65ኛa ገጠመኝእመቤታችን እኔን ገሰፀችኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 38,181

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
የዚህ ፔጅ እና ፕሮግራም ተከታታዮች በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም አገሬ ገብቼ ሙሉ ቤተሰቦቼን ከዚህ መጥፎ መንፈስ በእግዚአብሔር እና በእመብርሃን እገዛ እዲወገድልኝ
@ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ
@ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ 4 жыл бұрын
እኔም እንዳቺነኝበጉጉት ነው የምጠበቅው ሀገሬ እሰከመገባ ደርስ በጣም ነው የጓጓሁት አንቺም በሰላም ገቢልን❤❤❤❤
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 4 жыл бұрын
እመብርሀን ታስብሽ እህታችን በሰላም ግቢ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 4 жыл бұрын
እመብረሀን ሁላችንም ታስበን ዉዴ ሁላችንንም ትርዳን
@hagosghebremeskel7538
@hagosghebremeskel7538 4 жыл бұрын
⁸has
@hagosghebremeskel7538
@hagosghebremeskel7538 4 жыл бұрын
Updated 799ppjpp7j7u
@maryaimenate3206
@maryaimenate3206 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ትስጥህ ድንግል ማርያም ተከበር ወንድሜ
@kilaraaminab2182
@kilaraaminab2182 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን (ከማኻ ዝበለ የብዝሓዮ) እንደኔ በገደል ጫፍ ያለነዉ እየነቃን ነዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@andemeskelzeramriam136
@andemeskelzeramriam136 4 жыл бұрын
Btami des medeb eyu azina nkyerelu zelena medeb eyu
@stellababe527
@stellababe527 3 жыл бұрын
nay behaqi
@AliAli-yy7cr
@AliAli-yy7cr Жыл бұрын
ምምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ እኔ ያተን ትምርት ሳዳምጥ ቤተሠቦቸ በጣም ይታማሎ ጸሎት አድርጎልኝ ኮመቶች በድግል ልለምናችሁ እኔም ዛሪ በተለየ መልኩ እራሴን በጣም አሞኛል
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 4 жыл бұрын
Welcome መምህር ገጠመኝህን እንደበፊቱ በቀን በቀን አርገው አንድ ቀን መጠበቅ እጀግ እየከበደን ነው
@desstayrga2780
@desstayrga2780 4 жыл бұрын
ትክክል
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
ውይይይይይ እኔ ጭራሽ ዛሬ አስሬ ስገባ ዩቶብ ላይ ተለቆል እያልሁ ምነም አለቀቀ እያልሁ በጣም ተጨንቄ ነበር እያሰብሁት ነበር ምን ሆነብኝ እያልሁ እመቤቴን ምንም አትሁንብኝ መምህሬ♥♥ እመቤቴ እግፍ ድግፍ ታርግልን አማንንንንንንንንን
@richiyenatewa1071
@richiyenatewa1071 4 жыл бұрын
Ewent nw yinafekale
@adislasti4907
@adislasti4907 4 жыл бұрын
Yene ehet be mehel yalwu kenet Lela temert ensemlen
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
ኧረ በሚመቸው ሰአት ይልቀቅልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኛ እንዳልነው እኮ ጊዜ ሊያገኝ ይችላል
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
እንደምን አለህ የኤልዳና አባት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ከክፊ ሁሉ ይጠብቅህ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 4 жыл бұрын
እኛ ችግራችን ርኩስ መንፈስ ነው
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ
@ፋቅርተማሪያምነኝከባእዳሀ 4 жыл бұрын
ትክክል አገርን ህዝብን ቤተስብን እያባላ ያለው እሱ ነው ሰው መልካም ቢርገ መልካም ማደርጉን ይርሱታ እኛ የማንማር ትውልደቸ ናን ፋጣሪ ልባና ይስጥን
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ
@ኤልሻዳይነውጌታ-ጸ9ጐ 3 жыл бұрын
ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ የኤልዳና አባት እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መምህራችን እዳተ አይነቱን ፍጣሪ ያብዛልን
@ميروحبشي-ظ1و
@ميروحبشي-ظ1و 8 ай бұрын
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey egzebr ybarki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@AMANUEL-qv9fk
@AMANUEL-qv9fk 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡ብዙ ገጠመኞችን በማዳመጤ ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰዉልኛል ፡፡እግዚያብሔር ያክብርልኝ ፡፡ሳላዉቀዉ ወደ ምፈልገዉ መንፈሳዊ ህይወት ገብቻለሁ፡፡አዉደ ነገስት ርኩስ መጽሐፍንም አቃጥዪለሁ፡፡ከቻልህ ደውልልኝ
@fisehamelaku9906
@fisehamelaku9906 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 3 жыл бұрын
ወለተ አማኑኤል መምር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ እኔ በሀገር እያለሁ የማላውቀው አሁን ግንብዙነገር አስተማርከኝ ብዙዎችም ከመከራ እንደዳኑ ስረዳ በጣም በጣም ደስ ነው።ያለኝ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@ወለተምካአል
@ወለተምካአል 3 жыл бұрын
ያሰዝንለ ቃለ ህወተ ያሰማልን😢😢😢🙏🙏
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት እማማ አስለቀሱኝ መምህራችንም ወንድማችንም ነህ ። ስለ ምታስተምረንም ስለ ምክርህም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ሰዉ አዳምጦታል ነገር ግን (ላይክ) ያደረገዉ ሰዉ ግን በጣም ትንሽ ነዉ ወንድማችን እኮ ለኛ ብሎ ነዉ የሚደክመዉ መፅሐፍ ማሳተም ይችል ነበር ነገር ግን እኛን መምከር ስለፈለገ ነዉ ጊዜዉን አብቃቅቶ መስዋት የሚደርገዉ ለኛዉ ነዉ። (ላይክ) ብናደርግ ምን ችግር አለዉ ???? አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን፫
@ethionews4069
@ethionews4069 4 жыл бұрын
Ewnt new ine gin gena inde kefetkugn new Like yemadergew mikinyatum indayirsagn biye
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 3 жыл бұрын
መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን።
@alextakele
@alextakele 4 жыл бұрын
፩. እንኳን መጣህልን ተስፋችን ፪. እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
ወገኖችዬ የመምህር ማስታወቂያ ሲመጣ እስከመጨረሻው አዳምጡት ለእሱ ይጠቅማልዋል
@ጎንደርጎንደር-ጰ1ቐ
@ጎንደርጎንደር-ጰ1ቐ 4 жыл бұрын
እሽ ካሁን በዋላ አደረጋቸው አላወኩም ነበር
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 4 жыл бұрын
Ok
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
እዉነታችሁ ነዉ እሽ ለሱ ያልሆነ ይበጣጠስ
@yerosethiopia4190
@yerosethiopia4190 4 жыл бұрын
የምኑማስታወቂያ የቱላይ ሲመጣ ስናዳምጥ በመሀል የሚገባው ማስታወቂያ ነዉ???
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 4 жыл бұрын
Ok anawkewm neber
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@ፅዮንይቱብ
@ፅዮንይቱብ 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እመብርሃን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዙልህ በሁሉም ገጠመኝህ ተለውጫለሁ ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እንድቀርብ አድርጎኛል በርቱልን ቀጥሉበት ደስ የሚል ት/ት ነው ✝️🙏
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ወንድሜ ተባረክ ቃል ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@yowerdiniguse3364
@yowerdiniguse3364 4 жыл бұрын
እሥከዚህ ሠአት ላደረሠን ለልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምህ ይብዛልን መምህር
@adenaadena1115
@adenaadena1115 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 4 жыл бұрын
Kalhiwot yasemalin memirachin xegawun yabzalih egnam semten lemategber yabqan
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
መምህር አንድ ቀን እስቲ ስለህልም አፈታት ቢያስተምሩን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@ngastehagos7672
@ngastehagos7672 4 жыл бұрын
ለንደኔኣይነትዋ ሃጥያተኛ እንዳንተ ኣይነት መምህር መንገዳችን የምያቃና ያብዛልን ፈጣሪ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ
@ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
መምህር ዛሬ ደስ ብሎኛል ድምፅ አለው
@mebratseifelddin7710
@mebratseifelddin7710 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr Enamesegnalen🙏💚💛❤😍😍😍
@سارهسرلنكي
@سارهسرلنكي 4 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው መምህር አንድ ሰው ነበር ከሀገራችን እንደዚህ ሰው በላህ እየተባ ከሀገር አባረሩት የሀገራው ሰው እስከ ልጆቹ
@saranegera6561
@saranegera6561 4 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ የምትለው ሁሉ እውነት ነው ክፉ ነገር በሙሉ የሠይጣን የክፉ መንፈሥ አሠራር ነው ዘረኝነት ሁሉ መንፈሥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገሥፀው አሜን ፫ ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 4 жыл бұрын
መምህር ሠላምህን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ እኔ ባንተ ትምህርት ነው መውጣት ከማልችልበት ችግረ ውሥጥ የወጣሁት እና ያንተን ትምህርት የሜነቅፉትን በእውነት እግዜአብሄር ያሥተምራቸው
@boots9615
@boots9615 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ቃል ሂዎት ያሰማልን
@maryamnew169
@maryamnew169 4 жыл бұрын
ኸረ መምህር ለኛ ኑሩልን እኛ አተናቸው ነው የተቸገርነው አሁንም ፀጋውን ሰቷችሁ እድሜአችሁን ያርዝምልን ያቆይልን
@makimaki3412
@makimaki3412 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀልይልኝ እባክህ ወለተ ሰማዕት ብለህ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 4 жыл бұрын
በየ ግዜው እምንሰማው በጣም ይገርማን እግዚአብሔር ልቦናይስጠን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ አተ እደተረዳኽው የክፉ መፈስን ሴራ ለሂሉም መምህራኖቻችን መረዳትን ይስጥልን ለኛም ለምመን ጨምሮ መምህር እኛ ማለት በጣም ከባዶች ነን እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጠን መዳናለም በጣም ነው ምናመሰግን የመቤቴ ስራ።እፁብ ድቅ ነው የሚገርም ነው የኔ ሩሩህ ከማለቅሱትጋ ማልቀስ ከማዝኑት ጋር ማዘን እግዚያብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እችን የመሰለች ሩሩህ እናት ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን
@senaitzerai7737
@senaitzerai7737 2 жыл бұрын
Egziabhier ytebkh bzu new yetemarnew Kante, edmena tena ysth
@tizatafiqaddu5358
@tizatafiqaddu5358 4 жыл бұрын
Amen,amen,amen,amen 😭😭😭
@fdyfer2175
@fdyfer2175 3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ ሰላም እግዚኣቢሔር ኣምላክ ከሁላችን ጋራ ይሁን በእውነት ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ እግዚኣቢሔር ኣምላክ እኔ ግን መምህሩን ማግኘት እፈልጋለው ተባበሩኝ
@aedhanombelay5850
@aedhanombelay5850 4 жыл бұрын
እንክዋን ደህና መጣክ ወንድም ሰላም እግዛብሄር ያብዛልክ እና እኚህ እናት እንደ እግዛብሄር ፍቃድ እንደረዳቸዉ ይፍቅድልኝ መምህር
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
መምህር በጣም ነዉ የምወድህ እሥከቤተስብህ የድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅህ በምትሄድበት ይከተልክ ጸጋውን ያብዛልህ
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን💚
@dayanadayana9141
@dayanadayana9141 4 жыл бұрын
ኑርልን ይሄ ትምርት ሙሉ ሂወቴን ነው ያየሁበት
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin Inkwan bselam betena metakilin ftari amlaki Ken mulu betsbogar yitbkilni 🙏🙏🙏
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በአልህበት ይጠብቅህ
@kanataffara6588
@kanataffara6588 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
መምህር ቃልኢወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው ለካስ መንፈስነው ብዳ
@kedusmikael9485
@kedusmikael9485 4 жыл бұрын
የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን በርታ በጣም ነው የምንማር በት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ....
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@hanahabtamu4302
@hanahabtamu4302 4 жыл бұрын
Amen memhrachin kale hiwot yasemaln
@hangeb8297
@hangeb8297 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 4 жыл бұрын
መምህር እህተ ማርያም ብለህ አትጥራት ይቺን ቀጣፊ ሴት ለእራሷ ያውወጣችው ነው
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 4 жыл бұрын
መምህር ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ችግሬ ብዙ ነው
@simartyalsima9177
@simartyalsima9177 4 жыл бұрын
እኔም
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡ መምህር
@shawuwalo2241
@shawuwalo2241 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆይህን የመምህርችን ትምህርት የምትማሩ/የምትከታተሉ እመብርሀን በያለንበት ትጠብቀን
@tigistlemma3933
@tigistlemma3933 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@musaabdo6446
@musaabdo6446 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@wubalmmelaku324
@wubalmmelaku324 4 жыл бұрын
ምህር በርታ ጥሩ ነው እኔ ተምሬበታለሁ አንዳንዴ ስለኔ ምታወራ ሁላይመስለኛል ተባረክ ቅድስ ገብሬል ካንተ እና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በርታልን ልጆችህንም እግዚአብሔር በጥበብ ያሰድግልህ
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ሙሉ ቀን ስጠብቅህ ነበር።
@ወለተማርያም-በ3ዀ
@ወለተማርያም-በ3ዀ 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሰህ በዓል እንዴት ነበረ ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን አሜን፫
@wintawinta4107
@wintawinta4107 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ!!🙏
@hffjhhf1426
@hffjhhf1426 4 жыл бұрын
መምህር. እባክህ. በፀሎትህ. አስበኚ. ፀዳል. ማሪይም. ነኚ
@hffjhhf1426
@hffjhhf1426 4 жыл бұрын
መምህር. ስልክ. ቁጥረወት. እንቢ. አለኚ.
@የዳጊእናት-ለ6ኰ
@የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
EFTAHE EGEZABHER Amelaki hulachenem yefetane
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ክናተ ጋር ዩሁን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጆች እንደምን አደራችሁ መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ፈጣሪ ክትቢያ አስቶ ለንስሀ አብቅቶኛል እጅግ ደስተኛ ነኚ መምህር አመሰግናለሁ ትምህርቶችህ ቀይርውኛል ።
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕር፡የአንተ፡ትምሕርት፡በጣም፡አንቅቶኛል፡በተለይ፡እኔን፡መሰደዴ፡ለበጎነው፡እስከዛሬለካ፡በአጋንት፡እስራት፡ስርነበርኩ፡በሰላም፡ብቻ፡ወደአገሬይመልሰኝ፡
@tgestetho2673
@tgestetho2673 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ እፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝነል የእነታችንን ገጠመኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
@barazahrani4495
@barazahrani4495 4 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን የኤልዳና አባት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@ቤዛነኘ
@ቤዛነኘ 4 жыл бұрын
ሰላም መምህር እውነት ነው የዘረኝነት መንፈስ በልባችን ነግሶአል እግዚአብሔር ይገስፀው ።መላኩ ሚኳኤል አሰጥቅልን በሰይፉ ከባድ እህቦችሆነና
@samidani8837
@samidani8837 4 жыл бұрын
Ena Memhir Lemn Ehte Mariamn Tekawemaleh Kesu Yalefe Mn Alech Ehte Mariam
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 4 жыл бұрын
መምህር እውነት በጣም ነው ብዙ ነገር ያወኩትም የነቃሁት አመሰግናለሁ
@ሜሪነኝየማርያምልጅ
@ሜሪነኝየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
መምህራችን በሠላም ላተ ይሁን እናመሠግናለን እህት ወድሞቼ አባቶቼ እናቶቼ እባካችሁ የህቴ ልጅ በርኩሥ መፈሥ እየተሠቃችብኝ ነው በጣም ግራ ገብቶኛል እኔ እሠው ሀገር ነኝ አጠገቧ ብሆን ከመምህሬ የተማርኩትን አሥተምራት ነበር ግን አላቅም ጨቆኛል በጸሎታችሁ አሥቧት
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 жыл бұрын
እመአምላክ ትማርልሽ አንቺ ባለሽበት ፀልይለት እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ ፈጣሪ ስራው ግሩም ነው ጠዋትና ማታ የክርስትና ስሙን ይዘሽ እየጠራሽ ፀልዪ በመቁጠራያ ስሙን እየጠራሽ ግረፊው በቅዱሳን ስም እሰሪው እግዚአብሔር ይምርልሻል እኔም ወንድሜ ታሞብኛል እኔ ያለሁት በስደት ነው እናቴ እና ወንድሜ ጸበል ነው ያሉት እኔ ከመምህር በተማርኩት መሰረት እጸልያለሁ ባለሁበት ቤት በማድርበት ክፍል ማታ ስተኛ መኝታ ቦታዬ ላይ ለጸሎት ያዘጋጀሁት ምንጣፍ አንጥፌ እጸልያለሁ የአምልኮ ስግደት ፵፩ ጊዜ እሰግዳለሁ በመቀጠል ለእመቤታችን የጸጋ ስግደት እሰግዳለሁ ለቅዱሳን የአክብሮት ስግደት እሰግዳለሁ የሰአቱን ጸሎት እጸልያለሁ በዛ መሃል የወንድሜን የክርስትና ስም እየጠራሁ በመቁጠሪያ እራሴን እየመታሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜን መድኃኔዓለም ከመጀመሪያው አሁን ብዙ ለውጥ አለው አሁንም ግን አለየለትም የትእቢት መንፈስ ነው እና እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ጊዜ ስሆን ይለቃል እሱን ተስፋ አድርጌ እየጠበኩ ነው እና አይዞሽ አንቺ በገባሽ ልክ በርቺ ስለአንቺ ሲል ይምረዋል ለምኑ ይሰጣችኋል ነውና ቃሉ I✝️🤲
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት መታደል ነው ሰውን ሳይፀየፉ ማሳከም ማፅናናት ደስ ይላል መመረጥ ነው እማማ ግን በእውት በጣም ነው ያሳዘኑኝ ከባድ ነው ያሳለፉት መከራ እመብርሃን ደረሰችላቸው የኔ ውድ እናት የጌታዬ እናት ምስጋናዬ ይድረስሽ
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 жыл бұрын
Egzaber yemesgen amen amen amen memerihchen keleyot yesemlen beunte betem enmesgenlen
@hrhhrjdjduhe9448
@hrhhrjdjduhe9448 4 жыл бұрын
ቃለህወትያሰማልን እናመስግናለን እውቀቱ አብዝቶ ይጨምርልህ
@selamgeberegebre3954
@selamgeberegebre3954 4 жыл бұрын
Hi memher tefaye tmirti betam astemari new .yekeriw zemenih egziabher ybarki
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣህ መምህር
@sakasaka5079
@sakasaka5079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሜበታቺን ከሁላቺን ጋር ተሁን መምህራቺን እድሜጤና ጤና ይስጥ
@genetmokonen981
@genetmokonen981 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን 🙏❤️
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን በጣም ያሳዝናሉ እማማ እኛ የራሳችን ሀፂት እያሳደደን የሠውን እናቁሽሻለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ
@አዳናችወለተስላሴዘኦርቶዶ 4 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው በጣም የሰዝነል
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
ተባረክልን ወንድማችን
@ሜሪነኝየማርያምልጅ
@ሜሪነኝየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
የሂወት መንገዳችን እንኳን በሠላም መጣህልን ትምህርትህ በጣም ናፍቆኝ ነበር በጣም ጸጋውን ያብዛልህ
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 4 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህል መድሃኒአለም ከእነ ቤተሰቦችህ ሰላምህን ያብዛልን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@እግዚአብሔርንደጅጠናውድን
@እግዚአብሔርንደጅጠናውድን 4 жыл бұрын
መምህር እንኩዋን በደና መጣችሁ: የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ: ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን: እግዚአብሔር ጸጋውን ጨምሮ ያብዛልህ: እርስዎን ሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን::
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ኣብ ቤትካ እንታይ ኣርኢኻዮም   ብመም ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
50:33
ተዋህዶ ይእቲ Tewahedo Yeti
Рет қаралды 10 М.
ካልተሳኩልኝ ገጠመኞቼ አንዱ
3:10
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 1,4 М.
62ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጅት እንዳታገባ የከለከላት የመሀላ እርግማን እሾህ
1:15:56
28ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለእውቀት ብሎ የተዋረሰው አብሾ የት እንዳንከራተተው ስሙ
54:27
❤154ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
2:47:31
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 28 М.