Aba Yohannes Tesfamariam Part 502 A''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

  Рет қаралды 66,797

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

5 жыл бұрын

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
በእግዚአብሔር ቸርነት በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት በአባታችን በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ጸሎት የተፈወሱ እና ተአምራት የተደረገላቸው ሰዎች ምስክርነት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም

Пікірлер: 610
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 5 жыл бұрын
እስኪ ፈጣሪ ከስደት ወጥተሽ ለወቅሸት ገብርኤል ፀበል ያብቃሽ ብላችሁ ፀልዩልይ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@qwerqwer6467
@qwerqwer6467 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ ለኔም በፀሎት አስቡኝ ካገሬ ስገባ የመጀመሪያ ስራዬ ደጁመርገጥነው ማስተዋሉን ይስጠኝ አሜን ለናተየሰማ አምላከይሆንስ እኛንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@rakebbahran8895
@rakebbahran8895 5 жыл бұрын
ሙላኩ ገብርኤል እኔም ለደጅህ አብቃኝ
@wossentadesse1251
@wossentadesse1251 4 жыл бұрын
ግርፕካለአሥገቡን
@user-cy1id4sj1g
@user-cy1id4sj1g 5 жыл бұрын
ማራኪው ዝነኛው ባህታዊ አባየ እንባና ፀሎትወ ለእኛ ለስደተኞች ይድርስልን አሜን፫
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
አሜን እኔም እምኖሮው ኮይት ነው ግን ታምሜ አባየ በራየ መተው አይዞሺ አትጨነቂ እኔ ስራየ እናተንና የቤቴክረስቲያ ጠላቶች ጠባቂ ነኝ ቀንሺን ስጬረሺ ነይ ከገዳሙ የበረከት ስራ ስረ አሉኝ ከዛ ተረጋጋሁ ተመስገን እልል በሉልኝ
@meriyememewaeawawa4814
@meriyememewaeawawa4814 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Eski lenhem Tsehulgne Etoeche lesechee Bote Ende Abqegni 😭😭😭😭😭😭
@user-cy1id4sj1g
@user-cy1id4sj1g 5 жыл бұрын
@@user-dz4pe2em1z እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ላንች የደርስ አምላከ ዮሐንስ ይደርስልን አሜን
@user-cy1id4sj1g
@user-cy1id4sj1g 5 жыл бұрын
@@user-dz4pe2em1z እኔ ሳውዲ ነው እምኖርው 6አመቴን እይጨርስኩነው ከኩትራት ጠፍቻለሁ ነገርግን በጣም ብዙ ችግሮች አልፈውብኛል ስራም ይጠመኘነበር ነገር ግን አባየን ፈውሳቸውን።ማየት ከጀመርኩ ቅርብ ግዜ ሆኖኛል አባየ በራዕይ አድለሊት በመስቀላቸው አይዞሺ እያሉ ከባርኩኝ ወዲህ ጪን ቀቱ ሁሉም ተወግዶልኝ ስራየንም እየስራሁ እገኛለሁ ከልጂነቶ አሁን ያለሁበት እድሜየ 23 አመቴ ነው ሁሌ አምላኬን እያሳዘንኩኝ ነው የኖርኩት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እጮኛ አለኝ አገባለሁ በስጋ ወደሙ የዘወትር ምኞቴ ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ካልፈቀደልኝ ደግሞ ከበርሀው መናኝ ከግሩስር ይጣለኝ በአባየ እጂ መልኩሸ እኖራለሁ እግዚአብሔር ሁላችንንም ለማዳኑ መስክርን እምንሞት ያድርገን ከዚህ ትርኪ ምርኪ አለም ያውጣን ደቀ መዛሙርቱ ያድርገን አሜን፫
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 4 жыл бұрын
አባታችን እግዛቢሄር ይመስገን አንተን የስጠን ጌታ
@user-ex3rp9pj3b
@user-ex3rp9pj3b 5 жыл бұрын
ለናንተ የደረሠ ምህረት ና ድህነት ለኛም ለስደተኞ ይድረስልን።
@etcetc5865
@etcetc5865 4 жыл бұрын
እግዚያብኤር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን ። አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። አሚን አሚን አሚን ። እኔም ድሪ በሚገኘው በሰማህቷ በቅድስት አርሴማ ገዳም ከብዙ ነገር ተፈውሻለሁ ድኛለሁ። እግዚያብኤር የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን ቅድስት አርሴማ የተመሰገነች ትሁን አሚን አሚን አሚን///// ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ኑሪ ።
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
የአባታችን ትምህርት የምትወዱ ብቅ ብቅ በሉ ሺ አመት ኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጅህ አብቃኝ ፈጣሪ ሆይ
@rozayallou5705
@rozayallou5705 5 жыл бұрын
AMEN AMNE MAME edeme tena yesetaciew abataviene
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 5 жыл бұрын
አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
አሜን። ።አሜን። አሜን። ሳራ። ውዴ
@user-od1bp8cv1w
@user-od1bp8cv1w 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሳሪና የቆዩ ስብከቶችና መዝሙሮች ሌሎች እንዲማሩበት ሸር አድርጉላቸው ወንቅሸት ገብርኤል የጻድቃን ከተማ ብረሳህ ቀኘ ትርሳኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከክፉ ነገር ይሰውርልን ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ና ስለ ቤተ ክርስቲያናችን እንጸልይ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
You don't belong here
@user-vk2zu9sn3b
@user-vk2zu9sn3b 5 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እኔንም ከስደት መልሰህ እስከቤተሰቦቼ ተፈወሼ ለመመስከር ያብቃኝ አባቴ እድሜ ጸጋዉን ያብዛሎት
@user-hl9nt5hy5v
@user-hl9nt5hy5v 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክሀ ለወንቅሸት ገብርኤል አብቃኝ አባየ እናቴንም ከበሸታዋ ነጻ ትሆንልኝ ዘንድ እለምንሀለው እናቴ ቁረጥማት አሰም ከሆዱዋ እጢ ወጥቶባታል እኔም ለሀገሬ አብቅቶኝ እናቴን ይዥ መጥቸ የምትድን ትሁንልኝ እባካቹሁ በጻለት አሰቡኝ የእናቴ ሰም ወለተ ጊወረጊሰ የእኔ ደግሞ ወለተ ሰላሴ እያላቹሁ ጸልዩልኝ አባየ እባክህ
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረሥሉን አባታችንን ገዳማችንን እግዚያብሄር ይጠብቅልን አባዬ ሺአመት ኑሩልኝ
@blainshbandina189
@blainshbandina189 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግህዝያብሔር ይመስገን ላባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ለናተ የደረሰው የወንቅሸት ገብርኤል ለኛም ይድረስልን
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 жыл бұрын
አባዬዬዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛ ነፍቆት :: የወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል ገዳም የስንቱን እንቋቅልሽ ፈታ:: አቤቱ መድሀኔ አለም ስምህ ከፍ ከፍ ይበልልን:: !! ለአባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን:: አሜን አሜን አሜን!!!!
@boruka5364
@boruka5364 5 жыл бұрын
አሜን አማን አሜን
@luwamgoitom1876
@luwamgoitom1876 5 жыл бұрын
is this place adiss Ababa pls .
@user-ts4nv8ft5d
@user-ts4nv8ft5d 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እልልልል አሜን አሜን
@ghenetaman291
@ghenetaman291 5 жыл бұрын
Amen amen
@user-hz1py9co7p
@user-hz1py9co7p 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 5 жыл бұрын
አባዬን አድሜዎትን ያርዝምልን አሜን
@user-xn8uf5zp7t
@user-xn8uf5zp7t 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰ የበረሀው መናኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ቤተሰቦቸን እናቴን አባቴን አበበን ቤተሰቦቸን ጠብቅ ክፍ አታሰማኝ አደራህን እናቴን ጠብቅልኝ ቅዱስ ገብርኤል እባክህ እናቴን አባቴን አደራ በእኔ ምክንያት የሆነ ነገር እዳይሆን ኑብኝ እባክህ አደራህን የወንድሜን ድም ፅ አሰማን እባክህ ቅዱስ ገበርኤል ሆይ አባ አስቡልኝ በፆለት ቤተሰቦቸን
@Kw-mh8je
@Kw-mh8je 4 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ይሁን ባለቀዉ ሰአት አባየን ለሰጠችነ የወቅሸቱ ገብርኤል ከአዛብ አገር አዉተህ ለደጅህ ታበቃኝ ዘንድ እርዳኝ
@muluabeba4416
@muluabeba4416 5 жыл бұрын
ኣባታችኣባ ዮሃንስ ተስፍማርያም የበርሃው መናኝ ጽልዩልን ወለተ ማርያም ልጀ ወልደትክለሃይማኖት
@hananlove3031
@hananlove3031 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ እንቁ አባታችን ሺ አመት ይኑርልን እኛንም ለምስክርነት ያብቁን በእንባ በፆለታችሁ ይድረስልን
@user-pq3oq5wc9s
@user-pq3oq5wc9s 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረልን የወንቅሸቱ ገብርኤል
@hallehalle1981
@hallehalle1981 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አባዬ አባቴ የኔ ለዩ
@hasnah8570
@hasnah8570 5 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥለኝ
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የኛ አባት ማራኪው የኛ የሰላም የፍቅር አባታችን ዝነኛው ሃዋርያ ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@user-vd6fj5rp3q
@user-vd6fj5rp3q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ናበፀጋ ያቆይልን አሜን ለናተየደረሰ ለኛም አምላኬ ይሃንስ ይድረስልን አሜን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 22 күн бұрын
አግዚአብሔ ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረልን የወንቅሸቱ ገብርኤል አባዬ በፀሎት አስብኝ አተርስኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
@user-lv9gn4mw2s
@user-lv9gn4mw2s 4 жыл бұрын
እጹብድንቅ እናተን የሰማ ያባዮሐንስ አምላክ ለኔም ለሃጢተኛዋ ይድረስልኝ የወቅሸቱገብርኤል ለኔም ድረስልኝ ለውጠኝአባቴ
@obsinetalamayyo9716
@obsinetalamayyo9716 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን
@user-ny8oq8jr3m
@user-ny8oq8jr3m 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባ ዮሀንስን የሰጠን ስሙ ይመስገን ለእናተም የደረሰ የወርቅሽት ገብርኤል ለእኛም ይድረሰልን አሜን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 5 жыл бұрын
ረ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ለኛም ይድረስልን
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአቢሄር ይመስጌን ሰለማይነገር ሱጠታው
@sycigifhjfiif659
@sycigifhjfiif659 5 жыл бұрын
አቤቱ. እን ይህንስ ተስፋ ማርያም በርስ ላይ ያደረው. አምላክ. የስንት እን ባ. ታበስ. ለሁሉም የደረስ. አምላክ. ለኛም ይድረስ. አባቴ. ለምስክርነት አብቃኝ ከስደት እስገባኝ. ወልቅሸት መጥቼ ለመስከር አብቃኝ. አሜን አሜን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
እናተ። እድለኛ። ናቹሁ። በእውነቱ። በአባታችን። እጅ። በመፈወሳችሁ።
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ሺ ዓመት ያቆይልን ሐያሉ እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶት ዳቢሎስን ከእግሮ መረገጫ ስርያዉልሎት ለእናንተ የደረሠ ዓምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን ለደጁ አብቅቶን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን አብሳሪዉ መላአክ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@user-lc3vp9jh3b
@user-lc3vp9jh3b 5 жыл бұрын
አባዬዬዬዬዬዬ የኛ ናፍቆት ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድረስልን ጭንቅ ብሎኛል እህት ወድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ
@MimiMimi-vl8bw
@MimiMimi-vl8bw 5 жыл бұрын
እጌዝብሄረ ይመስገን ያባታችን በረከት ረደአት የደረብን
@user-qk5yo9vy8c
@user-qk5yo9vy8c 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብሬል አምላከ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን የወቅሸት ቅዱስ ገብሬል እኔንም ሐፅያተኛዋን ፈውሰኝ አድነኝ አባዬዬ ይድረሱልኝ ተሸግሬለሁ 😢😢😢😢😢
@samerasamera2674
@samerasamera2674 5 жыл бұрын
አባ ታችንእ ኳን ደህናመ ጡልን
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ ለእናንተ የደረሰው ለእኛም ይድረስልን በሰላም ለደጁ አብቅቶን ቆመን ለመመስከር ያብቃን አባዬ በፀሎትዎት ያስቡ ኡትርሱን የስደተኞች አባት
@regatzeray2543
@regatzeray2543 5 жыл бұрын
አባታችን በጸሎት ያስቡን አሜን
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
ወቅሽትቅዱስ፡ገብርኤልለናተየደረሰለኛምይድረስልን፡ለአባታችን፡እድሜናጤናይስጥልን፡
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 5 жыл бұрын
አባታችን አባ ይሆነስ ተስፋ ማርያም በእውነት ፀሎታችሁ ለኛ ለስደተኛ ልጅችሁ መልጃ እና ፀሎታችሁ አይለን በእውነት የፀሎታችሁ አስቡኝ
@hannamariem3185
@hannamariem3185 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር የእኛ አባት የፍቅር አባት የወንጌል ገበሬ የስደተኞች ተስፋ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ማቱሳላን ጤናው ፀጋውን ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@basselismail6677
@basselismail6677 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን 1000 ነሩልን
@almazzewde5628
@almazzewde5628 4 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ በውነት የሚገርም ታምር ነው እኔ በደንብ ሰምቻለው ለተፈዎሱት እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ጨርሶ ይማራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በውነት አባታችንን ያኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
እንኩዋንም ዳንሽልን ደስ ብሎናል እንደዚህ እየዳናችሁ መስክሩ አደራ የአባታችንን ልፋት መና እንዳንከተው በወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ስም እለምናችሁዋለሁ
@waganeishtesfa3207
@waganeishtesfa3207 5 жыл бұрын
አሜን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችው ወገኖቼ ለናተ የደረሰ ያባታችን መንፈስ ቅዱስ ፀጋ እኛንም ስደተኞች ላገራችን አብቅቶ ለድህነት ያብቃን አባታች እግዚአብሔር አላክ በፀጋላይ ፀጋ ያጎናፅፎት እድሜ ጤና ሰላም ሰቶ ያኑሮት አባታችን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ቅድስት ማርያም ለእየሱስ ክርስቶስ ይድርሰው አሜን አሜን አሜን ቸርነቱ ላልተለየን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@shimentworku414
@shimentworku414 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@user-rr3js3qc1t
@user-rr3js3qc1t 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል አባታችን ሺ አመት ይኑረልን እንውድወት አለን
@bilenmoilabilenmoila183
@bilenmoilabilenmoila183 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። እኛማ ለአንተ የደረስ ቅዱስ ገብርኤል ለኛማ የደረስ ልን እኔም አሞኝል በፅሎትች አስብኝ ነብስ ቆስልል ወለተ ሰንበት
@nadeazaqxsw1454
@nadeazaqxsw1454 5 жыл бұрын
አምላከ ዮሃንስ ምስጋና ይድረሰው አሜን ፫
@tezaymamo239
@tezaymamo239 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናታ የደረሱ አባታችን ለእኛም ይድረሶልን እኔም ተፈዉሽ ለመመሥከር ያብቃኝ የበረሀው መናኝ አባቴ እድሚ ጤና እግዚአብሔር ይሥጡህ በፀሎቶህ አሥብኝ ወለተማርያም ብላችሁ የወንቅሸቱ ቅዱስ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቀን
@hollara279
@hollara279 5 жыл бұрын
ጨዘአጨኘዘአ
@hollara279
@hollara279 5 жыл бұрын
ጨጨኘዘ
@abetumaregn3443
@abetumaregn3443 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን አሜን ደርሶልናልም አሜን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@islamkwitkwit4658
@islamkwitkwit4658 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን አሜን
@werkyefetabil471
@werkyefetabil471 5 жыл бұрын
አባዬ የበረሃው መናኝ ማራኪው ዝነኛው ሽ አመት ኑሩልን እናንተን የሠማ እኛንም ይስማን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Shani-th9qz
@Shani-th9qz 5 жыл бұрын
ኣሜን ለሁላቹ የደረ ሰ ለነይድረስልኝ ከኮላሊት ታሚመኣለዉ ይማረኝ።ወለተመድህን ያስቡንኝ።
@hiwiyeriri1334
@hiwiyeriri1334 5 жыл бұрын
Ayzosh yene enat tdgnyalesh,,,yamene ydnal,,,mnm endatasbi bcha emnetshn fetari lay tlesh tselyi...kdus gebral abate mhretun ylaklsh
@madinaa1814
@madinaa1814 5 жыл бұрын
አባታችን ቃል ያጥረኛል እረጅም እድሟና ጤና ይስጥልን
@mahderemesfun5039
@mahderemesfun5039 5 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ዝሰምዕ እዝኒ ዓይኒ ዝርኢ ይሃበና።
@phone7761
@phone7761 5 жыл бұрын
ይገርማል ታምሩ የወንቅሸት ገብርኤል አባቴ ተስፍማርያም አባ ይሁዋንስ በመንፈሶ ይጎብኙኝ እኔንም ቤተሰቤንም እጮኛየንም በስደት ያሉ እህት ወንድሞቸን እናት አባት ጓደኞቸን በጸሎቶ ያስቡኝ ሀገሬ ኢትዮጵያን እረግጨ ለደጅህ አብቃኝ የወንቅሽቱ ገብርኤል
@alemerdaw4867
@alemerdaw4867 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይምስግን
@user-oe7cj8ro6e
@user-oe7cj8ro6e 5 жыл бұрын
እግዝያቤር እድሜናጤና ይስጥልን አባየዋኒስ ተስፋማርያም ደጀወትን ለመርገጥያብቃን
@alyanatsegaya271
@alyanatsegaya271 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ይንረልን
@marie9698
@marie9698 5 жыл бұрын
የኛ የስደተኞች አባት መዳኒታችን ፈዋሻችን ሽ አመት ይኑሩልን አባየ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባየ ወለተ እሩፋኤል እያላችሁ እስከቤተሰቦቸ
@lezaleza9296
@lezaleza9296 5 жыл бұрын
የአባታችን ፅሎትና ስግደት በእምባቸው ይጠብቀንአባታችን በፅሎት አስብን አገራችን እስክንገባ ድረስ ጠላት ዳቢሎስን ከእግሮት ስር ይጣልልን አባታችን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅ ይብቃን አባታችን
@axe5159
@axe5159 Жыл бұрын
አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለአባታችጅ ለበረሀው መናኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን በዚህ ልተወዉ ሰለ እርሰወ ማውራት ስለማልች የችግረኞን አባት
@user-gz1rf2hm2v
@user-gz1rf2hm2v 5 жыл бұрын
የበርሀው መናኝ የዳቢሎስ ጠላት አባታችን እግዚያብሄር ጤናወትን ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን አባታችን
@user-ms6jy1dj4s
@user-ms6jy1dj4s 4 жыл бұрын
ላአባታቺን ፀጋዉን ያአብዛልን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 11 ай бұрын
እፁብ እፁብ ድንቅ ነዉ የእዉነት ለእናተ የደረሰዉ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ሺአመት ያኑርልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
የበረሀው መኛኝ አባዮሀንስ ተስፋ ማርያም ማራኪው የስምንተኛው ሺ ሀዋርያ ጀግናው ባህታዊ የአለም አባት የስደተኞች ተስፋ ሺአመት ኑሩልን የስደት ድንቅ የእኛ ተስጋ ኑሩልን ስላንቱ የምለው ቃላት የለኝም እንቅፋት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
@rozebaye2361
@rozebaye2361 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማራክየ የኔ ልዩ አባት ሽ አመት ኑሩልኝ ለኔም ይድረሱልኝ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ የሰጠን አባት
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ለናተየደርለኔምያባታችን እንባና ፀለት ለኝም ይድርስልን አሜን አባታችንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንን
@tenodemise2107
@tenodemise2107 5 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ እኛንም በምሕረቱ ያስበን በጸሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ
@meseretsemig8611
@meseretsemig8611 5 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ዳናቹሁልን አባየ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
@user-qk8dn2vu5x
@user-qk8dn2vu5x 5 жыл бұрын
የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለደጅህ አብቃኝ የበረሀው መናኝ አባይዃንስ ተስፋ ማረያም እድሜ ፀጋውን ይስጥልን አሜን
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ የድንቅ ነው እንኳን ደስስስስ አላችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን እናንተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን የአሰዲቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፆሎት ለኛም ይደርስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰላም የፍቅር የትህትና የስደተኞች የድሆች አባት ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን አባዬ በፆሎት አስቡኝ እስከ ቤተሰቦቸ ወለተ ማርያም አመተ ስላሴ ወለተ ጊወርጊስ እያሉ አባዬ አስቡኝ ለምስክርነት አብቃኝ አምላከ ገብርኤል
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 жыл бұрын
የበርሃው መናኝ አባ ዮሐንስ እድሜና ጤና ይሰጥልን
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 5 жыл бұрын
ATsdeAbijrw Atsede slke ctre lkley
@salmatefitu7542
@salmatefitu7542 5 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን አሜን አቤት ታምር ነዉ በአባታችን ላይ አድሮ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ለእኛም ይድረስልን እንዴት የዋህ ብትሆኑ ነዉ በህልማችሁ በዉኖአችሁ እየተገለፁ የሚያናግሩአችሁ ለኛም ለተጨነቅነዉ ይድረሱልን
@mestawtgashaw7463
@mestawtgashaw7463 Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚያብኼር ይመስገን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 6 ай бұрын
ኣባታችን ን ወደዚህ ኣለም የላከልን የደግል ማሪያም ልጅ ልዑል እግዚሐቤር ይመስገን ኣሜን ገዳማችን ይጠብቅልን ጠላተወትን ከግረወት ጫማ ይጣልልን
@etcetc5865
@etcetc5865 4 жыл бұрын
እልል እልል እልል እግዝያብኤር ለወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን ።
@user-jj6xm6id9g
@user-jj6xm6id9g 4 жыл бұрын
ለናንተ የደርስ ለቤቶስቦችም ይድርስላቸውአሜን አሜንአሜን
@lizahiwote125
@lizahiwote125 5 жыл бұрын
የደንግል ልጅ ያአማኑዌል ቸርነቱ የአምላክ ባለሟል ቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት የበረሀው መናኝ አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያም እንባና ፀሎት እንኳን ደረሰላቹ እኛን የፈጠረ አምላክ ዘላለም ምስጋና ይድረሰው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሁንም በረከት ቸርነቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@mncv9098
@mncv9098 5 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ተስፋ ሺህ ዓመት ኑሮልን
@sanaytsenaayithirphasaa7398
@sanaytsenaayithirphasaa7398 Жыл бұрын
Salman lee igzaberi 🤝💞💯 Maejaa baxami ifaligaloo gene halumii ba wusxii warinye baxamii tachagire noo halee🤲🤲🤲
@user-lu6fi5hv8z
@user-lu6fi5hv8z 5 жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድርስልን
@sintayehuhaile9208
@sintayehuhaile9208 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእንናንተው የደረሱት የወንቅሸት ቅድስ ገብረአል ለእኞም ይድረስልን
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ እግዜ አብሔር የወርቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤሌ የባታችን ፀሎት ለሁላችንም ይርዳን ይፈዉሰሰን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት በረከት ጥበቃው አይለየን የበረሀው መናኝ እድሜና ፀጋው ይጨመርሎት ገዳማትን ያስፍልን አሜን
@gtfrf2064
@gtfrf2064 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ይመሠገን አልልልልልልልልልልልልልል
@user-mz1dn1go3m
@user-mz1dn1go3m 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ሰለማይነገረዉ ስጦታዉ ለእናተ የደረሰዉ አምላካችን ለእኛም ይድረስልን በእዉነት ለቤተስቦቻችን ልቦና ይስጥልን በእዉነት እኔ ወንቅሸትን እድረግጥ በጸሎታችሁ አስቡን ስደተኞቹን ልጆችን ከበአድ ሀገር ተመልሰን እድል ፈንታ ኑሮን ለንሰሀ ያብቃን እኔም ዘመዶቸ ተፈዉሰዉ ባየሁ በተደሰትኩና ደስስስስ ባለኝ ለሱ የሚሳን ነገር የለምና
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 жыл бұрын
ለናንተ የደርሥ የወንቅ ሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሥደተኞች ከሀዛብ ጋር ያለነውን ይድርስልን
@jsb6824
@jsb6824 Ай бұрын
እረ፡የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ለኔ ለሀፀተኛዋ ድረስልኝ አምላክ የሁንስ፡ተስፉ ማርያም የስምተኛው ሺህ የተሰጠን ስጦታችን፡እኔኔም ድረሱልኙ፡😢😢😢😢😢
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 5 жыл бұрын
የእድሜ ጰጋ ይሥጥልን የበረሀው መናኝ አባ ዮሀኒሥ ተሥፋ ማርያም
@bzalemaboujaoudeh5088
@bzalemaboujaoudeh5088 5 жыл бұрын
አባ የስደተኞች አባት የኛ አጽናኝ እንኳን ደናመጢ ።ዛሬስ አንደኛነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ
@designerart5175
@designerart5175 5 жыл бұрын
Yna konjio like
@bortokanbortokan1632
@bortokanbortokan1632 2 жыл бұрын
በእዉነት አባቴ ኑሩልኝ ሺአመት ለናተ የደረሰ የበራሀዉ መናኝ ለኛም ይድረሱልን አሜን እልልልልልልልል
@islamkwitkwit4658
@islamkwitkwit4658 5 жыл бұрын
ለአባታችን ላአባ ይሃንስ ተስፋማርያም እደሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸዉ በፀሉትሁ አስቡን
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ለአባታችን ይሰጥልን
@TaTa-xl3gb
@TaTa-xl3gb 5 жыл бұрын
አባታ ማራኪ የእኛ አባት ማራኪው
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አምላከ ዮሐንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለእናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን
@Eyob797
@Eyob797 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላቹ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
የበረሃው። መናኝ። አባ። ዮሐንስ። ተስፋማሪያም። ፀጋውን። ያብዛልን። ረዥም። እድሜ። ለእናተ። የደረስ። ለእኛም። ይድረስልን። አሜን። በፀሎት። አስብኝ። አባዬ
@yesharug4578
@yesharug4578 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@karakiro1961
@karakiro1961 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ነው የማረሽ በሳቸው ላይ አድሮ ያደነሽ ፈጣሪ ነው የረዳሽ ቅዱስ ገብርኤል ነውርም
@fghkoiutr8330
@fghkoiutr8330 5 жыл бұрын
Amen
Aba Yohannes Tesfamariam Part 506 A ''የፈውስ ስርዓት ''
57:49
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 52 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 694 A ''የምኅላ ጸሎት''
21:17
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 231 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 102 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1358 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
20:11
Aba Yohannes Tesfamariam Part 499 A''የመንፈስ ውጊያ''
40:42
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 23 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1355 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
21:18
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 33 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1088 A ''አትጨነቁ''
53:22
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 119 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1359 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
20:42
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1361 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
23:06
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 102 МЛН