87ኛ Aኛ ገጠመኝ ፦ 8 ሴተኛ አዳሪዎችን የማረከ ድንገተኛ ቃል( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 39,940

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 313
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን መምህሬ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ሰላም ነኝ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እንካን ለዚ ክብር አበቃህ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ኣሜን ፫ የአምልኮት ስግደት ላላወቃቹ ( አዲስ ለሆናቹ )👇ኤፌሶን 2 :5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ በበደላችን ሙታን እንካን በሆንን ግዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን በፀጋም ድነናልና ። ኤፌሶን 6 :11 _13 የድያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላቹ የእግዚአብሔር ዕቃ ጦር ኹሉ ልበሱ ።መጋደላችን ከደም ና ከሥጋ ጋራ አይደለም ና ከአለቃዎችና ከሥልጣናት ጋራ ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዢዎች ጋራ በሰማያዊም ስፍራ ከለ ከክፋት መንፈሳውያን ጋራ ነው እንጂ ። 2 ቆሮ 11:14 ይህም ድንቅ አይደለም ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና ። የድያብሎስ ሴራ ጥልቅ ነው እና እንድንነቃ የረዳን አባታች አባ ግርማን አንተም ሌሎችም ስለመናፍስ እንድናውቅ ምክንያት አድርጎ የላከልን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ከመምህር ተስፋይ ከአባቴ መምህር ግርማ ከ ቀሲስ ሄኖክ የተማርኩት ነው በጥቂቱ የአምልኮት ስግደት ከፀልት በፊት ለአብ እሰግዳለው ለወልድም አሰግዳለው ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለው ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ከቻልን ለእያንዳንዳቸው 7 ግዜ 👇 1 ቅዱስ እግዚአብሔር 2 ቅዱስ ሃያል 3 ቅዱስ ህያው 4 ቅዱስ ኤልሻዳይ 5 ቅዱስ አዶናይ 6 ቅዱስ ፀባኦት 7 ቅዱስ ያህዌ 8 ቅዱስ እየሱስ 9 ቅዱስ ክርስቶስ 10 ቅዱስ አማኑኤል 11 ቅዱስ መድሃኒአለም 12 ቅዱስ ኤልማስ 13 ቅዱስ አፍኒን 14 ቅዱስ ይርኤ 15 ቅዱስ ሸራኽያ 16 ቅዱስ በራኽያ 17 ቅዱስ አራኽያ 18 አልፋ ና ኦሜጋ 19 ቅድስት ስላሴ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለንተ ይሁን ።ኣሜን ፫ ከፀሎት በኋላ የንስሃ ስግደት 41 👇 12 እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ 12 በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12 ክርያላይሶን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 5 ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ 👈 የንስሃ ስግደት 👇 64 ክርያላይሶን የእመቤታች በዚ ምድር የኖረችበት የእድሜዋ ቁጥር ነው።👈 ስብሃት ለእግዚአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለደ መስቀሉ ክቡር ኣሜን ፫
@user-bc4ly1zr8o
@user-bc4ly1zr8o 3 жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል አቤቱ የሰራዊት አምላክ
@yeearsemalijnegn2959
@yeearsemalijnegn2959 3 жыл бұрын
Inee gin mache sawuu wanalow betam tacanqu askale maryam iyalchu baslota asbung
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 3 жыл бұрын
@@yeearsemalijnegn2959 አይዞሽ እህቴ ፀሎት እመ ብርሃን አይለይሽ በርቺ
@were8721
@were8721 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 жыл бұрын
@@tube-eq3xy Merejawun silakafelishin EGIZIAABIHER yistilign.
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
መምህር ሊያመኝ ነው 😥😥እባክህ ያንተ የመንፈስ ልጆችህን አስተምር ስጋው ደሙ የከበረበት ሰውነት በመገላለጥ እና በ ሚካፕ ባይረክስ አምላክ ሆይ ማረን 😥😥😥
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
እውነት የሚገባ መልክት ነው መምህራችን በደንብ እንደሚያስተምርበት ተስፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር በማስተዋል ይመልሰን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amen
@nurmedresa
@nurmedresa 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የተዋህዶ ሃይማኖትን እናስፋፋ እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በቅርቡ live ማስተላለፍ እንጀምራለን
@chakameron2230
@chakameron2230 3 жыл бұрын
Leka mezmern tewdros b progermchen ly selyhuk des bloyehye twedros enwedkln ye orthodoxe arebyea nk tegwen yebzlk
@mahmud2258
@mahmud2258 3 жыл бұрын
ሊቀ፡መዘምራን፡ቴዎድሮስ፡ዮሴፍ፡እሸ
@mahmud2258
@mahmud2258 3 жыл бұрын
እሽ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
እሺ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
እውይ እንዴት እንደምወድዎት ጋሽ ይልማዬ።
@user-lt4gx7oi2u
@user-lt4gx7oi2u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልል❤❤❤❤❤ ትዳራቸው የአብራሀም እና የሰራ ያድርግላቸው እኛንም ለዚህ ክብር ያምጣን እግዚአብሔር
@user-vk6tk2hl3h
@user-vk6tk2hl3h 3 жыл бұрын
እኔምከ4አመት በፊት ያመጣሁት የዝሙት መንፈስ እያሰቃየኝ ነበር በገጠመኙ ስለንስሀ ያስከማርከው ትምርት መፉትሄዎች ከሁሉም አሁን ትምርት እኔ እንዳልሆነ አወቄ አሁን በስደት ላይ ብሆንም ያመነ ሁሉ ይደርግለታል ንስሀ ገብቸ አለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ በዘንዱሮ አመት አገሬ ገብቸ ስጋ ወደሙን ለመቀበል ያብቃኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኘ መምህር እግዚአብሔርን ፀጋውን ጤናውን ከነሞላው ቤተሠብህ ይስጥህ በዙ ሠው እያዳንክ ነው እናቴ ድንግል ማርያም ትባርክህ
@muluregassa9446
@muluregassa9446 2 жыл бұрын
መምህር የምታስተምረው ትምህርት በምድር ዋጋ የሚሰጠው ሳይሆን አግዚኣብሔር ዋጋውን ይክፈልህ! እኔ ስአንተ የምሰጠው ሌላምንም የለም።
@asterasmelash2964
@asterasmelash2964 3 жыл бұрын
መምህር ገጠመኙ ተመችቶኛል ስታብራራው ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው፣ ለምሳሌ ልጄ ልትቆርብ ስትሄድ ስመ ክርስትናዬንን እጁዋላይ በስኪብርቶ እየጾፍኩ ጊታሆይ ማረኝ ብዬ ፣ እጽፋለው፣ ይህን ያወኩት መቼነው ምመጣው የሚለው ወጣቱ ልጅ ገጠመኝ ላይ ነው፣ ሁለተኛው ደግሞ መቁጠሪያዬ ድንገት ይጠፋል ወይም ብትን ይላል በልጄ ቀበቶ በስምህ የተባረከ ይሁን እንደእምነቴ አድርግልኝ ብዬ እገርፍበታለው፣ ይሄም ከናታችን ጣታቸው ከሚያበራው እናት የተማርኩበት ነው፣ ሶስተኛው ለተጣሉንን ለሚጠሉን መስገድ አላቅም ነበር ደስ ይበልክ መምህራችን ለኔ በጣም ሰርቱዋል ስማቸውን እጄላይ ጽፌ ሰግጄ ጠላትን አሸንፊያለው ከሚጠሉኝ ከሰዎች ጋር ሰላም አግኝቻለው፣ እንዳላሰለችህ እንጄ ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለው፣ ታሪኩን ሠማው በተመስጦ ስለሆነ ስትጨርሰው ወይ ከመቼው እለቀ እላለው ፣ ምናልባት አሳጥረው የሚሉክ ኦርቶዶክስ አይመስሉኝም ሌላ ነገር ሰሪዋች ስራቸው ድብቅ እንዲሆንላቸው እና የሌላ እምነት የ ኦርቶዶክስ ጠላት ናቸው ፣ለኔ የሜመስሉኝ አንተ ግን በጀመርከው ቀጥልለናመሰግንካለው
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 жыл бұрын
እመላኬ ለዚህ ክብር አብቃን መታደል ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን
@jimmymelles5445
@jimmymelles5445 2 жыл бұрын
እባካችሁ ገብረእግዚአብሄር ፥ ፍቅረማሪያም፥ ወለተማሪያም እና መንበረማሪያምን በፀሎት ያሰቡን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች። የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 2 жыл бұрын
ለመምህራችን እረዝም እድሜ ያድልልን በፀጋ ያቆይልን
@saraalamou7996
@saraalamou7996 3 жыл бұрын
በርታልን አንተን በዚህ ሀሳብ ላይ ያስነሳህ ልሁል እግዚሐብር ይክበር ይመስገን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለወንድማችን ደስ ብሎኛል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አስተዋይ ልቦናን ያድለን በእውነት አሜን፫
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በሉ ኑ ሰብሰብ ብለን እንመገብ ቤተሰቦቼ
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ጸጋውን ያብዛልህ። እኛም በሰማነው በተማርነው እድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ይሁን ይደረግልን ለንሰሐ ሞት ያብቃን በጸሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ብላችሁ
@dmulugeta
@dmulugeta 3 жыл бұрын
የዛሬው ለየት ያለ ነው መምህር ተስፋዬ። ፅናትህ የሚደነቅ ነው በዛው ልክ ደግሞ እግዚአብሔር እንደሚረዳህ ግልፅ ነው። ምስክርነት እንድትሰጥ መመረጥህም እንደዛው። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 7 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አድሜ ጤናዉን ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ አግዚአብሔር ከዚህ ከፋ መናፍስት ሁላችንንም በያለንበት ስላሴ ይጠብቁን ላገቡትም ትዳራቸዉ ያብረሐም የሳራ ጋብቻ ያርግላቸዉ
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 3 жыл бұрын
ስላም መምህር እንኳን ለእመቤታችን ፅጌ ፀም ብስላም አደርስክ አደርስን መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስተ ስማይትን ያወርስልን አሜን አሜን አሜን
@blackman9558
@blackman9558 3 жыл бұрын
Amen kal hiwet yasemalen
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 3 ай бұрын
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@keedaw6764
@keedaw6764 3 жыл бұрын
መምህር እኔበጣም በጣም በገመኞቹ ሁሉብዙነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ባተላይ አድሮ ስላስተማረን
@fantetube2390
@fantetube2390 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ነገርእየተማርን ነው
@temesgenamlake836
@temesgenamlake836 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒ አለም ትዳራቹ ይባርክላቹ መምህራችን ደሞ ልኡል እግዚኣቢሄር ይጠብቀህ
@user-qp4rl4mh1m
@user-qp4rl4mh1m 2 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት ይሁን ይደረግ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ያሳዝናል በቁማችን ሰው እንመስላለን እንጂ ውጣችን በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭 መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-lt4gx7oi2u
@user-lt4gx7oi2u 3 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህልን መምህራችን በእውነት በጉጉት የምጠብቀው ትምህረት አው በእያንዳንዱ ገጠመኝ እራሴን እድፈትሽ አድርጎኛል
@user-ul4ur1tf3l
@user-ul4ur1tf3l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትያሰማልን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም የሰራ ጋብቻ ያድርግላቸው እኛም እግዚአብሔር አምላክ ፍፀሜያችን ያሳምርልን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 жыл бұрын
ኤፈታህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይፈታን ወለተ ቅድሳን
@serkalamserkalam9573
@serkalamserkalam9573 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ ታሪክህን በጀሮአችን ሰምተናል በአይናችንም አየን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ ፍፃሜአቹህን ያማር ይሁን መምህራችን በርታ !
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@edenmesfin5077
@edenmesfin5077 3 жыл бұрын
ሁሉንም ያደረገ ልዑል እግዚአብሔርን ይመስገን እነሱን የፈታ ለቁም ነገር ያበቃ እኛን ከታሰርንበት የመናፍስ እስራት ፈትቶ ለክብር ያብቃን
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 3 жыл бұрын
አንተ መምህር የምትናገራቸው ነገሮች ሁላ በኔ ህይወት ውስጥ አልፈዎል ከጥቂቶቹ በስተቀር ያው እኔ ቁጭ ብዬ ማዳመጥ አልችልም ከስራዬ የተነሳ ዳውሎድ አድርጌ ነው የምሰማው ለዛ ይቅርታ እኔንም ቤተሰቦቼንም እንድታድንልን እፈልጋለሁ እባክህ በማርያም
@senaitetafa3208
@senaitetafa3208 3 жыл бұрын
እኔ የምለው እንድህ ያለ ግርማ ሞገስ ለብሶ ከብሮ በእግዚአብሔር ቤት ተባርከው ዞር ብለው ደግሞ ራቁት መሆን ምን ማለት ነው ይቅርታ አድርጉልኝና አይመሳሰልም
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳፍሩት ሲላቸው በቁርባን ሲላቸው እርቃናቸውን ሎቶ ስብሃት እንደ እንዚህ አይነቶች እኮ ናቸው ቤተክርስቲያንን የሚያሰድቡት ጌታ ማስተዋሉን ያድላቸው አሁንማ አገልጋዮች እትቃኖችሁን ሰርግ ካላረጋችሁ አያምርም የተባሉ ይመስል ጡት እያሳዩ ቤተክርስቲያንን መሳቅያ መሳለቂያ አደረጓት ያሳፍራል
@user-oc2bt6om7j
@user-oc2bt6om7j 3 жыл бұрын
እዉነትሽነዉ እኛ ሴቲች አለማዋይ ነን የተነገራነዉን አንሰማም
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ ወድማችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እኛንም የድግል ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ለዚህ ክብር ያብቃን
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 3 жыл бұрын
ያብራሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ወንድማችን እናእህታችን ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ እኛንም ለዚህ ክብር እንዲያበቃን እማምላክ መልካም ፍቃድዋ ይሁንልን አሜን ፫
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ያገባው ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ካንተ የተሻለ አውቃለሁ ብዬ ሳይሆን ሙሽሮቹ ሰጋ ደሙን ከተቀበሉ በኋላ ለምን እንደዛ መገላለጡ አሰፈለገ?
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እያመሰገንን እንማማር ባለማተቦቹ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን በክርስቶስ ቤት መሞሸር መመረጥ ነው። ትዳራችሁ ይባረክ
@lulatesfay4937
@lulatesfay4937 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
እግዚሀቤርይመስገንሁላችንንለዚያብቃን
@were8721
@were8721 3 жыл бұрын
መምህርተሥፉዬ እግዛብሄር ረጅምእድሜ ይሥጥልን አሜን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
መምህራችን እንዴት ታድላለች ያንተ ነፍስ ካዘኑት ጋራ የምታዝን ። በእዉነት ይህ መመረጥ ነው ። የማርያም መግደላውት አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። እግዚአብሔር የወደቁቱን ያነሳል እግዚአብሔር የተናቁቱን ያከብራል እግዚአብሔር የተኙትን ያነቃል እግዚብሔር በፍቅሩ ይማርካል ። አምላከ ቅድሳን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ ሰላመ እግዜያብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 3 жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የብራሀም የሳራ ያድርግላችሁ አሜን አሜን
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃህ ያብረሀም የሳራ ይሁንልህ እሰይ እልልልልልልል
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን የአብርሀን የሳራ ያድርግላችሁ. መምህራችን እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን በርታ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይማረን
@bx395
@bx395 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእውነት መምህር እግዚአብሔር ባአንተ ላይ አድሮ ስንቱን ማረከው በእውነት አጂግ በጣም ተአምር ነው ከዚህ በላይ ገድል የለም 💚💛❤
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
እንኳን መጣህልን መምህራችን
@zaminoruae6469
@zaminoruae6469 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልን 👏👏👏👏👏👏
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ያንተን ትምህርት ባዳምጠው አልጠግብም እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉ መምህራን ያብዛልን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
ሙሽራ ሙሽሪት እንኳን ደስ አላቹሁ ። እግዚአብሔር ለመረጣቸው እንደ ሃሳብን ለተጒዚት ነገር ሁሉ ለቦጎ ነው መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ያክብርህ ።
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጠህ እህት ወንድማችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ይህ ክብር ለእኛ የብቃን አሜን
@kibromedemisse1318
@kibromedemisse1318 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@zinatube2251
@zinatube2251 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድማችን
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር ምን እንደምል አላቅም ልቤ ተሰብሮል በእውነት መምህር እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ቃላት ያጥረኝል መምህር እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር ይመስገን እንዳንተ ያለ አስተማሪ ሺ ሆኖ ይብዛልን መምህር ለኛ መዳኒት ነህ
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ስላስተማረን
@benjaminterefe7644
@benjaminterefe7644 3 жыл бұрын
Always anticipating for your beautiful videos. We need more of this! God bless you always brother🙏🏾✝️🙏🏾
@biruktilahun3745
@biruktilahun3745 2 жыл бұрын
Igzabheri Yimesgeni
@samrakasew3457
@samrakasew3457 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ። ወድማችን እንኳን ደስ አለህ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን።
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ መምህር አንተም እንካን ደስ አለህ
@tamrumogessie8717
@tamrumogessie8717 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ትዳራችሁ የአብርሀም እና የሳራ ይሁንላችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
መምህር ብዙ የተደበቀ ግበረ እርኩሳን መናፍስት ሴራ እያጋለጥክ ነው ወጣቱን አትርፍ እግዚአብሔር ያግዝህ በርታልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ክፉውን ሁሉ ታርቅልህ
@zoro-xm4gr
@zoro-xm4gr 3 жыл бұрын
Grazie mille
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@were8721
@were8721 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@tehamush5911
@tehamush5911 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ የስደት ወንድሜ መካሪዬ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ስጀምር ጠላቴን አውቄ ለመኖር ጓጓሑኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህሬ አሜን፫
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
መምህር እኔም ከስደት ስመለሥ ገጠመኝ እነግርሃለሁ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Congratulations 🎊🍾🎈🎉 Tanhks too Good 🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏😍😍😍 Brother
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን
@poptika6979
@poptika6979 3 жыл бұрын
aአቤት መታድል ምመረት አገዝያበሄር ሁላቺነም ለዝህ ክበር ያበቃን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻💒💒💒💚💛❤ወንደሜ inqan lezh kለዝህ abkah
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሺ
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣክልን መምህራችን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 жыл бұрын
መምህር በርታ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።እንወድሀለን በርታ።
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin wendemachin ihtachin inkwan Desi Alachu yaberham ysara gabcha yihulnachu 🙏🙏🙏
@user-qn7nx2yp2v
@user-qn7nx2yp2v 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብቢሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ያአብረሐምና የሣራን ትዳር ያርግላቸው አሜን (፫)
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ በአንተ ላይ እያደረ የመከሩን ያስተማረውን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!! በእውነት መምህር እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝመው እኔ ከምታስተምራቸው ትምህርት ጀምሮ እስከምታቀርባቸዉ ገጠመኞች በጣም በብዙ ነገር ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ስደት ላይ ላለን ሰዎች የነፍስ ማዳን ስራውን አምላክ በእንተ ላይ አድሮ እየሰራ ነው። የሰጠህን ፀጋ አሁንም ያብዛልህ!!! መምህር በፀሎትህ ፍቅርተ ሥላሴ ብለህ አስበኝ በአስራ አንደኛው ሰዓት ዎጋቸውን ከአገኙት ጋር እንዲይቁጠረኝ!!
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 жыл бұрын
Egzibher yetemsegne yhun Kale hiwet yasamaln memherachn
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአባቶቻችንብአምላክ ይክበር ይመስገን
@hiwotfekadu4239
@hiwotfekadu4239 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚያ ሁሉ ፈተና አውጥቶህ በክርስቶስ ሥጋና ደም ታትማችሁ ለዚህ ክብር ስለበቃህ ወይም ስለበቃችሁ ድድ ብሎኛል የአብራህምንና የሳራን ጋብቻ የባረከ አምላክ የእናንተንም ጋብቻችሁን ይባርክላቹ አሜን
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 3 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን የዛሬ ደሞ ለየት ያለ ያለ ነው በጣም ትምህርት ነው
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 3 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 23 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
87ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦ ደብተራ በዝሙት ሊጫወትባት የፈረደባት ነፍስና መጨረሻዋ
2:07:15
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 45 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН