90ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በባለሀብቱና በሊስትሮው መሀከል ያለ የስብእና ልዩነት በታሪኩ ውስጥ ይታያል

  Рет қаралды 37,191

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 358
@kebide2231
@kebide2231 Жыл бұрын
ገጠመኝ ህይወት ቀያሪ ትምህርት። ገጠመኝ እግዚአብሔርን ማግኛ መንገድ። ገጠመኝ የሴጣን ድል መነሻ ትምህርት። ገጠመኝ የጠንቋይ ሴሪ ማክሸፍያ ትምህርት። ገጠመኝ ጀግና ክርሰቲያን መፍጠሪያ ትምህርት።
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ገጠመኝ ጀግና ያደርጋል ! የሆነ የልብ ቆራጥነት ይሰጣል ! የሰውን ችግር መሸከም , በፍላጎት ነው የምናደርገው! መምህር ሀዋርያ አደረግኸን ! ፀጋህ ይብዛ ❤❤❤
@andargemekonnen8786
@andargemekonnen8786 Жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።ብዙ ነፍስ እያዳንክ ነው። እባክህን ሠይፈ ገብርኤል ብለህ በጸሎት አስበኝ!
@Elsakidanu
@Elsakidanu Жыл бұрын
ቅዱስ ቅርባን መቀበል እንዴት እንደናፈቀኝ 😭😢 እመ አምላክ ስደታችን ታሳጥርልን 😔
@betytsegaye4419
@betytsegaye4419 Жыл бұрын
አይዞን እህቴ እመቤቴ ትርዳሾ
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
አሜን ፫
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Amen inem indet indenafeqengi
@meskelewolde3565
@meskelewolde3565 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ካንቺ ጋር ይሁን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 Жыл бұрын
በእውነት በጣም
@diye2138
@diye2138 Жыл бұрын
የስጋናደሙ ሃይል አስቦ ሳያስበው እንደእኔ ያለቀሰ ማነው? ላይክ አድርጉ
@MeskiArega
@MeskiArega Ай бұрын
ወይ እግዚአብሔር ስራህ ሁሌም ይደንቀኛል።
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ይገርማል እጅግ ድንቅ ፈተና ገጠመኝ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንቁ መምህሬ❤❤❤❤
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
በእውነት ሁላችንም ቃለ ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን እንጂ በጣም ደስ ፈተና ግጥብ ነው በእውነት አንድ ሰው ከመልስ እኮ ሚልስው በሰው ነው ፍጻሜው ያሰማልችው በእውነት መምህር ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሚካኤል ሩፍኤል ይጠብቅልን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Жыл бұрын
ታድሎ የተባረከ ማንነት የሚያስቀና ስብእና እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ወንድም ❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ነው የእሱ ስራ
@initesinites2988
@initesinites2988 Жыл бұрын
Awo wude
@alfnasheandale5197
@alfnasheandale5197 Жыл бұрын
እሜንእሜንእመን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን ጸሎት አይለይህ እውነት ነው ይከብዳለ ግን በእግዚአብሔር ጏይልከአሸናፊዎች እንበልጣለን ጎዶልያስ
@raheltadsas1654
@raheltadsas1654 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡን አፀደ ማርያም፣ ሃይለ ማርያም ፣ ፅጌ ማርያም፣ ወለተ ኪዳን፣ ሀይለ ስላሴ፣ ፅጌ ስላሴ፣አስካለ ስላሴ፣ ሀብተ ማርያም
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እህቴ ባለቤቱ የተባረክሽ ነሽ መጀመሪያ ፈቃደኛ በመሆንሽ ነገሮች ተስተካከሉ ሴት ትዳሯን ማዳን መጠበቅ ትችላለች ❤ ባልን ከልጆቻችን እንደአንዱ ማየት ያስፈልጋል ❤ ከእናቱ የተረከብነው የአደራ ልጅ ማለት ነው 🌷 ሚስትም እንደዛው ❤❤❤ በእናቷ እቅፍ በወንድሞቿ እንክብካቤ ያደገች ። ወደ ባሏ ስትመጣ ሊንከባከባት ይገባል !!! እግዚአብሔር ይመስገን ይህን አስተምሮ የሰጠን 🌷
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ምልጃ ጾሎቱ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ገጠመኝ ፈተና 90 ተለቋል
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
አሜን እኳን አቡር አደርሰን🙏🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህቴ ❤🙏🏿
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Жыл бұрын
​ wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww2wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww22wwwwwwwwwwwwww2wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww2wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwawwwwwww2wwwwawwwwwwawwwwaww2wwwwwwwww2w
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanay0hanes
@hanay0hanes Жыл бұрын
ቤተሠባቸ እህተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎት አሠቡኝ😭😭😭
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 Жыл бұрын
መምህራችን እማ ፍቅር ፀጋው ይብዛልህ በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው ልጁ በረከቱ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ለሆነው ሁሉ ክብር ምስጋና ይግባው ለእናቱ ለወለላይቱ ለድንግለ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን የእናንተም በረከት ይደርብን ሪፀሉት አስቢን ከነመለዡ ቤተሰቤ ወለተ ስላሴ ነኝ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ የምትወደው መላክ ይጠብቅህ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
ወይ መምህር ሳላስበው እንባዬ ፈሰሰ የልጁ ስራ ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ በማንጠብቀው ሰው ላይ አድሮ ያስተምረናል ❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ#እንደ ወንድማችን ቅን ከረገኝ ልዑል ሆይ🤲🤲woow woow woow👏👏ዘጠኝ ሴቶች መጋበዝ በሰላሴ ሥም ዋውውው# አፊ ቆረጥ ይበል ወንድሜ ኡኡኡኡ የእውነት ጀግና ነህ#አሁን እኔም ሠው ነኝ? ቆሻሻ ተራ ሠው ነኝ#ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🤲🤲🤲🤲
@Alemi8526
@Alemi8526 Жыл бұрын
በጣም ገረምህ ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት በመንፈስ ቅዱስ የሞላ ሰው ያብዛልን
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲ ነው ቅድስት ስላሴ መጨረሻውን ያሳምርለት ተባረክ ወንድሜ ❤
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ለዘላአለም የታሰገነ የተባሰከ ይሁን አሜን አሜን አሜን የባለ ሊስትሮው ልጅ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የዛሬው ገጠመኝ ባያልቅ ብየ ተመኜሁ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ በቸርነቱ ይጠብቅህ። ሀይለ ገብርኤል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የክርስቶስ ጀግና ሀይለ ማርያምና ቤተሰብህ እግዚአብሔር ስለረዳችሁ በጣም አመሰግነዋለሁ ባለቤቱ የዋኋ እግዚአብሔር ህይወትሽን በበረከቱ ይሙላልሽ ታማኝና አርአያ የሆንሽ ጀግና ሚስት ባልሽን ተሸልመሻል ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ብዙ እውቀት ብዙ ትምህርት የሚያስተምር ነው እንቁ መምህሬ ቃለ ሒወትን ያሰማልን
@astera3589
@astera3589 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣል ቃለ ህወይት ቃለ በረከት ያሰማልን ጠላቶች እግር መርገጫ ያርገል እንደንቴ አይነት አሰተመር እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ህዝብ አብሲቶን ይስጠን መምር እኔ ደከማ ነኝና በጸሎት አሰበኝ ከነቤተሰባቸው እግዚአብሔር የቅዱሰን አምላክ ለሁላችን መስተዋልን ይሰጠን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ጥበቀዋ አይለይህ መምህርዬ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hanahielegebriel8703
@hanahielegebriel8703 Жыл бұрын
ቀናሁበት ልጁ እንዲ ናት እናት ሰንበት ት/ቤት እኛ ደካሞች አሰደብናት እንጂ የዘመናችን ጀግና ነክ መምህር እግዚአብሔር አገልግሎትን ይባርከው
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እናመሰገናለን አባዩ
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
ደሥ ሢል ባለ ሊስትሮ እግዚአብሔር እኮ ሲመርጥ እንዲነው እግዚአብሔር ይመስገን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መግደላዊት ማርያምን የወደደ ክርስቶስ ሁላችንም ይወደናል ❤❤❤ ወንድሜ ንፁህ ልብ አለህ ! እግዚአብሔር የወደደው ሰው የታደለ ነው 🌷🌷🌷
@ሳራ-19
@ሳራ-19 Жыл бұрын
እኔ በሚስቱ ቀናሁ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ እናት
@arsemaarsema9940
@arsemaarsema9940 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እርዝም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከኔ የበርታችሁ እስብን በፀሎታሁ ወለተ ስንበት እና ክንፈ ገብርኤል ፣ወለተ ማሪያም
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ። የሚገርም ገጠመኝ ነው የዛሬ ደግሞ ። ተስፋ ስላሴ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ። በ አንተ ትምህርቶች ያልተለወጠ ማን አለ ከቶ አውቆ አበዶች ካልሆነ በቀር ወንድሜ በርታልን። ቅዱስ ገብርኤል በሽህ ክንፍ አክናፉ ይጠብቅህ። ወንድማችን ጎበዝ በረከትህ ይደርብን አንበሳ ነህ
@bgfffgffgg5517
@bgfffgffgg5517 Жыл бұрын
መምህራ ቺን እግዛቤሄር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ🙏
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራችን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የነበረና የተመሠገነ ይሁን በእዉነት በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ክርስቶስ ከነመላ ቤተሠቦች ይጠብቅህ መምህራችን
@martaashebir6019
@martaashebir6019 Жыл бұрын
መምህርዬ የአማኑኤል እናት ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
መድሐኒያለም ይሄ ደሞ ይለያል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል እንዴት መታደል ነው የልጁ ትዕግስት እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ ለልጁ ያስደንቃል እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
ወንድሜ አበባው የአባታችን የዳዊት በረከት ይደርብህ ❤❤❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን. የኛን ቤተሰብ. ለቅዱስ. ቁርባን. ይጠብቅልን. እና. ባንተ ምክንያት. ህይወት. እንዳገኘን. ለምስክርነት. ያብቃኝ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ. ሰንበት. ከነቤተሰቤ 😢
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ፣ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለአቡነ ይምርሀነክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለቅዱሥ ዳዊት ሥለቅዱሥ እያቄም ሦለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለቅዱሥላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያ እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን አሜን
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Жыл бұрын
ምምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ።እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይጥራን
@meseretmuras6025
@meseretmuras6025 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የወድማችን በረከቱ ይደርብን መታደል ነው መምህራችን ረጅም እንድሜና ጤና ይስጥልን ጠላቶችን ያንበረክክልን እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን፫
@peace3791
@peace3791 Жыл бұрын
ወይ መባረክ:: እድለኞች ናቸው:: እንኩዋን ባልና ሚስቱ ሌሎቹም ሴቶች ከተማሩ ከዚህ እድለኞች ናቸው:: ሁላችንም ብዙ ታሪክ አለን ሳናውቅ ያጠፋነው::
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ❤❤ስጠብቅ ነበር በሉ ኑ እንማር 😮😮
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын
እግዛኣብሄር ካንተ ዩሁን እመብርሃን አትለይህ ከነቤተሰቦችህመምህር ተስፋየ🙏🙏🙏
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ መምህር ቸሩ መዳንያለም አይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን ይስጥ ከነቤተሰብህ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በእውነት የታደልክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ልብ ይስጠን ለዋህ የሆነ ልብ ይስጠን በእውነት ሰለ ሁሉ ነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር የተከበረና የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለሁላቹ ጸሎት እመብርሃን ታስባቹ አሜን ለኔም ወለተ ዮሐንስ እያላቹ አስቡኝ በጣም ደካማ ነኝ 🤲💞😍
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
ወድማችን በለ ታሪካችን እዉነት እግዚአብሔር እንዳተ ቀና አስተሳሰብ እንድናስብ ድንግል ማርያም ትርዳን
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ልጁ ተአምረኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው🙏 እግዚአብሔር አምልክ ስፈቅድ እድህ ይሰራል እግዚአብሔር ይመስገን🙏የተቀየሩትም የመጨረሻ ያድርግላቸው🙏መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላተቹ ሁሉ ከእግሩ ስር ይጣልልን🙏
@adisadisadisadis6758
@adisadisadisadis6758 Жыл бұрын
ስላም መምህር በፀሎታቹ አስቦን ክንፈ ሚካኤል ,ፅጊ ማርያም,ክንፈ ገብርኤል, ወለት ገብርኤል,አይለ ጊኦርጊስ
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Жыл бұрын
ሰላም መምህር በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የክርስቶስ ስጋና ደም ሞገስ ይሰጣል❤️
@dawitdave8774
@dawitdave8774 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኣስገራሚ ታሪክ፡ መምህር እናመስግን ኣለን ኑርልኝ ጸጋው ያብዛልህ ከ ጠላትህ የሚላክህ ክፉ መንፈስ ያርቅልህ ቅዱሳን መላእክት በክንፋቸው ይጋርዱህ ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሞገስና ኅይል ይሁንህ መምህር ነገሮች ሁሉ ከባድ እንደሀነ እንረዳለን ባለታሪኮቻችን አምላካችን ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ እመብርሃን ዋሰጠበቃ ትሁንህ መምህር
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመረገነ ይሁን ልጆችን የእርሱ ለማድረግ ወደእቅፍ ለመመሰ እንቅፋቱን ሁሉ እየነቀለ ሞገሰ እሆን ሁሉን ያደርጋል ተመሰገነ እሄን ታሪክ ያሰማሀኘ አምላክ መምህር ተሰፋ ዘመንህ ይባረክ በእውነት በሰማይም ቀምድር ነገሮችህ ሁሉ የተቀኑ ይሁኑ ሰላምህ ይብዛ መምህር እንደምን አለህ ወንድማች ፍጻሜህ ያማረ ይሁን ወኔድሜ በረከትህ ይደርብኝ❤
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
መምህራችን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ የእኛም አስብን ወለተ ስላሴ እህተ ሰንበት አፀደ ማርያም
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ
@ወለተመስቀል-ጐ8ቸ Жыл бұрын
በእውነት መምህር በሚስትየዋ እጅግ በጣም ቀናሁ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርሽ እህታችን
@lamrot8217
@lamrot8217 Жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ የሚል ማንነት እግዚአብሔር የመረጠው ወጣት ታድሎ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ጀግና ነው ባለ ሊስትሮ እግዚአብሔር ይመስገን
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን በእውነት እፀብ ደንቅ ነው በእውነት መምህር እኔ መቸነው የምቀየረው በእውነት አቤቱ ጌታ ሆይ እራራልኝ የዳዊት ልጅ ይሆ ማረን ጥሩ ልብ ስጠኝ
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
የእውነት ቃለህይወት ያሰማልኔ መምህር ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ከከንቱ ውዳሴ ይሰውርህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምረው
@m.g5295
@m.g5295 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተስፋስላሴንና ቤተሰቦችኡን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀው
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@xgfdff858
@xgfdff858 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በውነትለወንድማችንተስፋስላሴን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነባተሰቦቹ ይጠብቅልን
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የዚ ግሩብ ተከታታዎች እኳን ለመጥምቁ ዮሀንስ ራዊ መታሠባ ክብረበአል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን የመጥምቁ የዋንስ የሌሎቹም ቅዱሳን በወሩና ባመቱ ተሥበዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን መላእክት በሰላም አደረሰን አደረሳቹ ገጠመኙ ትልቅ ትምህር ያገኘንበት ነዉ ትልቁ ትምህርት ነዉ ያገኘንበት በተለይ ይቅር ማለት አሥተምሮናል መምህራችን እግዛብሄር ያስብክ እስከነልጆችክ
@gg-nb3pz
@gg-nb3pz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም የሚያድነው የሚገለጠውም በተናቁት ትንሽ ናቸው በተባሉት ነው እየሱስ ክርስቶስን የወለደችው አንዲት ምንም የሌላት ደሀ ወጣት እመቤታችን ናት መወለዱን ያዩ ደግሞ ምንም የሌላቸው የተናቀ ስራ የሚሰሩ እረኞች ነበሩ ደቀ መዛሙርቱ ያደረገቻው የተናቁትንና የተጠሉትን ነበር እንግዲህ አንድ ወጣት ይህንን ሁሉ ሰው ካዳነ ሁላችንም ብንተጋ ምን ያህል ነፍስ ይድናል ::በውነት በዚህ ገጠመኝ ውስጥ ያላችሁ በመሉ ልባችሁ ቅን ነው እግዚአብሄር የመረጣችሁ ናችሁ ተባረኩ መምህር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን::
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ:: ታሪኩ አስተምሮናል:: ቅምጦች የነበሩትን በምስል ማቅረቡ አስፈላጊ አይመስለኝም: አይጠቅምም:: እግዚአብሔር ይመስገን::
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ሂውተይሰመዐለን መምህራን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ያጣብቅን አሜን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰማልን መምህራችን እንኳን በስላም መጣክ ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ🙏🙏
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
@ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ Жыл бұрын
አንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወራዊ የመታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር እያዳመጥኩኝ ነው እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻቸው ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን ✝️❤🙏🙏🙏🙏
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 Жыл бұрын
ይገርማል መምህራችን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስራው
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስራህ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህር አበባው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ስራው ግሩም ነው
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ Жыл бұрын
ሰለ ማይ ነገር ሰጣትው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን🙏🙏🙏
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ Жыл бұрын
እእንኳን ለመጥመቁ ቅዱስ ይሐንስ ወራዊመታስቢያ ብአልግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደርስን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@kaleabmesfin2979
@kaleabmesfin2979 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደረሰን እታለም። ብዙ ሰው የሚያየው ስለሆነ ከይቅርታ ጋር ወርሃዊ ያልሽውን ዓመታዊ አድርጊው።
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን አሜን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ይጠብቅክ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ተስፍ ሥላሴ እግዚአብሔር ያስባቹው ከነ ልጆችህ ባለቤትህ ከነ ቤቴስቦችህ ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@tigist_channel
@tigist_channel Жыл бұрын
መምህረ አተን ስከታተል አተ የምድራችን አዳኝ ነህ ስለእውነት
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን ደስ የሚል ገጠምኝ ተምሬበታለሁ ስለ ወንድማችን ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቀዉ መምህራችንም ከነ ቤተሠቦችን እመ አምላክ ሁሌም ትጠብቅህ
@mite6960
@mite6960 Жыл бұрын
ውይ እንዴት ያስቀናል እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን የዛሬዉ የከርስቶስ ፍቅር ጎልያድን አንገት በቅድስት ዳዊት ላይ አድሮ የፍልስጤምን ህዝብ አንገት አሰደፍታል የጎልያድን አንገት በቅድሰ ዳዊት ተቆርጦ ተጥላል ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ አኛ ሀይል የከርስቶሰ ፍቅር ማንንም ይገዛል መናፍስት ሀይል የላቸዉም የእግዚአብሔር ፍቅር ጥበቃዉ ከሁላችንም ጋር ይሁን በአንባ የታጀበ የከርስቶስ ፍቅር ማንንም ይገዛል በአዉነት ይህ ብላቴና በሱ ላይ አድሮ የሰዉየዉን ከዛም የአህቶቻችንን ነፍስ መልሳል የሚገርመው የከብርት ባለቤቱ ትአግስት የምትደነቅ አግዚአብሔር የባረካት መልካም ሴት ናት ሚስቱን ማከበሩ አግዚአብሔር በቸርነቱ ሁለተኛ አድል ተሰጦሀል መምህራችን ተስፋ ሰላሴን ከነቤተሰብህ ከነልጆችህ ይጠብቅህ ትምህርቱን ላስተማረ ለሊስትሮ ልጃችን ሀይለ ገብርኤል ከነ ቤተሰቦቹ ሀይለ ማርያምን ባለቤቱን ወለተ ማርያም ከነ ልጆቻ በአምነታችወ ያቆይልን ይጠብቅልን አማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል አስቅሶኛል ገጠመኙ አቤት መታደል በርታ ወንድማችን ጥሩ ነዉ ምሰራዉ መምህር እድሜያቹ ያዝረዝመዉ
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን
@asternegeash1312
@asternegeash1312 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተቦችህ ይጠብቅህ በጣም አስተመሪ ነው
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Жыл бұрын
ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል❤❤👏👏👏
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Жыл бұрын
መዳኒእለም እዚህ ስውዬ ቤት የገባ እኔም ቤት ይግባ አሜን
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Жыл бұрын
በእውነት በጣም ልዩ ትምህርት ነው ስለ ማይነገር ስጠታው እግዚኣብሔር ይመስገን የመስቀሉ ጌታ ቸሩ መድሃኔኣለም ባፈሰሰው ደሙ በፍቅሩ ሃይል ልባችንን ይስበረው በእውነት
@yoditdube6381
@yoditdube6381 Жыл бұрын
አመተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግልት ዘመንህን ያርዝምልን
@sinsan6501
@sinsan6501 Жыл бұрын
ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን መምህራችን በጣም አስተማሪነው
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ በእውነት እዱሜውን ያረዝምልን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻😍😍😍😭😭😭
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን በስመስላሴ የማያሳምን ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል የእውነት ገርሞኛል እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርለት መምህራችን እማምላክ ታስብልን ክፋ አይንካብን🙏🙏🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት እዴት ደስ ይላን የሁላችን መጨረሻ አሳምረው ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@tolosaaddis4598
@tolosaaddis4598 Жыл бұрын
ደስ የሚል አባባል ነወ መምህር መኪናው ቡዳነዉ የልከዉ ሰንት ሴቶች በመኪና ሙርከኛ የሆኑት
@Woinymoges
@Woinymoges 5 ай бұрын
እኔ እንኩዋን ገና ጀማሪ ነኝ..የኛን ቤት ህይወት አገኘሁት...😢እህቴም 15,ዐመቷ ወንድሜ የ7.አመት ልጅ ነው..የሚጥል ያማቸዋል.በቃ ቤታችን ውስጥ ጣጣ አለ እርግማን አለ ...ታናሾቼ በተከታታይ 3..እህቴና ወንድሜን ገሏቸዋል..አሁን ሁለቱን እንጦጦ ናቸው ግን ጭራሽ የባሰ አመማቸው እና ቤተሰቦቼ ወደቤት ወስደን በሀበሻ መዳኒት እንሞክር አሉኝ.ቆዩ ስል እንቢ አሉ እኔ ስደት ነኝ ያለሁት...በፀሎት አስቡኝ.እህተማርያም ፍቅረዩሐንስ.....መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏 ነብሴ ተጨንቃለች 😢
@getuaddis3525
@getuaddis3525 Жыл бұрын
ፍቅረ ዮሐንስ ን በፅሎት አስቡኝ ።
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንሜ ጤና ፀጋ ያብዛሎት እግዚአብሔር ድንቅ ተምር ,ሠሪ በጣም ይገረማል
@shdh7287
@shdh7287 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለዚህ ቤተሰብ የደረስ ፈጣሪ ለሁላችንም ይደረስልን
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን፫
79ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:50:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 10 М.
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
1:18:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 45 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
223ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ተጥሎ የተገኘው ልጅ ከአመታት በኋላ  የማን ልጅ ቢሆን ትላላችሁ
1:13:32
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
45ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:04:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 111 М.