Aba Yohannes Tesfamariam Part 694 A ''የምኅላ ጸሎት''

  Рет қаралды 231,836

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

4 жыл бұрын

''የምኅላ ጸሎት''
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 1 200
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን መገሰተ ሰመያትን ያውረሰልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አባበፀሎታችሁ አሰቡኝ😭😭😭 ከሰደት መለሠ ደጅው ለመረገጠ ያበቃኝ 🤲💒💒💒
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 4 жыл бұрын
ጸሎት ልመናችሁ ከምናየው ከምንሰማው ሁሉ ይሰውረን አባታችን በርሰወ እንባና ጸሎት ነው ያለን ዘመኑ ያስፈራል በምህረቱ ያርቅልን
@takotako7051
@takotako7051 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marrymarry7761
@marrymarry7761 3 жыл бұрын
አመንአማን
@marrymarry7761
@marrymarry7761 3 жыл бұрын
ለአባታችንለእኔታእዲሜናጤናይስጥልን
@tezetabelay949
@tezetabelay949 2 жыл бұрын
ሎቮ
@tezetabelay949
@tezetabelay949 2 жыл бұрын
@bezunshelove7994
@bezunshelove7994 2 жыл бұрын
አሜን//፫//ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን በእዉነት በምንሰማዉ ሁሉ ይራቅልን ይጥፍልን💔🌻🌻🕯🕯🕯
@maaellh1-if6yi
@maaellh1-if6yi 10 ай бұрын
አሜን ፆሎተ መላይክት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን በፆሎታችሁ ያስቡን አባታችን እስከ ቤቴስቦቸ ልጆቸ ያባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን አገራችነን ስላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@3124aa
@3124aa 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የስደተኞች አባት እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን በየሄዱበት ሁሉ መላኩ ገብርኤል ከፊተወ ይቅደም።
@aymaniaymani1040
@aymaniaymani1040 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aelmshume7447
@aelmshume7447 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንጨምሮጨምሮእድሜጤናዪስ ጥልኝ
@asaaawaw6158
@asaaawaw6158 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@uyyqp73
@uyyqp73 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@user-mz4jn9rk7j
@user-mz4jn9rk7j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጥብቅወት
@user-hx6ve2nn8d
@user-hx6ve2nn8d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መተ ሚካኤል ማረ፯ና ክርሰቶሶ ኪራራሶ ኪራሪሶ ኪራሪሶ
@tewldegheresgher5194
@tewldegheresgher5194 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜው ያርዝምልን እግዚአብሔር ምህለላ ጾሎታችን ያስማልን
@user-jo1fl3pj4j
@user-jo1fl3pj4j 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@asayhailu3172
@asayhailu3172 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡሉን አባየ የሰደተኛ አባት የተዋህዶ እንቁ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ጠላታቸውን የእግራቸውን መረገጫ ያድርግልን በረከቱትን ይደርብን
@user-vo8kv2yo2g
@user-vo8kv2yo2g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mexuhelen9919
@mexuhelen9919 4 жыл бұрын
Amene
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 4 жыл бұрын
አባዬ የስደተ ስጦታዬ እንኳን ደና መጡልን ረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን በአባታችን ፀሎት እና እንባ ምኅላችን ይቀበልህልን አሜን
@sfcxxxcvhjfxdf5662
@sfcxxxcvhjfxdf5662 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-rd7bs9wj1j
@user-rd7bs9wj1j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከታቸው ይድረስን እኛ በስደት አሉም ያለነው ልጆችሁን በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏
@AaAa-xh5bn
@AaAa-xh5bn 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይፍቱን ይፍቱን
@user-bu4zd4by9y
@user-bu4zd4by9y 4 жыл бұрын
አባዬ የበርሀው መናኝ እንኳን ደህና መጡልን ስጦታችን እንቁ አባታችን ሺ አመት ኑርልን አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን
@merymery8338
@merymery8338 4 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen,።😭😭😭😭
@mshowa2176
@mshowa2176 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teddyayam5980
@teddyayam5980 4 жыл бұрын
አሜን
@user-yl3md2eb4x
@user-yl3md2eb4x 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@trhashd8986
@trhashd8986 4 жыл бұрын
⛪⛪⛪⛪💛💛💛
@martamarta9861
@martamarta9861 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 አቤቱ እንደኛ ሀጢትና በደል ሳይሆ ጌታሆይ እንደቸርነትህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@selenesmangosh7100
@selenesmangosh7100 4 жыл бұрын
አባቴ በዕላትሀ አስብኝ ወለተ ስንበት
@marygracenovo8314
@marygracenovo8314 4 жыл бұрын
አሜንን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በላተወ በእግርዋ ስር ይውደቅልን 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በፀሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የርስዎ እንባና ፀሎት ይርዳን አባታችን
@user-qs9uo8pc1c
@user-qs9uo8pc1c 4 жыл бұрын
አቤቱ. ስለ. ወዳጆችክ ቃል. ኪዳን. ብለን ማረን. ይቅር. በለን. አባቴ የበረሀው. መናኝ. አምላክ. ዮሐንስ. የስደተኞች. አባት. በፀሎቶት. አስብኝ.
@esubalweababu2676
@esubalweababu2676 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@romadani1411
@romadani1411 4 жыл бұрын
አባየ በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እኛን ስደተኞቹን ለንህሳ ያብቃን ፍጣሪይ እናቴ እመቤቴየ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ አንችው ጠቢቂን ከምናየው ከምንሰማው አሜን አሜን አሜን
@ieewa4724
@ieewa4724 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@beettube1521
@beettube1521 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን (፫) አቤቱ ይቅር በልን አሜን(፫) አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን (፫) አበታችን በእጰሎት እስቡን አሜን (፫)
@sntayehuwudu6691
@sntayehuwudu6691 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
@t.ht.n5727
@t.ht.n5727 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ፁለትኦት ሁሌም ከኛ ጋር ይሁን ፀጋ ስላሴ እያሉ ያስቡኝ አባ በአህዛብ አገር ያለኦት ልጅኦት ነኝ
@abrahamyesusab3952
@abrahamyesusab3952 3 жыл бұрын
0000
@abrahamyesusab3952
@abrahamyesusab3952 3 жыл бұрын
0)))))000
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
ጠላትዎት የእግርዎት መረገጫ ይሁን
@almasaboobacker5934
@almasaboobacker5934 5 ай бұрын
አባየ ቨፀለትሁ አሥቡኝ ከነበተሰቤ✝️🤲
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አሜን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋለን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም ያሳድረን አሜን
@fekratallou7412
@fekratallou7412 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባ እግዚአብሔር እድሚዎትን ይስጦት ከጤናጋ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ አንተከምንሰማው መከራ ችግር ጠብቅን
@hanamariyam4517
@hanamariyam4517 4 жыл бұрын
የአባታችን ፀሎት ሀገራችንን ህዝቦችዋን ይጠብቅልን አባዬ ኑሩልን የኛ ተስፈ
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz Жыл бұрын
አባታችን ስደተኞችን በፆሎተወ ይሰቡን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@kassechbelay4933
@kassechbelay4933 Жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረት ብዛት ይቅር በለን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@astereshetu2926
@astereshetu2926 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫ አበታችን እንኳን በሰላም መጡልን የበረሀው መናኛ አበታችን በእድሜን በፀጋ ኒሩልን አሜን አሜን አሜን አገራችን አምላከ ይጠብቅልን በፆሎታችሁ አሰብን
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
የበረሃው መናኝ ሆይ ኢትዮጵያ ና ልጆችዋ በፆሎት ኣስቦት 🤲🤲🤲
@tamemaabdella944
@tamemaabdella944 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kz4my6kt7z
@user-kz4my6kt7z Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@user-jk9jz3eo3f
@user-jk9jz3eo3f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፆለትወ ይድርስልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሺ አመት ያኑርልን አባታችን በፆለት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብለው ከነቤተሰቦቸ አባዬ አይርሰሱኝ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከንለሊቱንም በሰላም አሳድረን የቅዱሳን አምላክ አሜን ይፍቱኝ አባቴ
@user-kd4pk3bc6x
@user-kd4pk3bc6x 4 жыл бұрын
አቤቱ ማርን 🤲🤲🤲🤲🤲 አቤቱ ማርን 😭😭😭😭 አቤቱ ማርን ይቅርበለን
@tsadeydelaytifkernselamn5484
@tsadeydelaytifkernselamn5484 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 4 жыл бұрын
አቤቱ ማርን አቤቱ ማርን አቤቱ ማርን ቅድስት ሆይ ለምኝልን. ኑሩልን አባዬዬዬ እንቁ መምህሬ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 4 жыл бұрын
አባ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከስደት ተመልሼ በያዙት መስቀል ለመባረክ የብቃኝ የጌታ ፍቃድ ይሁንልኝ❤❤❤❤
@misrakasmare136
@misrakasmare136 4 жыл бұрын
ሽ አመት ለአባታችን ይሁን በፀሎትዎ ያስቡኝ አባ፡፡
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 4 жыл бұрын
አሜን ይፍቱን አባታችን ቃል ህይወት ያአስማልን በርከተዉት ይደርብን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬ የእርሱ ፀሎት ይርዳን አሜን
@Jordan-xs9kq
@Jordan-xs9kq 4 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡ የበርሀዉ መናኝ ብቸኛዉ ባህታይ የስደተኞች ተስፋ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እደበደላችን አይሁን የአባቶቻችንን ምህላ ፀሎት ተቀበል😥
@user-vo8kv2yo2g
@user-vo8kv2yo2g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ ፀሎትዎ ሀገራችን ኢቶቢያ🇪🇹🇪🇹 ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ⛪💒💒
@belayakele4036
@belayakele4036 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ጠላትዎት ከእግርዎ ስር ይውደቅ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭🙌🙌 አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌አባዬ በፆሎትዎ አሥቡን ከምንሰማው ክፉ ነገር አምላክ ይጠብቀን አሜን
@gzhzgzghs3069
@gzhzgzghs3069 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ህይ ስድታችን ኣስጥሮ ለንስሃ ይብቃኝ
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 4 жыл бұрын
@@gzhzgzghs3069 አሜን አሜን አሜንቸር ነውና በቸርነቱ ይመልከተን
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን
@user-vo8kv2yo2g
@user-vo8kv2yo2g 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እደኛ ሀጢያት እደኛ በደል ሳይሆን እደቸርነትህ እደምህረትህ ሀጥያት በደላችንን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 5 ай бұрын
እግዚኦ ማርናክርስቶስ እግዚኦ ማርናክርስቶስ ኪራራይሶ ኪራራይሶ ኪራራይሶ ኪራራይሶ ኪራራይሶ ኪራራይሶ ኪራራይሶ አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ኑሩልኝ የኛአባት ቤተሠቦቼን በፀሎታችሁ አስቡልኝ የኔ አባት በፀሎታችሁ ይማርልኝ ወለተሀና ወለተ ስላሴ ወልደ ገብረኤል ተህለወልድ እያላችሁ 😢😢😢አስቡልኝ
@user-nz7vm2uq8g
@user-nz7vm2uq8g 4 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጣሁልን እውነት አሁን ንፍቅ ብለውናል ጎርደድ ጎርደድ የምትሉት አባዬ ተስፋችን እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታሆይ ማረነ ክርስቶስ አባዬ ጸለተዎ አይለየኝ ደካማ ልጀዎ ወለተ ማርያም እኔ አልሆነልኝም 😭😭😭😭😭
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ
@mee1226
@mee1226 4 жыл бұрын
እግዚኦማሐረነ ክርስቶ እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶ እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶ መአንተ ማርያማ ማሐረነ ክርስቶ መአንተ ማርያማ ማሐረነ ክርስቶ
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 жыл бұрын
Abetu maren Abetu maren Abetu maren amen amen amen abatachen rejm edme ena tena ysttln fetari amen amen amen yerso tselot legnam ydresln amen amen amen
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀሠነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተሚካኤል መሀረነ ክርስቶስ በእንተገብርኤል መሀረነ ክርስቶስ ክራላይሶ ክራላይሶ ክራላይሶ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ ኤሎሄ አሜን አሜን አሜን 🤲 አሜን አሜን አሜን🤲 አሜን አሜን አሜን🤲 ከነቤተሠቦቼ ይፍቱን አባታችን
@user-vj5cm6yc7s
@user-vj5cm6yc7s 4 жыл бұрын
አቤቱ እንደ በደላችን እንደ አጣታችን እንደ ክፍላችን ሳይሆን እንደችርነት ማርን ይቅር በለን አማን፫ እቤቱ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@frehot9758
@frehot9758 3 жыл бұрын
Abetu maren ykir belen edegna hatsyat sayhon edate chernet bleh maren ykirbeln
@santafeleke3110
@santafeleke3110 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ኢትዮጵያ ን እና ህዝቧን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ን እና ህዝቧን ፀሎት ለኢትዮጵያ ያስፈልጋል እረጅም እድሜ ከነ ጤና ይስጦት ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችን ን
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 5 ай бұрын
አሜን አሜን ስለአባታችን እንባና ፆለት ብለህ አቤቱ ማረን አሜን
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን ስደተኞችን እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን ካህዛብ አገር ወደ ቅድስት ሀገራችን ይመልሰን ለንሰሀ ሞት ያብቃን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
አባታንን ፀሎቶዎ በረከቶዎ ይደርብን
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😭😭😭
@aynallomgachaw6423
@aynallomgachaw6423 4 жыл бұрын
እዝግኦ፡ማርና፡ክርስቶስ፡አቤቶ፡ጌታየእንደበደላችንሳይሆንእንዳተቸርብዛትማረንይቅርበለን
@aill8641
@aill8641 4 жыл бұрын
ኣሜን (፫)
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 4 жыл бұрын
ለአባታችንጠሎተመላእክትንያሰማልን ጠጋውንያብዛለወትአባየጠለተወልመናውለኛለስደቶኞችአይለየንአሜን
@Mimi-kc3km
@Mimi-kc3km 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩንአባታችንከነቤተሰቦቼውለተመድን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
አቤቱ ማር ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረት አሰብን 🤲🤲🤲😭😭😭
@user-id6ml8dg3d
@user-id6ml8dg3d 4 жыл бұрын
አባዬ የበፀሎታችው ይድረስልን አሜንን
@destamekonnen735
@destamekonnen735 4 жыл бұрын
እሜንእሜንእሜን እልልልልልልልልልልል
@user-yw8sm6mv3i
@user-yw8sm6mv3i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Жыл бұрын
አባታችን ስጦታችን እንኳን ደና መጡልን እሶን ያደለን አምላክ ክቡር ምስጋና ይገባዉ 🙏አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ ማረነ ይቅር በለን😢😢😢
@Retaj-k2y
@Retaj-k2y 8 күн бұрын
አባታችን በፀለታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ
@selamselam9727
@selamselam9727 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ተስፋ አባዬ የእርሶ እንባና ፀሎት አገራችን ከመጣባት ቁጣ ያድነን እኛ ሐጢያተኞች ነንና የእርሶን እንባና ፀሎት አይቶ ይማረን ይቅር ይበለን እግዚአብሔር አሜን፫
@kdstihagos883
@kdstihagos883 4 жыл бұрын
Amen kemetabn meat ytadegubn Egziabher bemihretu endigobegnen yesu fekad yhun.
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
አባዬ የበርሀው መናኝ ትልቅ እድሜ ይስጣሁ አገራችን በእናተ ነው የቆመችው
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 4 жыл бұрын
አቤቱለንስሀሞትአብቃን አቤቱከመጣውማእትሰውርንጌታሆይ አቤቱንጡህልብፍጠርኝ
@senkizelk5817
@senkizelk5817 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ ቤተሠቦቼ በጦርነት መካከልናቸው ❤❤❤እንባችሁ ይድረስልኝ ❤❤❤
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንአባታችንእኮንደህናመጡልን፣እሰይአባየ፣እልልልልልል፣ኑርልንዘላለም፣አቤቱ፣የሀያላንጌታ፣የዲግልማርያምልጁ፣እየሱስክርስቶማረንይቅርበለንአሜን
@user-cn6ip2gp6d
@user-cn6ip2gp6d 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣቦና ፀሎቶም ኣይፈለየና ኣብ ስደት ዘለና መድሃኒኣለም ምሕረት ይለኣከና ካብ ኮሮና ቫይረስ ሕማም
@SaraSara-pc1dw
@SaraSara-pc1dw Жыл бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@amenamenamenkw8600
@amenamenamenkw8600 4 жыл бұрын
አባታችን ጸሎት ልመናዎት ከኛ ስደተኛልጆቾት ጋይሁን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
Abatachn enkan dena mito Egzibeher ymsigen eresion yasiten bezhi kefo zemen 💐💐💐💐
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 4 жыл бұрын
አባዬ ፅጌ ማርያም ነኝ በፀሎት አሥቡኝ ደሞ ጠፍተውብናል አባዬ ናፍቀውናል
@ephremasmaman3815
@ephremasmaman3815 3 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ የቀራኒዮ ንጉስ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስ ሆይ ማርን ይቅር በለን
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 11 ай бұрын
በጸሎታችን አስብኝ ወለተ ሚካኤል 😢
@godelias125
@godelias125 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ስለ እርስዎ ብሎ ይርዳን በረከትዎ ይደርብን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
Godelias ጎደልያስ አሜን አሜን🙏🙏😭😭👐👐
@user-bj3cs1tt1o
@user-bj3cs1tt1o 4 жыл бұрын
አባ የበረሀው መናኝ እኳን ደክና መጡ
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
ተሣሀለነ ተሠሃለነ ተሠሃለነ12 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ12 በእንማርያም መሀረነ ክርስቶስ 12
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 17 күн бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን አባዬ በፀሎት አስብን ቤተሰቦች በፀሎት አስብኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melkambeyene7452
@melkambeyene7452 4 жыл бұрын
ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን ማርን ይቅር በልን ይቅር በሉኝ
@classtel3252
@classtel3252 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አባቴ የበረሃው መንኝ በፀሎት አስቡኝ የስደት ልጆህን የበረሃው መናኝ እና ሃፀትኝ ነኝ ይቅር በለኝ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቅር በለን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተዋሕዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@samerhatyoby4856
@samerhatyoby4856 2 жыл бұрын
የበራሃው መናኝ ኣቦታችን በፀሎታችን ኣስቡን ፫
@AAAA-rp8lu
@AAAA-rp8lu 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen miharene kuristos
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 4 жыл бұрын
እሜንአሜንአሜ
@sofiatekelzgi5555
@sofiatekelzgi5555 4 жыл бұрын
Ab Xolotkum Zekuruna Abey Sm Weladitey Letewahid
@user-vd5ge6ey7u
@user-vd5ge6ey7u 4 жыл бұрын
አባታቺን ሺ አመት ያኑረልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አባቴ ፀሎቶት ከነቤተሰቤ ይጠብቅልኝ አይለየኝ እድሜና ጤናውን ያድሎት አሜን
@senayitabebaw1708
@senayitabebaw1708 4 жыл бұрын
አድነነ ልማት ሰውረነ በምህረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 11 күн бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም ያሳድረን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን❤❤❤
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 Жыл бұрын
አባታችን ሂወታችን ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን በፅሎት አይሩሱን የሁሉ አባት አባዬ በእድሜ በጤና ይኑሩልን🙏
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን
@user-wp6hm8jv3z
@user-wp6hm8jv3z 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባዬ በፆለተወ አስብኝ ጨቆኛል 😂😂😂😂 ድገተኛ ስደተኛ ነኝና እኔም እደህቶቼ ልመሰክር 😢አሰብኝ አባዬ
@senkizelk5817
@senkizelk5817 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን ጸሎት ልመናችሁን ይቀበልልን አሜን
@aldaam3017
@aldaam3017 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ✝️
@destahalayu5692
@destahalayu5692 4 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አኑረን ይህን ክፉ ቀን አሳልፈን ደጉን ዘመን አምጣልን⛪🙏🙏🙏
@BrtokalGhaza-qe5dm
@BrtokalGhaza-qe5dm Ай бұрын
ለመና ፀሎቶት ይድረሰን በፀሎቶት አስቡን አባታችን ገብረ ሥላሴ🙏🙏🙏🙏
@mahletbirle2695
@mahletbirle2695 4 жыл бұрын
የበርህው መናኝ ዝነኛው ባህታውይ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባየ በፀሎት አስቡን የስደተኞች አባት
@AMCOMKl
@AMCOMKl Ай бұрын
የበረሀው መናኝ አባቴ እንባ ፀሎትዎ ቤተሰቦቸን ከክፉ ይጠብቅልኝ
@user-je7ye5zx6f
@user-je7ye5zx6f 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፅለተ መላእክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያባታችንን እባ ፅሎት አስቦ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሞን ይመልስልን አሜን አሜንአሜን
@mesimesi8309
@mesimesi8309 4 жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ፀሎት ልመናችሁን ይቀበላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐና ብላችሁ
@addismana5153
@addismana5153 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረነ ይቅር በለነ ጌታ ሆይ ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አባታችን ገዳማችን አገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ከነቤተሰቦችን አሜን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c Жыл бұрын
*እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ* *እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ* *እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ* *በእተ ማሪያም መሐርነ ክርስቶስ* *በእተ ማሪያም መሐርነ ክርስቶስ* *በእተ ማሪያም መሐረነ ክርስቶስ* *አቤቱ አምላካችን ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን* *እደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን* *አቤቱ ጌታ ሆይ ስለእናትህ ብለህ ተለመነን* *አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን*🤲
Aba Yohannes Tesfamariam Part 553 A '' የምኅላ ጸሎት''
26:18
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 351 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 34 М.
የሊቃውንት እና ዲያቆናት ማህሌት ወረብ በአዑደ ምህረት
9:47
Memehir Girma Wondimu Video 346  ይህ ሁሉ ነገር ለምን ደረሰብን በካናዳ ቶሮንቶ ካስተማሩት
50:10
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 98 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1252 A ''የምኅላ ጸሎት''
28:09
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 33 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1224 A ''ጠጉራም''
1:20:32
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 40 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН