Aba Yohannes Tesfamariam Part 1265 A ''የታመነ ሰው እጅግ ይባረካል''

  Рет қаралды 23,028

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Жыл бұрын

''የታመነ ሰው እጅግ ይባረካል''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 543
@getachewkebede9863
@getachewkebede9863 Жыл бұрын
መቸም የማረሳው የአባታችን ትምህርት እና ፈውስ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በድጋሜ ለደጁ ያብቃን
@addismana5153
@addismana5153 6 ай бұрын
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት የታሪክ አባት የበረሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይሰጥልኝ አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ያይሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባዬዬ በረከትዎት ይደርብን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30 60 100 አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የድርገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ኢትዮጵያን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የስደተኞቺ ተስፋ መጠናኞቻን ሺ ሺ ሺ አመት ኑሩልን ወለት ስንብት ጥዳለ ግብርየል ከነቤተስቦቼቺን በጥሎትወ አትርሱን አሜን
@user-nn7cr3qm9m
@user-nn7cr3qm9m Жыл бұрын
የፍቅረ አባት የወንጌል ገበሬ ሺ አመት ኑሩልን በፀሎት አስቡኝ ፀጋ ስላሴ ብላችሁ
@hayatfenta-ud3vk
@hayatfenta-ud3vk Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ የተዋህዶ እንቁ የስደተኞች ተስፋ የወግጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ የኝ ልዪአባት ለአባታችን እድሜና ጤና ፀጋን ያድልልን ሽ አመት ያኑርልን አሜን 🤲እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን ፍሬ ለማፍራት 30 ~ 60 ~ 100 ለማፍራት ያብቃን አሜን 🤲 አባታችን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክን ይጠብቅልን አሜን 🤲❤
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የሰላም የፍቅር የትህትና የስደተኞች የድሆች አፅናኝ የበርህዉ መናኝ የታሪክ አባት የወንጌል ገበሬ እስከ ምፅዋት አለም ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን በረከታቸው ይደርብንአባታችን አሜን እኛም የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ለፍሬ ለበርከት ያድርግን በፆሎተወት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ እስከ ቤተሰቦቸ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
📚📖📖አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን✝️🕯️📚 #ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን📚🕯️✝️ 📚እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🕯️✝️Egzibher yimsegn abatachn berketewo yiderbin AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲🙏
@mahlasa7731
@mahlasa7731 Жыл бұрын
አባታችንበድሜበፀጋ፣ያቆይልን፣በስደትላይነኝ፣በፀሎትአስቡኝ፣ከሳዉድ፣ጠቋይጋነበረ፣የምሠራዉ፣ተጣልቸ፣በጣምከባድላይነኝ፣ሁላችሁም፣በስላሴ፣ስም፣በፀሎት፣አስቡኝ፣አደራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@senaitwelaa
@senaitwelaa 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘበን እርስዎን ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን እርእስ ባህታዉያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝመወት ሺ አሙት ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በበረከት ይሙላን አሜን አሜን አሜን
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w 3 күн бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን በእውነት አባዬ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን ጠላታቸው እግራቸው ስር ይጣልልን አባቶቻችን በረከታቸው አይለየን ኣሜን አባዬ ይፍቱልን ይባርክልኝ❤❤❤
@mairym766
@mairym766 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c Жыл бұрын
_አሜን አሜን አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤_
@user-fu7pr9rq2o
@user-fu7pr9rq2o 19 күн бұрын
አዎ አባታችን በረከታቹህ ይረብን አባየ በፆሎት ያስብኝ ወለተ ሰላሴ ገብረ ማርያም ከነቤተሰበቸ አይርስኝ
@honeytube914
@honeytube914 Жыл бұрын
አሜን አባታችን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በረከቱ ይደርብን 🙏🙏
@AlemBahiru
@AlemBahiru 6 ай бұрын
ልዩ አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድኃንያለም አባታችን ሺ ዓመት ይኑሩልን ጀግናዉ ባህታዊ ይናገራል ሰራወት
@Shewa2219
@Shewa2219 2 ай бұрын
አሜን አባታችንይበርሀው መናኝ ይስደተኙች አባት ፍጣሬ ርዥም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ አባ በፀሎት ያስቡኝ
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 6 ай бұрын
በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን አባዬ የኛ የስደተኞች መፅናኛችን አባታችን የኛ ተስፍ ድምፅዎትን ስሰማ ደስስስስይለኛል ያስጨነቀኝ ሁሉ ይለቀኛል አባዬየኔ መፅናኛ ኑሩልን ሽአመትእድሜና ጤና ያድልልንአሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛንም ስደተኞችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን አባዬ አፀደ ማርያም በፀሎትዎ አስቢኝ 😢😢😥😥
@sarasaa8233
@sarasaa8233 Жыл бұрын
የህወቴ ፋና ዮውሃንስ አባቴ የበርሃው መናኝ የሳምንቲሺ ሃወርያ የወንጌል ገበሬ እምባ ጸለተውት ኣይለየኝ አሜን፫
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጦልን የግፍ የመከራ አባት የታሪክ የሰላም የፍቅር አባት የስደተኛች አባት ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን የህይወትን ምግብ ለመገቡን ለአባታችን ለበርሀው መናኝ ቃለ ሂይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዘምልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-ne9qv1eu3x
@user-ne9qv1eu3x Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን የሰላም አባት ነውት በእድሜ እና በጤና ያኑርልን 🤲በረከተው ይደርብን 🤲✝️
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዘላለም ኑሩልን የኛ የመዳናችን ምክንያት በፀለታችሁ አሰቡኝ እናቴን አደራ በሰድት የቤተሰቦቼን ክፎ እዳታሰማኝ የውቅሸቱ ገብረኤል አተ ጠብቅልኝ
@nsantslmon
@nsantslmon Ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀ መናኝ የሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አትርሱን ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን
@user-un1fi2qm5u
@user-un1fi2qm5u 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን የኛ አባት በረከታችሁ ይደርብኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የበረሀዉ መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም አደራ ህን ቅዱስ ገብሬል የኔ አባት መፅናኛዬ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሬል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሰላም አባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@melishemalishe4620
@melishemalishe4620 6 ай бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@thigistthigist548
@thigistthigist548 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xt2vn6qt4i
@user-xt2vn6qt4i 3 ай бұрын
አባዬዬዬ ሰማችሁ ስብከታችሁ አጥንትነ የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ነዉና የሰላም የፋቅር የስደተኞች አባት ቃለ ህይወተን ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛልን ጠላታችሁን ከግራችሁ ስር ይጣለዉ ለንሳሀ ያብቃው የ8ተኛውሺ ሀዋሪያ ሊቃ አእላፋት ቆሞስ አባዮኋስ ተስፋ ማሪያም ሁኔታየን ተዉቃላችሁ በእንባ በፀሎታችሁ አስቡኝ የኔን እድሜ ለእናንተ
@user-sv7xk1cs1h
@user-sv7xk1cs1h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን የኛ ልዩ ስጦታችን አባዬ💐አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ፀጋና በረከቱን ይስጥልን ቸሩ አምላካችን የአገልግሎት ዘመነወት ያስረዝምልን አሜን🙏ጠላተወትን የእግረወት መረገጫ ይጣልልን አሜን🙏 የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አባታችን የበረሀው መናኝ የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ የህግ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፐየአባቶቾን የደጋገቹን እድሜ ለእርስዎም ይስጥልን እንደንስር ያድስልን በረከትዎ በያለንብበት ይደርብን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ለርስዎም ከሴትም ከወንድም ታማኝ አገልጋይ በቃልኪዳኑ የሚፀና ሰው ይስጥልን ግፍ መከራውን በእውነት በቃ ይበልልን ቀሪ ጊዜዎትን በሰላም በጤና ይጠርልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲 ጠላት ዲያቢሎስን በቆፈረው ጉድጓድ ይክተትልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@user-tw6uo5gz3c
@user-tw6uo5gz3c 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ሺአመት ያቆይልን አሜን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ገዳማችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን🕊
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀሎትዎ ይርዳን በምንሰራዉ መልካም ቃሉን የምንማረዉን ለተግባር ለበረከት ያድርግልን ፈቃዱ☝ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@meieymelese5697
@meieymelese5697 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላስትማሩ ለመከሩን አባታችን ቃለይህውት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰምተን በልቦናችን ያሳድርብን30/60/100/ፋሮ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ ያርገን እባታችን ሽእመት ኑርልን የስደተኚ አባት መፆናኚችን አባታለም
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰላም የፍቅር አባት አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን አባታችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋዎትን ያብዛልን
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ላከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን ጠላትዎን እግረዎት ስር ይጣልልን አሜን
@milashkahisay2234
@milashkahisay2234 6 ай бұрын
ቃል ህይውት የሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የጨለማው መብርአት የስደተኞቺ ብርሀን ሺአመት ኑሩልን ወለት ስበት ጥዳለ ገብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጥሎተወአዪርሱን አሜን አሜን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቻን የበርሀው መናኚ ሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለት ስንብት ጥዳለ ግብርየል ከነቤትስቦቻቺን በጥሎትው አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@sarsara6766
@sarsara6766 Жыл бұрын
የሠላም አባት የዘመናችንን ልዬ ኢትዮጵያዊ ሀዋርያ የበርሃዉ መናኝ ጀግናዉ ባህታዊ ልዬ ስጦታችን እግዚአብሔር በአሉበት ይጠብቅልን የእኛ ተስፋ
@user-si7nx1ps2d
@user-si7nx1ps2d Жыл бұрын
የሰላም አባት እንኳን በሰላም መጡሉን የኛ መፅናናችን የበረሐው አንበሳ በረከታቸው ጾሎቶቸው አይለየን አሜን
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እደማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው
@user-ho6vg3di8e
@user-ho6vg3di8e Жыл бұрын
❤ እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለዘለዓለም ያኑርልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን በጸሎት አትርሱኝ ወለተኪዳን ከነ ቤተሰቦች አባታችን ሠው አድርገኝ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጸሎት ልመናችሁ አይለየኝ ደካማነኝ አባቴ ዮሐንስ አሜን❤። የአባታችን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@askalemariyam9945
@askalemariyam9945 Жыл бұрын
መፅናኛችን የእግዚአብሔር ሲጦታችን አባታችን እርሶን የሰጤን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገንአሜንለአባታችንቃለሕይወትያሰማልንአሜንበእድሜናበጤናበፀጋይጠብቅልንአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ix1kf2zl4h
@user-ix1kf2zl4h 6 ай бұрын
የኛ፡ውድ፡አባት፡እንካን፡ደና፡መጡልን፡ቃለ፡ሂወት፡ያስማልን፡ሺ፡አመት፡ያኑርልን፡አሜን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ስለማይነገርስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የህይወትን ቃልለመገቡን. ላባታችን የኛተስፋአባት የስደተኛችአባትቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜበፀጋያቆይልን አሜን አሜን አሜን እኛምየሰማኑውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
የታመነ ሠው ኤጅግ ይባረካል የታመነ ሠው እጅግ ይባረካል የታመነ ሰው እጅግ ይባረካል
@izaanakizaanak9104
@izaanakizaanak9104 2 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@user-yx4ly4sk4x
@user-yx4ly4sk4x 2 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@addismana5153
@addismana5153 Жыл бұрын
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እረጅም እድም ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን አባዩሀኔስ ተስፋማሪያም የከርስቶሰ አግልጌዩ የስደትኞቺ ብርሀን እርሜወትን ሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለት ስንብት ጥዳለ ግብርየል ከነቤተስቦቻቺን ከነቤተስቦቻቺን በጥሎትው አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
ዘዳግም 30፥ 1_19 ህይወትና ሞት አቀረብኩላችሁ ኤጅህን ስደድ አቤቱ ለበረከት ለድነት ለሜረት አድርገን
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 Жыл бұрын
የታመነሠው ይባረካል አሜን በእውነት የታመንን ያድርገን አባታችን መጽናኛችን የስደተኞች ተስፋ ለመከሩን ላስተማሩን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ማቱሣላን ያድልልን ጠላትዎትን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን አሜን፫
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የጨለማው መብርአት የስደትኞቺ ብርህን ሺሺሺ አመት ነሩልን ወለት ስንብት ጥዳለ ገብርየል ከነቤተስቦቻቻን በጥሎትው አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የበርሀው መናኝ የወንጌል አርበኝው እርሜወትን ጥናወት የማይአልቅበት ጌት ይጠብቅልን አሜን ወለት ስንብት ጥዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺን በጠሎተወአስቡን አሜን አሜን አሜን
@JchjBfhi-mq7lx
@JchjBfhi-mq7lx 5 ай бұрын
ጀግናው ባህታዊ የወንጌል ገበሬ
@shashukahsay6283
@shashukahsay6283 Жыл бұрын
Aseyyyy Egzabher ymesgen enquan beselam metachu abatachin amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn ybarkugn abatachin xelotwo ayleyen bereketwo yderbn Amennnnnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn kale hiwet yasemaln abatachin xelotwo ayleyen bereketwo yderbn Amennnnnn bereketwo yderbn Amennnnnn bereketwo yderbn Amennnnnn bexelotwo asbugn abatachin kenebetesebochie xelotwo ayleyen abatachin amennnn amennnn amennnn amennnn edmie matusala ystot Egzabher amennnn amen Amennnnnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn amennnn
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 Жыл бұрын
የሰላም አባት የኛ ደስታ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ልዩ እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን አምላካችን ዘወትር እናመሰግነዋለን ያኑርልን ለዘልአለም በረከቶ ሁሌም በኛ ላይ ይደርብን አሜን፫
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 Жыл бұрын
ሳስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እድሜ ማቱሰላ ያድልልን ጠላታቸዉን የእግሮት መረገጫ ያድርግልን አሜን በረከትዎ ይደርብን ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ በፆሎት አስቡን አትርሱን
@AlamAlam-gs2dt
@AlamAlam-gs2dt Жыл бұрын
አባታችን፡የኛ፡ናፍቆት፡አፅናኛችን፡በረከታችን፡የእግዛብሔር፡አምላክ፡ስጦታችን፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡ባሉበት፡ቦታ፡አምላከ፡ገብርኤል፡ይጠብቅልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z Жыл бұрын
የሰላም አባት አምላከ ዩሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን በረከት ይደርብን አሜንአሜንአሜን
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 Жыл бұрын
የታመነ ሰው እጅግ ይባረካል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜንንን አሜንንንን አሜንንንንንንንንን
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜንንአሜን በጸሎታቸው አስቡኝ ወለተ ሚካኤል 😢
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 6 ай бұрын
አባዬዬዬዬዬ ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን በርከትወት አይለዬን አባዬ ፆለትወት አይለዬን አባዬ ፍቅርተ ማሪያም ከነቤተሰቦቸ አባዬዬዬዬ
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 11 ай бұрын
አባታቺን የስደተኞቺ ብርሀን ከፉወትን አያስማኚ ደስታወትን ብቻ ያስማኛ የሁሉ ግታ ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጠሎትወ አስቡን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የስደትኞቺ እርዳት የቺግርኞቺ ደራሺ ሺ ሺ ሺ አመት ነሩልን ከፉወትን አያስማኝ ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጥሎትው እስቡን አሜን አሜን አሜን
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu 5 ай бұрын
የህግ መምህር የበረሐዉ ለምለም የኛ ልዩ ስጦታ አባትችን እንኳን ደና መጡልን የስደተኞች አባት💚💛❤በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ያገልግሎዎት ዘመኖዎቱን ያርዝምልን❤እኛንም የሰማነዉን ቃል ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተመረን ለመክረን ልአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረክቶም ይደርብን አባቴይ ❤❤❤❤❤❤
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም ለበረከት ያድለን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
እባታቺን የስደትኞቺ ማብርት ሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺን በጠሎትወ አትርሱን አሜን
@zaydimatewos1198
@zaydimatewos1198 Жыл бұрын
አባታችን መንፈሳዊ ሃኪማችን በረከታቸው ጾሎቶቸው አይለየን አሜን አሜን በጾሎቶት አስብኝ አባየ መዕናናችን ሺ አመት ይንሩልኝ አድሜ ና ጤና ይስጠልን አግዝብሔር አምላክ
@adenyoutube4118
@adenyoutube4118 Жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን አባ ዪሀኔስ ተስፍ ማርያም በርሜ በጠጋ ኑሩልን ሺአመት ያዲልልን ወለተ ስንብት ጠዳለ ገብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጥሎትው አትርሱን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል አባታችን የእርስ በረከት ለሁሉም ነው አይተናል ሰምተናል ለደጆት ያብቃን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የስደተኞቺ መብራት የበርሀው መናኚ ሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለት ብብት ጠዳለ ግብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጥሎትው አትርሱን አሜን
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትንያሰማልን መግስተሰማያትንያዉረስልን እዲሜማቱሱላንይስጥልንእግዚአብሔር አባታችን
@hayatfenta-ud3vk
@hayatfenta-ud3vk Жыл бұрын
የሰላም አባት መምህረ ትህትና እንኳን ደህና መጡልን የኛ የስደተኞች መፅናኛ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያድልልን አሜን❤❤❤
@bang-xs5up
@bang-xs5up Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የበርሀው መናኚ የወንጊል አርበኝው እርማሁን ጢናወትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ወለት ስንብት ጠዳለ ግብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጥሎትው አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@user-im4jl8id1w
@user-im4jl8id1w Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችንን እድሜና ጤና ያድልልን የኔን የሐጢያተኛዋን እድሜ ለእርሶ ያድልልኝ
@masratmasra1127
@masratmasra1127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zebiba7563
@zebiba7563 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ጠላትዖን ከግሩ ስር ይጣልልልን ሺ አመት ኑሩልን የኛ እንቁ አባት 🥰🥰🥰🥰
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የበርሀው መናኚ የወንጌል አርበኚው እርሜሁን ጢናሁን የስርውዪት ጌታ ይጠብቅልን አሜን ወለት ስንብት ጥዳለ ግብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጥሎትው አትርሱን አሜን አሜን አሜን
@user-bc4gk5sr5i
@user-bc4gk5sr5i Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቹህ ይደርብን አሜን አባችን የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የእኛ ልዩ አባት የወንቅሸቱ ቅዱስገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-fp3hw5vc6g
@user-fp3hw5vc6g Жыл бұрын
የሥላምአባታችንየበረሀዉአበሳአባታችን በፀጋይጠብቅልንበፀሎታችሁይደረሰን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
አባዬ አባቴን አይኑን አሞብኝ ኦፕሬሽን ሊያደርጉብኝ ነው ብቻ ከወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጋር በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ
@dfghhgghjj2654
@dfghhgghjj2654 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የሠላም የፋቅር የደሥታ አባት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይሥጥልን የእርሶ ልጅ የተመረቀ የተባረከ መሆን የተመረጡ የታደሉ ናቸው 😢 እኔሥ አባቴ ኃጢያቴ ብዙ ነው ፀልዩልኝ አባቴ እህተ ማርያም ነኝ በደለኛዋ 😢
@gghguj612
@gghguj612 Жыл бұрын
😢ቤቶቸ ጸበል እየመጡነው ወቅሸት በሽታቸውን ገላግሎ እደጥልኝ በጸሎት አስቡልኝ😢😢
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የበረከት የሰላም የፍቅር የትህትና ልዩ አባት እግዚአብሔር ይጠብቆት ለዘለዓለም ያኑርልን አባታችን በእውነት አሜን በረከትዎ ይድረሰን አሜንንንን ።
@user-fu7pr9rq2o
@user-fu7pr9rq2o 19 күн бұрын
እሽ አባተችን አቤቱ ነብስክ ትባርከኝ
@zewudineshnegus7919
@zewudineshnegus7919 Жыл бұрын
አባታቺን የቺግርኞቺ እርዳታ የበሺተኞቺ ሀኪም ሺ ሺ ሺ አመት ነሩልን ክፋትን አያስማን ወለት ስንብት ጥዳለ ገብርየል ከነቢተስቦቻቺን በጥሎትው አስቡን አሜን
@trhsatrhas9908
@trhsatrhas9908 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን የስደት መጽኛችን የድሆች አባት ❤❤❤❤❤❤❤
@eshetweletemaryam8548
@eshetweletemaryam8548 Жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለሒወት ያሰማልን በዕድሜ ያኑርልን ለኛም የተማርነውን በስነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@HelloHi-px4yo
@HelloHi-px4yo Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማለን አባታችን ፀጋወትን እግዚአብሔር ያብዛለን መንግሰት ሰማያት ያወርሰለን እመቤታችን ትጠብቅልን አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Aean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@workeworke4373
@workeworke4373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 Жыл бұрын
የእኛ ተናፍቂና ልዬ ስጦታችን ዉድ አባታችንን እንኳን ሠላም መጡልን ጀግናዉ ባህታዊ የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ አባት በረከቶት ይደርብን ጸሎቶት አይለየን አሜን ።
@user-tl4vd3tw6r
@user-tl4vd3tw6r Жыл бұрын
የታመነሠው እጂግ ይባረካን እውነትነው ታመነን ለመባረክ ያብቃን አባታችን በረከትወት ይደርብን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
❤ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፀለተዎ በርከተዎ አይለየን አሜን አሜን አሜን❤
@heierijdkdk3208
@heierijdkdk3208 Жыл бұрын
አባታችን እንኮንደናመጣህ ሺህአመትኑርልነየኛየስደተኛችተስፋወለተምካኤልብላቸበፆለተአስቡኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንአሜን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በፀሎት አበበልኝ እኔንም ቤተስቦቼን ዮሀንስ ስራ ኦዳገኝ እባታችን ፀልዩልኝ ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን እባታችን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 612 A ''የሰው ጠላቱ ቤተሰቦቹ ናቸው''
58:49
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 12 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1351 A ''ሰው አይደለሁም''
37:34
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 11 М.
ቤዛዊት ማርያም ታምረኛዋ ገዳም
11:32
Zed filatawose Tube
Рет қаралды 8 М.