የ 2009 ሀምሌ ገብርኤል ክብረ በአል (ርአስ ባህታዊያን ቆሞስ አባ ተስፋማርያም)

  Рет қаралды 75,067

tewahdo kidist

tewahdo kidist

7 жыл бұрын

ethiopia orthodox aba yohannes tesfamariam,wenkeshet gedam,orthodox tewahdo,eotc church,ethiopia,mezmur,sibket,monastery,jesus christ,god,saint mary,monks,saint gabriel,saint john,sermon,exorcism,fewes,nuns,አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም,ወንቅ እሸት ገዳም,ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ,ኢትዮጵያ,ስብከት,መዝሙር,ቤተ ክርስቲያን,ፈውስ,እግዚአብሔር,ኢየሱስ ክርስቶስ,ድንግል ማርያም,ቅዱስ ገብርኤል,ቅዱስ ዮሐንስ,ሃይማኖት,ተአምር mezmur,tewahdo mezmur,ethiopia,syber ethiopia
📺Subscribe To My Channel and Get More Great Tips
/ @tewahdokidist

Пікірлер: 405
@sars126
@sars126 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ያባታችን ፆለት ልመናቸው፡ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
አሜን ⛪🙏💚💛❤⛪🙏
@jaleelagetu9120
@jaleelagetu9120 7 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችን መግስተሰማያትንያውርስልን እኔንምበፀሎትዎአስቡኝአባ እኔምቦታውለመርገጥያብቃኝበስደትያለንሁላችንምአስቡንበፀሎቶአባ
@user-yh9ck4xv2s
@user-yh9ck4xv2s 7 жыл бұрын
አቤት ማማር በምን ቃል ልግለፀዉ ብቻ እግዚአብሄር ይመሥገንellllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllllllllllllllllellllllllllllllllllllllelllllllllllllllellllllllllll
@The-zu9bk
@The-zu9bk 7 жыл бұрын
Jaleela Getu አሜን
@tsigegashe212
@tsigegashe212 7 жыл бұрын
ማሪያም እናቴ ተመስገን ስለ ሁሉም ነ
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 7 жыл бұрын
abatachin egizabire amelke segaberktuen yazalchu egansedtgochin bsoltachuasben egamlagiracin abiketun yezaraamet bagirachin abktoen yemnakberw adergen amen abatachin segaberktuen yabzalchuamen
@The-zu9bk
@The-zu9bk 7 жыл бұрын
Jaleela Getu amen amen amen
@user-sj8ld4id7h
@user-sj8ld4id7h 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን አባታችን በዕድሜ በፅጋ ያኑርልን እግዚአብሔር የዛሬ አመት ደግሞ ያባ ይዋንስ አምላክ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን በደጁ ተገንተን ለማክበር ያብቃን
@cherchelamenamenamencherch2542
@cherchelamenamenamencherch2542 7 жыл бұрын
አዚ የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን የአመት ሰው ይበለን በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን።
@user-sj8ld4id7h
@user-sj8ld4id7h 7 жыл бұрын
amen Amen amen enatu
@letegeberealgeberegezabeha2254
@letegeberealgeberegezabeha2254 7 жыл бұрын
አዚ የድንግል ልጅ። አሜንንንንንንን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምን ልበል ቃል የለኝ ኦርትወዳክስ ያደረከኝ አምላክ ምስጋና ይግባህ አባቴን ጠብቀህ አገናኘኝ አቤቱ
@user-xt9my8oe4c
@user-xt9my8oe4c 7 жыл бұрын
እንዴት ደስስስስ ይላል እንኳንም ኦርቶዶክስ ነኝ ውይይይይይይይ
@syfiifififduudiffi7536
@syfiifififduudiffi7536 6 жыл бұрын
እባታችን ሆይ እድስ መዝሙር
@aselfecherkalohulubersuhon1576
@aselfecherkalohulubersuhon1576 6 жыл бұрын
Hulubersu,honi abatachen,edemana,tena,yestelenig,yaberkete,lesgedatenga,yedersen,amen.amen.amen
@mimimerga5179
@mimimerga5179 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ከሁላችን ጋራ ይህን አባ ዮሀንስ ዕድሜ ጠና ይስጥልን
@fekeadds2102
@fekeadds2102 7 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰምስያትን ያዋርስልን አባ ብጽለወተወ ያስቡኝ ወለተ ጻድቅ ከስደት አለም አባ እናትናልጅ እደተለያየ ሳይገናኝ ክፍ እዳያገኝው እያልኩ እናቴ በጣም ታማብኝለች በጾለተወ ይርዱኝ እደጁ እምርግጥ ያርገኝ በደስታ
@asnkutdsee8437
@asnkutdsee8437 7 жыл бұрын
feke adds amen amen amen
@khdjd7303
@khdjd7303 6 жыл бұрын
Amen abtacen edma.nstena.ysracewo
@sdsddsvffydf6936
@sdsddsvffydf6936 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታችሁ ይደረብን
@zennashowell8966
@zennashowell8966 7 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን እኛንም በሥደት አለም ለምንኖር ለሀገራችን አብቅቶ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን በፀሎቶ አሥቡን አትርሡን አቤት መእመናኑ ሢያምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያጎናፅፋቹ የወንቅሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አባታችን አባዩዩ በፀሎት ያስብኝ ወለትማርያም ብለዉ አባቴ
@mahdertsgaye2249
@mahdertsgaye2249 17 күн бұрын
አባቴ ፀሎትሁ አይለየኝ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Ай бұрын
Aba fetari erjme erjem edemayna thana yesetewte❤🙏🙏🙏🙏
@user-eo1ng3mg3u
@user-eo1ng3mg3u 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ጨነቀኝ የወንድሜን ነገር😥😥😥አቤቱ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የወንድሜን ድምጽ አሰማኝ👏👏👏
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 7 жыл бұрын
በዚህ ሰአት በዚችሀይማኖት መኖረ ለኛመልካምነው ይህንላደረገ እግዚያብሄረይመሰገን
@user-sj8ld4id7h
@user-sj8ld4id7h 7 жыл бұрын
tsedal Kassie እውነት ነው አሜን አሜን አሜን ክብሩ ይስፋ
@The-zu9bk
@The-zu9bk 7 жыл бұрын
tsedal Kassie አሜን አሜን አሜን
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qj4br6vr7k
@user-qj4br6vr7k 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎት ያስቡኝ
@user-bf7nj8qk6j
@user-bf7nj8qk6j 7 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለወት በጸሎት አትርሱን ገብረ መስቀል ገብረ ኪዳን ወለተ መድህን እና ቤተሠቦቸን
@mohmedkuweat7461
@mohmedkuweat7461 7 жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ይሠማል ዝማሪ መላክት ያሠማልን በፆለተዎ ያሥቡኝ ሥደደተኛዋ ልጀወ ነኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@Abc-ct4kw
@Abc-ct4kw 7 жыл бұрын
Mohmed Kuweat ✋✋ simh Muslim nehi idet litigba chalih
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 7 жыл бұрын
Abc12345 123456789 Egzeabehre yemotewu lehulum newu min ayenet teyake newu yemeteteyekewu?
@ehtensheetenshe-bv8jw
@ehtensheetenshe-bv8jw Жыл бұрын
አሜነ.አሜነ.አሜነ
@ehtensheetenshe-bv8jw
@ehtensheetenshe-bv8jw Жыл бұрын
አባቻችንቃለ.ህይወት.ይሠማን.እህተማርያም
@famenameneregagayhenegzabh8605
@famenameneregagayhenegzabh8605 7 жыл бұрын
እልልልልል ያመት ሰው ይበለን በጣም ደስስስ ይላን ተመስጌን አባ እድሜዎትንያርዝምልኝ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለስወ ይስጥልኝ
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አባታችን በፀሎት ያስብኝ አባዩዩዩዩ
@selam5605
@selam5605 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
@salamderass7911
@salamderass7911 7 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ይሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን
@tsedalkassie107
@tsedalkassie107 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሄረ ይመሰገን ለዘከህያደረሰን አባታችን በፀሎወትአሰቡኘ እኔም ።ለበረከወት።እንደከያደረሰኘ ከጥላት የምመፈታበትን ቀን ናፈኩ
@omaaaar2002
@omaaaar2002 7 жыл бұрын
Zemariye melaktn.yasemaln abataehn.egziabher.segwune.yabzalewoet.Amen
@user-eo1ng3mg3u
@user-eo1ng3mg3u 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን 👏👏👏
@alamark1631
@alamark1631 4 ай бұрын
አባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን አባዩዩዩዩዩ በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን የኝተስፈችን የስደትኙች ትስፈችን አባዩዩዩዩየየ እሺአመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን አባዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ
@user-xt9my8oe4c
@user-xt9my8oe4c 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል አባታችን አባ ዘማሬ መላክትን ያሰማልን የዛሬ አመት በአሉን ለማክበር ለደጁ ያብቃኝ አባ በፀሎትወ ያሰቡኝ እድሜወን ያርዝምልን
@saraderso5966
@saraderso5966 7 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልል አባየ እዲሜዉን ያርዝምልኝ በድሜ በጠጋ ያኑርክ በጦለታችሁ አሥቡኝ አባየ የኔ ጌታ
@masrama2349
@masrama2349 7 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መልክትን ያስማልን በኦርቶዶክስ ክርስትና ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር
@user-bg8xt1tv2c
@user-bg8xt1tv2c Ай бұрын
አባየ በፆሎተው ያስብን አባቴ😢😢
@BizuuAyosh
@BizuuAyosh 24 күн бұрын
አሜን ማረን ይቅር በለን እልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበፀለታሐሁ አሥብኝ አባየ ለዎቅሸት ገዳም እንድገባ እህህህህህህ❤❤❤😭😭
@GiasBd-rh7bj
@GiasBd-rh7bj 2 ай бұрын
የበርሀው መናኝ አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ ሆዴ ውስጥ ይገላበጥብኛል ድርሱልኝ በመንፈስቅዱስ
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 7 жыл бұрын
Aba zemare melahekt yasmalen Aba kaleheyiwet yasmalen Aba berktote yiderben amen amen amen
@alemadafers8746
@alemadafers8746 7 жыл бұрын
አባታችን እርጅምእድሜ እና ጤና ይስጥውት ልዑል እግዚአብሔር በመጨርሻውዘመን አንቱንስለስጠን እግዚአብሔር ይመስግን
@user-ig8tl9rw5j
@user-ig8tl9rw5j 7 ай бұрын
በፀሎተ አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ ከሰአዲ በአውደ ምረቱ ለመቆም ያብቃኝ😢😢😢
@user-yp9be9wp3p
@user-yp9be9wp3p 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ተመስገን ኣምላኬ
@tigisttg3994
@tigisttg3994 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአመት ሰው ይበለን በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ልጀ ባልሆ በቅናት እርረር ነበር ምለው እግዚአብሔር ሃይማኖታችንን ጠብቅልን
@mindaawoke5341
@mindaawoke5341 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ ማላአክት ያስናልን
@lamlamabrha785
@lamlamabrha785 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል የአመቱ ሰው ይብለን አባታችን በረከቱ ይድርብን
@salmalhsm2143
@salmalhsm2143 7 жыл бұрын
አሜን፡ዝማሬ፡መላክ፡ያሰማልን፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን
@sdsddsvffydf6936
@sdsddsvffydf6936 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በፀሎት አስቡን ስደተኞች ልጆቻችሁን በረከታችሁ ይደርብን
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አቤቱ ጊታ ሆይማረን የቀረ በለን
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያስማልን አባታችንንንንንን ፀጋውን ያብዛሎት
@36614
@36614 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጂህ ያብቃኚ😢እኔን ስደተኛዋን 😢😢😢😢😢😢😢
@adanechshibirou9819
@adanechshibirou9819 6 жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል መታደል ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ፡ እልልልልልልልልልልል
@user-oe6so8pf6l
@user-oe6so8pf6l 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር።ይፈቅደልን። በፅሉቱ አስቡኝ
@amIna-fo4ij
@amIna-fo4ij 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አሜን አሜንአሜንበረከታቺ ይደረብን
@user-bg3yx9er9z
@user-bg3yx9er9z 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@atyeshaaar5020
@atyeshaaar5020 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን
@oldboy8744
@oldboy8744 7 жыл бұрын
አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አባታችን በጸሎታችሁ አሥብኝ ወለተ ሥላሤ ነኝ
@mulubilili4610
@mulubilili4610 3 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችንበደ❤ሚበፀጋያኖረልን
@hanahana9264
@hanahana9264 6 жыл бұрын
ወቅሸት ቅዱስ ገብረኤል አባ ዩሀኒንስ የበርሀዉ መናኝ ስማቸዉ ሲጠራ ነብሴ በሀሴት ትሞላለች አባ እድሜና ጤና ይስልን በእርሶ ተባርኬ ብሞትም አይቆጨኝ
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ቀጣይ አመት እኔም ለሀገሬ አብቅቶኝ አከብር ይሆናል አባቴን ጠብቅልኝ እኛን ስዴተኞችንም ስብስበህ ለደጅህ አብቃን
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎት አስብን አተርስኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 3 ай бұрын
አባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤👏🙏👏🙏🙏
@mkebi8089
@mkebi8089 7 жыл бұрын
አሜን አሜን በውነት አሜንንንንንን ቅዱስ ገብርኤል ያመትሰው ይበለን
@meserethaile5041
@meserethaile5041 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-un1fi2qm5u
@user-un1fi2qm5u 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤
@user-or9ie2gw6l
@user-or9ie2gw6l 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን አሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-sd8gc2er8j
@user-sd8gc2er8j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤
@alali8734
@alali8734 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማን አባታችን። ፅጋውን ያብዛልኩ
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን እውነት እንዲህ ያለ አባት የት ይገኛል?? አባዬዬዬዬዬዬዬ ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን ለማመስገን ቃል አጠረኝ እሶዎን የሰጠን አምላክ መድኃኒዓለም አባቴ ጧትም ማታም የተመሰገነ ይሁን አሜን ወንቅሸት ምድራዊ ገነት ።
@TTt-md9im
@TTt-md9im 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንቅ እሸት ገብርኤል አንተው ለእደጅህ አብቃን አሜን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እህት ወንድሞቸ በያለችሁበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን የአሙት ሰው ይበለን ለደጁ ያብቃን አሜን
@helenmassi6803
@helenmassi6803 7 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ፀልይልኝ ወቅሸት ገብርኤል እንገናኝ በለሽ (ብለህ)
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 жыл бұрын
አባታችን በፀሎታችሁ አስቡን እኛ ስደተኞችም ለደጁ ያብቃን
@beragetu5331
@beragetu5331 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@mobileshop9760
@mobileshop9760 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ወቅሸት ቅዱስ ገብሬኤል ታሪኬን ለወጠልን❤❤❤❤❤❤እድለቢስ ነበር እምባል😢😢 አባዬን እድሜናጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ለደጁህ ያብቃን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
@user-oz9mc1ix3v
@user-oz9mc1ix3v 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን አቤት አባታችን ኢንደት ኢንድሚወደት የፍቅር አባት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን
@user-lh2ry1yk2e
@user-lh2ry1yk2e 4 жыл бұрын
አሜን
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልል
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝሬ መላህክን ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-xj8bt8cq7c
@user-xj8bt8cq7c Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የበረሃው መናኝ ማራኪው እዲህ ነው መመረጥ የልዩ አባ እድሜ ዘላለም ይኑሩልን
@asisalemu1415
@asisalemu1415 5 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያስማልን
@xxdddddjd6540
@xxdddddjd6540 7 жыл бұрын
እልል እልል እግዛብሄ ኣበይ ከምዚ ንዓመታ ኣብሃገርና የውዕለና
@user-mo7cw9vv3f
@user-mo7cw9vv3f 11 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገነ የሰላም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የወቅሸቱ አምላከ ቅዱሰ ገብርኤል የበረሀዉ መናኝ አምላከ ዩሐንስ ለናንተ የደረሰላችሁ ለኛም ይድረሰልን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@wubalehawok9643
@wubalehawok9643 7 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አባታችንእድሜተጤናጋርያድልልን አባሰደተኛነኝእናበሰላምላገሬአብቅቶኝ በጀወለመባርክያብቃኝ በፅለተወያሰቡኝ፡ወለተጊወርዮጊሰ ዝማሬመላእክትያሰማልንመግሰተስማያትያዉርሰልንያመቱሠዉይበላችሁ አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@clydegum490
@clydegum490 6 жыл бұрын
ዘማሪ መላክ ያሰማልን
@user-vi3tb6zd5t
@user-vi3tb6zd5t 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cp2tj3iq8e
@user-cp2tj3iq8e 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል አሜን ንንንንን አባታቸን
@asnakecha832
@asnakecha832 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልልልልልልል
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 Ай бұрын
Elelelelelelelele Elelelelelelelele zemare melaykt yasemalin Abaye ❤❤😭😭😭
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳደስ ያላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን
@user-wm3yw8xi6t
@user-wm3yw8xi6t 7 жыл бұрын
አባቴ ሆይ የአብርሀምን አድሜ ይሥጥኝ
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አሜን አሜን አባታችን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አሜን አባታችን አሜን አሜን
@pierreishak5043
@pierreishak5043 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን አባታቺን እድሜና ጤናይስጥል እግዚቤሔር ያኑርልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን.አሜን.አሜን።
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አባታችን ሺአመት ይኑርልን እግዚአቤሔር ይመሰገን ጀግናዉ አዋራ የትዋዱ ጀግና የወጌል ገበሬ የስላሴ ቦራ የስምተኛዉ ሺ አዋራ የኔአባት ያገልገሉት ዘመንወትን ያርዚምልን ጠላትወትን የገርዉመረገጫ ያድርግልንአባቴ በፀሉት ያሰቡኝወለተ ጊወርጊስ በለዉ እስከቤተሰቡች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyalemEyalem
@EyalemEyalem 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alamark1631
@alamark1631 3 ай бұрын
አባታችን እረጁም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@alamallo4888
@alamallo4888 7 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማን እድሜና ፅጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@haftamuatsbha4699
@haftamuatsbha4699 6 жыл бұрын
ዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያርገው ቃለጉባኤ ይባርከው ቃለ ሒይወት ያሰማልን ሰይጣን ይቃጠል። እርርርርርርር ይበል። እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@maikmaik4168
@maikmaik4168 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatache. Rejiem. Edme. Ystelen
@user-bc9ng4sr9r
@user-bc9ng4sr9r 6 жыл бұрын
ቃለ ሂወትንያሠማልንን አባበፀሎትው አሥቡን በሥደት ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይርዳን ቅድስ ገስርኤል ለደጁ ያብቃንአሜን አሜን አሜን
@zemenlemlemlemlem1796
@zemenlemlemlemlem1796 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@rahelhalefom6133
@rahelhalefom6133 7 жыл бұрын
kale hywet yasemaln Rejim edme &tena ystln abatachin Amennnn
@mhrtmhrt5219
@mhrtmhrt5219 6 жыл бұрын
Amen amen amen marenn amlakachu aba yewhenis tseletachew ydireslin Betselott yasbign edimachew yarzimlin zimarei melaekit yasemalin
@ZamZamHindio
@ZamZamHindio 3 ай бұрын
Abba. Enkadersu. 🎉
@Cell-tc5ff
@Cell-tc5ff 6 жыл бұрын
አባታችንበርከቶይደርብን
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለአባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ክብር ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የአምላክ እናት መላእክት ቅዱሳን፡ሰማእታት የሚከበርበት ሀይማኖት የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን አቤት ስናምር እግዚአብሔር ይመስገን
@yeeegzeberlijinegn5164
@yeeegzeberlijinegn5164 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen qeli ehoti yesemelin Amen
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 39 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
ប្រជុំនិទានជាតក ភាគ៧_Full
2:59:44
ዓይነ-ጥላ በውስጥ ባሕርይ ላይ ÷ - ላይ ሰው ውስጥ ተቀምጦ የሚፋለም የጠላት የሌላ ማንነት ነው Memehir Girma 602  #subescribe_now
54:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 70 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1159 A ''ስለ ምን ታደክሙአታላችሁ?''
1:08:56
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 145 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 14 МЛН
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 236 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 193 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН