"ኪኒኔ ግንበኛ ቢሆን ጥሩ ነበር"- Sekela - Tigist Girma - Abbay TV ዓባይ ቲቪ Ethiopia -

  Рет қаралды 167,409

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#ethiopianmusic #Ethiopian #Ethiopia #music #zefen
#AbbayTV #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Пікірлер: 186
@user-pi4st6rz8w
@user-pi4st6rz8w Жыл бұрын
ውይ በመቤቴ ደስ ስትሉ እመቤቴ ማርያም አገራችንን ሰላም ታርግልን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
በዚ ዘመን ምርጥ ጓደኛሞች ሆኖ መቀጠል መታደል ነው ሁለታችውም ጎበዞች ናችው ቀጥሉበት በርቱ አሌክሶ ወድካለው♥️ በጣም ታዋቂ ናቸው ግን ልታይ ልታይ አይሉም ማግባታቸውን ሁሉ አላውቅም ነበር እንኳን ልጅ
@senayteyasu3588
@senayteyasu3588 Жыл бұрын
ቲጂ የኔ ቆንጆ ግርማ መጎስሽ ብቻ ይበቃል እድሜ ጤና ይስጥሽ ክንቤትሰቦችሽ ቴድሻ አሌክሶልናተም እድሜን ጤና ከንቤተሰቦቦችሁ እመኝላችዋለው እገራችን ሰላማዋ ይብዛ
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ያየዋቸው ልጆች😂😂 አረ በሳቅ ገደሉኝ
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
ምረጥ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
ሁለታቹሁም እንኳንም ደስ አላቹሁ ውዶችየ በጣም ደስ ትላላቹሁ በርቱ ጠንክሩ 🙏🙏🙏በጣም ነው የምወዳቹሁ
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
የሁለታችሁንም ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እሜን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ሁለቱንም እንዴት እንደምወዳቸው ደሞ ይገርማል ፊታቸው እራሱ እውንት ንው የምለው አዛኞችመሆናቸው ያስታውቃል በፊልሙላይ ሳያቸው ንው ያወኩትም የምወዳቸውም አራዳ ያበላል አራዳ ጋር ተጠግቶ ፆሙን የሚያድር የለም እድሜ ከጤና ጋር እመቤቴ ሁሌም ትጠብቃችሁ የእውንት እወዳችሃለሁ 👏🏽
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አሌክሶ 💝እመብርሀን ትዳርክን ልጅክን ትባርክልህ መልካም ነገር ሁሉ ❤ላንተ ይሁን 💝👌
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Жыл бұрын
ቴዳ አሌስ በጣም እወዳቼዋለዉ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@yasara9205
@yasara9205 Жыл бұрын
ሁለታቹም በጣም ነው የምወዳቹ እናንተ ያላቹበት ፊልም ደስ ነው የሚለኝ
@romiromii9047
@romiromii9047 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በውነት በጣም ነው ደስ ምትሉት በርቱልን ዘና አደረጋችው ፈታ ያለ ሪያሊቲ ሾው ነው የመሠሰለኝ ዛሬ
@sarondessalgne3493
@sarondessalgne3493 Жыл бұрын
ቴዶ በጣም የምወደው ተጫዋች ሁሌ ቢኖር ደስ የሚለኝ ያለበትን ተከታታዬ የማየው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅህን ለቁምነገር ያብቃልህ ። አሌክሶ ክበርልኝ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@saraberha1955
@saraberha1955 Жыл бұрын
ዛሬ የእውነት በጣም ደሰ የሚሉ አርቲስቶች አቀረብሸ❤❤❤👌
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ቴዲዬ ወንድሜን ትመስለኛለህ በጣም ነው የምወድክ ❤❤
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው 😍 ሰላም ለሐገራችን
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ወይ እሰይ እንኳን ደስ አለህ አሌክስ ሰለ እውነት የምጠብቀው ሰው ቢኖር ያንተን ደሰታ ዋው አሌክስ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ የምር 🥰 ስለምወዳቸው ተመስጬ ነው ሰምቼ የጨረስኩት ❤️
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
አሌክ እና ቴዲ ሁለት ምርጡች ፈታ ነው እኮ የምታደረጉት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጅቻችሁን
@abayneshtegegne983
@abayneshtegegne983 Жыл бұрын
በጣም ሚመቸኝ አሌክስ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ቴዳዬ 💝መልካም ዕድል ሁሉ ላንተ ይሁን እመብርሀን ታሳድግልህ ልጅክን ❤💝
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 Жыл бұрын
I love ❤️ both my Ethiopian Actors.
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
አሌክሶ በጣም ነው ማደንቅህ መልካም ነገሮች ሁሉ ይገባሀል ልጅህን ያሳድግልህ ደሞ ገና ብዙ ነገር እጠብቃለው
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 Жыл бұрын
ቴዶና አሌክስ በጣም ነው የምወዳችው❤❤
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
ሀሀሀ ምርጥ ጓደኝነት ከወንድማማችነት ይበልጣል ምመቻችሁ የአራዳ ልጆች
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ፍቅራችሁን እሰከ መጨረሻው ያፃናላችሁ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
ቴዳ አሌክስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍
@senirobi4361
@senirobi4361 Жыл бұрын
ቴዲሻ በጣም አምሮብካል ወድሜ አይለያቹ አብራቹ አርጁ በሰላም በጤና በፍቅር ኑሩልን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
አሌክስ 💝ምርጡ 💝ቴዳዬ አራድዬ የምር ስወደው 💝love u both 💝💝❤
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ አሪፍ ምሽት የትግስት ሳቅ ግን በጣም ይረብሻል
@haymanoteshet4084
@haymanoteshet4084 Жыл бұрын
Atawkema yesew deseta
@zenebechseifu8820
@zenebechseifu8820 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጥምር ጋደኞሞች ደስ ትላላችሁ እኔ ፈታ አልኩበት ትጂዬ እናመሰግናለን
@pogbaman5028
@pogbaman5028 Жыл бұрын
የምር ሁለታችሁም ትመቹኛላችሁ🥰🙏
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
ቴዶ ማኛው ውስጥህ ንፁህ ነህ ደሞ በጣም አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ ልጅህን ያሳድግልህ ኑርልኝ
@abrahamtilahun9399
@abrahamtilahun9399 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋን ብላቹ የምትተቾትን አርቲስት በጣም እወዳታለሁ ፣ ታናሼ ነው ብላ ካልተቃወመችኝ 😍
@danielmezemr309
@danielmezemr309 Жыл бұрын
ቴዲ አንበሳ እውነት ማለት ይህ ነው በቃ ግንበኛ ቢሆን ያልከው አሪፍ ቢሆንም ግንበኝነት ግን ትልቅ ሥራ ሲሆን ኪኒኔ ግንን አይወጣውም ግንበኝነትን ።
@God_is_love_21
@God_is_love_21 Жыл бұрын
ደስ ሚል ፕሮግራም ቲጂዬ ዛሬ እንዴት እንዳማረብሽ በርቺልኝ 💪❤😊
@amanithupia1201
@amanithupia1201 Жыл бұрын
የዛሬ ያበደ ነው በጣም ደስ ይላሉ ቀልድ ከቁም ነገር ጋር👌❤
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ቴዳ አሌክሰ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ✅✅❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዋውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ስወዳቸው 👍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ቴዶ እኛ አሌክሶ 🥰🥰
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
betam tesasethal babuji betam gobeze actore new enam commedy new
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
ቲጂዬ ምርጥ ፕሮግራም ሰይፉንም ጋብዢ
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ጓደኝነት ትልቅ ዋጋ አለው የእውነት በጣም ታምራላችሁ
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ እና አሳሳቢ የሆነው ሌብነት በተለይ ላማይጠቅም ሳንቲም ሲሉ መግደል ኢሄ ነገር መወገዝ አለበት ካልሆነ አገር አለኝ ማለት ከንቱ ነው
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
የኔዋ ቆንጆ ቲጂዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹💖💖💖🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@habtegajateklay2888
@habtegajateklay2888 Жыл бұрын
Wede teater memeles say hon wede egziabher memeles now yalebn thanks
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Жыл бұрын
ምርጥ የአራዳ ልጆች
@rahel2834
@rahel2834 Жыл бұрын
ተመስጨ ነው የሰማሆችሁ ደስ ስትሉ🙌♥
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
የኔቀጫጫ፣እንኮን፣ደስአለህ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቲጂዬ😍😍
@malonamalo7646
@malonamalo7646 Жыл бұрын
የኔ ውዶች በጣም ግልፅ ናቸው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ገምዛ ፊልም በጉጉት እጠብቃለን ቴዶ ምርጥ ስራ ይመስላል በርቱሉን እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ቲጂ ቆንጆ ሀይ።
@bezaamen2247
@bezaamen2247 Жыл бұрын
ቲጂዬ ሳቅሽ ሲያምር😍😍
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
wow God bless you
@yonasabebaw205
@yonasabebaw205 Жыл бұрын
Congra Alex
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ትጂ የኔ ቆንጆ ስወድሽ 🥰🥰
@smtube3485
@smtube3485 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ. ከሃና. ጋር. ትመሳሰለች. ልበል. አሳሳቁዋ እና. አጠያየቁዋ. ይመችሽ. ደስ. እሚል. ፕሮግራም. ከምወዳቸው. አርቲስቶች. ጋር
@sociacell9164
@sociacell9164 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ
@mosessammy7055
@mosessammy7055 Жыл бұрын
Good work ❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 Жыл бұрын
አለምየ ስወድህ ቴዳ😊
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እንደዚ አራድዬዎቹን መርጠሽ አምጭልን ጌታን ቲጂ ምድረ ቲክቶከር እዛው አይመጥኑም አራዳ ሁሌም አራዳ ነዉ እኮ 💝
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
በትክክል ኪኒኔ ግንበኛ ቢሆን ይመረጣል
@milahagos2807
@milahagos2807 Жыл бұрын
ውሃ ጠጡ👏👏👏👏👏👏👏 ጭብጭባ kkkkkk አይ ገንዘብ
@Saeda263
@Saeda263 Жыл бұрын
ወው ቴድና አሌክስ በጣም የምወዳቸው ቲጅ የ አሪፍ ፕሮግራምነው ቀጥይበት
@zayndenmohammed4583
@zayndenmohammed4583 Жыл бұрын
ቲጂዬ አንደኛነሽ
@yezulove8512
@yezulove8512 Жыл бұрын
አሌክሶ እንኳን ደስ ያለህ bro
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
የግንበኛው ተመችቶኛል 😂😂😂😂
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
ስወዳችሁ
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 Жыл бұрын
Arif
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ
@samrisamri7293
@samrisamri7293 Жыл бұрын
ቴዴ የኔ ውድ
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 Жыл бұрын
በጣም ተምራላችሁ
@tigestyasin861
@tigestyasin861 Жыл бұрын
ከሌላ ሰፈር የመጣ ሌባ ነው እኛ ሰፈር ሌባ የለም ቲጂዬ
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 Жыл бұрын
Tigiye konjo arfe new anchim yeteykiwochum
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
ሀና የኔ ፍቅር ፕሮፋይሉን በመንካት ደምሩኝ
@peaceandlove4974
@peaceandlove4974 Жыл бұрын
Betam yewerede program new mdre zqtegna weradoch
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Жыл бұрын
ሞጭላቃ ሌባ
@peaceandlove4974
@peaceandlove4974 Жыл бұрын
@@user-qm8dp3vk8p min honk ante luti
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Жыл бұрын
@@peaceandlove4974 ሉጢስ አንተ ሹጣም ቀናተኛ
@4killodaily
@4killodaily Жыл бұрын
አሪፍ ሾው
@arsmatigst836
@arsmatigst836 Жыл бұрын
በሰላም ነው ተበላጠጥሽ
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Жыл бұрын
ሁለቱም በጣምነው የሚመቹኝ
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
ፈታ አረጋችሁኝ ይመቻችሁ ጋዜጠኛዋ በርቺልኝ ባለ ኮሜቶች ግን ምነው ሰው ሰርቶ አይብላ አላችሁ ተፈጥሮዋን እዴት መቀየር ትችላለች ረ በፈጣሪ ስራ አትግቡ
@saudisaudi1203
@saudisaudi1203 Жыл бұрын
ወይኔ ኪኒኒ ተረገጥሽ😂😂😂
@nunumesfin656
@nunumesfin656 Жыл бұрын
Letadagi 🇪🇹 wetatochi E/R yakeberachihu bezi mekebaber selalen
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 Жыл бұрын
የልጆች መርርጥ መርርጥ ብቃትና ታለንት ሚታይበት Tube new
@habtamunegash854
@habtamunegash854 Жыл бұрын
tnx alexo... for the truth
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የዋህ ውስጡ ዱርዬ ነዉ ፊቱ 💝
@yaasminmaxamuud4314
@yaasminmaxamuud4314 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣
@arongmalik4998
@arongmalik4998 Жыл бұрын
Echi tigi Amharic atchlm werewa aytmm
@gggttttt2680
@gggttttt2680 Жыл бұрын
ጭቂሎ 🤣🙄♥️♥️♥️♥️
@hvcbvzolmx
@hvcbvzolmx Жыл бұрын
ትገርማላችሁ ለቅጣት የመጣዉን ምሳ አረጋችሁት
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@msjoynob7764
@msjoynob7764 Жыл бұрын
እረ ሚድያ ላይ ሰዉን አትዝለፉ ዋ
@abiyteshome957
@abiyteshome957 Жыл бұрын
Betam yemechugnal
@genetbrhan2204
@genetbrhan2204 Жыл бұрын
እነዝህ ሰውች ግን መቸነው የሚወፍሩት
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h Жыл бұрын
የሁለት አመት ልጅ ክክክክ ተው ቴዲ
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ታምራላችሁ አይለያችሁ
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
እውነት ነው ኪኒኒ እሚባል ልጅ ለሙዚቃ አልተፈጠረም ኦህ
@tedrosmehari7715
@tedrosmehari7715 Жыл бұрын
Betam new mitasteyiw yehonech beqlo fit
@senayity6967
@senayity6967 Жыл бұрын
ለባቡጂ መልስ አዘጋጁ
@mahmmadahmd8634
@mahmmadahmd8634 Жыл бұрын
ሁለታችሁም እኖዳችሇለን
@goodovaevil9960
@goodovaevil9960 Жыл бұрын
ጨብሷል
@user-tl5rw9bz1e
@user-tl5rw9bz1e Жыл бұрын
betam astelita nesh aboo
@shawitmicheal219
@shawitmicheal219 Жыл бұрын
Tag betame enewodeshalen
"ጨዋ ሰው" ክፍል 1 -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia#Sekela #Abbaytv #Talkshow
19:59
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 16 МЛН
Betoch | “የዻጉሜ ግርግር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 479
35:30
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 59 М.
Comedy Store Uganda Nov 2022 - Maulana & Reign
26:00
Alex Muhangi Comedian
Рет қаралды 351 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН