6 ኪ.ሜ የሚረዝመው የጁንታው የጋሸና ምሽግ በኢቢሲው ዘጋቢ ዐይን |

  Рет қаралды 671,025

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 906
@zumitube
@zumitube 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኛ ውድ መከላከያዎች ማንም ባማረ ቤቱ ባማረ አልጋው እየተኛ ያማረ ምግብ እየተመገበ እየኖረ እናተ ግን እፍፍፍፍ ቃላት አጠረኝ አላህ ይጠብቃቹ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 жыл бұрын
እርአብሏችውበትቻለንእንርዳለን
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep 3 жыл бұрын
ክብር ይድረሳችው ለጀግና መከላከያ ሰራዊት ለጀግና ዘማች የኢትዮጵያ ልጆች። ለውድ መሪያችን ዶር አብይ በድል ተመለሱልን
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
ወርደታማች የሰረቁትን ሹሮ ሳይበሉ ተበሉ🤣🤣እሰይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💞💞💞
@sharafsimla985
@sharafsimla985 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@dogh9422
@dogh9422 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@melkambayuh72
@melkambayuh72 3 жыл бұрын
ይድረሳችሁ ለጀግኖቹ መከላከያ ሰራዊትለጀግና ዘማች ለኢትዮጵያ ልጆች በድል ተመለሱልን ለሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመሠገን አይዞሽ ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 жыл бұрын
@@zubyedachala3556 DEGAMI SHERO ??? DEFARI FANOOOO 80 000 THOUSAND DUKET ADREGE WEDE👉 GASHENA & LEALIBELAAA GEBAWWWW !!!opppssss LEALIBELAAAA & CHIFERAAAA !!!!
@Semirkem12
@Semirkem12 3 жыл бұрын
ክብር በዱር በገደሉ ለሚዋደቁ ጀግኖች ። የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አይበገሬ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lovedream217
@lovedream217 3 жыл бұрын
Amen
@y.5206
@y.5206 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ከናተ መወለደ ከምንም በላይ ኩራት ይሠማኛል 💚💛❤
@debebedemisse759
@debebedemisse759 2 жыл бұрын
@@lovedream217 jjjjj
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 жыл бұрын
GASHENAAAAA DEGAMI TEMLSENAL !!!! WOWWWW T.D.FFFFF
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 жыл бұрын
እኔን ብሎ ሃገር ወዳጅ.. በራሴ አፈርኩ.. በናንተ ኮራሁ... ያአቅሜን በሙሉ ለወታደሮቻችን አደርጋለሁ..
@adamhope454
@adamhope454 3 жыл бұрын
Now you guys Smell like journalist! Thank you for efforts and God bless Ethiopian and Eritrean ppl. 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@daved5683
@daved5683 3 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@ashenafikiros4475
@ashenafikiros4475 5 ай бұрын
REMEMBER THIS WORD
@የአማራፋኖበጎንደር
@የአማራፋኖበጎንደር 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ🇪🇹❤💪 ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል💪💪💪
@teshomehaile585
@teshomehaile585 3 жыл бұрын
ከጀግናው መሪያችን ዶ/ር አብይ ጋር ወደፊት። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ። ክብር ለሰራዊታችን።
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Ke abichu gar wedefit 💛💚❤💪💪
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 3 жыл бұрын
Thanks to God for helping our hero's and for victory That's happing each day.
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እድል ልል ል💚💪💪💪💪💪💪ል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል❤💛💚❤💛
@انوراثيوبي-ر9ذ
@انوراثيوبي-ر9ذ 3 жыл бұрын
those are liors
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 жыл бұрын
We ARE BACK TO BUSINESSS @ GASHENAAAA & LEALIBELAAAA !!! WOWWWW T.D.FFFFF
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية 3 жыл бұрын
ድል ለመከላከያችን እንወዳቸዋለን በማንኛውም ቦታ ልናከብራቸው ቅድምያ ልንሰጣቸው ይገባል አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ሁሌም አሸናፊ ናችሁ
@zhx3400
@zhx3400 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ድንቅ ሪፓርት ነው! እውነት ለመናገር ያህል የምዕራባውያንን ሚዲያ በእጅጉ የሚያስንቅ ዘገባ ነው። ቢያንስ ከናይሮቢ ሆነህ አለመዘገብህ። በርታ!!
@lidmek2127
@lidmek2127 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ብቻ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እንዲሁም ሠራዊቷን እግዚአብሔር ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን 💪💪💪💪
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
ክብር ለአማራ ፍኖ ክብር ለአማራ ሚኒሻ ክብር ለተከበሩት መንግስታችን ክብር ለመከላከያ ለክልል መከላከያ በድል ተመለሱ መጨረሻዉን ያሳምረው የፂወን አገር ኢትዮጵያ ታሸንፍለች
@mylady9674
@mylady9674 3 жыл бұрын
እግዜሐብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ደስታዬ ወደር የለውም ተባረኩልኝ ጀግናው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግንነታችው ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይሁን 💚💛♥
@mercytew3900
@mercytew3900 3 жыл бұрын
በፈጣሪ....የእውነት ከቃል በላይ ናቹ።ይህም አልፎ ኢትዮጵያ ዋጋችሁን የምትከፍልበት ጊዜ ይምጣልን ደግሞም እናልፈዋለን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 3 жыл бұрын
ክብር ለመላው የኢትዮጵያ ልጆች ዘራችሁ ይብዛ ለኛ ስትሉ ፈንጅ ላይ እምትከባለሉ ክብር ክብር ይገባችኋል !!!!!
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል..... እምዬ ኢትዮጵያዬ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ እምዬ ኢትዮጵያ ትሻግራለች‼ክብርና ድል ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ፣ ለልዬ ሰራዊታችን ፣ ለሚልሻችን እና ለፋኖዎቻችን ይሁን‼💚💚💛💛♥♥🙏🙏
@ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ
@ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ 3 жыл бұрын
ጉድ እነዚህ ካንሰሮች አላህ ያዋርዳቸው ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ድል ለውዱ መሪያችን 🇪🇹🐅🦁 ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ 🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁🦁🦁
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊👊👊💪💪💪💯👍‼️‼️‼️
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 жыл бұрын
We back to business @ GASHENAAA & LEALIBELAAA !!! WOWWWW T.D.FFFF
@speakup18
@speakup18 3 жыл бұрын
Love ❤ and support from the Gambia 🇬🇲 West Africa.. Ethiopia 🇪🇹 will prevail..
@roottekele4269
@roottekele4269 3 жыл бұрын
አፈር ልብላ ወንድሞቼ ጌታ ሰላም አርጎ ቤታቹ ለማደር ያብቃቹ 🙏
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz 3 жыл бұрын
ለመከላከያ ለፍኖ ለልዩ ሀይል ጀግኖች ቃላት የለኝም ፡፡በጣም እናመሠግናለን ሀገር እንዲኖረን ስላደረጋቹ ፈጣሪ ይርዳቹ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 жыл бұрын
ድል ለጠቅላይ ሚንስትሩ፣ ለመከላከያ ፣ለልዩ ሀይል ለፍኖ ለሚኒሻ ለጀግናው ለባለ ሽርጣሙ ለአፍር ጀግኖች ይሁን አላህ የጁንታውን ቀብር ያፍጥንል ያረብ
@aminosherefa9638
@aminosherefa9638 3 жыл бұрын
አፋርን አትርሱ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 жыл бұрын
@@aminosherefa9638 እሸሸሽሽሽሽ አንረሳምምምምም
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ድል ለኢትዮጵያ
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 3 жыл бұрын
እሰይ እልልል ድል ለኢትዮጵያ ይሁን ጌታ መጨረሻውን ያሳምረው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በድል ተመለሱ ጀግኖች ክብር ለሰራይታችን
@alemtsehayyallew6074
@alemtsehayyallew6074 3 жыл бұрын
Waw!!! Thank full for God!!!🙏❤🖐 God stands for the Truth! Fight for Ethiopia!!! Congratulations!!! All of you fighting for our freedom !!! God is Good all the time!!!❤🙏
@kebedelemma2056
@kebedelemma2056 3 жыл бұрын
We are proud of you; children of beloved Ethiopia!
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
@አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 3 жыл бұрын
አኮራችሁን የኔ አለኝታወች የኛ ደጀኖች ምን አባቴ ልሁንላችሁ እናተ ሂወታችሁን ስውታችሁ እኛ ቆመን እንደፈለግን እምንኖረው በናተ ክብረ ነው😭😭😭😭😭💚💛❤💪💪💪
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 жыл бұрын
Oh my goodness wow wow Ethiopians stand together hand to hand 👏victory victory 🇪🇹
@tjmengestu4342
@tjmengestu4342 3 жыл бұрын
I am so emotional 😢 Ethiopia 🇪🇹 prevail
@solomon7981
@solomon7981 3 жыл бұрын
Saying thank you is not enough. We love you and we are proud of you . LONG LIVE ETHIOPIA.
@younggeneration2tv837
@younggeneration2tv837 3 жыл бұрын
Can you translate what he is saying?
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን፣እናመሰግናለን፣፣በርቱ፣እግዚያብሔር፣ከናተ፣ጋር፣ይሁን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያው ለልዩ ሀይሉ ለሚልሻው ለፋኖው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሆን በድል ተመለሱ
@jamilaman7938
@jamilaman7938 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ድል ለጀግናው መከላከያ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 3 жыл бұрын
I am proud of our defenc forc.Long live for our defence force.
@ahmedhussien4615
@ahmedhussien4615 3 жыл бұрын
Congratulations to all ETHIOPIANS and African VECTORY ETHIOPIA AND ETHIOPIANS
@ethiopiaspy1816
@ethiopiaspy1816 3 жыл бұрын
🌻
@genatayenaw6232
@genatayenaw6232 3 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ለልዩ ሀይል ለሚኒሻው ለፋኖው ለህዝባዊው ሰራዊት በእውነት ኢትዮጵያ ሁሌም በልጆችዋ ከፍ ትላለች
@josephatutana3076
@josephatutana3076 3 жыл бұрын
More love from Kenya vihiga just thank almighty God bless Ethiopia our beloved country and Africa
@bellotv27
@bellotv27 3 жыл бұрын
ግፋ በለው ሀገር እኮ ነው የተደፈረው❤💪💪💪💪💚💛❤
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ክብር ለጀግኖቻችን 💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻🥰
@achamyeleshhaile4572
@achamyeleshhaile4572 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን። እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድሜ አብይ እና ሁሉም በዚህ የህልውና ዘመቻ ለተሳተፉት።
@aishaauyu8780
@aishaauyu8780 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አቀራረብ ebc ቀጥሉበት በተረፈ ክብር ለጆግኖቻችን እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን በድል ትመልሱልኝ አላህ አይለያቹ
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 жыл бұрын
ዘላለማዊ ክብር በዱር በገደሉ የፋሽስት ወያኔ ወራሪ አንበጣ ሠራዊትን ስታሳድዱ ለወደቃችሁ ያገሬ ልጆች!
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 3 жыл бұрын
ሁሉን ለሚያደረግ አግዚያብሔር ክብር ምሰጋና ይሁን ውዲቷ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ምን ግዜም የሀገር ኩራት ናችሁ ፈጣሪ ሁላችሁንንም ይጠብቅልን ኃይልና ብርታቱን ይሰጣችሁ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 3 жыл бұрын
ወደ መጨረሻው መድረሻህ በቅርቡ ትደርሳለህ🇪🇹 ጠቅላይ ሚንስትር አብይ እና ሌሎችም ለህልውና ለነጻነት እና ለሀገራችን የምትታገሉት ኢትዮጵያውያን ከልብ እናመሰግናለን🇪🇹 ስለ ኢትዮጵያውያን ማንነት እውነታው ይህ ነው ነፃ አገር ለትውልድ ለማስተላለፍ🇪🇹 ከሰላማዊ ሰልፍ እስከ የገንዘብ ድጋፍ ድረስ የሚቻለውን ሁሉ በሌላ መንገድ ለሚታገሉ ሁሉ እናመሰግናለን🇪🇹 እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንን ይባርክ🙏 አሜን🙏🇪🇹 አሜን🙏🇪🇹 አሜን🙏🇪🇹
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 жыл бұрын
Thank you very much my lovely brother and sister jegnaye godbless 🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@yeeyesusteketay9954
@yeeyesusteketay9954 3 жыл бұрын
Thanks a lot God Lord for you helping our beloved country Ethiopia 🙏
@tsigeredaabebe7031
@tsigeredaabebe7031 3 жыл бұрын
በዘመናችን እንደእናንተ የመሳሰሉ ጀግናዎች ለሃገራቸው ክብር ራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ቆራጥ ልጆች ኢትዮጲያ እንዳላት በማየቴ ከፍተኛ ክብር ተሰምቶኛል ። ኢትዮጲያዬ በልጆችሽ ታፍረሽ እና ተከብረሽ ለዘለአለም ኑሪ ። ድል ለኢትዮጺያ እና ለጀግና ልጆቿ
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 3 жыл бұрын
ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጲያ ታሸንፋለች ድል ለጀግናው መሪዬ ለዶ/ር አብይ አህመድ 🇪🇹❤🙏
@nattyseb1
@nattyseb1 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ!!🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 3 жыл бұрын
የአሏህ ጥበቃ አይለይህ መሪያችን ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ክብር ለሀገራቸዉ እየተዋደቁ ላሉት ሀይሎች ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ ማለፋ አልችልም አንተም ጀግና ነህ በዚሁ ቀጥል🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebibaabdela9633
@zebibaabdela9633 3 жыл бұрын
Thank you EBC for information
@mesrert123
@mesrert123 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን አኮራችሁን የኢትዬጵያ አንበሶች በርቱልን💚💛❤💪💪💪
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 3 жыл бұрын
ድል፣ለኢትዮጵያ፣ ሀገራችን፣ ጀግኖቻችን፣በርቱልን፣ኢትዮጵያን፣ ለዘላለም ትኑር፣👍👍💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤❤
@Nahomlove
@Nahomlove 3 жыл бұрын
Great job by the reporter and EBC for directly reporting from the front - endezih newe anbesoche
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 жыл бұрын
My heart melt seeing those bravo bravo Ethiopians you dieing for me I'm so emotional watching this video oh My God 🙏 help
@RoiNpapa
@RoiNpapa 3 жыл бұрын
WHAT a Reporter what a wonderful COUNTRY AND PEOPLES I'm lucky to be ETHIOPIAN we WILL win LIKE always
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 3 жыл бұрын
It touched my heart when one of the soldiers feed the reporter. God blessed you all.
@mengeshafufa5236
@mengeshafufa5236 3 жыл бұрын
These are illitrate society. They only communicate with each other, unlike the rest of the world. I mean:- you just comment in their language to shop more than 8 likes. 🐦 s of the same fither fly together.
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
ጅግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይላች እና ከመላውኢትዮጵያ የተስባሰባችው ጀግኖቻችን እናከብራችዋልን ኢትዮጵያ ወይም ሞት 👊👊👊💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💯👍‼️‼️‼️
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ጀግኖች እኔን እንዲህ አፈር መስላችሁ ነው እኛንና ሀገራችሁን የምትጠብቁት ክብር ይገባቹሀል ከቁጥር ሳትጎሉ በድል ተመለሱ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@tigisttekilu4541
@tigisttekilu4541 3 жыл бұрын
ልካ ደስታን ለመግለፅ ከቃል እምባ ይቀድማል ቃል አጣሁኝ እግዚያብሔር ይባርካችሁ እነዚህ ሽንታሞች
@YE.Sheger_Lijoch
@YE.Sheger_Lijoch 3 жыл бұрын
ሁሌም እውነት የያዘችው ያሸንፋል!!!! ህይወታችሁን ለሀገሪቷ አንድነት መስዋዕት የምትከፍሉ በሙሉ ስማችሁን የልጅልጆቻችን ሳይቀሩ በኩራት ያወሱታል! #ኢትዮጵያ_አሸንፋለች
@merihabesha8494
@merihabesha8494 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 3 жыл бұрын
ክብር ለመከላክያችን ሰራዊት ለመላው ልዩ ሀይላችን ሚሊሻ ፋኖ ጀግኖቻችን
@zack1388
@zack1388 3 жыл бұрын
ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች💚💛❤ ሀገራችንን ሁላችንም እንርዳ!!!
@TUbe-dv6mw
@TUbe-dv6mw 3 жыл бұрын
ያረብ ዲል ለኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 3 жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊት ፈጣሪ በሄዳቹበት ቦታ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@lulityosief4335
@lulityosief4335 3 жыл бұрын
We are so proud our heroes we love you and respect you salute
@mussoliniroma7875
@mussoliniroma7875 3 жыл бұрын
I love you guys keep going! Yours Eritrean bro &sis.
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
እናከብራቹሀለን ኢትዮጵያ ያለእናንተ እኛ ያለ እናንተ ምንም ነን በእናንተ ደም እኛን አዳናችሁን እናመሰግናልን እንኩአን ደስ አለን🙏🇪🇹🇪🇹💪💪
@eric5286
@eric5286 3 жыл бұрын
God bless Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Love from Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼
@luxury-h8c
@luxury-h8c 3 жыл бұрын
God be with u Ethiopians that is our day and night prayers,
@asmeraeri3594
@asmeraeri3594 3 жыл бұрын
viva Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹
@Koke01-24
@Koke01-24 3 жыл бұрын
ልቤ በደስታ ሞላ፣ጀኖች የአገሬ ወታደሮች በታም ኮርቼባችዋለው።
@MadeHoney
@MadeHoney 3 жыл бұрын
ጀግናው ሰራዊታችን በርቱልን ድል ለኢትዮጵያ ሃይሎች!!!
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 3 жыл бұрын
አመላክ ምእን የሳንዋል 🙏ቅ ❤❤❤❤አልልልልልልል
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 3 жыл бұрын
THANKS OF GOD FOR ETHIOPAN PEOPLE !!!!!
@biseratkibret7927
@biseratkibret7927 3 жыл бұрын
We nee and thank our hero soldiers to protect our Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Thank you 🙏🏽 God protect you all 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tsegisheeritrean530
@tsegisheeritrean530 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያውያን 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@ganetasefadesalegnganerase8279
@ganetasefadesalegnganerase8279 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ በርቱ ጀግኖቻችን💪💪💪👍👍👍👏👏👏👌👌👌🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇪🇹
@hannahanna204
@hannahanna204 3 жыл бұрын
እዉነትነዉ ክብር ለመከላከያ ሠራዉይት 💚💛❤🇪🇹😍
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ድል ለሀገራችን
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 3 жыл бұрын
Waw let watching this tremendous news, I'm pretty fervent guys 👏👏 Ethiopian history ever forget you 🇪🇹💕 God bless our land 🇪🇹
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ጀግኖቻችን ክብር ይገባችኋል! ውለታችሁን መቼም አንመልሰውም።
@zedhabasahwit2912
@zedhabasahwit2912 3 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ለጀግኖቻቺን ኢትዮጵያ ታሸንፋለቺ ዲል ለኢትዮጵያ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 3 жыл бұрын
Wow I can’t stop crying I’m so excited 😆 ethopia lezelalem tenur❤️💛💚
@footballjunkies7967
@footballjunkies7967 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የጀግኖች መፍለቂያ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 3 жыл бұрын
እስይ እእእእልልልልልል እ/ር ይባረክ ከፍ ይበል ድሉ የእግ/ር ነው
@getumamo5039
@getumamo5039 3 жыл бұрын
Juntaaaa end soon in our country Ethiopia i love my country sininorii Ethiopia sinimotii Ethiopia i love my Country Ethiopia from Nairobi Kenya
@ergomustefa8841
@ergomustefa8841 3 жыл бұрын
ክብርለኢትዮጵያመከላከያ ናለአማራፋኖክብርለአፋር።ክብርለባለሽርጡለሚኒሻውክብርለልዩሀይሉ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናትሀገሬ ታሸንፋለች።
@Ethi912
@Ethi912 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
ተመስገን ስላም ለኢትዮጵያ 🙏🏾💚💛❤️
@tdw9029
@tdw9029 3 жыл бұрын
አገራችንን ከጉድ ላተረሽፋችሁ የቁርጥ ልጆች ሁሉ፥ ልዩ አድናቆታችን፣ክብር እና ምስጋና ከባህር ማዶ ይድረሳችሁ።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ሀገሬ ጋሽና ዛሬ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ ከለቅሶ ጋር ተቀላቀለብኝ እልልልልል🙏🙏🙏🙏ጀግናየ ክንድየ፣ መከታየ ፣መኩራየ ሰራዊታችን ልዩ ሀይላችን ፋኖ ሚኒሻችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች።
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 3 жыл бұрын
ድሉ የእኛ ነው በርቱ ጀግኖቻችን ፈጣሪ ከፊታችሀ ወጥቷል
@semirakasawe1144
@semirakasawe1144 3 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wastinahelen3323
@wastinahelen3323 3 жыл бұрын
ድል ለጀግናው ሰራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የጋዜጠኛውም ዘገባ ድንቅ ነው!!!
@ጎጃምነውአገሬ
@ጎጃምነውአገሬ 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ድል ለምየ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹 ድል ለልጆቿ 💚💛❤️
@bcgf8816
@bcgf8816 3 жыл бұрын
ክብር ለናተ ለጀግናወቻችን። ኑሩልን
@mekidestadese869
@mekidestadese869 3 жыл бұрын
ክብር ለመላዉ የመከላከያ ሰራዊታችን እንወዳችኋለን
@fekr02
@fekr02 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አብቹ በድል ተመለስ💚💛💖💪
@erer9833
@erer9833 2 жыл бұрын
የኛ ጀግኖች ክብር ለኢቶዮጲያ ሰራዊት
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 3 жыл бұрын
አባቴ ወታደሮቹ ሲያሳዝኑ በጌታ እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁን ይጠብቅ።
ወታደራዊ ስልጠና በጦላይ
10:52
Fana Television
Рет қаралды 94 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 9 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 27 МЛН
Israeli settlers make West Bank olive groves a battleground
6:10
Channel 4 News
Рет қаралды 117 М.
ፃንሒት ምስ ሙሩኻት ሰራዊት ኤርትራ
48:46
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 9 МЛН