Aba Yohannes Tesfamariam Part 1088 A ''አትጨነቁ''

  Рет қаралды 119,822

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

2 жыл бұрын

''አትጨነቁ''
ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 567
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
እስኪ የተዋህዶ ልጆች በፆሎ ት አስቡኝ😭😭⛪🙏
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ማማዬ
@werkyserebe7797
@werkyserebe7797 2 жыл бұрын
አባዬ እንካን ደና መጡሉን የኛ ልዩ መፅናኛ አባዬ በፆሎት ከነቤተሰቦቸ
@Usa-pn9nd
@Usa-pn9nd 2 жыл бұрын
ላሰተማሩን ለመከሩን ለበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን አባታችን
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 2 жыл бұрын
እፀብ ድንቅ የበረሃው መናኝ የታረክ የሰላም የፍቅር አባት እረጂም እድሜ ይስጥልን አቤቱ ቸሩ መደሀኒለም ለደጂህ አብቃኝ አባታችን ስደተኞች ፀሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን።
@gff7556
@gff7556 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የበረሐው መናኝ የታሪክ የሰላም የፈቅር አባት እረጂም እድሜ ይሰጥልን አቤቱ ቸሩ መደሀኒለም ለደጂህ አብቃኝ አባታችን ስደተኞች በፀሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባህ አቤት የተከበሩት የተቀደሱት እንኳን በሰላም ተመለሱ እኛንም በሰላም ያቆየን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ አባታችን በፀሎትና በሀሳቦዎት አይርሱን እንኮን ደህና መጡ
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 2 жыл бұрын
ምትክ የለሽ የበረሃው መናኝ አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎቱ አትርሱኝ አባታችን።
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c 2 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ የስደተኞች አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን በፀሎት አይርሱን ከነቤተሰቦቼ አጥያተኛዋ ከርታታዋ ልጅዎ ነኝ
@gentedesta3754
@gentedesta3754 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
እልልልልልልልል አይተወንም ከይተወንም ዝማሬ መላዕክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛሎት አሜን
@turayashady5807
@turayashady5807 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ ዝማሬ መላአይክት ያሰማልን የስደተኛች መፅናኛ ልዩ ስጦታችን እሽ አመት ይኑሩልን አባየ እውነት ነው በፆሎት ያስቡኝ እስከኘቤተሰቦቸ አባየ
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ስስታችን ናፍቆታችን የሰደተኞች መፅናናያችን አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን አሜን የታሪክ አባት የወጌል ገበሬ እመብርሀን ትጠብቅልን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን በሰላም መጡ ብፆሎቶም አስቡን ክኔቤተሰበይ ዚማሬ መልእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን
@user-cv8ts3xu1l
@user-cv8ts3xu1l 2 жыл бұрын
እኳንም በሰላም መጡልን አባታችን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin Abaye 🤲
@etabebebselemon2854
@etabebebselemon2854 2 жыл бұрын
ቃቃልህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስትሁት
@user-es2ju9yl8u
@user-es2ju9yl8u 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጰያንና ህዝቦቿን ጠብቅ ለቅሶ ትካዜ በቃችሁ በለን አሜን አሜን አሜን አባ እኳን ደህና መጡ
@mariwatadese8136
@mariwatadese8136 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልል የሰማነወን በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መዳሃኒአለም አሜን አባታችንም በእድሜ በፀጋ በጤና ያኑሩልን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውበእውነት የኛአባት አባዩሀንስ ተስፋ ማሪያም አብሶለኛ ለስደተኞች እባችሁ ፀሎታችሁ ደርሶልናልና ስለናተ ሁልጌዜም ብናለቅስ ብንፀልይ በእውነት ሲያሰንነው በጭቀቴ ጌዜ ስማችሁን ስጠራው ሰይጣን በኖጠፍልኝ እደጉምጭስ ዘላለምኑሩልኝ ክፍአይካብን እኔ ልጃችሁ ወለተስላሴ ነኝ እስከቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እናተንም እግዚአቢሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-uz5ed4zp6u
@user-uz5ed4zp6u 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን የስደት ስጦታ መፅናኛችን ሺ አመት ኑሩልን በረከተዎ ይደርብን
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ አይርሱኝ አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
ኤኔደሙሴ ቀአሁኑ ሰአት የሀዋርያው መናኝ የጠየቁት ሁሉ ለልጆቾት የመረጦት ቸር ደግ ፍፁም አባት ሺአመት ያኑርልን ዳግም ዮሀንሥ ተለደልን አባቴ በእውነት የሚያሥጨንቀኝ አክስቶቼ መናፍቆች ናቸው አያቴማ ደግ ፀዋሜ አመሥጋኝ ቸር አባት ነበሩኝ አባዬ በፀሎትዎ አሥቡኝ
@zenb1138
@zenb1138 2 жыл бұрын
አባታችን የኛ ልዩ ስጦታ በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸዉ ይድረሰን አባታችን ዘላለም ኑሩልን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ ባሪያ
@dfhd3103
@dfhd3103 2 жыл бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን የሂወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማሪያም ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አባዬዬዬ ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእኛ እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የታሪክ አርበኛ አባዬዬዬዬ
@user-gs2bg1qf4h
@user-gs2bg1qf4h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አባየ የኔ ህይወት የተቀየረው በርሰዎ ትምህርት ስብከት ነው በጸሎት አስቡኝ አባየ ወለተ ማሪያም ብላችሁ አትርሱኝ
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x Ай бұрын
አባቴ የበርሃው መነኝ አፅነኝ ስነጣ አፅነኝ የሆኑኝ አባቴ የበርሃው መነኝ አባቴ ፆለትወት ይርዳኝ አባዬዬዬዬዬ እንደሰው እኔም ሁኘ እንደመሰክረ ፆለትወት ይርዳኝ
@ishaisha7578
@ishaisha7578 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን የኛ ልዮ ስጦታችን መፅናኛችኝ ቃለህይወት ያሠማልማልን፣ አባታችን✝️
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 8 ай бұрын
አባታችን አባዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንባና ፆለትዎ አይለየን የኛ አባት የበረሐው መናኝ አባቴ ❤❤❤
@user-vi4cf8jt6k
@user-vi4cf8jt6k 2 жыл бұрын
ቃለህይወት.ያሰማልን.አባታችን.የስደተኞች.ተስፋ.አባቴ.እግዚአብሄር.እረጅም.እድሜና.ጤና.ይስጦት.ኑሩልን
@user-yj7dd7xp4k
@user-yj7dd7xp4k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም. መጡልነ. አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ. በእድሜ. ያቁይልነ አገልግሎት ዘመን. እግዚአብሔር. ይስጥልን. ጥላታወ የግርወ መረገጣ ያድርግልነ አሜን አሜን አሜን
@asiaasia8075
@asiaasia8075 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃላ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን መድሀኒ አለም በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@ayinadis2388
@ayinadis2388 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የተማርነውን የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን 👏👏👏🎤🎤🎤✝️✝️✝️🕊🕊🕊💐💐💐🌺🌺🌺
@seble4194
@seble4194 2 жыл бұрын
የታሪክ አባት የተዋህዶ እንቁ የሁሉ መፅናኛ የየቲሞች አባት የበርሀው መናኝ የወንጌል ገብሬ እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ለእርሰዎስ የሚሆን ቃላት የለም ዘላለም ኑሩልን ክፉ አይንካብን
@herdssnerds4819
@herdssnerds4819 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን በፀሎታቹሁ አስቡኝ አማራ ስላሴ እያላቹሁ አሰቡኝ ከነቤተሰቤ አሰቡን 🤲🤲
@mohamedelkayselkays8840
@mohamedelkayselkays8840 2 жыл бұрын
አባዬ አባዬ አባዬ በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ ያሰብኩ ይሳካልኝ. ዘድ. ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@muluwork1452
@muluwork1452 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም አድሜና ጤና ይሰጥልን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-so2zm4jn1g
@user-so2zm4jn1g 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ሰላም መጡል የበረሀው ጀግና የጫካው አንበሳ የሰላም አባት በረከተዎ ይደርብን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጂህ አብቃን
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 2 жыл бұрын
የጫካው አንበሳው ልዩ ባህታዊ የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ ኑርልን የድሆች መጠጊያ የተዋህዶ ኩራት የስላም የፍቅር መምህር ለዋህ አባት የሁሉ አባት √√
@makimaki7404
@makimaki7404 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አገራችን ሰላም የውረድላት በቃሽ ይበላትፍቅረ ሰላም አድነት ያድለን ፈጣረያችን
@Kasr-r6g
@Kasr-r6g 17 күн бұрын
የበርሀው መናኝ አባቴ በፀሎቱ እሰቡኝ😭😭😭🙏🙏🙏
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 2 жыл бұрын
የሰላም አባት የበርሃዉ ጀግና የበርሃዉ አንበሳ የትዉልድ ኩራት አባዬ እንኳን ደህና መጡልን ሁሌም በእርሶ ላይ ደስተኛ ነኝ
@remethiotube5087
@remethiotube5087 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን መፃናኛ በተከፋዉበት ሰሀት ደራሼ አባዬዬዬ በፀሎት አስቡኝ የክርስትና ሰም ወለተ ገብሬል
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
#የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻💚💛❤🤲
@user-bv8gz4bg5x
@user-bv8gz4bg5x 2 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን
@user-ul5yd9ep5x
@user-ul5yd9ep5x 2 жыл бұрын
አባየየ የኛ እንቁ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ሁሊም ኑሩልን
@user-pi9hd2jt3r
@user-pi9hd2jt3r 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ደህና መጡ የኛ እንቁ መፆናኛዬ ፀሎቶት አይለየን ከነቤተሰቦቼ እሕተ መድሕን ነኝ ስደተኛዋ ልጆት የዝሙት መንፈስ እየተጫውተብኝ ነው ጸሎቶት አይለየኝ አባዬ የቤተሰቦቼን ነገር አደራ ሑሉንም ላተ ሰጥቼሐለሑ የውን ቅሸቱ ገብረኤል አደራ እላለሁ
@abusheabusheabusheabushe7857
@abusheabusheabusheabushe7857 2 жыл бұрын
ቃለህሆት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ጠላቶትን ከግሮ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን
@user-lw6id5jg9w
@user-lw6id5jg9w Ай бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን ጠላታቸው እግራቸው ስር ይጣልልን አሜን ገዳምችን አባታችን አገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ በደድ ያብቃኝ
@gffgghhhg6920
@gffgghhhg6920 2 жыл бұрын
መልካም የሰላም የፈቅረ አባት አምላክ ረጂም ጤና ይሰጥልኝ አሜን🙏🙏🙏💝💝💝💝💝
@user-sz8ry9xu9l
@user-sz8ry9xu9l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንስግት ሰማያት ያወርስልን አሜን የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰላም የፍቅር የስደተኞች የድሆች አፅናኝ ልዬ ስጦታችን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባዬ በፆሎት ያስቡኝ አባዬ የልቤን ሃሳብ ተሳክቶልኝ ለምስክርነት እንዲያበቃኝ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ደርሽልኝ የበርህዉ መናኝ አባቴ እንባ ና ፆሎት ደርስልኝ በመንፈስ ቅዱስ
@user-sg6sn1xe8w
@user-sg6sn1xe8w 2 жыл бұрын
አባዬ እንኳን በሰላም መጡል ኑሩልን ዘላለም 💓💓💓 ቃሂውት ያሰማልን የተማርንውን በልቦናችን ያኑርል አባዬ በፇሎቱሁ አስቡኝ የቤተሰብ ድምፃቸውን ከሰማሁ ቆየሁ😭😭😭ቤተሰቦቼን በፇሎት አስቡልኝ😭😭
@senkizelk5817
@senkizelk5817 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን በእውነት ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይርዳኝ መፅናኛዬ አባቴ ❤❤❤
@sarasarae4817
@sarasarae4817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@fetahun2850
@fetahun2850 2 жыл бұрын
ዝማሪያቸውን ምላይከት ያሰማልን አባታችን እሽ አመት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሬ አምላክ ከድሜ ከጤና ጋር እሽ አመት ያኑርልን እረ በምን ልግለፅላችሁ አባ በየትኛው አደበቴ ስለናተ ላውራ ብቻ ፈጣሬ ይጠበቅልን በፀሎት አስብይ እኔ ደካማውን ገብረ መድን ለደጁ እድበቃ ይርዳይ ልመጣ እያሰብሁ ግን ወሬ በቻ ነው የዚን ቀን እሄዳለሁ እያልሁ ቀረሁ በቃ በፀሎት አስቡይ ፈጣሬ ሲፈቅድልይ ብቻ ለደጁ ለቡራኬያችሁ ከበረከታችሁ እድካፈል የፈጣሬን ፍቃድ እለምናለሁ
@gihi7732
@gihi7732 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን አባዬዬ በፀሎትዋ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ከእነቤተሰቦቼ ጭንቀት ላይ ነኝ አትርሱኝ አባዬዬዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-si7nx1ps2d
@user-si7nx1ps2d Жыл бұрын
አባታችን በጤና በፀጋ እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን በረከታቸው ጾሎታቸው ይደሪብን አሜን
@mamethiopia5183
@mamethiopia5183 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችንእድሜና ጤና ይስጥልን
@pezapet411
@pezapet411 2 жыл бұрын
ዉድ አባታችን. ፀጋዉን ያብዛልወት. እድሜወትን. እደማቶሳላን ያራዝምልን ። ጠላትወትን የግሮ መረገጮ. ያራግለወት
@user-xo6um3we2s
@user-xo6um3we2s 2 жыл бұрын
የታየ ዮሀንሥ ተሥፍመሪም አባቴ የደነቆሮወን የፈዘዘውን አይነልቦናየን ሙሉ በተሠቤን አይነልቦናችን ይፈቱን ከንቱንና አይረሡኝ
@miopmiop4226
@miopmiop4226 2 жыл бұрын
አባቴ እንኩዋን በሰላም መጡልኝ ።አባቴ በስራዬ ቦታ ምንም ሰላም የለኝም ጨጉዋራዬን እና ወገቤን ያመኛል ።እባክዎትን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ
@dheheuhh2800
@dheheuhh2800 2 жыл бұрын
አሜንእንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን የእኛ እንቁ አባት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@betelhemapp724
@betelhemapp724 2 жыл бұрын
አባዬ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እያሉ እንደው ምን ልሁን አባዬ መከራዬ በዛ በስደት በሽታዬ ፅና😭😭😭😭😭😭ወንቅሸት ብሎ ያፍረ የለም እኔ ግን አታደልኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያስረዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachn yekidusanu erdet berket yiderbin yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲
@masratmasra1127
@masratmasra1127 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@weynuzewide3845
@weynuzewide3845 2 жыл бұрын
አባዪ ይኛ ልዩ ነውትሺአመት ያኑርልን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen zamre melaykit yasemalin xegawen yabizalin yagelegeloti zebenachiihun yibarakiln
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአሥተማሩን ለሠከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ሽሽሽሽሽ ሽ አመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን❤
@senaitweldatube1385
@senaitweldatube1385 2 жыл бұрын
የሰላም አባት እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tesfanshazene4864
@tesfanshazene4864 2 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀገውን ያብዛልህ እድሜ በፀጋ ኑሩልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጠላታችሁን ተግራችሁስር ይጣልላችሁ
@johndanid4553
@johndanid4553 2 жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህርት ለአባታችን እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫
@user-wl8xm3ul5f
@user-wl8xm3ul5f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባዬዬ
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እዲሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትት ያርዚምልን በረከቶ ይደርብን አባዬ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጻዲቅ አባዬ
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ የስደተኞች መመኪያ በረከታችሁ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሺሺሺሺ አመት ኑሩልን
@sakilmhia1066
@sakilmhia1066 2 жыл бұрын
አሜን እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተማሩን ለገፅሱን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን በፀሎት አስብን ከነ ቤተስቦቼ
@mesefanu3513
@mesefanu3513 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bghuvgy1777
@bghuvgy1777 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት መዝሙሩን ስሰማ ልቤ ትደሰታለች ለደጁ ለመምጣትያብቃኝ
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@abaymanges619
@abaymanges619 2 жыл бұрын
የኔታየ የስወን ስብከት መስማት ልብ ያረሰር ሳል እግዚአብሔር ይመስገን እስወን የሰጠን
@amaamm7487
@amaamm7487 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን ጠላቶቻቸውን የእግሮዎት መረገጫ ያድርግልን
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 2 жыл бұрын
ልዩ አባት የኛመማካ የበረሀው ማነኝ እፁብ ድንቅ ነው ስራው የወንጌል ገበሬ ኑሩልን ሽሽሽ አመት አሜን
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 2 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,ላስተማሩን,ለመከሩን,ለገሰፁን,ላባታችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋዎትን,ያብዘልዎት,ያገልግሎት,ዘመንዎትን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የኔን,የሃጢያተኘዋን,እድሜ,ቀንሶ,ለእርስዎ,ይስጥልኝ,አሜን,ጠላትዎትን,የእግርዎ,መረገጫ,ያድርግልን,አሜን,አባታችን,የስደት,ስቃችን,መጽናኛችን,አለኝታችን,የትህትና,የህግ,መምህር,የተዋህዶ,ፋና,ምትክ,የለሽ,ልዬ,ስጦታችን,ኑሩልን,ሽሽሽሽሽሽሽሽ,አመት,አሜን,የሰማነውን,በልቦናችን,ያሳድርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏
@yesharug4578
@yesharug4578 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-jw8on7lq1k
@user-jw8on7lq1k 2 жыл бұрын
የታሪክ አባት የበርሀው መናኝ እንኳን ሰላም መጡልን የኛ መፅናኛ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-kl4rt6xg8j
@user-kl4rt6xg8j 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ለመከሩን ላስተማሩን ለገሰፁን ፀጋዉትን ያብዛልን እድሚወትን ያርዝምልን በፀለቱ አስቡኚ
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ሺ አመትኑሩልን ጥላታችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@amelayalew9900
@amelayalew9900 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜዎትን ያርዝምልን ጠላተዎትን የእረዎ መረገጫ ያድርግልን ሀገራችንን ገዳማችንን አባታችንን እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 жыл бұрын
አባታችን እርዥም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጡት በፀሎትታችህ አስቡኝ
@yonasderso1645
@yonasderso1645 2 жыл бұрын
የሐዋሪያት ተምሳሌት የበርሐው መናኝ እግዚአብሄር እድሜውን ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ይስጥልን ያቆይልን።
@user-pd1me4bn1h
@user-pd1me4bn1h 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን አባታችን የበራሃው መናኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያረዝምልን ጠላቶቻቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን እኛንም የሰማነውን ቃል በልቦናችን አሳድሮ ለፍሬ ለበረከት ያድረግልን አሜን አሜን አሜን
@kwaitea3672
@kwaitea3672 10 ай бұрын
አባይዬዬዬዬዬዬዬዬ ቃል ህይወት ቃል በረከተ ያሰማልን በረከቶት ይደርብን ጸጋዉን ያብዛሎት በእንባ በጸሎቶ ያስበን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጦልን የሰላም የፍቅር የታሪክ የልማት አባት የስደተኛች አባት ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ለበርሀው መናኝ ቃለ ሂይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን በርከታቸው ይደርብን
@sakilmhia1066
@sakilmhia1066 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ለመከሩን ላስተማሩን ለገፀሱን ቃለህወት ያሰማልን አሜንን አሜን አሜን
@ishaisha7578
@ishaisha7578 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ሺሺሺ አመት ኑሩልን
@amalhusaain1817
@amalhusaain1817 2 жыл бұрын
ሺሺሺአመትኑረልን
@yesharug4578
@yesharug4578 2 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ከነቤተሠቦቼ ባርኩኝ በፀሎት አሥቡኝ
@mdjac7814
@mdjac7814 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ልዩ ስጦታችን ከንቱ ነኝ እሰማለሁ ግን በልቦናዬ አይቀመጥም በዉነት ልቦናየን ያብራልኝ አባዬ በፀሎትሁ አስቡኝ አትርሱኝ የማይገባኝ የረከስሁ ሀፂያተኛ ልጅሁ ተንከራታች ነኝ እንባዎት ፀሎቶ አይለየኝ እህተ ማርያም ነኝ የሰዉቹንም ልቦናቸዉን እያራራልኝ በዉነት እንደሰዉ ደስተኛ ሆኔ እንድኖር የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ያሳካልኝ አንድ ቀን ደስተኛ ሆኔ አላዉቅም በሀዛብ ሀገር ተንከራታች ነኝ የስደተኞች ተስፋችን አለይታችን እዉነት ነዉ የኛ ጀግና ሥራ ምስክር ነዉ አይዞት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@zaidyemareyamleji2960
@zaidyemareyamleji2960 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 💒💒💒💒💒💒💒💒💐💐እግዚአብሄር ይመስግን
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 36 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 11 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 34 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 694 A ''የምኅላ ጸሎት''
21:17
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 231 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН