KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰርፕራይዝ አደረግናት አልጠበኩም አለች 😱
23:32
ቤተሰቦቼ በጣም ወደዋታል እዚው ሊያስቀሯት ነው
35:35
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
54:15
За кого болели?😂
00:18
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
ከረዱ ጋር ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን
Рет қаралды 69,196
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 64 М.
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Күн бұрын
Пікірлер: 285
@heniandtsi
2 ай бұрын
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችላይ ስራዎቻችንን ይመልከቱ 👉👉t.me/henokdesign
@jodisamgefas1368
2 ай бұрын
እሽ ሄንዬ❤
@rootp9490
2 ай бұрын
እሺ ❤❤❤
@Aynalem-em5dw
2 ай бұрын
የሄኖክ ልጅ ፈርንጀነው የምመስሉት እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@dfghxvbb4310
Ай бұрын
በጣም የነመዳምን ልጆይ የምሥላሉ😊
@abebechabe-d6d
2 ай бұрын
ማኛ የሆኑ family ሥወዳችሁ ሔኖክ የወንዶች ተምሣሊት ለባለቤቱ ያለው ቦታ አብራችሁ ጃጁ❤❤❤
@ማርታ_የኪድዬ16
2 ай бұрын
ጺዬ ቅዱስ ሩፋኤል ማህጸንሽን ይክፈትልሽ ፊትሽን ቅባ ቅዱስ ተቀቢ❤
@ያህያYahyawe-s1r
2 ай бұрын
እነዚን ቤተሰብ የምትዎዱ በlike አሳዩኝ ቂመሞቼ 😘❤️❤️🥰🙏
@yeshumethiolove275
2 ай бұрын
ትልቁ ማርኮንዬ ያባቱ ልጅ የኔ ጎበዝ ቅልጥፍናው ደስ ሲል አድግ በሉ ❤ማማራቹ❤❤❤❤
@selmejons5098
2 ай бұрын
ወይኔ የሴትዋ እህታቸው ባል ዝምታው መታደል ነው አምላኬ ለኛም ለማዳም ቅመሞች እንዲ አይነቱን ባል ሰጠን አሜን በሉ ቅመሞችዬ
@Love-if4qj
2 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
@emebetyohannes5403
2 ай бұрын
እሷ እራሱ ዝምተኛ ናት
@ماريفةبنتحبشي
2 ай бұрын
በሉ አይናችሁን ሰብሰብ አርጉ ከሰው ባል ላይ ወይጉድ ደሞ ፀይም ውሀ የመሰለ ነው😂😂😂
@yeznMamuye
2 ай бұрын
እሷም ናት❤
@1356Meryem
2 ай бұрын
😂😂😂@@ماريفةبنتحبشي
@alemneshalemnesh4685
2 ай бұрын
ልጆቾቻችሁ በጸጋይደጉላችሁ በጣም የምታምሩ ቤተሰብናችሁ ተባረኩ
@ateeakapptube5393
2 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Susu-p8v5w
2 ай бұрын
እምትፅፉበትን ቦታ ብመርጡ የተሻለ ነው
@Sumeyayutube
2 ай бұрын
ማሻአላህ ልጆቻችሁ በጣም ያምራሉ አላህያሳድግላችሁ በጣም ደስየምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
@tigikidan5825
2 ай бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ያሳድግልህ ሄኒ
@MaazaEthy
2 ай бұрын
የእውነት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ፍቅራችሁን ያብዛው መልካም አድስ አመት ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን❤
@asdfsdf3088
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን እንኳንም አብሮአደረሰን አደረሳችሁ😢🎉❤❤❤❤ወይ ስታምሩ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አባት እናት እና አባት ደስ ስትሉ ልጆቻችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
2 ай бұрын
እመብርሃን እቅፍድግፍ አድረጋ ትጠብቃችሁ ቤተሰቡን በሙላ❤❤❤❤❤❤❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
2 ай бұрын
የሄኖክ ልጆች የፈረጁ የሚመስሉኝ👍🥰🥰🥰❤❤እድግ በሉ ባባዎቼ💝
@ethio4421
2 ай бұрын
These families are role models for Ethiopian Family!! May God bless you abundantly
@HannaAgiz
2 ай бұрын
አሜን አሜን ለሁላችን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤
@SewmehonTubeሠውመሆን
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ታድለው አረ እኛንም በሠው ሀገር የምንከራተተውንም ስደት በቃ ብሎን ተቤተሠብጋ እናሳልፍ ያአላህ😢
@azimerakahasi7286
2 ай бұрын
ደስ የምል በተሰብ ዋዉ ፈጣሪ ይጠብቃቹዉ ከኩፉ ነገር 🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
2 ай бұрын
ይህ ቤተሠብ እኮ ማርያምን ፍቅር የሆነ ቤተሠብ ነዉ❤❤🎉🎉
@MalakNetopia
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
2 ай бұрын
እውነት በጣም እድለኛ ሰው ነህ❤❤❤ አላህ ልጆችን ያሳድግልህ
@ኡሙፉአድቲዩብ
2 ай бұрын
ኡፉ አለህ የሰድገቹ ያኔ ጠፈጮች ትኒሹ ስየሚሩ
@accacc5974
2 ай бұрын
ሜምሩ ቤተስቦች
@yohanamama4838
Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያዬ ህግ የማይከበርብሽ ሀገር ለራሳችሁ ባታዝኑ ለልጆቹ አታዝኑም ቤልት ማሰር እኮ ፋርነት አይደለም አረ በማስተዋል ኑሩ
@HayuEmureyanamharawit
2 ай бұрын
የኔ ባባ ትንሹ ልጅ ሲያምር የኔ ፍቅር 💜💜🌹🌹💖💖ሁላችሁም ውቦች ናችሁ ውድድድ ሄኒየ እና ፂየ ❤❤🎉🎉
@MinasSisay
Ай бұрын
በጣም የምወደው ቤተሰብ ነው። እኔ ምንግዜም ቤተሰቤ እንደእናተ እንዲሆን ምኞቴ ነበር። እናት እና አባቴ አልፈዋል ሞኜቴ አሁንም እንደናንተ እንዲሆ ነዉ ። እንኳን አደረሳችሁ እወዳቸዋለሁ።
@sebleasnakew6039
Ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
@wubekassa-m3m
2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መድሃኒአለም ያሣድግላችሁ ስታምሩ ፡፡
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤🎉 የሚያማምሩ ልጆች ስትነዱ ቢቻል ልጆቹ መኪናውስጥ ቁጭ ቢሉ ለአደጋ እዳይጋለጡ ቀላል አይደለም ሞክሩ ከክፋ ነገር ይጠብቅላችሁ ❤🎉
@عبدالله-س2ل1ض
2 ай бұрын
መታደል ነው በልጅ መባረክ❤❤
@seadaseada-bb1og
Ай бұрын
እኩዋን አደረሳችሁ ምርጥቤተሰብ ሄኒ ምርጥወዲም ምርጥአባት ይመቻችሁ ❤❤❤
@LiliAgabzie
Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቡ በሙሉ
@madinashaker4471
2 ай бұрын
MashaAllah ልህጆቹ።አላህ የሰድገቸው🎉🎉🎉❤❤
@haregmak1519
2 ай бұрын
ፂዬ እውነትም ዓመለወርቅ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤ወርቅ የሆነ ፉሚሊ አቢዬ አብስትራክት ነው ያሉት ፖርት😂😂😂
@helenb8411
2 ай бұрын
ውይ ልጆች ቤልት እሰሩዋቸው የመንዳት ስርአት አስይዙዋቸው ለ ሴፍቲያቸው ሄኖክ እና እናታቸው ፕሊስ በተቻለህ ሁኔታ ለቤተሰቦችህ ደህንነት ስትል ቤልት አስለምዳቸው የልጅ ኩርሲ ባይኖርም ቤልት ግን አስለምዳቸው እባክህ ❤❤እንካን አደረሰን ሳልል ወደ ኮመንቴ ገባሁ ለሁሉም ቤተሰብ እንካን አደረሳቹ ❤❤❤ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ሄኖካ አደራ ብየሀለሁ የልጆችህ ደህንነት እሺ
@Hifg-ct6fi
2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እኛም በስደት የለንዉም ለሀገራቹን ያብቃን❤❤❤❤
@MonaTubeሙና
2 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ዋው ዋው ስወዳቸው እንደኔ ማነው ሚወዳቸው እስኪ ደምሩኝ
@EdenAbebe1969
2 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤❤❤ምናለ አንዳዶቹ ከናተ ስነስርአትቢማሩ❤❤ እመቤቴ ትቅረብሽ
@عنرعلي-ث3ر
2 ай бұрын
ልጆቻችሁንእግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ
@genetkebable
2 ай бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@fentayemolla5469
2 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤በጣም ነው የምታምሩት
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
2 ай бұрын
ታድለህ ጨርሶ ወድ ግን እኔ ሴት ነው የምወደው ግድሞ ሲበዙ በጣም ደስ ይላል
@bitybity4949
2 ай бұрын
Ahun yetegezechew set nat des yilale
@FggSdfgghj
2 ай бұрын
አሜን
@yeznMamuye
2 ай бұрын
አማቻቸዉ የአባታቸዉ ወንድም መስሎኝ ነበረ 11:15
@rahmahaa6143
Ай бұрын
ማሻአላህአላህያሳድግላቹልጆቻቹህ❤
@rerf-wu5kr
2 ай бұрын
አናተን አይቶ ላይክ ሳየረጉ ማለፍ ንፉግነት ነው ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@labeba3450
2 ай бұрын
ማሻአላህበጣምነዉየምታምሩትበርቱ🎉🎉🎉🎉
@sifenshume7726
2 ай бұрын
ዉቦች ልጆቹ ሲያምሩ ፈረንጅ ነው የምትመስሉት እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድጋችሁ ❤❤️
@salem3796
2 ай бұрын
Heni, fetari yetebkachu! ❤
@AmenGerye
2 ай бұрын
enkuan aderesachu aderesen Medhaniyalem yitebkachu❤❤❤
@merongetachew4475
2 ай бұрын
I see Cristiano Ronaldo 😂very blessed beautiful family love you all ❤melkam beale🎉
@HannaAgiz
2 ай бұрын
ይህንን ቤተሰብ እንደኔ የሚወድ እየደጋገመ የሚያይ በላይክ ያሳየኝ🥰🥰
@ZenaYadani
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰 ዳስ ሲሉ
@fekiha7486
2 ай бұрын
የስደት እህት ዎድሞቼ የእሪፊት እንጄረ ይስጠቹ ጉሉ አሚን
@EdenAbraham2883
2 ай бұрын
henok ena tsi enkewan beselam aderesachew ke mulu betsebochachu ga God bless you and your family.
@kidsettesfya4645
2 ай бұрын
ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ❤❤❤❤❤❤
@zeharadiyau
2 ай бұрын
የፍቅር ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ
@WGabriel2119
2 ай бұрын
Please let ure kids wear seatbelt while driving. It is always good to take the necessary care even if our God's protection comes first.
@Kidestkidest-p1f
2 ай бұрын
ስታምሩ ❤❤❤🎉🎉🎉 እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥችሁ
@betishow7256
Ай бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ናሂ &ፂ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ የሂናነፂ ቤተሰቦች ቤተሰብ እንሁን❤❤❤❤
@cequa4067
2 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@gfg4073
2 ай бұрын
የኔ ውባች ሳሚምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@betelehemabera
2 ай бұрын
Heniye yene sakita fetari yetebekachehu❤❤
@Shemet-c9v
2 ай бұрын
ውይይይ ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቃችው
@ZenatMohammed-xp6yt
2 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@rehima4916
Ай бұрын
ዋው ኧረ ማሻ አላህ ኡፍፍ❤❤
@frewenigobeze9797
2 ай бұрын
Wwwww dekuwhi betsebhi edmi tenai ysethu akani adersahu zemnahu ybarki
@frewenigobeze9797
2 ай бұрын
👍
@martamatiwos1763
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wow batam daslal wondme tamsken
@meseretmesi5010
2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@EtetTeettrte-fw8hx
2 ай бұрын
ሩዱ የኔ ፍቅር ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sable-yu2rn
2 ай бұрын
እስኪ በዚህ አመት ተዉ እኛንም አበረታቱኝ ❤❤❤
@ሰላምአፍቃሪ
2 ай бұрын
እንዴት ልጆቹን በስርአት አስቀምጣችሁ ቀበቶ አታስሩላቸውም:: እንዱት ቁመው መኪና ትነዳለህ?
@Zade-h7p
2 ай бұрын
መሻአላህ መነው እዳኔ የዚ ቤት ፋሚሊ ሚወዳቻው🎉🎉🎉🎉
@ElfuMeskel
2 ай бұрын
Batam yemi wadachuw betasab ❤❤❤ like argung
@DaniAbe-kh6nk
2 ай бұрын
ወይኔ ደሰ ስትለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
2 ай бұрын
ይሄ ቤተሰብ ይለያል❤❤❤
@GenetDesale-s2x
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ShibreSis-ir2uy
2 ай бұрын
የኔ ወድች በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች💛💛💛💛💛🌼🌼🌼🌼🌼❤❤❤❤እንኳን አብሩ አደረሰን💛💛💛💛
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@qatardoha5256
2 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ
@tsegat21
2 ай бұрын
አይ ታድላችሁ በልጆች ተከባችሁ 😍😍😍
@مكهالخالدي
2 ай бұрын
የኔዉዶችማሽአላህስታምሩ❤❤❤
@BETELIHEMBOKIEmuchAMED
2 ай бұрын
Yene wudoch yassdgelachu fetari
@AAa-yr5vn
2 ай бұрын
ላቤል ኬክ ክተት ይባላል አቤል አለበትኮ ድፍን ኬክ አይቆረስም ለኬክ ያለው ፍቅር እውይይይ😂😂😂😂😂😂አቤል ኮመዲያን ቢሆን በፈጣሪ ስም እዴት ደስ እደሚል ሚስቱ ታውላለች
@Rehimabintbaba
2 ай бұрын
ማሻአላህ ልጆቹ ሲያምሩ በቃ ትልቁን ልጅ ዳረኝ ሄኒ እናታማ ታያዛችሁ ሀላስ😂😂😂😂
@negesethailemichael
2 ай бұрын
Benath mekina stneda ljochun besnesreat kebeto yadrgu eni yeljoch enat negh ena tetenkeku❤
@SSenaytgonderwa
2 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ መልካም አዲስ አመት❤🙏
@ruthkassu6304
2 ай бұрын
የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maserotube
2 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ዋው
@AlAlmas-xf6vw
2 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ያብዛችሁ ተባዙ
@sufiyasufi9403
2 ай бұрын
ሥታምሩውድድድድድ❤❤❤❤❤
@YedgGsf
2 ай бұрын
ልጆቹ ሲያምሩ😍♥
@MdRana-lf2yn
Ай бұрын
❤❤❤ስታምሩ
@sebleasnakew6039
Ай бұрын
ሄኒ ሳቅህ ደስ ሲል
@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
2 ай бұрын
ፍቅር የበዛበት ቤት እደኔ ማነው የሚወዳቸው❤
@askidesta4271
2 ай бұрын
እውይይይ በልጅ መባርክ ደስ ሲል ❤❤❤
@KeneniFeyissa
2 ай бұрын
Lijochu be car seat 💺 eserachew enji zm bleh tnedaleh mnew henok?
@Hunyalew-w5f
2 ай бұрын
ልጆቹ ሢያምሩ
@quite701
Ай бұрын
❤❤❤ ደሰ እምተሉ ቤትሰብ ናቹህ አላህ ይጥብቃቹህ❤❤❤🎉
@FantuAsess
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ደስ ትለላቹ በእውነት
23:32
ሰርፕራይዝ አደረግናት አልጠበኩም አለች 😱
Helu Tube
Рет қаралды 13 М.
35:35
ቤተሰቦቼ በጣም ወደዋታል እዚው ሊያስቀሯት ነው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 351 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 406 М.
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,1 МЛН
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 36 МЛН
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
17:42
ሔኖክን ሰርኘራይዝ አደረግነው
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 91 М.
47:10
አፍላ ፍቅር 75 - School life /ስኩል ላይፍ/
Liyu cinema
Рет қаралды 317 М.
19:05
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 120 М.
16:30
ፂ ስራ አገዘችን
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 37 М.
16:23
ረዱ አገባች እንኳን ደስ አለሽ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 143 М.
15:32
ቤዚ ገንፎ አበላችን!|dane royal @DtvEntertainment16 @Teddy6596 @comedianeshetu 🇪🇹
@ jon & janiy fame
Рет қаралды 91 М.
18:05
ቤተሰቦችሽ ሲሰሙ ምን አሉ እናቴ ናት ፀጉሬን የሰራችኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 160 М.
13:49
እዮብ ልጆቼን ተጫወተባቸው
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 29 М.
17:18
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 265 М.
24:47
በ 2 ወር ትውውቅ ውስጥ ጠልፈክ አገባከኝ
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 61 М.
54:15
Шекер - Қызық Times | Азат Жумадил Ансар Ильясов Шугыла Ешенова
Marat Oralgazin
Рет қаралды 406 М.