[እናቱ እስካሁን ራሷን አታቅም ] "ከህንጻው የተወረወረው ብረት መሀል አናቱ ላይ ተሰካ" ;የተመራቂው ተማሪ ሞት! | NOAH Real Estate

  Рет қаралды 39,803

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 235
@helenweldegiyorgis397
@helenweldegiyorgis397 4 ай бұрын
ደግ ነገር አትሰሙ ተብለን ተረግመን ይሆን የኔ አሳዛኝ ይብላኝ ለእናትህ😢😢😢😢
@melatmelat-rr1si
@melatmelat-rr1si 4 ай бұрын
Batem ena masemte ersu alchalkum 😭😭😭😭
@zaynaba4355
@zaynaba4355 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😅😅😊😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😊😊😊😊😊😊😊😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊In In den den 😊den den 😊die 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅In In 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊Die 😊😊😊in 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😂😅😂😅😊😊😅😅😊😂😊😊😅😂😅😊😂😅😊😊😊😅😊😅😊😊😂😊😊😊😊😊😅😅😅😅😂😅😂😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😅😅😊😊😊😅😅😅😅😊😊😅😅😂😅😅😂😅😊😊😊😊😊😊😊😊😂😊😊😂😊😅😅😅😂😅😊😅😂😅😅😅😅😊😊😊😂😅😊😊😊😅😊😅😅😅😂😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😊😊😊😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😊😊😊😅😊😅😅😅😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😊😊😅😅😊😊😊😅😊😅😊😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😅😊😅😊😊😅😅😅😂😅😊😅😅😅😊😊😅😂😅😅😅😊😅😅😅😊😊😅😊😊😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😅😅😊😅😊😊😅😊😊😊😊😅😊😅😊😂😊😊😊😅😅😅😊😅😅😅😂😅😊😅😅😊😊😊😅😊😅😅😊😊😊😅😅😅Die 😊😊😅😅😊😂😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😊😅😊😅😊😊😅😅😊😊😊😅😊😊😅😅😅😅😅😊😊😅😊😂😊😊😅😅😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😂😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😊In 😅😊😅😅😊😅😊😅😅😊😊😅😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😂😊😅😊😅😅😅😊😅😅😊😅😊😊😊😊😅😊😅😂😂😂😊😊😅😊😅😅😅😅😅😂😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😊😊😊😊😅😊😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😊😊😂😊😊😊😅😅😅😅😅😂😊😊😅😅😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😅😊😊😅😅😊😊😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅Die 😊😊😊😂😊😊😊😊😊😂😊😅😅😅😊😊😊😅😅😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😅😊😅😊😊😊😅😅😊😊😅😊😅😊😅😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😊😊😊😅😅😅😊😊😊😅😅😊😅😊😂😊😊😅😊😅😊😅😂😅😊😊😊😊😅😅😅😅😊😅😅😊😂😅😊😊😅😊😅😂😅😅😊😅😊😊😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊Die 😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😊😅😅😅In 😊😊😅😅😅😂😅😅😅😅😅😊😅😊😅😊😅😅😊😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅In 😊😊😅😊😊😅😅😊😊😊😅😅😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😅😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😅😊😊😅😅😅😅Die 😊😊😅😅😅😊😅😅😊😅😊😅😅😊😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😅😊😊😂😊😅😅😊😂😅😊😅😊😅😊An 😅😊😊😊😅😊😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😅😊😊😊😊😊😅😊😊😂😅😊😅😅😂😅😂😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😅😅😂😅😅😅😂😅😅😂😅😂😅😅😅😊😂😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😅😊Die 😊😅😮😊😅😊😅😅😅😊😅😅😅😊😊😊😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😊😊😊😅😊😅😊😊😊😊😂😅😊😅😊😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😅😊😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😂😊😊😊😂😊😅😅😅😅😅😅😊😅😊😊😅😂😅😅😅😅😊😅😂😂😊😂😅😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😅😂😅😊😊😅😊😅😊😊😊😂😊😅😂😅😊😊😅😊😅😅😅😅😅😊😊😊😅😊😊😊😊😅😅😅😅😅😊😊😅😅😊😊😅😊😊😊😊😅😊Die 😊😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😅😅😊😅😊😅😅😊😅😊😂😅😊😅😅😅😅😅😊😅😅😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😊😊😊😊😂😊😅😅😅😅😅😊😅😊😅😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅😅😊😊😅😊Die 😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😅😅😊😊😅😊😂😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😂😅😅😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😊😅😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😅😅😅😅😊😅😊😊😂😅😅😊😊😊😅😅😅😂😅😅😂😅😊😊😊😅😊😅😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😅😊😅😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😊😅😊😊😂😊😅😅😂😅😂😅😅😊😊😅😅😊😊😊😅😅😊😅😊😊😅😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😊😅😅😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😅😊😊😊😅😊😂😅😊😅😅😊😅😊😊😅😊😊😂😊😅😂😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😅😊😅😂😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😊😊😅😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😅😊😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅😅😅😊😊😅😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😅😊😊😅😅😅😅😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😅😊😅😅😅😊😅😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😅😊😅😊😊😂😊😊😂😅😅😊😅😅😂😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😊😅😅😊😊😊😊😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅😅😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😂😊😊😅😅😅😊😊😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😊😊😊😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😅😊😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅
@EphremHailu-lv5lo
@EphremHailu-lv5lo 4 ай бұрын
ይኼንቤተሰብ እግዚአብሔር በችሎታው ያጽናናችሁ ኢዩኤልን ነፍሱን በዐጸደ ገነት ያኑራት
@AdulisBusiness
@AdulisBusiness 4 ай бұрын
ተመሣሣይ ሁናቴ ጣውላ ወርዶ ከዓመት በፊት እኔም ላይ በመኪና ከስር አደባባይ እየዞረኩ ሤቶች አደባባይ የሚባል የዚሁ ድርጅት ህንፃ ለይ ተወርውሮ የመኪናዬን መሥታውት ሠብሮ ውስጥ በመውደቅ ታላቅ ወንድሜን ከUSA የመጣ ትንሽ እግሩን ጭሮት ፓሊስ ጣቢያ አስመዝግቤ ከደርጅቱ ጋር ብዙ ተከራክረን ያው የመካድ አዝማሚያ በማሳየት ከብዙ ልፋት በሗላ ለማሠራት ቢስማሙም ብዙ አልፍተውኝ ተመላልሼ ደክሞኝ መጨረሻ ላይ አብረሃም የሚባል የሥራ ሀላፊ እየተደበቀ አሰቸግሮኝ እኔ ደግሞ አካል ጉዳተኛም ስለ ሆንኩ ምልልሱ ሰለቸኝ በዚህ ላይ መኪናዬ ተሠብሯል።በቃ ሲሰለቸኝ ሁሉን ለእግዚአብሔር ሠጥቼ በራሴ አሰረሁት ለዚያውም ስድስት ፕሮፎርማ ሰብስቤ ውድ ነው ቀይር ወዘተ እያሉ አሰቸግረውኝ ነው። ባጠቃላይ ድርጀቱ የሤፍቲ ጉዳይ ዜሮ ነው ማለት ይችላል በየሠይቱ ማየት ይቻላል ኖህ ሪልስቴት በጣም አሰቸጋሪ ናቸው።
@tsi907
@tsi907 3 ай бұрын
Fetari enkuan aterefachu. Manm kenesu baygeza yishala ye lijun nefs bekentu afesesut🥺
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 4 ай бұрын
ወላጆቹን እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጣቸው እጅግ ያሳዝናል ሰዎቹ ተገቢ ቅጣትና ካሳ መክፈል አለባቸው ።
@bethlehemb.3930
@bethlehemb.3930 4 ай бұрын
"ህንጻው" ቢፈርስም እንኳ የውዱ ኢትዮጵያዊ ወጣት ደም አይመለስም!!! እግዚአብሔር በከንቱ እንደ ደራሽ ጎርፍ እየፈሰሰ ያለውን የንፁሃን ወጣት ደም ይበቀል!!! ፍርድ ከፈጣሪ ዘንድ ነው።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልባችሁን ያፅናና ምን ይባላል
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብሱን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቡም ፍፁም መፅናናትን ይስጥልን በእውነት እጅግ በጣም ይሰቀጥጣል ታናሽ ወንድሙን የስነልቦና ባለሙያዎች ልትረዱት ይገባል አይ እናት እንዴት ሆነሽ ይሆን?😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mdibintali9604
@mdibintali9604 4 ай бұрын
ወይ ዘመን ተው ሁሉም ወደፈጣሪው ይሽሽ ዱአ አርጉ ፀልዩ
@amen4756
@amen4756 4 ай бұрын
ሰዉነቴን ነዉ የወረረኝ ነብስ ይማር
@cedricsonic19
@cedricsonic19 4 ай бұрын
ወንድሙን በስነልቦና መርዳት ያስፈልጋል
@asterbekele9478
@asterbekele9478 4 ай бұрын
እናቱስ ብትሆን
@fantassefa2186
@fantassefa2186 4 ай бұрын
የልጁ፡ቤተሰቦች፡እግዚአብሄር፡ያፅናችሁ። የህንፃው፡ባለቤት፡ተገቢውን፡ቅጣትና፡ካሳ፡መክፈል፡አለበት።
@wubanchidemeke6274
@wubanchidemeke6274 4 ай бұрын
አቤቱ ልቤ ተሰበረ ወዮ ይቺ ዓለም 😭😭😭😭😭😭
@tinatinu8009
@tinatinu8009 4 ай бұрын
ወላጅ መከራ አይቶ አሳድጎ ልጅ ደረሰልኝ ብሎ ሲጠብቅ እዲህ አይነት መከራ እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን የመፅናናት አምላክ ቤተሰቡን ያፅናና ኖህ በህግ መጠየቅ አለበት
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 ай бұрын
የኔ ጌታ 😢😢 ነፍሱን ይማረው !!!
@meronbesha9903
@meronbesha9903 4 ай бұрын
እንፃዎች ሲሰሩ ብዙን ጊዜ ሰው ይሞታል ይህ የሚያሳየው የእንፃው ባለቤት ማንነትን ይመለከታል አልያም ደግሞ የጥንቃቄ ጉድለት ይሆናል የኔም ወንድም ሐዋሳ ከተማ የሴንትራል ሆቴል እንፃ አንድ ከሆነው ጅምር እንፃ ላይ ድንጋይ ወድቆበት የት ይደርሳል የተባለ ወጣት ሒወቱ አልፋል ።
@lenateshome3896
@lenateshome3896 4 ай бұрын
ወይኔ. ስሰማ. መቅዋውዋም. አቃተን. ለ. ቤተሰቦቹ. መጽናናቱ. ያድላችሁ. ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 4 ай бұрын
ወየው ልብ ይሰብራል ለረፍት መጥቶ ነብስ ይማር አይይይ😭😭😭
@eskinderyilma5114
@eskinderyilma5114 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ያልከበረበት ንብረት ስንት ጉድ አለ የሰይጣን ግበር ሲያጎድል ሰውን ገዳፋ ያደርጋል በዚህ ዘመን ፀልዮ መውጣት ነው ወገኖቼ
@esatamariam7959
@esatamariam7959 4 ай бұрын
አጽናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክላችሁ የወንድማችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን
@hanakebede282
@hanakebede282 4 ай бұрын
የፈረደበት ወላድ 💔💔💔💔💔ምን እንበል ጌታሖይ ፍትሕ ከአተ ነው ያማል
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰቡ ጽናቱን ይስጣቸው🙏 እጅግ በጣም ልብ ሰባሪ ሐዘን ነው አግዚአብሔር የበርታችሁ🙏
@tenad7309
@tenad7309 4 ай бұрын
ልብ ሰባሪ ነው🥲እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ:: ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏🏾
@Yayeshe
@Yayeshe 4 ай бұрын
ነብሡን በገነት ያዉላት ለቤተሠቡ መፅናናትን ይሥጥልን ሁላችንም ወደሞት ነን ተሠልፈን ነዉ ያለነዉ ተራችን ሢደርሥ እንጓዛለን ሁሉም ሠዉ ከቤቱ ሢወጣ ፀሎት ና ለፈጣሪዉ ሠግዶ ቢወጣ መልካም ነዉ እግዛብሄር ያፅናችሁ
@PhilmonZeweldi
@PhilmonZeweldi 4 ай бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር የወንድማችንን ነብሰ በደጋጎቹ በነአብርሀም በነሳራ እቅፍ ያሳርፍልን ለወዳጆቹ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን።
@MiseAnam
@MiseAnam 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ያፅናዎት
@medinanuru1711
@medinanuru1711 4 ай бұрын
ወይወጣት በየሄደበት መሞት ኧረያአሏህህ ኧረበቃችሁ በለን እባክህ 😭😭
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 4 ай бұрын
እንደ እናት አመመኝ 😭😭😭💔💔💔💔
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 4 ай бұрын
💔💔💔 please God give his family strength!
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 4 ай бұрын
ቆሻሾች በደም ግብር ነው የሚገነቡት ማለት ነው በወንጀል መጠየቅ አለባቸው በጣም በጣም በጣም ያዛዝናል 😢😢😢
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 4 ай бұрын
ምንድናቸው እነዚህ በድኖች ብረቱን ከጃቸው ሲያመልጥ ጉዳቱን አይተው ልጁን ቶሎ ሆስፒታል ቢወስዱት ሊተርፍ ይችል ነበር ሁለት ሞት ነው የገደሉት እግዚአብሔር አልፈቀደም በቃ እኔ ከልቤ አልጠፋ አለኝ 😭😭😭😭😭 ነፍሱን ይማርልን
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 4 ай бұрын
ምንድነው ግን የሚሰማው ነገር ሁሉ ጆሮን ጭው ያደርጋልኮ ወገን😭😭😭😭
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 ай бұрын
አቤት ወቶከማቅረት ይጠብቃቹ ለናት አበት ለማለቤታሰብ መፂናናቱን ይሰጠቹ
@---2661
@---2661 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ገድንገተኛ አደጋ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን🤲🤲 እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናታን ያድልልን🙏🙏🙏
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 4 ай бұрын
ውይ ምን ዓይነት ትዕዛዝ ነው ነፍስህን በአጸደ ገነት ያሳርፋት ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጣችሁ
@bina9408
@bina9408 4 ай бұрын
የዚች ሀገር መከራ የሚያበቃው መቼ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 ай бұрын
እግዛብሄር ያፃናቹ 😂😂😂😂😂
@bina9408
@bina9408 4 ай бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass mn yaskal
@HanaDuressa-di2lu
@HanaDuressa-di2lu 4 ай бұрын
ወይ ወንድሜ እገዚአብሄር ነብስህን ይማረው ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን
@marigoldan1
@marigoldan1 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል። ቤዛ ተባረኪ 🙏
@welansalesasa239
@welansalesasa239 4 ай бұрын
በቅድሚያ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ መቼም ሀዘኑ መቼም ከልብ አይወጣም ሁሌም ህንፃውን ሲያዩ ልጃቸውን ነው የሚያስታውሱት ፈጣሪ ነፍሱን በደጋጎቹ እቅፍ ያሳርፋት
@FghjGgjj-p1q
@FghjGgjj-p1q 4 ай бұрын
ነብስ ይማር ኡፍፍ
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 4 ай бұрын
የሠከንድ፡ ልዩነት፡ ነበር፡ ወይ፡ ወደ፡ ሁዋላ፡ ትንሽ፡ ቢዘገይ፡ ወይ፡ ቀድሞ፡ ቢያልፍ፡ ይሄ፡ አይከሰትም፡ ግን፡ ጥሪ፡ ነው፡ በዚህ፡ እለፍ፡ ብሎት፡ ነው፡ የኔ፡ ጌታ፡ ነፍስህን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 ай бұрын
ነብስ ያማር መላው ቤተሰብ እግዚአብሔር ያፅናቹ( ህንፃ ምታስሩ ምና ለስው ብታዝኑ ህፃ ከተስራ በላስቲ መሽፈን አለበት ለምን ጥንቃ ለህዝ ማታደ ወያ ጠንቆ ቤትዳቹ ሃብታ እንድ ስትሉ መጀመ በኩር ልጅ ህፃ ያሁ ደም አፍሱ እየተባላቹ ያህ ከዚ ቀደ ብዙ በዚህ የተታ ህንፃ አደጋ መድረ እያወቃቹ እናንተ አዋቂ ስያጣ ሚጠንቁል ደብተራ እየሄዳቹ ምታረጉት ስምምነት ቢኖራ ስው ህይወት ማትራሩት😢😢😢 ( ገንዘ መውደ ሃጥያት ሁሉ ስር ማስተማል ያስጣቹ
@EkramKedir-th2ix
@EkramKedir-th2ix 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ......ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያጽናናቸው ብርታቱን ይስጣቸው።
@سميرهسعيد-ظ2ه
@سميرهسعيد-ظ2ه 4 ай бұрын
ወይኔ😢😢😢😢የኛ መጥፊያ አላህ ሶብሩን ይስጣሁ ያማል
@astertamiru3963
@astertamiru3963 4 ай бұрын
ወይኔ በእግዚአብሄር ምን አይነት አደጋ ነው ነፍስ ይማርልን 😢😢😢 እሚገርመው በዛ ሰፈር እኮ አንዳዴ አልፋለሁ እና በጣም እየፈራሁ ነው ማልፈው
@tenad7309
@tenad7309 4 ай бұрын
በመንደሮች መሀል ይሄንን የሚያክል ህንፃ መገንባት ትክክል አደለም:: በአካባቢው ላሉት ቤቶችም ሆነ ሰዎች በጣም አስጊ ነው::አንድ ህንፃ ሲገነባ ለአካባቢው ምንም ችግር የማይፈጥር መሆን አለበት::
@Ahanan-po6vy
@Ahanan-po6vy 4 ай бұрын
ህንፃው የሰው ደም ግብር ይወስዳል የኔ ጌታ ነፍስ ይማር
@DaruTilahun
@DaruTilahun 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ያጽናችሁ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 4 ай бұрын
😭😭😭😭ጌታ መፅናናትን ይስጣችሁ
@asterbekele9478
@asterbekele9478 4 ай бұрын
ደጋግሞ እንዲህ ዓይነት ችግር ሲፈጠር ደንገጥ ብለው እርምጃ ወስደው ቢሆን ኖሮ ድግ ነበር ግን ሰው ወደ አውሬ የተለወጠበት ዘመን ላይ ደርሰናል: ምን ማድረግ ይቻላል🥺 መጽናናትን ለቤትሰቡ ለናቱ ...... ያዋርስልን::
@a.slovejesus880
@a.slovejesus880 4 ай бұрын
አፈር ይብሉ ነብስ ይማር ቀጠፉት ወጣቱን ይሄኔ የደም መስእዋት እያቀረቡ ይሆናል ሰይጣኖች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ልብ ይስብራል ነፍስ ይማር
@EkramKedir-th2ix
@EkramKedir-th2ix 4 ай бұрын
ህንፃው የተሰራበት ቦታ መንደር ውስጥ ነው ጠባብ መሄጃ መንገድ አለ ። ህንፃውን መስራት ሲጀምሩ መንገዱን መዝጋት ነበረባቸው ። ህንፃው ከስር ወደ ላይ ሲታይ በጣም ይከብዳል ። ቤዛ ለወጣቱ አበባ ላደረግሽው ትብብር እግዚአብሔር ይስጥሽ ።
@tenad7309
@tenad7309 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል🥲አንድ ሰው አደጋ ሲደርስበት ወድያውኑ ለፖሊስ ወይም ለአምቡላንስ ተደውሎ ባስቸኩዋይ የሚደርስ ነገር ያለመኖሩም በአደጋ ለተጎዳው ሰው የመትረፉ እድል ያሳጣዋል:: እንዴት ከህንፃውስ ሆነ ከአካባቢው ያሉ ሰዎች ወንድሙን ለመርዳት አላደረጉም? በጣም ያሳዝናል😭
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔን ልጄን ነፍስህን በአፀደ ገነት ያቆይህ አፈር ልብላልህ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 4 ай бұрын
እፍፍ😢😢😢😢 አላህ ፅናቱውእና ስብሩው ይሰጣችሁ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 4 ай бұрын
አቤት ወጥቶ ከመቅረት ንሰውረን ነፍሱን በአጸደገነት ያኑርልን እኔን የኔልጅ ኡፍፍፍ መጽናናቱን ያድላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤💔
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 4 ай бұрын
ወላጆቹ ምን ቃል ነዉ አሁን የሚያፅናናቸዉ በተለይ ወንድምየዉ💔💔😭😭
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ዘግናኝ ሐዘን ነው። በስመዐብ
@abbyameha533
@abbyameha533 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏🏾😢😢
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 4 ай бұрын
ወዳጆቼ ደግ ዜና መሰማት እደኔ አልናፈቃቹም ለንሰሃ ሞት ያብቃን
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 4 ай бұрын
ነፍስህን፡ ፈጣሪ፡ ይቀበለው፡ ወንድሜ፡ ለቤተሠቦችህ፡ መፅናናትን፡ ይስጥ፡ ምን፡ ይደረጋል።
@medhanitmedi1364
@medhanitmedi1364 4 ай бұрын
አቤቶ ጌታሁይ ይሄን ክፎ ነገር አታሰማን😢😢😢😢😢😢😢
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 4 ай бұрын
ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mekidestadese869
@mekidestadese869 4 ай бұрын
የልጁን ደም ማቆም የሚችል ቢኖር ልጁ ሊተርፍ ይችል ነበር ሁላችንም ለተጎዳ ሰዉ እንዴት ደም ማቆሞ እንደምንችል ድንገተኛ ዕርዳታ ስጠት እንደምንችል ሁሉም ቢማር ብዙ ህይወት ማትረፍ ይቻል ነበር እግዚያብሔር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸዉ አሳዛኝ ነዉ
@habtamugebretsadik2208
@habtamugebretsadik2208 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ወንድሜ ታይወርቅ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 4 ай бұрын
😭😭😭💔💔💔very sad 😔 ወይ እናት እንዴት ትችለው ይሆን 💔💔💔
@seblewongel3293
@seblewongel3293 4 ай бұрын
እኔን አፈር ልብላ ወጣቱ በየ ስበቡ አለቀ ጌታ በቃ በለን
@enemewonde
@enemewonde 4 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ ኦፍፍፍፍ የጥንቃቄ ጉድለት ይሄን የመሰለ ልጅ አሳጡን በጣም በጣም ነው የሚያሳዝን ወይ እናቱ
@Tana-v5u
@Tana-v5u 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@selamketema7530
@selamketema7530 4 ай бұрын
ኧረ ተዉ የእግዛብሔር ትዛዝ ነው አትበሉ የሰይጣን ስራ ነው እንጂ
@TigTes
@TigTes 4 ай бұрын
ትክክል እግዚአቢሄር በመጥፎ እንድንጠፋ ኣይፈቅድም:ይሄ የሰይጣን ስራ ነው ደም ማፍሰስ የለመደ
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥልን ለቤተሰቦችው በገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል ።
@sarajosh7261
@sarajosh7261 4 ай бұрын
My God grant strength to this family . God keep your son in your arm, amen . Such heartbreaking
@Tegadedbanteyirga
@Tegadedbanteyirga 4 ай бұрын
የልጅ ሞት ከሁሉ የከፋ ነዉ ለእናትህ ይብላኝላት ላንተም ዪብላኝልህ ታዪተህ ለቀረኸዉ
@Hana-3838
@Hana-3838 4 ай бұрын
ወይ ወላድ ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ያሥብላል 😭😭😭😭💔💔💔
@lawayeshdessalegne851
@lawayeshdessalegne851 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ።
@Mekdi-t2b
@Mekdi-t2b 4 ай бұрын
አይ እናት ቤተሰብ ምን ያፅናናችሁ ይሁን😢
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 4 ай бұрын
ያማል ሞት ግን ለማንም አይቀርም አላህ ያፅናችሁ ይሰቀጥጣል ከሞቱ አሟሟቱ አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 4 ай бұрын
ነፍሰ ይማር አባቴ እግዚአብሔር ያፅኛውት
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 4 ай бұрын
ውይ 😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍስ ይማር🙏🏼🙏🏼🙏🏼ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ኡፍ 😭😭😭
@solomonsinke457
@solomonsinke457 4 ай бұрын
ስብስህን ይማረው የኔ ጌታ😭😭😭😭😭😭😭
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 4 ай бұрын
እግዚዮመሀረነ ክርስቶስ በቀን ስንት እናስባለን😭😭አቤቱ ከድንገተኛ ቅስፈት ጠብቀን
@abayymerga6806
@abayymerga6806 4 ай бұрын
የኔ ወድም ነብስህን ይማር እዴት እደደነገጥኩ በስመአም
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 4 ай бұрын
😢😢😢😢💔😢😢😢 ስንት ተስፉ የነበረው ወጣት በዘላንነት ህይዎቱ አለፉ
@emebetfantahun7316
@emebetfantahun7316 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያጽናናቸው ብርታቱን ይስጣቸው።
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 4 ай бұрын
ህፃው ላይ የሚደበቅ ሰው አለ ወይም መተትነው።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 4 ай бұрын
😭😭😭😭 ጥልቅ ሀዘን 😭😭😭😭
@manarsoud4147
@manarsoud4147 4 ай бұрын
ምንብም ቃል አይኖረኝም እግዚአብሔር አጽናኙን መንፈስ ያድላችሁ የወድማችንን ነፍሱን ይማር ኡፍ
@መቅዲ-የ9ፐ
@መቅዲ-የ9ፐ 4 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 4 ай бұрын
ነብስ ይማር
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 4 ай бұрын
እንዴ መቸም ምን ይደረጋል ‼‼‼ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያድርግልን እናቱን ቤተሰቹን ፅናቱን ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏 እንደው ቀንን አያቁም የሚባለው እንደዚህ ነው 🙏🙏 ባለ ህንፃዋቹ ይጠየቁ አውቀው እየወረወሩ እንዳይሆን 👈👈 ምክንያቱም ለምን ዝም ይላሉ ቢጠየቁ ጥሩ ነው 👈👈👈 ደሙን እግዚአብሔር ያውጣለት 🙏🙏🙏 አሜን ፫ መቸም ያሳዝናል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭 ተምሮ ደረሰልን እሱም ደረስኩ እያለ አሳዘነኝ ።
@eyerusalemworku4928
@eyerusalemworku4928 4 ай бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
@ephremshewatatek558hhhalen
@ephremshewatatek558hhhalen 4 ай бұрын
ነብስ ይማር😢
@cotdivar6876
@cotdivar6876 4 ай бұрын
አላህፅናቱን ይስጣችሁ
@KaliKali-m5o
@KaliKali-m5o 4 ай бұрын
የኔናትባጭረ ቀረእናተም አላህ ፅናቱን ይሥጣችሁ
@memett564
@memett564 4 ай бұрын
በጥም ያሳዝናል ሴቴይዉ መልካም ሰዉ ናት
@Redmi-tm3bc
@Redmi-tm3bc 4 ай бұрын
ነፍሥይማር
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ😭😭😭 ወንዴሜ ሙቶብኝ ሀዘን ጥጉን አይቼዋለሁ መፅናናትም አቅቶኛል ነፍሳቸውን እግዚአብሔር ይማርልን 😭😭😭😭😭
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 4 ай бұрын
ኤህ የኔ አባት ከሞቱ አሟሟቱ በሰዓቱ ምን ተሰምቶህ ይሆን ምስኪን💔😥😥
@muluwoyecha5951
@muluwoyecha5951 4 ай бұрын
የልብ መደፈን ነው ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል መልሶም ይከፍላል።
@feruzsallah1735
@feruzsallah1735 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል አላህ ኢማንና ሰብእ ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናቱን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢😢
@nanacute4499
@nanacute4499 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ 😭😭😭😭 ነፍሰ ይማር ።
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,2 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН