የበገና መዝሙር መምህርት ሄለን ነጋ ምራኝ

  Рет қаралды 4,639

Abel Begena

Abel Begena

Күн бұрын

የበገና መዝሙር
ምራኝ ወደ ሕይወት ምራኝ የኔ ጌታ
በዘለዓለም ስቃይ እንዳልንገላታ
ልሂድ በጠባቡ አበርታኝ ጌታዬ
አንተን ልከተልህ ሁሉን ነገር ጥዬ
ወደ ጽድቅህ ምራኝ አድርገኝ አዲስ ሰው
ይገዛልህ ልቤ የሚመላለሰው
አጽናኝ በመንፈስህ ራስ መሰረቴ
አንተን ብቻ ይጥራህ ተገርቶ አንደበቴ
የዴማስን መንገድ ረገጡ እግሮቼ
ምድራዊውን ወደድኩ የሰማዩን ትቼ
ብልጭልጩ ቀርቶ ልግባ ወደ ቤቴ
ልቤን መልስልኝ የሰማይ አባቴ
ቀንበር የከበደኝ የበደል ምርኮኛ
ወዳንተ መጣሁኝ አልውደቅ ዳግመኛ
ምራኝ በቸርነት ወደ ሕይወት መንገድ
ከሰማዩ ቤቴ ኋላ እንዳልሰደድ

Пікірлер: 36
@zion6258
@zion6258 5 ай бұрын
Zemare melaekt yasemalen heluye
@wasihunbirhanu3389
@wasihunbirhanu3389 5 ай бұрын
Zmare melaekit yasemaleni
@eagle55
@eagle55 5 ай бұрын
በጣም ጥዑም ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@yonitube5544
@yonitube5544 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርት ነፍስ የሚያድስ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@brhanabi3755
@brhanabi3755 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@hiwotananya
@hiwotananya 5 ай бұрын
ጥዑም ዝማሬ....ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ዳዊት እድሜ ጤናውን ፀጋ በረከቱን ያድልሽ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ እህቴ!!!
@Aiyda2023
@Aiyda2023 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን የአገልግሎት ዘመንሽን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@Henok1995
@Henok1995 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@haileyesusdemilew
@haileyesusdemilew 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርት
@tsigerdaagezawe
@tsigerdaagezawe 5 ай бұрын
መምህርዬ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን 😍😍😍🙏
@kuritadesse2476
@kuritadesse2476 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህርት
@እሙዘተዋህዶ
@እሙዘተዋህዶ 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
@selamendale5840
@selamendale5840 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን❤
@MeseretTameru-cz3uw
@MeseretTameru-cz3uw 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህርት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hermelafiseha7299
@hermelafiseha7299 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yewoinhareghaile3380
@yewoinhareghaile3380 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@menuyimesleke6937
@menuyimesleke6937 5 ай бұрын
Helu Memhre zmare melaekt yasemaln
@utty3720
@utty3720 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Abiye723
@Abiye723 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@አሴbegena
@አሴbegena 5 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️ ዝማሬ መላክት yasemalin
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤ ምድራዊዉን ወደድኩ የሰማዩን ትቼ😢 ልቤን መልስልኝ የሰማይ አባቴ😢
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 5 ай бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን❤❤❤
@AskaleMamo-zq2mx
@AskaleMamo-zq2mx 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@danieldesalegne7861
@danieldesalegne7861 5 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን።
@tariknamrud6644
@tariknamrud6644 4 ай бұрын
ሒልዬ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልሽ የምመኘው ነበር ዝማሬሽንበ እንደዚህ አይነት ጥኡመዜማ መስማት❤❤❤❤❤❤
@eyobmolla4404
@eyobmolla4404 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Tsehay-o1i
@Tsehay-o1i 5 ай бұрын
Zemare melaekt yesmalen dse yemile zemare new
@FamilyForever-q5w
@FamilyForever-q5w 5 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን መምህርት ሄለን። በጣም ጥዑም ዝማሬ ነው።
@melesbelete4311
@melesbelete4311 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@abelFkrie-vf5bj
@abelFkrie-vf5bj 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 5 ай бұрын
አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን
@ortodoxart
@ortodoxart 5 ай бұрын
✝️✝️✝️
@Dn.YihunselamAsratOfficial
@Dn.YihunselamAsratOfficial 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@EZELTUBE24
@EZELTUBE24 5 ай бұрын
እጅግ ይደንቃል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህርት❤❤❤
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 262 МЛН
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 210 М.
አቤቱ ጉልበቴሆይ👉በድርድር ሪከርድስ የቀረበ#duet #viralvideo
5:47
ድርድር ሪከርድስ DERDER RECORDS
Рет қаралды 15 М.
Ferahu
7:02
Zemarit Bezawork Asfaw - Topic
Рет қаралды 293 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН