📌666 ነው ይሉኛል ከእንስሳ ጋር ያለኝን ቅርበት እያዮ … ሐበሻ ቤት ስሰራ ብዙ ስቃይ አይቻለው ሰርቼ የሰጠውትን ፓስታ እላዬ ላይ ነው የደፋብኝ ‼️

  Рет қаралды 84,253

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@kidiethiopia
@kidiethiopia 19 күн бұрын
ዳዊትን ለማግኘት 👇 DAWIT LANDSCAPING 202 280 4223 GUTTER CLEANING RESIDENTIAL LAWN AND TREE SERVICES kzbin.info/www/bejne/f6WmqHmoZrWEZ7ssi=ycrUL6SK6L6LVdnn
@TesfayeSolomon-kd6pq
@TesfayeSolomon-kd6pq 19 күн бұрын
Dawit landscapo g
@berhanumeshesha8923
@berhanumeshesha8923 19 күн бұрын
Ola
@TigistLameto-el6ow
@TigistLameto-el6ow 19 күн бұрын
ካንተ መማር አለብን ዳዊት
@FaithNHope-s1r
@FaithNHope-s1r 19 күн бұрын
Hep him to write a book his story is interesting
@helenhailu7827
@helenhailu7827 19 күн бұрын
እኔ ኮሜንት ፅፌ እላውቅም ግን እንደዚህ አይነት ቅን እይቺ እላውቅም እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያክብርህ ሃቅ ደስ ይላል ግን እራስህን ጠብቅ
@KalkidanJotie
@KalkidanJotie 19 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው , በግልፅ ታሪክህን ስላካፈልከን እጅግ እናመሰግናለን። ብዙ ተምሬበታለው
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 19 күн бұрын
እጅግ በጣም እውነተኛሰው ነህ : አሜሪካን ከሰራህ ትለወጣለህ ካልሰራህ ግን ትወድቃለህመንም ዞር ብሎ የሚያይህ የለም :አንዳንድ የ ቢዝነስ ያላቸው አበሾች በጣም ክፉዎችአሉ በራሳቸው ሰውላይ የሚጨክኑ አሉ ግን ሁሉም ያልፍና ሁሉም በአንድ አግዳሚ ወንበር ላይ እንደረደራለን ተባረክ ወንድሜ : እነኛ ያሉህን እንሰሳት በጣም እፈራቸዋለሁ
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 19 күн бұрын
አቤት አትሙት ያላት ነፍስ ! ይሄ ሁሉ መከራ ደርሶበት እንዴት እግዚአብሔር እንደሚወደውና እንደጠበቀው ሳስብ የተለየ የፅናት ስጦታ የሰጠው አመስጋኝና ቅን ሰራተኛ በመሆኑ በጣም እደነቃለሁ!!!! አሁንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥቶህ ከቤተሰቦችህ ጋር እፎይ ብለህ እንድትኖር እመኝልሃለሁ!! በብዙ ተባረክ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@19tahsase
@19tahsase 19 күн бұрын
አቦ ጉራጌ እናንተእኮ እራሳችሁን የቻላችሁ ዩንቨርሲቲ ናችሁ❤❤❤ i love guranse!!!
@ZeraYakob
@ZeraYakob 19 күн бұрын
ጉራጌማ ይለያሉ።
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 19 күн бұрын
yes i am proud of it❤❤❤
@Lifeber
@Lifeber 19 күн бұрын
@ለእኛtube
@ለእኛtube 19 күн бұрын
በጣም ለስራ ያላቸው ፍቅር ይለያል❤
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 19 күн бұрын
በሌባነት በእጭበርባሬነት 1ኛ 👈🏽
@solomef9614
@solomef9614 19 күн бұрын
ይሄ ጀግና ክብር ይገባዋል::
@yosephkidane7063
@yosephkidane7063 18 күн бұрын
ቃላት የለኝም እንዳው ግን ለተአምር ጌታ የፈጠረህ ፍጡር ነህ በርታ እግዚአብሔር ይወድሃል
@Mastewal-h3n
@Mastewal-h3n 6 күн бұрын
የሺ ሰው ስቃይ አንድ ሰው ላይ። ይገርማል ጀግና ነህ ብረት ነህ ።
@Dagnubeyene
@Dagnubeyene 19 күн бұрын
Kidu እንደዚህ ፕሮግራምሽ ተዝናንቼ እና ቁም ነገር አግኝቼ አላውቅም። ሁለታችሁም በርቱ።
@bezakulu9440
@bezakulu9440 18 күн бұрын
ካንተ የሆነ አይደለም ሁሉም የእግዚአብሔር ነው እንተ ለኛ አሚሪካ መቶ ለሚጨማለቀው ትውልድ አሰተማሪ ነህ ወድማቸን እድሜና ጤና ይሰጥህ
@alemayele7521
@alemayele7521 19 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ጉራጌ ቢሆን የት በደረስን!! ጉራጌዎች እንዴት እደምወዳቸሁ!! ነገር ሳይሆን ጉራ ሳይሆን ወሬ ሳይሆን!ስራና ስራ ብቻ!! ❤❤❤
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 16 күн бұрын
Of Coures Guraga People Loved Worke And Peace
@antenehtesfahun2828
@antenehtesfahun2828 19 күн бұрын
ከእንግዳችን ዳዊት ብዙ ተምሬያለው ከህይወት ተሞክሮና ፈተና ግልፅነቱ ተመቸኝ በዚህ ላይ በሳቅ ፍርፍር አረገኝ ለማንኛውም ዳይትንም ኪዲንም ከልብ አመሰግናለው በርችልን እህታችን ሁሌም ከጎንሽ ነን
@herodaaklilu6026
@herodaaklilu6026 14 күн бұрын
በውነት ምስክርነትህን እየስማሁ ምድር ምንያህል በሀጥያት እንደተጨማለቀችና አንተን ደግሞ ጌታ እየሱሰ እድሜ የጨመረልህ ስው ነህ አሁንም እጁን ከፍቶ ይጠብቅሀል ህይወት በምድር ብቻ አይደለም ወንድሜ ከዚህ ሁሉ በሁአላ እየሱሰ ን ተቀበል ለነብስ እረፍት ይሆንልሀል ሌላህይወት አለ ህይወትም እየሱሰ ነውጌታ የልብህን አይን ያብራልህ በብዙ ተምረሀል ትልቅ ትምህርት ለሁሉ ተባረክ
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube 17 күн бұрын
part 1ንን የላያችሁ እዩ ትማሩበታላች አቤት የፅናት ጥግ
@Rita-qw4fm
@Rita-qw4fm 19 күн бұрын
ጌታ ብርክ ያርግህ የኔ ጎበዝ እንዳንተ ሀቀኛ ና ግልፅ ሰዉ አይቼ አላዉቅም ገና የት ትደርሳለህ ተያለህ 👍
@RuthRuta-h6y
@RuthRuta-h6y 18 күн бұрын
በጣም ቁም ነገረኛ ተንቀሳቃሽ ት/ቤት ገራሚ ሠው ጀግና ነው በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሠማውት
@LinaLina-x1s
@LinaLina-x1s 19 күн бұрын
ጀግና ነህ ማንነቱን ያርሳ ፅድት ያለ ሀበሻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 19 күн бұрын
እንግዳሽ ግልፅነቱ በጣም ተመችቶኛል እኛ አበሾች ግልፅነት ይጎለናል እናውቃለን ባዮ ብዙ ነው የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ውጣ ወረዶችን አልፎ እዚህ ደረሰ እግዚአብሔር መልካም ነው ኪዲዬ እናመሰግንሻለን ስለምታቀርቢያቸው እንግዶች
@1443TH
@1443TH 19 күн бұрын
በጣም አድካሚ ጉዞ ፍሬው ያማረ ነው እድሜ ፣ ጉልበት ፣ጤና ይስጥህ
@elaybright8884
@elaybright8884 19 күн бұрын
ዋዉ ይሄ ሰው በጣም ጀግና ሀቀኛ ሀበሻ ነው አላህ ይሱተረክ በጣም እያዝናና አስተማሪ ነው እኔም በብዙ የህይወት ታሪክ በጣም ዉስብስብ ህይወት አልፌአለሁ ግን የሱ በጣም ግሩም ነው አቦ ይመችህ።።
@afomibelen8123
@afomibelen8123 19 күн бұрын
እውነት አንተ ነህ ስደትን በደንብ ነው ያወከው ለኔ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ዘመን እዳንተ አይነት ጠንካራ ንጽ ልብ ያለው ሰው በማየቴ ኮራሁ ጥንካሬህ ይጋባል ኪያዬ ኑሬልን❤❤
@Alem844
@Alem844 18 күн бұрын
ኪዲዬ እናመሰግናለን ዳዊትን ከክፍል አንድ ጀምሬ አይቻቸዋለሁ የሚገርም ጀግና 💪ነው እንደኔ ሃሳብ ትልቅ መፅሃፍ የሚወጣው ነው በቲክቶክ አየዋለሁ ጎበዝ ነው ዳዊት መፅሃፍ ፅፈህ ብታሳትም ለብዙዎች አስተማሪ ይሆናል መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 19 күн бұрын
ደስ የሚል ታሪክ❤ ገራሚ ጥንካሬ ብርታት አድናቂህ ነኝ🎉 ብዙ የሚያስተምር ነው
@lijegirum
@lijegirum 19 күн бұрын
አቦ ጉራጌ ኮራሁ ኮራሁ ኮራሁ በጉራጌ እንዴት እንደመሰጥከኝ❤❤❤ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤ መማርስ ከአንተ ነው🎉🎉🎉🎉
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ሁሉ መከራ ያስመለጠህ ህይወትህን የታደገ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬን ስላየልህ ነው ወንድሜ ታሪክህ በጣም ልቤን ነካው አስለቀሰኝ በተለይ ባረብ አገር ይህ ለሌላው ትምህርት ነው ጉልበትህ ይባረክ አንተ ጀግና ነህ ኪዲዬ እንደሁሌው የምንማርበት ነገር ስለምታቀርቢ ዘመንሽ ይባረክ
@YoniHuy
@YoniHuy 19 күн бұрын
ጀግና ነህ በርታ ❤❤❤❤
@girmayassefa3011
@girmayassefa3011 19 күн бұрын
አንተ ማለት የጓህ፣እሩሩህ ፣ተምሳሌት የሆንክ ወንድማችን ነህ!!! ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!!!
@tiruneshnigatu3223
@tiruneshnigatu3223 19 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ, ምን አልባሳት እኘ እንድንማረበተ ነው እግዚአብሔር ወንድማችን በረታ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጅህን ያሳደግለሀ!!!❤❤❤❤❤
@ruthDesta
@ruthDesta 14 күн бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም የሚገርም ስብዕና አለህ ለብዙዎች ትምህርት ነህ ተባረክ🙏
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 15 күн бұрын
ዝሌላህ የብሳቢ ዘሚዲ የዶቢ ገብርኤል የጎጋ ማሪያም ወዘላደህ የባርክም🙏 በጣም የሚገርም ተሞክሮ ነው።
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 15 күн бұрын
በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ስራ አንተ ከእሳት ውስጥ የወጣህ ትንታግ ነህ በብዙ መደነቅ ተምሬብሀለው።
@gashawbelay9657
@gashawbelay9657 11 күн бұрын
አስገራሚ ታሪክ፣ አይበገሬ ለችግር የማይንበረከክ ማንነት። ልበወለድና ፊልም እንጅ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም ። የትውልድ ትምህርት ቤት ነህ። እድሜና ጤና ይስጥህ።
@kedijahussin
@kedijahussin 11 күн бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነዉ በግልፅ ሳታስመስል ያሳለፍከወንም የምትኖርበትን ሁኔታ በደብ አብራርተኸዋል በግልፅ በጣም ጀግና ነህ ክበርልን ወድማቺን ቴኪዉ የኔዋ ኪድ💕
@alextelahun4779
@alextelahun4779 19 күн бұрын
ዳዊት ጎብዝ ኢትዮጵያዊ ወገኔ በጣም የምታኮራ ነህ በርታ!
@mmaregnmee2587
@mmaregnmee2587 19 күн бұрын
He is my hero and I know him and his family. His story is 100% true. A hard working rich guy ❤
@ermiaswolde9757
@ermiaswolde9757 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እንተንም ቤተሰቦችን ይባርክ..He possesses the most beautiful soul.
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 19 күн бұрын
አንተ ጀግና ነህ የእባብ እርባታ ብትጀምር በጣም ያተርፍሀል እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ ግን አንድ የታወቀ እባብ አርቢ ሚስቱ በኋላ ለሀብቱ ብላ አሰገድላዋለች law and crime ላይ እይ ተማር ስለሱና ጀምር ጉራጌ በእውነት ጀግና ህዝብ ነው ግን እውቀት ይኑርህ
@Mita460
@Mita460 18 күн бұрын
What? ለምን እባብ ያረባል?
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 18 күн бұрын
@Mita460 አሜሪካ ውስጥ እባቦች በውድ እንደሚሸጡ አታውቂም
@Mita460
@Mita460 17 күн бұрын
@@ሳሌምሳሌም አይ አላውቅም ጥሩ ገንዘብ ቢገኝበትም በስመአም አንድ ቀን እራሱን ነው መልሶ የሚያጠቃው እኔ ስለማልወድ ዘገነነኝ 😫😫😫
@EricBassa
@EricBassa 19 күн бұрын
አስደናቂ የህይወት ፅናት 💪እኔ ከህይወቱ ባስተላለፈልን መልእክት ተገርሜያለሁ እናም ተምሬበታለሁ ❤ እናመሰግናለን ኪድ እናመሰግናለን ዳዊት be 💪💪 guys Salut
@7172-o3o
@7172-o3o 19 күн бұрын
እደግ አልልህም ፈጣሪ ግን እድሜ ያከናንብህ‼️🙏🏽❤️🙏🏽
@bettyjes3421
@bettyjes3421 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እንኳን ጉራጌ ሆንክ ❤❤❤❤ ከፖለቲካ ከዘረኝነት ነፃ ህዝብ ነው❤❤❤❤
@AbolCoffee2024
@AbolCoffee2024 18 күн бұрын
Dawit ሽ አመት ከጤና ፍቅር ሰላም ጋር ፈጣሪ ይስጥህ!! #ጀግና ነህ!!
@btin1791
@btin1791 19 күн бұрын
አባቴ እድለኛ ነህ በሁለት አመት አሳይለም ማግኝትህ! በአሁኑ ጊዜ አሜሪካ በአሳይለም የመጣ ሰው ብያንስ 10 አመት ይፈጃል! ለዛውም የአሜሪካ መንግስትን ከሰህ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 19 күн бұрын
ጀግናው ወንድማለም YES YRS YES😂😂😂😂😂😂.that shows your self confidence🎉
@asterbelay7113
@asterbelay7113 19 күн бұрын
ኪድዬ የኔ ጨዋ ሰወድሸ ሁሌ ሳይሽ እህቶቼን ነው የማሰታዉሰዉ ተባረኪልኝ እህቴ❤❤❤❤❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 19 күн бұрын
❤🙏
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 18 күн бұрын
When I heard the story of this man, I was very surprised by the story that reminded me of the book written by the French author Papillos. He was a very strong man who went through many hardships and I was very surprised. I still remember him. Our country is also a hero, an Ethiopian who has endured many hardships. He is a man who shows in practice that such a strong man existss so i recommend a book should be written about him. Thank you for your story. And also our lovely journalists kedey
@ruthymeglas
@ruthymeglas 19 күн бұрын
እውነት ከልቡ ንፁህ ሰው ነው ፣ ነገር ግን ሰው በራሱ መንገድ ስላመነ የተጎዳ ነው የጎዱትም የሀገሩ ሰዎች ናቸው😢
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 18 күн бұрын
ጣፍጦኝ አለቀ ኸረ ኪዲ ክፍል 3 እንጠብቃለን
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 18 күн бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ትልቅ ትልቅ አስተማሪ ነው ፣ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው በርታ ጎበዝ ጀግና ነህ ❤
@wendwesen1
@wendwesen1 11 күн бұрын
ትገርማለህ:: በጣም ድቅ ሰው ነህ:: ትልቅ አንቱ የተባለ ሰው እንደምትሆን አልጠራጠርም::
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 19 күн бұрын
በእውነት በአንተ ብርታትን ተምሬአለሁ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰወች ያላቸው ቢመስሉም ማጣት እንዳእንወቅ ።
@RasMesfin16
@RasMesfin16 18 күн бұрын
አድናቆቴን ለመግለለፅ ቃል የለኝም ትልቅ ትምርትና ፅናት ተምሬብሀለው ከሚገም መልካምነት ጋራ እጅግ የሚገርም ታሪክ
@BestIam-q6f
@BestIam-q6f 19 күн бұрын
አቦ ጉራጌ ያገርዲ ባይ ዘር ኤውጣልከ❤❤❤
@kibra-pv6dz
@kibra-pv6dz 18 күн бұрын
አሜን ኧዲም ኮራሁቦም ዪሚትዲ ሀገር ባይን
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 15 күн бұрын
ወንምን ያገር ባይ ወዘላጭ ንሽሉ።
@Natt-jkx
@Natt-jkx 19 күн бұрын
በቅንነት እና በግልፅ ነው ሚያወሬው😍😇
@kedijahussin
@kedijahussin 11 күн бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ነዉ የገለፀዉ ዋዉ ጀግና ምንም ሳይኖራቸዉ የሚፎከሱት ወድማቺን ቢማሩ ብዙ ነገር ያተርፉሉ
@saraberu9684
@saraberu9684 19 күн бұрын
ጀግና ሰዉ ነህ ❤
@mulualemgeremew9537
@mulualemgeremew9537 11 күн бұрын
አሁንም በሄድክበት ሁሉ ቅዱስሚካኤል ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 16 күн бұрын
No One Compitant in The World American!!!!! America Is Great In The World I Loved Always America GOD Bless Americ And People !!!!!
@SirgutAbebe-j7t
@SirgutAbebe-j7t 19 күн бұрын
ወድሜ ዳዊት ከየሱስክርስቶስ የተፈተንክፅኑሰዉአንተንአየሁእግዜአብሔርቀሪዘመንክንይባርክልሕ❤❤❤❤
@betemariamsolomon8067
@betemariamsolomon8067 17 күн бұрын
What natural is he? am proud with Dave!
@Aloha83
@Aloha83 19 күн бұрын
Kidst, Thank you for bringing up Dawit again. We learn alot from his life experiences and specially I like the consistency of his honesty, God bless you more guys!
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 19 күн бұрын
ይህ ሰው ድንቅ ነዉ ስወደዉ❤❤❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 19 күн бұрын
እግዚአብሔር የወደደህ የተባረክ እውነተኛ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ወደፊትም ከአንተ ጋር ይሁን።
@Whatreal779
@Whatreal779 19 күн бұрын
ጀግና ጀግና እውነትም ዳዊት 💯💯💯❤️❤️❤️
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 19 күн бұрын
እባክህ አውሬዋችን አውጣው ፀበል ተጠመቅ ወደ ራስህ ተመለስ በስራ በኩል ጥሩ ነው
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 19 күн бұрын
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው! ኪዲ እእግዚአብሔር ይባርክሽ! ጀግናው ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ጨምሮ ያበርታህ! መልካም ነገር ላይ ደርስህ ለማየት የብቃን!❤
@hamelazena8776
@hamelazena8776 15 күн бұрын
ኪዲ ኘሮግራሞቸሸ እንዳቺ ወርቅ ናቸው Dave ምንም ቃል አንተን ለመግለጵ አይበቃም ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጥሩ ልብ ዋው
@sitinamohamed5069
@sitinamohamed5069 23 сағат бұрын
ሱብሃ አላህ ተመስጬ ነው ሳደምጥህ የነበረው የሰው ልጅ ማይችለው ነገር የለም ሁሉም ያልፋል
@adenchisholm3580
@adenchisholm3580 19 күн бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ጎበዞች ናቸው ውራጌዎች በስራ ቀልድ የለም
@mekuriaenvirofriendconsult
@mekuriaenvirofriendconsult 17 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ዝግጅት ነውና Tnx a lot.
@SabaDemeke-fg5kr
@SabaDemeke-fg5kr 18 күн бұрын
Big respect to Mr. Dawit . Thank you Kidi.
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ አገራችን እዚህ ችግር ውስጥ ያለችው ከፍ ያለ ቦታ ላይ ያለው ዝቅ ያለውን ሕብረተሰብ ስለሚበድል ነው 😢😢😢 አንተ ግን በጣም ድንቅ ሰው ነህ!! ክፍል አንድ ክፍል ሁለት በደንብ አዳምጬሃለሁኝ የበደሉህ ሁሉ እግዚአብሔር ተበቅሎአቸዋል!!!! በአሁን ሰዓት እንደ አንተ በድፍን አለም የሚያለቅሱ 😢የሚራቡ ፣የሚጠሙ፣ የሚገረፉ ፣ በወሲብ የሚያሰቃያቸው አሉ 😢 አንተን ከዚህ ሁሉ መአት ያወጣህ አምላክ ይድረስላቸው 😢😢😢 ጀርመን አገር ትዳር ልትይዝ ተዘጋጅተህ ያንተን ቢወስዱትም እግዚአብሔር ለአንተ የአገርህን ልጅ ሰጥቶህ በአሜሪካ ላይ ልጆች እግዚአብሔር ሰጥቷችሁ በደስታ እንድትኖር ስለረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@HagerenAresam-ff9ol
@HagerenAresam-ff9ol 19 күн бұрын
ጎበዝ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከተማሩት በላይ ነው ምትናገረው በርትታ
@tenad7309
@tenad7309 19 күн бұрын
ክፍል 2ን እንስማው እስኪ🙏🏾Thankyou kidy♥️👍
@zj2164
@zj2164 19 күн бұрын
ወንድማችን Dave ባለፈው አልቅሻለሁ በተለይ በአንተና እንደዛህ ተሰቃይታ ያረፈችው ልጅ ታሪክ በጣም አስለቀሰኝ። በእውነት እግዚአብሔር በብዙ የታደገህ እድሜ የቀጠለልህ ሰውን ነህ። ጥንካሬህ እጅግ የምደንቅ ነው ለሥራ ለሩጫ ፈረስ በመጋለብ ለእስፖርት ያለህ ሥፍራ የምትደነቅ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ኢየሱስ ክርስቶስ በሕይወት ኑር ያለህ ሰው ነህ። በበረሃ Risk አትፈራም ጎበዝ ጠንካራ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ እሱን እራሱን በማወቅ ይባርክህ አንተም ቤተሰብህም ተባረኩ። ሌላው ትምህርት ላይም አእምሮዬ ይከፈታል ይገባኛል በል አውጅበት። አንድ የማቀው ሰው ትምህርት ቤት ገብቶ አያቅም አያቱ ነበር ያሳደጉት በገጠር ከብት ያስጠብቁት ነበር። አሜሪካ ከABC band ሀሁሂ ብሎ ጀመረ ዛሬ በጣም እንግሊዝኛ ይናገራል። እንደ አማረኛ ቁጠረው። በመጨረሻም አንዳንድ office building የጽዳት ወስደህ መስራት ትችላለህ በ LLC በኩል license በማውጣት ወይም የራስህ ካለህ በደንብ ይሰራል Cleaning Business. ኪድ አንቺም ተባረኪ። 🙏
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 19 күн бұрын
እባብ የምትወድ ከሆነ ይቅርብህ ክፉ ነው
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 19 күн бұрын
OMG some habesh so bad bad 😞 I'm glad man you're so brave brave brave and honest man. thanks lord 🙏🙏🙏
@SerajOmer-f9q
@SerajOmer-f9q 10 күн бұрын
ዋናው ነገር ካወራሃቸው ነገሮች የአረብ አገሩን ከሞላ ጎደል አውቀዋለሁ አንተ ግን የእውነት ሰው ነህ አሰተሳሰብህ የሚገርም ነው መማር ማንነትን አይቀይርም ለዛ ነው አሁን ሀ ሁ ብለናል በሚሉ ሰዎች ያለንበት ቦታ ያለነው ልብህ ንፁህ ነጭ ስለሆነ ነው ሁሉን ያለፍከው ልበ ንፁህ ሰው እንደሆንክ ቀጥል አትለወጥ ወንድሜ የያዝከውን ሁሉ ይባርክልህ
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 16 күн бұрын
he Is Strong Yes America I Loved Alwayes !!!!!!!
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 19 күн бұрын
በጣም ጥሩ ታሪክ ነው ‼‼‼ ሰወች ን ያበረታል ግን ትምሕርት አስፈፈላጊ ነው ለህይወትህ ይጠቅምሀል ተማር ‼‼‼ በርትተህ ደሞ የራስህን ቢዝነስ ከፍተህ በድጋሚ ተመለስ 👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ኪዲ ብዙ ጥንካሬን ሰምተንበታል የሰው ልጅ ከምታስቡት በላይ ጠንካራ ነው ለአለም የሚተርፉ ሰዋች እጅግ ጠንካሮች ናቸው 💯💯💯 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯 24/3/17
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 17 күн бұрын
የሚዝና እና አስተማሪ። በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@abaysisay8921
@abaysisay8921 19 күн бұрын
አብዛኝዉ ወደዉጭ የሚሄደዉ ኢትዮጵያን ዉስጥ ሀፍታም እና ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ ናቸዉ ስለዚህ ስራ የለም !!!
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 19 күн бұрын
ኪዲ በእውንት የሚገርም ዜጋ ነው ህይወቱ volume one volume two የምል መፅሀፍ ይወጣዋል ኣክባሪህም ኣድናቂህም ነኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@EVDESiHF13
@EVDESiHF13 15 күн бұрын
ፖዉ ጀግና ነህ እግዝአብሔር ይጠብቅህ🇪🇷💪🏽
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 8 күн бұрын
ወይ ሰው !!! የሚገርም ነው እግዚአብሄር ፅናቱን የሰጠህ ገና ብዙ ቦታ የምትደርስ እውነተኛ የጉራጌ ምሳሌ ነህ ነገር ግን ይቺን ከነእባብ ጋር ያለህን ቁርኝት ተወት ብታደር ጋት
@yemanehaile8980
@yemanehaile8980 19 күн бұрын
ጠንካራ ሰው ነህ በርታ
@berhanumulugeta9493
@berhanumulugeta9493 6 күн бұрын
የዘመናችን ጀግና ኢትዮጵያዊ ዳዊት አንደታ
@mulualemgeremew9537
@mulualemgeremew9537 11 күн бұрын
ጀግና እና ጀግና ብቻ ከፈጣሪጋር 💪🙏🙏
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 19 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድሜ።ኑሮህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@MekedesTolosa
@MekedesTolosa 18 күн бұрын
ደስ የሚል ታሪክ መጨረሻህን ያሳምርልህ የልፋትህ ውጤት
@AwokeAbegaz
@AwokeAbegaz 19 күн бұрын
እጂግ የሚያኮራ የህይወት ታሪክ ለሰው ልጆች ትልቅ አሰተማሪ ነው። እባክ ሰልክህን አሳውቀን። እኔ ትልልቅ ባይሆኑም ስራወች አሉኝ።
@mehrethabte7762
@mehrethabte7762 3 күн бұрын
ጉራጌ መሆኔ ሁሌም እወደዋለሁ ዛሬ ግን የባሰ ደሰ አለኝ
@SelamMimi-n5e
@SelamMimi-n5e 16 күн бұрын
ተባረክ ። ከአንተ ብዙ እንማራናል።
@elsadegu7754
@elsadegu7754 19 күн бұрын
ዳዊትዬ የቲክቶክ ተከታይህ ነኝ አድናቂህ ነኝ ፍቅር ከቬጋስ
@jomama151
@jomama151 16 күн бұрын
Ibabu yikiribok beterefe berta gobez ❤❤❤❤❤❤
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 18 күн бұрын
this man real man he is innocent he is leaving his dreams 💪💪💪💪💪
@kenubicha2640
@kenubicha2640 19 күн бұрын
ጎበዝ ይመችህ ❤
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 3 күн бұрын
ደሞ ረብሻ ሚያስነሳውስ ነገር😂😂😂 ጀግና ነህ አቦ😂😂😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 18 күн бұрын
ጎበዝ❤❤❤❤❤
@betitube12
@betitube12 19 күн бұрын
በጣም ጅግና ነህ ውንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤😮😮😢
@MelkuSleshi-qb1yk
@MelkuSleshi-qb1yk 19 күн бұрын
እጅግ የምትደነቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ደግሞም የቃልኪዳን ስው ፈጣሪ በልጆችህና በትዳርህ እስከ ፍፃሜህ የተብረክ ሁን
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 19 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 19
23:03
EBC Entertainment
Рет қаралды 4,3 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН