5ቱ የህይወት ትምህርቶች | እኔ ራሴን አይቼበታለው Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 48,650

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 188
@setotawsetotaw3117
@setotawsetotaw3117 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው፡፡ ሁሌ ሲደክመኝ ወይ ተስፋ ልቆርጥ ስል ይቺ ቃል ጉልበት ትሆነኛለች:: "አንድ እርምጃ ቢሆንስ የቀረህ" ሰናይ ቀን
@sifan2451
@sifan2451 3 жыл бұрын
ወድሜ ቃል አጣሁልህ እውነት እኔ በስራ በጣም ይደክመኛል ግን ህልሜን ሳስብ አሁን ላይ መድከሜ ግድ ነው ብዬ አስባለሁ
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
እኔም እዳችነኝ
@sifan2451
@sifan2451 3 жыл бұрын
@@bint4181 ሁሉም ያልፋል ክፉን ካልወጡ ደግ አይገኝም በማለት ወጥሮ መስራት ግድ ነው አላህ ብቻ ጤና ይስጠን
@temesgenbelayneh8858
@temesgenbelayneh8858 3 жыл бұрын
Ename edzw 🇨🇦 new yemnuru besdte meketl selmalflge betam esralw adada yedkmgnal gene edmasakw wetatun sayw demu dese yelgnal wedma mekrhen sesma chrashe basbgne
@mikaabay6150
@mikaabay6150 3 жыл бұрын
''ችግሩ ማቆምህ አደለም ከ 0 መጀመርህ ነው'' :: ላለማቆም ደሞ ጽናት ያስፈልገናል። ለጵናትህ ተስፋ ሚሰጠን ደሞ አንድ እርምጃ ነው የቀረኝ የሚለው ቃል ነው። በጵናት ከቆየን ደሞ ወደ ትልቁ ደስታችን እንሄዳለን። ሰለዚ ከነዚ ትምህርቶች ውስጥ መምረጥ አይቻልም ሁሉም ያስፈልጉናል። ለኔ ሁሉም አንደኛ ናቸው ።እናመሰግናለን ወንድሜ በርቱልን።
@كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي
@كلاإنمعيربيكلاإنمعيربي 3 жыл бұрын
ስኬትህ ጫፍ ለመድረስ የምትፈልገውን ለማገኘት አንድ እርምጃ ቢሆንስ የቀረህ.... ያችን አንድት እርምጃ በፅናት ተራመዳት። ህልምህን ለማሳካት የምትሄድበት ምንገድ በእሾክ የተሞላ ሊሆን ይችላል ግን ተስፋ አትቁረጥ ህመሙ ግዜያዌይ ሴሆን ፍፃሜው ግን እሩቅ ነው!
@AliOmar-yu5vx
@AliOmar-yu5vx 3 жыл бұрын
11አመት በስደት ኑሪ አለሁ በጣም ደክሞኛል ቤተሰብ ናፍቆኛል አሁን ላይ ግን ብርታት ሁነህኛል ድንቅ ተስጥኦ ያለህ ልጅ ነህ በሂወቴ መምህር ሁነህኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@na3eemhussain591
@na3eemhussain591 2 жыл бұрын
ሀቢቢቲ አይዞሽ ጠክሪ
@alazartechvideos3317
@alazartechvideos3317 3 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ትክክል ናቸው እናመሰግናለን ። አቀራረቡና እና ሀሳቦቹ በጣም ደስ ይላሉ። በርቱ ቀጥሎ እወዳችዋለሁ ::
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በትክክል ብለሃል በጣም ጎበዝ ነህ እናመስግናለን ተባረኩ የጂሚ ታሪክ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@zenabmohammed1155
@zenabmohammed1155 3 жыл бұрын
ምርጥ ወጣት ጎብዙ አላህ ይባርካቺሁ እኔ ሁሉም ተመቺቶኛል ካቆምን እውነት ነው ከ 0ነው የምጀምረው እ ፅናት እ ትንሺ ነው የቀረኚ የሚለው ኽረ ሁሉም ተመቺቶኛል
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
ሁሉም ምረጥና ጠቃሚ ናቸው ሰልፈ ሲደከመኝ እንዳንዴ ተሰፈ እቆረጣለው ግን እባንንና ህልም፣የምደክምበት ነገረ እንዳለ እያሰብኩ እበረታለው ተባረክ
@hawamustafa8218
@hawamustafa8218 3 жыл бұрын
እኔ ሁሉም ተመችቶኛል ምርጥ ምክር ወጣትነትን በቁምነገር ማሳለፍህ እሆንን ችሎታህን ወላሂ ሳላደንቅ ኣላልፍም 👍👍 👍👍የምርጦች ምርጥ ወገኔ በርታ ከጎንህ ነን 👍👍👍👍
@feyisatesfaye1198
@feyisatesfaye1198 3 жыл бұрын
Wow kezero mejemer yemitlwa temechegn tnx
@sone8065
@sone8065 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ምክር ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን።
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 3 жыл бұрын
ጀግና ወጣት በርታ
@ekramab3016
@ekramab3016 3 жыл бұрын
Selam
@ha2lifelife230
@ha2lifelife230 3 жыл бұрын
Thanks
@abelbirhanu7226
@abelbirhanu7226 3 жыл бұрын
ከሁሉም ነገር ደድሰ ያለኝ ፅናቱ ነው፤ አመሰግናለሁ::
@abebechjida4957
@abebechjida4957 3 жыл бұрын
Thank you👍
@sahadadxb2968
@sahadadxb2968 3 жыл бұрын
በትክክል እውነት እኔ ጀምሬ አቆምኩት አሁን ግዴታ ሲሁን ከዜሮ ልጀምር ነው ፅናትን የመታደል ያህል ትልቅ ስጦታ የለም እናመሰግናለን እናም ጀምረን ማቆም የለብንም 🥰🥰🥰
@ramaduabdu1736
@ramaduabdu1736 3 жыл бұрын
Ooohh what! a inspirational video.👏👏👏 Get you on time!!! thank you!!!
@msliza2647
@msliza2647 3 жыл бұрын
ወድሜ ተባረክ👍👍👍👍❤
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
@ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ።ሁሉምበሂውታችንንውስጥአሉ።የበለጥው.ፅናትየሚለው።መሰሉቻችሁንንያብዛል።በጣምደስይላልልልልል።
@halimasiraj6424
@halimasiraj6424 3 жыл бұрын
መቼም የማይቆሙ ልማዶች በጣም.....ተመችቶኛል
@emywaketta9252
@emywaketta9252 3 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@neimman8
@neimman8 3 жыл бұрын
አይገርምም በጣም ስለመሰጠኝ ንግግሩ አሁን ለ3ተኛ ጊዜ እየደገምኩ እያየሁት ነው ቪዲዮውን 🖤🖤በጣም ስለተደነቅሁ ነው ኮሜትም የፃፍኩት እከታተላለሁ ብዙ ግዜ ግን መኮመት አሎድም በርቱልን ✌️😎
@yeshwerkineh2010
@yeshwerkineh2010 3 жыл бұрын
Yene mirt hulum astemari nachew gin tsina&consistent yehone limad milut betam yasfeligalu biye aminalehu enameseginalen ❤❤❤
@yeshwerkineh2010
@yeshwerkineh2010 3 жыл бұрын
Please motivational metsahifitn endaneb recommend adirgugn
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ኑርልን
@jerryhabeshawit9130
@jerryhabeshawit9130 3 жыл бұрын
Egnam ena meseginalen tebareku 😘😘
@liliatsbha9582
@liliatsbha9582 3 жыл бұрын
ዋው ነው 🙏🙏
@hiruttube6804
@hiruttube6804 3 жыл бұрын
ዎው ወድም ጠቃሚ መልክት 👍
@mihrettesfaye9126
@mihrettesfaye9126 3 жыл бұрын
You are amazing thank you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ሃያትሃያት
@ሃያትሃያት 3 жыл бұрын
Thank you very much l look forward to hearing from you
@tigistfenta2457
@tigistfenta2457 3 жыл бұрын
What a great word !!!!
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው በርቱ አትጠገቡም
@linaenuya9822
@linaenuya9822 3 жыл бұрын
በጣም ያነቃቃኝ ትምህርት ተባረክ ወንድሜ ፀናለው ዛሬ ቢደክመኝም አንድ እርምጃ ነው የቀረኝ !
@fasilzenebe6089
@fasilzenebe6089 Жыл бұрын
❤❤❤❤ 😊 thank you😊
@birktia4180
@birktia4180 3 жыл бұрын
Sitakom me zero tijemiralh & hulem ,1ermija endekerachu asibuna ketilu👌👌
@raheljovane215
@raheljovane215 3 жыл бұрын
በጣም እመሰግናለው ሁሌም ስሰማው ትምህርትህን እወደዋለው
@dersandersan2573
@dersandersan2573 3 жыл бұрын
ፅናት
@ayalewwudu7727
@ayalewwudu7727 2 жыл бұрын
Excellent very very nice 👍👍
@firdowsbedru6152
@firdowsbedru6152 Жыл бұрын
ምንም ነገር ቢፈጠር ማቆም የለብንም የማቆም ዋነኛው ችግር ከ 0 መጀመር ነው ❤ Thank you very much
@frqantube6044
@frqantube6044 3 жыл бұрын
ምርጥ ጣፋጭ ልጅ ምክሮችህ የሚጣፍጡናቼው ጎበዝነክ እሽ
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ
@መንበረሥላሴ-ጸ8በ 3 жыл бұрын
ይችን ካነበብክ ምልክት ጻፍልኝ => አስተሳሰቤን ለውጠህ አዲስ ሰው አድርገኸኛል።አማኝ፤ አመስጋኝ፤በራሷ የምትተማመን ብቁ ሴት እንድሆን አድርገኸኛል ተባረክ መድኃኒዓለም ይባርክህ።
@ያልተኖረልጅነት-ኘ6ዠ
@ያልተኖረልጅነት-ኘ6ዠ 3 жыл бұрын
ድንቅ ልጅ ይመችክ
@teklegegziabher928
@teklegegziabher928 3 жыл бұрын
Betam arif program nw
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ
@ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ 3 жыл бұрын
ምን ብዬ ለግለፅህ በጣም ጡሩ ሰው ነህ
@WebalemKebede-n7g
@WebalemKebede-n7g 9 ай бұрын
ተባረክ
@MayMay-bl2lb
@MayMay-bl2lb 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.........
@Zmichaelg
@Zmichaelg 2 жыл бұрын
Betam amsgnalu Wendema betam hasaban endkyer new yargyne
@asnemindaa7411
@asnemindaa7411 3 жыл бұрын
enkan besalam maxake ❤❤
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቱልን
@yosefkebede8950
@yosefkebede8950 3 жыл бұрын
በርቱልን ፣ ወንድምቼ ፣ይሄናው ትምህርት በጣም ተመችቶኛል።
@sisdibabtube621
@sisdibabtube621 3 жыл бұрын
Dinqi lej neh fexari Chilotahen yechemirelh wandime ❤️🙏 kante timert buzu nager astemirognal kalat yelegnem lante ameseginalew betam 🙏🙏🙏
@kuwait1800
@kuwait1800 3 жыл бұрын
enamesegnalen. hulum des yemiluna betam astemari nachewu berta
@yasbrabibi6278
@yasbrabibi6278 3 жыл бұрын
እውነትነዉ
@tigistyemariyamlji415
@tigistyemariyamlji415 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ በርታ you are so smart
@fuadjuhar1148
@fuadjuhar1148 3 жыл бұрын
enamesegnalen
@binov664
@binov664 3 жыл бұрын
sine p/se say something about research (thesis) how to write and how to quickly finished
@sabrinatsabrinat3804
@sabrinatsabrinat3804 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@eyobamacc7912
@eyobamacc7912 3 жыл бұрын
All of them are useful for me tnx bro
@habteyesustaye6085
@habteyesustaye6085 2 жыл бұрын
ፅናት ተመችቶኛል
@FKR_Lab
@FKR_Lab 2 жыл бұрын
1:37 Kedmo wga mekfel Every thing has a price to pay it's you who are the one to decide whether to to pay the price of success or not. 4:05 mirt negeroch be ande aygegnum Great things take time 5:31 Ajemameru bzu yalefal 7:21 witetun eskitay dres endatakom A key for this is Discipline 9:01 Mechem yemaykomu Limadoch yasfelgihal 10:09 Tsinat Dikame yalfal yemagegnew witat gn Le zelealem yalfal::
@sofgizaw216
@sofgizaw216 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እወድሃለሁ
@genetgirma7895
@genetgirma7895 3 жыл бұрын
Enkan bselm mxue 👌❤❤
@ekramfekr8975
@ekramfekr8975 3 жыл бұрын
ከትምህርቱ አቀራረቡ 👌በርቱ ተመችቶኛል ሁሉም
@appcell6395
@appcell6395 3 жыл бұрын
Wow tnx weda 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@abebechjida4957
@abebechjida4957 3 жыл бұрын
Thank you
@אברהםטפרה-ד8ה
@אברהםטפרה-ד8ה 3 жыл бұрын
Tnx
@saraabreham2729
@saraabreham2729 3 жыл бұрын
ምን እንደሚገርመኝ ታውቃለህ ? ሁሉም የምትናገረው ሁሉ በሚገርም ሁኔታ ቀጥታ አዕምሮ ውስጥ ነው ሚገባው :: ደስ የሚል ፀጋ ነው በርታልን bro !
@muluabate7050
@muluabate7050 3 жыл бұрын
Hulum temechtognal betam amesegnalehu wedmi egziabhir ystlgn
@tedigharerg631
@tedigharerg631 3 жыл бұрын
Hulum tmchetognal tnx
@menberebahirugebresenbet9456
@menberebahirugebresenbet9456 3 жыл бұрын
እነመስግነለን
@rabtechtutorialvideo
@rabtechtutorialvideo 3 жыл бұрын
Great point bro! *Can please do a video on how to approach woman please please!!🙏🙏🙏🙏*
@nimomohammed7533
@nimomohammed7533 3 жыл бұрын
Betam harif new enmesegnalen.
@feburaall-tips4259
@feburaall-tips4259 3 жыл бұрын
Eski lemimetaw 12 tefetagnoch yehone negr belen gize eyebekan aydelem😢
@bdjdhddjjdjdkrr2725
@bdjdhddjjdjdkrr2725 3 жыл бұрын
Thanks bro
@eskedarngus7289
@eskedarngus7289 3 жыл бұрын
እውነት ልዩ ናችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@yaallahgivemesebr2331
@yaallahgivemesebr2331 2 жыл бұрын
Tnat nurln mrtu guade❤❤❤❤
@abaymedia7581
@abaymedia7581 3 жыл бұрын
u are my inspire bro...ketilibet
@samiman7742
@samiman7742 3 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ተመችተውኛል more ግን ስለ ፅናት በተናገርከው ገራሚ እይታን አይቸበታለሁ
@hanandegena691
@hanandegena691 3 жыл бұрын
ድክመቶቼን ነው የነገርከኝ በጣም እናመሰግናለን
@yayeshalem3860
@yayeshalem3860 3 жыл бұрын
Thanks I like history of Jemi
@abrshworku5864
@abrshworku5864 3 жыл бұрын
wow በጣም ነዉ የምትመቸኝ
@eyobamacc7912
@eyobamacc7912 3 жыл бұрын
Wow
@ፍቅርነውብሔሬ
@ፍቅርነውብሔሬ 3 жыл бұрын
አማርኛ መፅሐፍ ምን አይነት ላንብብ በሂወቴ ደስተኛ ለመሆን እና ስኬታማ ለመሆን እግሊዘኛ ስለማልችል ነው ጠቁመኝ ምርጤ ???
@nathd5341
@nathd5341 3 жыл бұрын
Ke A-Z super
@smithbelete3767
@smithbelete3767 3 жыл бұрын
Just WOW
@yhudamekonen8476
@yhudamekonen8476 3 жыл бұрын
Bravo ! You’re smartman!
@yaallahgivemesebr2331
@yaallahgivemesebr2331 2 жыл бұрын
Beka adenkhalew wded new marekg👏👏👏👏👏
@nabilaltiti1454
@nabilaltiti1454 3 жыл бұрын
ዋውው ነዉ
@weldemariamaysheshim1004
@weldemariamaysheshim1004 3 жыл бұрын
May GOD give you health my brother....
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን
@danatefera7313
@danatefera7313 3 жыл бұрын
🥰😍😍😍 ምርጣ ነው!!!! በርታልን ወንድማችን
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ
@የዘላለምታማኘአንድአሏህብ 3 жыл бұрын
እነመሰግናለን በርቱ
@edenzenebtube400
@edenzenebtube400 2 жыл бұрын
እውነት ነው መጀመሪያ ዋጋ መክፈል አለብን
@yosephnega5774
@yosephnega5774 3 жыл бұрын
Inspire ethiopia
@mosalah1148
@mosalah1148 3 жыл бұрын
Tenat
@derumolla8636
@derumolla8636 3 жыл бұрын
Wow wow baxam naw yegaramkut wondime bamitastamirachu timrtoch layi mim Kane hiywot yetalaye nager yelanim silazi yelabate intabikalen ayzoh.
@marufabdela394
@marufabdela394 3 жыл бұрын
ymechh bro bertuln
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 3 жыл бұрын
የምክር አሰጣጥህና አቀራረብህ የሚሰብ የምትሰጠን ዕውቀት ሕይወት ቀያሪ ነው አደነቀሃለሁ በተለይ ወጣቶች ምክሩን በሚገባ በመከታተል ወደ ተግባር ልትተረጉሙ ይገባል።
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 325 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 293 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 15 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 15 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 15 МЛН
ትልቅ ለውጥ ! እኔም ምስክር ነኝ | Inspire Ethiopia
12:54
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 15 МЛН