No video

Aba Yohannes Tesfamariam Part 1148 A ''የደብረ ዘይት ክብረ በዓል'' 2014 ዓ.ም

  Рет қаралды 55,343

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

2 жыл бұрын

''የደብረ ዘይት ክብረ በዓል'' 2014 ዓ.ም
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 619
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 жыл бұрын
የእኛ ተናፍቂ ዉድና ልዬ ስጦታችን አባዬ መጡልን እንኳን ደህና መጡልን የሠላም አባት እርሰዎን የሠጠን እግዚአብሔር አምላክ ሥሙ የተመሠገነና የከበረ ይሁን አሜን በእዉነት አባዬ በረከቶት ይደርብን ጸሎቶት አይለየን
@jdkfgcnvvn2017
@jdkfgcnvvn2017 2 жыл бұрын
አባዬእኮንደህናመጡ
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 2 жыл бұрын
በእውነት በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን አምላክ ሰሙ ይክበር ይመስገን💕አባዬ 😥
@user-kh1bc8cd4e
@user-kh1bc8cd4e 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-md8ie6jc5i
@user-md8ie6jc5i 2 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይል የደስታየ ምጭ የኔ መልካም በረከተወ ይድረስን አባየ እናቴን እያመመብኝ ነዉ ወለተ ሂወት እያሉ በፆለተወ ይስቡልኝ
@user-md8ie6jc5i
@user-md8ie6jc5i 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dheheuhh2800
@dheheuhh2800 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ እንቁ አባታ ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን የኛ እንቁ አባታችን በተከታችሁ ይደርብን አሜን፫
@amalhusaain1817
@amalhusaain1817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይውትያስማልን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልኝ የኛ ልዩ ሰጦታች እረሶን የሰጠን እግዝያብሔረ ሰሙ ይክበረ ይመሰገን አባየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን የሰማኖን ቃል በልባችን ያሳደረብን በረከቶት ይደረብን አሜን 😢
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 2 жыл бұрын
የኛ ልዬ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ስስታችን ናፍቆታችን የሰደተኞች መፅናናያችን አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን ለአመት በሰላም ያድርሰን አይሰዲቱ ማሪያም ከቁጥር ሳታጎል ለአመት ታድርሰን
@user-mx3uc8jd3e
@user-mx3uc8jd3e 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🙏👏በእውነት በዚህ ክፉ ዘመን እንሶን የሰጥ አምላክ የተመሰገነ ይሁን💖አባዬ😥💗
@ehtensheetenshe-bv8jw
@ehtensheetenshe-bv8jw Жыл бұрын
❤❤❤
@ehtensheetenshe-bv8jw
@ehtensheetenshe-bv8jw Жыл бұрын
እንኳነ.ደህና.መጡልን.አባታችን.ጤና.ይስጥልን.ቃህወት.ይሰማን.እሄማርያም
@kalkidanlove5426
@kalkidanlove5426 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ናፍቆታችን ስስታችን መካሪያችን ሰብሳቢያችን የስደት ስንቃችንን አባዬ ዘላለም ኑሩልን የወንጌል ገበሬ የስላሴ ባሪያየታሪክ አባት የስምተኛዉ ሺ ሃዋሪያ ባህታዊ መነኩሴ አባዬ ጠላትወትን ከእግርወት ስር ይጣልልን ሰይጣንን እና ሰራዊቱን ከምድረገጽ ያጥፋልን በቆፈረዉ ጉድጓድ ይክተትልን አሜን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛለወት እጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን በርከታችሁ ይድርስን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን የኛ ስጦታ ውድ አባታችን ሸ አመት ኑሩልን አባታችን በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ተመስገን አምላከ የሐንስ
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን እልልልልልል ቃለሂወትን ያሠማልን አባዬ ፀሎዎቶት ይርዳን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@user-wp6hm8jv3z
@user-wp6hm8jv3z 9 ай бұрын
ፐ፡❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*📚📖📚🍃🕊 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📖📚🍃🕊️ *_እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን 📚📖📚🌾🍃_*
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
አባታችን ብርታታችን አለኝታችን እርስዎን የሚገልፅ ቃላት የለም በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ሺ አመት ኑሩልን 🙏🙏🙏
@user-gy2kg3ty3w
@user-gy2kg3ty3w 2 жыл бұрын
አባዬ ልዩ ሰጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን ለአመቱ በሰላም ያድርሶት በረከትዎ ይደርብን
@lolomomo1316
@lolomomo1316 2 жыл бұрын
የታሪ አባት የበርሀው መናኝ አባታችን ቃለህይውት ያስማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን አሜን አሜን አሜን ሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ይድርግልን አሜን አሜን አሜን
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 2 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ አባታችን አባዮሁንስ ተስፋ ማሪያም የበረሀው መናኝ የወንጌል አርበኛው የድሆች አባት የስደተኞች አባት እግዚአብሔር የማቶሣላን እድሜ ያድልልን ፁብ ድንቅ ነው ትምርቱ እኛም ለደጆ ያብቃን በረከትችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 7 ай бұрын
አባታቺን የስምተኚው ሺ ሀዋሪያት የስደተኚቺ ጠሎተኚ ከፉወትን አያስማን ሺአመት ኑሩልን ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺን በጡሎተወ አትርስን አባታቺን አሜን አሜን አሜን
@amooam1320
@amooam1320 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እዴሜናጤና ይስጠልን ያገለግሎት ዘመንሁን ያርዘምልን ጥላትሁን የእግረሁ መረገጫ ያደርግቸው እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር የታሪክ አባት የስምንት ኛሺ ሃዋርያ በመጨረሻው ዘመን እውነትኛ አባት ፈጣሪ ሰጠን ተመስገን
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 3 ай бұрын
የኛ ጀግና አዋራ የወጌል ገበሬ የስላሴ ቦራ የስምተኛዉ ሺሺሺ አዋራ አባታችን ቃለይህወት ያሰማልን እረጅም እዲሜና ጠና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤አሜን አባታችን በፀሉት ያሰቡንወለተ ገወርጊስ በለዉ እስከቤተሰቡቸ አባቴ
@yo-di-t
@yo-di-t 2 жыл бұрын
የኛ ውድ ዳይሞንድ ፈርጥ አባዬዬዬዬዬ ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀይልና ብርታቱን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትዎት ያርዝምልን የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤️💖❤️💖❤️💖❤️
@user-dp4sp5us1e
@user-dp4sp5us1e 2 жыл бұрын
የኛ የስደት ስጦታችን አባታችን የደስታዬ ምንጭ የታራክ አባት እንዲው እፁብ ድንቅ ነው ልበል ለእርሱ ቃላት ያጥርኛል ምን እደምል አባቴ ሺአመት ኖሩልን እንደማቱሳላ እርጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@sulamatistube279
@sulamatistube279 Жыл бұрын
የኛ ደግ ጻድቅ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የጽድቅዎትን በመልካም ያስፈፁምልን እንደ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ያድርግልን ለኛም ማስተዋል ያድለን እግዚአብሔር አምላክ አሜን 🙏
@tsehayshmels1494
@tsehayshmels1494 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር በፀሎት ያስብኝ አባ አፀደ ማርያም ነኝ
@tesfanshazene4864
@tesfanshazene4864 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እድሜ በፀጋ ኑሩልን ይፍቱን ይባርኩን በረከታቹሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ሺ አመት ኑሩልን
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን ሺሺ አመት ያኑርልን
@mahitube4141
@mahitube4141 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክ ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የበርህው መናኝ ዝነኛው ባህታውይ አባ ዮሀንስ ተስፍ ማርያም ግፈኛው አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ጥላተዎትን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀወት አባቴ
@user-dp6li4bv1d
@user-dp6li4bv1d 2 жыл бұрын
አባታችን እኻን ደና መጡልን አባታለሜ የኛ ናፍቆታችን አባዬ ህይወታችን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የኛ ልዩ አባት ሽሽሽ አመት ያኑርልን የስምተኛው ሽ ሐዋርያ ጀግናው መናኝ አባታችን በረከቶዎት ይደርብን አባታለሜ እንባና ፀሎትዎት አይለየኝ አባቴ እህህህ ጌታ ሆይ መቸ ነው ወንቅሸትን የምረግጠው😢😢😢😢አምላከ ዮሐንስ እርዳኝ 😢😢 እህህህህ አባታለሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mdjac7814
@mdjac7814 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልዩ ስጦታችን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን በቤቱ ያኑርልን አባታችንን በፀሎትሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ብለሁ በሀዛብ ሀገር ተንከራተትሁ ሰወቹም ቅይርይር ይሉብኛል እባዎት ይድረስልኝ እኮን የማይገባኝ የረከስሁ ሐፂያተኛ ነኝ አባታችን
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 3 ай бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጡት በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለዘለዓለም አሜን አሜን አሜን በዚህ በመጨረሻዉ ዘመን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእዉነት አባታችን እድሜ የማቱሳላን ይስጥልን የኛ የስደተኞች አባት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቴ የበረሐዉ መናኝ ጸሎትዎ አይለዬኝ እህቴ ጠፍታብኛለች ወንድሜንም ድምጹን ከሰማሁት ቆየሁ ለምስክርነት ያብቃኝ ጸሎትዎ አይለዬኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@hanatube2337
@hanatube2337 2 жыл бұрын
አባታችእንካንበስላምመጡልን
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን አባታችን ቆሞስ አባ ዮሀንስ ትስፋ ማርያም እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@user-qu5lt7tk5z
@user-qu5lt7tk5z 5 ай бұрын
አባታችንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ አባታችንንረጅምእድሜከጤናጋይስጥል ን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን አሜን
@MohandasHcgcgxgx-rw1bd
@MohandasHcgcgxgx-rw1bd 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ ሺአመትኑርልን ትምቱ ስሰማዉየ ስሰማዉ ባድር አይጠገብም በዉነትኑርልን በጤና❤❤❤❤❤❤
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማሪያም ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል በሰውልጅ መዳን የሚወራጭቦትን ዲያቢሎስ ከነግብር ልጆቹ በቆፈሩት ጉድጓድ ይቅበራቸው በእውነት እግዚያብሄር አምላክ ግፎትን ይመልከተው አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌻
@mulu109
@mulu109 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አባታችን በዚህ ክፉ ዘመን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-ge5xx7mu7s
@user-ge5xx7mu7s 2 жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን ደና መጡልን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን
@Shewa2219
@Shewa2219 2 ай бұрын
እግዛብሆር ይመሠገን አባታችን ይበርሀው መናኝ ጀግና አባቴ እንኳን ስላም መጣቹህልን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደገብሬኤል እስከነቤተስቡቼ ድርስአሜን
@adnatsegaw1867
@adnatsegaw1867 2 жыл бұрын
ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ፈቅዶልኝ በአሉን ለማክበር ችያለሁ በጣም ደስ የሚል ክብረ በአል ነበር አቤት ማማሩ
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ በጣም ተሸግሬ ነው ያለሁት አባቴ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@tesfanshazene4864
@tesfanshazene4864 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልል
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 4 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ባሉበት አይጠብቅልን የኔ አባት ፀሎታችሁ አይለየን ጠላታቸዉን ከእግራቸዉ ስር ይጣልልን አሜን
@asiaasia8075
@asiaasia8075 8 ай бұрын
አባዬ ቃላ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@hjgggghfd2630
@hjgggghfd2630 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን በፀሎቶት ያስቡኝ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@zadsuyum8522
@zadsuyum8522 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
@mazagetnet7195
@mazagetnet7195 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ያቆይልን
@AaBb-je5qo
@AaBb-je5qo 2 жыл бұрын
እሲ እህት ሞንድሞቼ የወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል አንድነት ገዳም ማህበር አባዮሐንስ ተስፋማርያም የመንፈስ ቅዱስ ልጆች ሊንኩን ላኩልኝ መግባት ፈልጌነው🙏🙏🙏🙏💒💒💒
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚያብሄር ከክፋነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለዝማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@fgty2242
@fgty2242 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን የኛ ስጦታእድሜወትን ያርዝምልን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን አባዬዬዬ የኛ ልዮ ስጦታችን በዚህ ክፉ ወመን እርስዎን የሰጠን ሳይገባን እንዲገባን ላደረገልን የድግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን✝️👏
@abebemollaabebemolla9303
@abebemollaabebemolla9303 2 жыл бұрын
የደስታየ ምንጭ ልዬ ስጦታየ የማገባኝ ርካሽ ብሆንም ውድ አባቴን የሰጠኝ ልኡል እግዛብሄር ይክበር ይመስገን
@user-en4lg1yq2w
@user-en4lg1yq2w 2 жыл бұрын
አባዬ ስጦታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚ አብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን ዘማሬ መላእክትን የሰማልን አባታችን
@dheheuhh2800
@dheheuhh2800 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ እንቁ አባት ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@heedan6517
@heedan6517 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በዉነት አባዬ በምን አንደበቴ ልግለፅወት ሀፂያተኛ ነኝ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋያቆይልንአባታችን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎታችሁ አስቡኝአፀደማርያም ተነቤተሰቦቼ
@user-si7nx1ps2d
@user-si7nx1ps2d 2 жыл бұрын
ኣባታችን እንኳን ደህና መጡሉ የኛ ኩራታችን በእውነት የሳቸው የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ኣባዬ በጾሎታቸዎ ያሱብኝ ወለተ ኢየሱስ ቃል ክዳኔ እንዳኔ እንዳይፈስ ኣደራ ኣቱሩሱኝ የስዶቶኞች ተስፋችን መፅናናችን ኣባታችን ኑሩል ሽሽ ዓመት
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 2 жыл бұрын
ልዩ ባህታዊ የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ ኑርልን የጫካው አንበሳው
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዩዩዩዩዩዩ በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዩዩዩዩ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጠላቶችዋትን እግሮት ስር ይጣልልን እኛም በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ያማረ ፍሬ ለማፍራት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን
@user-ff3hz6ni4q
@user-ff3hz6ni4q 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን ሠላም መጡ ውድ የእግዚአብሔር ስጦታችን አባዬ ልዩ አባት በእውነት እፁብ ድንቅነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ለአባታችን ቃለህይወትን ቃለ በረከት ያሠማልን የታሪክ አባት የሁሉ አባት ሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን እኛም በሠማነው ቃል መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲👏👏🕊👏👏🕊
@user-vg7hl5kw8c
@user-vg7hl5kw8c 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን አባዬ በፀሎትዎ አይርሱን አባዬ እንወደወታለን ጠላትወትን ከእግርዎ በታች ይጣልልልን የግፍ አባት ነዎት♥♥♥
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በረኮቶት ይደርብን በፆሎት አሱቡኝ እስከነ ቤተሰቦቼ አባዬ
@abebuabebu3326
@abebuabebu3326 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያስማልን
@meskeremgessese4264
@meskeremgessese4264 2 жыл бұрын
አባታችንተናፋቂና የማይጠገብ ትምሐርቶትን ባለመሰልቸት ስለሚያስተምሩን ለፈጣሪያችን ምስጋ ይግባዉ ይህ ከፈጣሪ ነዉና እርሶን ምክንያት አድርጎ ወንጌሉ የሚሠበከዉ ረጅም እድሜ ና ጤናይስጥልንቡራኬዎት ይድረሰን
@AaBb-je5qo
@AaBb-je5qo 2 жыл бұрын
አባ የስደተኞች ተስፋ የደሆች አለኝታ እንኳን ሠላም መጣችሁ ሺአመት ኑሩልን 💐💐💐💐💐💒💒
@ababuababu1650
@ababuababu1650 2 жыл бұрын
የኛአባታ የጭንቀታችን ደራሽ እባክዋት በፀሎት ያስብኝ እንየ ሃጥያተኛዋ ሁለተ ማርያምን በፀሎቶት አይለይን 😭😭🙏አባታችን ቅድስ ገብሬኤል ሆይ ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@user-ew9ic4kn9n
@user-ew9ic4kn9n 2 жыл бұрын
የኛ የሥደቶኞች የደሥታችን ምንጭ እንቁ አሥተማሪያችን እንባ ፆሎቶወ እንባወ ከነበተሠቦቸ አይለየኝ እንሠወንም በእድሜ በጤና ያቆይልን
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡልን የኛ ውድ አባት ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏♥️ እልልልልልልልልልልልልልል
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለበረሀው መናኝ አባቴ ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት ጠላቶዎትን የግራችሁ መረገጫ ያድርግሎዎት አባዬ ፀሎዎቶት ይርዳኝ አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@salamaeth8250
@salamaeth8250 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናያቆይልን አባ ዬስደኞች መፅናኛ እንወድወት አለን
@user-yc2yv5ep2v
@user-yc2yv5ep2v 9 ай бұрын
ኣባታችን እንኳን ደህና መጡልን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደረብን ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎት ኣሰቡኝ
@user-oi5bl4lq5e
@user-oi5bl4lq5e 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ላአባታችን መግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛሎት እኛም የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 9 ай бұрын
ልዩ አባት የወንጌል ገበሬ ቃል የለም እርሰወንለመግለጽእጽብድንቅስራ አባየ ሺአመትኑሩልን
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣባታችን በፆሎቶት ያሱቡኝ ህጉን ኣፍርሻለዉ ከዚ ኩፉ ሃጥያት እንድዎጦ እንባ ፆሎቶት ይርዳኝ
@user-pd1me4bn1h
@user-pd1me4bn1h 2 жыл бұрын
እሰይ የእኛ ኩራት የስላሴ ባሪያ በምን ቃላት ይገለፃሉ እርሱ አባዬዬዬዬ እንዲያው ዝም ብሎ እፁብ እፁ ድንቅ ማለት ብቻ ነው አባታችን የእኛ ስጦታ ሰሰታችን የመኖሬ ተስፋ አባታለሜ ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን የበራሃው መናኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ሺሺሺሺሺ አመት ያቆይልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያረዝምልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረልን የተግባር ሰዋች ያድረገን በእውነት የአባታችን በረከታቸው ይደረብን ጠላቶቻቸውን በቆፈሩት ይጣልልን የአመት ሰው ይልልን አቤት መታደል አቤት መመረጥ ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነው ወንቅሸት የሰላም ደሴት ምድራዊ ገነት ለደጀህ ያብቃን ቅዱስ ገብርኤል የአመት ሰው ይልልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በረከታችሁ ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@seble4194
@seble4194 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን የታሪክ አባት መፅናኛችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ለመት ሰው ይበለን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@almasabat8155
@almasabat8155 2 жыл бұрын
የስደተኞች ተስፋ የድሆች አባት አባዬዬዬዬ ኑሩልን ለኛ ለጨለመብን ብርሀናችን ነወት አባዬዬዬ
@user-kc8hf7eu4m
@user-kc8hf7eu4m 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእወነት በእዚህ ዘመን እርስወን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን
@amaamm7487
@amaamm7487 2 жыл бұрын
አባታችን የኛ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ጠላታችሁን ሁሉ ከምድረገ ገፅ ያጥፋልን
@aiynoaiyno5073
@aiynoaiyno5073 2 жыл бұрын
የፍቅር የትህትናአባት እውነተኛየመንጋው እረኛአባዬ ስለእርሰወ እንባናፀሎት ይማረን ይቅርይበለን ቅዱስ እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜ😭😭😭😭
@njatthefirst9226
@njatthefirst9226 2 жыл бұрын
የእኛ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡልን የሰላም የፍቅር አባት እርሶን የስጠን አምላክ የክበር ይመስገን አሜን አባታችን ሸ አመት ኑሩልን አሜን የእኛ ልዪ ስጦታ
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 2 жыл бұрын
አባዬ ይበርሀው መናኝ ይራማው አባቴ እባዎትና ፀሎቶትን ይድርስን አባዬ እህቴ አሞብኛል በፆሎት አስቡኝ
@mdjac7814
@mdjac7814 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ አባታችን የታሪክ ባለቤት የወንጌል ገበሬ ልዩ ስጦታችን ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ጠላቶትን በቆፈሩት ጉድጎድ ይክተትልን የስተማሩን የመከሩን የገሰፁን አባታችን መንግስተ ሠማያት ያዉርስልን እኛም የሰማነዉን የተማርነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን ተምረን የተግባር ሰዎች ያድርገን በዉነት የበርሀዉን ወንጌለ ስብከት ተምረን ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን አባታችን
@qweqwe444
@qweqwe444 2 жыл бұрын
የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ልዩ ስጦታችንን አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 2 жыл бұрын
እባዬ እንኳን በሰላም መጡሉን ላስተመረን ለመክረን ልአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእዲመበጤና ያቆይልን በረክቶም ይደርብን አሜን
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
በጤና ይስጥልኝ አባታችን እንካን ለደብር ዘይት አደረሳችሁ አደረሰን አባየ እና እየአባ ፍቃድ ኑርልን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 7 ай бұрын
አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ ,,,,,አሜን,አሜን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአግልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ጥላትዎትን የእግርዎት መርገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
@user-li7rs7in2k
@user-li7rs7in2k 2 жыл бұрын
እግዚያቤሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም በጤና መጡልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑሩልን እግዚያቤሔር አምላክ ሆይ አባታችንን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 жыл бұрын
አባታችን ይበርሀው መናኝ ይታሪክ አባት ይእኛ ጀግና አባት እድሜና ጤንነት እመኝሎታለሁ አባዬ ውድሜን ፀጋዬ ብላቹህ በፀሎት አስቡልኝ
@axe5159
@axe5159 Жыл бұрын
አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በረከት ይደርብን ይሁንልን ይደረግልን አሜን 🤲
@user-qh3nm4wz8z
@user-qh3nm4wz8z 9 ай бұрын
❤❤እንኳን ደና መጡ የኛ ልይ አባት ረጀመ እድሜ ከጤና።ጋረ ይሰጥልን😊😊😊
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት ያሰብኛ አባዩዩ ወለተ ማርያም ብላችሁ አባዩዩዩዩዩዩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Em1mengste
@Em1mengste 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን የኛ ተስፋ ዘለዓለም ይኑሩልን
@ftryywkl1938
@ftryywkl1938 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኛ ኩራት የሰላም የጤና የታሪክ አባት እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን በረከቶ ይደረብን ሺሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላቶትን ከግሮ ሰር ይጣልሎት
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባዬ የሰላም የፍቅር አባት ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት እኔስ አምላክ ፈቅዶልኝ በአካል አይቻቸዋለሁ ነፍሴ እርክታለች ሁላችሁም ለወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ለደጁ ያብቃችሁ ♥️💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-si7nx1ps2d
@user-si7nx1ps2d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 401 A ‹‹ሞያተኛው ይሸሻል››
1:03:22
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 21 М.
Memeher Girma Wondimu Video 102     በ አስር ሺ ብር  የመተት ስራ
31:45
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 262 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 775 М.