66ኛa ገጠመኝ ፦ ባለጥልጣኑን የትዳር ፤ስራና የዝሙት መስተፋቅር ሲጫወትበት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 39,981

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 485
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 3 жыл бұрын
*እህቶቼ በደንብ አዳምጡ ቅጡ የጠፋ የተቀዳደደ ልብስ ለምትለብሱና ቅንድቤ አይኔ እያላችሁ የምትለቀለቁ ልብ በሉ እኔም ሴት ነኝ ግን ከንደዚህ አይነት ነፃ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እየነቀፍኩኝ ሳይሆን ያለማስተዋል የምናደርገው ነገር የሚያመጣውን ሰበብ ልብ እንድትሉ ማለት ነው*
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህት እኔም አልወድም ነበር አረብ ሃገር ከመጣሁ ብዙ ለመድሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*ምን አለ ነበረ የዛሬ 3/4 አመት ባገኝክ ሄወት ከባድ ነች ግን አሁንም መኖር ያለመኖር የኛነዉ ሁሉን አድርግሀል መምህር ተሥፋየ አበራ ጸጋዉን ድርብ ይሥጥልኝ ሥቱን አነቃከዉ በጸሎትክ አሥበኝ አድሠዉ ሠዉ ሆኖ እደሠዉ መኖር ያልቻለ ሠዉ አለ ሥሙ ጌታቸዉ ገብረሚካኤል ይባላል የዚክ ሠዉየ ታሬክ ነዉ እዚክ ልጅ ላይም ያለዉ ጸባይ አረ ወደ ፈጣሬ ተመለሥ ሢባል አይሠማም ጸሎት እዴነሣበት አይፈልገም ግን በጸሎት አሥበዉ መምህር በክርሥቶሥ መክሊት ነዉና ብትችል ብታገኘዉ ግን ከባድ ነዉ መምህሬ በርታልን አኮዉት እከፍታለሁ የበረከት የምሠሩበት ብለክ ነበረ የታል መምህር ክፈትልን*
@desstayrga2780
@desstayrga2780 3 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣክልን መምህሬ እንካን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@sffgcgdssvh7653
@sffgcgdssvh7653 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላንችም
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታርጉ ስዎች እመብርሀን አንደብታቹሁ ትክፍትላቹሁ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
15 ሰዎች አሉ ለምን እንደገቡ አናውቅም እንግዲህ
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን።🙏
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
ዘመድኩን በቀለ ተቋዋሚ ከሌለ አልበረታም ተቋዋሚ ያስፈልገኛል እንድበረታ ብሏል አንተም የበለጠ እንድትበረታ ይጠቅሙሀል ምንም በጎ ነገር ብትሰራ ተቋዋሚ አይጠፋም አንተ በርታ
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Memeher zemdukun Anda ande politica Ena Sedeb yetakalakale kalaten yetakamal gen wengelen kemeastamir sewu Ehe yetabakal Ende?? Ene gen Erasen Awaki Aderge Ayedelam Ehen yalkut kifun be kifu Atikawamu yemelawun Ye Amlaken kal tizzi belogninew.
@medanetgonnfa7352
@medanetgonnfa7352 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-sb2ux3ye8n
@user-sb2ux3ye8n 2 жыл бұрын
ውዱ መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ዛሬ ነው 66 ገጠመኝ ላይ የደረሰኩት ይሄ ሁሉ በእኛም ቤተሰብ ያለ ነገር ነው ቤተሰቦቼ ሁሉ ሙስሊሞች ናቸው ነገር ግን እኔ የስላሴን ልጅነት አግኝቻለሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 3 жыл бұрын
መምህራችን አይዞህ በርታልን 100ሺ ላይክ የሚቻል ቢሆን ኖሮ ላይክ ላይክ ላይክ ነበር ?
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ልባችንን ወደ ቀናችው ጎዳና ይምራን መምህር በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው ብዙዎቻችን በተለያየ ያላስፈላጊ ድርጊት ውስጥ ያለን ሰዎች ራሳችንን እንድንፈትሽ እንድንመረምር ነው ያደረገን ሁሉም ትምህርትህ እጅጉን አስተማሪ ነው መዝሙሩም አእምሮን የሚያድስ ነው መምህራችን በርታ አንድ ነፍስ ማዳን ትልቅ ዋጋ አለው አንተግን የሽዎችን ነፍስ ዳድናለህ እያዳንክም ነው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን🙏🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🍀🍃🍃🍃🍃🍃💐🌺🌷
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
እድሜ ላንተ እድሜ ለመምህር ግርማ በእውነት ከ 10 አመት በላይ በህይወቴ ሲጫወትብኝ ኖሮ አሁን ያንተን ትምህርት መከታተል ስጀምር ስለ ሱባኤ ያስተማርከውን ሰምቸ ወዲያው ነው በሱባኤ የገባሁት የቤት ውስጥ ሱባኤ ምክነያቱም የምኖረው አረብ ሀገር ስለሆነ የእውነት ሀምሌ 13 ሱበኤ ገብቸ የልጁን ስም ፅፌ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጠው ስሰግድ እግዚአብሔር እረድቶኝ ሀምሌ 16 አራሱ ደውሎ ያደረገውን ተናገረ ትምህርቴን አስትቶኝ አሳብዶኝ የዝሙት መስተፋቅር በማር :በመቃብር አፈር በባዝሊን በመዳብ ቀለበት በብር በብዙ ነገር ነው ይባስ ብሎ አሱ አራሱ መሀተቡን በጥሶ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አውነቱን ተናገረ ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን እና ሁላችንም በርቱ ሱባኤ እጅግ በጣም ይጠቅማል መምህርየ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 💚💛❤👏🇪🇹
@user-qo2rs4ft3h
@user-qo2rs4ft3h 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💐💐💐
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ይህን ትምህርት እድሰማ የረዳን አምላክ ሰው መሆን ከባድ ነው
@user-bi9tx9se2g
@user-bi9tx9se2g 3 жыл бұрын
ጎሽ በማብራርያውስጥ የኔን ታሪክ አገኝሁት ይገርማል ግዜ ካላችሁ አብቡት መምህር ተስፋየ በገጠመኝ ውስጥ የምሰጣቸው ማብራርያዎች በጣም ነው የምያስተምሩት አሁን አሁንማ ገጠመኙ ሰአቱ ሁሉ እያጠረብኝ ነው ማርያምን ወድሜ አዳድ ገጠመኞች ብቻየን ሆኘ ነው የምሰማው ምክንያቱም ያስለቅሳል ገጠመኝ 65 ውይይይ አሁንም እባየ መጣ እረ በዝህ ገጠመኝ ላይ የሰጥህው ማብራርያውስጥ የኔን ገጠመኝ አስታዎስከኝ አረብ አገር ነው ያለሁት እናም እዳለ ብሬን ለፍቅረኛየ ነው የለኩት ለምን እደምልክለት አላውቅም እደማያፈቅረኝ አቃለሁ እኔ ግን በጣም አፈቅረው ነበር አብሬው ተኝቼ እኳን እቅልፉ ያሳሳኛል እዳላጣህ እባክህ ብየ አለቅስም ነበር እሱ ግን ለኔ ዴታም የለው በኔ ብር እሱ ነው አዛዥ ለራሴ እኳን ምንም እዳጌጥ አይፈቅድም ለሱ ብቻ እድሰጠው ነው የሚፈልገው ብሩን ምን አረከው ለምድነው የምፈልገው ማለት አልችልም ብር የለኝም ስይል ብቻ እሬጪ ባክ ቤት ነው ለእረፍት ሄጄ በአድ ወር ውስጥ 70 ሽብር ካካውቴ አውጥቻለሁ እዳለ ለሱ እዴት እደዎጣ አላውቅም በቃ ብር ስይለኝ 10ሽ 5 ሽ ማውጣት መስጠት ነው እስደት ላይ ሆኘ ደሞዜ አልደርስ ስይል ተበድሬ የምያበድረኝ ሁሉ ሳጣ ከማዳሜ ሰርቄ ሁሉ እልክ ነበር ለሱ የለኩት ብር አጠቃላይ 250 ሽብር ነው እኔ ምንም ብር የለኝም እናም በዝህ አመት ግራ ገባኝ ማልቀስ ጀመርኩ ወደ እመብርሀን ለኔ ካልሆነ ይህን ልጅ አርቂልኝ ምን ልሁን ብየ ከዛ እኳን 250 ሽብር የላኩለት አብሬው ብዙ ፍቅር ያሳለፍኩ አልመሰለውም አፀያፊ ቃል ይናገረኝ ነበር እኔም ታግሼ ዝም እል ነበር አሁን መገዱን ጨርቅ ያርግልሽ ብሎ ዘጋኝ በቃ ካሁን ጀምሮ ብር ልይዝ ነው የሁለት አመቱ ባዶ ለሱ ብቻ ግን እዴት እደምልክለት አላውቅም ነበር አልክም ብየ ወስኝ ገና ድምፁን ስሰማ ብር ብሎ ሳይጠይቀኝ እልክልሀለው እለዋለሁ ከተናገርኩ በሀላ ምን ሆኘ ነው ብየ እናደዳለሁ እፀፀታለሁ በቃ ኢትዮጵያ ሄጄ ባክ ያለችኝን ሳይቀር ነው አውጥቼ ሰጥቼው የመጣሁት እናም ምን ልሁን ብየ ሳለቅስ እመብርሀን እረዳችኝ እህቴም ለቅዱስ ሚካኤል ተሳለችልኝ ከዛ እደለመደው በቅርቡ ብር ብሎ ስይመጣ ሌላ ሰው ሆኩበት ዘጋኝ በቃ አስቡት ደሞዜ ብድር አልበቃ ብሎኝ የማዳሜን ቁም ሳጥን በተመሳሳይ ቁልፍ እየከፈትሁ ብር እየሰርኩ ነው ስልለት የነበረው ይሄ ፍቅር ወይስ እብደት በቃ ከብሬም ከድሜየም ከፍቅሬም ከምንም ሳልሆን ከንቱ የቀርሁ ሴት ሆኩ ሁሉም ሰው ብርሽን የት ነው ምታረጊው ይሉኛል የት እደሚሄድ ግን እኔም አላውቀውም ወገኖቼ እረ ትዳር ያዥ ይላሉ ከየት ይምጣ ብር ፈላጊ ብቻ የዘድሮ ወድ እረ በኔ የደረሰው አይድረስባችሁ ብዙ መከራን ነው ያሳለፍኩት ይች ጥቂቷ ነች ወድማችን ግን እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይወድሀል በእውነት ቆይ 66b ልስማውና እዛላይ አስተያየት እሰጥሀለው
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
እመብረሀን ላንቺ ያለችውን ትስጥሽ አንቺ እድለኛ ነሽ አለማበድሽ አምላክን አመስግኝ ጤና ካለሽ ሰርተሽ ታገኝዋለሽ ካገኘሽው ላይ አስራት አውጪ እስካሁን የተፋብሽንም አምላክ ይመልስልሽ ከዚህ በሀላ የለፋውን አታስቤ
@yutube-gc9yb
@yutube-gc9yb 3 жыл бұрын
ayizoshi ihet yalefewu alfal gin kahun buhal b tselot b sigedet bertteshi kachi nexiqo lesu yemsexewun menfes kelayish abari lik memehirachin idasitemaren
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 3 жыл бұрын
መምህሬ ሠላም ሁንልን ከነመላው ቤተሠብህ እግዜአብሄር ይጠብቅህ እኔ ትምህትህንና ገጠመኞችህን በማደመጥ ነው የተቀየርኩት እናም ይህን ድንቅ ትምህረት በመካፈላቸው ሊያመሠግኑህ ሢገባቸው ለሜወቅሡህ ሠወች ልቦና ይሥጣቸው ምናልባት ልባቸውን ደፍነውት ነው እንጅ ይህ ትምህርት ለሌሎች እምነት ተከታዬችም ቢሆንም እንኳን አሥተማሬ ነው ለተቃወሙህ በሙሉ ልቦና ይሥጣቸው
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 3 жыл бұрын
መምህር ቃልሂዎት ያሰማልን በጣም የሚገርም ታሪክነው ለማያምኑት ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው አትበሳጭ መምህር ሁሉም ሲገባቸው ይመለሳሉእግዚያብሄን ልቦና ማስተዋልን ይስጥልን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ
@user-nu6cx6ry7h
@user-nu6cx6ry7h 3 жыл бұрын
ደህና እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወጣክ መምህርችን
@user-nx2vj3nn9k
@user-nx2vj3nn9k 3 жыл бұрын
በዉነት መምሕረ ተሰፈዬ የአገልግሎት ዘመሕን እግዚሀብእሔረ ይባረክልክ እመብረሀን ዉላዲተ አምላክ ከክፈ ሁሉ ነገረ ትጠብቅክ እኔ ተምሕረቶችክን መከታተል ከጀመረኩ 1 ወረ ቢሆነኝ ነዉ ብዙ ነገረ እራሴን አገየሁበት እዲሕ አይነት የመናፈሰ ሰራ ሰልታቸዉን አላቅ ትንሸ ከአዳንድ ነገረ ባዉቅም ካተ ትምሕረ ብዙ ነገሮች ቀሰሞክ የሕይዉት ተመክሮዬን አገኘሁበት ሁሌም ሰልክ ቁጥረክ እፈልጋለሁ ግን ለአገኝ አልቻልኩም እኔም አይነጥላ እዳለችብኝ አቃለዉ ብዙ ነገሮችን ትዘጋብኛለች ለማሰወገድ ብሞክረም።ትታገለኛለች ሕይዉቴም ተበሰቃቅሎብኛል እደወ ምን ይመክሩኛል መምሕረ እኔ አለማዊ ሰሜ አለም እባላለሁ መፈሳዉ ሕይዉቴ እሕተ ጊ ወረጊሰ ነኝ በጸሎቶት አሰቡን ከሳዉዳረብያ ነወ ቴክሰት የማረግሎት ብዙ በምጸልይ ሰአትም ከኔ መፈሱን ሳሰዉግድ መፈሱ ወደቤተሰብ እየሄደ እደሚረብሸ አዉቃለወ ምን ላረግ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
መምህር ከእግዚአብሔር የተላክ አስተማሪም አዳኚም ነህ ፍጻሜህን ያሳምርልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን 💓💓💓💓
@maregkassaye1751
@maregkassaye1751 3 жыл бұрын
ስንት ነገር ተማርኩብህ መምህር እውነት ነው በየቤቱ ስንት ነገር አለ ኦሞ ተመልከት መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አስተማሪዬ ነህ
@user-pi4xt6tv4y
@user-pi4xt6tv4y 3 жыл бұрын
እኔ ይሄው ስድስት አመቴ እስራለሁ እሰራለሁ ግን ውጤት ዜሮ አሁን ገንዘቡ ቀርቶብኝ ሀገሬ የምገባበት ነገር ነው ግራ የገባኝ ይሄ መድሀኒ አለም እደፍቃድ ይሁን እያልኩ በተስፋ እጠብቃለሁ
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 жыл бұрын
አሰራት ለቤተ ክርሰቲያን ሰጭ እኔም ተሰቃይቸ ነበር አሁን ግን ተመሰገን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 3 жыл бұрын
እኔ እሄው8 አመቴ ዛሬም ድረስ እንፏቀቃለው ግን ብር የሚባል የለኝም ብሩ ወዴት እንደሚገባ ምንም የማውቀው ነገር የለም ብር አለመ ኖሬን ሳስብ ይጨንቀኛል ገባለው ስልም እግርን ይይዘኛል ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል
@user-pi4xt6tv4y
@user-pi4xt6tv4y 3 жыл бұрын
እሽ እህቴ ጀምሬ አለሁ አስካለ ማርያም ብለሽ በፀሎት አስቢኝ
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእማምላክ ልጂ ከብርልኝ ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ ለሁሉም ሰው እግዚአብሔር በቃ ይበላቺሁ
@misaratfakalu3
@misaratfakalu3 3 жыл бұрын
እንኮን ደሕና መጡ መምሕር ያገልግሎት ዘመንሁ እግዚአብሔር ያርዝመዉ ይባርክ
@utf3893
@utf3893 3 жыл бұрын
እግዜያብሔር ይመስገን መምህር የአገልግሎት ዘመነዊትን ፈጣሪ አምላክ ያርዝምልን በእድሜና በጤና ይጠብቅዎት ፍጥሮ የማይተወን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫
@semiccell6821
@semiccell6821 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@messimessi4073
@messimessi4073 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@user-he9kw2gp4s
@user-he9kw2gp4s 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዞሎ እድሜ ከጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን
@keftewalzemenuahyaatmenu9906
@keftewalzemenuahyaatmenu9906 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታ ፅጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-hx7ml4mp7e
@user-hx7ml4mp7e 3 жыл бұрын
እሰይ ሰው እንዲህ ሲቀየር እንዴት ደስ ይላል መምህር አንተ በርታ የሚፈታተኑህን አትስማቸው ወደው አይደለም ከምንማረው እንዴው መንፈስ ያለከፈው ያለ አይመስለኝም ከኔ ጀምሮ እግዝአብሔር በቸርነቱ ይገስፅልን በርታ ባለፈው የሰጠሁኩ ስልክ የወንድሜ እሱ ቢደውል ሊያገኝህ አልቻለም እንደው ትፀድቅ ነበር ብታስተምረው
@gelanechala3770
@gelanechala3770 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኘን እንጅ እኛም በጣም ግራ የሚያጋባ ህይወት ነው የምንኖረው ሁሉም ግን ሲገባን😭😭😭😭😭😭ከዚህ ክፍ መንጠስ ያላቀን
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@milenahaile4912
@milenahaile4912 3 жыл бұрын
Enkan dehna metah wondime edme yistilin.🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@birukmihrete2821
@birukmihrete2821 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥህ እኔ ክርስትናን ያስተማሩኝ መፆም መስገድን የተማርኩት ከመምህ መላከ መክራት ግርማ ወድሙ ነዉ አንተ ደግሞ የሳቸዉ ፍሬ ነህ እኔ ደግም የሳቸዉና የአንተ ፍሬ ነኝ እሳቸዉ ቡዙ ፍሬ ሲያፈሩ አንተም እደዛዉ ሲሆኖ ደስ ይላል ሀገርም የምትገነባዉ በዚህ መልኩ ነበር ወድሜ በርታ የሙሴን ታሪክ ከሚተርክልኝ ይልቅ ሙሴን ሁኖ ይህን ዘመን የሚያሻግረኝ አባት ነዉ የምፈልገዉ የአባታችንን እና የአንተን ትምህርት ሳዳምጥ ኢትዬጵያ ያለማደጓ ሚስጥር ይታየኛን ያልተያዘ ያልተለከፈ የለም ። ወድሜ በርታ
@tsegaylema2852
@tsegaylema2852 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰለም ለንተ ይሁን መምህር ተስፋየ የምታቀርብልን ሁሉም በጣም የኡነተኛ ከህን አቀራረብ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ሀሉም ነገር ከራስህ ከሰው የገጠመ ነገር ስለምታቀርብልን ነው ሌላው መጨረሻው የሚያምር ነው እውነት እልሃለው እመቤቴ በምታውቀው 65ን አስለቅሶኛል በጣም ታሪክ ሰርተው ያለፉ እናት ናቸው እና
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@wubalmmelaku324
@wubalmmelaku324 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታ
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@lelegmedhin3774
@lelegmedhin3774 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ።እንኳን ለቅዳስ ገብረኤል አደረሰን አደረሳችሁ ይህን ገጠመኝ የምሰሙ ሁሉ
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@lidiyakassa8286
@lidiyakassa8286 3 жыл бұрын
Amen amen Hulum egzabiher yisixachew , antem Memiher kalehiwet yasemalin egzabiher idime na xena yisixilin
@user-pi4xt6tv4y
@user-pi4xt6tv4y 3 жыл бұрын
የኛ ተናፋቂ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን የኤልዳና አባት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት
@bettylehem1822
@bettylehem1822 3 жыл бұрын
ፆም ፀሎት ስግደት ምን እንደነበር የማላውቅ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተ ን ገጠመኞች ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ አይኔ ተገለጠ ልቤ ተከፈተ ግን የሚገርመው ነገር እግዚአብሄር በትዳር በልጅ በኑሮ ባርኮኛል ግን አሁን እየታገልኩኝ ነው መፆም መፀለይ መስገድ ጀምሬአለው ፈጣሪ ብርታቱን ያድለኝ አንተ ግን እግዚአብሄር ይጠብቅክ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው ከተኛበት ነቅቷል ፈጣሪ ኢትዮን ይባርክ አሜን
@zainshcherenert7550
@zainshcherenert7550 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@user-bc6vs4jh4q
@user-bc6vs4jh4q 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ በእውነት የኦርቶዶክስ ልጆች እንቃ በጠላታችን ላይ እንቃ የሰው ጣላት ሳይሆን የዳቢሎሰ ውጊያ ከባድ ነው እኔም ብዙ ካከራተተኝ በኃላ ዛሬ ገንዘብም ሰውም ቢያዛጣኝም ግን ጠላቴን አውቃለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ እና ንቁ ለፀሎትና ለንሳሀ መርከብ መሀበር ዛሬ ምንም አጋንት ባዶ ቢያረገኝም ግን እራሴን ሰላተረፍኩ እግዚአብሔር አመሰግነዎለሁ ሰምንት አመት በሀዛብ ቤት ተከራትቸ ያገኝሁት ገንዘብ አጋንት ባዶ አረጎኛል መምህር ምናልባት ኮመንተ ታየህ መልሰልኝ አኔ ገንዘብ ላገኝሁት ሁላ ያሰጠኛል ግን ከሰጠው በኃላ የተበደሩ ሰዎች እንደጠላት ያዩኛል ከዛ ከንዘቤንም ወሰደው አይመልሱም ወለተቢሰ እሆናለሁ ሰውችንም ግንዘቤንም አጣለሁ ሰው እንዴት ነው በገንዘብ ጠላት የሚያፍራ?
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡መምህር፡ፀጋዉን፡ያብዛሎት
@user-uw2dw4cg6z
@user-uw2dw4cg6z 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን እኔ ምንም አልልህም በኮሜት ብቻ መድሃኒአለም ባልህበት ይጠብቅህ ሺ አመት ኑርልን መምህራችን ባስተማርኸን ትምህረት በጣም ነው የተማርኩት አብሶ ለኛ ለስደተኞቹ ተስፋችን ፋፅናኛችን እናተ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ምንም ቢሉህ እዳሰማችው አተ በርታልን እኛ እንወድሃለን ገጠመኙ ሁሉ የኔ ታሪክ አለበት ላይክ ሸር እያረጋችሁ እናዳምጥ ለኛ ነው ሸር ብናረግ አድ ጓደኛ ትምርቱን ተምራ ብትመለስ እኛ ዋጋ እናገኛለን እና ሸርር ማረግ አትርሱ ውዶቼ እዴኔ የተመለሳችሁ ታላችሁ ሳትባሉ ነው የምታረጉት
@amenamen5819
@amenamen5819 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አስቦኝ
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህልን መምህሬ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ
@yemanejone526
@yemanejone526 3 жыл бұрын
Esay Yana abate bagugut yatabakut naberrrr. 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
ዉዶቼ ተሰቃየሁ የኔ አያቴ ሲመንም ተኮስ ስንልም በጨሌዋ ይዛ ማሪቸዉ እያለይ ቅቤ ለቅልቃ እሽትሽት ታረገናለች ቤተሰቦቼም በአድ አምልኮ ነዉ የሚከተሉት ጭዳ ይባላል እቤታችን በግ ዶሮ ብቻ ምን ልበልህ ሂወት አሁን በኛ በወድምና በእህቶቼ ላይ በኔ ላይ ሂወት ምስቅልቅል ብላ እየኖርን ነዉ ገዘብ አይበረክትልንም ብቻ ሂወት ዜሮ ሆኖ ባጋንት ታስረን ታስረን በግድ እየመረረን እየኖርን ነዉ እህህህህህህ የሚቅ ያቀዋል ምናይነት ስቃይ አይገልፀዉም
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
አዋ እኔም በጣም አስተማሪ ነው 🇪🇷
@user-ef7ul7tc9y
@user-ef7ul7tc9y 3 жыл бұрын
ድስ ላይክ የምታደርጉ ወንድሞችና እህቶች በቅድሚያ የቅናት መንፈስ እንዳለባቹ አስቡ ሲቀጥ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነው የሚያስተላልፈው በመወያየት የማይፈታ ነገር የለም ድስ ላይኩ ይቅርና ደውላቺሁ ተወያዩ ።።።።።
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች ሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ባለንበት ይጠብቀን ለሀገራችንም ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድልልን
@user-lx1iz8by1h
@user-lx1iz8by1h 3 жыл бұрын
ውድ መምራትን እንኳን ደህና መጣልን እግዚአብሔር አምላክ ከሙሉ ቤተሰቦች ይጠብቅህ በርታልን ውድ ወንድማችን በፆለት ኣስበኝ በመቤቴ በወላጅ አምላክ ስም እለምንሀለሁ ማህደረማርያም ብለህ እጅግ በጣም የማከብርህ ና የምወድህ ወንድሜ. በፆለት ኣስበኝ💚💛❤️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት በጣም ብዙ ነገር እያስተማሩን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህም በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱልን
@betlameadss5004
@betlameadss5004 3 жыл бұрын
Amen amlke ymsgine memerie
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያጸናልን አሜን። አሜን
@goodplaza119
@goodplaza119 3 жыл бұрын
እግዚብሔር መሰገን መምህራችን እንዳት ነህ
@noolmoop2308
@noolmoop2308 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@messymessy8882
@messymessy8882 3 жыл бұрын
በጣም በቅርብ ቀን ነው ወደዚህ ቻናል የመጣሁት ግን እውነት ነው/ትምህርቱህንስስማ መረጋጋትን ያገኝሁት//መዝሙርህም በጣም ጥዑም የሆኖናቸው በእድሜ ያቆይልኝ ሠምህር/
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
@konjukonju467
@konjukonju467 3 жыл бұрын
.እሺ
@mariyammg9866
@mariyammg9866 3 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
@elsaasefa6223
@elsaasefa6223 3 жыл бұрын
መ ምሀር ዝም በለህ አሰተምረቀ ቃል ሄወት ያሰማልን
@etanuagegnehu3467
@etanuagegnehu3467 3 жыл бұрын
ሁሌም ኘሮግራምህን ሳዳምጥ የገዛ ስንፍናዬን እወቅሰዋለሁ ሰው በስንፍናው ቁሳዊ ነገሩን ሊበላ(ሊያስወስድ)ይችላል እኔግን እድሜዬን ነው ያስበላሁት ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም አልረፈደም እበረታ ዘንድ መቅደሰ ማርያም ብለህ አስበኝ!!!
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
#አዎ መምህር ይሄ ስም እኔም የአጎቴ ሚስት አቴቴ ላቀብል ነው ብላ ሁሉንም ነገር ካዘጋጀት በኃላ ቂንጬውን በሁለት ሳኀን ላይ አድርጋ ቅቤ ጨምራበት በሁለቱም እጇ ይዛ ሊሊ ሊሊ ሊሊ ያለችበት ትለፈልፍበት ነበር እኔ ግን አልገባኝም ነበር አሁን በእርስዎ ትምህርት ተረዳሁት እናመሠግናለን እግዚአብሔር ጸጋውን የሠብዛልዎት
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
እኔም አያቴ እንድሁ ታደርግ ነበር እኔን አብረን እንብላ ስትለኝ ላቴቴ የተዘጋጀው ምግብ ስበላ ያመኝ ስለነበር አልበላም ከሷጋር ግን ከዛው ምግብ ላይ ስበላ በትውከት ነበር እሚያጣድፈኝ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
@@Hana-cz7kl እግዚአብሔር በምሕረቱ ሁላችንንም ይጎብኘን ሞክሼ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 3 жыл бұрын
የኔም አያቴ
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ዲስላይክ የሚያደርጉ ጤንነታቸው ያጠራጥራል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው በጣም ይገርማሉ መምህር ልጆችህን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
አወ ይህን የመሰለ ትምህርት እየሰሙ ይገረማል
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 3 жыл бұрын
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ገጠመኞቺን በማዳመጥ ፌስ ቡክ አስጠላኝ ሬዲዮ አቢሲኒያ እከታተላለሁ የመምህር ግርማ ፕሮግራማቸውን እከታተል ነበር ከ 6 አመት በፊት የረር ስላሴ በፀበል ብቻ በጩኸት ቃውጢ አድርጌው ልዑል እግዚአብሔር በቃ ሲል በማላውቀው አገር ከናዳ የዛሬ አመት የመዳህኒአለም ቀን ካናደ ሄጀ መንፈሱ ተያዘልኝ እና ተሸኘልኝ ከዛ በኋላ አዲስ የተወለድኩ እና እስከዛሬ የት ሂጀ ነበር በማለት ህልም ነው የሆነብኝ በምን አይነት መልኩ እንደምገልፀው ሳስበው በጣም እገረማለሁ
@yeneneshmetaferia2509
@yeneneshmetaferia2509 3 жыл бұрын
ተመስገን በጣም ደስ ይላል. ከልብ የእውነት ወደ እግዚአብሔር ከቀርብን የድንግል ልጅ መድኃኒያለም ከመከራ.ከክፉ ሁሉ ያወጣል ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን
@user-jm8py3ss1y
@user-jm8py3ss1y 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍኡንካን አግዚአብሔር ደርሰል ፃልይልኝይ አኔም ባጣም ካባድ ዋጥማድ ዉስጥ ነው ያለዉት ወለተ ሳንባት
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተምረሽ ለምስክርነት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ተቀረን በምህረቱ ያስበን።
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 3 жыл бұрын
በመድሀኒአለም ቀን ሳይሆን በመድሀኒአለም ስም በጣም ይቅርታ በነጮቺ 27 ስለነበር ተወሳሰበብኝ
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አገኘሁት።
@user-en7mk2rq5f
@user-en7mk2rq5f 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ እያዳዳችን ሂወት ውስጥ ያለ ነው ገጠመኞችህ በሙሉ ተተበተብንብት እግዚአብሔር ይፍታን እጅ
@hanatiruneh3942
@hanatiruneh3942 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስግን አንተን ስለስጠ መምህር ተስፋየ በርታ በንተ ብዙ ሰው እየተቀየር ነው እኔ አንድ ቀን ያለብኝ ችግር ይፍታል
@newuaq8181
@newuaq8181 3 жыл бұрын
Anduwa ene negn
@nhjat447
@nhjat447 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥክ !!!እኔ ያለውት ሀረብ ሀገር ነው ሀገር ውስጥ እያለው በልጅነቴ መዘምራን ነበርኩ የሰንበት ተማሪ ግን ብዙም እውቀቱ የለኝም የቁልቢው ገብርኤል የስለት ልጅ ነኝ እናቴ ቅድስ ገብርኤልን ለምና ነው ያገኝቸኝ ከዛ በፊት ልጅ ይጨናገፈባት ነበር እኔ በባህሬዬ በጣም አይለኛ ነበርኩ እናቴ ምነው ወንድ በሆንሽልኝ ኑሮ ትለኝ ነበር ሁሉም ነገር አሁን ነው የተገለፀልኝ እድሜ ለመምህር መላከ መንክር ግርማ ወንድሙ !ብዙ እራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል ግን አሁንም ያ ባህሪ አልፎ አልፎ ይመጣል እኔ የምገምተው የቡዳ መንፈስ ይመስለኛል በልጅነቴ ነው የተለከፊኩት ማለት የወተት እና የእንቁላል ዘር አልመገብም ከልጀነቴ ይመኛል ደም ነው የሚያስተፍኝ ተሳስቸዬ እንኮን ከበላው ከሰው ጋር አያስማማኚም የሆነ ሰው ከተናገረኝ እጥፊ ነው የምመልሰው ካልመለስኩ ተሸነፊሽ የሚለኝ ነገር አለ የበታች የሆንኩኝ ሁላ ይመስለኛል እባክህ መምህር ፀልይልኝ የክርስትና ስሜ ወለተ ገብርኤል ነው
@user-mv2gm4jy1v
@user-mv2gm4jy1v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እሺ ቃለህወትን ያሠማልን አሜን፫ እኔ ስልኬ ዳውሎድ አረረጌለው መዝሙሮቹምን ዳውሎድ ሁሉንም ኮርሶች የተወሰኑ ገጠመኝ ዳውሎድ አደረጌለው
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን በርታ መምህርየ በፕሮግራምህ ብዙ እየተለወጥንበት ነው
@gechtube4386
@gechtube4386 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ሰላም መጣክ ለቅዱስ ገብረኤል በአል በሰላም አደርሳችሁ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
Enekone aburo aderesen.. 🤲🤲🤲
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
መምህር ያልተነቃ በት ዘመናዊ ሲራ እድናቅ አድርገውናል መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 3 жыл бұрын
Egzaber yemesgen amen amen amen keleyot yesemlen memehirchen yegelgelot zemenuten yebreke
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ወለተ ኪዳን ብለህ በጸሎት አስበኝ እጅግ በጣም ፈተና ላይ ነው ያለሁት
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
@@user-gf5pr7mx4k እሽ እህት እግዚያብሄር ይድረስልን ለሁላችንም
@yowerdiniguse3364
@yowerdiniguse3364 3 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ መምህር እኳን ደህናመጣህ ሠምተን የምንማር ያርገን
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 3 жыл бұрын
አሜን፫ መምሕርራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን እኛንም ከዜሕሕይወት ይሰዉረን
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin ftari amlaki abzto yibarkilni🙏🙏🙏
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ድንግል ማርያም ሆይ አሳልፈሽ አትስጪኝ አደራ ጠብቂን
@mikking9432
@mikking9432 3 жыл бұрын
ውንድማችን ካንተ ታሪክ ብዙ ተምረናል ይሄ እኮ አሁን ሁላችንን ያተፋው የዝሙት መንፈስ ነው አሁንማ ነቃን ባነንን ቅልብልብ የሚያረገን ለካ እሱነው በርታ አንተም በስግደት በርታ በመቁጠሪያ ቀጥቅጠው እድለኛ ነክ ሳይረፍድ ተርፍካል ለንሰሀ እድል አግንተካል ጌታ ይመስገን መምህራችንም በርታ በታም እየተለወትን ነው በሰሎት አስቡን
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትክ አስበን አሜን
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እናመሰግናለን ስማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@haywadhaywad1495
@haywadhaywad1495 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qn7nx2yp2v
@user-qn7nx2yp2v 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡ መምህር
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@helenbaye2851
@helenbaye2851 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልንመምህራችን
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህር ቃለ ሄወት ያሰማልን እሽ ሸር ዳውለውድ እያደረኩኝ ነው እንተርኔት ለማይጠቀሙት አስተላልፍለሁ እራሳችን በአተ ትምህርት ውስጥ የኛም በግማሽ አለ እናመሰግናለን የእኛ መከሪ እኛም ፈጣሪ እድበረታ ይርዳኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 жыл бұрын
እሺ እህት / ወንድሜ ዳውሌድ እያደረጋችሁ በfb ልቀቁልን እኔ ኢቱብ መጠቀም እችላለሁ ግን እህቶቼ ስለማይጠቀሙ ነው ማዳመጥ በጣም ይፈልጋሉ 🤲 ስልኬ አላወርድ አለኝ እና ነው 😢
@AliAli-yy7cr
@AliAli-yy7cr Жыл бұрын
መምህር ትምርትክን ሳዳም ጉዳት ይደርስ እጀን ቢለዋ ይቆርጠኛል ድገት እጮሀለሁ ድገት መስኮት እጅላይ ይዘጋል ጸባየ በጣም ነው ሚቀየረው ለሰውም ለራሲም እስቲታወቀኝ ድረስ ጸሎት አድርጎልኝ ኮመንቶች እህተ ጻዲቶ ነኝ
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር
@monamonat5tr315
@monamonat5tr315 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገሮች ተምረንበታል ፀጋውን ከዚ በላይ ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር
69ኛa ገጠመኝ ፦ እንደቀልድ ፕሮቴስታንት የሆነችው  ህይወት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:06:39
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 49 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 37 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 735 М.
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
69ኛb ገጠመኝ ፦ እንደቀልድ ፕሮቴስታንት የሆነችው  ህይወት (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:01
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН