንጅዬ ሴት ልጅ ብትሆን ደስ ይለኛል ዋናው በርግጥ ጤነኛ ልጅ ይሁን እግዚአብሔር የሚፈራ ወይም የምትትፈራ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@weghueweghue5089
@weghueweghue5089 Ай бұрын
Amam❤❤❤
@msrak4498
@msrak4498 Ай бұрын
እኔግን,ትላንት,ገመቼነበር,አቤል,ልደትላይ❤❤❤❤,በጣም,ደሥበሎኛል,እመብርሐን,በሠላም,ትፍታሽ❤❤
@ራኬብ
@ራኬብ Ай бұрын
ባይገርማችሁ ማርያምን ትላንትና ፂ እርጉዝ ናት የምትሉ የሚል ኮሜንት አንበቤያለሁ😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ኮሜንቶች ይታያችሇል እኮ የኔ ጀግኖች ቅመሞችየዬዬዬዬ❤❤❤
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye Ай бұрын
😂😂😂😂😂አንዷ እኔ ነኝ የተናገርኩት
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉
@abebechabe-d6d
@abebechabe-d6d Ай бұрын
ዋው የወንዶች ተምሣሊት ትህትናው ሔኖክ ለባለቤቱ ያለው ቦታ ❤
@user-fk1te6ib4t
@user-fk1te6ib4t Ай бұрын
ሴት ነች ግን ቃል ግባ አንድ አበሻ ቀሚስ ሰጦታ የአጥር ወፈ አትሰማሺ እመቤቴ 2 ተርግቪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@imanimqn9281
@imanimqn9281 Ай бұрын
ኢሸአላህ 5ተኛዋ ሴት ናት በአላህ ፍቃድ ያረብ ያርግላት❤
@user-yl4gd2nd5i
@user-yl4gd2nd5i Ай бұрын
🌹🌹🌹እመቤቴ በሰላም የፈትሸን ከሆላሻ ያርገልሸ እህቴ
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
እሰይ ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ በሰላም ይምጣ ያሉትም ይደጉላችሁ የኔ ዉቦች ስወዳችሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u Ай бұрын
ምንም ይሁን ምን ከማዳም ቅመሞች አያመልጥም አዋቂዎችኮነን የአቤል ሚስትም እረጉዝ ነች ቀጣይ ቃልና እረዱ ይጠበቃሉ በረቱ መልካም የእረግዝና ጊዚ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u Ай бұрын
@@-againyoutube5771 ደመረኩሺ
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l Ай бұрын
ሂኒ ጎበዝነህ ጥሩ አድርገህ ይዘሀታል ዉበቶ ያለጠፋበት ምክንያት ያንተ እንክብካቤ ነዉ ፈጣሪ ያብዛችሁ❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@edenmolla1067
@edenmolla1067 Ай бұрын
ተወዳጁ አምላካችን ይመስገን፤እንኳን ፈጣሪያችን በበረከት ጎበኛችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ እኛም በጣም ደስ ብሎናል
@SimretTube
@SimretTube Ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Ай бұрын
በዚ አጋጣሚ ሄኔክ እርጋታዉ ና ድምፁ በጣም ደስ ይለኛል የተረጋጋች ሚስት ነዉ ያላቹ
@በቃ
@በቃ Ай бұрын
እኔ መውለድ ፍላጎት ሣይኖረኝ አግብቼ ትንሽ ሠውየውንም ልወቀው ብየ መከላከያ መዋጥ ጀመርኩ እዳገባሁ ግን ባሌ በጣም ታማኝ ነኝ ልጅ እፈልጋለሁ አለኝ እኔ ይህ ማታለሊያችሁነው ወዶች አልኩት ግን እሡ መውለድ አለብሽ ብሎ እቢአለኝ ከዛን ባገባሁ ከሦስት ወር ቡሃላ አረገዝኩ ከዛን በተጋባን በሁለት አመታችን የአንድ አመት ልጅ አለን አልሀምዱሊላህ እዳለውም በጣም ልጁን ይወዳል ቃሉን አላጠፈም እናማ ልጅ ለለላችሁ አላህ ሷሊህ ልጅ ይስጣችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ደስ የሚሉ ናች አላህ በሠላም ይፈርጅሽ ፂ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Ай бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ይላል አምሰተኛ ልጅ ታድላቹ የተባረከ ቤተሰብ እግዝያብሔር በሰላም ይገላግልሽ እኔ ታይቶኛል ሴት ነዉ የምትሆነዉ
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji Ай бұрын
በእርግጠኝነት ሴት ልጅ ነው ምትመጣው እስኪ እደኔ የሚያስብ❤🎉👍👍👍
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@Samera-ed5pr
@Samera-ed5pr Ай бұрын
እመብራሃን ወላድት አምላክ በሽልምሽ ታውጣሽ ጀግና ሴት👌 እንደ አምላክ ፍቃድ ሴት ቶሆንልሽ አለች ፅንስሽ የሴት ትመስላለች❤
@HanaTomas-hn3hf
@HanaTomas-hn3hf Ай бұрын
እዉነት ነዉ ዉለዱ ተባዙ የተባለነዉ እመብርሐን በሠላም ታገላግልሽ እኔም የመጀመርያ ልጅ 7ወር ነብስ ጡር ነኝ በፁለታችሁ አስቡኝ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 Ай бұрын
Amen Silasewoch Yasbun Emebrhan tirdash Dengel Maryam tekrebesh 🙏🙏🙏
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Ай бұрын
ሠባት ወለደ የምር በልጅነት ደሥ ይላል ቆየት ሲሉ ልጆቹ ልክ እንዴእህት እንዴወንድም ሁነው ነው የሚያድጉት ደሥ ሲል
@Hanan-jx1zp
@Hanan-jx1zp Ай бұрын
ተባረኩ ከዚህ በላይ ብዙልን ትክክለኛ ትዳት የእግዚአብሔርን የሚሰጠውን ፍሬ ማመስገን ነው ብልህ ናችሁ አሜን አሜን አሜን በእውነት
@Jemalalhbesh
@Jemalalhbesh Ай бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልጅ እቢ ብሎኝል እንቁላልሽ ትንንሽ ነዉ አሉኝ ዶክተሮቹ😢
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx Ай бұрын
የኔ እናት የዶክተር ወሬ ሰምተሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ልጅ የሚሰጠዉም የሚነሳዉ ፈጣሪ ነዉ መፀለይ ነዉ የኔ ዉድ ህእት የአሳብሽ ይሙላልሽ❤❤❤❤
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚያብሔር የሚሳነው የለም ዶክተሮችን አምነሽ ተስፍ አትቁረጭ
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Ай бұрын
አብሺሪ አላህ ሷሊህ ልጅ ይሥጥሺ ብዙ የወሊ መዳኒት ተተጠቀምሺ ይዘገያል እኔም ከ1 አመት ቡሃላ ነው የወለድኩት
@NuraArage
@NuraArage Ай бұрын
አብሺሪ እህቴ አላህ ይወፍቅሺ
@simsinnami3502
@simsinnami3502 Ай бұрын
ጡሩ ሀሳብ ነው ውለዱ ብዙ ተባዙ የእግዚአብሔር ቃል ነው ለሚፈሩ ከ2 ለማያሉ ሰወች ጡሩ ማሳያ ነው በተለይ ማሳደግ እየቻሉ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችዋል
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረአላህ ይቀን እንዴት ደናፍቀኝ ወላሂ እህህህህ አይ ስደት ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢❤❤
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን። ❤❤❤ እመብርሐን ትቅረብሸ የኔ ደርባባ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@גבינשדמלש
@גבינשדמלש Ай бұрын
❤❤🎉🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Ай бұрын
ማርያምን በጣም ደስ የምትሉ ጠዶች ናችሁ ሴት ልጅ ቢሆን ደስ ይላል እመቤቴ ትሰጣላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Ай бұрын
ዋው በጣም ደረሰ ይላል ልጅ የእግዚአብሔር ስጣታ ነወ ጌታ ኢየሱስ የሰጠውን በሰላም ይገላግለሺ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💜💜💜💜
@MessieLove-ox2uc
@MessieLove-ox2uc Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ማርያምን ሴት ነው የምትወልደው በርግጠኝነት የምር ሴት ካልሆነች ልቀጣ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee Ай бұрын
እሺ እንዳትረሺ ካለሆነች በደንብ እንቀጣሻለን 😂😂
@BHzxb
@BHzxb Ай бұрын
ቡሀላ. ባርቆብኝ. ነዉ. አፉ በሉኝ. እዳትይ 😂😂😂😂
@ህይወትበደረጃ
@ህይወትበደረጃ Ай бұрын
አስቀምጠዋለሁ ኮሜትሽን ትቀጫለሽ ካልሆና 😁
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ድንጉጥ ደስ ስትል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሴት የኔ ደርባባ አላህ ይጠብቃችሁ ከነልጆቻችሁ❤
@eyerusmekonenMARIKON19
@eyerusmekonenMARIKON19 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደሥሥሥሥሥ ይላል እንኳን ደሥሥሥሥ አላችሁ ዘራችሁ እንደባህር አሸዋ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤😊
@MisDahlia-j6d
@MisDahlia-j6d Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሀ ሄኒ ከአባትህ እኩል ልትሆን ነዉ ተመስገነ መቼመ ሴት መሆን አለባት ሄኒ ሰት ከሆነች ቆንጆ የባህል ልብስ ስጦታ ትሰጡኛላችሁ
@Grumtube-fp9pw
@Grumtube-fp9pw Ай бұрын
Hen ante le wondimochik bicha satihon le mulu Ethiopia wotatochi temisalet nek egiziabiher ye tebarek tenagna yehone lij yargilachu Hen I have no idea for you bicha betam new miwodik ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halima1020
@halima1020 Ай бұрын
ማሻአላህ እኳን ደስላችሁ አላህ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ ደስ የምትል ባለቤት አለችህ 5 የወለደች አመስልምኮ
@MarthaSouri
@MarthaSouri Ай бұрын
እግዚያበር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል በልጅ መባረክ ምነኛ መታደል ነዉ ❤
@Lijtofuk
@Lijtofuk Ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ እግዚአቡሔር ይጠብቃችሁ ልክ እዳብየና እደቴቴ በልጆቻችሁ የምትኮሩ ያድርጋችሁ 😊
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 Ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ልጅ በረከት ነው እመብርሃን የሴት ልጅ እናት ታድርግሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ci1de5ox1l
@user-ci1de5ox1l Ай бұрын
እመብርሐን ለዛ ቀን አድርሳሽ በሰላም ትፍታሽ መሰዋትነቱ ቢከብድም እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ከሰጣ በጊዜ መውለድ ነው ቶሎ ቶሎ ውለዱ
@MeryMery-wr5yu
@MeryMery-wr5yu Ай бұрын
ተመስገን የምር በጣም ደስ የሚል ትዳር አራያ ናቹ ለሁሉም እመብርሀን ትጠብቅሽ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Ай бұрын
ፂዬ እና ሄኒ እንኩዋን ደስ አላችሁ I hope በርግጠኝነት ሴት ነች ፂ እንዳትረሺ እኔ የተናገርኩት በርግጠኝነት ነው because ትንሽዋን ፂን ማየት ስለናፈቀኝ ለማንኛውም እመቤቴ ኪዳነምህረት ጤነኛ ልጅ ትስጥሽ እማ ❤❤
@mesaymam
@mesaymam Ай бұрын
በመጀመሪያ እመብረሀን በሰላም ትፍታሽ ! ብዙ ግዜ የወድልጅ ሚስት አወላለድ ላይ ያማቷንነው የምተካው ይባላል 4 ወድ ልጆች ወልዳችኋል ያሁኑ ግን ሴት ይመስለኛል ለማናናውም ወድም ይሁን ሴት ዋናው ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን የሆድሽን በጀርባሽ ታሳቅፍሽ እመቤቴ ቅድስት ማርያም❤❤❤❤
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani Ай бұрын
ማሸአላህ አላህ ሴትልጅ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤ለወድሞቿ እህት እምትሆን
@saadhh8609
@saadhh8609 Ай бұрын
መሽአላህ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ደግሞ ምኞቴ ሴት ልጅ እንድትሆንላችሁ ምኞቴ ነው❤❤
@AdenewTeru
@AdenewTeru Ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እግዚያብሄር አምላክ መልካም ሊጅ ይስጣቹ ሊጅ የግዚያብሄር ስጦታ ነው ፍቅርራቹ ይፀምርላቹ ❤❤❤❤❤
@merifataju1520
@merifataju1520 Ай бұрын
ባይገርማችሁ እ/ርን ገምቼ ነበር እና እንኳን ደስ አላችሁ ሄኖኬ የቤተሰብህን ፈለግ እየተከተልክ ነው።
@user-bv2gu1ws6u
@user-bv2gu1ws6u 26 күн бұрын
እግዚአብሔርን ወይ ስወዳችሁ ባልም ሚስትም ደርበብ ያላችሁ ውብ ቤተሰብ❤
@user-ci1de5ox1l
@user-ci1de5ox1l Ай бұрын
አሜን እኔም ሀገሬ ስገባ እግዚአብሔር ከሰጠኝ መውልድ እፈልጋለሁ ልጅ ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ጸጋ ናቸው
@enatemaryam3665
@enatemaryam3665 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ጤናኛ ልጅ ለሀገር ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ❤❤❤
@HanaWeldesemyat
@HanaWeldesemyat Ай бұрын
እናንት የመልካም ዛፍ መልካም ፍሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ሱሶች❤❤❤❤
@PcSign
@PcSign Ай бұрын
❤❤ያርግላችሁ ሴት ❤❤❤ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ ይስታችሁ ❤❤
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e Ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ በሰላም ይገላግልሽ እናም ነገም በነሱ እንድታርፉ ያብቃቹ ወላህ በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ Ай бұрын
እንኳን ደስ ያላቺሁ እንደኔ የሚወዳቸው በላይክ🎉❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ልጅ የወለደይ አትመሰልም አናተ ጥሩ ሰው ናህ አንመልካም ሰው ቆንጆ ሚሰት አለህ ወለዱ ልጅ በወጣትናት
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np Ай бұрын
ዋው ደስ የላል የኔ ቆንጅ አግዚአብሔር የምስገን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@user-vd7sr6ui9p
@user-vd7sr6ui9p Ай бұрын
የኔ ቅ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ ሄኒ አንተም መካሪ እንኳን ደስ አላቹ አላህ በሰላም ያሳቅፍሽ
@yasewchu
@yasewchu Ай бұрын
ዋውው ምርጥ እናት ምርጥ አባት ደስስ ይላል እመብርሃን ትጠብቅሺ የኔናት ደርባቢት ሄኒ የፍቅር ሰው እንኳን ደስስ አለክ❤
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመገን እንኳን ደስ አላችሁ ሄኒና ነፂ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ደግሞ በሴት ልጅ እንድትባርካችሁ ተመኘሁ ❤❤❤❤❤
@WageyhSesy
@WageyhSesy Ай бұрын
ዋውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳንም ለዚ አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኰ5ዀ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኰ5ዀ Ай бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ልጅ ይስጣቹሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ❤ እህት በቅንነት ደምሬኝ
@Marta-k7r
@Marta-k7r Ай бұрын
ሄኑክ እና ነፂ በበጃመረ በጠም ነው ያምውዳቹ ደስ ትለለቹ ነፂዬ ድግል ማርያም በሰለም ሁለት ተሪግሽ❤❤
@እመቤትከተማው
@እመቤትከተማው Ай бұрын
ቃልም ያቤልም ባለቤት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውለዱ መድክም ላይገር ልጅ በልጅነት ነው
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 Ай бұрын
አራት የወለደች አትመስልም በሁሉም ነገር እንደምትረዳት ያስታውቃል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Ай бұрын
እመቤቴ ከነልጃ ጤነኛ ልጅ ሴት ትሁንላችሁ መልኳም የእርግዝና ወራት ያርግልሽ እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቅሽ ትጠብቃችሁ የሁን የሁን ኬር የሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ገምቻለሁእርጉዝእንደሆነች እንኳንደስአላችሁለኔምዱአ አድርጉልኝይሄንቀንይወፍቀኝ አራትየወለደችአመስልም
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Ай бұрын
ውይ ታድላችሁ❤ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ!
@__-wj7zq
@__-wj7zq Ай бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ እመብርሃን ትቅረብሽ❤️🔥_
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s Ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ በሰላም መልካም የተባረኩ ልጆች ውለጅ ❤❤❤❤
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 Ай бұрын
I’m so proud of you guys በጣምምምምም ደስስስስስ ይላል ወንዶች ስለሆኑ ሴት ይስጥሽ እመኝልሻለው ማሬ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሰላም ትገላግልሽ ምክንያቱም ምጥን ታውቀዋለችና ውድድድድድ ነው ማድርጋችሁ
@aynalemgetachew853
@aynalemgetachew853 Ай бұрын
እግዚአቡሔር በሰላም ይገላግልሽ እድለኛ ነሽ ይህ መመረጥ ነው
@kummegereshetu1282
@kummegereshetu1282 28 күн бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውቦች❤❤ ስቃጥል መድኃኒአለም ጤናኛ ልጅ ይስጣችሁ❤🙏ግን ተውቆኛል 5ኛ ልጃቹ ሴት ነው ከወኩ ትሻልምኛለህ ሄኒዬ አስብባት😂😅
@aynenadisbelachew215
@aynenadisbelachew215 Ай бұрын
የኑሮ ውድነቱን እንዴት ነው እናንተ ቤት? በርግጥ የእግዚአብሄር ፈቃድ ነው እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c Ай бұрын
ሁሉም የእራሱን እርስቅ ይዞ ይመጣል ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 Ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ልጆች ናቸው ምንም አይሆኑም፡፡
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
17:18
ሁሉም ነገር ዉሸት ይቅርብህ አያዛልቅህም
1:06:10
YetenbiTube የተንቢ⚛
Рет қаралды 107 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 10 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 15 МЛН
እዮብ እንደማገጠባት ደረሰችበት እዮብ ደነገጠ
16:31
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 106 М.
ከረዱ ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን
11:32
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 53 М.
ሓዱሽ ዓመት ኣብ እነክብረሉ ዝገጠመና ነገር 😳🙄
18:38
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 10 МЛН