No video

75ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከተራው ህዝብ እስከ ባለስልጣናት ድረስ ያልተነቃበት የእጅ አመል መንፈስ

  Рет қаралды 43,819

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 340
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ገና በማብራሪያክ ስንቱን አስታወስኩ ከልጅነት ይሄን ትምህርት መከታተል እስከጀምርኩበት ጊዜ የእጅ አመል እና ሌብነት ግማሽ እኔነቴን ተቆጣጥሮት ነበር...አሁንም አልፎ አልፎ ቢኖርም ንስሀ ስገባ እርግፍ አርጌ እንደምተው ተስፋ በመድኃኔዓለም አለኝ🤲🥺 ከ5 ሳንቲም እስከ ወርቅ ያገኘሁትን ሁሉ አነሳ ነበር ሚገርመው ግን አልጠቀምበትም ማንሳት እንጂ ሁሉን ለመፃፍ ጊዜ ቢፈልግም የወርቁን ልንገራቹ የእህቴ ሰርግ ጊዜ የዛሬ 13 አመት የአክስቴን ቦርሳ ከቤት ውስጥ አንስቼ ሰው ሲመጣብኝ ሽንት ቤት ይዤው ገብቼ የተወሰኑ ብሮች ብቻ ከውስጡ አንስቼ ከነ ቦርሳው ሽንት ቤት ክትት አደረኩባት በወቅቱ ብዙ ችግሮች ቢነሱም አለፈ እንዲ ያሉ ብዙ ገጠመኞች አሳልፌ አሁን እዚ ደርሻለሁ የቤተሰብ ዛር እንደሆነ በደንብ ገብቶኛል መምህሬ ከቻልክ ንስሀ አባት አገናኘኝ 🥺🤲ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስብኝ🙏🙏🙏
@user-yn9pz7vi6x
@user-yn9pz7vi6x Жыл бұрын
Egziabher amlak bechrentu ysbissh
@hailemelekotalemayehu574
@hailemelekotalemayehu574 Жыл бұрын
White tolo bilesh Nisha bibi ahun GOD chance eyesetesh nw.
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደር መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Жыл бұрын
@@user-sc4xx2ph4k እግዚአብሔር ይገስፁህ
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Жыл бұрын
ENKWAN abiro aderesen
@vshjd9898
@vshjd9898 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@vshjd9898
@vshjd9898 Жыл бұрын
እኔ ወንድ ነኝ የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ ባለ ትዳር ነኝ እሰግዳለሁ እፆማለሁ ሚስቴ ግን እንፀልይ ሲላት ወይ የመምህር ግርማ እና የመናፍስት ዉግያ የሚያስተሙሩ ትምህርት ሲልክላት ኣላምንም ብላ እንፍታ ትለኛለች እንዳንፋታ ደሞ ዉስጤ ፍቅር ኣልለዉ ፍትወት ኣላቅም ሆዴ የምረብሸኝ ነገር ኣለ በህልሜ ሁሌ እየመጣች ትገናኛናለች እና ያለሁት ሳዉዲ ነዉ።ሰሪቼ ለስዋ ነዉ የሚያዉለዉ እስዎ ግን ሰርታ ለቤተ ሰባችዋ ነዉ የምትልከዉ ።እና እባክሽ ለትዳርሽ ንሩ ሲላት እንፈታ ስለምትለኝ ኣራት ዓመት ሰሪቸ ምን ቦዶ ሁንኩ ስለዚ መምህር ኣንድ ዓመት ሁነኛል በእንወያይ ላማክረዉ ብየ በገባበት ስደዉል ኣይስካልኝም እና ኤፍታህ ተምሥጢረ ስላሴ ሁሌ ስለ ምትከታተየ ምታዉቂዉ ኣካፍልኝ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@user-sc4xx2ph4k አቤቱ እምንለውን እናቅምና ልቦና ስጠን ምን አደረገችህ እምትስድባት እደኛው ደካማና ሃጥያተኛ ነች አንተ ደሞ መንፈሱ ያስደብሃል ፈጣሪ ይገፅፅህ
@yordiabrha7418
@yordiabrha7418 Жыл бұрын
የ ኣቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን 🙏❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጥምቀት ከተራ ዋዜማ አደረሳችሁ መምህር እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን እነሆ እንጀምር ... ይገርማል ሰሞኑን አንዲት ባለትዳር ይህ ጉዳይ ገጥሙአት ትዳሩአ ሊፈርስ ልትፋታ እንደሆነ ስትናገር ነበር ።ከልጅነቱአ ጀምሮ ያየችውን ነገር በመስረቅ ትወስድ ነበር መጀመሪያ ከእህት ከወንድሞቹአ ለሱአ ምን ያክል ያማረ ነገር ቢገዛላት አይኑአ ከሌሎች ላይ ነው አይታ አትቀርም ትወስደዋለች ።ከዛ ይህ ጉዳይ እስከ ኮሌጅ ስትቸገርበት ነበር ። በመቀጠል ትዳር ያዘች ባሉአ ይህን አያውቅም ።እንግድነት ስትሄድ ወደ አማቶቹአ የተለያየ ነገር ታነሳለች ።ግን ሁሌም በሰራተኛ በሌላ ሰው ይሳበብና ይረሳል ።ግን አንድ ቀን ከባሉአ ጋር ትልቅ ሱቅ ገብተው. እሱአም እንደለመደችው እቃ ይዛ ነበር በልጁአ መቀመጫ ጋሪ ላይ ግን በዘበኞች ምክንያት ልትጋለጥ ቻለች ።አሁን ፍቺ ላይ ናቸው ። ልጅ ሁነን ደግሞ ጎረቤታችን ነበረች ተመሳሳይ ችግር ብፅፈው ይበዛል ብዬ ነው በምን ቅጽበት አንስታ በምኑአ እንደምትደብቀው ይገርማችሁአል ታድያ አብራ ታፋልጋለች ። ብዙ ሰው ነቅቶባታል ግን ምን ይደረግ አትምጭ አይባል በሱአ በተደጋጋሚ ያልተቀጣ የለም እናንተ ሳታስተውሉ የጠጣችበትን ብርጭቆም ትወስዳለች ።ግን አንዳንድ እናቶች አይይይ ይች ሰላቢ ይሉአት ነበር ይገርማል
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#ፃድቁ ቅዱስ አቡነ እስትንፋ ክርስቶስ ሆይ የምስጋናህን ቀለም በላይ ላይ አርከፍክፍብኝ #🕯️ሰላም ለዝክረ ስመከ🕯️ #ለፃድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስም ልክ እንደ ስሙ ሞገስ*ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባሃል #🕯️ሰላም ለስእርተ ርስከ ወለርእስከ 🕯️ #የነውር ቅባትን ላልተቀባው የራስህ ፀጉር አከፋከፉ አጎናጉኑ መልካም ለሆነ ራስህም ሰላምታ ይገባሃል #🕯️ ሰላም ለፍልሰተ ስጋከ 🕯️ #እስትንፋስ ክርስቶስ ሆይ የነፍስ ና የሥጋ ጠላቶቼን አጋንንትን ነፍስ አፈርን እንደሚበተሰነው በትናቸው_ 🕯️🕯️🕯️ #የአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ አምላክ ሆይ እኛን አገልጋዮችህን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በሙሉ ከመከራ ነፍስ ሰውረንን ምልጃ በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን🕯️🕯️🕯️🤲💚💛❤Egzabiher yimsgen memihir bertaln 😍
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
በቅድስት ሥላሴ ስም በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር እመቤቴ ልጁ ግን በጣም ነው ያስዛነኝ የኔ አባት ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ለለመኑት ፈጥኖ ደራሽ ረደታቸው አይላየን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ✝️
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
ፃድቁ አባቴ ምን ይዘውልን መጡ እንኳን በጉጉት ለምጠብቀው ለከተራ ዋዜማ ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ በአላችንን የሰላም የፍቅር በገውን ነገር እኔድንሰማ ልዑውል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ለምጋቡ ደግሞ መልካም ጋብቻ🥰🥰🥰 መልካም የፍሬ ዘመን
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 Жыл бұрын
እህቴ ሰላም ላንቼ ይሁን እይልሽ መምህሪ በይጄ ፃዴቁእይባልም እሼ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
@@hirutfekadu4629 ኧረ እኔ መምህርን አይደለም ጻድቁ ያልኩት አቡነ ሀብተ ማርያም አባቴን ነው እህቴ👏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እዚህ ላደረሰን ቸሩ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ እንዴት ናችሁ የመምህር ልጆች ኑ በሉ እንማርርርርርርርር 🙏🏿ሼር ላይክ አድርጉ ይሄ ነገር በዓለም ላሉት ኢትዮጵያውያን ይድረስ ጠፍተናል 🥺
@mulatasemare4415
@mulatasemare4415 Жыл бұрын
💕💕💕
@merekebelakwoe9187
@merekebelakwoe9187 Жыл бұрын
Amen
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እኔ አላዳመጥኩም አዳምጬ ኮመት እሰጣለዉ እኳን አደረሳቹህ ባመታዊም ወራዊም በሀል አገራችንን ሰሏሟን ያብዛላት አባቶች ካህናት መነኳሳት ዲያቆናትን ምህመናኑ ሁሉ አኳን አደረሳቹህ ለባህር ጥምቀቱ ዋዜማ መምህሬ እድሜ ይስጥህ ፀጋዉ ይብዛልህ በብረከት ተትርፍርፍ !!!!!
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጁ 😭😭ገጠመኝህ ምትሰማው ከሆነ መጨረሻህ እንኳን ኣሰማረለህ እንኳንም የሰእለት ልጅ ሆንክ ሁሉ ለበጎ ነው.መምህር ግን እንኳን ተወለድክ ለኔምኮ ኣቡነ ሃብተማርያም ቀን ሁለት ግዜ በጨነቀኝ ግዜ የረዱኝ እርሱ ነበሩ የኔ ኣባት::
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ኧረ መምህር እኔ በልጅነቴ ለክረምት እረፍት ዘመድ ቤት ሄጄ የዘመዶቼን ልብስና ጫማ ሰርቄ የምኖርበት አገር ጫማና ልብሱን እለብሰው ነበር። አድጌ ስራ ስሰራ ከመስሪያ ቤት ወረቀትና እስክርቢቶ ማስታወሻ ደብተር ሰርቄ እወስድ ነበር ለስልጣኞች አበል እንድከፍል የተሰጠኝን የመንግስት ገንዘብ ፊርማ አስመስዬ እየፈረምኩ ሰርቄ እወስድ ነበር ኦዲተር እንኳን አልያዘውም ምን ጉድ ነኝ እግዚኦ።ምንም አይመስለኝም ነበር በባለቤቴ ላይም እሰርቅ ነበር ሙልጭ ያልኩ ሀጥያተኛ ሌባ ዘማዊ ነበርኩ። ሌላ ሰው ሲሰርቅ ደግሞ አሟሙቄ አጋግዬ ወሬውን ሳራግብ አንደኛ ነበርኩ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረቱ ፍቅሩ ወደር የሌለው ነው። ቢታወቅብኝ እድሜ ልክ ነበር የምታስረው ኡፍፍፍፍፍፍፍ መቼ እንደሆነ በማላስታውሰው ቀን ሁሉን እርግፍ አድርጌ ተውኩት ኧረረረረ በጣም የሚያስጠላ የሚዘገንን ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስርቆትና ውሸትን እግዚአብሔር ከላዬ ላይ አንስቶልኛል በአሁኑ ሰአት በቅዱስ ቁርባን ታትሚያለሁ ይህ ገጠመኝ አስማሪ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን ንጹሕ ሀቃችን ይበቃናል የራስ ያልሆነ ሀቅ መልሶ በእጥፍ ያስከፍለናል። ታናሽ ወንድሜም የለየለት ሌባ ነበር ሙዝ ምናምን ከሚሸጡት ላይ እየነጠቀ እያስለቀሰ ኧረረረረ ምን ከማይሰርቅበት ቦታ የለም የቡዳ መንፈስ እግዚአብሔር ይምታው።
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንኳን ደህና መጣህ መምህር የአባታችን አቡነ እስትንፋሴ ክርስቶስ በረከት ይደርብን አማላጅነታቸውን አይለየን የመምህር ተማሪዎች ኑ አብረን እናዳምጥ_*
@Jawesawu12
@Jawesawu12 Жыл бұрын
ቤሮአቸውንካወቅሽ የመምህርተስፍዬ ተባበሪኝ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@Jawesawu12
@Jawesawu12 Жыл бұрын
እህት በቅንነት መምህርተስፍዬ እንዴት ላገኘውቢሮውን እናስልኩንተባበሪኝ ሁለትስልክ ተቀብዬ ስደውል ጥሪአይቀበልም እባክሽተባበሪኝ
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
@@Jawesawu12 መዝሙር ቤቱ ያለው መገናኛ ዘፍነሽ ህንፃ ሲል ሰምቻለሁ እዛ አካባቢ ሄደሽ ኤፍታህ መዝሙር ቤት ብለሽ ብጠይቂ ሰዎች ያሳዩሻል ስልኩ ደሞ በላይቭ ሰአት ይሰራል ደጋግመሽ ሞክሪለት እህቴ ❤️
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 Жыл бұрын
ለምሆቴል ነው መገናኛ አይደርስም ኤፍታህ መዝሙር ቤት ነው
@mahletemagnew7944
@mahletemagnew7944 Жыл бұрын
ለምሆቴል ነው መገናኛ አይደርስም ኤፍታህ መዝሙር ቤት ነው
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ከእጅ አመል ጠብቀኝ ቅዱሰ ዑራኤል ሆይ ብዬ እነሆ ጀመረኩት#ልጆ በጣም ነው ያዛዘነኝ የእውነት ሰለ መንፈሰ የማያውቅ ሰው#ፀጋውን ያብዛልህ መምህረዬ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
አጀቴን በላው የኔ ከርታታ እፍፍፍ እግዚያብሔር ለወላጆች ልቦና ይስጠን ባላወቁት ልጆችን መቀጥቀጥ 😭😭😭😭😭😭
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የኔ ሚሲኪን ወድም ሲያሳዝን 🥰🙏አቡነ አብተ ማርያም መጨረሻውን ያማልክ መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ጻድቁ አባታችን አብተ ማርያም ይባርኩን ይጠብቁን 🙏🙏🙏
@helinawendemagene8658
@helinawendemagene8658 Жыл бұрын
መምህር ብርሃን በተለይ ለኔ ባለዉለታዬ በጣም ወፍራም ነበርኩኝ አሁን ተስተካክያለው ስግደት ለነበስም ለስጋም ነው የኔ ምርጥ ወንድም እማ ፍቅር እመቤቴ ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ኤፍታህ ብለን ጀምረናል አቤቱ አምላኬና መዳሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቦናችንን ክፈትልን አዳምጠን ለመለወጥ በህይወታችን አንድ እርምጃ ከፍ እንድንል እርዳን መልካም ትምህርት ምእመናን ሼር አርጉ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
ኣሜን የኔ መልካም
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንአሜን ቃለህወትንያሰማልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
የአቡነ ሀብተማርያም በረከት ለኛም ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እጹብ ድንቅ እና አሳዛኝ ፈተና ነው ልጁ በጣም አሳዘነኝ የዚህን ልጅ ስቃይ በራሳችን አዙረን ብናየው በጣም ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሂወቱን ቀየረው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ አስተማሪ ትምህርት ነው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@keedaw6764
@keedaw6764 Жыл бұрын
ልጁ በጣም አዛዘነኝ😥😥😥መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በጣም ብዙ ተምረንበታል የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!🙏 አቡነ ሃብተ ማርያም ለእኛም በረከታቸው ይደርብን!! እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏💕🙏
@alfnasheandale5197
@alfnasheandale5197 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብይመስግን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግሌ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሙልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርያሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥ ለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክ ርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሦለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤተ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
መምህር የኔታ ላይ ቀርበው ፍቅር ሲዝም ሲሉ ከነበሩ ሴቷ ተመልሻለሁ ብላለች አንተንም እየፈለገችህ ነበር ስልክህ አልሰራም ብሏት ነው ንስሐ ገብቻለሁ ቤተክርስቲያንንም ይቅርታ እጠይቃለሁ ብላለችና እባክህ መምህር ብችል አግኛት 🙏🏿
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን ግሩም ድንቅ ነው በእውነት እኔም የእጅ አመል አለበኝ በፆሎት አስቡኝ እንደቀየረ
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ ይሔ የቡዳ መንፈስ እኔ የተወለድኩበት ክፍለ ሀገር አሁን ላይም አለ በሰሜኑ ክልል እኔም ተማሪ በነበርኩበት ሰአት አብራኝ የምትማር የሰፈር ጓደኛዬ እሷ ላይ ባለው በቡዳ መንፈስ ተለክፌ ነበር እና በዚህ መልኩ ነው መንፈሱ ወጣ የተባለው አንተን ያገናኘኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን👏
@fgggggyy8299
@fgggggyy8299 Жыл бұрын
እንኳ ለአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም አባታችን ሀብተማርያም ለወንድማችን የደረሱ ለኛም ይድረሱልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን በጣም የምገርም ነዉ የቡዙዎች ችግር ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣን🙏🙏🙏
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
መምህር በጣም ነዉ የገረመኝ መምህር እኔ ገብያ ላይ እዴት እደወሰድኩት አላዉቅም ብቻ ሰዉየዉ መቶ ፍትሾኝ አጊቶት በጥፊ ሲመታኝ ነዉ የባነንኩት ወድሜ ለምን የሰዉቃ ወሰድሽ ብሎ ይስቃል ወድሜ መስርቅ አይወድም እኔ ግን እልም ያለ ሌባ አርገኝ ትልቅ ሆኜም ምንም አይቀረኝም ነበር በቤተሰብ ሁሉም ባህድ አምልኮ አለ ሰይጣኑ በሀካል መቅርብ ነዉ የቀረዉ አይን ካገኝዉ ልክ እደጀምርክ ነዉ መስማት የጀምርኩት እሱን ክጄ የድንግል ማረያምን ልጂ በልቤ አንግሼለዉ ክብሩ ይስፋ እድሜ ይስጥህ መምህር
@meronbedada8924
@meronbedada8924 Жыл бұрын
መᎃህር በጣም ደስ ብሎኘል ትምህርትህ ኤረትራ ገብቶ እየተማሩ ነዉ። ስገዱ ጸልዪ ስንላቸዉ አይገባቸዉን ነበር አሁን ገጠመኝ እየሰሙ እየተቀየሩ ነዉ
@marthahagos1762
@marthahagos1762 Жыл бұрын
Temesgen
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሬበታለው እግዚአብሔር አምላክ ከዝ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏👏👏🕊️🕊️🕊️
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በእድሚ በጤና ያቆይልን መምህረን ባንተ አድሮ ያስተማረን ለሉኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋ አሜን ገና እያዳመጡኩኝ ነኝ 💒💒💒💒
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 Жыл бұрын
እንክዋን ሰላም መጣሕ መምሕር ያሰተማረን የመከረን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ተስፋስላሴን እግዚያብሔር ይጠብቅልን
@msayetube
@msayetube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ሰላምክ በክርስቶስ ብዝት ይበልልኝ
@zhraaa4646
@zhraaa4646 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መይሰገን መምህራችን እንኳንደና መጣህ❤❤
@awetzeray262
@awetzeray262 Жыл бұрын
መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ በሂወቴ ብዙ ፈተናዎች ችግሮች አሳለፍኩ ቤተክርስትያን ከመመላለስ ዊጪ የመናፍስት አሰራር እውቀቱ አልነበረኝም አምላክ እናንተን አዘጋጀልን የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ልጆች እንደምድር አሸዋ ያብዛልን 🙏አሁንማ የመናፍስ አሰራር አወቅነው በትዳር በልጆች በገንዘብ በእድል አሰራሩን ያለው ፈተና እንንቃበት እግዝያብሔር ይመሥገን🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አንካን ለአቡነ አስትንፋስ በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አንካን በሰላም መጣህ. ዉድ መምህራችን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Жыл бұрын
እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህሬ እኔ ከትልቅ እህቴ ጀምሮ የእጅ አመል ነበረብን ታናሽ ወንድሜ ሰበት ትምህርት ቤት ለመማር ቢሄድ ሰረቀ ብለው አባረሩት እኔም በልጅነቴ ሰረቅሽ ተብየ በሰፈር ሰው ተዋርጃለሁ
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
መምህር ትምህርቶችህ እርስ በእርሳችን እንድንተዛዘን አደረገን ❤❤❤ ወይ ፈተና !!!!!!!!!!
@Tewahedo
@Tewahedo Жыл бұрын
መምህር ሁልጊዜ እቺ ትንሻን ማይክሮፎን ብትጠቀም ጥሩ ነው፡ ትላልቆቹ ማይክራፎኖች ፈዘም ላለ ሰአት ለመስማት በጣም ይረብሻሉ።
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስማ መዝሙሩ ይለቀቅልን ወድጄ ልሞት ነው ስንቴ ስማሁኝ
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ ለአባታችን ለአብነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርአዊ በአል አደረሰህ አደረሰን የአባታችን በረከትይደርብን እንኳን ለበሀለ ጥምቀቱ አደረሰን አምላክ በበረከት ይጎብኘን በእውነት የእጂ አመል ከባድ ነው አይጣል ማሰተዋልን ይሰጠን አሜን
@munamersha8001
@munamersha8001 Жыл бұрын
እኔ በህልም ያየሁት ትልቅ ፍየል ኢትዮጵያ ውስጥ በመኪና አደጋ ተገድሌ ከተማውን ሁሉ በእዳሪው አቆሽሾት እርሱ ፈራርሶ ቀንዱ ከአካሉ ተለይቶ በዙ ሰዎች ስንጸልይ ማሪያም አማልጂን እያልን ስንል ቀንዱ ወድቆ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይፍታው እኔ ፈትቸዋለሁ አንተ ደግሞ እባክህን ፍታው እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ
@sinsan6501
@sinsan6501 Жыл бұрын
መምህሬ የፈጣሪ ስጦታችን ባንተ ስንቱን ተማርን አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ጥምቀት ክብረ በዓል
@tsebel3211
@tsebel3211 Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን የእኛ እንቁ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын
እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🕊🕊🕊🕊🌾🌾🌾
@user-dr6nd3tf1u
@user-dr6nd3tf1u Жыл бұрын
እውነት መንፈሳዊ ያልገባው ስው እኮ ከባድ ነው መኖሩ ኤፍታህ በለን ጌታሁይ
@Amina-bm8py
@Amina-bm8py Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቅመሞችየ ገባ ገባ በሉ እንማማር እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በዓል የከርሞ ሰው ይበለን ዉዶችየ ከስደት አውጥቶ ላገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Жыл бұрын
Amen
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንቃል ሂውተይሰመዐልን መምህራንአምላክ ይጣብቅ ከክፈናጋረ
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Жыл бұрын
ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛልን መምህር እኩሀን በሰላም መጡልን እሺ እሰማለን ፈጣሪ ልባችንን ይክፈትልን
@user-gu5iv4ju1l
@user-gu5iv4ju1l Жыл бұрын
የእግዚአብሐር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏💙
@makimahari4958
@makimahari4958 Жыл бұрын
ወይ ፈተና!😭 የወንድሜ ችግር ነዉ የተናገርከዉ ሁሌም እጨነቅ ነበር አሁን ገባኝ ለካ መንፈስስስስስስስስ ነዉ እህህ እግዚአብሄር ያክብርልን መምህርየ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና የጠበቅልን አሜን በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ተመሰገን🙏🙏✝️✝️
@user-gu5iv4ju1l
@user-gu5iv4ju1l Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏💙
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት በጣም ያሳዝናል የሚገርም ገጠመኝ ነበር ውይ ጉድ እኔስ እንዲህ ያለ ነገር ዛሬ ሰማሁ ለካ የሚሰርቁት ውድው አይደለም እግዚአብሔር አምላክ የገጠመኞቹን ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ መምህራችን ከበርልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 👏
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ.ህይውት ያሰማልን መርምህር
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን መምህር እንካን በሰላም መጣህ🙏❤️❤️❤️ በስምኣብ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ልጁ ግን ስያሳዝን የኔ ኣባት❤️❤️❤️ መምህር እድሜ ከጤና ያድልልን ሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤️❤️❤️ ደሞ መምህርየ በጣም ነው የምወድህ የኔ ኣባት❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ክፉ ኣይንካህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-xc1db8kn9l
@user-xc1db8kn9l Жыл бұрын
ሠላም መህምር የእግዚአብሔር ቤተሠቦች እኔም የእጅ አመል አለብኝ በፆለታችሁ ወለተ ኪዳን አስብኝ🙏🙏🙏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እውነት ነው ያባቴ አክስት ምድነው ምስህ ተብሎ ሲጠየቅ ደሮላባ እና አተላ በልቶ ዝም ሲል ተሻላት አልን ነበር እኔ ያኔ ህጻን ነበርኩ ግን አስተውሳለሁ ለካ ሲስተም ነው
@user-xv2if4yw6c
@user-xv2if4yw6c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገና መምህራችን ሰላምህ ይብዛል ሰላምህ ይድረሰን አሜን ባአተ ላይ አድሮ ያስተማረን ልኦል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
መ/ተሰፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤️
@abebagebremedihin2985
@abebagebremedihin2985 Жыл бұрын
ፅሎት አስብን ፀዳለ ማርያም
@tarikuwameles
@tarikuwameles Жыл бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን መምህር እንኩዋን ለከተራ አደርስክ የኔታ ላይ የቀርበችው ልጅ ትፍልግሀለች
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Жыл бұрын
መምህር ምን ጉድ ነው ይሄ የኔ ታሪክ ነው አቤት ስንቱን ላስታውሰው በጣም ነው የተጫወተብኝ የሆነ ነገር ለማንሳት ካሰብኩኝ ይጥቀምም አይጥቀምም መቺ ቀን ነው የምጠብቅለት ከዛም አነሳዋለሁ ከዛም በፀፀት እቃጠላለው ንስሀ ይሁንልኝ መምህር በጣም ከባድ ነው...እግዛብሄር ይድረስልን.....
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Жыл бұрын
ሰላምየመምህር ተማሪወች ወለተማርያም ከአረብ ሃገር በተወለድህ በ7ቀን ለአመችሳ ተሰጥቸነበር እናሂወቴ ጨለማነበር እግዚአብሄርይመስገን አድአመት ሁኖኛል በመምህር ትምህርት
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህር እኔም አይቻለሁ መንፈስ ያለበት ረውዬ የሌላ ሰውን መንፈስ ወደራሱ ስቦ ያደረገውን ሲለፈልፍ አይቻለሁ በጣም ነበር የገረመኝ ጌታ ሆይ በመምህር ላይ አድረክ እንድናስተውል ስለረዳከን እናመሰግናለን ክበርልን አባታችን 🙏🙏🙏
@ribekaassfa7889
@ribekaassfa7889 Жыл бұрын
እውነት መምህር ግርማ ከእግዚአብሔር ባይሆኑ ኖራ እስካሁን በቤተክርስቲ አገልግሎት አይቆዩም ነበር
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ታምር ነው ሲገርም አረ መምህር የኔ ችግር ነበር ይሄ ጉድ ነበር እድሜ ጤና ለመምህር ግርማ ለአባታችን ለቀሲስ ሄኖክ ለመምህራችን ተስፋዬ ስግደት ፆም ፀሎት ድራሹን አጥፍቶታል ለምን እንደማነሳ አላቅም ወስጄ እመልሰዋለው አልጠቀምበትም ወስዶ ያሰው በጠፋው እቃ ሲጨረጨር ድስ ይለኛል ያሰው ጠፍቷል ብሎ ተስፋ ሲቆርጥ መልሼ አስቀምጠው ነበር አሁን ላይ ያስቀኛል ታሪክ ሆነ እግዚአብሄር ይመስገን
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
መምህራችን እውነት እናመሰግናለን ስላነቀሀን በዚ ባንተ ትምህርት ውስጥ ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስ ያደርገኛል ልጅነቴን ቤተሰቤን ጎረቤት ሁሉም ጋ ችግር እንዳለ ገብቶኛል እና ብዙ የልነቁ ሰዎች አሉ የመንፈስ መጫውቻ ሆነው ሚኖሩ ብቻ ለሁላችን እመ ብርሃን ትድረስልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እንኳን መጣህልን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም ደሰ የምል ፈተና ገጠመኝ ነው
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Жыл бұрын
ከልጅየው እናቲቱ ከናቲቱ ልጅየው በጣም ነው ያሣዘኑኝ እናት በወለደ አጀቷ ይሄን ሁሉ ካሠቃየቺው ብኋላ የእሷ ችግር እደሆነ ሥታውቅ በጣም ከባድ ነው በሥመሥላሤ
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u Жыл бұрын
በአውነት ሰለሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በአድሜና በጤና ያኑርልን በጣም የማገራማነው ❤️❤️
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኻብ አብሮ አደረሰን: ቃለ ሕይውት ያሰማልን::
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥክ መምህር
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያስማልን የአባታችን አቡነ ሃፍተ ማርያም በረከት ርድኤት አይለየን አሜን 🙏🙏🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫
@elias0829
@elias0829 Жыл бұрын
ሰላም መምህር! እኔ ግን የአገላለፅህ ነገር ነዉ የሚገርመኝ ለኛ ለወጣቶች ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንድንቀርብ ጥሩ መንገድ ነዉ! ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ ተመስገን እንኳን ተመለሱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህር በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልህ እናዳትረሳኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🤲💞
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 Жыл бұрын
ተስፋዬ አለም ገና ውስጥ የምትኖር ልጅ በልጅነትዋ ቅዱስ ሚካኤልንና ከሙሴ ጋራ የነበሩትን ሕዝበ እስራኤል በግሀድ አይታለች አለም ገና ሚካኤል ትሳለማለች ስሟን አጣርቼ እነግርሀለሁ
@fikirtedinku3361
@fikirtedinku3361 Жыл бұрын
መምህር ትምህርትህን እከታተላለሁ አንተን ግን ማግኘት አልቻልኩም እባክህ እባክህ እንዳገኝህ እርዳኝ አደራ
@isasalamah3472
@isasalamah3472 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህራቸን እግዝአብሔር አምላክ ይመሰግን
@hjii1398
@hjii1398 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእዉነት እንየ የተሸገሩኩት ውሸት እና ኣስመሳልነት ነው😥😥በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ፃድቃን ብላቹ በማርያም👏👏👏
@devan8265
@devan8265 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህሬ ሠላምህ ይብዛልን ወይ ፈተና ብለን ጀምረናል ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
ወንድሜ ምንም ነገር አያልፍም ነበር አንዴ ታስሮ ነበር ይሄ ችግር ከራሱ እንዳልሆነ ስረዳ የእኔም ችግር ስለነበር ለአባቴ ለቅዱስ ሚካኤል ስለት አድርጌ አሁን እርግፍ አድርጎ ትቶ ትዳር ይዞ ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ ሆኗል እግዚአብሄር ይመስገን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
በሥመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሥ አሀዱ አምላክ አሜን፫ ፃድቁ አቡነ አሀተ ማሪያም ጥበቃቸዉ አይለዬን ደጃቸዉን ለመርገጥ ያብቃን👏
@user-kk8jv6hl2r
@user-kk8jv6hl2r Жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እንኳን ለእሰትንፍሰ ክርሰቶሰ አደረሰ አደረሰን🙏❤
@Jawesawu12
@Jawesawu12 Жыл бұрын
እባክሽ የመምህርተስፍየን ስልክ ተባበሪኝ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር🙏❤🙏
@user-gs4po8pr6w
@user-gs4po8pr6w Жыл бұрын
መምህራችንቃለህይወት ያሰማልን
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቀን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝን አይዞህ እመቤቴ ትገፅጠዉ ይሄ ክፍመንፈስ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይስጥልን እንዃን አደረሳቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እውነት ነው ብዙ ተምረንበታል መምህር ይገርማል መጨረሻችንን ያሰምርልን
@user-st1bf9ee5s
@user-st1bf9ee5s Жыл бұрын
በስመ ስላሴ እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ
1:13:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
82ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የዘንድሮ የዘረኛነት ጥግ በልጅ ላይ እስከመፍረድ ደርሷል
1:03:08
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
❤ 90ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram & Mobile
3:10:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 78 М.