15 Memiheru በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ Live Concert

  Рет қаралды 844,427

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions:
Organizer : Amanuel Abayneh,
Stage leader: Rev. Muluneh Taye.
Mixing and Mastering : Kirubel Tesfaye.
Musicians:
Guitar: Natnael Desaleng, Alazar Yibeltal
Keyboard: Rediet Alessa, Elias Kassahun
Drum: Kaleb Berhanu
Acoustic Guitar: Nehemiya Tarekegn
Bass: Milky Asefa
Saxophone: Legeta Degaga, Natnael G/Tsadik
Luke 8:43-48, የሉቃስ ወንጌል 8:43-48
43 ከአሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፥ ትዳርዋንም ሁሉ ለባለመድኃኒቶች ከስራ ማንም ሊፈውሳት አልተቻለውም።
44 በኋላውም ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፥ የደምዋም ፈሳሽ በዚያን ጊዜ ቆመ።
390,954 views Apr 10, 2023
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
play.google.co....
Subscribe to www.youtube.co....
/ ​
telegram
t.me/bereketes....
Instagram
/ singerberek. .
Music
1 songs
Belesuan
Bereket Tesfaye
Memihiru

Пікірлер: 1 000
@Mihretab_Birhanu
@Mihretab_Birhanu 7 ай бұрын
ወንጌል ውስጥ ማሪያም አለችበት እንጂ ስለ ማሪያም አይደለም ወንጌል ውስጥ አብርሃም አልበት እንጂ ስለ አብርሃም አይደለም ወንጌል ውስጥ ዳዊት አልበት እንጂ ስለ ዳዊት አደለም ወንጌል ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ፣ ግን ስለእነርሱም አይደለም ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ❤❤!!
@merontsegey3837
@merontsegey3837 7 ай бұрын
አሜን
@riselioness5044
@riselioness5044 7 ай бұрын
Well said!!!!
@idhdudga7544
@idhdudga7544 7 ай бұрын
Yes❤❤❤
@Damo6345
@Damo6345 7 ай бұрын
Who said it is all about st mary weyes chirashi semwani ansema nw zm blachu yerasachuni amelku
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 7 ай бұрын
አሜን
@felmetabiya2594
@felmetabiya2594 7 ай бұрын
በወንጌል ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ ፥ብዙ ነብያት ፤እረኞች፣ተዋጊዎች፤ወንበዴዎች፤ቀራጮች፤አሳዳጆች ከዛ ተሳዳጆች ፤አሳ አጥማጆች ፤ባህር ከፋዮች፤ወንጌል የሆነውን በማዕፀን የተሸከማችንን ድንቅ እናት ጭምር በዚ ሁሉ ግን ወንጌል ስለ ልጁ ብቻ ነው።
@metiadugna8856
@metiadugna8856 7 ай бұрын
Migerim megelet newu😊
@RibikaSisay-cm8ni
@RibikaSisay-cm8ni 7 ай бұрын
True!!!!!
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 7 ай бұрын
ድንቅ መልእክት ጌታ እየሱስ እራሱ መፅሀፍት ሁሉ ስለኔ ይናገራሉ ብሏል
@abenetade3449
@abenetade3449 7 ай бұрын
God blessssssss❤❤❤❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 7 ай бұрын
እውነት ❤❤❤
@RuhamaDenbu
@RuhamaDenbu 7 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ወጣት ለመምህሩ ኢየሱስ ይዘምራል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን🙏
@media5161
@media5161 7 ай бұрын
እሰይ ውይ እሰይዕልልልልልልልልልልል
@selamawitTafesse-w9h
@selamawitTafesse-w9h 7 ай бұрын
We've been fortunate to witness it ourselves!!!!!!!!!!!!!!!
@prophetbenjamin3988
@prophetbenjamin3988 8 күн бұрын
Be Blessed 🎉
@israelalge
@israelalge 7 ай бұрын
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”ሮሜ 1፥3-4
@HizikelHz
@HizikelHz 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ የኢየሱስ ትሆናለች ።❤❤❤
@LawofGod
@LawofGod 7 ай бұрын
Amen 🙏🏽! That is why the devil 😈 is angry at this time - He knows Christ- righteousness is shinning ! We ll posses the land !
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 7 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤ይሁን ይሁን
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 7 ай бұрын
Amen
@AberashTesema-pt9jf
@AberashTesema-pt9jf 7 ай бұрын
❤❤
@BiniyamMolla-vs5my
@BiniyamMolla-vs5my 6 ай бұрын
Amen
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel 7 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው የሕይወቴ ታሪካዊ ቀን. Beki ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@gemechugech
@gemechugech 7 ай бұрын
Yadelew sew
@wannos12
@wannos12 7 ай бұрын
120ኛ ተመልካችህ ነበርኩ ምን ያህል የሰው ፍቅር እንዳለህ ያየሁትና ስላንተ ጌታን ያመሰግንኩት መምህሩን እስክጨርስ 2900 view ሲገባ ነው
@delamotesfaye1363
@delamotesfaye1363 7 ай бұрын
ዝማሬ ድሮ ቀረ ከሚሉት ተቺዎችህ አንዱ እኔ ነበርኩኝ በቅርብ ግን የገባኝ እግዚአብሔር ዛሬም ዘማሪዎች አሉት ፤ ዛሬም ሐዋሪያት አሉት ፤ዛሬም ነብያት አሉት ፤ዛሬም ወንጌላውያን አሉት፤ዛሬም የሚሰደቡለት አሉት ፤ ዛሬም የሚሰደዱለት አሉት ።አባታችን መኃፀነ ለምለምለም ነው መውለድ አላቆመም፤ ገና ምን አይተን ብዙ ኃያላን ካልጠበቅንበት ስፍራ ብቅ ብቅ ይላሉ፤በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን ።እወድሃለሁ ቤኪ
@yaredbirhanu2886
@yaredbirhanu2886 7 ай бұрын
ጌታ ለቤተክርስትያን ስለሰጠው ሙዚቀኞች እና ስለፈሰሰባቸው ጥበብ ስሙ ይባረክ። My God, the drummer is out of this world.
@WesenTeshome-im9mo
@WesenTeshome-im9mo 7 күн бұрын
እንኳንስ ፊቱ ጀርባው መድሀኒት: ቀርቦ ለነካው የሚሰጥ ህይወት---
@amanytube8919
@amanytube8919 7 ай бұрын
እንደዚህ አይነት መዝሙሮች እያሉ መቼም የኔ ዘመን አማኝ ለዘፈን ጆሮ እንደማይሰጥ አምናለዉ።BEKY ALL ARE AT ANOTHER LEVEL THAT CAN TAKE PROTESTANT SONGS MANY STEPS FORWARD! TEBAREK
@Mikeesolooo
@Mikeesolooo 7 ай бұрын
ወንጌል ውስጥ አብርሃም አልበት እንጂ ስለ አብርሃም አደለም ወንጌል ዳዊት አልበት እንጂ ስለ ዳዊት አደለም ማሪአም አችበት እንጂ ስለ ማሪአም አደለም ወንጌል ስል ናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻቻ
@Tade-rl4uz
@Tade-rl4uz 7 ай бұрын
ወንጌል በሥጋ ሰለተገለጠው በመንፈስ ስለፀደቀው ለመላእክት ሰለታየው በአሕዛብ ስለተሰበከው በዓለም ሰለታመነው በክብር ስላረገው ስለ እግዚአብሔር ልጅ ስለ እየሱስ ብቻ ነው 🥰🥰🥰
@zerthuntena2604
@zerthuntena2604 7 ай бұрын
ድንቅ ጊዜ ነበር መምህሩ ኢየሱስ ቤቴ ገብቶ ታሪኬን ቀየረው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@derartutola7404
@derartutola7404 Ай бұрын
❤የማይሰለች በመዝሙር ወንጌል ስብከት❤ ፈውስ እንደ እንጀራ🎉🎉 አሜን❤
@almazbeyene7540
@almazbeyene7540 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ገና በወንጌል እና ለእግዚአብሔር በሚሰጥ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ አምልኮና ምስጋና የሚነሱ ፣የሚሞሉ ሕዝቦች የሚነሱባት ሐገር ትሆናለች ክብር ለሉአላዊው ንጉሥ ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን ወንጌል ይሰበካል ወንጌል ያሸንፋል አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
@Neyba21
@Neyba21 7 ай бұрын
እንዳንተ አይነት የኢየሱስ ጥልቅ ፍቅር ያለው ዘማሪ ዘመን በመኖሬ እግዚአብሔር ይመስገን
@yamikebedebaysa6933
@yamikebedebaysa6933 7 ай бұрын
መምህሩ!!!!!!!! መዝሙራችሁን የምንሰማው ከድምፃችሁ ፍቅር ይዞን የሚመስላችሁ 'ዘማሪዎቻችን' ከዚህ ልጅ ተማሩ። ፍቅር የያዘን ከመምህሩ ነው!
@Oliyadzerihun2885
@Oliyadzerihun2885 5 ай бұрын
እኛም ከቤኪ ድምፅ ፍቅር ይዞን ሳይሆን ከልጁ ከመምህሩ ነው!!! ኢየሱስ ያድናል Yesus Fayyisaadha Jesus is Saviour !!! አገላለፅ 👍🙏
@DiluMerdokiosMedalicho-z8q
@DiluMerdokiosMedalicho-z8q 6 ай бұрын
ድሮ ሙሉ ባንድ እንዲህ በተቀናጀ መልኩ ለዘፈን ሲቀርብ መቼ ይሁን በእግዚአብሔር ቤት የተጠና መልካም መዓዛ ያለዉ የመዝሙር መስዋዕት የሚቀርበዉ የሚለዉ የልጅነት ህልሜ ባንተ ዘመን ሲፈፀም በማየቴ ጌታን እጅግ አድርጌ እባርከዋው ቤኪ ተባረክ❤❤❤❤
@fevengirma7418
@fevengirma7418 7 ай бұрын
መምህሩ እየሱስ መምህሩ እየሱስ መምህሩ እየሱስ መምህሩ እየሱስ መምህሩ እየሱስ
@dagmawibelay5034
@dagmawibelay5034 7 ай бұрын
ተባረክ ካወቅከው በላይ ከተገለጠልህ በላይ ከቀመስከው በላይ ከተገኘልህ በላይ በሌላ ክብር ያግኝህ ስለ ኢየሱስ እንዳወራህ እርሱን በነገርህ ሁሉ እያገነንክ አንደበትህ ስለእርሱ እንደተቀኘ እያሞካሸኸው ዘመንህ ይጠቅለል።
@dagmawitberhanu
@dagmawitberhanu 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ እየሱስ ብቻ ነው ሌላው ወንጀል ነው
@bemnetsolomon-us4gu
@bemnetsolomon-us4gu 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ! #መምህሩ❤
@Birukyohannes-qn3mb
@Birukyohannes-qn3mb 7 ай бұрын
ቤኪ አንተ ኢየሱስ ገብቶሀል አንተን ለኛ የሰጠን እግዚሐብሄር ይመስገን
@Iamblessedman
@Iamblessedman 7 ай бұрын
መንገስ ያለበት ሲነግስ የሰማይ ጠል በምድሪቱ ይሆናል እርሱም ኢየሱስ ነው!! ሌላው ባከበርን ጊዜ ግን የእግዜር ቁጣ እንቀሰቅሳለን!! ኢየሱስ ለዘላለም ይንገስ!! ሁላችሁም ለበረከት ሁኑ!!
@wuletab_happy
@wuletab_happy 7 ай бұрын
መምህሩ መምህሩ መምህሩ መምህሩ መምህሩ መምህሩ
@peniellyrics1491
@peniellyrics1491 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ይሰበካል ያጋንንቶች መሰረት ከየስፍራው ይናወጣል
@samuelseyoum5785
@samuelseyoum5785 2 ай бұрын
የአምነት አባቶች ሁሉ ወደ አዳኙ ጌታ ኢየሱስ አመለከቱ፡ አንድ እግዚአብሄር አለና፡፡
@Binyamselamu
@Binyamselamu 7 ай бұрын
እባካችሁ🙏 የ 12 "entrance exam" ተፈታኝ ነኝ፣ በጣም ፈርቻለሁ፤ ኢየሱስ ይርዳህ በሉኝ😔
@Tomno319
@Tomno319 7 ай бұрын
ኢየሱስ ይርዳህ😊
@ZewduRegassa
@ZewduRegassa 6 ай бұрын
አትፍራ እኔ ካንተ ጋር ነኝ ይልሃል ኢየሱስ "
@getekemiso-7300
@getekemiso-7300 6 ай бұрын
Emen talfaleh
@NvjGjhh
@NvjGjhh 6 ай бұрын
Eyesus yirdah Demom emen enji atefra❤❤❤ Talfaleh🎉
@AkiyaFasil
@AkiyaFasil 6 ай бұрын
Ayzoh abate talfewaleh ❤
@eyerus43enu
@eyerus43enu 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዳግም ይመጣል መምህሩ ያድናል ይታደግማል❤️❤️❤️🙏🙏 ከጌታ የተሰጠን ቤኪ ተባረክ ለምልምልን ..
@mikiyasayele9767
@mikiyasayele9767 4 ай бұрын
ዝምብለህ አመስግን ወዳጄ እንኳን ስለ አብርሀም ስለ ድንጋይም ተጽፏል ባይሆን እናመስግን ጌታን❤
@hailemichael3561
@hailemichael3561 7 ай бұрын
Amen Amen እውነት ነው ወንጌል ሰለ እግዚአብሔር ልጅ ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ተባረክልን ቤክዬ እንዲህ አይነት ቅባት ያለበት ዝማሬዎችን ስላሰማኽንና ስለባረከን። እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ።😍😍🙏🙏
@eftahizkiel1885
@eftahizkiel1885 7 ай бұрын
"ወንጌል ውስጥ አብርሃም አልበት እንጂ ስለ አብርሃም አይለም ወንጌል ዳዊት አልበት እንጂ ስለ ዳዊት አይደም ማርያም አችበት እንጂ ስለ ማርያም አይደለም ወንጌል ስለ ልጁ ነው ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ" ❤በረከት ተስፋዬ 🙏 “ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - ሮሜ 1፥3-4 SHARE SHARE
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 7 ай бұрын
በጌታ መቼም የማረሳው ቀን ስላልዳኑት እንጂ የዛን ቀን በዛው ብንሄድ ምርጬዬ ነው
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 7 ай бұрын
Lemnu zefene newe ememeselewe
@christiantesfaye2467
@christiantesfaye2467 7 ай бұрын
​@@sara-rl7gd malet?lezefen teblo yetesera music instrument ale ende ?egziabher nw tbebn sechi hulu kersu bersu na lersu nw kes blachu bzgta amlkug ale ende? Hooo zefen atadamchi!lbn myay amlak ale mind ur own business
@biruktinabarok211
@biruktinabarok211 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ።🙏🙏🙏🙏🙏
@birukbirhanu7739
@birukbirhanu7739 7 ай бұрын
ባንተ ውስጥ ስላለው የእግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤
@pentetube9939
@pentetube9939 7 ай бұрын
እየሱስ ብሎ የተጣራ በልቷል ፈዉስን እንደ እንጀራ 🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥
@zerihungezahegn
@zerihungezahegn 7 ай бұрын
በዚህ መሙር በጣም ልቤ ተነካ የ እግዛብሄር ልጅ እየሱስ ክብሩን ሁል እሱ ይውሰድ ሀሌሉያ !! ❤❤❤
@SerkalemAbossie
@SerkalemAbossie 7 ай бұрын
ያድናል የኔ ኢየሱስ
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy Ай бұрын
ወንጌል ስለኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤❤
@gaacheenofullaasa9554
@gaacheenofullaasa9554 7 ай бұрын
ቤኪ ልዩ ፀጋ ተችሮኋል። በጥንቃቄ ያዘው። ዝናና ገንዘብ እንዳያደበዝዘው። ክርስቲያን ወገኖቼ ሰይጣንና ዓለም ፀጋ የተቸረላቸውን ጠልፎ ለመጣል ያንዣብባሉ። ስጦታዎቻችን እስከመጨረሻው እንድፀኑ ሁሉም በፀሎትና በምክር ይደግፋቸው። @ሳበቃ ከሐዋሳ
@elsaendale8379
@elsaendale8379 7 ай бұрын
Ere beki lekekelen biyans 1ndun eskeza❤
@miyastech
@miyastech 7 ай бұрын
Ere tew enji😂
@Elias_meles
@Elias_meles 7 ай бұрын
Ere gugut
@birhanugelana8759
@birhanugelana8759 7 ай бұрын
😂😂😂😂 wayo wayo wayo 😂😂😂
@yaredyohannes610
@yaredyohannes610 7 ай бұрын
Teregagu enji mendenew endezi mehon
@Alexjornalist
@Alexjornalist 7 ай бұрын
በ 7 ቀን ውስጥ 1 million መግበት አለበት guys!😊
@HeruObsa
@HeruObsa 6 ай бұрын
Yeah you are right God bless you
@sabaantewan9975
@sabaantewan9975 5 ай бұрын
ምን ነው አሳነስሽው 2million ነው መግባት ያለበት
@TemeneShahebo
@TemeneShahebo 4 ай бұрын
000 000 000 002 00000😅😅😅😅😅😅
@samitube7948
@samitube7948 7 ай бұрын
መምህሩ ኢየሱስ ቤቴ ገብቶ ታሪኬን ቀየረው።
@CoverAll_Style
@CoverAll_Style 7 ай бұрын
..አምኖ ለነካው የሚሰጥ ህይወት...
@israelalge
@israelalge 7 ай бұрын
ሮሜ 1፥3-4 “ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
@tigistpaulos314
@tigistpaulos314 7 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 7 ай бұрын
መንግስተ ሰማያት ያለሁ መሰለኝ ነብስ አልቀረልኝም ተባረክ
@basliellulu1288
@basliellulu1288 Ай бұрын
Adel 😂...
@abenei2996
@abenei2996 7 ай бұрын
"ወንጌል ውስጥ አብርሀም አለበት እንጂ ስለአብረሀም አይደለም። ሙሴ አለበት እንጂ ስለ ሙሴ አይደለም። ዳዊት አለበት እንጂ ስለ ዳዊት አይደለም። ማሪያም አለችበት እንጀ ስለማርያም አይደለም ወንጌል ስለልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስትስ ነው!!!!!" ከዚህ ውጪ የሆነ ትምህርት የተመታ ይሁን።
@fanayehaile866
@fanayehaile866 7 ай бұрын
በኋላውም ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፥ የደምዋም ፈሳሽ በዚያን ጊዜ ቆመ። ሉቃስ 8፤44
@saude.eeeeetyyu
@saude.eeeeetyyu 8 күн бұрын
ወዉ,ወንጌል,አየሱሱ,ነዉ,ትበረኪ,አበት❤❤❤❤ፀጋ,ዪጨምራል
@lemlemjajarso1721
@lemlemjajarso1721 7 ай бұрын
I can only imagine how happy Jesus was
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 7 ай бұрын
ወጣቶች ስለ እየሱስ ያወሩ
@ashujajura
@ashujajura 7 ай бұрын
አሜን! ያዳነኝ በቅዱስ ስምም የጠራኝ እሱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይባረክ!❤❤❤
@orokiyatube6755
@orokiyatube6755 7 ай бұрын
Put heart on this comment if you loved this song❤
@tsion_habte4
@tsion_habte4 7 ай бұрын
የሞተን በቃሉ የሚያነሳ ደግሞም የሚፈውስ ሳይታይ ጠባሳ ምስክር ለሚሻ እኔ አለሁ በስሙ አምኜ ተፈውሻለሁ እንኳን ፊቱ ያለሁቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሎ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ እንኳን ስሙን ያመንኩቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሎ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ (እንደ እንጀራ) አገር የሚያውቃት ከቤተ መቅደስ ስትመላለስ ለፈውሷ ሳይሆን አምላኳን ወድዳ ቀድማ የምትደርስ ያሸማቀቃት ያስጎበጣት ጀርባዋ ላይ ይዛ ስትገባ ለካ ቀድሟታል ቅኖች የሚያይ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል መምህሩ ንጉስ መጥቷል መምህሩ ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ ደከመኝ ሳትል ተመላለሰች ህመሟን ይዛ እቤቱ መጣች ልክ እንደ ልማዷ ከምኩራብ ስትደርስ የዛንለት ሰባኪው መምህሩ ኢየሱስ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል መምህሩ ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ ርህሩህ መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል (መምህሩ) ልጅቷ ሞታለች አታድክም መምህሩን ለወላጅ አባቷ ብለው አረዱት መርዶውን አትፍራ ብቻ እመን ሰምቶ አለው ጌታ እቤታቸው ሄደ በዛ ለቅሶ ጫጫታ ተኛች እንጂ መች ሞተች ቢላት ሳቁ ለቀስትውኞች ጌታ ወደ ውስጥ ገባ እና ተነሽ አንቺ ብላቴና በድኗ ልጅ ተነሳች የጌታን ድምፅ ሰማች ሙታን አቤት የሚሉት ኢየሱስ የአለም መድሃኒት ሙታን አቤት (መምህሩ) የሚሉት ኢየሱስ የአለም (መምህሩ) መድሃኒት (2) ኢየሱስ የኔ (መምህሩ) መድሃኒት እንኳን ፊቱ የጀርባውም ቀሚስ አይተን የለም ወይ የነካው ሲፈወስ አልዳነችም ወይ ያቺ ምስኪን በእምነት ብትነካው ቀሚሱን እንኳንስ ፊቱ ጀርባው መድሃኒት አምኖ ለነካው የሚሰጥ ህይወት የሚያገፋፋው አላማኝ መች ታጣ በእምነት ለነካች ከጀርባው ሃይል ወጣ ፈውስን እንደ እንጀራ (እንደ እንጀራ) እንኳን ስሙን ያመንኩቱ ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሎ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ (እንደ እንጀራ) ይሄን ወንጌል ያልሰማ እንዲሰማ አውጃለሁ ከገጠር ከተማ እንደሚያድን እንደሚታደግ እሰብካለሁ ስለ እግዚአብሔር መንግስት ያድናል የምለው እኔ አድኖኝ ስላየሁ ባይኔ ያድናል እኔ ያልኩት አድኖኝ ስላየሁት ያድናል (8)...
@evamero8172
@evamero8172 6 ай бұрын
Thank you 😊
@nafkotsolomon
@nafkotsolomon 6 ай бұрын
ጌታ ይባርክልን
@gameon9511
@gameon9511 6 ай бұрын
የተባረክሽ ❤
@BrhinMotivotion
@BrhinMotivotion 3 ай бұрын
Tebarek bereye wendmie
@negashbirrmeji6679
@negashbirrmeji6679 2 ай бұрын
አሜን 🔥🔥🔥❤️❤️❤️
@esu476
@esu476 7 ай бұрын
ታላቅ ፈውስ ሆነልኝ በመምህሩ!!
@BiniamBiru
@BiniamBiru 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! ✝✞💯
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 7 ай бұрын
ሙታን አቤት የሚሉት መምህሩ።❤❤❤❤
@adisumatiwos1219
@adisumatiwos1219 7 ай бұрын
ወንጌል ስለልጁ ስለየሱስ ብቻ .... አሜን ተባረክልን
@SeilShiferaw
@SeilShiferaw 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ ❤❤ ወንጌል ስለ አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም ስለ እየሱስ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@SelamuAlemu-u5v
@SelamuAlemu-u5v 7 ай бұрын
ወንጌል በመሰራቱ (የምስራች) መላት ነዉ። ያ ምስራች ደግሞ አብርሀም አይደለም ይስሀቅ አይደለም እና ማርያምም አይደለችም ያ በዘመነት መሀል በምፈራረቁ ነገስተት መሀል መንም ሰይጋዳደራዉ የኖረ አንዱነ ብቻኛዉ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነዉ (❤❤❤እየሱስ❤❤❤ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@MirtTaddse-c2f
@MirtTaddse-c2f 7 ай бұрын
ስለአንቴ ለተሰጠ ለፀጋ ስጦታ እግዚአብሔር ን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ስሙ ይባርክ ዙፋኑ ይስፋ።አሁን በእጥፉ ቅበት ይጨመርልህ በብዙ ተባረክ ቤክዬ
@jobvacancyinhawassa
@jobvacancyinhawassa 7 ай бұрын
ገና ይዘመራል ከዚህ በላይ ክብር በኢትዮጵያ ይሆናል
@AbrehamDechasa
@AbrehamDechasa 6 күн бұрын
Wengel sele eyesus newu
@israelalge
@israelalge 7 ай бұрын
ዮሐንስ 13 ¹³ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ። ¹⁴ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። ¹⁵ እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
@dagimdemissie8829
@dagimdemissie8829 7 ай бұрын
ተ..... ባ.....ረ....ክ.....ል....ን ሌላ ምን እላለሁ ጌታ በፀጋው አብዝተው ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@behailukacha3509
@behailukacha3509 7 ай бұрын
What an excellence is this? Thank you Holy spirit for hosting this gathering. You're blessed and blessing for nations and body of Christ.
@Elsaleulseged
@Elsaleulseged Ай бұрын
ምርጥ❤አ ምልኮ
@ZenashZenash-b9g
@ZenashZenash-b9g 5 ай бұрын
አሜን በእየሱስ ስም እግዚሐብሔር አምላክ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክ ዋዉ ፀጋ የሞለብህ የእየሱስ ወታደር ነህ አንተ ገና ለብዞች መዘመራን ተምሳለት ነህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ስለለዉ ፀጋ ሰዉ አክባር ፈጣሪህን የምትወድ ጀግና ነህ የተወለድክበት ያአ ቀን ይባረክ ለዚህ ደረጃ ያበቁህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ ደግሞም የእናትህ ማህፀኖ ይባረክ♨️🎻🔥
@genethaileyesus8415
@genethaileyesus8415 7 ай бұрын
በቃልና በስራ ብርቱ የሆነው መምህር ኢየሱስ ነው
@ydxx-gd6pm
@ydxx-gd6pm 7 ай бұрын
ወንጌል እየሱስ ነዉ።
@mulemegersa5906
@mulemegersa5906 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክረስቶስ አሁን አብዝቶ ይበረክህ፡፡፡፡፡
@mercyHadgu
@mercyHadgu 7 ай бұрын
ወንጌል ሰለ ልጁ ሰለ እየሱስ ነው !!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ በረከት
@yabejesus77
@yabejesus77 7 ай бұрын
Lyrics መምህሩ የሞተን በቃሉ የሚያነሳ ደግሞም የሚፈውስ...... ሳይታይ ጠባሳ ምስክር ለሚሻ እኔ አለሁ በስሙ አምኜ ተፈውሻለሁ እንኳን ፊቱ ያለሁቱ (እንኳን ስሙን ያመንኩቱ) ዳኑ ከጀርባ የነኩቱ ኢየሱስ ብሉ የተጣራ በልቷል ፈውስን እንደ እንጀራ ፈውስን እንደ እንጀራ እንደ እንጀራ (2X) ሀገር የሚያውቃት ከቤተ መቅደስ ስትመላለስ ለፈውሷ ሳይሆን አምላኳን ወዳ ቀድማ የምትደርስ ያሸማቀቃት ያስጎበጣትን ጀርባዋ ላይ ይዛ ስትገባ ለካ ቀደሟታል ቅኖች የሚያይ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል መምህሩ ንጉስ መጥቷል መምህሩ ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ ደከመኝ ሳትል ተመላለሰች ህመሟን ይዛ እቤቱ መጣች ልክ እንደ ልማዷ ከምኩራብ ስትደርስ የዛን ዕለት ሰባኪው መምህሩ ኢየሱስ ቢዳስሳት ጌታዋ ተፈወሰ ጀርባዋ ወደቀላት ቀንበሩ ስለመጣ መምህሩ አዳኝ መጥቷል መምህሩ ፈዋሽ መጥቷል መምህሩ ......... መጥቷል መምህሩ ፍቅር መጥቷል መምህሩ (5X) ልጅቷ ሞታለች አታድክም መምህሩን ለወላጅ አባቷ ብለው አረዱት መርዶን አትፍራ ብቻ እመን ሰምቶ አለው ጌታ እቤታቸው ሄደ ባዛ ለቅሶ ጫጫታ ተኛች እንጂ መች ሞተች ቢላት ሳቁ ለቀስተኞች ጌታ ወደ ውስጥ ገባና ተነሽ አንቺ ብላቴና በድኗ ልጅ ተነሳች የጌታን ድምፅ ሰማች ሙታን አቤት ሚሉት ኢየሱስ የዓለም መድሃኒት እንኳን ፊቱን የጀርባውን ቀሚስ አይተው የለ ወይ የነካው ሲፈወስ አልዳነችም ወይ ያቺ ምስኪን በዕምነት ብትነካው ቀሚሱን እንኳንስ ፊቱን ጀርባው መድኃኒት አምኖ ለነካው የሚሰጥ ሂወት የሚያገፋፋው አላማኝ መች ታጣ በዕምነት ለነካች ከጀርባው ኃይል ወጣ ፈውስ እንደ እንጀራ..... እንኳን ፊቱ ያለሁቱ...... ይህን ወንጌል ያልሰማ እንዲሰማ አውጃለሁ ከገጠር ከተማ እንደሚያድን እንደሚታደግ እሰብካለሁ ስለ እግዚአብሔር በግ ያድናል የምለው እኔ አድኖኝ ስላየሁ ባይኔ ያድናል እኔ ያልኩት አድኖኝ ስላየሁት ያድናል (8X)
@EmuEmuti-p5o
@EmuEmuti-p5o Ай бұрын
yadinal
@ermiasmoges2598
@ermiasmoges2598 14 күн бұрын
ለበረከት ሁን ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@samueldegefa8631
@samueldegefa8631 7 ай бұрын
አንድ ሰዉ 1000 ግዜ like ማረግ ቢችል እኔ አረግልህ ነበር❤❤❤እወድሃለሁ
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 7 ай бұрын
Le zefenu
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 7 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@selamzenebe-h4c
@selamzenebe-h4c 5 ай бұрын
Tebarek Tebarek
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 7 ай бұрын
የፕሮቴስታንቱ ቴዲ አፍሮ ብልህ ፍፁም ፍፁም አልተሳሳትኩም በጣም እርግጠኛ ነኝ ብዙ ብዙ በጣም ብዙ ኦርቶዶክሳውያን እዚህ ኮንሰርት ውስጥ አሉ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚለው ያንስሀል ይህ ችሎታ አይደለም ፀጋ ነው።
@nardosmoke3041
@nardosmoke3041 3 ай бұрын
🤣🤣
@UserUser-nt7yv
@UserUser-nt7yv 7 ай бұрын
ማታዳላችሁ ውውውው ቃናሁባችሁ ጴንጠሆቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክ🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥😍😍😍😍🔥🔥🔥💖💖💖💖
@KingdomPreacher
@KingdomPreacher 7 ай бұрын
በዘመኔ ይሄንን ስላየው አምላኬን አመሰግናለሁ ❤❤❤
@JesusHope01
@JesusHope01 7 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው የነበረው ቤኪዬ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ❤❤🙏🙏✝️🛐🥰
@BereketSoeomon
@BereketSoeomon 7 ай бұрын
ወንጌል የእግዚአብሔር ልጅ ስለሆነው ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን👈👈👈👈👈👈👈👈
@tesfaelia9663
@tesfaelia9663 2 ай бұрын
Tegnaach inji mech motechch..❤❤❤
@meseret5776
@meseret5776 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጅ ስለ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው♥️🙌🙌🙌
@hasetnegero8488
@hasetnegero8488 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ነው❤❤❤❤
@beneyashhh
@beneyashhh Ай бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዋው ድንቅ ነው
@henok0704
@henok0704 7 ай бұрын
አበት ኢየሱስ ክርስቶስ በረከትን የሰጠን ይባረክ❤❤
@selammelese5266
@selammelese5266 5 ай бұрын
Lijta motalech beka memru atadkmut eyesus yesa memot ayigedbewm motan enkan dimtsu semtew yinesalu ere mnm kertu enkan yate honkugn ❤❤❤
@abenezeraya3447
@abenezeraya3447 7 ай бұрын
Beki WOW ምንአይነት መዝሙር ነው ነፍሴ ረካች
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 7 ай бұрын
me too
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 7 ай бұрын
ቃላት የለኝም ጌታ ኢየሱስ ክብሩን አንተ ብቻ ውሰድ❤❤❤❤❤❤
@yofu3042
@yofu3042 7 ай бұрын
Our blessing 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 7 ай бұрын
ይነዝረኛል ይህን መዝሙር ስሰማ 😢
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 7 ай бұрын
Zefene selehone newe
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 7 ай бұрын
Mitilewun ngr ene alawukim wendim
@finhasnebiyou987
@finhasnebiyou987 7 ай бұрын
⁠pls zefen ezhi gar aymetam
@Luwa289
@Luwa289 7 ай бұрын
❤❤
@nurittesfaye6444
@nurittesfaye6444 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነው....ቤክዬ ጌታ ይባርክህ አንተ በረከታችን ነህ።
@assaftesfaalem
@assaftesfaalem 7 ай бұрын
በረከታችን ኣንተን የሰጠን ኣምላክ ይክበር 🇪🇷
@AynalemAssaye
@AynalemAssaye 3 ай бұрын
ቤኪዬ በጣም እወድሀለው እግዚአብሔር ያክብርልን😊😊😊
@eftahizkiel1885
@eftahizkiel1885 7 ай бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ስለ አንቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቤኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirumKifle-qt8ky
@GirumKifle-qt8ky 7 ай бұрын
ይስማ ንገሩልኝ ያ ሟርተኛው!! ይኸው ኢየሱስ ተዘመረ! ኡኡኡኡኡኡኡኡ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በለው ይሄን ስም! ኢየሱስ!❤❤❤
@YoujadcellYoujadcell-t4m
@YoujadcellYoujadcell-t4m 24 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን በትክክል ነው 🙌🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻እየሱስ ያድናል
@Line_world_1
@Line_world_1 7 ай бұрын
መምህሩ ኢየሱስ ያድናል!!! ቤኪ እንወድሀለን❤❤
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН