KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
32ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ማለት ይህ ገጠመኝ ይመስለኛል
1:30:53
Ethiopia - ከአስመራ የሾለከው መረጃ | የሙስጦፌ ጥብቅ ቀጠሮ | ኢሰመጉ ታገደ | የአለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያን አስጠነቀቀ
17:28
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
82ኛB ገጠመኝ የሚያሳንቅ መንፈስ ሴራና ጥፋቱ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
Рет қаралды 25,183
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 266 М.
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Күн бұрын
Пікірлер: 902
@አርሴማተወልደ
4 жыл бұрын
*በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መጨረሻው* *በጣም ደስ ይላል የሳቸው የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን* *እውነት ያጎቴ ልጅ በስደት ላይ ታንቃ ሞታለች እኔም አንድ አንድ ግዜ ራሴ* *እንዳጠፋ ይገፋፋኛል አሁን ደግሞ መንፈሳዊ ትምህርት ስሰማ መፀለይ መስገድ ጀመርኩ ግን አልቻልኩም* *አንዳአንዴ ሆዴ ያመኛል አንዳአንዴ ራሴ ያመኛ አንዳአንዴ ደግሞ እንቅልፍ ይመጣብኛል ሳለውቀው እተኛለሁ* *እንደ ባለታሪካችን ወንድምዋ እናቴም ትታመማለች አሁንም* *በጣም አሟታል ሃኪም ቤት ስትሄድ ጨጓራ ነው ተባለች ግን አሁን ትምህት ስከታተል መንፈስ እንዳለብን ገብቶኛል በቃ ልቋቆሞው አልቻልኩም *እባክሽ እህቴ ፀልይልኝ እግዚአብሔር እንዲያበረታኝ ለኔ ለሓጥያተኛ ስደተኛ እህትሽ ወለተቄርቆስ እናቴም ወለተፃድቃን*
@Kibrekidusan...888
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@አርሴማተወልደ
4 жыл бұрын
@@Kibrekidusan...888 አሜን ውድ እህቴ በፀሎትሽ አስብኝ
@samidani8837
4 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህቴ እመብርሃን እፍፍፍ ብላ መከራሽን ታርቅልሽ እሶን የተጠጋ ያፈረ የለም ያማይፈታ ችግር ደሞ የለም
@አርሴማተወልደ
4 жыл бұрын
@@samidani8837 አሜን አሜን አሜን አሺ ወንድሜ በፀሎት አስበኝ
@Jesusisislord
8 ай бұрын
ወለተ አብ መምህር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ ❤
@elsa7399
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን . እህታችን እግዚአብሔር የድንግል ልጅ እኻን ለዚህ አበቃሽ አሜን. በጸሎትሽ አስቢን ስርጉተ ገብርኤል
@tigistabajiru7595
4 жыл бұрын
እንዴት ዋልሽ ኤልሳቤት በክሽን የመምህር ተስፋዬ ስልክ እንቢ አለኝ በጣም እፈልገዋለሁ እርጅኝ
@almaaswafa5286
4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
4 жыл бұрын
እሚገርም ነው በእውነት መምህር ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቃለህይወት ያሰማልን
@selamchala8687
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የህታችን በረከት ይደርብን።
@mulualim7948
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የእህታችን በረከቷ ይድረሰን 🙏🙏🙏💚💛❤
@ZahraIbrahim-z5d
21 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱሰ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ❤❤❤
@shameershami1017
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ እዉነት የሚገርም ነው ወይ የእግዚአብሄር ስራ በረከቷ ለኛም ይድረሰን በፀሎት አስቢኝ እህቴ ስርጉተ ስላሴ ብለሽ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫
@helentesfay8776
4 жыл бұрын
መምህራችን ላንተም እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ለእህታችንም ብርታቱን ፅናቱን ስጥቶ የመላው ቤተስቦን መንፈስ የፈወስው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እኛንም እንደቤተስቦችሽ በፀሎትሽ ታስቢን ዘንድ ወለተኪዳን ኪዳነ ማርያም ተክለ ዬሴፍን ፍቅረ ስላሴን በፀሎትሽ አስቢን አሜን
@eldanaeldana9643
4 жыл бұрын
ለመላው ኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኩን ለብርሀነ መሥቀሉ በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን መልካም በኣል ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን መምህር መልካም በኣል ይሁንልህ
@eldanaeldana9643
4 жыл бұрын
እኒንም በፀሎትሽ አሥቢኝ እህቴ ፅጌገብረኤል
@የማረያምልጅአዲሰአለም
4 жыл бұрын
ፅጌማርያም ፍሬሕይወት በፀሎት አሰቢን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
4 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ለነብሳችን ስንቅ ያለክፍያ እየወሰድን ነው በብር የማያገኙት በጉልበት የማይገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅር በርታ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ 💒🙏💚💛❤✝️ እግዚአብሔር እንዳንች አይነት ያብዛልን በእውነት የመዳን ዘመን ይሁንልን በርቱ በጸሎት አስቡን በኃጢአት የወድቅን ብዙ ነውን//ወለተ ማርያም//
@serkalemdemsie1799
4 жыл бұрын
እህቴ ወለተ ኪዳን ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ በጣም ፈተና ላይ ስለሆንኩ ነው ሠው ሊረዳኝ የማይችለው ፈተና እህህህ ከባድ ነው
@bm-xi7ry
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@mahigirma2229
4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ድንግል ማርያም ትድረስልሽ
@konjokaso3576
4 жыл бұрын
ወለተሚካኤል ብለሽ አስብኝ ወለተ ገወርጊስ ብለሽ አስብኝ ገብረ ፃድቅ ብለሽ አስብኝ
@God-db9vp
4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይርዳሽ እህቴ።
@tegestfasil7738
4 жыл бұрын
አይዞሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ እመቤቴ ካንች ጋር ትሁን
@tenagnatenu7137
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን በረከትሽ በኛ ላይ ይደርብን 🙏🙏🙏
@kiyutiyenazu1646
4 жыл бұрын
እህተ ማሪያም ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ እንካን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤🙏
@ድንግልማርያምእናት
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@bezaitalemtesema4830
4 жыл бұрын
እህተ ማርያም ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ እህቴ
@adisseyoutub889
4 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ በፆለታችሁ አስቡኝ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን
@hiwotbelete1511
4 жыл бұрын
@@adisseyoutub889 amen triste maryam ebakachu btelot yasbn
@haftomadane7253
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ይባርክ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አንተ ባታቀርብው ይህን ማን ይሰማልን እህታች በፆሎትሽ አስቢይ ገብር ሚካኤል ወለተ ሥላሴ ገብር ሥላሴ ገብር ማሪያም ወለተ አማኑኤል ወለተ ሥላሴ ገብር ማሪያም ሀበተ ማሪያም ወለተ ማሪያም ወለተ ሰንበት እሴት ጻድቅ ፍቅርተ ሥላሴ እናንየ ገብር ሕይወት ብለሽ አስቢይን እህቴ ስለ እግዚአብሔር ብለሽ በፆሎትሽ አስቤን 💚💛❤️
@ሶስናገሰሰ
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ሥላሴ በላችሁ አሳቡኝ ✟⛪✟🙏
@ፌበንየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት በእውነት በእውነት በእውነት በእውነት እንቁ ድንቅ መምህር እባኮ ስልኮትን በውስጥ አሳውቁኝ እኔም ብዙ ታሪክ አለኝ አገሬ ስመጣ በእካል ስካገኞት ድረስ ላግኞት በጸሎቶት አስቡኝ ተቋም ማርያም በለው እህታችን እባክሽ በተሰጠሽ ጸጋ አስቢኝ
@eyobatube3152
4 жыл бұрын
ወለተ ዩሃንስ ፡ወለተ ሥላሴ፡እሴተ ማርያም፡ክፍለ ማርያም፡ስርጉተ ማርያም፡ሂሩተ ሥላሴ፡ፍቅረ ዩሃንስ ፡አምሀ ጊዬርጊስ ፡ብርሀነ መስቀል ። በፀሎትሽ አስቢን። መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ድንግል ትባርከው።ቤተሰብህን በበረከት ይሙላው ፈጣሪአችን
@amarchzarga6991
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህራችን ተሰፋ ስላሴ እህታችን በጸሎትሽ አስብኝ አፀደ ማርያም ነኝ
@tigistaychlu8076
4 жыл бұрын
ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@birhaneembete2581
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህረ እየሱስ በፀሎት አስቢልኝ
@selamawitkejelcha5921
2 жыл бұрын
እህቴ በረከትሸ ይደርብኝ የአማኑኤል ታማሚ ነኝግን በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ተለውጫለሁ እንደናንተ ያሉ እህቶች ፀሎት ይደርብን ፅጌ ማርያም በፀሎትሽ አስቢኝ
@a.m5875
4 жыл бұрын
ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ገብረ ጊወርጊስ ወለተ ኪዳነምህረት ገብረ ማርያም እህት እባክሽ ከቻልሽ በፀሎት አስቢን ። ለአባቶችም ስጭልኝ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ።
@bini6534
4 жыл бұрын
እሚገርም ነው በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እባክሽን እህታችን በምታደርጊዩ ጸሎት ገብረስላሴ: ወለተ እየሱስ: ሉቃስ ብለሽ ኣስቢን:: ባንቺ ላይ ኣድሮ ላተማረን እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው:: መምህራችንተስፋየ በጣም ናመሰግንሃለን እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛው: ረጅም እድሜ ይስጥህ::
@godisgreat1630
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ምንም ቃላት የለኝም የህታችን በረከቱአ ፀጋዋ ይደርብን " ብስራተ ወንጌል; ሰብለ ወንጌል አስካለ ማርያም ፣ስህነ ማርያም፣መክብበ ሰማአት፣ስዐለ ሰማአት፣ይኩኑ ሰማአት፣ተክለ ሰማአት፣ማህደረ ሰማአት፣እንቁ ሰአት ተዋህዶ ስላሴ ወለተ ገብርኤል2 ፣ምህረተ ስላሴ እህተ ገብረኤል2፣ወልደ ይኋንስን በፀሎታችሁ አስቡልኝ ሁላችሁም እህቴም ልዑል እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!
@mherettsiduye5561
4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን ሁሉ መልካም ትምህርት እድያስተምሩን ወንድማችንን ለሰጠን እግዚአብሔር እጅግግግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ቃለ ሒወት ያሰማልን በመቀጠል እህታችን ፀጋውን ያብዛልሺ እኛንም በፀሎትሺ እስቢን ❤️ ወለተ እየሱስ ኅይለ ገብረኤል ህፃን እህተ ዩሀነስ ❤️ብለሺ አስቢን እመ አምላክ ትጠብቅሺ አሜን
@betitube7705
4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደረሶት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እህታችን በረከቷ ለኛም ይድረስን እህቴ እኔንም ህጢያትኛውን እህትሽን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብለሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልሽ መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛሎት
@ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር😍
@hiwotfekadufekadu4724
4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ያሰማህን በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔርን አብዝቶ ይጨምርልህ እህታችን በረከትሽ ይደርብን አስካለ ማርያም እህተ ማርያም እህተ ገብርኤል ብለሽ በፀሎሽ አስቢን እህታችን አሜን።መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ የሰማነውን በልቦችን።ፅላት ላይ እንዲፅልንና የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን እኛም እንድንተጋ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
የግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን🙏🙏🙏
@ቤተሳይዳመዝሙር
4 жыл бұрын
ሀይለ ገብርኤል ገብረ እግዚአብሔር በእደ ማርያም አስካለ ማርያም
@agtdgtd8302
4 жыл бұрын
እህታችን በአንች ላይ ያደረ የልኡል እግዚያብሄር መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን እኔ ሀፅያተኛ ወለተ ማርያም እባላለሁ ለመምህራችን ለመምህር ተስፍዬ እረጅ ም እድሜ ከነ በላ ቤተሰቦችህ ልኡል እግዚያብሄር ይስጥልኝ መምህሬ እባክህ በፅሎትህ አስበኝ
@ኤፍታህበለኚ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርት ፀጋውን ያብዛልህ ክንፈ ገብርኤል ወለተ ስላሴ ፅጌ ድንግል ወለተ መድህን ወለ ገብርኤል ሰርፀ ማርያም ገብር ማርያም ወለተ መስቀል ሀይል ማርያም ገብር ክርስቶስ ተስፋ ሚካኤል በዖለትሽ አስቢን እህታችን።
@tinsaeshinyasayenethiopia917
4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ውድ ክርስቲያኖች ! እሰይ እህቴ እንኳን ዳንሽ ላንቺ የረዳሽ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም በበረከት በምህረቱ አይኖቹ ይመልከተን ። ተመስገን አምላኬ !!! ወለተ ጊዮርጊስ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ ! እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ያብዛልሽ ።
@yodettareku1738
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ቅዱስ አማንኤል ይባርክልን አሜን አሜን አሜን የክርስትና ስሜ ወለተ ስላሴ
@leena2439
4 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ያገለግሉት ዘመንህን እመቤቴ ትባረክልህ አሜን እህቴ በፀሉትሸ አሰቢኝ ሰሚ ሰብለ ማርያም ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሸ አሜን
@samaritanjohannes9921
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!! እግዚአብሔር ይስጥልን!! እህታችን በጸሎትሽ አስቢን ወለተ ሥላሤ፡ ወልደ ሩፋኤል፡ ወለተ ማርያም፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!
@mohammadalmagir1768
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አደርሳችሁ ውድ የትዋህዶ ልጅች እህታችን በፀሎትሺ አሰቢኝ ወለት ማርያም
@አትናስያ-ቘ4ጠ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወለተ ማሪያም ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ
@ኤፍታህሠብሪና
4 жыл бұрын
ቃለ እይወትን ያሠማልን መምህሬ ኑርልኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋክን ያብዛልኝ አሜን ፫ በፀሎት አሥቡኝ አፀደ ማርያም አና ፀዳለ ማርያም
@alemalemwalle5761
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ወይ መመረጥ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን የህታችን በረከት ይድረሰን
@messimessi4073
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን በእውነት በጣም ነው ደስ እሚለው እህታችን በረከትሽ ይደርብን አሜን አሜን አሜን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ አማኑኤል ብለሽ
@ጉልላትዘ-ኢትዮጵያ
4 жыл бұрын
ወለተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስብኝ እህታችን ሙምህራቭን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛለዎት
@ወልደገብርኤል-አ4ተ
4 жыл бұрын
ወልደ ገብርኤል ወለተ ገብርኤልና ወለተ ፃድቅ ነን በጸሎት አስቢን ጸጋው ይብዛልሽ እሀታችን
@wosenageru9723
4 жыл бұрын
ወለተሚካኤል እህተ ማርያም እህቴ እባክሽ በፀሎት አስቢን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@sndayogebrihans1334
4 жыл бұрын
እህታችን በፀሎትሽ አስብኝ ወለተዮስስ ብለሽ አስብኝ መምህረራችን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ኣምላክ ፀጋውን ያብዘልን
@youhalayyouhalay4416
4 жыл бұрын
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልክ መምህሬ ለህታችን የዳት እግዚአብሔር ለኛም ይርዳን በእዉነቱ ሥቱን ነገር ሠማን በመምህር ተሥፋየ እድሜ ይሥጥልን*
@mobilezone7158
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች። ወለተዮሐንስ በጸሎት አስቡኝ።
@tsigeredawerku2149
4 жыл бұрын
ቃለህይወተን ያሰማልን መምህር የኔ ወለተ አማኑኤል የባለበቴ ገብር እየሱስ የልጄ ወልደሚካኤል በፀሎትሽ አስቢን
@utf3893
4 жыл бұрын
የዘማሪ አቤል መዝሙር እኔ አሁን ቅርብ ጊዜ ነው የሰማሁት በጣም በጣም ነው የምወደው እና ስሙ ጠፍብኝ ብዙም መዝሙር የለውም አንድ ሁለት መዝሙር ነው እኔ ያየሁት የሱ የዳዊት ልጅ ማርኝ እና አትፍረድ ይፍርድብሀል የሜለው በጣም ነው የምወዳቸው
@ቤተሳይዳመዝሙር
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ በፅሎትሽ አስቢኝ አስካለ ማርያም ብለሽ
@fairoozfairooz3607
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልን በድሜና በጤና ይጠብቅልን ወለተ ማርያም መምህር በፀሎትህ አሰበኝ
@ኪዳነምሕረትእናቴ-ቐ5ጰ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ገ/ሚካኤል አስኳለ ማርያም በፀለታቹ አሱቡን
@ወለተኪዳንኢየሱስክር-ወ6ወ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገንግሎት ዘመህን ይባርክ እታችን በረከትሽ ይደረብን እኔ በሀይማኖቴ ደካማ ነኝ ልኡል እግዚአብሔር ያበረታኝ ዘንድሮም በፀለትሽ አስቢኝ ወለተ ኪዳን እያልሽ አምላክ ይባርክሽ
@shrtobadye2006
4 жыл бұрын
እህቴኦ እህተ ማርያም ክንፍ ምካኤል ብለሽ በጸሎት አስብን
@ወልደሰማያት
3 жыл бұрын
እህቴ በረከትሽ ይደርብን በፆለትሽ አስቢን ወለተ ኢየሱስ🙏🙏🙏😭
@lainlain1406
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር በረከቷ ይደርብን እህታችን በጸሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ
@tabesetabezhu8525
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን ወለተ ማርየም ሐይለ ማርያም በፀሎት አሥቡኝ
@genetwedajo1273
4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርሥቶሥ ብላችሁ እግዚአብሔር ይመሥገን
@yashyyashy1514
4 жыл бұрын
መምህራች እድሜና ፀጋ ይስጥልን እህታችን በፀሎትሽ አስቢን ወለተ ሚካኤል ወለተ ተክለሀይማኖት
@fikirfiseha2396
4 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ወለተ ማርያም በፀሎትሽ አስቢኝ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@asterabrham8470
4 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ አስካለ ማርያምን በጸሎትሽ አስቢኝ በእግዚአብሔር
@alemzertube4322
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ብዙ ተንሬበታለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኅታችን እኅተ ገብርኤል እና ወለተ ማርያምን ከእና ቤተስቦቻቸው በፀሎትሽ አስቢን
@tigabudessye1904
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለወት መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክለወት አሜን አሜን አሜን
@tekleabtube7192
4 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ, ወለተ ማርያም ,ወለተ ማርያም በፀሎትሽ አስቢን እህታችን
@tigabebe2863
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ እህተ ሚካኤል ነኝ መምህር እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@MalikaMalika-cl4qq
4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ አስካለ ማርያም ነኝ እህቴ ቤተሰቦቼም ሙሉ መናፍቅ ናቸው በፀሎትሽ አስቢኝ
@8october187
4 жыл бұрын
ወለተ ኪዳንና አክሊለ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን
@እህተስላሴየማርያምልጅነኝ
4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ቃለ ህይወት ይስማልኝ እህቴ በረከትሺ ይድረሰኝ እህተ ስላሴ የራሴ ነው ወለተ ዮሐንስ የእናቴ ነው አፀደ ማርያም የህቴ ነው እህተ ማርያም ያክስቴ ነው እህተ ጌዎረጊስ ያክስቴ ነው እባክ በፀሎትሺ አሰቢን የባእድ አምልኮ አለብን ና ሁላችሁ የመምህር ተስፋዬ ተመህርት የምትከታተሉ ሁሉ በፀሎታችሁ አስብን እኔ በስደት አለም በሳውዲ ነው የምኖረው መምህር ተስፋዬ በድጋሜ በትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ይሄን ትምህርት ያገኝሁት እግዚአብሔር መርቶኝ ነው እኔ በጣም በጣም ሀጢያተኛ ነኝ ምክንያቱም የዝሙት መንፈስ እዳለብኝ የተረዳሁት ይሄን ትምህርት በማዳምጥበት ግዜ ነው ዝሙት ማለት ግድ ከሰው ጋር መተኛት ብቻ አይደለም የማቃቸውን ሰዎች ለምሳሌ ለጋብቻ የጠየቁኝ ሰዎች እኔ አልፈልግም ብዬ በተውኳቸው ግዜ እውነት ነው እምላችሁ በምፀልይበት ሰአት እነዛ ያወራኋቸዉ ሰዎች በህሌናዬ ውስጥ የማይሆነውን እያደረግሁ ነው የሚያሳዩኝ እና እባካችሁ እህተ ሰላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@werkiyewonde4310
4 жыл бұрын
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን አይዛሸ በርች በጸሎትሸ አሰቢን ወለተ ሰንበት ወለተ ጨርቆሰ ገብረ እግዚያብሔር ፍቅረ ዮሐንሰ ወለተ ሰላሴን በጸሎትሸ አሰቢን
@saramengustuabitow4204
4 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@ronnen-12
4 жыл бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ጥንካሬሽን እና ፅናትሽን ይባርክልሽ፡፡ ሚስጥረ ገብርኤል፣አስራተ ገብርኤል፣ ስርጉት ገብርኤል፣ሂሩት ገብርኤል፣ኃይለ ማርቆስ፣ፍቅርተ ገብርኤል፣ ሂሩተ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል፣እህተ ሚካኤል ብለሽ በፀሎት አስቢን፡፡ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክለው፡፡
@aynalemmis8468
4 жыл бұрын
እህተ ማርያም ነኝ እህቴ በጸሎትሽ አስቢኝ እግዚአብሔር የጋውን ያብዛልሽ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ እየተማርንበት ነዉ
@muluberhansaelu8291
4 жыл бұрын
ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ገብረህይወት ነኝ በጸሎታቹ ኣስቡኝ
@senayitsm9690
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይጠብቅህ እህቴ በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ገብርኤል ብለሽ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@የፍቅርእናትየሰላም-ለ7ኘ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ሁሉ ያደረገ በጣም ደስ ይላል በእውነት በረከትሽ ይደርብን እህታችን በፀሎትሽ አስቢን (ወለተ ሚካኤል ፍቅርተ ገብርኤል )
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
4 жыл бұрын
አሜን ትዝታው ሳሙኤልን ወላዲት አምላክ እደምትመልሰው ተስፋ አለኝ ያ እደዛ በመዝሙር ያመሰግናት የሲኦል እራት አይሆንም በፍፁም እሔ የራሴ እምነት ነው እመብርሐን ምንም ቢሏት ማን እደሚላት ታቀዋለች ድሮም ያሳደዳት በሰወች ላይ እያደረ ችግር መከራ ያፀናባት እሔው ክፉ ነው ከዘሯ የተረፉትን ተብሎ እደተፃፈው እሔው አላዋቂ ትውልድ አገኜ እደፈለገ ይናገራል ለዘዶው የስድብ አፍ ተሰጠው ተብለናል አይደል አወ ሁሌም ይሳደባል እኛ ደግሞ ያ ዘንዶ ከነሱ እዲርቅ ለፈጣሪ ስማቸውን እየፃፍን መምህር እዳስተማረው መፀለይ መስገድ አለብን እመኑኝ ይመለሳሉ ወደው አይደለም በስጋ ቁጭ ብሎ ስናየው ትዝታው እደሰውኛ።ያለ ይመስለናል አይደል በጭራሽ የለም አይምሮው ሁሉ ነገሩ በዘንዶው ተይዟል እዲሁም እደሱ ያሉትም መምህር በፀሎትህ አስባቸው ላተ መናገር ለቀባሪ ማርዳት ቢሆንብኝም ከጭቀቴ የተነሳ ነው ምን ያክል እደማመኝ በተለይ።የበጋሻውና የሱ ቁጭ ብለን ትምርታቸውን ከስራቸው እየተማርን አድገን እሔው መጨረሻቸው እዲህ መሆኑ ያማል ግን ይመለሳሉ ድግል ታስባቸው ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ከመሀከላቸውም እየተመለሱ ነው ክብር ለመዳናለም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን የድግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
@gelilaberhanu8171
4 жыл бұрын
በፀሎትሽ አስቢን ብርሃነ ማርያም ፍቅረ ስላሴ ሂሩተ አብ ሀይለ ሚካኤል ወልደ ገብርኤል ፍቅርተ ኪዳን እና ወለተ ማርያም ብለሽ በፀሎትሽ አስቢን ፅጋውን ያብዛልሽ አሜን
@መክሊት21
4 жыл бұрын
እህቴ በፀሎት አስቢኝ እኔም እዳቺ ቤተሰቦቼ በአድ አምልኮ የመልካሉ ወድሜ ሀይምሮ ዘገምተኛ ሆኖብኛል ቤተሰቡ ፍቅር አተዋል ሰላም የለም በአድ አምልኮውን ትተዌታል ግን ቤተሰቡን እያመሠነው እኔ በስደት ነኝ እግዝያብሔር በሰላም ለሀገሬ አብቅቶ ለንስሀ ያብቃኝ ከነመላው ቤተሰቦቼ ወለተ ኪዳን ወለተ ሰመአት ይኋንስ ሀይለ ገብርኤል ወልደ ሰመአት ሀይለ ገብርኤለ እህተ ገብርኤል ተሳይ የሁሉንም ቤተሰቦቼን አላቀውም ግን እግዚአብሔር ያቀዋል ከነመላው ቤተሰቦቼ አስቢኝ
@rude7226
4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህታችን ወንድሜን ሴይፈ ስላሴ ወለተ ሰንበት ብለሽ አስቡን መምህር
@Tube-if5bz
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አምን አሜን አሜን አሜን አሜን አምን💓💓💓 እግዚአብሔር ይመስገን
@yhmeyemaryam4292
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በጠላት ነቅተን እራሳችንን አሸንፈን ለእግዚአብሔር ተገዝተን እንድንኖር እግዚአብሔር ይፍቀድ በረከትሽ ይደርብን እህቴ በፀሎት አስቢን ወለተ ሰንበት ከነ ቤተሰቦቾ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ወለተ ኢየሱስ መምህር እረጅጅጅጅጅጅጅጅም እድሜ ይስጥልን
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በፅጋላይ ፅጋውን ያብዛልህ እንኳንም ደስ አለህ እንኳን ለዚች ልዬ ቀን አደረስህ እግዚአብሔር አይለይህ በረታ ከዚህም በላይ እንድትስራ እግዚአብሔር ይርዳህ
@kokoebkokoeb8218
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብራሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
@እመቤቴይላልአንደበቴእመቤ
4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ሳዓትህ ና ጊዜህን አጥፍተህ ለኛ የምታስተምረን ሁሉ እግዚአብሔር ጸጋዉን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ እህታችን ደግሞ በጾሎትሽ አስብኝ ወለተ ጻድቃን ወለተ መድህን ገብረ ቆርቆርስ
@SaraSara-ri9im
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በረከትሽ ይድረሰን እህታችን በፀሎትሽ አስቢኝ አስካለ ማርያም እያልሽ
@alemworku1254
4 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር እህታችን የፀሎትሺ በረከት ይድረሰን! ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎትሺ አስቢኝ
@sarayoutube9968
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ስላሴ
@yhmeyemaryam4292
4 жыл бұрын
ተክለ አብ ወለተ ሩፋኤል ፅጌ ማርያም አስቢን እህቴ
@mimikalayu3737
4 жыл бұрын
በጸሎት ኣስቢኝ እህታችን ወለተገብርኤል ነኝ ወንድማችን ጸጋውን ያንዛልህ
@danielasefa7568
4 жыл бұрын
እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ገብረ ማርያም
@አልማዝደጀን
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ የጠብቅልን ከእኔ ያነሰ የለምና ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@hiwotteferi4690
4 жыл бұрын
አመተ ተክለሃይማኖት , በትረ ማርያም, ብለሸ አስቢን እህቴ እባክሽ። በረከትሸ ይደርብን። ለመምህርም ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@betlhemadane2737
4 жыл бұрын
ወለተ ገብርኤል አስቢኝ የኔ እህት በማርያም መምህር በፀሎትህ አስበኝ ውስጤ ይጨነቃል ዝም ብሎ ስደት ነው ያለውት
@ILOveJEsus0720
4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አንተን እና ቤተሰቦችህን ይባርክ!!! ገጠመኝ ላይ ክርስቶስን በህልምና በራእይ ስለሚያዮ ሠዎች ሠምቼ ፣ጌታዬ እና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስን ትላንት ማታ በፀሎትና በእንባ ጌታ ሆይ እኔ ክፉ እና ቀና ልብ ስለሌለኝ ነው አንተን አይቼህ የማላውቅ እባክህን ቀና ልብ ፍጠርልኝ ብዬ ፀልዬ ተኛው፣ በህልሜ ክርሰቶስን ከኃላዉ እየተከተልኩት እጄን አንስቼ ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለው የሚለውን መዝሙር እየዘመርኩ እከተለው ነበር። ነጭ ልብስ ለብሶ ከሁዋላው ትከሻው እና ራሱ ብቻ ነበር የሚታየኝ። ተመስገን አምላኬ። "እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፣ በእዉነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው።" መዝሙር 144፣18
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን እንዳንተ አይነት እንቁ የሆኑ መምህራኖችን ያብዛልን
@rahealtadesse8485
4 жыл бұрын
ግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን . እህታችን እግዚአብሔር የድንግል ልጅ እኻን ለዚህ አበቃሽ አሜን. በጸሎትሽ አስቢን እህተ እራጉኤል እና ተስፋ ማሪያም
@ስላም-ጠ3ኸ
4 жыл бұрын
የኔ እህት በረከትሽ ይደርብኝ መታደል ነውበፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ኪዳን ብለሽ በእውነቱ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጀግ ደስ ይላል በሚድኑ ሰዎች በጣም ነው እምቀነው። ታድለው በረከታችሁ። ይደርብን እህታችንን በፅሎትሽ። አስቢን አመተ ስላሴ ገ/ሕይዉት ወ/ገብርኤል ወ/ገብርኤል ወ/ገብርኤል ወ/ገብርኤል ከእኛ የበረታችሁ አስቡን በፅሎታችሁ
@ቃልኪዳን-ኸ4ረ
4 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እኔን እህትሽን አጥያተኛዋና በደለኛዋን በፀሎተሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም ብለሽ
1:30:53
32ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ማለት ይህ ገጠመኝ ይመስለኛል
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 19 М.
17:28
Ethiopia - ከአስመራ የሾለከው መረጃ | የሙስጦፌ ጥብቅ ቀጠሮ | ኢሰመጉ ታገደ | የአለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያን አስጠነቀቀ
Feta Daily News
Рет қаралды 16 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
🔴LIVE #እንኳን_አደረሳችሁ‼️👉🏾ቀጥታ ከሐዋሳ ገብርኤል
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 157
59:29
30ኛ የህይወት ገጠመኝ፦አይ ግፍ በሰው ላይ የምንሰራው ነገር ሁሉ መልሶ የእኛው እዳ ነው የሚሆነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
1:42:25
31ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ጎረቤታችሁ ሙሉ ቤቸሰብ ሌባ ቢሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
18:17
ናብ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ዝገብርናዮ ተኣምራዊ ጉዕዞ ዝግርም እዩ❤!!!
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 6 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,8 МЛН
⭕️Live#ሥርዓተ_ቅዳሴ 👉 ቀዳሜ ሰማዕት 👉 ቀጥታ ከደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ♦️ታኅሣሥ 17 || Live St. Estifanos Dec 26
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 436
1:08:50
27ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የልጇን አባት ወይም የቀድሞ ባሏን የተበቀለች መስሏት የገዛ ልጇን የጎዳች ቆንጆ ታሪክ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
1:04:11
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት በመምህር ተስፋዬ አበራ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 10 М.
7:01
ኡስታዝ ተሞሸረ! አልፍ መብሩክ ኡስታዝ ሳአድ አሊ_Sa'ad Aliy Weadding/Alf Mebruk
Lij Ahmu2-ልጅ አህሙ2
Рет қаралды 13 М.
1:14:18
24ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአባቱን አስማት ተምሮና ተዋርሶ ሴቶችን የፈጃቸው ባለሱቅ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН