KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
1:25:21
75ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከተራው ህዝብ እስከ ባለስልጣናት ድረስ ያልተነቃበት የእጅ አመል መንፈስ
1:28:09
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
69ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ለ 23 ዓመት ያህል የሚያማግጥ ባልን ለመቆጣጠር አጅሬውን መዋዋል ያመጣው ጣጣ
Рет қаралды 52,904
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 301
@እግዚኦተሰሐለነ
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የሚገርመው እኔ የሆነ ጊዜ እስልምና የሚበዛበት አገር ስሄድ ባለማወቅና በፍርሃት በእምነቴም ጠንካራ ባለመሆኔ በአንዲት ጓደኛዬ ምክር ካህን ለመሰሉ ደብተራ 200 ብር ከፍዬ ልጆቼን ማን እንደሚጠብቅልኝ አሁን ግራ ቢገባኝም ለጥበቃ ተብሎ የደቀቀ ቅጠል እና ትንሿን ኡዞ የተባለ አረቄ የምትሄጂበት አገር ባህር ውስጥ ጨምሪ ብለው ሰጥተውኝ እኔም እዛው አገር ባህር ውስጥ ጨምሬ ቅጠሉን አናታቸውን ቀብቼ እንደውም ባለቤቴ ጸጉራቸው ላይ ምንድነው የበነነው ብሎ አራግፎላቸው ነበር ከዛም እኔ ሰላሜን አጣሁ በጣም እጨነቃለሁ እረበሻለሁ ሁሉም ነገር ይቀፈኛል ከዚም እንዴዴዴዴ ምን አስጨነቀኝ የታባቱ ብዬ የቀረውን የደቀቀውን ቅጠል ጋርቤጅ ቢን ውስጥ ስጥለው ትንሽ እፎይታ ሰጠኝ ተነፈስኩ። የሚገርመው ከዛ በኋላ በተወሰነ መልኩ ዋጋ ብከፍልም ከብዙ አመታት በኋላ በዩቱዩብ እጄ ላይ ባለው ሞባይል አማካኝነት ገጠመኝ እየሰማሁ ተምሬ ተጸጸቼ ለንሰሐ አባቴ ነግሬአቸው ቀኖናዬን ጨርሼ ለከበረው ቅዱስ ቁርባን ከባለቤቴ ጋር በቅተናል እግዚአብሔር የተመሰገነ የተባረከ ይሁንልኝ። እመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪው መልአክ አማላጅነቱ አይለየን። አሜን
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ
Жыл бұрын
gobez enkuan lezih abekash bebetu yatsanachu
@hawitefere1593
Жыл бұрын
Ehte Enkwan Egziabher redash lanchi yederese legnam ydresln
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
Жыл бұрын
ጎበዝ እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@frekidistmengiste7292
Жыл бұрын
Ehite gobez nesh betam
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መልካም በአል ይሁንላችሁ ዘድሮም በስደት ልናሳልፍ ነው😔
@emebetyesigat349
Жыл бұрын
ኤፋታህ@አይዞሽ አይክፋሽ በሚቀጥለው አመት እደግዚአብሔር ፈቃድ ከቤተሰቦቻችን ጋር እናሳልፋለን
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንእህታችን
@Hapy457
Жыл бұрын
የትም ቦታ እግዚአብሔር አለ ከሁላችን ጋር
@selam801
Жыл бұрын
አሜን፫ የኔ መልካም እህት
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
@@Hapy457 እውነት ነው
@ድንግልእናቴ-አ2ተ
Жыл бұрын
ወይ ፈተና ልቦና ስጠን የድንግል ማርያም ልጅ😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ዋዜማ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@yettygebey767
Жыл бұрын
መምህር የኔ የህይወት መምህሬ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን አሜን
@selam801
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ከቻልክ ገጠመኝ በየቀኑ ብትለቀልን ጥሩ ነበር ለኔ ከምንም በላይ ምግቤ ነው።so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@stmarytsegaye
Жыл бұрын
የእህቴስ ነገር መጨረሻው ምን ይሆን??? ማንም በድብትርና የሚችለኝ የለም የሚል የተዋረስ እራሱ አቁሞ መንፈስ የሚያናግር ስው በመስተፋቅር ያገባት ከሱዋ አልፎ ቤተስቡን ሁሉ ያመስቃቀለ፣ ሀብት ንብረት እውቀት ለልጆቹ ሳይቀር በድግምት የሚስራ ስው ነው።እኔ በመምህር ግርማ ትምህርት ስለታገልኩት እንዳይዋረድ ፈርቶ በመተት ከቤተስብ እንድርቅ አድርጎአል፣ጥላ ወጊ ሺህ ግዜ ነው የሚልክብኝ መግደል አልቻለም ፈጣሪ ከኔ ጋር ነው!መምህር በውጭ ብቻ 10ዓመት ታስሪያለሁ ፣ ያስወጣኝ በአብር አንከርት ነው ይህው አለሁ በትግል ፀልዪልኝ !!!ይህ ስው ሳይገለኝ እመብረሀን በአደባባይ እንድታጋልጠው ፀልዩልኝ እባካችሁ !!!!
@saronisrael752
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይታደግሽ
@ሳዶርአላዶር
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችንንና ለመድሐኒታችን ብርሃነልደቱ በሰላም አደረሳቹ መልካም አውዳመት ይሁንላቹ ውድ የተዋህዶልጆች
@firehiwotfire4560
Жыл бұрын
መምህር ከነ መላው ቤተሰብህ እንዲሁም ለዮቲዮብ ቤተሰብ በሙሉ እንኩዋን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰን እንዲሁም ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም ያድርሰን🙏
@-mahlet6883
Жыл бұрын
መምህር አባቴ ኑርልኝ
@ተክለዮኻንስ
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እንደምን አረፈዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለጊታችነ ለመደሓኔታችን እየሱስ ክረሰቶስ የለደት ክብረ በአል🙏🙏🙏
@ሰአሊለነቅድስት-ሠ9ኀ
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋልን አድለን በእውነት የልድያን ልብ እንደከፈትክ የኛንም ልብ ከፈትልን ❤❤😢😢😢😭😭😭😭
@LoveLife-qw8xs
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ደብተራ የስራህን ይስጥክ። ማታማታ ቤተክርስትያን እያሉ ቄስ መሳል ሀገራችንን በከላት እውነት ይሄን ሁሉ ጉድ ይዘው 20 አመት ከባድ ነው ፈጣሪ ይገስፅክ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሰስክርስቶስ የልደት ባህል አደረሳችሁ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@ውቤቴነሽማርያም
Жыл бұрын
*_መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በተለይ አረብ ሃገር ያለን እግዚአብሔር ከስዴት በሰላም ወደ ቅድስት ሃገራችን ያብቃን_*
@ሀአየየ
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን🙏🙏
@mengistualamu9438
Жыл бұрын
አይዞክ መምህር በመምህር ግርማና በገጠመኝ የሰለጠኑ ሰዎች በታምር አያፈገፍጉም ምክንያቱም አጣጥመነዋል ብንወድቅም ብንጠቃም ስለገባን እንዴት መቆም እንዳለብን ድጋፉ ተሰቶናል መንፈሳዊ ቻርጃችን ሙሉ ነው ።
@እመብዙሃን-ሰ7ከ
Жыл бұрын
የማውቀውን ታሪክ ልንገርህ መምህር እኔ ያደግሁበት አካባቢ አንድ ደብተራ ነበረ ሙራሡ ደብተራ እገሌ ነው እና ልጆቹ በትምህርት በጣም ጎበዝናቸው በጣም ማለት ነው ነገርግን ምንም ደሥእሚል ህይወት የላቸውም ሠው መውደድ አላቸው ወንዶቹልጆች ምንም ሤት አይቀራቸውም ሤቷም እንደዛው ብሎም ግን ትዳርየለ መውለድ የለ ተሁል ደብተራው ከሚሥቱ አይሥማማም እና የደብተራ መጨረሻ በጣም ዘግናኝ ነው ብዙእናቶች ተጎድተዋል በዛደብተራ
@sendayosalam7347
Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ ሰው አለ ብዬ በፊፁም አላምንም
@abaynshabaynsh4222
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነዉ እንካን አደረሰክ ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት
@zadelove4676
Жыл бұрын
መምህር እኳን ሰላም መጣህ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰህ አደረሰን
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለእየሠሥ ክርሥቶሥ የልደት በአል በሠላማ አረደረሣቹ በለአሉ የሠላም የፍቅር ያድርግልን እግዚአብሔር አምላካችት በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቄዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዬሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠሜቀ መድህን ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥ ሙኦን ሥለ አባፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀን ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበት ማርያም ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም ሙግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን
@genetngash6454
10 ай бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥህ ተመስገን ደብተራን ያዋረደለን አምላክ ይመስገን
@frewerkyemaryamlij3663
Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ጽሀፊው ሲደግፍህ ሲነቃ እውነቱ ስገባው ብሎ ደስ ያለኝ ባድም በሌላም እግዚአብሔር ያስተምራል ሳናውቅ ጥበብ ነው በሚል ስንቶቻችን ተተብትበናል ጥበብ እግዚአብሔር መሆኑን የረሳን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብ በሚል ስበብ መንፈስ የሚያዋርሱትን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
@Mm-zn3yx
Жыл бұрын
እንኳዕ ንኣምላኽና ንድሓኒና እየሱስ ክርስቶስ ብዓለ ልደት ብሰላም ኣብፅሐና ኣብፅሐና መምህርና👏😍😍😍
@احمدطاهر-ط4غ
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል አደርስናቃል ህይወት የስመልና መምህር
@helyadaabraham1986
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰን
@maqdasmaqdas4941
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መልካም በአል ይሁንላችሁ
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
ውይይይ ስጠብቅ ነበር እንኩዋን በሰላም በጤና በደህና መጣህ መምህር እንኩዋን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ብርሃነ ልደቱ ዋዜማ 😍😍😍🙇🏿♀️🙇🏿♀️
@tijisedetegnawa9027
Жыл бұрын
እንኳን ልጌታችን ለመደሀኒታችን ልደት ባአል በሰላም አደረሰን አሜንንኖን መመህር እረጀም እደሚ ይሰጠውት ትመርተወትን ሰሰማ ድሰታ ይሰማኛል
@saniatube2360
Жыл бұрын
እንኳን ለጊታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክረሰቶሰ ለብረሃነ ልደቱ ቀን አደረሣችሁ አሜን አሜን አሜን#ደብተራ በኢትዮያ ውሰጥ ልቅሎ ይጣልልን ደብተራ ያልገባበት ቤት አለ እንዲ #እህቴ ልጅ አሞብኛል እሰኪ ፀልዮለት ብትላቸው መድሐኒት አለኝ በ60.000 በ30.000 አለኝ ብር አምጪ ዬለኝም አለቻቸው ለአምሰት ቀን ፀለዮለት ልጆ የሚያመው በወር ሦሥቴ ይጥልዋል ብር ከሌለሸ ኪሎ ቦና ኪሎቆሎ ኪሎ አጃ ኪሎ ሰኳር 1500 ይቀበሏታል ልጆ በቀን ሁለቴ ኪኒኒ እየወሰደ ይገኛል ገና 8 አመት ልጅ ነው ጉድ እኮ ነው የደብተራ ሰራ በሰተመጨረሻ ለኔ ብር ላኪልኝ ልጄ ታሟል ብላ ትደውልልኛለች የሰውዮውም ሰንት ብረ እዳላት ለሱ ልሰጠው ማለት ነው እድቤል አንተ ደብተራ ምን አይነት እንደሆኖ ሰላውኩ አልሰጠሸም ደብተራ ናቸው ብዬ ጮኩባት ገጠመኞችህን በሁለት ፈለሸ አረጊ ከ1_30 ገጠመኙ የመፃሐፍ የነፈሰ ወጋት በሰው አሰገዝቼ ብልክላት ለማዳመጥም ሆነ ለመሰማት አልቻለችም ቆለፈት#እውነት ደብተራዎች ሰው ናቸው? እኔ ያጥራጥሩኛል በሰው ሕይውት ላይ እሚቀልዱ😭😭😭😭
@seve3476
Жыл бұрын
እመ ብረሀን ልጇን ትዳብስላት እሷንም አእምሮዋን ትክፈትላት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የእኔም ቤተሠቦች በደብተራ እና በበአድ አምልኮ ታሥረዋል እግዚዓብሄር ይድረስልን እጅ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
@lemlemalem7963
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የጤና የበረከት በአል ያድርግልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@tegegnebeze7052
Жыл бұрын
አቤት መምህር ስንቱን ታሪክ ሰማከዉ ስንቱን ቻልከዉ ከእሱ ሲመጣ ሁሉን ያስችላል አቤት ተአምር
@סהייסהיי
Жыл бұрын
መምህር በተማርነው መሰር ከሌለቱ ስድስት ሰኣት አንስቶ እስከ ሌሊት ዘጠኝ ሰኣት ድረስ ሴጣን የሚራጥበት ነው ሴትያን ምን እነዳረጋት በቻ ተመልከቱ ደፍተራው በቅድመያ እራሷን ነው ብቻ አለማወረቅ በጣም ያሳዝናል
@bere2532
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
Жыл бұрын
ውይ ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፅህ በጣም ያሳዝናል እኔንጃ እግዚአብሔር ታግሷል ችሎናል ብቻ ያማል ልቦና ይስጠን
@liya7521
Жыл бұрын
አቤት እኮ ያንተ እውቀት ማንም አራዳ ነኝ የሚሉ አያታልሉክም እነሱን ፋራ አርገህበመሸኝትክ እንክራብሀለን እነሱ የሚፈልጉትን ብቻ እንድትናገር ማሰባቸውና ለህዝቡ አቅርበውህ ተጠቃሚ መሄን ይፈልጋሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@12M19G
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት ብዙ አወቅን ። በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። ኢትዮጵያን በዋናነት የገደላት የማህበረሰባችን የባዕድ አምልኮ ውጤት ነው ። ስንቱ ለህዝብ የሚሰራ ሰው እየታሰረ እየደነዘዘ፣ ስንቱንስ ሰይጣን እንደ እርያ መንጋ እየነዳው ደም እያስፈሰሰው ስንቱን ደጋግ ሰው አስጨረሰ !! እግዚአብሔር ሁላችንን ይማረን ። የለንም!
@ፍቅርተስላሴናታኔም
Жыл бұрын
ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችህ ጋይሁን እንኳን አደርሳችህ ውድ የተዋህዶ ልጆች. መምህር በጣም ይቅርታ አደርግልኝ ገጠመኝ. አንድም አያልፋኝምና. ግን. እኔ ኔቶወርክ ስላማይስራል. ስብስክራይብ ላይክ አድርጌ ዳውሎድ አድርጊነው. እምስማው አተ ደግሞ. ኮሜንት ጻፉ ትላለክ. ቡዙ የምፀፈው ነገር እያየኝ. አልፅፋም. ሁሌ ጻፉ ስትል ድካምህን ከንቱ ያስቀርውብህ እየመስለኝ ነው የምር
@LoveLife-qw8xs
Жыл бұрын
ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳቹሁ
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ከፍ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@rotes3106
Жыл бұрын
ስእለትና ተኣምር ጠፋ ኮ መምህር
@emebetyesigat349
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀናቱን ይስጥህ በጣም ከባድነው እመ ብርን ወላዲተ አምላክ ሁሌም ከፌትህ ትቅደም መምህር እደተመኘህው ሁሉም አገልጋዮች ይገባቸውና ይመለሳሉ በርታልን ስንቱን ህዝብ አነቃህልን ከዚህም በላይ የሚለወጥ ህብረተሰብ አለ እኔ ሰንበት ተማሪ ነበረኩ ከመዘመረ ከበሮ ይዞ ከመደብደብ ሄዶ ከመምጣት ምንም የማውቀው አልነበረም አሁን ግን እድሜ ላተ ከተሰደድኩ በኃላ ወደኃላ ተመልሸ ህይመቴን ያመሰቃቀለውን ሳስብ አለቅስ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ህይወቴን ያበላሸውን ጠላቴን ይዠዋለሁ መምህር ግን አልጠነከረኩም እየተፋለመኝ ነው እመብረሀን ታበረታኝ አንተን ከነ ቤተሰቦችህ እድሜ በፀጋ ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@mignotnigus6314
Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደቱ ባህል አደረሰን አደረሳችሁ ዉድ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏
@mulubelay3831
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሐንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ. መምህር እኛ ጋር አንድ አጎቴ ቄስ ነው ድቃላ( ከምስቱ በላይ ሌላ ምስት ይዞ ). ልጅ ወልዷል. ግን ይቀድሳል ያሳልማል እግዚአብሔር ይርዳኝ. አገር ስገባ ትምህርቱን አሰምቼ እቀይረዋሎሁ. እዚህ ሁኘ ምሰማኝ አጣሁ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን መምህሬ እውነትም ለሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር የግባው ለመምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን ጥበቃቸው የእማ ፍቅር አማላጅቷ አትለይህን
@netsanetworku2852
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ፣እኔም ፀሎት ከጀመርኩ በሃላ ጥቁር ቁራ በጭቅላቴ ይዞራ ፣አንዳንድ ቀን ደግሞ የሆነ ቦታ ላይ ተቀምጦ ይጮው እና ወጥቸ ሳየው የለም??? መምህር፣ እና ምዕመናን ወለተ ማሪያም እያላቹሁ በፅሎታቹሁ አስቡኝ
@yohanesgebre2853
2 ай бұрын
Metet asdergesh tawkialesh weyi?
@konjitgebre6732
Жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት ታሪክ ስለማዉቅ የኝህን ደብተራ አባት ደብር ብቻ ልትነግረኝ ትችላለህ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ተባረክ እድሜ ይስጥልን
@debritutulu5126
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክሪስቶሰ ልደት መምህር ፀጋዉን ያብዛልን
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለመድኃኒታችን ለአየሱስ ከክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች ትንሽ ህመም ሰላገኘኝ ጠፍቻለሁ በቀኝ አጄ ስብራት አንዳልፀልይ አንዳልሰግድ አኔ የመድሐኒያለም ነኝ ስራ ፈት የሆነዉ ሴጣን ላያሸንፈኝ ግዜዉን አኔን ለመጣል ይደከማል ስራ ፈት ቦዘኔ ብየዋለሁ አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤቴ ምልጃዋ የቅድስት ሚካኤል ጠባቂነት የቅድስት ገብርኤል ጠባቂነት የሠማአቱ ቅድስ ጎርጊስ የሰመአታ ቅድስት አርሴማ የቅድሳን አቡነ የቅድስ አባቶቻችን ፀሎትና ምልጃ አየረዳኝ አለሁ ከመናፍስት ጋር በግልፅ ጦርነት ዉስጥ ነኝ አዉነቴነዉ በከርስቶስ የማይቻል የለም አኔን ለመጣል በቤቴ ዉስጥ የሚያደርገው ይገርማል አኔ አመሠከራለሁ አግዚአብሔር ይመስገን በፆም በፀሎት በስግደት ባቅሜ አየታገልኩ ነዉ ጭራሽ አግዚአብሔር አንድከደዉ አጄን ወድቄ ተሰበርኩ አላማርርህም አምላኬ ተመስገን ጌታዬ ለአኔ የከፈለዉን የደም ዋጋ አልረሳም የከርስቶስ ፈቅር ዋጋ ያስከፍላል መሸነፍ የለም አምላኬ መድሐኒቴ አሱ ይጠብቀኛል ድንግል ማርያም ከአኔ አለችልኝ በፀሎታችሁ ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ አደራ መምህር መልካም የልደት በአል አንደኛዉ ጦርነት በቴከኖሎጂ መጠመድ ነዉ ሁሉም ነገር በአግባቡ ሲሆን ጥሩ ነዉ አኔ ተጠቃሚ የሆንኩ በሰባኪያን በአባቶቻችን ትምህርት በአንተ በመምህራችን ተጠቅሜበታለሁ አግዚአብሔር ባንድም በሌላ አያስተማረን ነዉ አድሜ ጤናዉን ያገልግሎት ዘመንህን አንደማቱሳላ ያስረዝምልን ምአመናን በሙሉ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ተስፋ ስላሴን አመቤቴ በምልጃዋ ትርዳህ ቅድስ አሩፋኤል ያግዝህ
@solomongebre6670
Жыл бұрын
እመቤቴ አንደበትህን ሁሌ ትጠበቅልህ ጎበዝ ግልጽ ነው ምትናገረው አመታዊ ንግስ ስሄድ ሚያናደኝ ከትምህርት ይልቅ ልመና ነው መሻሻል አለበት ተባረክ
@kiflegebrezgabher2090
Жыл бұрын
መምህራች በጣም ይገርማል የእግዝኣብር ስራ እግዝአብሔር ይጠብቅህ መምራች ከተቻለ በመጻፍ ሁሉ ብታሳትሞው በጣም ቆንጆ ነው ገጠመኝ የኦርተዶክስ ትንሳኤ ነው የእግዘብሔርን ስራ ይገርማል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@meeryymaem166
Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር ግን በጣም ታሳዝነኛለህ መንፍሱ ሲመታህ እፍፍፍ ክፉ እኮ ነው አሁን ግን በምትሰጠን ትምህርቶሽ እንቃወመዋለን
@hiewtdemelie6102
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ
@ተክለዮኻንስ
Жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተማርያም ✝️አሜን ፫መምህር እንዃን ለጌታችን ለመዳኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል አደረሳቹ አደረሰን ለዚ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ⛪️⛪️⛪️
@tegegnebeze7052
Жыл бұрын
መምህር እንኳን ለብርሀነ ልደቱ ከሙሉ ቤተሰብ ጋር አደረሳችሁ መልካም በዓል
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መጨርሻው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏💞💞💞
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
መምህር.ሞትን.የሞተልን.ለኛ.ኸይወትን.የሠጠን.ጥበቃና.ቸርነቱ.አይለይኸ.ለየት.ያለ.ገጠመኝ.ነዉ.1ቀን.ጨረሰብኝ.ኸን.ሠምቶ.ለመጨረስ.እድሜና.ፀጋዉን.ያብዛልኸ.ሥንት.ነፍስ.አለች.የተጠማች.ግን.ጥሩ.የኸይወት.መጠጥ.ያጣች.ዘላለም.ኑርልን
@dmulugeta
Жыл бұрын
እንዲህ ነው ቤተክርስቲያንን እና ምዕመናንን መታደግ! ተስፉ ጀግናው! እፀልይልሃለሁ መምህር በርታ!!
@ehetgebrielabebe588
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@የsozዎችወዳጅ
Жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት እፍታህ ጀመረኩ እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ በፀሎታቹ ኣስብኝ የተዋህዶ ልጅች ስለ ስሙ እግዚኣብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@seve3476
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እመ አምላክ ትጠብቅህ ከነ ቤተሠብህ ለናተ የደረሰው እግዚዓብሄር ለኛም ይድረስልን በጣም ድስ ይላልከብዙ ፈተና በኋላ አጨራረሡ እኔንም በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
@ሀአየየ
8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን መምህርየ እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን በእውነት መምህርየቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜበፀጋ ያቆይልን በፆለታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሠንበት እያላችሁ ወገኖቸ🙏🙏🙏
@mershayeabera5285
Жыл бұрын
እንኳን ለገና አደረሰን።መምህር እንድትመክረኝ እፈልጋለሁ ሕይወቴ በቤተሰብ አለመስማማት የተነሳ ምስቅልቅል ያለ ነው በውስጤ ብዙ ያመቅሁት ህመም አለ መዳን አቅቶኛል ሁሌ ግራ እጋባለሁ የአባቴ ፀባይ ከበደኝ የሰንበት ተማሪ ነኝ እዛ እንድሄድ እንኳን አይፈልግም ግን ሁሉንም ነገር ችዬ እሄዳለሁ።ከጭንቀት ለመውጣት ራሴን በመጽሐፍ ነው የምደብቀው የሳይኮሎጂ መጽሐፍ በጣም ይስበኛል እርቅ ማእድን እና ሌሎችም የሳይኮሎጂ ፕሮግራሞች እከታተላለሁ ያንተንም ትምህርት አዳምጣለሁ።ለመማር የምፈልገው ሳይኮሎጂ እና ኢኮኖሚክስ ነው ለመምረጥ ተቸገርኩ ልቤ ወደ ሳይኮሎጂ ያደላል ይህ የሆነው ከመናፍስት ፍላጎት ቢሆንስ የሚል ጥርጣሬ አደረብኝ ደግሞ መንፈሳዊ የማማከር ስራ መስራትም እንደምችል ይሰማኛል ብቻ ግራ ተጋብቻለሁ መምህር ይህን ነገር እንዴት ታየዋለህ?
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
ትከከል መምህር ለደፍተራ አርህራሄ የለኝም በከሀነት በከርስቶስ የሚቀልድ አግዚአብሔር ይፋረድ አኛ በምን አናዉቃለን አግዚኦ ማህርነ ከርስቶስ
@saraT22
Жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@yeamanuellej2721
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣ አዮ ሞሞና የሚትባል ጫለ ኦሮሚያ ኪልል በጣም ነው የሚትመለከው መምህር በዛ ላይ ምእመኑ እንደት እንደሚፈራ አሁን ሲገባኝ ግን ይገርመኛል ሰው እቺ ጎሥቃላ ነገር ነው እንደዛ የሚፈራት አይ አላማወቅ ✝️
@beingmoa
Жыл бұрын
ብዙ ትምክህት አለብህ እግዚአብሔር ይርዳህ። ለመጀመሪያ ጊዜ ላዳምጥህ ነበር ግን ብዙ ግድፈት አለህ።
@tameratmelakeberhun8910
Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከቤተሰብህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
@destadesta64
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለለጌታችን ለመደሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአለ ልደቱ ዋዜሜ አደረሳችሁ አደረሰን ሁላችሁም የመምህር ፍሬዎች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@yordanos874
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርዬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ethiopiaabsinya6300
Жыл бұрын
አቤት የኛ አምላክ ድንቅ አምላክ እኮ ነዉ ተመስገን
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
Жыл бұрын
እንኳን ኣደረሳቹ ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ብኣል🙏🙏🙏❤️❤️ መምመምራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ዘመንህን ይባረክ ኣሜንንን❤️❤️❤️❤️❤️
@ambassadormohammed-ex5xd
11 ай бұрын
😊L😊😊😊😊l😊😊😊llllllllll😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊lllll9llllllllllllllllll9llll😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@astertube8785
Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን በጣም ከባደ ገጠመኝ አስተማሪ የሆን ነው ፈጣሪ ሆይ ምህረት ላክልን
@ወለተማርያምወለተማርያም
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማረ ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚያብሄር የባእድን አምልኮ ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን
@tegestmiss5880
Жыл бұрын
መምህር እኔም ከከፋ ዞን በተሰቦቼን ይዤ እሜጣለሁ ግን አድሳባ ላይ ማንም የለኝም አንቴን በሜቴማመን ነዉ ከፈጣር በታች ቃል ትገብልኝኛለህ ቤተሰቤ በብዙ ሜዜዝ ዉስጥ ነዉ ያለ ነገር ግን እኔ ብቻ ነኝ ለራሴ ቃል የገባሁት
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን የኛ መድሃኒኣለም ምን ይሳነዋል🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sendayosalam7347
Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንላችሁ🙏🙏🙏
@birukgeletu3153
Жыл бұрын
መምኽርዬ እድሜና ጤና ይሥጥኽኑርልኘአን አንተን ለማግኘት አምላኬ እዝሐብሔር ይፍቀድልኝ አሜን
@hiwotfekadufekadu4724
Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኴን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰህ አደረሳችሁ መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ እንዲጨምራህ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን በእውነት ሉደብተራዎችና አንተ ለሚቃወሙት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አይን ልቦናቸውን ይብርልላቸው መምህር እስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ።
@አፀዴማረያም
Жыл бұрын
Amen Amen Amen⛪
@senaitechartier7938
Жыл бұрын
እኳን አደረሰክ መምህርራችን እግዚኦ ደብተራዎችን ከኢትዬጰያ ነቅሎ ያውጣልን በስመአም
@Ethiopia251
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ። አንተ በርታ የእግዚአብሔር ታማኝ ባሪያ ነህ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ነፍሳትን አድነሃል እያዳንክ ነው ወደፊትም እጅግ ብዙ ሚድኑ ነፍሳት አሉ። እግዚአብሔር ያግዝህ በርታ። ፄዋ ለፅድቅ ወይም መጥቆራ የሆንን ሰዎች አለን ተፈውሰን መዳንን እንሻለን በርታ ቀጥልልልልል!
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን። ወይ ፈተናና ጌታሆ ለንስሀሞት አብቃንንን።
@ውለተሚካኤል
Жыл бұрын
ስላም የልእል እግዚአብሔር ቤተስቦች የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንኳን አድርሳቹው የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አድርሳቹው የምትሉም አሜን እንኳን አብሮ አድርስን የምገርም ነው በእውነት በንየ ስፍርም አን ቅሽ ሚስቱ ባለ ዝር ነብርች በእፋ የምትታውቅ መልክዋም እጅግ ቆንጆ ነብርች የዛር ምንፍስ ትገብር ነብርች ከዛ ክእለታት አንድ ቀን ወይ ምስትህ የምታድርገው ነገር አስተዋት ወይም ከቤተክርስቲያን እናባርርሃልን ስሉት እሹ እንድትተው እነግራት አሎሁ ብሎ ለምስቱም ይህን ነገር ተይው ካሁን ብኃላ እየስራሽ እንደላይሽ ብሎ ነገራት በተደጋጋም ካልገበርክልኝ እገድላትእሎሁ ብሎ እያስፈራራው ነብር የፍለገ ይምጣ እንጅ ከቤተክርስቲያን መራቅ አልፈልግም ብሎ ዝም አለ ስትየዋ እርጉዝ ነብርች ልትወልድ ቀናት የቀራት ከአንድየ ሁሉትየ ታንቃ ለሞምት እየሞክርች ነብር ክዛ እናቴይ ከምትሞትብኝማ ለስይጣን መገበር ይሻለኛል ብሎ ድያቆን ልጅዋ ወደ አድሳአበባ ልሸቅል መጣ ለእናቱ መገበርያ ማለት ነው ግን ስይጣኑ ስለተናደደ ነው መስለኝ ሳምት የቅራት ለትውልድ ስትየዋ ሞተች ክዛ ቅሽም በስድስት ወርዋ ለላ ስት አገባ ሰውየው በጣም ትልቅ ነው ይህን የምያክል የምግባት ጉጉት የምያድርው ስው አይደለም ፯ልጆች አልት ይህን የምንፍስ ስራ ነው በእውነት ከእንደዝህ ያለ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን በእውነት እህህህ
@Janiy_official
Жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@maranega7749
Жыл бұрын
አግዚአብሔር መንፈስ ነው የምአመልቁተም በመንፈስ ያመልኩታል የላል ቃሉ በሰል ላይ በገምብ ላይ አለ አየለም
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN🤲💚💛❤✝✞✝ እንኩዋን ለዓለም ሁሉ ጌታ "ኢየሱስ ክርስቶስ" ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✞✝ ✝"+" ልደተ ክርስቶስ "+"✝ =>ዓለማትን: ዘመናትን: ፍጥረታትን ሁሉ የፈጠረ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ: ወልደ አምላክ ነው:: የእግዚአብሔር አብ የባሕርይ ልጁ ሲሆን ራሱም እግዚአብሔር ነው:: በባሕርየ ሥላሴ መበላለጥ የለምና ወልድ ክርስቶስ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ትክክል ነው እንጂ አይበልጥምም: አያንስምም:: +እርሱ ቅድመ ዓለም የነበረ: ማዕከለ ዓለም ያለና ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ጌታ ነው:: ቀዳማዊና ደኃራዊው: አልፋና ኦሜጋ እርሱ ነው:: (ዮሐ. 1:1, ራዕ. 1) ሁሉ በእጁ የተያዘ ነው:: +እርሱ እውነተኛ አምላክ (ሮሜ. 9:5): የዘለዓለም አባት: የሰላምም አለቃ ነው:: (ኢሳ. 9:6) ቅድመ ዓለም ሲሠለስ: ሲቀደስ ኑሮ ይህንን ዓለም ፈጠረ:: እርሱ ሁሉን ያስገኛል እንጂ ለእርሱ አስገኝ የለውም:: < አንድ ክርስቲያን ከሁሉ አስቀድሞ ሊያውቀው የሚገባ መሠረተ እምነት ይሔው ነው !! > +መድኃኒታችን ክርስቶስን በዚህ መንገድ የማያምንና የማያመልክ ሁሉ እርሱ ክርስቲያን አይደለም:: ምንም ሥጋችንን ተዋሕዶ ብዙ የትሕትና ሥራዎችን ቢሠራም: ቢሰቀል: ቢሞትም እርሱ እግዚአብሔር ነውና ፍጹም አምላክ ፍጹምም ሰው ብለን ልናመልከው ይገባል:: +እንደ አርዮስ: ንስጥሮስና ልዮን የማይገቡ ነገሮችን መናገር ጐዳናው የሞት: መዳረሻውም ገሃነመ እሳት ነው:: እንኩዋን የክብር ባለቤት መድኅን ክርስቶስ ላይ በፍጡር ላይ እንኩዋ የማይገባ ነገርን የተናገረ ሁሉ የገሃነም ፍርድ አለበት:: > +እግዚአብሔር አዳምን በ7 ሃብታት አክብሮ በገነት ቢያኖረው "አትብላ" የተባለውን ዕፀ በለስ በላ:: በዚህም ከፈጣሪው ተጣልቶ: በሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስ: በርደተ መቃብር ርደተ ገሃነም ተፈረደበት:: በሁዋላ ግን ንስሃ ስለ ገባ "ከ5 ቀን ተኩል (5,500 ዘመን) በሁዋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ" የሚል ቃል ኪዳንን ሰጠው:: +ከዚህ በሁዋላ ለ5,500 ዘመናት ጊዜ ወደ ታች ይቆጠር ጀመር:: ስለ እግዚአብሔር ሰው መሆንና ዓለምን ማዳንም ትንቢት ይነገር: ሱባኤ ይቆጠር: ምሳሌም ይመሰል ገባ:: +ከአዳም እስከ ሙሴ (ዘመነ አበው) ምሳሌያት ይበዛሉ:: ከሙሴ እስከ ዳዊት (ዘመነ መሣፍንት) ምሳሌያቱ እየጐሉ መጥተዋል:: ከልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እስከ ቅዱስ ሚልክያስ ድረስ (በዘመነ ነቢያት / ነገሥት) ግን ትንቢቶች ስለ ክርስቶስና ስለ ማደሪያ እናቱ እንደ ጐርፍ ፈሰዋል:: +ነቢያትም የመሲህን መምጣት እየጠበቁ በጾም: በጸሎትና በትሕርምት ኑረዋል:: እንባቸውንም አፍሰው ቅድመ እግዚአብሔር ደርሶላቸዋል:: *"+" ልደተ ክርስቶስ እምድንግል "+"* =>"ጊዜው ሲደርስ አንባ ይፈርስ" እንዲሉ አበው መደኃኒታችን የጥልን ግድግዳ ያፈርስ ዘንድ: ከኃጢአትና ከሞት ቁራኝነት ይፈታን ዘንድ: ለሰዎች ቤዛ ይሆን ዘንድ: ትንቢተ ነቢያትን ይፈጽም ዘንድ: በቀጠሮ (በ5 ቀን ተኩል) ወደዚህ ዓለም መጣ:: +የሰማይና የምድር ጌታ በእንግድነት በመጣ ጊዜም እርሱን ለመቀበል በተገባ የተገኘች ንጽሕት ሙሽራ ድንግል ማርያም ሆነች:: ከእርሷ በቀር ለዚህ ክብር ሊበቃ የሚቻለው ፍጥረት: እንኩዋን ኃጢአት ካደከመው የሰው ልጅ ከንጹሐን መላእክት ወገን አልተገኘም:: +በጊዜውም መልአከ ትፍሥሕት ቅዱስ ገብርኤል መጋቢት 29 ቀን ወደ ድንግል ወርዶ የአምላክን ሰው የመሆን ዜና ከውዳሴና ከክብር ጋር ነገራት:: (ሉቃ. 1:26) ድንግልም ለ9 ወራት ከ5 ቀናት ሰማይና ምድር የማይችሉትን መለኮትን ተሸከመች:: +ልክ ሙሴ በደብረ ሲና እንዳያት ዕጽ ድንግል ማርያምንም ባሕርየ መለኮቱ አላቃጠላትም:: ስለዚህም ነገር "ወላዲተ አምላክ: ታኦዶኮስ: ንጽሕተ ንጹሐን: ቅድስተ ቅዱሳን: ንግሥተ አርያም: የባሕርያችን መመኪያ . . ." እያልን እንጠራታለን:: +ግሩም ድንቅ ጌታን ጸንሳ ዘጠኝ ወራት እስኪፈጸሙ ድረስ ብዙ ተአምራትን ሠራች:: መላእክተ ብርሃን እየታጠቁ አገለገሏት: አመሰገኗት:: ልጇን አምላክ: እርሷን እመ አምላክ እያሉ ተገዙላት:: +ከዚያም በሮሙ ቄሣር በአውግስጦስ ዘመን ሰው ሁሉ ይቆጠር ዘንድ አዋጅ ወጥቷልና እመ ብርሃን ማርያም ከቅዱሳኑ ዘመዶቿ ዮሴፍና ሰሎሜ ጋር ወደ አባቷ ዳዊት ከተማ ወደ ቤተ ልሔም ሔደች:: +በዚያም ሳሉ የምትወልድበት ጊዜ ቢደርስ በፍጹም ድንግልና እንደ ጸነሰችው ሁሉ በፍጹም ድንግልና ወለደችው:: (ኢሳ. 7:14, ሕዝ. 44:1) ተፈትሖም አላገኛትም:: ልማደ አንስትም አልጐበኛትም:: ምጥም አልነበረባትም:: +ድንግል ማርያም ክርስቶስን በወለደች ጊዜ ልጇ አምላክ: እርሷም የአምላክ እናት መሆኗ ይታወቅ ዘንድ:- 1.የብርሃን ጐርፍ ፈሰሰ: 2.99ኙ ነገደ መላእክት ወርደው "ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም" እያሉ ዘመሩ: 3.ትጉሐን እረኞች በቅዱስ ገብርኤል መሪነት መጥተው ክብሩን ተካፈሉ: 4.በሰማይም ልዩ ኮከብ ድንግልና ልጇ ተስለውበት ዝቅ ብሎ ታየ: 5.ቅድስት ሰሎሜም በድፍረት የድንግልን ሆድ ዳስሳ እጇ ቢቃጠል እንደ ገና በተአምራት ድኖላታል:: +በጊዜውም በምሥራቅ የፋርስ: የባቢሎንና የሳባ ነገሥት አስቀድሞ ከበለዓም: በሁዋላም ከዠረደሸት በተረዱት መሠረት ኮከቡን በማየታቸው ታጥቀው ተነሱ:: +ከምሥራቅ አፍሪቃና ከእስያም በተመሳሳይ ኮከቡን በማየታቸው 12 ነገሥታት በየግላቸው 10 10 ሺህ ሠራዊትን እየያዙ ድንግልንና ንጉሥ ልጇን ፍለጋ ወጡ:: +12ቱ ነገሥታት ከነ ሠራዊታቸው ሲሔዱ ስንቃቸው በማለቁ 9 ነገሥታት ተስፋ ቆርጠው ተመለሱ:: 3ቱ ግን በፍጹም ጥብዓት ከ30ሺ ሠራዊት ጋር በኮከብ እየተመሩ ኢየሩሳሌም ደረሱ:: +እነዚህም መሊኩ የኢትዮዽያ (የሳባ ንጉሥ ተወራጅ): በዲዳስፋና መኑሲያ (ማንቱሲማር) ደግሞ የፋርስና የባቢሎን ነገሥታት ናቸው:: ወደ ኢየሩሳሌም ሲደርሱም ሔሮድስና ሠራዊቱ ታወኩ:: +እነርሱ ግን የቤተ ልሔምን ዜና ከጠየቁ በሁዋላ በጐል ድንግል ማርያምን: ክርስቶስን: ዮሴፍና ሰሎሜን አገኙ:: ለ2 ዓመታት እነርሱን ፍለጋ ደክመዋል: ተንከራተዋልና ደስታቸው ወሰን አጣ:: +በእመቤታችንና በልጇ ፊት በደስታ ዘለሉ:: "አንፈርዓጹ ሰብአ ሰገል" እንዲል:: ወርቁን: እጣኑንና ከርቤውንም ገብረው: በግንባራቸው በፊቱ ሰገዱ:: 3 ጊዜም እየወጡ እየገቡ ቢመለከቱት በኪነ ጥበቡ አንዴ እንደ ሕጻን: በ2ኛው እንደ ወጣት: በ3ኛው እንደ አረጋዊ ሆኖ ታይቷቸው ፈጽመው አድንቀዋል:: +ወደ ሃገራቸው ሲመለሱም "ወአስነቀቶሙ ሕብስተ ሰገም" እንዲል የገብስ ዳቦ ጋግራ ድንግል ለሰብአ ሰገል ሰጠቻቸው:: እነርሱም ይህንን እየተመገቡ የ2 ዓመቱን መንገድ በ40 ቀን ሲጨርሱት ዳቦው ግን ያ ሁሉ ሺህ ሰው ተመግቦት አላለቀም:: ተአምራትንም ሠርቷል:: > +*" ቅዱስ ላል-ይበላ ንጉሥ "*+
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
ወድ.መምራ ችኑ.እንድሑም.ምመናን.እንኳን.አደረሳችሑ.ከፈተና.ከጭቀት.አማኑኤል ይጠብቀው.ሠሚጀሮ አስተዋይ.ልቦና.ሥጠኝ.አምላኬ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ8ጀ
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በስላም ኣደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች🥰🥰🥰
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@keedaw6764
Жыл бұрын
መምህር እውነት በጣም አስተማሬ ገጠመኝ ነው መምህር ቸሩ መድሃኔ ዓለም እድሜህን ያርዝምልን!!!ወለተ አማኑኤል ነኝ እከመላ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
Жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የኛ ሰፈር ታሪክ የሚመስለው መምህር እሚገርመው እኔ ማውቻቸው ሰውዬ አሁንም በዚሁ በዝሙት መንፈስ ወስጥ ናቸው አርጅተውም ግን የሌላ እምነት ተከታይ ናቸው
@genetdubei9894
Жыл бұрын
በጣም ደስይላል ተመስገን ልቦናይስጣቸዉ ይስጠን ስንትጉድ አለ እንደቀልድ በሰዉ ነብስ ይታረቀን፣
@chfucuuccyyc2338
Жыл бұрын
እኳን አደረሳቹ ውድ መእምናን የመምህር ተማሪወች እዲሁም መምህራችን ከመላው ቤተስቦችህ እኳን እደረሳቹህ አደረስን
@ሀኒደምሰው
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ሁላችሁም እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺
@edenwoldegaber-moges8943
Жыл бұрын
Amen
@serkalemnegashtesfaye6021
Жыл бұрын
ወይ መምህር እድሜ ከጤና ይሰጥ እግዚአብሔር ካተጋር ይሆን 🙏
@kidanemhret2512
Жыл бұрын
ውይ መምህር እንዴት እነደናፈቃችሁኝ እንኩአን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ ።
1:25:21
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 55 М.
1:28:09
75ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከተራው ህዝብ እስከ ባለስልጣናት ድረስ ያልተነቃበት የእጅ አመል መንፈስ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
47:10
74ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሰፈር ሰው የሰጣት ስምና የተደረገባት ያላወቀችው የቀድሞ ህይወቷ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 30 М.
31:02
መ/ር ተስፋዬ አበራ የነገረንን ጉድ ተመልከቱ!ለእነትዝታው ሳሙዔል አሳልፈው ሰጡን!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 143 М.
1:34:05
125ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የገዛ ወንድሟን ለመስለብ ይህን ያህል ርቀት የሄደችው ምን በልጦባትና ማን አስገድዷት ነው
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 53 М.
18:17
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 6 М.
1:23:04
A❤ 93ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የድንግልናዋን ደም ወስዶ ለስልብና የተጠቀመባት እህት የህይወት ምስቅልቅል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
1:29:37
🛑 Bermel Georgis ትክክለኛውን የሕይወቴን መንገድ አሳይቶኛል//እኔ ነኝ ያለ አገልጋይ በርሚል ጊዮርጊስ መጥቶ ይጠመቅ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ |
Terbinos Media
Рет қаралды 57 М.
1:15:56
62ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጅት እንዳታገባ የከለከላት የመሀላ እርግማን እሾህ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
1:24:32
249 ኛ ገጠመኝ፦ መንገድ ላይ የተጣለ ደንቃራና ጮቤ መተት የ18 ዓመት አስገራሚ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 94 М.
1:17:57
256ኛ ገጠመኝ፦ የአባት አብሾ ለልጆች ሲተርፍ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 48 М.
1:22:21
60ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦የእርግማን መንፈስ እንዴት በጉርብትና ላይ ተንኮል እንዳለው በዚህ ታሪክ እንማር
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 74 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН