8.5 ሚሊየን ብር የወጣበት የእህተ ማርያም አነጋጋሪው ምግብ ቤት | እህተ ማርያም ከእርሻ ወደ ጉርሻ | Haleta Tv

  Рет қаралды 26,793

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Ай бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 343
@meseretgetachewwordofa6535
@meseretgetachewwordofa6535 Ай бұрын
ሳይገባን ይህን ታሪክ እንድናይ ና ከማእዱም ተካፋይ ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ። ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ በርቱ
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z Ай бұрын
እናትናልጁን ይዞ ወደፊት በርቱልን የኔ ጀግኖች
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
ጎበዞች! የሚሠራ ሰው ነው አገሪቷ የተቸገረችውና በርቱ👏🏽👏🏽👏🏽
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl Ай бұрын
ዲያቢሎስም እኮ ገንዘብ እየሰጠ እየሰሩበት ነው ይህ የሚደንቅ አይደለም ውስጡ ምን እንደሚከቱበት ይታወቃል ነፍስን የሚሸጡ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
@@mabrathi-lr7zl ድሮ ጥራትና ደረጃ መዳቢዎች የሚባል ድርጅት ነበር: ምርቱን እያየ ፈቃድ የሚሰጥ:: እኔ ውጪ ስለሆንኩ ምንም አላውቅም:: ግን ምን ሊጨምሩበት ይችላሉ? እግዚአብሔር ይመርምረው🤔
@user-hy1ze2sg2b
@user-hy1ze2sg2b Ай бұрын
አንቺ ጀግና ጎበዝ ሰው ነሽ በርቺ
@user-ph3rn4cc6f
@user-ph3rn4cc6f Ай бұрын
ሀገረ ስላም ከሆነ በርግጠኝነት እመጣለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mimihabtemariyam4064
@mimihabtemariyam4064 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያሳየን በርቱልን ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቸ)
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው መልካም ነገር ሲሰራ ማመስገን አለብን መንቀፍ ብቻ ሳይሆን
@user-ob8vn9of5c
@user-ob8vn9of5c Ай бұрын
በምን ታዉቃ ነው ይቺ አጋነት
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
TKUKLU.
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Ай бұрын
በእውነት የኛ እዝብ ተሳዳቢ ትውልድ መሆኑን በዚህ ኮመንት መረዳት ይቻላል ለአገሩ አንድ ነገር ሰርቶ የማያውቅ ለትችት ግን ጊዜም አያጥረውም ለካ አገራችንን የዚህ ትውልድ እርግማንና ስድብ ትችት ወደ ኃለ ያስቀራት ተሳዳቢ ትውልድ በጣም በዛ ይቅር ይበለን ጥልቅ ንሰሐ ያስፈልገናል።ምህረት ያውርድልን
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 Ай бұрын
Kershubeli tesadibe alendi lela agendei yzemetanwe engehi hemanothuni betbetia anchbetmi gebetoe yemabeli swe memoti wenmi mabedi yfelgenwe senthuni ketakmewechii aergshwe setani.
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Ай бұрын
የሷ ሰው ነሽ መሰለኝ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
ለዚህም ነው ትውልዱ መከራ በየጊዜው እያጨደ ያለው ለሚገለው የሚያሰ‍ኣድደው ቤት በላዩ ላይ አፍርሰ‍ኦ ለጀብ ለሚሰጠው እየሸቃበጠ እንዲህ ሠርቶ የሚጎርሰውን ረሀቡን የሚያስታግሰውን ግን ይሰድባሉ አለመታደል ነው መቼም
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Ай бұрын
@@user-Pe8hf2bp5q አደል ምነው ፆም ስታስፍታ ዝም አልሽ
@_mekdes
@_mekdes Ай бұрын
ትንቢት ተናጋሪ ነኝ እያልሽ ከምትቀባጥሪ እንዲህ አይነት ስራ መጀመርሽ ጥሩነው
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Ай бұрын
@asterabera5654
@asterabera5654 Ай бұрын
😅😅😅
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ኣይ እህቴ ኣለማወቅ ይጎዳል እናትኮ ናቸው የ4ት ልጅ እናት እናት የለሽም
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
😂😂😂😂😂ለመሸቀልነበር በቃ ገንዘቡ ካከኘችቡሀላ ተወቺዉ
@user-gv2lu8we6b
@user-gv2lu8we6b Ай бұрын
ንግስተ ነገስት እንኩዋን ደህና መጡ በጣም ደስ ይላል እግዚሀብሔር ይመስገን ይሄ ነው ላገራችን አስፈላጊ የሆነ ጦርነት ችግር ሳይሆን ላገር ለሕዝብ የሚጠቅም ነገር ።ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls Ай бұрын
አሁን በጥሩ ሁኔታ ወደ ሥራ አለም መግባትሽ ጥሩ ነው።የማይሠራ አይ ብላ የሚለው ቅዱስ ቃል ይደግፍሻል።እንኩዋን ወደ ቀልብሽ ወደ ልብሽ ተመለሽልን።ንግሥት ንጉሠ ዘኢትዮጵያ ነኝ በምትይበት ግዜ ዋና ተቃዋሚሽ ነበርኩ።❤
@meseretgirma-cb3wm
@meseretgirma-cb3wm Ай бұрын
ለህዝብ እና ለሀገር የሚሰራ ሰው መመስገን አለበት በርቱ መንግስት እና ባለሀብቶችም ኢሄ ሪልእስቴትና ማፈናቀሉን ትታቹ ወደግብርና100% ብትገቡ ረሀቡና ስደት ይቀራል።
@guzo23
@guzo23 Ай бұрын
እምነቷን ለቀቅ አድርገሽ እንዲህ ለትውልድ ዳቦ መጋገር መጀመርሽ ጥሩ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
ትክክል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ቆይ ምንልታተርፍ ነው እሷ እኮ ምግብቤት ነው የከፈተችው አጭበርባሪ ናት እንኳንም እምነታችንን የተወችልን ልትፈነዳ እኮ ነው እዯት እስኪ እንዴት እንዳማረባት በእርዳታ ስም ልትዘርፍ ነው እንጂ
@himanotkebede8119
@himanotkebede8119 Ай бұрын
እምነት መልቀቅ አደለም እሶን ከሚከተሉ ሰዋች አስራት በኩራት እየተቀበለች የምትሰበስበው ብር ነው የሰራችው እንጂ የራሶ ላብ አደለም ይህቺ ጥሩ አደለም አእምሮዋ ሰው ግን አልገባውም ብሩን ዝም ብሎ ይበላል ማርያም ላከችን በሚል እያመናት ተበላ
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
SAWE.TRUNGER.CYSARA..DASE.YLALU..GUN..EHUTMAREYMNAGE.YMILWEN..TYWENA...LUB.EYGAZCU.NAWE...EGZABHIR..YMLSATLU..
@MeniTadesse
@MeniTadesse Ай бұрын
እውነት ነው !!!
@samuelkebede46
@samuelkebede46 Ай бұрын
ንግሥተ ነገስት ወደ ዳቦ ቤት ዞርሽ ህዝቡን በደንብ በዝብዢው ለይኩን ለይኩን የት ጠፋ
@Rakb553
@Rakb553 Ай бұрын
😮😮🤔😳😅😅የትንቢቱ መጨረሻ ምግብ ቤት 🤣 ይሁን ይሻላል በባዶ ከመቅረት ያብይንም ያሳየናል በቅርብ😄🤲💒🇲🇱🙏
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ልቦና ይስጣቹ ከመንገዳቸው ውጭ መዳኛካለ ግዜ ይፈርዳል
@hassenoumer8936
@hassenoumer8936 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ጅማሮ ነው አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤
@user-um1if2ii1d
@user-um1if2ii1d Ай бұрын
በጣም ደሰ፡የሚል ሰረ፡ነው በረቺ፡ እግዚአብሔር ሰለሁሉም ነገር ምክንይት አለው
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ይሀን ማሰብሽ ራሱ ለአገርሽ ለህዝብሽ ማሰብሽ ራሱ ትለወቅ ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ የወሄነው ኢትዮጵያ ዊነት
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ሞኝ ይቺእኮሌላሴራያላትሰውናት
@user-ob8vn9of5c
@user-ob8vn9of5c Ай бұрын
እነዴ አውቀሻታል ግን ማን እንደሆነች ይቺ የሠይጣን ቁራጭ
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 Ай бұрын
@@user-ob8vn9of5c ውይ ማን ናት?
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ለይኩን
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
​@miኣትሳቱ ጠፍታቹ ሰውኣታጥፉ ሰው ይዳንhretmengestu2798
@robelmekonen2174
@robelmekonen2174 Ай бұрын
አኔ እህተ ማርያም እህቴ በጣም ድንቅ ሴት ጠንካራ የደሃ እናት ስራ ፈጣሪ በመሆንሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ❤❤❤❤
@user-ox6vd6mp2e
@user-ox6vd6mp2e Ай бұрын
ለስልሳ ሰው የስራ ዕድል ከፈጠረች እስዋን ለመቃወም ክእርስዋ በላይ ለሕብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት አለብን ምንም ጥቅም ደግነት ቅንነት ለወገናችን ሳንሰጥ የምንቃወም ከሆነ በአካል ሰይጣን መሆን ነው በተረፈ ለወገናችን የስራ ዕድል ስለፈጠረች አመስግናታለሁ
@buddhomi
@buddhomi Ай бұрын
እቺን ሴትዬ አለመውደድ እና አለማድነቅ አይቻልም
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw Ай бұрын
GOBZCU.
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u Ай бұрын
ይኸ ነው ቅን ልብ ማለት እውነት ነው
@user-nu8jm1pd2f
@user-nu8jm1pd2f Ай бұрын
አቤቱ እኛ ኢትዮፕያን እየደረሰብን ያለውን ነገር አተ ታውቃለህ ከሚመጣው መቅሰፍት አተ ጠብቀንየሚሆንብንም አተ ተመልከት ኩላሊትን እና ልብን የምመረምር እግዚያብሄር አተ መርምረን አውጣን ታደገን እርስታችንን አገራችንን አሳልፈህ አትስጥብን ሴጣን ስጋ ለብሶ መገለጥ ከጀመረ ሰንበትበት ብሎል ነገር ግን ልኡል እግዚያብሄር ለኢትዮፕያ እጀራን የምሰጥ አተና አተ ብቻ ነህ ሳናውቅ በስተት እያወቅን በድፍረት ከፊትህ እንዳንጠፋ አስበን ታደገን እርዳን ጠዋት ቅዱስ ማታ እርኩስ ከሚያደርግ መንፈስ አስመልጠን ሴጣን በስውር እና ስጋ ለብሶ እየተገለጠ ብዙዎችን ወደ ሲኦል እየነዳ ነውና በናዚሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ስም የሴጣን ስራ የፈረሰ ይሁን
@user-sm4gn1xx2u
@user-sm4gn1xx2u Ай бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት መልካም ውጥን ነው ለተሳዳቢዎ(ች) ማስተዋልን አእምሮን ቅን ልቦናን ይስጥልን። የአልኮል መጠጥ ቡና ጉ(ጂ) ነገሮ(ች) የረጋ ዘይት በኬሚካል ማዳበሪያ የተመረቱ የሌሉበት፤ ንጹሕ ነገር ተፈጥሯዊ ጣዕም ያለው ምግቤት ተመረቀ። ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ እልፍ ዓመት ይንገሡ።
@tigestabraha729
@tigestabraha729 Ай бұрын
አውርተው ሳይሆን ሰርተው ነው ያሳዩን ሊመሰገኑ ይገባቸዋል በዚህ ችግር ጊዜ እግዚአብሔር ካልረዳቸው በስተቀር
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 Ай бұрын
ከቤተመንግስትሽ ወጣሽ! ተመስገን! ያኛውን ድራማ ትተሸ ይሄ ነገር ያምርብሻል! ሀገር መውደድ በእዚህ ነው የሚገለጸው እንጂ የፈረንጅን አጀንዳ አዝሎ የመንግስትን ምስጢር ከሰላዮች እየተቀበሉ ማርያም ነግራኛለች ምናምን የጤና ስላልሆነ ተይው!
@eyrusalemtadele5608
@eyrusalemtadele5608 Ай бұрын
Ere elmunati asfetsami endehonech guduwa eyewota new kidus mikael yigesitsat
@selameselame234
@selameselame234 Ай бұрын
ከሰማች ጥሩ ምክር ነዉ
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
እውነት መቸም ኣትቀበሪም ፀሎት ኣድርጉ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Ай бұрын
በገስት ሐውስ ልፀልይልሽ ብሎ ገንዘብ እየበሉ እየደፈሩ ኪሳቸውንም እያጨቁ አይምሯቸውን ከሚያጨቀዩ ጋኔሎች የሚሻል ተግባር ነው በርቺ
@user-pq7wl4qx3f
@user-pq7wl4qx3f Ай бұрын
የኔ ዉድ እህት አንኳንለዚህ አበቃችሁ ለኔ ያረግሽዉ ዉለታሽን እ/ር አምላክ ይክፈልሽ መልካምነትሽ ከአይምሮ በላይነዉ ስለዚህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ::
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ሌቦችአስመሳይ ነብይአያዋጣም ቸርችሩ
@userd42
@userd42 Ай бұрын
ሥራ,ለሌለው,ሁሉ,ሥራ,ፈጥረሽ,ሥራ,መስጠት,በጣም,ያስመሰግንሻል ጎበዝ,ፈጣሪ,ይርዳሽ,አድራሻውን,ፃፊልን,አ,አበባ,ስንመጣ,እንድንጠቀም በቅርቡ,ስለምንመጣ,መልካም,ቀን
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ሚካኤል ጀሞ ፍትለፍት
@user-tv7wy4zr1z
@user-tv7wy4zr1z Ай бұрын
ማርያም፡እንዲ፡አለችኝ፡የምትዪውን፡ትተሺ፡እንደዚ፡ያለ፡ሥራ፡መሥራትሺ፡ጥሩ፡ነው፡የባለፈውን፡ሥህተትሺን፡አርመሺ፡ዪህን፡መሥራትሺ፡በጣም፡ጥሩ፡ነው
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ኣይ ሰው
@ethio0402
@ethio0402 Ай бұрын
ለምን ???የተላከችዉን መልክት ትንገረን።
@melen5742
@melen5742 Ай бұрын
wowበጣም ደስ ይላይ
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl Ай бұрын
አንቺ ጋ እንኳን ገንዘብ አውጥቼ በነፃ ቢታደል በእጄ አልነካውም ያንቺ የሆነ 😂😂😂😂ሁሉ እርኩስ ነው 😂😂😂😂😂አንቺም እርኩስ ነሽ የአጋንት አገልጋይ 😂😂😂ተከታዮችሽ አሳዘኑኝ በምንድነው ያጠብሻቸው
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ያለመታደል የልተገታ ምላስ ምን እንደምያወራ ኣያውቅም እግዛብሄር ካልፈቀደ መቸም ብትፈልግም ኣይሳካም ኣለመታደል የእትዮጵያ ህዝብ መች ኣነሰ
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 Ай бұрын
Lek new menamen kebeta betabelas?
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 Ай бұрын
Egzio ewenet bihone dess baleny ahun degemo dehnetachen ayetachu serat temeleketachu betekeke meleku wedezih metachu ezih bota yalewen sera befesesew demu bamanawi semu MEDANIALEM ezih bota yalewen sera yakeshefew kebad new wegen ahun lay ede Hager betam belekeso metseley aleben mekeniyatum berekeke meleku hayemanot bahele hezeb yemitefabet neger kebad new wechiw negegeru edamarew wesetu edih kehone melkam new ahun lay beyehotelu misemaw kebad new hezebachen meskin new hulun enamenalen EGZIO MENU KEMAKE LOTU SEBEAT abetu hezebehen Aden eresetehen barek
@user-gt5zu4su8v
@user-gt5zu4su8v Ай бұрын
እምነት ቢኖርህ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ቢሆን መርዝ ቢሰጥህ እንኳ ማስባረክ ይቻል ነበር ግን ካንተ ጋ ያለው ወሬ ብቻ ነው ሄደህ ያንተ ቅዱሱን ቢራህን ጠጣ
@HSFesseha
@HSFesseha Ай бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን አጀማመሩን ያሳመረ መጨረሻውንም እሱ ነው የሚያሳምረው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ አጋጣሚ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከኢትዮጽያ ውጭ ቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ለመክፈት ታስቦ ይሆን? ❤❤❤
@Zeseat
@Zeseat Ай бұрын
ጤናዬ ቤት 🥰😍🤩🍽
@user-qv1ns6od8q
@user-qv1ns6od8q Ай бұрын
በጣም ጀግና ነች❤❤❤❤
@rahelalmsgad1435
@rahelalmsgad1435 Ай бұрын
በርቺ የኔ ውድ
@selamdura5936
@selamdura5936 Ай бұрын
በርቱጎበዞች አገርን ማልማት እጅግ ደስ የሚል ነው:: በርቱ!
@achbo7140
@achbo7140 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባካችሁ በርቱ ሰው ከሃሜት ፋሲካ ከሰንበት ወቶ አያውቅም እና ጥቅሙ ያልገባው ሊንጫጫ ይችላል ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሠገነ ይሁን በርቱ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ሰይጣንየሷቢጤ
@tsehayneshweressa411
@tsehayneshweressa411 Ай бұрын
That’s good job, keep going sister you changed your mind for good !!!!
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@ethiopiaethiopia4587
@ethiopiaethiopia4587 Ай бұрын
ጉዲ ሰዲ አለ ያገሬ ሰው
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Ай бұрын
Gude..sedet..temechegni😄
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ኪኪኪኪኪ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Ай бұрын
😂😂
@atm5614
@atm5614 Ай бұрын
አረ ግዲ አፉር ሆኗል 😂
@user-wb7fj7mc5t
@user-wb7fj7mc5t Ай бұрын
😅😅😅
@user-fe8wx7wy8y
@user-fe8wx7wy8y Ай бұрын
አንቺ ጠንካራ ሴት ነሸ በርችይ አግዛብሔር ይርዳሸ የማይሠራ የሚሠራን ይተቻል
@MeniTadesse
@MeniTadesse Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን !!! ይህንን መልካም ነገር በማየቴ !!! 🎉🎉🎉❤❤❤ እንዲህ እንደሴት ወይዘሮ ጉድ ጉድ ብለሽ የጋበዝሽንን ደስ ብሎን እንድንጠቀም . ስንዱዬ አንችም በዙሪያሽ ያሉ ከ ቤተክርስቲያን የኮበለሉትን ሁሉ ይዘሽ በ አውደ ምህረት እንድንገናኝ እናፍቃለው ❤❤❤ የጌታዬ እናት እመብርሀን በልጇ ደም መፍሰስ ወደመሰረታት ምድራዊ ሰማይ ቅድስት ቤተክርስቲያን በንሰሀ እንድትመላለሺ ጥላ ከለላ ትሁንሽ ❤❤❤❤❤❤❤አማላጅነቷ አይለይሽ !!!በርችልን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ወደ ሰሚት አካባቢም ቅርንጫፍ ክፈቺልን በአዲስ አበባ ስግብግብ ሂሊናቢስ ነጋዴዎች በሚያቀርቡት የበሰበሰ የዘቀጠ ምግብ በጣም ተሰቃይተናል ገንዘባችንንም ያለአግባብ እየተዘረፍን ነው ጤናችንም ከፍተኛ አደጋ ላይ ነው ስለዚህ ቶሎ ቶሎ በየቦታውና በየሠፈሩ ክፈቺልን
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
እግዛብሄር ይስጥልን እንደ መድሃንኣለም ፈቃድ
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
ጎሽ ጎሽ አሁን ጥሩ አደረግሽ
@user-wo1un8tq5e
@user-wo1un8tq5e Ай бұрын
Thanks❤❤❤❤❤❤❤Thanks
@user-jm4zk1ef2m
@user-jm4zk1ef2m Ай бұрын
ርቱዓን በርቱ ። ታላቅ ስራ ነዉ እየስራ(ች) ያላ(ች)ሁት ። ደስ ይላል። ወልደሚካኤል።
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Ай бұрын
😂😂😂
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ርቱዕን የትታውቃለክ ሰይጣን ለሆድክያደርክ አንድተራሰውተከትላቹ የምታብዱ መሀይቦች
@iyerusalem-js7mp
@iyerusalem-js7mp Ай бұрын
ንግሥናን በሥራ የሚገርም ነው ለብዙ የሀገር መሪ አርዓያ የሚሆኑ .....እልፍ ዓመት ያንግሥልን እመአምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ያቆይልን
@MichaelGusikam
@MichaelGusikam Ай бұрын
ወገን ከመርዳት በላይ ንግሥና የለም!ይበርቱ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op Ай бұрын
ጠንክሪ የሸለል
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ወደ እህታችን በጣም ደስ ይላል ምርጥ ሀሳብ ነው ጀግና ሴት ነች እግዚአብሔር እርዳሽ ፈጣሪ አምላክ አንቺ ጋር ይሁን ብዙ ጥሩ አሳምነው ምታግዢ ጀግና ሴት በጣም ደስ ይላል ሁሉ ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ እርዳሽ ጎበዝ ጠንካራ ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ አንቺ ጋር ይሆን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፈጣሪያ ይቀይርሽ አገራችን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅርን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በጣም ደስ ይላል ሁሌ ደስ ብሎኝ ነው እንግዲ ፈጣሪ ይርዳሽ ጎበዝ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ😘👍👍👍👍❤
@enanabekel6975
@enanabekel6975 Ай бұрын
ከሀይማኖቱ ይህኛው ምርጥዮ ነው❤❤❤
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ሁሉ በሱ ፍቃድ ይከናውናል
@iruttkrbty3160
@iruttkrbty3160 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊
@KidusMessay-nm2sx
@KidusMessay-nm2sx Ай бұрын
Where is the location please?
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Ай бұрын
ጀሞ
@Betty64120
@Betty64120 Ай бұрын
ጀሞ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት
@kitibeb
@kitibeb Ай бұрын
maps.app.goo.gl/4qeFT8sCe3xgBQk27
@yonasmelkamu9486
@yonasmelkamu9486 Ай бұрын
jemo mekael
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ የት ነው አድራሻው መጥተን እንድንጎበኛቹ? በብዙ ተባረኩ🙏
@kitibeb
@kitibeb Ай бұрын
maps.app.goo.gl/4qeFT8sCe3xgBQk27
@user-sm4gn1xx2u
@user-sm4gn1xx2u Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል (ጀ)ሞ ቤተ ክርስቲያኑ ፊት ለፊት
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Ай бұрын
@@user-sm4gn1xx2u በጣም አመሰግናለው
@neguseberi3013
@neguseberi3013 Ай бұрын
@@user-sm4gn1xx2u እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ለይኩን ሚካኤል ጀሞ ፍትለፍት
@zenebe614
@zenebe614 Ай бұрын
ንግስናውስ?
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z Ай бұрын
ንግስናውም እዳለነው አሳቸው በንግስናቸው የሚኮሩ አይደሉም በስራያምናሉ የሀገራቸው ነገር ያገበግባቸዋል በወሬ ሳይሆን በተግባር
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u Ай бұрын
ንግስናው በስራ ነው እዙፋን ላይ ተቀምጠው ሰወን በዘር መከፋፈል አደለም በዝህ ነው የእግዚአብሔር የመሆኑ አንዱ የመለያው መስፈርት
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ንግስና በስራ ነው
@Dior768
@Dior768 Ай бұрын
❤ ሰው የፈለገውን ማመን መብቱ ነው ግን ለሀገር እያበረከትሽን ልማት አከብራለሁ አደንቃለሁ በርቱ❤
@nejatawel4397
@nejatawel4397 Ай бұрын
alamnshm!!
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለትውልዱ የሚያስብ ሰው መገኘቱ እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱልን እንወዳችሁለን
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 Ай бұрын
GOBEZE
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
መርዝ
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 Ай бұрын
አምላክ ሆይ የኢትዮጵያን ህዝብ ለአጭበርባሪ አሳልፈህ አትስጥ።
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ለይኩን
@zigeredagebre5652
@zigeredagebre5652 Ай бұрын
good job 👍🇪🇷🌿
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Ай бұрын
እንድህ ስሰሪ ያምርብሻል ዝም ብለሽ ሰው ከምትሳደቢ እጥፍ ይሻላል።
@Rakb553
@Rakb553 Ай бұрын
አሁን አገኘሽው ስራውን እናም እኔ ንጉስ ነኝ ምናምን ፉከራ እንደ ደም አፍሳሹ አስተዳዳሪ ጥሩ አደለም መታበይ እናም ለሐገራችን የሚበጀውን እውነተኛውን መሪ ያምጣልን እግዚአብሔር መቼም ኢትዮጵያን አይተዋትም እናም ስራ መስራት ያዋጣል በርቺ ባለሙያ🤔🙏😅
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Ай бұрын
ያንቺን ምግብ እየበላን ባንቺ ካላንደር መገዛት ልንጀምር ነው ማለት ነው 😢መጀመሪያ ወደ ራስሽ ተመለሺ የለወጥሻቸውን ሁሉ መልሺ ከዛ ህዝቡ ይደግፍሻል 😢😢የህዝቡን ደካማ ጎን ተጠቅመሽ የበሽታ አይነት አትዘርዝሪ ማን ባረከልሽ ላንቺ ፈዋሽ ነገር አድርገሽ አታውሪ
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ላመነ ንፁህ በልቶ ያልዳነ ማነው
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 Ай бұрын
Wow you are creater women ,I proud of you
@greenyellow6686
@greenyellow6686 Ай бұрын
Sewdacew eko❤❤❤
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል 100%ጀግኞች ኢትዮጵያዊ ያን ንግስተ ነገስታት እህተማርያም ዘ ኢትዮጵያ 1000 ይንገሱልን በጣም እንዎዶታለን እግዚአብሔር ከነ ልጆቹ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Ай бұрын
Seratengochu bedemoz new? Weys miemenanan silehonu gdaj masfetsemiya new?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
እህተማርያም አንቺ እንደምትነግሪን አይነት ፀዳ ያለ ጥራት ያለው ምግቤት እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ አልታየም አብሶ አዲስ አበባ ውስጥ የበሰበሰ የዘቀጠ ምግብ ነው በየቦታው በውድ ዋጋ የሚሸጥልን ቅንንት የጠፋበት ተንኮልና ክፋት የነገሰበት ህይወት እየኖርን ነው አማራጩ ስለጠፋ
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ጎብኙን
@eyobabety9199
@eyobabety9199 Ай бұрын
ይሄ ነው ሚያዋጣሽ በሃይማኖት ተመርኩዘሽ ማርያም እንዲ አለችን እያልሽ የሌብነት ስራ መተውሽ ጥሩ ነው
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ልቦና ያድልህ
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u Ай бұрын
እመብርሀንን ይዞ ልዑል እግዚአብሔር አስቀድሞ የወደቀ የለም በርቱ ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጲያ ቅዱሳን መላእክ ጻርቃን ሰማእታት ዙሪያችሁን ይክበቧችሁ ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰቃዩ መከራው በቃ ብሎ እደዝህ ለሰው የሚያስብ ሰው ይስጣት እውነቱን እውነት ው(ሸ)ቱን ውሸት ሀሰቱን ሀሰት በሉ ብሎአል ልዑል እግዚአብሔር ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ና(ቸ)ው ና አሁን የሚሳደበው ሁሉ ጏላ እውነቱ ሲገለጥ ያፍራል ምክንያቱም እውነት ምን ጊዜም አ(ሸ)ናፊ ናት ስለዚህ ለምትሳደቡ ምንገድ ለምትዘጉ ለምትቀኑ የሰው እድገት ና መዳን ደስ የማይላችሁ በሰው በሰው ወሬ የምትመሩ ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ቅን ልብ ይስጣችሁ
@rahelmulugeta1924
@rahelmulugeta1924 Ай бұрын
Wow, wow wow Ehtemariam I really admire you. From the funny queens of queen title or role, prophetic services that kind of looks like witchcraft that bands and curses community, beliefs and people at personal level, you now became entrepreneur & business woman calling people from all walks of life irrespective of their religions to get the services that you are providing. Keep up the good work. It looks like that you have already been on top of it. I am telling you that you are very smart.
@jamparound68
@jamparound68 Ай бұрын
how big farma and big pharmaceuticals Agency lets you ?
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Kibir yigebashal White fetari kanchi gar yihun berchi yasebshiwn yimulalish ❤❤❤❤❤❤
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
በህዝቡ ደካማ ጎን ገብተሽ እምነትሽን ለማራገፍ ነው። በዚህ ምግብ ውሰጥ ያንችን አላማ ለማሳከት ይምትጭመሪበት እንዳማይኖር ማረጋገጫ የለም። ፍሲካ ሳይደረስ የምትፈከስኪው በምን አምኖ ነው ጾሚ የሚመገበው?።
@useermias
@useermias Ай бұрын
I need help please
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls Ай бұрын
ውስጡ ምግብ ቤት ሳይሆን የቤተ ክርስቲያን ጥራት ያለው ዘመናዊ ደጀ ሰላም ነው የሚመስለው ከራሴ ቅኝታዊ አመለካከት❤።
@user-gn9ri8kx5z
@user-gn9ri8kx5z Ай бұрын
እናታችን ንግስተነገስታት ይለያሉ ስንል በምክንያትነው ለትውልድ መቆርቆር ለሀገር መቆርቆር ከዚይጀምራል ብር ሳይሆን ጤና ለስራያላቸው ፍቅር ይለያል ደግነት ትሕትና እረስንቱን ተቸሩ ስለሁሉም ነገር የድንግልማርያምልጅ መድሕን አለም ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን ለወሬ ለተሳዳቢ ጊዜየላቸውም ማስመሠል አይወዱም ሀገርን መውደድ በተግባር እንማር ወገኖቼ ጥሎብን የሚሠራሠው አኖድም ምቀኞችነን ለተሳዳቢዎች ልቦናይስጥልን
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ማህድ ቤት በለው እንጂ ታዲያ ኪችኑን ወንድም በራሳችን መጠቀም ስላልክ ማለት ነው ፣ በጣም ይደገፋል
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 Ай бұрын
Egtheabehir enqane eredashe
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Ай бұрын
በርቱ🌿❤️ መቼም ሀገራቺን የሚሰራን እምም😡😡😡 የት ነው ቦታው?
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 Ай бұрын
እንደእህተማሪያምን ኣይነቱን ያብዛልን ልንል ነዋ ተመስገን ነው
@user-jh2rd5ju9p
@user-jh2rd5ju9p Ай бұрын
ግን ስጋ ነክ ነገር ይሸጣል ወይ መልሱልኝ አስኪ
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l Ай бұрын
አድራሻው የት ነው
@melesechanie4113
@melesechanie4113 Ай бұрын
ጀሞ ሚካኤል ፊት ለፊት ቤተ ኩሉ ጎን
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ሚካኤል ጀሞ ፍትለፍት
@012345678952645
@012345678952645 Ай бұрын
የቡናዋን ጉዳይ እንኳን ሥራ አስኪያጁ የሚያሳምን ማስረጃ አላቀረበም ። በሌላው ሁሉ እስማማለሁ ። በርቱ ። ተፈጥሮአዊ አቅርቦት በመሆኑ ብዙ ሰዎች ሊጎበኙት ይችላሉ ። አገሬ ከመጣሁ ቅድሚያ ሥራዬ ብዬ ከነቤተሰቦቼ እጎበኛችኋለሁ ። መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ !
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉👍👍🙏🙏
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Ай бұрын
በነጻነው የምትመግቢው
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Ай бұрын
Gene 8.5 million keyete ametashewe?
@selameselame234
@selameselame234 Ай бұрын
በሃይማኖት ስም ማጭበርበር
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ምን ብዙ መሆኑ ነው $20,000 ዶላር የማይሞላ ገንዘብ ? ጋሎቹ በየቀኑ የሚዘርፉትንና የሚያሸሹትን ገንዘብ ብታዩ ምን ልትሉ ነበር በዚህ አይነት ?
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ሰርተው
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ቡና ጤነኛ ላይሆን የሚችለው ሳንበላ ስንጠጣ ነው። ደግሞም የቡና ባህላችን ዋነኛው እኛን የሚያሳይ ነውና ካልቸራችን ነው መለያችን ነው፣
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
ብናሸን ሌላጋር ጠጪ ምግብሸን ጤናዬ ጎዳ 😀💪🙏
@janetmascake6727
@janetmascake6727 Ай бұрын
የተዋህዶ ልጅ ከሆንሽ ድርሳነ ጺሆንን አብቢ ስለቡና ይነግርሻል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Ай бұрын
ቡና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት እምነታችን የተወገዘ ነው ቡናን የሚጠጡ የዋቄፈቻና የጣኦት መንፈስ የካቶሊክ የጆቫ ዊትነስ የሉሲፈር የጴንጤ መናፍቅ መንጋዎች ናቸው እኛን አይመለከትም
@user-fo1vs9tq7e
@user-fo1vs9tq7e Ай бұрын
የሐጥያት ካልቸር ነው በተዋህዶ እምነትም ክልክል ነው በሳይንሱም ለጤና አይመከርም
@Itisnot2late
@Itisnot2late Ай бұрын
በአንድ ጊዜ ከንግስትነት ወደ አስተናጋጅነት አይከብድም? ደግሞ የሰንበት ተማሪዎች ልብስ መሳይ የለበሱት ምንድን ናቸው? እንደኔ ድብቅ አጀንዳዋ ሊጠና ይገባል ባይነኝ፡፡ short memory ale ......!
@MikaelAsfaw-mi7yv
@MikaelAsfaw-mi7yv Ай бұрын
ንግስና በስራነው
@shebamednic3386
@shebamednic3386 Ай бұрын
It's an excellent job and great idea.... However, where is her money source???? Is she Ortodoxian?
@WagayeTadese-hu8jx
@WagayeTadese-hu8jx Ай бұрын
በርቱ እንወዶዎታለን
@user-nm8jr4vc1f
@user-nm8jr4vc1f Ай бұрын
ከየት አምጥታነው ሀብቱን
@enanabekel6975
@enanabekel6975 Ай бұрын
ቦታው የት ነው ።
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ,ጀሞ ፊት ለፊት
@user-fo1vs9tq7e
@user-fo1vs9tq7e Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ጀሞ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ቤተኩሉ ዳቦ ቤት አጠገብ
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
ሰዉን መከተል እንዲህ ባዶ በረሀ ላይ መቅረት ነዉ ትርፉ። ስንቶች የቤተ ክርስቲያን ቀኖናን ትተዉ ተከትለዋት ነበር። አሁንስ ከያዛቸዉ አዚም ነቅተዉ ይሆን ??
@ayalewmolla8605
@ayalewmolla8605 Ай бұрын
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” - ዮሐንስ 3፥36
@retasa7652
@retasa7652 Ай бұрын
Behedm tetemzezeshi Adame tegezhilat Alamwan Asakachiw
@TekabeMinase-if9qm
@TekabeMinase-if9qm Ай бұрын
yelekunes yehe melkam nw berchih
@user-nv6so9yy1j
@user-nv6so9yy1j Ай бұрын
ጠያቂው የወረደ ጥያቄ ነው ሀሌታ ው አምታታው ። ግለ ሰቧ በዚህ ስራ ዘርፍላይ መሰማሯቷ ጥሩ ነው ሀይማኖታዊ አቋሟ እና አሁናዊ ሁኔታዋ ያለችበት ስለ አስተምሮቷ መጠየቅ ነበረብህ። ዘመኑ የገንዘብ ነው አድቨርት ማድረግህ ነው
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
ግን እዉነቱን እናዉራ ከተባለ ቆንጆ እኮ ነሽ እህቱ😂😂😂😂😂
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Ай бұрын
😅😅😅😅
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 5 МЛН