KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
33ኛ ገየህይወት ገጠመኝ፦እማማ ገላኔ ባከራዩዋቸው ህፃናት ሚዛን ተመዝነው እጅግ ተገረሙ
1:16:13
55a ኛ ገጠመኝ ከወንዳወንድ እናት ወደ ወንድ ልጅ የተሻገረ የሰዶማዊ መንፈስ ሲደረስበት (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:10:18
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
The Lost World: Living Room Edition
0:46
80ኛ ገጠመኝ ፦ አስማትን በመለማመድ ጉድ ያመጣውን አድምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
Рет қаралды 36,666
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 266 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 567
@ayinalemyoutube7722
4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛነኝ. እንኳንደህናመጣህ መምህራችን ሽአመትኑርልን እስኪ የምትወዱት በላይክ ግለጹት❤
@lbiebeegziabhertsena7653
4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳቸው 😍😍😍
@adinatadinat6748
4 жыл бұрын
qeQ
@ezgabheryemasegen6009
4 жыл бұрын
Yes I do
@tsigeredabrechin3205
4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰንበት ተማሪዎች አልክ ብስራት ገብርኤል የሰንበት ተማሪ ነበርኩ አሁን በውጪ ነው የምኖረው እና የሰንበት ትምህርት ቤት አስተማሪያችን የነበረው ከፈለክ ስሙንም እነግርሃለው እንዳለ በዚው በድግምትና በምርት ስንት ሴቶችንአበላሽቶና በመተት አሳስሮ ይገኛል ከኔ ጭምር ማለት ነው እንዲው በስደት አለም መከራዬን ስበላ ከርሜ አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጣቸው በሳቸው ትምህርት ነቅቼበት ባይሸኝም በሰላም አለው እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ ያንተ ውጤት ነው ልጁን ለዚህ ክብር ያበቃው ጌታ ሆይ እባክህ በስምህ የሚነግዱትን ጠንቋይ አስጠንቋይ መተተኛን ከምድር ላይ ጥርግርግ አድርገህ አጥፋልን እባክህ ጌታዬ ሆይ ቤትህን መነገጃ ቤት አያድርጉት ጌታ ሆይ እባክህ ቤትህን አፅዳው
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወንድማችንን በረከት ያሳድርብን መምህር በጣም እናመሰግንሀለን
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
3 жыл бұрын
በርከትህ ይደርብን ወድማችን እህተ ገወርጊ በፀለት አስቡኝ
@yetnayettayefeenstra7779
4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች የድንግል ማርያም ልጆች ለመምህር እንጸልይለት እነዚህ ን ገጠመኞች ትምህርቶች ሲያቀርብ ልን እኛ እንድንነቃ መ ምህር ለእኛ ሲል ከደብተራ ከጠንቋይ እና ከበቀል መንፈስ ጋር ተጋፍጦ ነው እባካችሁ ይህንን ገጠመኝ እና ትምህርት የምትከታተሉ ሁሉ መምህር ለፍቶ ደክሞ ዋጋ ከፍሎበት ስለሆነ የሚያቀርበው በጸሎታችን እናስበው!!!!! ፍሬአማ እንሁን !!! መምህር ሆይ እኔ ባለሁበት አከባቢ ትምህርትህ ገጠመኝህ ከአ እምሮ በላይ ፍሬ እያፈራ ነውና ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
እውነት ነው
@senibinisenibini309
4 жыл бұрын
መምህር ወደ ዋላ ተመልሼ ሁሉንም ትምህርት ደግሜ ደጋግሜ ነው እየሰማዉ ያለዉት
@ኤፍታህበለኝ
3 жыл бұрын
ወንድሜ ተስፋ ስላሴ ምንእንደምልህ አላውቅም ፈጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅህ እረኛ እንደሌለው መንጋ ስንባዝን አይቶ አንተንና አባታችንን መምህር ግርማን በዘመናችን ያስነሳልን ቸር አምላክ ስሙ ይመስገን ብዙ ብዙ ተምረናል የዚህ ባለታሪክ ወንድሜ እባክህ በፀሎትህ ወለተ እየሱስን አስባት እየተንገዳገደች ነውና ።
@tmrtmr9702
3 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ ወድማችን
@ፌበንየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ድንቅ ታአምርን ነው
@shameershami1017
4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የሚገርም ነው ለሱ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትርዳን በፀሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋውን ላተም ያብዛልህ አሜን።
@mekedesashagire1355
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@kalkidantaddesse8061
3 жыл бұрын
Wolete kidan be tselot asebegn !! kale hiwot Yasemalen !
@kalkidantaddesse8061
3 жыл бұрын
Ye egziabhir chernet endet Yidenkal !
@ceilmazen9385
3 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ ብለህ ንገረኝ በጾሎቱ ያስበኝ ምምህረ አንተም አስበኝ አደራ በጣም ይገርማል እሄ ደሞ
@Azeb-ru1rf
4 жыл бұрын
አቤቱ #ከድፍረት ሀጥያት ሰውረን አሜን 🙏
@mebratseifelddin7710
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr 🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍😍
@ትዕግስትወለተመድህን
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን። መምህር አመሰግናለሁ እኔ ብዙ ነገር እራሴን እንደፈትሽ አድርጎኛል እስካሁን የሰማሁት በተለይ ቤተሰቦቼን ጋር ያለውን እንደ መስተዋት እንድመለከት ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር እረቶኝ እኔም ቤተሰቦቼ ላይ ያለውን መንፈስ እንዲወገድልኝ ከእኔ የበረታችሁ ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ ፀሎታችሁ አይለየኝ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን
@slmena9603
4 жыл бұрын
አባታችን ተስፈሽ ብዙ ሀሳቦች ን ገጠመኝህ ነካክታል ኑርልን።
@yordi9587
4 жыл бұрын
_እሚገርም ትምህርት ነው በእውነት ለእሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን_
@birhanusimegn2220
4 жыл бұрын
መ/ር የምታቀረባቸው ገጠመኞች ብዙዎችን እየለወጡ ነው፡፡ ተወዳጂነታቸውም በጣም ጨምሯል፡፡ ብዙ በቤተክርስቲያን አካባቢ ያሉ ሚስጥራዊና ሰይጣናዊ አሰራሮች በመልአክ መንክራት መምህር ግርማ ፀጋ እና በርከት ለምእመኑ ግልጽ ሆነዋል፡፡ አንተ ደግሞ እወቀታችንን በህይወት ለመኖር እንድንሞክር እየርዳኸን ትገኛለህ፡፡ አሁን ችግሩ የአንተን አገልግሎት የበለጠ ለማስፋት፤ እንዳንተ ዓይነት መምህራን የማሰልጠንና የማለማመድ ስራም ቢሰራ ጥሩ ነው፡፡ እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቅህ፡፡ በፀሎትህ አስበን - ገብረ ኢየሱስ፤ ወለተ አረጋዊ፤ ገብረ ስላሴ፡፡
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መጨረሻው በእውነት እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ፍቅሩ ድንቅ ነው ሁሌ እጁን ዘረግቶ የኛን መመለስ ጠፍተን እንድንቀረ የማይፈልግ ድንቅ አምላካችን እግዚአብሔር ይክብረ ይመስገን አሜን፫ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን ከልጁዋ ታማልደን እናትነቷ አይለየን አሜን ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ሃገራችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
@እስመአልቦነገርዘይሳ-ሠ5ቀ
4 жыл бұрын
*በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ*
@ዘተዋህዶ-ዀ4ዘ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስለሁሉም ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
@himanotyemaryamlij5256
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ፀሐይወጣልኝ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን። ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ አስቡኝ
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቤተሰብህን እመብርሃን ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፅልን 🙏🙏🙏
@asenakew5099
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@SaraAhra
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማቸንን በረከቱ ይደርብን ወለተ ኪዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lbiebeegziabhertsena7653
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን
@mohammadalmagir1768
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@almaztlahun2597
4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በታም አስተማሪ ነው
@elsa7399
4 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቱንም ያብራልህ አሜን.
@kalkidantaddesse8061
3 жыл бұрын
I am crying ! ye emebetachen fiker yadelegn !
@alemeshetu1821
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወ ያሰማልን
@tigistt276
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛለውት
@tinsaeshinyasayenethiopia917
4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ድንግል ማርያም የምትገልጽላቸው የምታናግራቸው ሰዎች በጣም ያስቀኑኛል ። እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃህ ። ለሁላችንም ድንግል ማርያም ትጎብኘን ።
@mulualim7948
4 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ መተተኛ አይደሉም እግዚአብሔር ፀጋ ሰጥቷቸዋል ስማቸውን ለሚያጠፉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ይቅርም ይበላቸው መተት መታቾች ገሀነብ እሳት ይጠብቃቸዋል
@ወለተሰማዕትየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@tigistkebede5565
4 жыл бұрын
መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን።
@mahatesfaye6832
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት በጣም ነው ደስ የምለው ወድሜ ለአተ የደረሰች እናታችን ለእኛም በየአገሩ ለተበተነው ልጆቻ ሰብስባ ወደብታ ታግባን ትቀበለን እውነት በየቀኑ የምሰማው ከአይምሮ በላይ ነው ተኮል ለምሰሩትም ለብቸውን ትመልስ ቃልእወት ያሰማልን የመግስቱ ወራሽ ያርግልን መምራችን ወድማችን ከኛ ከደካሞቹ የበረታቹ በፀሎታቹው አስቡን እግዝአብሔር ከውላችን ይውን በሰራነው ውሉ ይቅር ይበለን አሜን 💚💛❤️
@worektadess1253
4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው በእውነት በቤተ ክርስቲያን በር ላይ የቤተክርስቲያን መፅሀፍ እያስመሰሉ ለሚሸጡ እግዚአብሔር ይገስፃቸው ስንቱን ሰው አታለዋል ገዥዎቹም ባለማወቅ አቤቱ አምላኬ እንደዚህ አይነቶቹን ገስፅልን ስንቶቻችን ነን ባለ ማወቅ ይሄን መፅሀፍ እየገዛን የመንፈስ አሰራር የምንዋረስ ደስ የሚለው ነገር መመለሱና ለቅድስና ህይወት መብቃቱ ነው ወንድማችን በረከትህ ይደርብን እኛንም ስደተኞችን በፀሎትህ አስበን መምህር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ይሄው ገጠመኝ 80 ደረስን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ባርተ ትምህርት ስንት ሰው ነው የተለወጠው ቤት ይቁጠረው እንዲሁም እኛ ስደተኞች አገራችን እያለን የማናውቀውን የመናፍስት አሰራር ስደት ላይ ሆነን ብዙ ነገር አውቀናል *መምህሬ የነፍሳችን አባት ነህ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ አሜን*
@asrisalemu9174
4 жыл бұрын
መምህሬ እኔ የምሠጠው ምሥክርነት አለኝ በዘመኔ ከባድ የሆነ ሀጥያት አሸንፎኝ ነበረ የእግዜአብሄርን ቃል ሥሠማ ይፀፅተኛል ግን መመለሥ አቅቶኝ ነበረ ለመጀመረያ ጌዜ ያንተን ትምህርት ሣዳምጥ በእንባ ነበረ ያደመጥኩህ ከዛች ቀን ጀምሬ ሀጥያቱን አሸንፊው መፀለይ መሥገድ ጀመርኩ ብዙ ነገሮቸ ተቀየሩ እግዜአብሄር ባንተ ላይ አድሮ ልቦናየን መለሠኝ እና መምህር ብዙ ሥብከት አዳምጨ መቀየር አቅቶኝ ነበር አሁን ከተኛሁበት ነው ያነቃህኝ እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ የህይወት ዘመንህ ን ይባርክልህ ከእኔ እድሜ ላንተ ይጨምርልህ
@sintayehuaweke3750
4 жыл бұрын
ብዙዎች እንዲማሩበት እናድርግ የብዙዋችን ህይወት መቀየር ይቻላል ገጠመኙ የሁላችንም ህይወት ውስጥ ያለ ነው አል ተናገር ነውም እንጂ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው !
@afomiyatube3638
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ቃለህይወት ያስማልን እንዴት ደስ ይላል የስው መጨረሻው ሲያምር ነው መልካም ደስ ይላል ሁላችንም መጨረሻችንን ያስማርልን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን የሚገርመኝ የቤተክርስቲያኒቱ ሲኖዶስ ለምን ዝም ይላሉ እግዚኦ አቤቱ ቤትህን አፅዳ የማንም መሳቂያ ሆን
@eteneshidea9156
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም ተባረክ አሜን አሜን አሜን
@hiwotfekadufekadu4724
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን።ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን የዲያብሎስን።ተንኮል የምናውቅበት አይነ ልባናችንን አብርቶልን የዲያብሌስን ኃይል የምናሸንፍበትን ፀጋውን እንዱያድለን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ5በ
4 жыл бұрын
ማረን ክርስቶስ የእኛን በደል ሳትቆጥር ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቃል ህይወት ያሰማልን
@sndayogebrihans6942
4 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ላንተ የደረሰችልህ እማምላክ ለኛ ንም ትድረስልን
@bekelechbalcha8309
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ሌላ ቃለት የለኝም።ለእርሶ እድሜና ጤና ይሥጦት።ዘሮት ይባረክ።
@እህተሚካኤልM
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህር እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ
@missidababa9529
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መማህር
@nardosayesew8588
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን
@ydenek2712
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@emebett1989
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል እኛም እራሳችንን ፈትሸን የምንለወጥበት ያድርገን መምህር ተባረክልን
@yhmeyemaryam4292
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በምእናብ እየመጣ ያስፈራራኛል ባይምሮዬ እባብ ወደኔ ሲመጣ ይታየኛል ስሞኑን በፀሎት ሰአት እየረበሸኝ ነው ውዳሴ ማርያም መፀለይ ሳቋርጥ በውስጤ ያዘነችብኝ እየመሰለኝ አይምሮዬ ይወቅሰኛል ከዛ ተነስቼ ስፀልይ ዝም ይላል አይምሮዬ ብዙ ተምሬአለሁ ወደተግባር ስገባም ብዙ ነገር አለ ግን ፈተናው..... የተዋህዶ ልጆች በርቱ ይሔን ገጠመኝ እየሰሙ አለመለወጥ አይቻልም እኛ ስንለወጥ በዙሪያች ያሉትን እንለውጣለን እንበርታ
@destadesta8130
3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ እመብርሀን ትጠብቅህ
@monagezayie4269
4 жыл бұрын
ለመምራችንቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜንአሜንበርሚይጠብቅልን
@sarahalex464
4 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ያስቀናል እግዚአብሔር እንዴት እንደሚመርጥ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ብርታቱን ያድለን መምህርም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ቅዱስሚካኤልእረዳቴነዉ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በርታልን እመብርሀን ትጠብቅህ በረታልን መምህራችን
@ባንችአየሁአለነ
4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል ቃለህይወትያሰማልን መምህረ እናመሰግናለን።
@bsikiros7171
Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ፈጣሪ ሆይይ መጀመርያችን ምንም ቢሆን መጨረሻችን እንደ ወንድማችን ኣሳምርልን❤❤❤በረከታቹ ይደርብን🙏🙏🙏
@zenashzenash6916
4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ ስላሤ የወንድማችን በረከትህ ይደርብን መታደል ነው የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር እንዴት መልካም ነው ተመስገን
@selamawitgebermedhin4547
4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ አገልግሎትክን ያስረዝምልን እጅግ አስተማሪ ነው በፀሎትህ አስበኝ
@elinazef8163
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።
@enatgetachew9618
4 жыл бұрын
አሜን በረከቱ ይደርብን በእውነት መምህር ይኤ ሁሉ ታሪክ መስማት እና ማየት በጣም ይከብዳል እኔ አንተን የመምከር እውቀትም አቅምም የለኝም ግን እንዳይተናኮሉክ ራስህን ጠብቅ አውቃለው መዳንያለም ሁሌም ካንተጋር ነው ጥንቃቄ አሪግ በጣም አስተማሪና እራሴን እንድመረምር ነው ያረከኝ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bettymulu4268
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@etsegenetregu1508
4 жыл бұрын
ወንድማችን ልሁል እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለፅልክ የምሰማቸው ገጠመኞች በጣም የሚገርሙ ናቸው :: በፀሎቱ እንዲያስብንም ለውንድማችን በማሳሰብክም በጣም ነው ይማመስግነው ውስጤ እያሰበው ነበር:: አሜን አሜን አሜም🕯 ፍቅርተ ሥላሴ እባላለው በፀሎትክ አስበኝ::
@rozayeslasabarya3467
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የሚገርም ነህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@አልማዝደጀን
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ህይወቴ ሁሉ ተዘበራረቀብኝ!!!
@werkiyewonde4310
4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር አንተ በጣም እድለኛ ነህ እግዚያብሔር በወንድማችን ላይ አድሮ ሰለተፈወሰክ ደሰ ብሎኛአል አንተን የሰማ እግዚያብሔር እኛንም ይሰማን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር አይዛህ በርታልን ገና ብዙ ፍሬ ታፈራለህ የተዋህዶ ልጇች እባካችሁ የአውደነገሰት መጸሀፍ በየቤተክርሰቲያን በሩ ላይ የሚሸጠውን አትግዙ ለሚሸጡትም ልቦና ይሰጣቸው መምህር ወንድማችን በጸሎቱ እንዲያሰበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ ሰጥልች አንተም በጸሎትህ አሰበኝ ከነቤተሰቤ ችግር ውሰጥ ነኝ የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁም ወለተ ሰንበትን ከነ ቤተሰቧ ብላችሁ ጸልዬልኝ
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጠህ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
4 жыл бұрын
የመዳናለም ይቅር ባይነት ማህሪነቱ እዴው ድንቅ ይለኛል ምን ያክል እድለኞች ነን እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ለዚህ ክብር ማብቃት እፁብ ድቅ ነው ባተላይ እግዚያብሔር ስራውን እየሰራ ነው ምን ያክል ደስ እደሚለኝ ገጠመኝህን ስሰማው ደስስስ ብሎኝ ሁላ ነው ምውለው ለኛም ድግል ትድረስልን ልቦና ትስጠን ለልጇ ስጋና ደም የተዘጋጀን ታድርገን አሜን
@genetwedajo1273
4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን
@ኢትዮጵያሃገሬ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ በማርያም 😓😓😓😓🤲🙏
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወትንያሰማልን ሁለተማርያምእያልህ አስበኝበጠሎትህ
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@AlyiaAlyia-kt1ct
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@arsemaenate9391
4 жыл бұрын
እኔ መስገድ መፀለይ ትቻለው ሱባዬ ስይዝ በጣም የሚያሥጨንቅ ህልም ነው የማየው መበርታት አልቻልኩም እስቲ ከኔ የበረታቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ።
@senaitechartier7938
4 жыл бұрын
መምህር ተሰፈዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ !!!
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ ወደ ቤቱ ይመለልሰን
@ልቤበእግዝእብሔርጸና
4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይውት ይስማልን
@dgghdfh3912
4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም ወደ ቤቴ መለሰህ ክብር ለጌታችን ለመድኅኒታችን ይሁን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@senibinisenibini309
4 жыл бұрын
ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
ወለተ ኢየሱስ ወለተ ጊዮርጊስ ብለህ በጸሎትህ አስበኝ መምህር ሰላምህ ይብዛ
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልቦና ይስጠን
@sewrakokob8508
4 жыл бұрын
ቀናሁ በጣም ጌታ ሆይ ምን አለበት ሁላችን አንደዚሁ በቅደስና ተቀይረን ሰይጣንን ብናሳፍረው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን መምህር ላንተም ከነ ቤተሰቦችሕ ፈጣሪ የጠብቅልን ኣሜን.
@mamo1729
4 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሠማልን መምህር
@የማረያምልጅአዲሰአለም
4 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏 ሰለማይናገረው ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@betlhemadane2737
4 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤር በፀሎታቹ አስቡኝ
@adina79zeleke97
4 жыл бұрын
ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስበኝ
@እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለእሱ የደረሰለት የድንግል ማሪያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን አፀደ ማሪያም ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወገኖቼ
@tibebetessemakebede5034
4 жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሠማልን መምህ እናመሠግናለን የሠማነዉን እኛም እንድንለወጥበት እግዚአብሔር ይርዳን አሜን!
@miopmiop4226
4 жыл бұрын
በእውነት መምህሬ እድሜህን ዘመንህን ሁሉ ቸሩ መድሃኒያለም ይባርክልህ ይቀድስልህ።ለብዙ ዘመናት ስሰቃይ የነበረውን ሁሉ ባንተ ገጠመኞች ሁሉ ተምሬበታለው አውቄበታለው። ወደ እምነቴ ወደ ቤተክርስቲያን እንድመለስ ስለደረከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው።መምህሬ በፀሎትህ አስበኝ ።
@ፍፁምእሰጢፋኖሰነጋሸዘተዋ
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@sabaghumbot5485
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማናል በርታልን ቤተክርስቲያናችንን መድሀኒታችን ከእንደነዚህ አይነት እርኩስ ሀሳብ ካላቸው ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@abac2092
4 жыл бұрын
bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen amen
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው መምህር በርታልን ብዙ ነገር ተሚርያለሁ ብዙ ተለውጫለሁ
@kalkidantaddesse6095
2 жыл бұрын
ድጋሜ እንኳን አዳምጨው አዲስ ነው !!!!!!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@mimimm3713
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይትን ያሰማልን....
1:16:13
33ኛ ገየህይወት ገጠመኝ፦እማማ ገላኔ ባከራዩዋቸው ህፃናት ሚዛን ተመዝነው እጅግ ተገረሙ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 13 М.
1:10:18
55a ኛ ገጠመኝ ከወንዳወንድ እናት ወደ ወንድ ልጅ የተሻገረ የሰዶማዊ መንፈስ ሲደረስበት (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
0:53
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
58:55
79ኛ ገጠመኝ ፦በቀን ለተወሰነ ጊዜ ያህል የሚያደነዝዝ መንፈስ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 39 М.
1:23:55
8ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የሎተሪ አዟሪው አስማትና ....( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 75 М.
1:07:45
እፎይ የነብዩን ጉድ ገላለጠው || የ ኢስላም ነብያቶች ጉድ እንደቀጠለ ነው!!!
EWUNET TUBE
Рет қаралды 1,3 М.
1:57:50
50ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የጓደኝነት አብሮነት ከልጅነት እስከ ምንኩስና(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 69 М.
1:38:23
120ኛ ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)ያዝናናች መስሏት ያበላሸች እናት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
2:25:09
በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2023
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 424 М.
58:38
65ኛa ገጠመኝእመቤታችን እኔን ገሰፀችኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 38 М.
1:19:47
51ኛ ገጠመኝ ዲዛይነሯን የገጠማት ሱሪ የመልበስ ፍላጎት (የመስተፋቅር ሴራ)( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
1:15:00
75ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እውነት ፓስተሩ ፈውሶት ይሆን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
1:54:09
32ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በአቴቴ ጨሌ ምክንያት ጠፍቶ በፀሎት የተገኘ ህይወት(በመ/ር ተስፋዬ)
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 86 М.
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН