9 አይነት ወንዶች ጋር ትዳር አትመስርቱ ሴቶች!

  Рет қаралды 252,215

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 2 900
@SeyaTube1
@SeyaTube1 4 жыл бұрын
በቃሌ መሰረት ስለ ወንዶችም ይዤ መጥቻለው ውዶቼ ላይክ እና ሼር አትርሱ
@user-wl1zr1xo1l
@user-wl1zr1xo1l 4 жыл бұрын
طيب استاذ وجزاك الله خير 👍👍✔✔
@VggcVvcgf
@VggcVvcgf 4 жыл бұрын
ሰያው ቁጥርህን አስቀምጥልኝ በጣም ነው እምፈልግህ በአላህ
@user-wg6nx7tp4e
@user-wg6nx7tp4e 4 жыл бұрын
إن شاء الله جزاك الله خير
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 4 жыл бұрын
እሺ ጀዛከላሁ ኸይረን ሁሌም ምክርክ አይለየን ሺር እናረጋለን
@user-bj8oc8fo7s
@user-bj8oc8fo7s 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
የአላህ ለሚስቴ መጥፎ ከመሆን ባተ እጠበቃለሁ ሷሊህ የሆነችውንም አተው ጀባ በለኝ ያማረ ትዳር ከአላህ ነውና ለሁላችንም ያማረ ትዳር ይወፍቀን
@biratub8619
@biratub8619 4 жыл бұрын
አሚን ወድሜ ሶሊህ ሚስት ከፈለክ ራስህ ሷሊህ ሁን እኔም እየሞከርኩነው ራሴን ለማስተካከል
@user-il5nv3mb1e
@user-il5nv3mb1e 4 жыл бұрын
አሚን አወን ሣሊህ ለማገኘት ቅድሚያ ሧሊህ መሆን ነዉ ያለብን አላህ ሧሊሁን ከሧሊኋ ያገናኘን
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@alhamdulillah3178
@alhamdulillah3178 4 жыл бұрын
ደረሳው አቡድሻ አድምጡወ👂👈 አሚን ሳሏሁን ሚስቴ አላህ ያሰጠችሁይስጥን 💌
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
@@alhamdulillah3178 አለሁ እየሰማሁ እስካሁን
@ridwannurbenur320
@ridwannurbenur320 3 жыл бұрын
ብዙ ደካማ ጎኔን አስተዋልኩበት። አመሰግናለሁ። የገረመኝ ግን ባለቤቴ እንዲህም ሆኜ ለኔ ያላት ፍቅር. ማሻአላህ! I love you T. U r 1 in a billion. ኑሪልኝ!
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
😂😂ሰለ ምወደህ ነው እኔ ብሆን አሳየህ ነበር 😁😁😁
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 жыл бұрын
@@user-od6kz2rq6z kkkkkk
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 2 жыл бұрын
ትኑርልህ
@wpwp3506
@wpwp3506 2 жыл бұрын
ማሽአላ ችግርህን ማወቅህና ማመንህ ትልቅ እውቀት ነው ቀጥልበት
@tube-gq3oy
@tube-gq3oy Жыл бұрын
ጥፋትህንም ማመንህ አንድ ፀጋ ነው👍ወንድሜ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ምርጥ ባል ነው አሏህ የሰጠኝ4አመታችንን ይዘናል 8ወር ልጅም ወልደናል አሏህን ይጨምርለት ላላግባችሁም ሶሊሁ ይወፍቃችሁ ልጅም ሳሊህ እንድትሆንልኝን ዱአ አርጉልኝ
@user-tr1yd8ku4d
@user-tr1yd8ku4d 4 жыл бұрын
እደማምረ
@abdumd2702
@abdumd2702 3 жыл бұрын
አሚን
@ayishamohammed810
@ayishamohammed810 3 жыл бұрын
አላሕዛሊያድርግልሺ ሐፊዘልቁረአንያድርግላቺሑ ለኛም ሧሊሕባልከሥዴትመልሥዱአአድርጉልን
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zd8315
@zd8315 3 жыл бұрын
አሚን ውደ
@semufeker8465
@semufeker8465 4 жыл бұрын
ውዱ ባለቤቴ አላህ እድሜህ ያርዝምልኝ ከተጋባን 2አመት ሆነን ስደት ነው ያለነው ውድ እህቶቼ ዱአ አድጉልኝ ልጅ እዲሰጠን ያላገባችሁ አላህ ሳሊል ይወፍቃቹ ያገባን ሳሊህ ያድግልን አላሁ አሚን
@user-il5nv3mb1e
@user-il5nv3mb1e 4 жыл бұрын
አላህ በሠላም ያገናኛችሁ ሧሊህ ልጅም ይወፍቃችሁ ለኛም ደህናዉን ትዳር እድወፍቀን ዱአ አድርጉልን
@ethioamharatube459
@ethioamharatube459 4 жыл бұрын
አሚንንን ውዴ እኔም እንዳች ሁለት አመት ሆነን አሏህ ሷሊህ የሆነውን ልጂ ይስጠን
@user-qy7fv4lf1m
@user-qy7fv4lf1m 4 жыл бұрын
አላህይወፋቃችሁ እህት
@mml5026
@mml5026 4 жыл бұрын
አሞንያረብ
@user-vd7gz4nu3w
@user-vd7gz4nu3w 4 жыл бұрын
አሚን
@ahmedendra2996
@ahmedendra2996 4 жыл бұрын
አይ እኛ ዋንዶች አላህ ልቡን ይስጥልን ከሴቶችም አሉ ግን ሴቶች ሚስኪን ናቸው። በቶሎ ያምናሉ
@endriswollotube5152
@endriswollotube5152 4 жыл бұрын
ሰህ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 4 жыл бұрын
ሳህ ወድም አህመድ ወላሂ ሴት ልጂ ልቦ ስስ ነዉ ደስታ ብቻ ነዉ እምፋልገዉ
@aminatmohammed7467
@aminatmohammed7467 4 жыл бұрын
ገና ዛሬ ከወንድ ልጅ እውነታ ንግግር ስስማ ጎበዝ ወንድሜ ትክክል ወላሂሂሂ እኛ ሴቶች የጎዳን ወንድ እንኳ ቢሆን እናምናለን ወላሂሂ
@user-pz8ot9ms8l
@user-pz8ot9ms8l 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-fh5zc8wt1k
@user-fh5zc8wt1k 4 жыл бұрын
Sah
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 4 жыл бұрын
ለማላውቀው ለውዱ ባሌ ምርጥ ሚስት እደምሆን ተስፍ አለኝ ኢንሻአላህ እሱንም ሷሊህ ያርግልኝ ያረብ
@MdsahidMbsahid
@MdsahidMbsahid 13 күн бұрын
الله يسطن. ثاليه❤
@zahraabrar7679
@zahraabrar7679 2 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይርን ኡስታዝ ምርጥ ትምርት ነው አሏህ ያስተካክለው 🎉
@user-by3dd9ve9x
@user-by3dd9ve9x 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አንደኛነኝ ላክ ግጩኝ አይከፈልበትም ክክክክ ልስማው ጉድህ ፈላ ባሌ ክክክ
@tube3979
@tube3979 4 жыл бұрын
Tagachesh😂
@user-by3dd9ve9x
@user-by3dd9ve9x 4 жыл бұрын
@@tube3979 አይ ሀሪፍነው ዜድ ክክክክክክክክ
@mkaeimkaei3149
@mkaeimkaei3149 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ. አሀ. ለምን እኛን ብቻ ሆ ፍትህ እያልን ስንጮህ ነበር ትናንት ውሎችንን😀😀
@user-tf3oq7pt9n
@user-tf3oq7pt9n 4 жыл бұрын
ኪ኱ኪኪኪ
@user-pz8ot9ms8l
@user-pz8ot9ms8l 4 жыл бұрын
ሳህ
@mustafatube695
@mustafatube695 4 жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም መልካሙን ትዳሪ ይወፊቄን በእሪግጥም አጠይባቱ ልጠይባት ወልካብሱና ልልካብሳት ተብሎዋልና አላህ ከጠይባቶች ያድሪገን 🌹
@user-ww3zd8eh6m
@user-ww3zd8eh6m 4 жыл бұрын
አሚንንንንያረብብብብብ
@alhamdulillah3178
@alhamdulillah3178 4 жыл бұрын
ሙሰጥየየየኔ ምርጥ። ውንድም አሚንንን ቢሮሮሮየየየየ 🎤👈
@nebiyatyimernebiyatyimer8608
@nebiyatyimernebiyatyimer8608 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-dt5cy2nr4r
@user-dt5cy2nr4r 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@bintebrahimmylordincreasem5812
@bintebrahimmylordincreasem5812 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiin
@user-yy1sy9vm7o
@user-yy1sy9vm7o 4 жыл бұрын
ምርጥ አደበት አለህ ማሻአላህ ደእዋህ ሁሉ ለዛ አለው ልብ ይሰረስራን የኛ ዳኢ አብሺር ጀዛከላህ ኸይር
@alemmusa4919
@alemmusa4919 2 жыл бұрын
ሰሊምቸሁዩብዣአላሁዩጥብቅዉሠታዥ
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ኢንሻ አላህ እስኪ ጉዳችንን እንስማ ሰያው
@user-ww2tr3eg4m
@user-ww2tr3eg4m 4 жыл бұрын
አብዱ በሁሉም ሚድያ አየሀለው ማሻ አላህ
@user-ww3zd8eh6m
@user-ww3zd8eh6m 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አብዱየ
@user-li5we6xi1i
@user-li5we6xi1i 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@selimtube404
@selimtube404 4 жыл бұрын
እስኪ ስሙት ወንዶችየ
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እድምጠው የው ሁሉ እኮ አይደለም
@user-sc2ug4ge3o
@user-sc2ug4ge3o 4 жыл бұрын
ያረብ በራህመትክ ሧሊህ የሆነዉን ባል ወፍቀኝ እኔንም ለባሌ ሧሊህ ሚሥት አድርገኝ ያረብ
@kaledademnuru6832
@kaledademnuru6832 4 жыл бұрын
Entewawk teru mist emthongn ke hone?
@user-tr1yd8ku4d
@user-tr1yd8ku4d 4 жыл бұрын
እዛመደ በቅነንት
@user-vh7dl3fn8t
@user-vh7dl3fn8t 4 жыл бұрын
ላንተ ላይክ ብቻ ሳይሆን ሌላም ቢደረግልህ ያስደስት አል የኔ ወንዲም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ላአላህ ብየ እወዲህ አለሁ ሰያ ቱብ
@AsAs-vy1hp
@AsAs-vy1hp 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-kv9be3px6b
@user-kv9be3px6b 4 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@qwertyyttrew314
@qwertyyttrew314 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላሕ ሑሌም በኸይር ስራ ያበርታሕ በጣም አስተማሪ ነው ጀዛ ከላኸይር
@susuh2000
@susuh2000 4 жыл бұрын
እኮ ተናግሬ ፍትህ ለሴቶች ብያለሁ የነሱምኮ ከኛ ይበልጣል ማነውእንደኔ ትናንትና ፍትህ ለሴቶች ያለው በላይክ አሳዩኝ
@user-gi4hk3kt6b
@user-gi4hk3kt6b 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 4 жыл бұрын
እኮ እንዳልሽውም እኮ የወንዶች በለጠ 9 ጉዳጉድ ወጣባቸው ከከከከከ
@susuh2000
@susuh2000 4 жыл бұрын
@@user-nq2ie3rw3h እኔ አስረኛ እጨምርላቸዋለሁ ገና ሹክ እልሻለሁ ቆይ ሰያ እንዳያይብን
@user-wz9sw8ih4m
@user-wz9sw8ih4m 4 жыл бұрын
ክክክ በተለይ በውጩ አለም ላሉትና አግብተው በወር ሥደት ለላኩት ፍትህ እኔሥ እጥብ እጥን ያልኩ ብቸኛነኝ የምን መናደድ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-ml6ji7xl4w
@user-ml6ji7xl4w 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ባሌም እኔም ያንተኑ ት/ት ተከታታይ ነን ያንተን ስነምግባር እንደምንይዝ ተስፋ አለኝ በተለይ ባሌ. አላህ በድኑ ጠንካራ እንድሆንልኝ በዱአ አግዙኝ
@hawatube1551
@hawatube1551 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@fathimafathi8379
@fathimafathi8379 4 жыл бұрын
ኢሻአላ አላህ ዉላችነንም ጠካራያርገነበድናችን
@zizibaltena5439
@zizibaltena5439 4 жыл бұрын
AbsherI Allahe ketmegshiwe belayI yasetkakelelshi
@hawawihawawi5061
@hawawihawawi5061 3 жыл бұрын
መሻላህ በትክል ወዲም ❤️
@aalh7406
@aalh7406 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ምክርህ እንዴት እንደምወድልህ ደጋግሜ ነዉ ምሰማቸዉ ዳዋዎችህ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 10 ай бұрын
ኡስታዝ ሰያ ጀዛአኸላህ ኸይር
@user-no8zt1pt7l
@user-no8zt1pt7l 4 жыл бұрын
የአላህ አተ ለሚሥቲ የተመቸ ፀባይ ወፍቀኝ ሀቄንም እደወጣ አተ እገዘኝ
@jawadalainyitamirilhil1833
@jawadalainyitamirilhil1833 4 жыл бұрын
Amene
@user-xn8gm7dy8q
@user-xn8gm7dy8q 4 жыл бұрын
አሚን ለሚስትህ ምርጥ ያድርግህ
@user-xz2tp1co9p
@user-xz2tp1co9p 3 жыл бұрын
አሚን
@ekrmenageyersulenafaqi7458
@ekrmenageyersulenafaqi7458 3 жыл бұрын
Aminnnn
@user-rp6lj8fj6s
@user-rp6lj8fj6s 4 жыл бұрын
ግዜና ቦታ የማይለውጥህ ሰያ ምረጥ ሰው አንተ ብቻ ምረጥ በየ ቦታው ሚስቶቻቸውን እውልኝ እውልኝ ሲሉ ወንዶች አንተ ግን የወጣት ቆራጥ ነህ ቀጥል በረታ
@fatumatube1670
@fatumatube1670 4 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
ስህህህህህ. ትክልልልል
@user-dy9qo1ot7q
@user-dy9qo1ot7q 4 жыл бұрын
ሰደቅቲ ማር እኔም ዛሬ እደዛ እያልኩ ነበር ወሏሂ ሌሎቹ እጃቸውንኳ ጓት ሳይለብሱ ብቅ ያረጋሉ እሱግን ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርለት 👍👍👍🤲
@user-jg8fg8he1e
@user-jg8fg8he1e 4 жыл бұрын
ሳህህህህህ ውደ
@user-jg8fg8he1e
@user-jg8fg8he1e 4 жыл бұрын
ትክክክክክልልልል
@wddss8555
@wddss8555 Жыл бұрын
እኔ ብዙ አልቅሻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ እዚ ያደረሰኚ ጌታየ እራስንም ለማጥፋት አስቤ ነበር አኡዙቤላሂ አልሀምዱሊላህ ለልጀ ስል ኖርኩ አላህ ጡሩውን የሚክብረኚን አሚወደኚ የምወደውን ይስጠኚ በጣም ስቃይ አልፊለሁ ትዳር በጣም እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ አላህ አይዞሽ እሚበረታኚ ልቤን እሚጠግንልኚ ዲን ያለው አላህን እሚፈራ ይወፍቀኚ እደኔው ትዳር ያማረው ያረህማን ክጫት ክሱሳሱስ የራቀውን ስጠኚ ያረብ እኔንም ምቹ ጡሩሚስት አደርገኚ ያአላህ☝☝📚📚✅✅
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j Жыл бұрын
አይዞኝ አላህ የተሻለውን ይሠጠናል ብዙ ጊዜ የዋህ ሴቶች መጥፎ ወንዶች ልባችንን ሠብረው ከሂወታችን ይወጣሉ
@zemzemmohammed8156
@zemzemmohammed8156 Жыл бұрын
Yanee ihatii Ayizooshii ineemi indachii darasoobiyhalii .
@sikandarsikandar7035
@sikandarsikandar7035 8 ай бұрын
እህህህህህህህህህህህህየኔልብተሠብሯል ዲንየለለውደነዝአግብቸ ልቤንሰብሮትወጣይሄጂል
@abbawo
@abbawo 7 ай бұрын
እረ ተው እህቶቸ ጅል አትበሉ ነገ ትወልጃለሽ ሁላችንም ያለንበት ሂውት ነው😢😂😂😂😂​@@sikandarsikandar7035
@gdghbhgnnj8991
@gdghbhgnnj8991 3 жыл бұрын
ወላሂ የኔ ሂወት ነው ይሄ 8 አመቴ ግን ሁሉም በኔ ላይ ነው ጫናው የአላህ በጣም ከብዶኛል ዱአ አዲርጉልኚ በአላህ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v Жыл бұрын
አላህ ያግዝሽ
@saabontuujiimaa1106
@saabontuujiimaa1106 Жыл бұрын
አላህ ይሪዳሺ ኢህተ
@user-ms5ge4pb3z
@user-ms5ge4pb3z Жыл бұрын
አላህ ያገዘሽ
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Жыл бұрын
አላህኸይሩንይምረጥልሽ ሁቢ
@razzarazzakhai639
@razzarazzakhai639 Жыл бұрын
አብሽሪ
@tube7034
@tube7034 4 жыл бұрын
ሳህ ወላ ትክክል ወዶች እቤት ተኚተዉ እየዋሉ ተቀምጠዉ የሚስቶቻቸዉን ደመወዝ ነዉ የሚጠብቁት አኡዙቢላህ ከደዚህ አይነት ወዶች አላህ ይጠብቀን ሴቶች
@ashash9382
@ashash9382 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiinii 🤲
@zemzemedris6754
@zemzemedris6754 4 жыл бұрын
አሚሚሚንንን
@abdallaalketbi4297
@abdallaalketbi4297 4 жыл бұрын
AmiN
@sususmidya9425
@sususmidya9425 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@hayathayat3384
@hayathayat3384 4 жыл бұрын
ትክክል አሚን
@alfurkantube9238
@alfurkantube9238 4 жыл бұрын
አላህ ለሁላችንም ምርጥ የተባሌ ህዎት ኑሮ ኢማን ይሰጠን
@ekramm3960
@ekramm3960 Жыл бұрын
ጀዛክአላሁከይረን
@user-pw6lw2es6d
@user-pw6lw2es6d Жыл бұрын
@mommissyou7194
@mommissyou7194 4 жыл бұрын
ወይ ምክርህን ደስ ሲል ጀዛከ አላህ አላህ ሆይ ሳሊሂ የሆነዉን ወፍቀኝ
@tututube7728
@tututube7728 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@zeynebaasrese320
@zeynebaasrese320 3 жыл бұрын
ማሻአላ
@user-cz6qr3gj8j
@user-cz6qr3gj8j 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክላህ ኸይረን ኡሥታዝ ወሣኝመልክትነው
@user-lt7re5fn9h
@user-lt7re5fn9h 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድሜ ሰያው እኔ አልሀምዱሊላህ ከ 9ኙም አይዴለም ውዴታ እስከጀነት ያድርግልሽ በሉኝ ውድ እህት ወድሞቸ ለአላህ በላችሁ
@fatmafatma7031
@fatmafatma7031 4 жыл бұрын
ወለየከምሰላም ወረህመቱላህ ወበረከትሁ ሸከረን ሰያ
@hawahussien2257
@hawahussien2257 4 жыл бұрын
አላህ ያድርግልሽ
@user-lt7re5fn9h
@user-lt7re5fn9h 4 жыл бұрын
@@hawahussien2257 አሚን
@murshidahussen2988
@murshidahussen2988 4 жыл бұрын
ያድርግልሽ
@user-ef6ei1gd3q
@user-ef6ei1gd3q 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያዝልቅላችሁ
@Aliftube1
@Aliftube1 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀቂቃ ብዙ ወንዱች፣ሷሊህ ሚስት እንፈልጋል እንላል፣ለራሳችን ሷሊህ ወንድ ሳንሆን ስለዚህ ለሚስቶቻችን ጥሩ ባል እንሆንላቸው
@erahmet.bentmekonenyoutube144
@erahmet.bentmekonenyoutube144 4 жыл бұрын
ሣህ
@user-fc5us2cb4u
@user-fc5us2cb4u 4 жыл бұрын
ትክክል
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 жыл бұрын
hamud tube ትክክል።👍👍
@user-dl6md5ie2p
@user-dl6md5ie2p 4 жыл бұрын
👍
@saadaalso1214
@saadaalso1214 4 жыл бұрын
Sah
@halemabata7497
@halemabata7497 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኡዝታዝየ ሰላምህን ያብዛልን
@user-zm1ri3zu8v
@user-zm1ri3zu8v 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር ሰያ ጥሩ ትምህርት ነው ከይረኛውጋር ያገናኘን
@yamenyamen3161
@yamenyamen3161 4 жыл бұрын
ባሉካየ የት ነህ እየሠማህ መሆን አለበት ወንዶችየ እስኪ አድምጡ እኛ ሤቶችኮ የዋህ ነን ግን ጅል አይደለንም ብልጥም ነን ግን ክፍ አይደለንም አላህ ለሁላችንም ሧሊህ ትዳር ይወፍቀን
@qiriyyaqiriyya4964
@qiriyyaqiriyya4964 4 жыл бұрын
ክክክክ አው ናውጣበይው ክክክክ
@saraasafa2107
@saraasafa2107 4 жыл бұрын
ወላሂ ልክነሽ እህት አሁን ወንዶች ይህንን ስሰው ያብዳሉ
@user-le4pf4fp7f
@user-le4pf4fp7f 4 жыл бұрын
በጣም እውነት
@user-tr1yd8ku4d
@user-tr1yd8ku4d 4 жыл бұрын
እነዛመ።
@user-dv6ew1ll2g
@user-dv6ew1ll2g 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@yimamwellootube9867
@yimamwellootube9867 4 жыл бұрын
አጂብ የሆነ መልዕክት ነው የሰማነውን ተግባር ላይ እንድናውል አላህ ይገዘን እንዲሁም አላህ ለሚስቴ መልካም ባል ያድርገኝ፣ የወንድም ሰያ ጀዛከሏህ ኸይር 😍 7ኛውን ያልነገርከን፣ ቢሆንም ተሳስተህ ነው ብዬ አልፌዋለው😊
@hayathayat3384
@hayathayat3384 4 жыл бұрын
አሚን
@habebamohammed4822
@habebamohammed4822 4 жыл бұрын
አላህ ይጠዉልኡምርክ፡ያርብ
@firdosemelese1179
@firdosemelese1179 4 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችን ሴቶች ሠምታችሁ ተግባራዊ አድርጉት በተለየ ያላገባችሁት
@ekramm3960
@ekramm3960 Жыл бұрын
👌👌❤❤
@mekayesuf8238
@mekayesuf8238 4 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይርን ኡስታዝ
@user-gz6qw2xw9e
@user-gz6qw2xw9e 4 жыл бұрын
ወላሂ የኔ ባልተቤት አንዱም እንኩዋን የለበትም አልሀምዱሊላህ ሁሌ ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ
@aminatmohammed7467
@aminatmohammed7467 4 жыл бұрын
ማሻአላህህህ ታድለሽሽ
@user-sf4me3pe3n
@user-sf4me3pe3n 4 жыл бұрын
እንከፈል ባልሽን?
@sart8994
@sart8994 4 жыл бұрын
ማሻአላህአላህመሸርሻዉንያሳምሪልሸ
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 4 жыл бұрын
ማሸአላ አላህ ይጨምርለት ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ
@alain8492
@alain8492 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን አላህ ፍቅራችሁን ይጨንርላችሁ እስከጀነት
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*የውንዶች 9 ሆናሳ ስያው እስኬ ላዳምጣው ያረብ ባል ከዚህ ውስጥ አለ ይሆን❓🙆ወንድ ልጂ* *በማንኛውም ነገር ላይ ሀሳቡን የምትረዳው ሴት* *ይፈልጋል እናም ሚስቱካየ ባልሽን ተረጂው እሱ* *ላንቺ ጀነትሽ ነው ጀሀነምሽም ነው እንዳትሸወጂ* *እወቂበትና የጀነትን ቁልፍ ተቀበይው ምክሬ ነው ።✍️*
@hawatube1551
@hawatube1551 4 жыл бұрын
ሣህ
@user-nt7tc3lv5p
@user-nt7tc3lv5p 4 жыл бұрын
ለምክርሽ ጀዛኪአላህ ኸይር ማማየ ግን በጣም ሲበዛ ያንቀጠቅጥሻል መልካምነትሽን በመጥፎ ነገር ሲተረጎመው አንችን እየጎዳሽ ይሄዳል ሂወትሽ ሁሉ ይናወጣል ኡፍ በጣም ከባድነው ሀሣብ ወስጤን አብጠልጥሎታል አሁንስ በተለይ ችለሽ ችለሽ ስተነሽ ማለት የማትፈልጌውን ቃላት ትወረውራለሽ የዛኔ ሁለተኛ ሀሣብ ሆኖብሽቁጭይላል በፀፀት ውስጥሽይጎዳል
@sususmidya9425
@sususmidya9425 4 жыл бұрын
እሺ ሶፊዬ😘
@user-xz4dt8pg6c
@user-xz4dt8pg6c 4 жыл бұрын
ኢሻአላህ
@meryemendris2760
@meryemendris2760 4 жыл бұрын
@@user-nt7tc3lv5p ትክክል ማማየ ሲበዛም ያስጠላል እኔ ልቤ ቁስል ብሏል
@user-jd4jo2vl6x
@user-jd4jo2vl6x 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ኡስታዝ
@user-en5vs8lq1k
@user-en5vs8lq1k 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ሰዩ
@bintendrisethiolove8285
@bintendrisethiolove8285 4 жыл бұрын
ሠው የልቡን ሢነግሩት የኮለኮሉትን ያህል ይሥቃል አሉ ኧረ ተው ሤቶች ተው የወንዶች ጉዳይ ሢነሣ ነውራችሁን አታውሩ ባለፈው በሤቶች ጉዳይ ቢነሣ ወንዶች የኛን 15% ያህል የሚሥቶቻቸውን ነውር አላወሩም ግን ምንድን ነው ተገድቦ እንደተለቀቀ ውሀ ፈትዋም ሢሠጥ ሙሀደራም ሢደረግ ዝርግፍ የምናረገው :: ልናውቀው የሚገባ ነገር ፍፁም ሠው የለም
@sofiad2612
@sofiad2612 4 жыл бұрын
tkkle mar
@sususmidya9425
@sususmidya9425 4 жыл бұрын
ሳህ ውዴ❤
@hayu9633
@hayu9633 4 жыл бұрын
Tekelel
@user-ts2wt2wf8k
@user-ts2wt2wf8k 4 жыл бұрын
ሳህ እኛ ሴቶች ምላሳችን ካታፈታ ሀያ ምባል ናጋር እራሳወላን አላ ይስትር
@user-mo2ub4pv5i
@user-mo2ub4pv5i 4 жыл бұрын
አላህ የሀያእን ካባ ያልብሰን ስለ ተውሂዲ ሲለቀቅ የሚያዩት ትንሽ እደዚህ አይነት ነገር ሲነሳ ተንኮልኩለን ቁጭ አላህ ይዘንልን አስታዎሽ አላህ አያሳጣን ጀዛኪላህ እህት
@gfaafhndnffjfj8232
@gfaafhndnffjfj8232 4 жыл бұрын
ኧረ ሰይድየ የአሁን ወንድ በሤት ነው የሚተዳደረው
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
እየበሉ ባልከዱን ማር ምነው ታምነው በጠበቁን
@sususmidya9425
@sususmidya9425 4 жыл бұрын
ትክክል በምናቸው እንግባ ተግባሪና ምላስ 0000 ናቸው
@hayathayat3384
@hayathayat3384 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 жыл бұрын
ግዜዉ ተለዉጦ ታያገቡም ቢቀሩ አይደንቅም።
@user-sf4me3pe3n
@user-sf4me3pe3n 4 жыл бұрын
አውንማ ብር ወይም ቤት ከሌላት አነገባም እየሉ ነው ወይ ግዜ አጂብ ነው
@user-oi8ko9gt7e
@user-oi8ko9gt7e 4 жыл бұрын
ከጠቀስካቸው 9 ነገሮች 6 የነበረበት ወንድ አግብቸ ለሂወቴ አደጋ ሆኖብኝ ብዙ ችግርን እና መከራን አይቸ ተለያይቻለሁ እናም እህቶቸ የዛሬው ምክሮቹ በደንብ ተግባራው ማድረግ አለብን ሰይዳው የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን እህቶቸ ባፋቸው ከሚሸውዱ መዶች አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም
@saabontuujiimaa1106
@saabontuujiimaa1106 Жыл бұрын
አይዟሺ ኢህተ አላህ ሂሪዳሺ
@SamSung-qe6sf
@SamSung-qe6sf Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ኮሜንት የመጀመሪያዬነዉ ወላሂ ሠያወንድማች አላህ ያቁይህ አላህ ያሣለፍነዉን ማሥረሻ ጥሩ ለጥሩነዉና አላህ ያሥተካክለን ያረብ ተኸይኞች ያድርገን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አብሸሬ።ለነምዱአአርጉልኚ።ብቻይን።እይሰራሁ።ለዛወም።አይጠመወ።የሰራሁትሁሎ።ልጀ።አለኚ
@ggfrdzfy3901
@ggfrdzfy3901 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍 jezakumallahi keyrni yausetazi
@seadtube8167
@seadtube8167 4 жыл бұрын
ያረቢ ከዚህ ሁሉ ነጻ የሆነ ጀግና ባል ወፍቀኝ ያላገባችሁም ይወፍቃችሁ
@user-en5vs8lq1k
@user-en5vs8lq1k 3 жыл бұрын
አሚንንን
@user-lp1nd2wd8c
@user-lp1nd2wd8c 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንእህት
@ayishaayisha7915
@ayishaayisha7915 3 жыл бұрын
አሚንንያረብ
@fafiyasin7259
@fafiyasin7259 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Ee-zm5lp
@Ee-zm5lp 3 жыл бұрын
አሚን
@user-gg6nv8oy5f
@user-gg6nv8oy5f 4 жыл бұрын
ጀዛከ አሏህ ኸይር አንተ የወጣት ጀግና ነህ አምሳያህ ይብዛ እስኪ ሳውዲ ያሉ ወንዶች ይስሙት እነሱ ናቸው በሴት ላይ የሚጫወቱት አሏህ የመረጣቸው ሲቀሩ አሁን እንኳን ኮሮና ቂጣ እያስጋገራቸው ነው ኮሮና እዲሜህ ይርዘም
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከ
@Bd-xh9hg
@Bd-xh9hg 4 жыл бұрын
በትክክል
@user-ky8nk1sz5r
@user-ky8nk1sz5r 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ቂጣ
@user-ef6ei1gd3q
@user-ef6ei1gd3q 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ በጣም
@user-iq1fq8wr2y
@user-iq1fq8wr2y 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይምረጥልን እኔ ምርጫይ ለድኑ ታጋይ እና ወንዳውንድ ነው ግን አላህ የተሻለውን ምርጦ ይወፍቀኝ ያላገባችሁ እህትችም አላህ የተሻለውን ልዱኒያም ለአኼራም ባል ይስጠን
@user-cz4sh5zi3p
@user-cz4sh5zi3p 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው አላህ ተቅዋ ይስጠን. ለሁላችንም. ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@allahbetanewallahbeqiyanew5497
@allahbetanewallahbeqiyanew5497 4 жыл бұрын
Jezak Allah hyr ustaz betekekl endezi raynet sewoch moltewalu
@user-gw9ik1vs9o
@user-gw9ik1vs9o 4 жыл бұрын
በሉ ወንዶች ጉዳችሁን ስሙ ሁል ጊዜ ሴት ሴት ነበር የሚባለው
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 4 жыл бұрын
😁👍👍👍
@yetiyeti2622
@yetiyeti2622 4 жыл бұрын
ሼር ሼር
@user-fw9ro7dk2k
@user-fw9ro7dk2k 4 жыл бұрын
ላጤወች አብሽሩልኝ ያለገባ ጀነት አይገባም የሚባል ሀዲስ አልሰማሁም እስካሁን ‼
@user-kf4sp5fb9i
@user-kf4sp5fb9i 4 жыл бұрын
አለነ ላጤወች
@mrpagol2918
@mrpagol2918 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 4 жыл бұрын
አዳዲ ስለ እስልምና እማያቁ ያስቀጣል እሚሉ አሉ እረ ሙህናችሁ ብል ሊሰሙኝ ነው እንደ ያረቢ ሷሊህ ሚስት አርገን ሳሊህም ስጠን ስለዲን እማቅ
@tamrimuhabba2289
@tamrimuhabba2289 3 жыл бұрын
አልሀምድሊላ
@user-ld6gt8nt8r
@user-ld6gt8nt8r 3 жыл бұрын
እሽ አሏህ ይበሽርኩም ክክክ እኔም አልሰማሁ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት 🌹
@user-xn8gm7dy8q
@user-xn8gm7dy8q 4 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድማችን
@user-pe5yb7ix8c
@user-pe5yb7ix8c 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
ከትዳር በፊት ይሄንን እዴት ማወቅ እችላለሁ. ሁሉም ነገር ሚታወቀው ትዳር ውስጥ ነው. ከዛበፍት በፍፁም አይታወቅም
@user-br7vw7mi6u
@user-br7vw7mi6u 4 жыл бұрын
እህቴ ማወቅ ይቻላል ለምሳሌ በቤተሰቦቹ በጓደኞች ላይ የሚያሳየው አክት ማወቅ ይቻላል
@jamilanoor4879
@jamilanoor4879 4 жыл бұрын
ትክክለኛ የሆነ ና ያልሆነውን አንችም ማወቅ ትችያለሽ ትክክለኛ የሆነ ወንድ ከንግግር ይልቅ ተግባርን ነው የሚያስቀድመው እሱ የሚልሽን አዳምጠሽ ከጎደኛ ከአካባቢ ሰዎች አረጋግጭ ደግሞ እራሱን ሁኑ ነው የሚቀርብሽ አስመሳይ ግን ከተግባር ይልቅ ወሬ ያበዛል አንድ አይነት ባህሪ የለውም ይቀያየራል
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
በጣም
@zaynatzaynat5499
@zaynatzaynat5499 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜዋ በጣም ትክክል ነህ አላህ ይጨምርልህ
@hayatseid255
@hayatseid255 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ
@keriyaseid7567
@keriyaseid7567 4 жыл бұрын
Wa wr wb ጀዛከላህ ሰያው ኤጭ ባሁን ሰአት ወንዶች ግራ ገብቷቸው እኛንም ግራ አጋቡን ገደል ይግቡ ብቸኝነት ጌጥ ነው ዲናቸው ምላስ ላይ ብቻ ሆኖብናል ኢላሂ የህደና ያረብ
@Bd-xh9hg
@Bd-xh9hg 4 жыл бұрын
ብቸኝነት ይበል ጣል ።።like
@user-xw9eu1mk6k
@user-xw9eu1mk6k 4 жыл бұрын
ሳህ ከላሚክ
@ademayalew1529
@ademayalew1529 4 жыл бұрын
አይይይይ በተለይ ስደት ላይ ያለነው ሴቶች ልባችን ቆሰለ እፍፍፍፍ በስደት ትዳር አምሮ ላያምር
@emuneima4082
@emuneima4082 4 жыл бұрын
በጣም
@hdhr3886
@hdhr3886 4 жыл бұрын
በጣም አላህ ሶብሩን ይስጠን
@user-yq6wp5jo1p
@user-yq6wp5jo1p 4 жыл бұрын
ትክክል ልብ ያቆስላል የስደት ትዳር
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
አብሽር
@tube-do7vl
@tube-do7vl 4 жыл бұрын
በጣም ውዴ
@mriyamyasuf5737
@mriyamyasuf5737 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን
@bestnarrations419
@bestnarrations419 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qnbciaSorbd5esk በቤትዎ ሆነው ኪታብ የሚቀሩበት ቻናል ኪታቡ ለሌላችሁ በቴሌ ግራም ቻናላችን ketabu tewuhed ብላቹ ሰርች በማድረግ ኪታቡን በፎቶ ማግኘት ትችላላችሁ
@zeitunatajebu9121
@zeitunatajebu9121 4 жыл бұрын
ወላሂ ሀቂቃ ልብ ያረጥባል ምክርህ ሰያ አላህ ከሁሉም ቦታ የተስተካከለው ይወፍቀን እነሱም እደዛው ያረብ
@rabiasaid9888
@rabiasaid9888 4 жыл бұрын
እኔ በጣም አስቸጋሪ ትዳር ነበረኝ ግን አሁን ተለያይተናል አልሀምዱሊላ ወላሂ አይዘራ አይቆላ አስቸጋሪ ነበር እኔ አውፍ ብየዋለሁ ዱአ አረግለታለሁ መቸም ወድ ስለሆነ ተትዳር ስለማይርቅ አላህ ባህሪውን አላህ ያስተካክለው
@tube3446
@tube3446 4 жыл бұрын
_አህለን ወንድም ሰያው ሴቶች የት ናችሁ"አዳምጡት እስከ መጨረሻው 👂👂👂_
@ppppp2683
@ppppp2683 4 жыл бұрын
ማሻአላ፡ሠኢድ፡ዉነትህን፡ነዉ
@bintebrahimmylordincreasem5812
@bintebrahimmylordincreasem5812 4 жыл бұрын
Eshallah
@rahmayusif2756
@rahmayusif2756 4 жыл бұрын
አለንእህት
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👍🤐🤐🤐🤐🤐
@hzhshshshgsgsgshshs3088
@hzhshshshgsgsgshshs3088 4 жыл бұрын
አለን አያዳመጥንነው ሀያቴ
@mekiya120
@mekiya120 4 жыл бұрын
ጀዘከላህ ክይር
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 4 жыл бұрын
ሳህ ወንድም ሰያ ጀዛከላሁ ኸይረን አራተኛው ላይ የተናገረከው ትክክል ከልብ ወጥቶ ልብ ይደርሳል የራሱን ጥፍት ከስሩ ወትፎ የሰው ነውር ወይም ጥፍት የሚያሯሩጡ ስንት አሉ ከላይ ሲያዋቸው ጥሩ ሰው መስለው ቀርበው ሲቀርቧቸው እንደ መርዝ የሚደፍ አሉ ቤት ይቁጠራቸው ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣቸው እኔንም አላህ ሂድያ ይስጠን ማንም ደህና የለም በአሁኑ ሰአት ትዳር እንደ እንቧይ መካብ እቃቃ ጨዋታ ነው እየታየ ያለው
@hikma2520
@hikma2520 4 жыл бұрын
ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ መጣህልን ወንድማችን አላህ እውቀትን ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-te4jk2hd2z
@user-te4jk2hd2z 4 жыл бұрын
መሸአላህ
@user-gh6um4ve8y
@user-gh6um4ve8y 4 жыл бұрын
ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ የሳኡዲ ወንዶቺ እንኳን አይሰሙም መስሚያቸው ጥጥነው አይ ትዳር እና ስደት አልተስማሙም
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 4 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይረን ወዲም ሠኢድ
@emuemuye6581
@emuemuye6581 4 жыл бұрын
*እውነት ነው ሠያ ጀዛ ከላህ ኸይር*
@semiraendris2077
@semiraendris2077 4 жыл бұрын
አህለን ወንድማችን አልሀምድሊላህ አላህ ሳሊህ ባል ሰቶኛን ከለመንኩት በላይ ሽኩር ሊላህ ያላገቡ እህት ወንድሞች አላህ ያማረ ትዳር ይስጣቸው
@user-gs5he5sv9h
@user-gs5he5sv9h 4 жыл бұрын
ማሻአላህህህ አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ያረብ
@habibur744
@habibur744 4 жыл бұрын
ኢሻ አላህ እኔ ለወደፊት ሚስቴ ሷሊህሁኜ ለመጠበቅ ዝግጁ ነኝ ሷሊሃን አላህ ይሰጠኝኝ ዘንድ እለምነዋለሁ
@zamzammohd1942
@zamzammohd1942 4 жыл бұрын
ኢሻ አላህ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እንሻ አላህ ይሰጠሀል ለአላ ሚን ኢሰነዋል
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 жыл бұрын
አገባህ 😂😂
@jsjsiwie2618
@jsjsiwie2618 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ጀዝአህን ይክፈልህ
@frdosnesru5413
@frdosnesru5413 8 ай бұрын
Jazakumula wakkayiren allah yiwufikan
@abdullahszb8648
@abdullahszb8648 Жыл бұрын
ያረብ ለሚስቴ ሷሊህ ጠካራ ታጋሽ ባል አድርገኝ ሚስቴንም በኢማን የታነፀች ለኔ ቢጤወችም አላህ በኢማን የታነፀች የታነፀ ይወፍቃችሁ ወለአኪን ነገሩ ከበድ ያለ ነዉ ትምርት 3/4 ላይ ያለዉ ነገር የሰዉ ልጅ በንፁህ ልቡ ካፈቀረ በትንሹ ነገር የመናደድ ሆደ ባሻ ይሆናል በዛ ስአት ፈተና እሚለዉ ነገር ሊጥለዉ ይችላል ሀታ መጀመሪያ ኢማኑ የረጋ ቢሆን ራሱ ለማንኛዉም ስንፈትንም ሆነ ስንፈተን ምናይነት ሁኔታ ላይ ነዉ እሚለዉን ማስቀደም ይኖርብናል ይሄ ነገር ስለሚያጋጥም ነዉ ወሏሁ አእለም ካጠፋሁ አፉወን።
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 3 жыл бұрын
አላህ ሰላም ያለውን ትዳር ይስጠን
@ummulkhair9565
@ummulkhair9565 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@nejahmedia3354
@nejahmedia3354 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Elham-ex4in
@Elham-ex4in 9 ай бұрын
Amin
@user-lh4jr3lq7p
@user-lh4jr3lq7p 4 ай бұрын
አሚን❤❤
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d 3 ай бұрын
አሚንን
@user-bn1sd7sc3t
@user-bn1sd7sc3t 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይራ ወንድም ሰኢድ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኮሜንት ፅፌ አላውቅም አላህ መልካም ያድርገንና መልካሙን አላህ ይወፍቀን
@fatmaomar1119
@fatmaomar1119 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰኢዶ አላህ ይጨምርልህ
@user-qr5jx9zg5z
@user-qr5jx9zg5z 4 жыл бұрын
አህለን ሰያው እስኪ ልስማው እኔስ ወይ ጉዴ በህይቴ አንድ ወንድ እንኮን የማምነው የለም አላህ ሷሊሁን ይወፍቀኝ እንጂ ያረብ 😥😥😥
@mohmmedamin8137
@mohmmedamin8137 4 жыл бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ
@tube-nq8br
@tube-nq8br 4 жыл бұрын
ልክ እንዴ እኔ ያለማመን ችግር አለብኝ በዝሁምክንያት አሳልፉለሁ ምከሩኝ እህቶች
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 4 жыл бұрын
ሀታ፣፣እኔ ዘይኪ አላምንም
@fatumaseid3894
@fatumaseid3894 4 жыл бұрын
ኤንምነኝየአላህ አላህይወፍቀን
@user-qr5jx9zg5z
@user-qr5jx9zg5z 4 жыл бұрын
አሚን አሏህ ይወፍቃቹሁ
@mrpagol2918
@mrpagol2918 4 жыл бұрын
ታዳምንዋጋአለው? ሰውእንደጥንቅሽ አይነከስ? ወይ የፀባይ መፈተሻመሳሪያ የለ የሰውአመሉ ባመቱነው የትአውቀዋለሁ ምላሱን አለስልሶ ቅቤሁኖሊቀርበኝይችላል
@khadryakhader9359
@khadryakhader9359 3 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው ጀዛከላ ህይር ሰያ
@user-lx2pb8hv1o
@user-lx2pb8hv1o 4 жыл бұрын
ማሸ አለህ ጀዛክ አለህ ኸይር ምርጥ ትምርት
@gggysjsjss1788
@gggysjsjss1788 4 жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ የእኔ ባል በጣም ጥሩነው አላሀምዱሊላህ እሥከጀነት ያድርግልሺ በሎኝ አዱም ላይ የለበት ም ከተጋባን 3አመት ሊሆነን ነው ግን ዱአ አድርጉልኝ የአክዋኒ ጥሩልጂ ይሥጥሺ በሉኝ ሀፊዘልቁረአን አላህ ያድርገን ያሙሥሊሚይን አሚይን በሉ
@user-zl6dq8uo8q
@user-zl6dq8uo8q 4 жыл бұрын
አላህ ዘላቂ ያርግላችሁ አብሽር ሷሊህ ልጅም ይወፍቃችሁ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
አላህየ አንተን የሚፈራውን ሠውን የሚያከብረውን እኔም ሀቁን የምጠብቅለትን ወፍቀኝ ያረብ
@user-cm3qt3dc1x
@user-cm3qt3dc1x 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ይምርልህ❤❤
@mmiskyabintbaba3287
@mmiskyabintbaba3287 3 жыл бұрын
ትምህረትህ ጥሩነው
@user-rv5wd9sg9o
@user-rv5wd9sg9o 4 жыл бұрын
‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خير حبيبي الله يحفظك إن شاء الله بإذن الله تعالى بطعم يمر مكرنو
@user-zt5qf6gz4m
@user-zt5qf6gz4m 4 жыл бұрын
እህቶቼ በደብ አዳምጡት ይጠቅማችኃል በጣም ትክክል ነው
@zahratube8163
@zahratube8163 3 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅን
@user-ub4vj5hk5x
@user-ub4vj5hk5x 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር
@user-np8in8jj5x
@user-np8in8jj5x 4 жыл бұрын
የዘንድሮ ወንዶች ሜድ ኢን ቻይና ናቸው 😏😏
@user-ty8cm4od7y
@user-ty8cm4od7y 4 жыл бұрын
ሴቶቹ Made inየት እንበላችሁ?
@ayshaadam6064
@ayshaadam6064 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኮ
@user-nf1ib5se4s
@user-nf1ib5se4s 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hayatguadde7813
@hayatguadde7813 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk degafish negn
@user-ky8nk1sz5r
@user-ky8nk1sz5r 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@sofiabaze677
@sofiabaze677 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله ووبحمده سبحان الله العظيم ونعم بالله العلي العظيم جزاك الله كل خيرا عليك يا أخي
@nurellahtube8024
@nurellahtube8024 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ሰያ
@hanetube9931
@hanetube9931 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ትክክል ነው መጥፎ ትዳር ልብን ይሰብራል ደስታን ያጠፋል ወላሂ በጣም መልካም ሴት ነኝ የገጠመኝ ባል ግን አላህ ሂድያ ይስጠው አሁን የራሴንም ህይወት እንዳልኖር አልፈታም ብሎኛል በአላህ ዱዓ አድርጉልኝ አላህ ከዚህ ህይወት እንዲያወጣኝ እና ሳሊህ የሆነ ትዳርን እንዲወፍቀኝ የማን ዱዓ ሙስተጀብ እንደሆነ አላህ ነው የሚያውቀው
@temerhussen6824
@temerhussen6824 Жыл бұрын
የኔ እጣ እፍፍፍፍፍፍፍ ያአላህ
@fyusuf1322
@fyusuf1322 4 жыл бұрын
ያ አላህ ለውድ እህት ወንድሞቼ ሷሊህ ባል እና ሷሊሀት ሚስት አንተ ወፍቃቸው።
@user-uv9pi4tn3f
@user-uv9pi4tn3f 4 жыл бұрын
እና. ሳናገባቸው እንደት እናውቃለን ሰያው. ሆ. ታያገቡ በፊትኮ ሴቲቱም ወንድቱም አፋቸው ቅቤ ነው ስህተት አይናገሩም. ትንሽ ድን አላት ከተባለ ወንዱ ድነኛ ይመስላል በወሬው መሀል አላህ የሚልቃል አይነጠለውም ስለ እስልምና ሳይገባው ያወራል. በቃ ሰሊም ነው. ሴቲቱም ልክ እንደሱው እራሳቸውን ተሸዋውደው ሲገናኙ. ሁለቱም የተለያዩ ሁነው ቁጭ ይላሉ. ከዛ መለያየት ይመጣል በተለይ በስልክ. የሚመጣ ትዳር ምንም ጭብጥ የለውም
@gggysjsjss1788
@gggysjsjss1788 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
ትክክል እህት
@user-nf1ib5se4s
@user-nf1ib5se4s 4 жыл бұрын
እኮ ወጥ አይደል አይቀመሥ
@user-nf1ib5se4s
@user-nf1ib5se4s 4 жыл бұрын
በርግጥ ማጣራትላይ በደንብ ትኩረት መሠጠት አለበት መቸኮል ዋገያስከፍሊል
@fatumaseid3894
@fatumaseid3894 4 жыл бұрын
ሰህወላ
@user-he4bo9pd6v
@user-he4bo9pd6v 3 ай бұрын
ማሻአላህ።።ደሥይላልአላህይጨምርልህእናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@7eyahh399
@7eyahh399 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይር ዉድሜዋ
@jemilayesuf4353
@jemilayesuf4353 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አላህ ሁላችንንም አላህ ያብጅልን
@hayattube5754
@hayattube5754 4 жыл бұрын
ወለደች እባካችሁ ልብ ግዙ እኛን ግራ ገባን ወደትዳርም ለመግባት ያረብ ለወዶች ልብስጣቸው እኛ ሴቶች እኔን Alhamdulillah እየተማርነው እነሱ ናቸው ያስቸገሩት እደምሰማው يا رب الطيبون للطيبات ምርጦች ለምርጦች ይወፍቀን
@user-uz9jh8fu1h
@user-uz9jh8fu1h 26 күн бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር👍👍👍
@aminatyimam2809
@aminatyimam2809 4 жыл бұрын
ጀዛክላህኸይር ሰያ
ትዳር የዘገየባት እህቶች ምክር
15:18
Ihsar taju
Рет қаралды 15 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 43 МЛН
ባለ ትዳሮች ይህ ነገር እንደሚበቃላቸው ታውቃለህ???
24:10
የውሳኔ ሰው መሆን! | inspire ethiopia
12:54
Ethio creative
Рет қаралды 394
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 136 М.
ደስተኛ ባልሆነ ትዳር ውስጥ መቆየት የሚያስከትላቸው 10 ችግሮች
9:26
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Рет қаралды 10 М.
ሀፊዙ ልጅ በህይወቴ ተጫወተብኝ😥
17:33
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 103 М.
ይህን ቃል ካለሽ አይወድሽም🚫💔
8:28
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 72 М.