KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሳይንስ አይድኑም ብሎ ያስቀመጣቸው በሽታዎች በሀገር በቀል እውቀት ይድናሉ ማሳጅ ቴራፒስት አቶ ጀማል | Seifu on EBS
18:44
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
8:20
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
7 አሳሳቢ እና አደገኛ የጀርባ / የወገብ ሕመም ምልክቶች
Рет қаралды 17,633
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
ዶ/ር ሚካኤል እንዳለ Dr. Michael Endale
Күн бұрын
Пікірлер: 51
@TeybaHussen-k5b
2 күн бұрын
የምትሰጠዉ ምክር በጣም ጡሩነዉ ኦናመሰግናለን እኔም ኦደዚሁ ያመኛል
@MihretNore
11 күн бұрын
የምትሰጠው ምክር በጣም ጠቃሚ ነው እናመሠግናለን ።
@ZebibaZebiba-z6e
22 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ነው የሽንት መቆራረጥ ፣ በተደጋጋሚ የወገብ ህመም በኔ ላይ አብሶ የወገብ ህመም ቢያንስ 3-4 ወር ከዛ በላይ ነው አሁንም አልፎ አልፎ ያመኛል የሚገርመው ደግሞ በቅርቡ ወደ ህንድ ኩላሊት ለጋሽ ሁኜ መሄዴ ነው እና ፒሊስ ዶ / ር ሚካኤል ምን ማድረግ እንዳለብኝ በ comment ንገረኝ 👈
@TemreWanaw
4 күн бұрын
ዶክተር እኔሁለትአመትሖነኝ በፊት እደውጋትነበር ከግዜወደግዜ እየባሰብኝእንጂ አልተሻለኝም ሀኪምም ብሔድ ምንምፋኢዳየለውም አሑን ይባስብሎ መሬት ቁጭስል ከመኝታስነሳ ታጎነብስ በጣምያመኛን መፍትሔታለህ
@betelembetelem2564
4 ай бұрын
thank you Dr
@WerqneshCassay
Ай бұрын
ስለም ዶክተር የጀርባ ህመም ከሁለት ከን በፊት ነው የጀመረኝ እና በጣም ያመኛል የመብላት ስሜት አለው እባክህን ቅጥር ያዝልኝ የምኖረው ፈረንሳይ (paris)now
@ThYy-o1p
3 сағат бұрын
በማሪያም እኔ ትኩሳት ከቀን ወዴቀን እዬባሠሰኚ ነዉ ሙሉ ጄርባዬ ምንላርግ😢
@reemreemo8751
Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@MisrakFazer
Күн бұрын
ዶክተርዬ እኔ በስደት ነኝ ጀርባያን በጎን በኩል ይጨመድደኛል እንቅ ያረገኛል በተለይ ስራ ስሰራአያመኝም ግን ጭምድድ ያረገኛል ውስጡ ቁጥጥ ያረገኛል መልስልኝ አመሰግናለዉ
@SofyaAbebe
11 күн бұрын
ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅ🎉
@TegegnGetahun
29 күн бұрын
ዶክተር እኔ መምጣት እፈልጋለሁ ግን ለማማከር ስልክህን ብታጋራኝ
@yeshyemarr8303
Ай бұрын
አይይይ የእኔነገር አየሰደት አምላኬሆይ እርዳኝ እኔ በጣም ያመኛል ወገቤን በተለይ ተኝቸሰነሳ ጎበሰብየ ቀጥ ለማለት ያቅተኛል ላመታት ቆይቶብኛል ግን ደግሞ ከወለድኩ በሗላ በጣም ብሶብኛል ዶክተር መገኛከር አሰቀምጥልን እድታማክረን እኔ አልቻልኩም ጧጧት አለቅሳለሁ የእውነት ነው የምላችሁ ሺትቤት ተቀምጨ ለመነሳት እቸገራለሁ እድሜየ ገና በሀያወቹነው 😢
@EndegEndeg-q1x
13 күн бұрын
ትክክል
@لبابهل-ش4ن
Ай бұрын
ወላሂ ከወለደሁ በሆላ ነዉ ያመመኚ እኔማ አገሬ ልግባና እመረመራለሁ ተኚቸ ስነሳ ጎበስ ብየ ቀጥ ስል ቁሜ ተቆየሁ ጎበስ ስል ወላሂ ያመኛል እረ መላ በለኚ ዶክተር እዲሜየ 25ነዉ ለማንኛዉም አመሰግናለሁ❤
@rahmetWalte
10 күн бұрын
እኔም እንዳቺ ነኝ
@MariyamaEthopia
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NeimajemalNeima
2 ай бұрын
ወይኔ ተቃጠልኩ 😢💔😭😭😭ዱአ አድርጉልኝ ስደት ላይ ነኝ ጀርባዬን ተቃጠልኩ
@NWolloyewaTube
Ай бұрын
አኔም እንደእሳት ነዉ የሚያቃጥለኝ
@ExcitedBoardGames-ud1mb
10 күн бұрын
እኔምነኝወላሒተሠቃየሁ
@حياةمحمد-ف8ب
7 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ ውደ
@FifiFifi-d8e
4 күн бұрын
አረ እኔም ወላሂ 6አመት
@Ijollewallo
3 күн бұрын
አለህ ያሽራቹህ እኔም ጀምሮኛል
@TaareHoora
2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ እሆን ብዙ ሳአት በጣም እያሜኝ ነው ምን አይነት መዳንት መጠቀም እለበኝ ክብር ዶክተር !!!
@Adanu-x5c
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShewtShewt-c3k
18 күн бұрын
እንድ እመት ሞላሁ ካመሞኩ ስደት ሆኘ እህ 😢😢😢
@EnatTiruneh-x4e
13 күн бұрын
Shewtsewt እባክሽን አማክሪኝ በናትሽ
@MihretNore
11 күн бұрын
እኔ ከጀርባዬ እስከ አንገቴ ድረስ ህመም ይሰማኛል ሰራ ቁሜ እናተቀምጨ ስሠራ ያመኛልምን ሊሆን ይችላል ?
@ObseGose-jq2dg
29 күн бұрын
አረ ተሰቃየሁ ወገቤን ሲያንሰፈስፈኝ መቆም አቅቶኝ ተኛው በተለይ በመቀመጫዬ ዙሪያ ምንድነው ደሞ ብርድ ብርድ ይላል እንዴ
@ሀያትየርሡልአማናነብየንአ
Ай бұрын
እኔአሞኝ አያቅምነበር ከባድ እቃ አሥቸ አሞኛል መፍትሄዶክተር
@Genet-px8ii
28 күн бұрын
ዶክተር በምንላግኝህ ስልክ ህን
@abeyemariam6829
2 ай бұрын
እኔ እድገቴ ገጠር ነው የገጠር ስራ እሰራ ነበር አሁን የ35 አመት እና የ3 ልጆች እናት ነኝ ግን ጀርባየ የሆነ ነገር ጎንበስ ብየ ማንሳት ወይም ማስቀመጥ ስሞክር በጣም ያመኛል ጎንበስ ቀና ለማለት በጣም ነው የምቸገረው እና ከጀመረኝ 4 ዓመት ሁነኛል
@Rabia-if6zh
2 ай бұрын
የጀርባ አጥንት መቀራረብ አሉኝ እባክህ መልስ ስጠኝ
@FikerGirma-vd6iv
Ай бұрын
ስልክ ህን ዶክተር
@AbdulkerimBiya-l7z
18 күн бұрын
አኔን አልፎ አልፎ ያመኛል ለምሣሌ ኮዋስ ሰጫወት
@SosanaA-v3x
22 күн бұрын
አይ የኔ ነገር እኔ ልሞት ነው መዳኒት ፃፍልኝ
@AmmarHussein-fk2zh
13 күн бұрын
ሀኪም ቤት ስንሔድ አያቁትም
@mesfintade6586
19 күн бұрын
አዩዶክተር ሃኪም ቤት ሂዱ ትሉናላችሁ ስንሄድ ግን ሃኪሞቹ ህመሙን አያዉቁትም
@LawayishiAkililu
25 күн бұрын
እኔማ መቀመጥ እራሱ አቃተኝ ተቃጠልሁ 😢😢😢
@SdhJfd
13 күн бұрын
እኔም ስቀመጥ በጣምያመኛል
@AtAl-u3b
3 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@ZaynetteMuhammad
3 ай бұрын
ቁጥርላክልኝ.
@AminatOMAR-t2g
28 күн бұрын
Hisela.deketr❤
@TgTg-d4v
Ай бұрын
ለወገብህመም፡ይህንመዳኒትአዘዙምኝ pREGAPlN75ግንህመሙንአባባሰው፡ምንይሻላል
@SeyaMognu
3 ай бұрын
ቁጥርክን ላክልኛ
@KKk-zo9mx
4 ай бұрын
ቁጥርህአልወጣልኝአለ
@AminatOMAR-t2g
28 күн бұрын
Hi
@AdenDerb
24 күн бұрын
እረ እቅልፊ መተኛት አልቻልኩም
@AminaMuhammed-cw2fx
Ай бұрын
እኔ ስራየ አሮጊት መሸከም ማንሳት ነው ወገቤ በቃ ህመሙ ሊገለኝ ነው ወገቤ ረሰበረ
@AbdulkerimBiya-l7z
18 күн бұрын
አኔን አልፎ አልፎ ያመኛል ለምሣሌ ኮዋስ ሰጫወት
@aster-q8l
3 ай бұрын
ቁጥርክን ላክልኛ
@aster-q8l
3 ай бұрын
ቁጥርክን ላክልኛ
18:44
ሳይንስ አይድኑም ብሎ ያስቀመጣቸው በሽታዎች በሀገር በቀል እውቀት ይድናሉ ማሳጅ ቴራፒስት አቶ ጀማል | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 214 М.
8:20
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 193 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
10:03
በቤት ውስጥ የወገብ ህመምን እንዴት ማከም እንችላለን @artstvworld
Arts Tv World
Рет қаралды 14 М.
31:08
እነዚህ 10 ምልክቶች ካለቦት ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ፈጥነው ወደ ሐኪም ጋር ይሩጡ!!
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 1,2 МЛН
15:34
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የስትሮክ ሴንተር...
Seifu ON EBS
Рет қаралды 15 М.
32:38
አዲስ ህይወት (ስለ ጀርባ ወገብ ህመም)/New Life Ep 221 Back pain
ebstv worldwide
Рет қаралды 153 М.
27:30
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu | los Angeles
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 331 М.
9:36
Ethiopia - የአፍሪካው የዓለም ጦርነት ተቀሰቀሰ ምስራቅ አፍሪካ ተጨንቋል!
Feta Daily
Рет қаралды 33 М.
40:29
የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና . . . ጥር 25/2017 ዓ.ም #etv #EBC #ebcdotstream
EBC
Рет қаралды 41 М.
11:50
Ethiopia | አደገኛ የደም ግፊት በሽታ መንስኤ፣ ምልክት እና መፍትሄ በዶ/ር አቅሌሲያ ሻውል!
Eyoha Media
Рет қаралды 77 М.
8:27
Ethiopia | የወገብ ህመም ወደ መሬት ለመጎንበስ የሚከለክላችሁ ከሆነ እነዚህን ስፖርት እንቅስቃሴ በመለማመድ መፍትሔ ማግኘት ትችላላችሁ
Addis Physiotherapy
Рет қаралды 140
1:03:57
''በፀሎት የምትጠራው አውሬ'' ''ጠ/ሚኒስተሩን የማዘው እኔ ነኝ! መነኩሴውን ከ16 ሴት ጋር...!''- Ethiopia, Ethiopia news today
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 99 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН