ቃሉ በህይወቴ እንዲሰራ ምንላድርግ ከፍል 1 || ህይወት የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት || How do I make the God's word work in my life?

  Рет қаралды 78,528

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

Пікірлер: 201
@alemeshetu8063
@alemeshetu8063 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የቃልህ ፍች ይበራልኝ ዘንድ የጥበብና የመገለጥ መንፈስ ልቀቅልኝ አሜን 🙏 ፓስተር የተባረክነህ አብዝቶ ይባርክህ❤
@milliayenalem770
@milliayenalem770 11 ай бұрын
የጌታ ሰው ቃሉን ስታስተምር ሁሌም የቃሉ ሀይል፣ፈውስ፣ፀጋው በልቤ ይፈሳል በጣም እወድሀለው ተባረክልኝ።
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 10 ай бұрын
Amen 🙏
@aynalemasseged168
@aynalemasseged168 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አባትሆይ የመገለጥን ሀይልህን ክብርህን ግለፅልኝ አባባባ ግለፅልኝ ክብርህን ብርሀንህን ቸርነትህን እባትነትህነንሐያልነትሕን ግለፅልኝ
@tadessezike956
@tadessezike956 11 ай бұрын
ወንድሜ ዶ/ር ፓስተር ተስፉ በመጀመሪያ የረዳህን እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ። ምዕመኑ በቃል ሙላት ጸጋ እያደገልህ ሰለሆነ ይህም ጽዋ ሞልቶ ወደ ሌሎችም ስለሚፈስ በውጪም ያለነው በብዙ ተጠቅመናል።ኑሮህናየህይወትኤክስፒሪያንስህ የሚያንጽ ነው።እግዚአብሔር እስከ ፍጻሜ አንተንናቤተሰብህን አ/ትህን ይባርክ። በዚህም ትምህርት ተባርከናል።
@LishanHailu-n3d
@LishanHailu-n3d 11 ай бұрын
Tebarek wedima
@wubittsegaye8563
@wubittsegaye8563 10 ай бұрын
ተባረክ
@AberashHailemariam
@AberashHailemariam 9 ай бұрын
Tbarki
@tiyafikru7688
@tiyafikru7688 9 ай бұрын
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 10 ай бұрын
Pasterye tebarek, Enena bete brtam tebarkenal beante agrlglot!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 11 ай бұрын
““የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንከን የለበትም፤ እርሱ ለሚታመኑበት ሁሉ ጋሻቸው ነው።” - ምሳሌ 30፥5 (አዲሱ መ.ት)
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 9 ай бұрын
Slante amlake ebarkewalew
@alemabraham6377
@alemabraham6377 11 ай бұрын
የተቀበልኩት ያመንኩት ቃል በህይወቴ ይፈፀማል አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@HdhHdd-ti6dw
@HdhHdd-ti6dw 10 ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Tebarke bebuzu denk temrtinew
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 11 ай бұрын
ወደ እምነት እወጣለሁ አሜነን ገደብ የሆነ ነገር ይነሣ አሜን አሜን
@abcool6074
@abcool6074 10 ай бұрын
Tebarek ❤
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ዶ/ር ተስፋሁን እንደ አንተ ያሉትን እውነተኛ የቃሉ አገልጋዮችን ያብዛልን!!!
@asafaayela4459
@asafaayela4459 11 ай бұрын
እጅግ የምወድህ የጌታ ባሪያ የሆናችሁ ውድ በጌታ ደግሞ የታወደደችሁ ደግሞም የታመረጣችሁ የጌታ ቤታሰብ ናችሁ በጌታ እወዳችሃለሁ
@kidistalemutadele9968
@kidistalemutadele9968 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል አየሬ ነዉ 📖🙏🙌❤️😀
@kidistshegere1274
@kidistshegere1274 11 ай бұрын
Geta Abizito yibarkih ❤❤❤
@tadessezike956
@tadessezike956 11 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ!ስታገለግል ውሃ ሰትጠጣ አላይህም፤ ረዥም ጊዜ ሰለምትቆይ አካል ውሃ ይፈልጋል።አታውቀውም ብዬ ሳይሆን ለማስታወስ ነው። አገልጋዮች ለአገልግሎት ፑልፒት ላይ ሲወጡ የምናቀርበው ውሃ ነው እግዚአብሔር ለአገልጋዮች ራርቶ የለመድነው ይመስለኛል።
@diborayatti83
@diborayatti83 11 ай бұрын
ምናልባት ፓስተር እኛን ሲያገለግልኮ እሱ በፆም ፀሎት ይሆናል
@yemisrchshibabaw
@yemisrchshibabaw 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 11 ай бұрын
አሜን
@Hebron48
@Hebron48 11 ай бұрын
Wow! ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር, ይጨመርልህ :ይብዛልህ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም :እየበራልህ ይብራልህ!!!
@ABE-y7q
@ABE-y7q 10 ай бұрын
Ameeeen ameeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤tebarkelyn
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 11 ай бұрын
Wow geta ybarkh pastor dink new ❤❤❤
@sameerasameera3614
@sameerasameera3614 10 ай бұрын
Aman❤❤❤
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 11 ай бұрын
እግዚያብሔ ይባረክ
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 11 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@jamamiya7871
@jamamiya7871 11 ай бұрын
Amen
@JudiDesalegn-g4r
@JudiDesalegn-g4r 11 ай бұрын
Pasterye sewdeh eko ewnetegna yekalu megabi neah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gemechugwakjira2593
@gemechugwakjira2593 10 ай бұрын
God bless you!
@MeseretTsegaye-o9h
@MeseretTsegaye-o9h 11 ай бұрын
Amenn
@tiganishtiganish8974
@tiganishtiganish8974 11 ай бұрын
አብት የኔ ማበርክ ♥️ፓስተር ዛምንን ጌታ ይባረክ ♥️♥️♥️
@yemisrchshibabaw
@yemisrchshibabaw 11 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሆንንንንን
@aynalemasseged168
@aynalemasseged168 11 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን አሜን ይሁንኝ ልኝአሜን አባባባባ አሜን እኔን ደካማዋን ልጅህን የልቤን ብርሀን አብራልኝ እባባ
@AnisaAnisa-q4u
@AnisaAnisa-q4u 10 ай бұрын
Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍 ♥️
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 3 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ቃል በእኔ ላይ ስልጣን አለዉ። 🔥🙏
@tigistkidane1078
@tigistkidane1078 11 ай бұрын
Amennnn Amennnn ❤️
@lidyaendale
@lidyaendale 11 ай бұрын
አሜን አሜን ተቀብያለሁ
@mercy1653
@mercy1653 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@Sara-m5c7d
@Sara-m5c7d 11 ай бұрын
Tbarke bebzu zmnh ybarke Amsgnalwe ❤️ ♥️ 😍 ✨️ 💖 👌 ❤️ ♥️ 😍 ✨️ 💖 👌 ❤️ ♥️ 😍 ✨️ Amne nnnnn nnnnnnnnnnnn nnnnnnnnnnnnn 💝 💖 ♥️ ❤️ 😍 ✨️
@HanaAbera-ls6et
@HanaAbera-ls6et 11 ай бұрын
🙏🙏🙏Amennn
@maltanaarorisaa5926
@maltanaarorisaa5926 11 ай бұрын
God bless you
@laveleable
@laveleable 11 ай бұрын
ቃሉ :ይፍውሳ!ቃሉም :እግዚአብሔር: ነዉ። ❤
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen 11 ай бұрын
ዋው የእግዚአብሔር ቃል ፈጣሪ ነው ድንቅ ነው❤🙏
@hanatariku1337
@hanatariku1337 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️
@tigstmekonen3428
@tigstmekonen3428 11 ай бұрын
እግዚሔቤሕረ አምላክ ይባረክ
@AlelemituBonga
@AlelemituBonga 11 ай бұрын
Amen geta yebarke
@ggghhh9965
@ggghhh9965 11 ай бұрын
Amen ❤ 🙏 ❤ 🙏
@WerkneshMe132
@WerkneshMe132 11 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤❤
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@SenaitBekurestion
@SenaitBekurestion 11 ай бұрын
ከእግዚአብሔር አፍ የወጣ ቃል ሁሉ የተደረገ ቃል ነው።
@haregkebede-t1v
@haregkebede-t1v 11 ай бұрын
No words to explain ❤❤❤ May God bless you!!!!
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 11 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የሰማሁት ቃል በከንቱ አይመለስም በህይወቴ ለውጥ ያመጣል ክፉ ነገር በቤቴ በህይወቴ አይበቅልም መልካም ነገር ይበቅላል የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም ነገሬን ይቀይራል አሜን አሜን ሃሌሉያ ❤❤❤❤❤❤ ፓስተር ተባረክ we love you sooooooooo much ❤❤❤❤
@amengutema3667
@amengutema3667 11 ай бұрын
Ameen
@MircyFather
@MircyFather 11 ай бұрын
AMEN
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜነ
@hilkiahamen622
@hilkiahamen622 11 күн бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ቃል❤❤❤
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 10 ай бұрын
I got the answer from this video.
@desu2783
@desu2783 11 ай бұрын
Amen hallelujah praise God,ተቀበልኩት
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen 11 ай бұрын
👏👏👏👏👏የእግዚያብሔር ቃል የአምላክ ቃል ለኔ ነው
@surafelabebe8678
@surafelabebe8678 11 ай бұрын
Amen Amen እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሔር ይህንን ሚኒስትሪ ይባርክ ❤❤❤
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 11 ай бұрын
Amen Amen ❤
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 11 ай бұрын
GBU
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 8 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ፍሬውን አየዋለሁ❤❤❤
@rahelsuard758
@rahelsuard758 2 ай бұрын
Amen Amen
@tadeykabed1144
@tadeykabed1144 11 ай бұрын
አሜን አሜን እጁግ ድንቅ ትምህርት
@mimimimi-z7y
@mimimimi-z7y 11 ай бұрын
ameeen tebarreki 🙏🙏🍇🍇❤
@getacheww.birhan8768
@getacheww.birhan8768 11 ай бұрын
ድንቅ ት/ት።ጌታ ይባረክ።
@akberetbirhane3804
@akberetbirhane3804 11 ай бұрын
Amen Hallelujah lord is God
@MenbereKebedeHabtegeorgis
@MenbereKebedeHabtegeorgis 11 ай бұрын
አሜን አማን አሜን
@JesusMyHealer
@JesusMyHealer 11 ай бұрын
Amen!
@amen5784
@amen5784 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Halleluja 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 goyta memelisu xegau yebzhalka 🙏🏻 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@MAN.UNETID
@MAN.UNETID 10 ай бұрын
ደር አንተን የረዳ እግዚአብሔር ለነም ይስጥልኝ ❤
@celacela893
@celacela893 11 ай бұрын
geta yields
@usersami37
@usersami37 8 ай бұрын
1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። I believe in Jesus Christ 💯❤❤❤
@Fasikamamo-j2h
@Fasikamamo-j2h 11 ай бұрын
Wow des yemil temert new tebreklen ❤❤❤❤❤
@azebberihun8491
@azebberihun8491 11 ай бұрын
Amen Amen Amen❤
@girmanigus4781
@girmanigus4781 11 ай бұрын
thank you pastor ewnet ewntun nigeren. asdenakiw ewnet.
@celacela893
@celacela893 11 ай бұрын
Amen Amen 🙌🙌🎉🎉
@TsehayHailu-wt8tc
@TsehayHailu-wt8tc 5 ай бұрын
Kali siga hona bagnam adar Sila kalu ye Egzabiher Sim yimasgen 🍇🍇🍇🌽🌽🌽💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏 Thank you so much My bother
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 11 ай бұрын
❤🙏🙏🙏 ጌታ ይባርክህ
@hanatariku1337
@hanatariku1337 11 ай бұрын
Eyesus geta new hallelujah
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 11 ай бұрын
አሥተምሮህ በጣም ምርጥ ነዉ
@JossyGetachew-m2o
@JossyGetachew-m2o 3 ай бұрын
ጌታ በብዙ ይባርክ በትምህርት በጣም ደስ ብሎኛል ተባርክ:::
@yonaskassa-t4z
@yonaskassa-t4z 8 күн бұрын
አሜን ተባረክ ያብዛልህ
@ምምምምምም
@ምምምምምም 8 ай бұрын
አሜን ጌታ ይርዳኝ አምላኬ አሜን አሜን ተባረኩ 🙏🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 11 ай бұрын
AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun TEBAREK GETA ABZITO YEBRARKH poster 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@Flax-BG
@Flax-BG 8 ай бұрын
ተባረክ ዘመንክ ሁሉ በእግ/ር ቤት ይለቅ
@edenandom3746
@edenandom3746 11 ай бұрын
Glory to God! Pure teaching from the Word and from personal experience; Paster abzeto yebarekh !
@SelasTesfaye
@SelasTesfaye 11 ай бұрын
ተባረከ
@frtakidane
@frtakidane 10 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@hilkiahamen622
@hilkiahamen622 11 күн бұрын
አሜን አሜን
@Konjit-vs8ec
@Konjit-vs8ec 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!!
@ThankyouLord-yj8gj
@ThankyouLord-yj8gj 3 ай бұрын
ትክክል እሱን በማምለክውስጥ ፍውስአለ እሜንንን
@MircyFather
@MircyFather 11 ай бұрын
Amen, Amen
@yohannnesayelehmariam9185
@yohannnesayelehmariam9185 9 ай бұрын
አንተ ለህዝቡ መልእክተኛ አድርጎ የላከልን እግዚአብሔር ይመስገን
@misrakdeguma7053
@misrakdeguma7053 11 ай бұрын
May God bless you paster!
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 5 ай бұрын
Surely, He is a man of GOD, his teaching and ministries makes me a different.May God abundantly bless HIM.AMEN
@dafayadahika2088
@dafayadahika2088 11 ай бұрын
AMEN.
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@BETINATi-l6b
@BETINATi-l6b 16 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌
@hannamekonnen8042
@hannamekonnen8042 11 ай бұрын
I received the Spirit of the message and I decided to receive and believe the word of God as of God's voice for me.
@soniyadelboso4538
@soniyadelboso4538 11 ай бұрын
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 23 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 10 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 53 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 23 МЛН