Aba Yohannes Tesfamariam Part 307 A የፈውስ ስርዓት

  Рет қаралды 75,881

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Күн бұрын

የፈውስ ስርዓት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Пікірлер: 629
@user-oq8yx4xh8r
@user-oq8yx4xh8r 2 жыл бұрын
አባታችን አባ ዮሀንስ የበረሀው መናኝ ልዩ የእግዛብሄር ስጦታችን ሽ አመት ያኑርልን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲🤲
@user-gy2kg3ty3w
@user-gy2kg3ty3w 2 жыл бұрын
አባዬዬዬ የኛ ተስፋ ከእግዚአብሔር የተሰጡን ልዩ ሰጦታችን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብ አሜን
@wogagentashoma786
@wogagentashoma786 5 жыл бұрын
አባየወሀንሥ ተሥፋ ማርያም እግዚአብሔር እድምየወትን እግዚአብሔር እጥፍ በእጥፍ ጨምርያብዛልወት ጤናወት ያብዛለወት💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 11 ай бұрын
አባታችን ሐዋርያው የበረሀው መናኝ አባ ዮሀኒስ ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጠላቶቻችሁን ከእግሮቻችሁ ስር ይጣልላችሁ አሜን
@Abdullah-zd3db
@Abdullah-zd3db 6 жыл бұрын
ለናተ የደረሠ ማራኪው አምላከ ዮሀንስ ለኛም ለሥደተኞች ይድረሥልን እውነተኛው የሠላም ቦታ
@user-go8nt2zx9r
@user-go8nt2zx9r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን በረከትሁ ይድርሰን በፀሎታችሁ አስቡን
@user-fd2sy7vd3j
@user-fd2sy7vd3j 6 жыл бұрын
ሥለሁሉም መገር እግዚሀብሄር ይመሥገን የሠው ልጆች ሆይ የገብርኤል ጥበቃ አይለያቹ አባታችን ያቆይልን🙏🙏🙏
@hbvbbbb2310
@hbvbbbb2310 6 жыл бұрын
Abata. Mece new yketa ymtyekowet betam atefcalhu kafa metefo wetoael ahuen gen serawoten say tesesecalhu men lareg abata
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 6 жыл бұрын
አሜን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@bsshh1964
@bsshh1964 3 жыл бұрын
እሥቡኝበጸሎትወ
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Yesedetegnochii abatii yesedetegnochii fesefah xagawen yabizalin yagelegelote zemanechhu yebarekelin ameeen
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 жыл бұрын
አባታችን ጀግናው ባህታዊ ፀጋውን ያብዛለወት እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የስደተኝች አባት
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡልን አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም በሠላም ከስደት በሠላም ተመልሰን ይሄ እድል እዲደርሠን መዳህኒያለም ይፍቀድልን አባ በፀሎቶ ስደተኛ ልጆቾን አትርሱን ኑሩልን አበ ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@burteewhatsapp5710
@burteewhatsapp5710 6 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ሆይ አንተ ታዉቃለህ ameen
@elsybitar290
@elsybitar290 6 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ሆይ አንተ ታዉቃለህ የት ነው የሌው አባታችን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
Elsy Bitar እህቴ ገዳሙ ያለበትን ቦታ ነዉ የጠየቅሽኝ ወይስ አሑን የት ነዉ ያሉት ነዉ ያልሽዉ ? ገዳሙ ያለዉ ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ከዛን ጢስ አባይ ከጢስ አባይ ወንቅሸት ገብረኤል ነዉ ያሉት ።አሁን ባለፈዉ ጣሊያን አገርነበሩ ይመለሡ አይመለሡ እኔጃ እህቴ የበረከታቸዉ ተካፋይ እንድትሆኝ እግዚሐብሔር አምላክ ይርዳሽ
@elsybitar290
@elsybitar290 6 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ሆይ አንተ ታዉቃለህ አሜን አሜን አሜን
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 6 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ሆይ አንተ ታዉቃለህ amen amen amennnnnnn
@turayashady5807
@turayashady5807 3 жыл бұрын
አባየ ከፀጋ ለይ ፀጋ ከእድሜ ለይ እድሜ ጭምርምር አድርጎ ያቆይልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባየን ጠብቅልን አባየ ለደጂ እንድበቃ ለበረከቱ እንደሥተፍ በፀሎት ያሥቡኝ ስደተኛ ልጂዎት ነኝ ወለተ ኪዳነምህረት አባላለሁ አሜን
@uaepower4941
@uaepower4941 3 жыл бұрын
ማራኪው የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስዬ እድሜ ይስጦት ለኛም በሰው ሀገር ለምንከራተተው በጸሎቶ በእንባዎ አስቡን አባቴ የወንቅሸቱ ገብርኤል ተከፍቶ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@user-un1fi2qm5u
@user-un1fi2qm5u 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አደራህን አባታችንን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 жыл бұрын
አባቴ የበረሀው መናኝ አባ ዩሀንስ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን የእኔም የቤተሰቦቸም ክፉ መንፈስ በተሰጠሁ ቃል ኪዳን ሲኦል ይግባል የእኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል በደጁሁ መጥቸ እንድባረክ ይርዳኝ የማቱሰላን እድሜ ይስጥልን
@user-ut5ur7hc8n
@user-ut5ur7hc8n 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን። አባታችን ጤናሀን የሰጠሀ። ክደሚገ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሳየ
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወድ የተዋህዶ ቤተሰቦች ለናንተ የደረሰው ለኛም ለስደተኞች ይደርስ ዘንድ በፀሎታቸው አስቡን አይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MesiLove-xx3lg
@MesiLove-xx3lg 4 ай бұрын
የኔአባት የበረሀው መናኝ የበረሃው አንበሳ አባ ዮሀንስ ደስፋ ማርያም እንኳን ለሆሳና በዐል አደረሶት ይፍቱኝ እህተ ማርያም
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 6 жыл бұрын
የሠላም አባት መጡልን አባ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ! አባቴ በፀሎት አይርሱን የስደት ልጆቾን ለደጆዎ እድንበቃ ❤
@gtfrf2064
@gtfrf2064 5 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን.
@gtfrf2064
@gtfrf2064 5 жыл бұрын
ኣባ ለዘላለም ንሩ እሜን እሜን እሜን
@herut-slaseslase8851
@herut-slaseslase8851 6 жыл бұрын
አባታችን ለእኛ ለሀጺያተኞች ኑሩልን ባጋንንት ሰንሰለት ተተብትበን እስከመቼ ሽህ አመት ይኑሩልን አማኑኤል ሆይ ጠብቅልን
@agregaagere9448
@agregaagere9448 5 жыл бұрын
አባታችን ለእኛ ለሀጺያተኞች ኑሩልን ባጋንንት ስንስለት ተተብትበን ኑከመቼ ሺህ አመት ይኑሩርልን አማኑኤል ሆይጠብቀንአሜን
@asl8650
@asl8650 3 жыл бұрын
ሀይ
@SsSs-mq8hp
@SsSs-mq8hp 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥለን ለአባታችን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 5 жыл бұрын
አባቴ እስዎን ለመግለጽ ቃላት የለኝም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Kidste78
@Kidste78 Жыл бұрын
አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛን ስደተኞችን በፀሎት አስቡን የወንቅሸት ገብርኤል በሰላም ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏
@tarikalambebo6974
@tarikalambebo6974 5 жыл бұрын
አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ ስደተኛ ነኝ ያልተስተካከለልኝ ነገር አለኝ አባቴ ወለተ ስላሴ ብለው ከነ ቤበሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ እድሜ ዎትን ያርዝምልን አባቴ የበረሃው መናኝ ኑርልን
@user-hf2cq8qr7y
@user-hf2cq8qr7y 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን አባይየ እድሜ ይሥጥልን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ ቅዱሱ አባዮሀንስ ተስፋማሪያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ይሄ የአለም ሳይካሪስቶች ያማያውቁት ክፋ የመንፈስ በሽታ እግዚያብሄር እርስዎን ባይመርጥልን ኖሮ ማንይገላግለንነበር ኑሩልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን💐💐💐💐
@abayohenisabateistrak2795
@abayohenisabateistrak2795 4 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ አባታችን አባ ዮሀኒስ በተሠጣችሁት መንፈስ ቅድስ ድረሡልን ሥደተኛ ልጅዎት ፀጋ ስላሴ ነኝ
@agfds1531
@agfds1531 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሽምንተኛው ሽ ሃዋርያ የበረሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
@user-jo1fl3pj4j
@user-jo1fl3pj4j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ የበረሀዉ መናኝ የስደተኞች ተስፋ ማራኪዉ የኛ አባት ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላትዎትን ተእግር ስር ይጣልልን አሜን አሜ አሜን
@yasminyasmin9681
@yasminyasmin9681 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ዝሜሬ ምልክት ያስማልን አባይ በፀሎት አስቡኝ ስደትኝ ልጅሁቱ ነኝ ስልት ሀዎረያት እያሉ
@lolomomo1316
@lolomomo1316 2 жыл бұрын
የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ይድረግልን አሜን አሜን አሜን ሽሽሽሽሽሽሽ አመት ያኑሩልን አሜን አሜን አሜን ለናተ ይደረስ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሀንስ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@selambirhanu3721
@selambirhanu3721 2 жыл бұрын
ገብርኤል አባቴ የኔን የሐጥያተኛህን እና የቤተሰቦቸንም ጣላታችን ዳቢሎስ እሰርልኝ ገብርኤል አባቴ እርዳኝ
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችው አባዬ በፀሎቶ አስቡኝ በስደት ላይ ተስቃየሁ በፀሎቶ አስቡኝ የወንቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ለደጅክ አብቃኝ የሳብኩትን አሳካልኝ ጠናንትንም ስጠኝ
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ በክፉ የሚመለከቶትን እግዚሐብሔር አምላክ ከእግሮት ስር እንደ ትቢያ ያብንልን አባዬ ከእግዚሐብሔር የተሠጡን ስጦታች ሠላሞትን ብዝትትትትትት ያድርግልን !!!!!!!!!!!!!
@user-gx9it6nk4o
@user-gx9it6nk4o 6 жыл бұрын
አምላከ ዮሐንስ አባቴ አንተ ጠብቀኝ. Amen amne amen
@mari-io8zj
@mari-io8zj 5 жыл бұрын
#
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Ameeen ameeen ameeen enekwen beselam metulen abatachiiin yefetun yebarekelin ✝️✝️✝️
@nmnnmn2467
@nmnnmn2467 6 жыл бұрын
አሜን አባ ዮሀንስ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የማቱሠላትን እድሜ ይስጥልን አባ
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለርስወ ይስጥልኝ እመብርሀን ትጠብቅልን
@soligodislove4285
@soligodislove4285 5 жыл бұрын
አባቴ እኔ ስለ እርሶ ለመናገር ቃል የለኝም በጣም ያሳዝናል ሩኩሳን መናፍስት ብጫወትብኑም ጌታችን ያፈርሶዋል እኔን ቆሻሻ ነኝ በፀሎት አስገቡኝ ተሳቅቻሎው አባቴ ወለተ ሃዋርያት ነኝ አሜን
@mhalettemsgen4630
@mhalettemsgen4630 6 жыл бұрын
አባትዬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመብርሃን እድሜና ጤና ይስጦት አባትዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፅድቃን. አባትዬ እወድዎታለው♥
@user-pd1me4bn1h
@user-pd1me4bn1h 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ለአባታችን የተሰጣቸው ፀጋ ከአእምሮ በላይ ነው እንኳን ደስአላችሁ ወገኖቻችን እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይሰማን የአዳም ልጆች መዳኛ አባታችን ብቸኛው ሃዋሪያ በእድሜ በጤና ሺሺሺሺሺ አመት ያቆይልን መዳኛችን ሕይወታችን አባዬዬዬዬዬ አሜን አሜን አሜን
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይፈዉሰን ለአባታችን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክልን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን
@damalolakacho1886
@damalolakacho1886 6 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን በተሰጦት ፀጋ የብዙሀን የህሙማን መዳኛ ነወት
@yfug6843
@yfug6843 2 жыл бұрын
አባዬዬዬዬዬ እንኳን በሰላም መጡልን የእኛ አባት የስምተኛው ሀዋርያት የጫካዉ አበሳ የወጌል ገበሬ የበርሀው መናኚ ሽሽሽሽ አመት ኑሩልን ጠላታችሁን የግራችሁ መረገጫ ያድርግልን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር አቤቱ የራማው ሎዕል ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ለደጅህ ያብቃኝ ከሚድኑት ያረገን አባታችን የተሰጣቸው ቃልኪዳን ልዩ ነው ነፍ አመት ያኑረልን የኛ ተስፋ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@manoawada2335
@manoawada2335 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን አባ ዮሐንሰ ተሰፍ ማሪያም እርጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እኛንም የራሞው ገብርኤል ፍቃድ ሁኖ ከሰደት መልሶ ለደጅ ያብቃን
@fgh4748
@fgh4748 6 жыл бұрын
አባ ዩሀንስ ፀሎቻችሁ በረከቻችሁ ይድረሰን አባ ዩሀንስ ስደተኛ ነኝ ወድሜ ታናሽ ወድሜ ከ7 አመት በሃላ ጆሮው አይሰማም በፀሎታችሁ ፈውሱልን
@teweldeznabu3210
@teweldeznabu3210 6 жыл бұрын
የበርሀ መናኝ የወንጌሉ ገበሬ ማራኪው እድሜና ጠና ይስጥልን እሥከ ምፅአት አንሣብን ለዘላእለም ያኑርልን
@user-ht3uw2oz7k
@user-ht3uw2oz7k 5 жыл бұрын
አባታችን ቅድስ ሐወረያ አባ ዩሃንስ የስደኞት አባታችን ምንም ቃል የለኝም ሽህ አመት ኑርልን እኛም ከስራታችን የተፈታን ይሁን አሜን አሜን አሜን
@adminowner4616
@adminowner4616 6 жыл бұрын
ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.እድሜውን.ጤናውን.ያድልልን.ቅዱስ.ዮሐንስ.በለተቀኑ.ጥላ.ከለላ.ይሁንሎት.ጠላቶቾን.ከግሮት.ስር.ይጣልሎት.አሚን.አሚን.አሚን.ወለተ.ማርያም.ከዱባይ
@loulouloulou2477
@loulouloulou2477 3 жыл бұрын
Ameen❤❤❤❤❤❤❤
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
አባዬ አተን የሠጠን የድግል ማሪያም ልጅ መድሃኒያለም ይክበር ይመሥገን እኛም ከታሠርንበት የሠይጣን ሰሰለት እንፈታዘድ እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ የሁን የበረሀው መናኝ የሥደተኞች ተሥፋችን ኑሩልን ሺ አመት በፆለትዎት አስቡን
@user-pe1ng6pc3e
@user-pe1ng6pc3e 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ ነረለን በፀለትህ አሰብን አባ እሽ
@user-jn5de1qi5j
@user-jn5de1qi5j 6 жыл бұрын
አባዬ እንኴን ድህና መጡልን
@user-mx8ot8ct2l
@user-mx8ot8ct2l 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ክርስቶናየ ተዋህዶየ በምን ቃል ልግለፅሽ ሰይጣን ሲመበረከክ ፈርቶ ሲበረግግ ከማየት ዉጪ ሌላ ምን ደስታ አለ አባየየየዋዋ እንወድወታለን እስከ ምፃት ቀን ያቆይልን እኔስ በርስወ እጅ ተባርኬ የሞት ደብዳቤየ ተቀዶልኝ ዛሬን አይቻለሁ አቤቱ ምን እከፍላለሁ አምላኬ ተመስገን ነዉጅ ሁሉን ቻይ ጌታ ኤልሻዳይ
@user-nk3ey5qq8n
@user-nk3ey5qq8n 3 жыл бұрын
ልልልልልልልሽሽሽሽአመትኑሩልን
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 4 жыл бұрын
አባ የስላም የፍቅር አባት በድሜበፅጋ ያኑርልን ቃለሂወትን ያስማልን እርኩስመንፍስ ተቃጠል
@fxhfdr3750
@fxhfdr3750 5 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኛም ቦታህን ለመሳለም እድሉን ስጠን አሜን፫
@techseeker2863
@techseeker2863 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል የኢትዮጵ ሰው ሁሉ የዳነ ይሆን ዘንድ ይፀልዩን አባታችን።በረከተዎ ጸሎተው ሁሌም አይለየን!!
@user-rx9lc9yq2l
@user-rx9lc9yq2l 2 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ ጅግናዉ ባህታዊይ የኛ የስደተኞች መጽናኝ እረጅም እድሜ ናጤና ይጠብቅልን ለናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንባና ጸልት ለሁላችንም ይድረስልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 2 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅል እግዚአብሔር አምላክ ለተፈውሰቱንም ጨረሱ ይማረልን አሜን አሜን አሜን
@asiamoges7999
@asiamoges7999 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለኛም ስደተኞችን አትርሱን አባ ዘላለም ኑሩልን እንወድታለን አሜን አሜን አሜን
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገ ን ዝማራመላይክት ያሰማልን አባታችን መንግሰተሰማያትን ያውርሰልን እድሜ ማቱሳላን ይሰጥልን አሜን ለተፈወሳችሁ እንኩን ደስ አላችሁ ለናንተ የደርሰ አምላከቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስ አሜን አሜን
@denbushdaregaso3359
@denbushdaregaso3359 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@fgty2242
@fgty2242 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን የኛ ስጦታ እድሜዎትን ያርዝምልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 5 жыл бұрын
አባ ኑሩሉን አባ አስጨነቅህ ጠላተሰ ዳቢሎስን እሰይ አባ እኛም በስደት ያለን ምስአትም እንናፍቃለን አባ ኑሩሉን ስደተኞቹ እየናፍቅን ነው አባ በጸሎት አስቡን
@damenechenesaro7638
@damenechenesaro7638 4 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ያኑርዎት በውነት በርሶ ላይ የሚሰራ ግፍ ያሳዝናል አይዞት የበረሀው መናኝ መላኩ ቅ/ገብርኤል ይጠብቅዎታል እርሶ ለኛም ለስደተኞች ያለቅሳሉ አይሰዱቱ. ማሪያም ትጠብቅዎት ኑሩልን።
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
@sanitkidane8870
@sanitkidane8870 4 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ በጸሎት አስብኝ አባ የወርቅሽት ቅድስ ግብሪል ለምስክርነት አብቃኝ የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፍ ማርያም ተስፍዪ ባንተ ነው ቶሎ በመንፍስ ድረስልኝ አሜንንንንንንንንንንን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እኳን ደህና መጡ አባታችን ለእኔም ለጨለመብኝ ፀለተወ ይድርስኝ አባዩ ተዬዠአለሁ
@Alemf2k
@Alemf2k 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አባታችንን ገዳማችንን ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ወለተ ስላሴ ሀይለጊዮርጊስ አትርሱን አባቴ
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳተ ያለ ማንአለ እሮረህ አዛኝ ቸር ታማኝ እግዚአብሔር ስጠህን አባ ዮሀኔስን ተስፋ ማርያም እሽ አመት ይኑሩልን አሜን ለእኛም ይድርስልን በርከታቸው አሜን
@user-uy7ul5ie8i
@user-uy7ul5ie8i 6 жыл бұрын
አባዋ በፀሎት አስቡኝ በአዛብ አገር በጭቀት ልሞት ነዉ የራማዉ ሉኡል ቅዱስ ገብሬኤል በተፋጠነዉ እረደትህ ድረስልኝ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏😭😭😭😭
@user-gh8ss4pg2j
@user-gh8ss4pg2j 4 жыл бұрын
አሜን
@filimongebre5808
@filimongebre5808 5 жыл бұрын
በትክክል ጌታ በመዉለድሺ ክብርሺ ለዘላኣለም ክበሪ ንገሲ ንግስቲ ማርያም
@banchayabanci9749
@banchayabanci9749 2 жыл бұрын
አባ ለልጆቹዎት በስደት ያለውን አስቡን ተጨንቀን ነው ያለን በስላም ግብተን ለደጅ ያብቃን የወንቅሽት ግብርሄል
@zhraendal804
@zhraendal804 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና የሥጣችሁ እኛንም በፀሎት አስቡን እኛም ለደጁ ያብቃል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@somali3266
@somali3266 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@zemenewoldeyes7662
@zemenewoldeyes7662 9 ай бұрын
አባቱ በፀሎትዎ ያስቡኝ😢:: ከታሰርኩበት ከሐጢአቴ ይፍቱኝ አባ:: እኔ በስደት በዉጭ አገር ነዉ ረዥም አመታት እየኖርኩ የምገኘዉ:: አባ እግርዎ ስር ወድቄ እኔ ደካማዉ ከተደረገብኝ ነገር መተትና እስራት ሁሉ ይፍቱኝ😢አባ
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን አባየን ለኘ የስጥ ን አምላክ የትመስግን ይሁን አባታችን እሜና ጤናወትን አብዘቶ አብዘቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-uw5ey9zj8f
@user-uw5ey9zj8f 2 жыл бұрын
ሰለለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜ በጤና ያኑርልን አሜን
@wudituatalel9410
@wudituatalel9410 6 жыл бұрын
አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ በጣም ነብሴ እየተጨነቀችብኝ ነው።
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 жыл бұрын
Wuditu Atalel እረ እኔም መኖር አልቻልኩም ልቤ ተሰልብዋል
@wudituatalel9410
@wudituatalel9410 6 жыл бұрын
አምላከ ዮሀንስ ከጭንቀታችን ያላቀን
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
የአባ የዋትሳፕ ማህበር አለ ፌስቡክ ላይ ትጋት የአባ ዮሀንስ ፍሬወች ብላችሁ ፈልጋችሁ ልጆች አሉ አባን የሚያቁ አናግሯቸው
@saikmarbeegis2634
@saikmarbeegis2634 2 жыл бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገንእልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 አባታችን ሽሽ አመት ያኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@knsnnbsbb1673
@knsnnbsbb1673 4 жыл бұрын
እመቤቴ ጭቅ አማላጇ የአዳምተሰፋ ኪዳነምህረት ሰመብዙሀን ከልጀሸጋ ሆነሸ በሰምሸ በደጀሸ ያሉትን የዲያቢሎሰ እሰረኛ ሁሉ አሰፈችልን ለአባታችንም በፀጋላይ ፀጋ አብዠላቸው መለኩሳቱንም ጠብቂልን አሜን
@tidawisha7753
@tidawisha7753 6 жыл бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ ከተና ይስቶት ጰጋዉን ያብዛሎት
@sofialove635
@sofialove635 2 жыл бұрын
እባየ አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለቡ ይሁን አሜን አሜን አሜን🤲✝️🤲✝️🤲✝️💒✝️💒✝️💒💒
@ftryywkl1938
@ftryywkl1938 2 жыл бұрын
አባየኋኔሰ ተሰፋ ማሪያም የበራሀው መናኛ ለነሱ የረሱላቸው ለኛም ድረሱልን ሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን የዲያብሎሰ ጠላት የኛ አባት የህይወታችን ፋና እኛ እንወዶታለን
@almazmekonen1535
@almazmekonen1535 2 жыл бұрын
ስለማይነገረዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ሁሉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስያላችሁ አባታችን ሽአመትይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@mahlettasfey4619
@mahlettasfey4619 2 жыл бұрын
አባየ አንተን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን ኣሜን🙏🙏🙏❤❤❤💘
@yqjq8390
@yqjq8390 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ ለኛም ለቤተ ሰቦችችን ይድረሰን
@user-tx2xo4pt9b
@user-tx2xo4pt9b 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አባታችን የበረሀው መናኛ ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን ጠላቶቾትን በቁፈሩት ጉድጓድ የከተተልን እኔንም ሀጥያትኛ ልጆትን አስቡኝ ስው የልኝምና አይርሱኝ
@sanitkidane8870
@sanitkidane8870 4 жыл бұрын
እኔ ሀጥያተኛ ነኝ የበረሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ስደተኛ ነኝ ቶሎ በተሰጦት ጸጋ በመንፍስ ድረሱልኝ አባቴ ለምስክርነት ያብቁኝ
@user-wo7yx4bs8c
@user-wo7yx4bs8c 4 жыл бұрын
አባታችን አባ ይፅልዪልኝ አባታች ባለቤቴ ሁሊም በፁለት ነዉ ከሳቹ ጋር ነዉ ያለ በፁለት
@ykbtube8869
@ykbtube8869 5 жыл бұрын
አባታችን የበረሃው መናኝ እርኩሳንን የሚያንበረክኩ ቀጥቅጠው ሲኦል የሚያስገቡ እድሜ ይስጥዎት እርስዎ አግር ስር ለመድረስ ያብቃኝ፡፡
@aynniguse8279
@aynniguse8279 4 жыл бұрын
አባ እረዝም እድሜና ጤና ይሰጠለን እኛንም የሰደት ልጆችህን በፀሎትው ያሰቡን
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን
@yonastilahun867
@yonastilahun867 3 жыл бұрын
አባታችን አባዮሐንስ ተስፋ ማርያም የበረአዉ መናኝ በፀሎት አስቡኝ
@user-ir3wz9qu2h
@user-ir3wz9qu2h 6 жыл бұрын
አባታችን ርእሰ ባእታዊ ቆሞስ አባ ይሗኒሥ ተሥፋ ማርያም የበረሐው መናኝ በምን ቃላት ላመሥግን ቃላት የለኝም በቃላት ብቻ የሚገለጽ አይድለም በልቤም ጭምር እንደሖነ እግዚያአብሔር ያውቃል እውነት እድለኛ ነኝ በመንፈሥ መፈወሤን ለመግለጽ ለመመሥከር ለቦታው ያብቃን የሥደተኞች አባት 1000አመት ኑሩሉኝ
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለናንተየደረሰለሁላችንም ይድረስልንአሜን አሜን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@user-xv2ce1ih7k
@user-xv2ce1ih7k 2 жыл бұрын
እናተን የሰማ ኛንም ይስማን ለአባታችን እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን እባታችነን የሰጠን አምላክ ምስጋና ይድርስህ አሜን
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 2 жыл бұрын
🌾❤️የሰላም አብሳሪዉ ዝነኛዉ አባታችን ❤️እዴት እደምገልፅት ቃለ የለኝም እሶን ያደለን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሄር ይመስገን💚💛❤️የኢቶጲያ ማራኪዉ አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑሩልን❤️🙏🙏🙏
@ebrmthub1398
@ebrmthub1398 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜን ጤና ይስጥልኝ ወልደ ሰንበት ብለው በፆለት ያስቡኝ
@user-vi2zj9ps9b
@user-vi2zj9ps9b 5 жыл бұрын
Abaye Zemare.melaktn.yasmaln.amen.kalehiewtn.yasmaln.amen
@user-uv3dn5qk2r
@user-uv3dn5qk2r 4 жыл бұрын
እእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል *የኛ አባት ዝማረ መላእክት ያሰማልን*
@lemlemdesalegn9808
@lemlemdesalegn9808 2 жыл бұрын
የተፈወሳቹ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላቹ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሃን የአባታችን እንባና ፆሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችንና ገደማችንን እግዚአብሔር አምላክ እስከ ዘላለም ይጠብቅልን አሜን አባዬ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ በፆሎት አስቡን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 339   A   ወደ ላይ ዓረግህ
1:14:25
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 67 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Aba Yohannes Tesfamariam Part 335  A የፈውስ ስርዓት
51:51
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 29 М.
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,1 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 329  A የፈውስ ስርዓት
1:16:48
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 47 М.