59ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መንፈስ የአለቃውን ገንዘብ ሲዘርፍ የኖረ ሰራተኛ መጨረሻ(በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 46,695

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

59ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መንፈስ የአለቃውን ገንዘብ ሲዘርፍ የኖረ ሰራተኛ መጨረሻ(በመ/ር ተስፋዬ)

Пікірлер: 457
@selambrhane1376
@selambrhane1376 3 жыл бұрын
ባለፈው ሳምንት የ ቅዱስ ሚካኤል ስእል ክንፉ ኣብርቶ ሲንቀሳቀስ ኣየዉኝ የዛን ግዜ ግን በጣም ነበረ ኣልቅሼ ስጠይቀው የነበረው፡ በእውነት ትርኣምር ነው።
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
🙏
@era7420
@era7420 3 жыл бұрын
ታድለሽ
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለች እህት የቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ እህቴ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ የመጀመሪያ ሰራችሁ ላይክና ሼር ይሁን።
@user-yx9qf8td4o
@user-yx9qf8td4o 3 жыл бұрын
እሽ እኔ በሁለቱም ስልክ ነው እማዳምጠው ግማሹን በዚህ ግማሽ በዛኛው ለምን ሁለት ላይክ ለማድረግ ፈልጌ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 3 жыл бұрын
ኤፍታህ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
@@user-yx9qf8td4o ❤❤❤🥰
@user-yq6hh8ox4q
@user-yq6hh8ox4q 3 жыл бұрын
@@user-yx9qf8td4o በስመአብ ልክ እንደ እኔ
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 3 жыл бұрын
@@user-gw2fc7gg7c 💐❤❤😘😘
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 жыл бұрын
መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ቅድስ ኤልሻዳይ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
ኑ የተስፋ ስላሴ ተማሪዎች 👏 ልስማና አስተያየት ሰጣለው 🌹
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 3 жыл бұрын
ቀን ስንት ነው በኢትዮጵያ ?
@tayetube862
@tayetube862 3 жыл бұрын
09
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
@@user-lg2uy6iu7j 9 እሁድ ነው ቅዱስ ሚካኤል 12
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን* *ስብሐት ለአብ* *ስብሐት ለወልድ* *ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ* _*ይደልዎሙ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ* *ስብሐት ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ* *_ይደልዋ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ_* *ስብሐት ለመስቀለ እግዚ እነ ኢየሱስ ክርስቶስ* *ይደልዎ ለመስቀለ እግዚእነ ኢየሰስ ክርስቶስ*
@tygisttg6527
@tygisttg6527 3 жыл бұрын
ሰላም መምህራች አንዴት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች የሳዉዱ ኣረባይ ለሉ ወንዴም እህቶችን በፆሎት ኣስቡዋችው😥
@user-bx2qw7so6n
@user-bx2qw7so6n 3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን ውንድማችን ፅጋው ያብዛልህ ሰላምን ፍቅርን ለሃገራችን ይላከልን
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 жыл бұрын
አሜን፫♦
@user-mc7xy5tk3g
@user-mc7xy5tk3g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salemhh9683
@salemhh9683 3 жыл бұрын
Amenn
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳዔ ብላችሁ!!!✝✟✞
@user-dq5ev9up1q
@user-dq5ev9up1q 3 жыл бұрын
ሥሜ ነው እግዚአብሔር ያሥብሽ
@Et-mz9jg
@Et-mz9jg 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያስብሽ እማ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እመብርሀን ታስብሽ እህቴ
@user-hj9pv5ck5l
@user-hj9pv5ck5l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ (ህ)
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም በጣህ አሜን እነኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስለ መልካም አገልግሎትህ እግዚአብሔር ያክብርልን እኛም ከተሳሳትን ይቅርታ አደርግልን ትዛዝ ወይም ደቂቃ በዛ አነሰ እያልን አቃቂርም የሚያስወጣን ወደን አይደለምኮ ይቅርታ አድርግልን
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ። እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህልን። አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሁን ወደ ማዳመጡ ልሄድ ።
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ በዬ kenu🌾ይለቀቃል መምህርየ ምን ይሆን መጨርሻየ በጣም እራስ ወዳድ ነኝ እባክህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ክሮስ ብለህ ሰላምህ ያብዛልን መድኃንያለም ይጠብቅህ የኛ ልዩ እንቁ መምህር የእግዚአብሔር ስጦታችን አሜን አሜን አሜን
@user-io8gt8zx4t
@user-io8gt8zx4t 3 жыл бұрын
Amen
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላከ የተመሰገን ይሁን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንደተሰጠው ጸጋ ክብር ምስጋና ይደረሰው
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ እራሴን በጣም ያመኛል ፍቅርተ መድህን ገብረ ሀና ወለተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብላችሁ
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
አመቤቴየ ማርያም ትማርሽ
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
ፀቦዖት የስብሽ ስጋጅ ይተውሽል በደንብ ስጋጅ
@fantaachenafe3863
@fantaachenafe3863 3 жыл бұрын
@@bm-xi7ry እኔ ፀሎት ስጀምር እራሴን ያመኛል ወደለይ ይለኛል አሰቃየኝ😥😥
@vhhh8480
@vhhh8480 3 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ታሰብሸ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@amenelisar5101
@amenelisar5101 3 жыл бұрын
በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጎርጊስ ብላቹ🙏🙏🙏
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ሰለሁሉም ነገር ያአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ተምሬበታለሁ
@user-oj5dk1jz4r
@user-oj5dk1jz4r 3 ай бұрын
Ebakachuh wolete selase bilachuh betselotachuh assibugn
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደሳለው የሰላቢ መንፈስ ስለተያዘለት የእህታችን ደሞ በረከትዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@mdsd9458
@mdsd9458 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ማስተዋሉን ይስጠን
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝጌታ
@samsua5593
@samsua5593 3 жыл бұрын
Amen amen amen kile hiwoti yasemalen wademachin
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን💚💛❤🤲🤲🤲😭
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@freebelay5613
@freebelay5613 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ #ስላካፈላችሁን የሂወት #ገጠመኝ እናመሰግናለን የህታችን #በርከት ይድረሰን ማን ይሆን ጤነኛው ሰው #ሁላችንም ተይዘናል #እግዚአብሔር ሀያል ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን #መምህራችን #ስለምታቀርብልን ትምህርት ሁሉ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ዋጋህን #ይክፈልህ የብዙ ሰው ነፍስ እየዳነች ነው ባንተ ትምህርት
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ
@sjddgkgf8204
@sjddgkgf8204 3 жыл бұрын
ሠላም አዴት ናችሁ የልኡል እግዜብሔር ቤተሠቦች መምሕር እንኳን ደሕና መጣሕ
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ እንለወጥ ዘን እርዳን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ሠላምእዴትናችሁየልኡልእግዚአብሔርቤተሠቦችመምህርእንኳንደእናመጣህ
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 3 жыл бұрын
በእውነት የተናቁ ሰዎች በነሱ ውስጥ እግዚአብሔር አለ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እዚአብሔር ጸጋዉን ያጎናጽፍህ አንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ብዙ ሰዉ ከጨለማ ወደ ብርሃን እየመለስክ ያለህ እንቁ መምህራችን እመብርሐን ትጠብቅህ✝️❤
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
የኔ ማር ሰብልዪ👋💕
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
@@user-ul4oo4pn9k መሲ 🙌🙌❤❤❤
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከምታቀርባቸው ገጠመኞች ብዙ ትምርት እውቀት እየጨበጥን ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-op1gq5ms4n
@user-op1gq5ms4n 3 жыл бұрын
ወንደሜ የንሳሀ አባት ሰልክ ቁጠር ሰጠን
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 жыл бұрын
Liyu gatamegn 23 lay tagegnalek /sh
@user-ee2wu5jl3w
@user-ee2wu5jl3w 3 жыл бұрын
አቤቱ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን መታደል ነው መመረጥ ነው
@awetasheasgedom4788
@awetasheasgedom4788 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን እመብቴ ተጠብቅልን ባልቡት ቦታ ሁሉ ኣሜን፫🙏🙏🙏
@bekabeka7976
@bekabeka7976 3 жыл бұрын
በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር የምንድን ያድርገን አሜን አሜን አሜን !!!
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚቺ ቀን ያደረሰን ሰላም ዋልክል መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱሰ ሚካሄን በያለንበት ይጠብቀን በሰላም ላገራችን ያብቃን እንዲሁም አገራችንን ከጭንቅ ከመከራ ይጠበቅልን አሜን
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 6 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለነሱ እደረሰ ለኔም ለቤተሰቦቸም ይድርስልን😢😢😢😢😢😢ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 😢😢😢
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አፍታህ በለኝ ተከፈት አምላኬ አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እግዚብሔር ጸጋዉን ያጎናጽፉህ አሜን3
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
ፀጋውነ ያብዛልህ መምህራችን ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ቻናልህ እውቀት የሚሰበሰብበት እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@EdomTube2129
@EdomTube2129 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔኳን ደህና መጣህል እደዚህ በየቀኑ ናልን የኛ መታደሻ እንኳን አብሮ አደረስን መ ምህር አሜን ለመስገረም ያድርሰን ለንስሀም ያብቃን መድሀኚ ያልም እድሜ ጸጋ ይስጥልን የኛ መልካም አምላካችን ሰላቢዎችን እግዚአብሔር አብ ያስተምራቸው ለምን ኖሩ አይባልም በምን ልንፈተን ፈተና ጡሩነው ፈተናውን ያሳልፈን የተባረኩ ስዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ክፍ የምናስበውንም ልቦናችንን ይመልስልን
@masi9324
@masi9324 3 жыл бұрын
እንኲን ደና መጣክ መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን
@hanaetheopia149
@hanaetheopia149 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asneasne6644
@asneasne6644 3 жыл бұрын
Egzibher yimsgen memihir kele hewot yasemaln
@erkineshassres6509
@erkineshassres6509 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን።
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህር ኑ የሰድት እህት ወንድሞች እንማሪ እንለዉጥ ቤተሰብም እንልዉጥ ጎረቤት ዘመድ እንቀየሪ እኛ ትምረን ዝም አንበል
@ritamoubayed405
@ritamoubayed405 3 жыл бұрын
Memihir yetefachin nefs yemitimelis metadel bicha edmeh yirzem
@user-hj9pv5ck5l
@user-hj9pv5ck5l 3 жыл бұрын
አዎ ግን ስደት ነው ያለው እንዴት አድርገን እንቀይር ያላደረግሁት የለም ያለፋሁት ግን ምንም አይሰሙሽ በተግባር ስታሳያቸው እንጅ በጣም እናደዳለሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 3 жыл бұрын
@@user-hj9pv5ck5l አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልቦናችዉን ይከፈትላችዉ እማ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡኝ ምህር አውሬው አድሮብኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገ ይሁን እግዚአብሔርን በቅነት ያገለገለ ሰው ከዚህ በላይ ያደርጋል መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ምልጃቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@fantaachenafe3863
@fantaachenafe3863 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህ መምህራችን በፁለታችዉ አስቡኝ ወለተ ጊወረጊስ ብላችወ
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂውት ያሰማልን መምህራችን
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ከክፉ ይጠብቅህ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ድቅ ትምህርት ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 3 жыл бұрын
እስከ ወገኖቼን. አንድ ህልም ልንገራችሁ ምን እንደሆነ አላውቅም እና ነገሩኝ ብህልሜ ውሾ ስቀጠቅጠው ነው ያደርኩት ውሾዉም ዝም ብሎ ይጨሃል እኔም በነጠላየ ሽፍንኩት እና እቀጠቅጠዋለው ከኔ ጋ የነበረዉ ስውየ በጣም ቀይ ነው ዝም ብሎ አይዞሽ ቀጭቅጩው እያለ ከኔጋ ሆኖ ይስቀል ደሞ ደጋግሞ አይዞሽ ይለኘል ለውሾው ስቀጠቅጠው አይዞሽ ይለኛል ሰውየው. ምንድነው የማታውቁ ነገሩኝ እባክህ መምህር ከየሃው ነገረኝ በእመቤቴን በጣም ነው የገረመኝ √
@netsolo8225
@netsolo8225 3 жыл бұрын
መምህር የምትፀልይልኝ ፀሎት ሁሉ እየፀዳልኝ እየመጣ ነው በጣም ደስ ብሎኛል በእግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉም ይሆናል ድካምህን እመብርሃን የብርሀን እናት ትክፈልህ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ።አቤቤቤትትትት መህር ፀጋና በረከቱን ይቸርህ ይቸረን።
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@user-yh2el3lv3q
@user-yh2el3lv3q 3 жыл бұрын
በሰላም እንኳን ደህና መጣህ ያንተ ፆሎት ይደርብኝ አሜን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen
@hilove3367
@hilove3367 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️
@bontuuzanbaa3034
@bontuuzanbaa3034 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እንደኔ ክፋት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ታምርህን አሳየኝ
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
በተናቁስጥ የሚከብር ፍጣሪ ይመስጌን መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-qi4sp3bs7w
@user-qi4sp3bs7w 2 жыл бұрын
በእውነት አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን አሜን ሠህምራች በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@tsinathasset6645
@tsinathasset6645 3 жыл бұрын
ወገኔቼ እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር እድሜን ያብዛልህ
@belaysrani1412
@belaysrani1412 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በሚጣፍጥ አደበት ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ ፈጣሪ
@user-tj6cl5zr7i
@user-tj6cl5zr7i 2 жыл бұрын
በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድረገን እግዚአብሔር መምህራችን እድሜና ጢና ይስጥልን ከነቤተሰብህ
@user-xr5zv3or5u
@user-xr5zv3or5u 3 жыл бұрын
መምህራችንቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 жыл бұрын
ምነው መምህረ የዛሬ 9 ውር ባቅህ ሀገረ ገበቼ ሰጋ ወደሙ ሳሎሰደ መጣሁ ገን መጀመረያ ቄደረ መጠመቅ ነበረብኝ ግን ካህኑ ተመልሰሸ ልትለሄጂ ልት ሂጀ ሰለሆነ አይቻለም አሉኝ #መምህረ አተ ካወኩ በኋላ ንሰሀ ገበቻለሁ እግዚያብሄረ ይመሥገን
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እህታችንንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት ምን አይነት እደለኛነች
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሠማል
@user-yr8rq8nj3f
@user-yr8rq8nj3f 3 жыл бұрын
በእውነት ኖርልን ሽህ አመት ምምራችን
@user-du7yt5nw6i
@user-du7yt5nw6i 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-tj6cl5zr7i
@user-tj6cl5zr7i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን
@ewethio
@ewethio 3 жыл бұрын
‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ
@kiakiya2665
@kiakiya2665 3 жыл бұрын
ስላም መምህር ባለህበት ሰላምክ ይብዛልክ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ሰራው ግሩምነው ውድ እህቴ ባንቺ ላይ ያደረመንፈስቅዱስ በኔ በሀጢአተበደለኛቱ ወለተ ኢየሱስ በቤተሠቦ ላይ ይደርብኝየአንቺ በርከት የአንቺ ጸጋ አምላከ ቅዱሳን በረከቲ እጥፍደረብ ሁኖይደረብኝአሜን
@tijilove5671
@tijilove5671 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
እዮብ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ እግዚአብሔር ግን ሁለት እጥፍ አድርጎ ባረከው እዮብ። (42፥10) ዮሴፍ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ እግዚአብሔር ግን ለብዙዎች በረከት አደረገው።ዘፍ(41) ምናልባት ያጣከው ነገር ካለ እግዚአብሔርን እመነው ካሰብከውና ከጠበከው በላይ ይባርክሃል የይቅርታ ልብ ይኑረን እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ሠምተን የምንለወጥበት ሀይልህን ስጠን አሜን ወድ የመምህር ተማሪዎች/መምህር የችን ኩሜት ያላነበባችሁ ሁሉ እረዱኝ እኔበስመ ክርስቲያን ብቻ የምኖረው አሁን ግን በአባታችን መምህር ግርማ ና መምህር ተስፋ ስላሴ ላይ አታገልኩ ነዉ ነገር ግን ልክ ስጸልይ ስለገንዘብ የምጠራችውን ቅዱሳን ሰመህታት በቃ ሁሉም አጠርዉ ስጸልይ ይሳደባል ሁሉም እርኩሳን እየጠረዉ አገጰቸዎለዉ ምን መንፈስ ነው እንዲህ የሚል ከልብ ላይ አሁን እራሱ እኔ አምላክሺ ነኝእያለኝ ነው ይህን አንጸፈ የረዳሄኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ተመስገን አሜን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ እማ በርች እርኩስ መናፍስቶቹ ናቸው እሚሳደቡት በርች እህታችን አብዝተሽ ስገጂ
@erkineshassres6509
@erkineshassres6509 3 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ Getimegn 177👍👍👍besemame
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን♥
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ በእውነት የኛ ጀግና መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልክ አባ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እራሥክን ጠብቅልን በረከትክ ይደርብኝ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ሠንበት ብለው ያመኛል
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ይሄን እንዳውቅ የፈቀደ እግዚአብሔር ሰሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን 3060100 እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃዱ የሁን አሜን አሜን አሜን
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመሬበታለሁ
@mekdesgashu7774
@mekdesgashu7774 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አሜን እንካን እብሮ እድርስን
@amenelisar5101
@amenelisar5101 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Tube-pl1wh
@Tube-pl1wh 3 жыл бұрын
ቃልሂወት የስማዓልና ፡መንፈሳዊት ሓውተይ ርኩስ መንፈስ የሳቅያ ኣሎ እሞ ኣብ ጸለትኩም ዘክሩዋ ,(ወለተስላሴ) ኢያ፡ኣብ ጀርመን ዘላ ንዓይውን ዘኩሩኒ ተክለ ሃይማኖይት ኢዩ ስም ክርስትናይ
@fjdjfjf7797
@fjdjfjf7797 2 жыл бұрын
ቃለህይዎቶ የሠመልን መምህር
@Mekdi-tq3vv
@Mekdi-tq3vv 3 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ እያላችሁ
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም ላምላኬ ይህን ቀን ሰቶ ይህንን ትምህርት እድሰማ ስላደረገኝ አመሰግናለሁ
@morinoshdady5713
@morinoshdady5713 3 жыл бұрын
ቃለ ህይውትን ያስማልን ።የህይውት ዘመንክን ይባርክልህ እስክ ቤትስብህ መምህር
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@user-ec8if5jd3k
@user-ec8if5jd3k 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ሃገራችንን ምህረትና ሰላም ይስጠን
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 28 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
በዝሙት መንፈስ የምትቸገሩ መፍትሄው ✅
2:28
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 3,3 М.
5ኛ ዙር ከላይሽ የተሰበሰበ ሁለት አስገራሚ ገጠመኝ
1:01:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 28 МЛН